ካሜራ ማናችን በጥያቄ አፋጠጠችን 😂😂

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 99

  • @ربيعةكريم
    @ربيعةكريم 18 днів тому +3

    እኔና እህቴም እንደ እናንተው ነበርን ግን እንደምንዋደድ ግዜው አልደረሰም መሰለኝ እንኳን በአካል በስልክ እንኳን በስንት መከራ ነው የምናገኘው ኢንሻ አሏህ ከትንሽ ጊዜ በኋላ ትመጣለች በአካል ባንገናኝ እንኳ በስልክ እንጣገባለን ደሞ ልክ እንደናተ ነን ❤ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ ደስ ትላላቹ❤❤❤❤❤❤

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  18 днів тому

      @@ربيعةكريم አብሺሪልኝ የኔ ውድ እኔም ሰት አመት ብቸኝነት አሰቃይቶኝ ነው እህቴን ያገኘሁት እና ትገናኙ ይሆናል አሏህ ምን ይሳነዋን የኔ ውድ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 አሚን አሚን

  • @AbdurrahmanKassa
    @AbdurrahmanKassa 21 день тому +2

    ቆንጆ ነው በርቱ
    ጠባብ ልብስ ባትለብሱ አሪፍ ነው።

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  21 день тому

      @@AbdurrahmanKassa እሺ ወንድማችን እናመሰግናለን በቀጣይ እናሰተካክል አለን

  • @Leylakedr-p8u
    @Leylakedr-p8u 22 дні тому +3

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ እህቶቼ በርቱልኝ ማሻ አላህ በጣም ታምራቹ❤❤❤❤❤

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  21 день тому

      @@Leylakedr-p8u ወአሊኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እሺ የኔ ውድ እናመሰግን አለን

  • @نجااندرس26
    @نجااندرس26 7 днів тому

    ማሻ አለህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MahbobaHussin
    @MahbobaHussin 14 днів тому

    Mashala

  • @GhGg-ry2qy
    @GhGg-ry2qy 22 дні тому +1

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 13 днів тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ስታምሩ እፉፉ🌹🌹🌹🌹

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 13 днів тому

    ወላሂ እኔም ጥርሴም አይገጠም🌹😂😂

  • @طيبه-ن3ف
    @طيبه-ن3ف 22 дні тому +1

    ታምራላቹሁ አይለያቹሁ በቀጣይ ደሞ ቆጆ ነገር እንጥብቅ አለን🥀🥀🥀🥀

  • @KremhAhmad-nb7xh
    @KremhAhmad-nb7xh 17 днів тому

    ማሻ አላህ ስታምሩ በርቱ😂😂😂❤❤❤❤

  • @GfffVffg
    @GfffVffg 22 дні тому +2

    ዋለይኩምሰላምወረህመቱላሂ ወበረካትሁ❤❤❤

  • @ይቱብቻና
    @ይቱብቻና 12 днів тому

    ማሻአላህ ሥታምሩ🎉🎉🎉

  • @DehabMohammed-w3z
    @DehabMohammed-w3z 20 днів тому

    Mashallha ehetuchi des setelu betam arife quyeta neber

  • @dawitTeferi-i1m
    @dawitTeferi-i1m 21 день тому

    ወይኔ በቁመት ቅናት😂😂

  • @zuzuወሎዬዋ
    @zuzuወሎዬዋ 21 день тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ጀሚ እንኳን ደና መጣሽ ማሻ አላህ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ በርችልኝ 🎉🎉🎉🎉

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  21 день тому

      ወአሊኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ውዴ አሚን

  • @umhibatube
    @umhibatube 21 день тому

    ዋሌኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካቱ እህለን ማሻአላህ

  • @HgBbv-g7q
    @HgBbv-g7q 20 днів тому

    ከከከከከ የኩርፋው ነገር 😂😂😂

  • @MmMm-i9q2e
    @MmMm-i9q2e 15 днів тому

    ማሸአላህ😂❤❤❤

  • @Taiba-h1b
    @Taiba-h1b 21 день тому +1

    ዋለይኩም እሠላም ጀሙ የኔ ውድ ደምሬሺ አለሁ🎉❤🎉

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 19 днів тому

    ማሻ አላህ በርቱ እህቴ ጀግና

  • @ZahraAli-d5b
    @ZahraAli-d5b 19 днів тому

    በርቱ ወደፊት ኢንሻ አላህ

  • @hayatuu
    @hayatuu 22 дні тому +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🙏🙏👍🎉

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 13 днів тому

    መስጥ ብየ ቀረሁኮ የምር🌹🌹

  • @ደይሚ
    @ደይሚ 22 дні тому +2

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ አሜሪካ አላለችም ባህላምሸ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @HgBbv-g7q
    @HgBbv-g7q 20 днів тому

    ማሻአላህ ❤❤❤

  • @Zedo_Ke-6
    @Zedo_Ke-6 21 день тому +1

    መጠዉ መሸአለህ እህተመሞች ነቹሁ እንዴ በርቱ🎉

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 22 дні тому +1

    ሰላም ለናተ ይሁን እህቶቸ በቱልን እሽ ከናተ ብዝ እጠብቃለን 🙏🙏🙏🙏

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 20 днів тому

    ዋው❤❤❤❤

  • @JjJj-i5e8p
    @JjJj-i5e8p 22 дні тому +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በርቱ ታነሽና ታላቅ

  • @BusyLine-t2t
    @BusyLine-t2t 18 днів тому

    🎉🎉🎉 በርቱ እህቶች

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 14 днів тому

    በርቱ ጠንክሩ

  • @ፀሀይፍቅር-ኰ7ጨ
    @ፀሀይፍቅር-ኰ7ጨ 20 днів тому

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድ በርቱ🎉🎉

  • @hadra4556
    @hadra4556 20 днів тому

    አሰለሙአለይኩም ማሽ አላህ በርቱ ቀጥሉበት ሊቭ ግቡ ሰአት ቶሎ እድሞላላችሁ❤🎉

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  20 днів тому

      ወአሊኩም እሰላም እሺ ውዴ እንገባለን እናመሰግን አለን 🙏🙏🙏

  • @GgGg-h6k2g
    @GgGg-h6k2g 16 днів тому

    ማሻአላህህህህህህ

  • @ኡምኢማንyoutube
    @ኡምኢማንyoutube 21 день тому

    ማሻአላህ🎉

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 13 днів тому

    ምንኛችሁ እንደምትመልሱ መይ አወኩና😂😂😂🌹

  • @MahbobaHussin
    @MahbobaHussin 14 днів тому

    😁❤❤

  • @ዘማርያምቻናል
    @ዘማርያምቻናል 20 днів тому

    ሰላም ጤና ይስጥልን እኅታችን በርችልን❤❤🎉🎉

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  20 днів тому

      @@ዘማርያምቻናል እሺ ውዴ አመሰግናለሁ

  • @shefo5588
    @shefo5588 14 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @skanh22
    @skanh22 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤ማቫአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እናትዩቱብmothertube
    @እናትዩቱብmothertube 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZahraAli-w4g
    @ZahraAli-w4g 22 дні тому +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @dawitTeferi-i1m
    @dawitTeferi-i1m 21 день тому

    አንቺ አልቃሻ😂😂

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 13 днів тому

    ወላሂ አስቀናችሀኝ

  • @SambergSharahili
    @SambergSharahili 15 днів тому

    ውዶቸ❤❤❤❤❤❤

  • @Azmarahagos
    @Azmarahagos 21 день тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ኢክራምዩቱብ-ደ1ዀ
    @ኢክራምዩቱብ-ደ1ዀ 21 день тому

    ዋሊኩም ሰላም ሠላም ለቤትሺ አድሥ ነኝ በመት አግቸነዉ ደመርኩሺ

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  21 день тому

      @@ኢክራምዩቱብ-ደ1ዀ እሸ የኔ ውድ አመሰግናለሁ በርች እህቶቸም ይደምሩሻል ኢንሻ አላህ

    • @ኢክራምዩቱብ-ደ1ዀ
      @ኢክራምዩቱብ-ደ1ዀ 21 день тому

      @JameelaMuhammad-p6c እሺ ማሬ ሺኩረን ኮመት ያስቀምጡልኝ እመልሣለሁ😘😘😘

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  21 день тому

      @ኢክራምዩቱብ-ደ1ዀ እሺ

  • @Brilliantart-q3l
    @Brilliantart-q3l 21 день тому +1

    በአላሂ ቀላቀልኝ

  • @ሀዩወሎየዋ-ዸ3ረ
    @ሀዩወሎየዋ-ዸ3ረ 21 день тому

    ሠላም ለቤትሺ አድሥነኝ ደመርኩሺ መልሺ

  • @MahbobaHussin
    @MahbobaHussin 14 днів тому

    Endatnw. 0:59

  • @FhffgFfgchg
    @FhffgFfgchg 21 день тому

    አብሺሩበርቱ ውዶቸ

  • @ነኢ
    @ነኢ 17 днів тому

    ማሽአላህ ታድላችሁ እኔከእህቴጋር ጠብነኝ

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  17 днів тому

      አብሺሪ እህቴ ለመታረቀ ሞክሪ ውዴ

    • @ነኢ
      @ነኢ 17 днів тому

      @JameelaMuhammad-p6c እሳ አልፈልግምአለች ታላቂ እህቴነትብዙግዜ ይቅርታጠየኩ እንቢአለች መታረቅአፈልግም

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  17 днів тому

      @ነኢ ወዴ አንች ካላጠፋሸ ተሰፋ እንዳትቆርጭ ከህት ሌላ አዛኝ የለም ላች ላሰታርቃችሁ ሀይ በይኝ በዋትሳብ 0595208967

    • @ነኢ
      @ነኢ 17 днів тому

      @JameelaMuhammad-p6c እኔ ምንም አላጠፍሁ ዝምብላነው በብዙሰው ለአጠይቃታለሁ መታረቅ አፈልግም

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  17 днів тому

      @ነኢ ነይ በውሰጥ ውዴ እናወራለን

  • @Leylakedr-p8u
    @Leylakedr-p8u 22 дні тому +2

    ማር ግን የት ነው የምትኑሩት

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  21 день тому

      የኔ ውድ ጅዛን ነን

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 17 днів тому

      ማሻአላህጅዛንአንድጋነን ለስራምርጥናት​@@JameelaMuhammad-p6c

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 17 днів тому

      ጅዛንከተማው/ሳበያ እኔሳቢያነኝ 12አመቴ

  • @maryem9100
    @maryem9100 12 днів тому

    ትንሿ ነይ እቀበልሻለሁ እኔ አሜሪካ ነወ ያለሁት ግን ከህት ተለይቶ መምጣት ከባድ ነወ እኔ እህቴ እያለቀሰች ዱባይ ትቻት መጣሁ አሁን ግን ትዝታወ ሆደን ባር ባር እያለወ ነወ ብቻ አልመዱሊላ

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  11 днів тому

      እሺ የኔ ውድ አይዞሸ አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @hfhfbdbx4445
    @hfhfbdbx4445 19 днів тому

    የታገር ልጆች ናቸሁ መልሱ❤😂

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  19 днів тому +1

      አህለን ብለናል ለቤታችን የሪያ ልጆች ነን ውዴ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 17 днів тому

      ማሻአላህሪያዎችሙስሊምያለአይመስለኝምነበርያውምነቃብሲት​@@JameelaMuhammad-p6c

  • @mohammedmuke3562
    @mohammedmuke3562 18 днів тому

    "🌼አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን 🥀{ إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَعَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا }🌸🇪🇹 🌹🌺
    መልካም #ጓደኛ የበረሀ ጥላ ነው"
    እንደሚባለው ሁሉ በህይወትህ ውስጥ አንድ ጥሩ ጉዋደኛ ማፍራትህን አትርሳ፡፡
    አንተም ጥሩ ጉዋደኛ ሁን፡፡ በተደሰትክ ሰዓት ብቻ ሳይሆን በተጨነክ እና ባዘንክ ሰዓት ጭምር ከጎንህ ሚሆንልህ እውነተኛ ጉዋደኛህ ነውና አጥብቀህ ያዘው፡፡"🌹
    السلام عليكم ورحمةالله تعالى وبركاته
    ✍ሐሜት_የሰዎችን_ስጋ_መብላትማለት ነው_ሰውየው_የሌለበትን_ነገር_ማውራት_ብቻ_አይደለም። ረሱል ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ስለ ሐሜት ለሶሀበቶቻቸው 🌹ሲያስተምሩ
    قال رسول الله صلى الله عليه وسلم قال أتدرون ماالغيبة؟ قالوا الله ورسوله أعلم قال ذكرك أخاك بما يكره إن كان في أخي ماأقول؟ قال إن كان فيه ماتقول فقد اغتبته وإن لم يكن فيه ماتقول فقد بهته،
    🌹ሐሜት ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታውቃላችሁን? በማለት ሲጠይቋቸው ሶሀበቶች አላህና መልዕክተኛው ያውቃሉ አሏቸው። ነብዩም ወንድምህን በሌለበት ስለ እሱ በሚጠላው ነገር አንስተህ ማውራት መናገርህ ነው አሏቸው። ከመካከላቸው አንዱ እንዲህ ሲል ጠየቃቸው የማወራው ነገር ወንድሜ ላይ ያለበት ነገር ቢሆንስ ሐሜት ነውን? 🌹ነብዩም አዎ ያለበት ነገር ቢሆንም የእሱን ነውር በማውራትህ አማሀው ማለት ይህ ነው። የሌለበትን እሱ ላይ የሌለውን ነገር ከሆነማ ጫንክበት ማለት ነው አሉት።ሐሜት ሐሜተኛውን ብቻ ሳይሆን አድማጩንም ወንጀል ያስገባል።ስለ ሰዎች ለማውራት የራሱ የሆነ ሸሪዓዊ ምክንያት ሊኖረን ይገባል።
    ✍ለሐሜት_ክልክልነት ብዙ 🌹 የተለያዩ ማስረጃዎች አሉ። አላሁ ተዓላም በተከበረው የቁርኣን ዐያ እንዲህ ይለናል፦
    قال الله تعالى: يأيها الذين ءامنوا إن جاءكم فاسق بنبئا فتبينوا أن تصيبوا قوما بجهلة فتصبحوا على ما فعلتم ندمين
    «እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ 🌹በስህተት ላይ ሆናችሁ ህዝቦችን እንዳትጎዱና በሰራችሁት ነገር ላይ ተፀፃቾች እንዳትሆኑ አረጋግጡ»። አንድ ግለሰብ ስለ ሌላው ለማውራት እስልምናችን ስድስት ምክንያቶችን አስቀምጦልናል እነሱም፦🌹
    ―الاستعانة مجاهرا بفسقه،التعريف، تحذير، الاستفتاء
    ―ለመታገዝ ከሆነ ለምሳሌ አንድ ሰው መጥፎ ነገር ሲሰራ ሁሌ ተመክሮ ተመክሮ እምቢ ካለ ለሌላ ሰው እንዲመክረው በምክሩ ያሸንፈዋል ብለን ላሰብነው ሰው ለሚያግዝ ሰው መንገር
    ―ፋሲቅ የሆነን ሰው ሐያዕ የሌለውን ሰው ለማስጠንቀቅ ብለን 🌹 እያጋለጥነው ሰው ፊት እንጠቅሰዋለን ከሚሰራው መጥፎ ድርጊት እንዲቆጠቡ እናስጠነቅቃበታለን
    ―በስሙ ጠቅሰነው ሰው ዘንድ ማንም አላወቀውም ነገር ግን አንድ እንከን ካለው ያንን እንከን ዘለፋ እና የወረደ ቃላቶችን ሳናስከትል ጠቅሰን ስለ ሰውየው ማውራታችን ሀራም አይሆንም
    ―ለማስጠንቀቅ ብለን 🌹ለሰዎች መንገር እንዲጠነቀቁ ብለን ከሰዉየው መጥፎ ነገር አንስተን ለምሳሌ በዘመናችን አቂዳን እንደሚበክሉ አይነት ሰዎች ያለውን በስራቸው ማስጠንቀቅ ይፈቀዳል
    ―ዓሊሞች ዘንድ ሂደን ፈትዋ ለማወቅ የፈለገ ለምሳሌ፦አንዲት ሴት ባለቤቷ የሰራባት መጥፎ ነገር ካለ ወይም የሰራችበት ነገር ካለ የዚያን ሁክም ለማወቅ 🌹 ፈልጋ እንዲህ እንዲህ ብላ ብትናገርና መፍትሄ ብታፈላልግ ሀራም አይሆንም።
    ―አንድ ሰው በደል ካደረሰበት ፍትህ ለሚሰጥ ሰው ለሱ ሂዶ ይነግረዋል መፍትሄ ለሚያወጣለት ሰው እሱ በሌለበት ማውራት ለምሳሌ፦የሆነ እቃ ተወስዶበት ለማስመለስ ከሆነ ያስመልስልኛል ብሎ ላመነበት ሰው መንገር ሐራም አይሆንም። 🌹ከእነዚህ ነገራቶች ውጭ የሰውን ስም በመጥፎ ማንሳት ሐራም ነው።አላህ ይጠብቀን!!!አሚይን!🤲🤲🤲🤲🌹🤲🤲🤲🤲👍🇪🇹👍
    👇👇
    🌹🌹➖➖🌹🌹➖➖🌹🌹➖🌹🌹

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  18 днів тому

      ጀዛክላህ ከይር ወንድማችን በርታ አብሺር ሰመችህ ብቅ እያልክ ምከረን

  • @ግርማነሽዩቱብ-ተ1ከ
    @ግርማነሽዩቱብ-ተ1ከ 20 днів тому

    ደምሪኝ ዉዴ ደምሬሽለዉ❤❤❤❤

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 21 день тому

    አሰላሙአለይኩምወረምቱላሂወበረካቱሁ

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  21 день тому

      @@asheirkatueb2416 ወአሊኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህታችን

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 15 днів тому

    መትያ ናችሁ

  • @HayooWaloo
    @HayooWaloo 21 день тому

    ሠላም በኢክራም ቤት አግቸሺነዉ ደመርኩሺ ደምሪኝ

  • @JameelaMuhammad-p6c
    @JameelaMuhammad-p6c  21 день тому

    ውድ ቤተሰቦቻችን ሰለምትከታተሉን አሳብ አሰተያየት ሰለምትሰጡን ከልብ አድርገን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏 እንደዚሁ ማበረታታትአችሁ አይለየን እንላለን እኛን ማግኘት ከፈለጋችሁ ቃለ መጠየቅ ቢደረግልን ካላችሁ ወይም በፁህፍ አቅርቡልን ካላችሁ መገኛችን ይሄ ነው 0595208967

  • @ይቱብቻና
    @ይቱብቻና 12 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉