Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ በይመልሽ ደምሬሻለሁ
ማሻአላህ ትዝታችንን ቀሰቀሳቹሁት በርቱልኝ የኔ እቁወች❤❤❤❤❤
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ተባርክ አላህ ወዶች በርቱልኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
🥰🥰
ማሻአላህ፡ዋውደስይላል፡ደምሩኝ፡❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
🌷🌷🌷🌷🌷
ማሻአላህ
አይ ትዝታ ገበያ ሰባል ደሰ ይለኝ ነበር ትዝ አለኝ አገሬ በርቱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወሌኩማሰላም ወራህማቱላህ አህላን እህቶቼ ማሻ አላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ክክክክክወይናየ🎉🎉🎉🎉 የኔንቃቢስትት ቀጥሉበትት🎉😂
የኔ ዉዶቺ
የመዳምአስቤዛ,መከረአየ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በርቺአይዞሸአላህያበርታሸ
😂😂😂😂😂ስትነዉ
ዋሌኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ በርቱ
መሻአላብያለሁያገሬንገባያትዝአሰባልሸኝ
ማሻአላህ ደስ ስትሉ አገሬን አስታወሳቹሁኝ
ወይ ጉድ😂😂😂😂😂😂ከንቅልፍሽ ተስተሽ እንዳይረፍድብሽ አይ 😂😂😂😂የኔዎቹ በርቱ
😂
የሁለት ብር ገባዬየለም ቦቆሎ 20ብር ነው አድ እግር ኑሮ ና ድራም አመጣጥኑ በተረፈበርቱ 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ጎመኑን ጠርበሺ ጠርበሺ ነው ያመጣሺው
ማሻላህ ውድቹ😂😂😂😂😂
ነጋዴዋ ከሁለብር አወርድ አጨምር 😂😂
መሻእላህ ዛሬስ ዴስ ብላችሁኛል ነጋዴ ነበርኩ ገበያ አንድ ሰው ብቻ ነው የሚሸጠው ክክክክ
ቀለዳችሁ እናተ ልጆች
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
🌹አሰላሙ አለይኩም🌺 ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🇪🇹#ሊላሂ_ተዓላ🦋🦋🦋💐ኮሜንት አስቀምጫለሁ 😂❤️ለባሌ ምን ልስጠው አለችኝ!?«ሰላም ስጭው »አልኳት‼️......ተሳሳትኩ እንዴ ቤተሰብ⁉️➢የሚሰጥ ለባል!!---------------ለባሌ ስጦታ ምን ልስጠው ውድ እቃ!?ምንስ ልሁንለት ፀሀይ ነው ጨረቃ!?መፍትሔ 🌹ዘይደኝ በል ተናገር በቃ!!ብላ ጠየቀቺኝ አንዷ ሴት ተጨንቃ!?ንገረኝ ወንድሜ ባል ሚስቱ ብትሰጠው፡ምን እንደሁ ታውቃለህ? ከሁሉ ሚያበልጠው!?በተደጋጋሚ ወጥራ ያዘችኝ!?ሀሳብክን ንገረኝ ብላ ጠየቀችኝ!?እኔም መልስ ልሰጥ አስቤ ካንጀቴ፡ባልን አስተዋልኩኝ እንደ ወንድነቴ፡በምንም ሁኔታ ቢኖር የትም ሀገር፡አብዝቶ 🌹ሚወደው እጅግ ውዱ ነገር፡ደስታን የሚሰጠው የሞራሉ ድንበር፡አንድ ሰላሙን ነው ሌላኛው መከበር፡ እኒህን ሁለቱን ስጪው ሳትሰስቺ፡ሁሌም አትንፈጊው አደራሽን በርቺ፡ያኔ በሱ ልብ ውስጥ ትነግሻለሽ አንቺ፡ብዬ ምክር ሰጠሁ ሳልሰነካከል፡አደራ ጨመርኩኝ እንድትስተካከል፡የወንድ ልጅ ሰላም ነው በዚህ መካከል፡ክብርና 🌹ሰላም ለባል ከሰጠሽው?በእውነተኛ ፍቅር ከተንከባከብሽው?አንችን ይወድሻል መቼም እንዳትረሽው።ህይወታችሁ አምሮ ፍቅራችሁ ያብባል፡ውስጣችሁ ረፍትን ተሞልቶ ይጠግባል፡ሰላም ነው ትልቁ የሚሰጠው ለባል፡....ነገርኩሽ ሰማሽኝ ጨረስኩ ተግብሪ...🌹💐💐💐💐💐👍❤️«የኔ እሕት አስታዉሺ »√ ተስፋ አትቁረጪ ሊነጋ ሲል ጨለማዉ ይበልጥ ይጠቁራል።√ ሊሳካ ሲል ፈተናዉ ይበዛል።√ ሊሻሻል ሲል እንቢታ ይታያል።√ ከእሺታ በፊት ብዙ መገፋት አለ።√ ተስፋ አትቁረጪ ትላንት እንቢ ቢል ዛሬ አለ ከዛም ነገ ሁሌም ተስፋ አለ በፍፁም እጅ አትስጪ።√ ሊሳካልሽ ሲል የሚጠላሽ ሰዉ ብዙ ነዉ።💐💐💐💐❤️🌹=❤ትቅርብሽ በቃ ‼️•━━━ ✽ • ✽ ━━━•⎷ ላንቺ ክብር የላትም !⎷ የራሷ ጥፋት አንች ላይ ማሳበብ ትወዳለች !⎷ በችግርሽ ጊዜ ከጎንሽ አትቆምም !⎷ ጥቅም ስትፈልግ ካንቺ ጋር መሆን ታዘወትራለች !⎷ በሰዎች ዘንድ የተሻለ ሆኖ ለመታየት አንችን ታጣጥላለች !⎷ ስትፈልግሽ እንጅ ስትፈልጊያት አትገኚም !.🌹⎷ ያንች ማደግ (መለወጥ) አያስደስታትም !⎷ ሚስጥርሽን አትጠብቅም ! •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈❤️💎ጀግና ሴት ለመሆን 6 ወሳኝ ልማዶች !1.ከምታገኚዉ ገንዘብ በላይ አታጥፊ 2.ለድክመትሽ ሰበብ አትፈልጊ3.ስለ ወደፊት ከሚያቅዱ ሰዎች ጋር ጓደኛ ሁኚ4.አዲስ ነገር ለመማር አትፍሪ5.ስለ እራስሽ ብዙ አታዉሪ6.አይሆንም ማለትን ልመጅ ! 💐🌹💐💐❤️❤«ከባድ ነው ስሜቱ»------------------መጣ ያልከው ቀርቶ ደግ ያልከው ሲከፋ፡አምነህ ያስቀመጥከው ከቦታው ሲጠፍ፡ይወደኛል ባልከው ደረትህን ነፍተህ፡ በድንገት ስትደማ ልብህን ተወግተህ፡ምንም ብትታገስ ምን ብትሆን ብርቱ፡ ለመግለፅ የሚከብድ ከባድ ነው ስሜቱ፡ሀሳብ ለመናገር ሲቸግርህ ሰሚ፡ቁስሉ ይሰቅዛል 🌹 ያደርጋል ታማሚ፡አትመን ይልሀል ሌላ ሰው ድጋሚ፡ዙሪያህን ተከበህ አጂቦህ እልፍ ሰው፡ቀኝና ግራህን እያተራመሰው፡ልክህን ስታጣ ሆድህን ሲብሰው፡ትራስህ ሲያስፈራህ የምትንተራሰው፡ምንም ብትታገስ ምን ብትሆን ብርቱ፡ አይዘረዘርም ከባድ ነው ስሜቱ ...፡ማልቀስ አየፈለክ እንባህ ሲደርቅብህ፡የደላው ሊመስል 🌹ጥርስህ ሲያሾፍብህ፡ለነገው ህይወትህ መጠንቀቅ አለብህ፡እንዴት ነህ ስትባል ታሞ ሳለ ጎንህ፡አሏህ ብቻ ሲሆን ላንተ እሚታመንህ፡ውጋቱን ደብቆ ደህና ነኝ ሲል አፍህ፡ጓደኛ ከሌለህ መታከት ነው 🌹 ትርፍህ፡ምን ብታስተነትን ምንም ብትሆን ብርቱ፡ የውስጥ ላይ ህፀፅ ከባድ ነው ስሜቱ ...፡.......መልካም አዳር..ቤተሰብ💐💐💐💐💐💐👍👍❤ወዳጄ ምንም መልካም ሰሪ ብትሆን ባንተ ጉዳይ የሚጠመዱ ሰዎች አይጠፉም። ይህን ግሩም አንቀጽ ተመልከት﴿وَقَالُوا مَا لَنَا لَا نَرَىٰ رِجَالًا كُنَّا نَعُدُّهُم مِّنَ الْأَشْرَارِ﴾ዱንያ ላይ በመጥፎ የምናያቸው የእሳት እንደሆኑ የምንቆጥራቸው ሰዎች የት ጠፉ? ይላሉ። 🌹እጅግ አቃጣይ በሆነው እሳት ውስጥ፣ በዛ ከባድ ህመም ውስጥ ሆነው እንኳን ስለ ሌሎቹ የህመም ደረጃ ለማወቅ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ። የራሳቸው ህመም ስለሌሎቹ ለማወቅ ከመፈልግ አላገዳቸውም።እሳት ውስጥ እንዲ ካሉ፣ በዱንያስ?🌹❤❤🌹ይድረስልኝ ላንች........!!ይድረስ ላንች ስደት ላይ ላለሺው፡ልብሺ ለሚያነባው ውስጥሺ ለታመመው፡የልጅነት እድሜሽ በስደት ላጣሺው፡የመኖርሺ ትርጉም የሂወትሽ ጣዕሙ፡መራራ ለሆነብሺ ላልገባሺ ትርጉሙ፡ይድረስሺ ላንች ተከፍተሺ ላለሺው፡ከራስሺ ተጣልተሺ ተስፋ ለቆረጥሺው፡ችግር ተደራርቦ ተክዘሺ ላለሺው፡ 🌹በስደት ላይ ስቃይ ሁነሺ ላሳለፍሺው፡እቅድሺ ጠፍቶ በስቃይ ላለሺውአይነጋም መስሎሺ ተስፋ ለቆረጥሺው፡ተስፋ እዳትቆርጭ ብሎ በቁረኣን ነገሮሽ፡ያሀያሉ ጌታ ቃል አለው ሊረዳሺ፡ብቸኛውን ጌታ እሱን ከተቃረብሺ፡በፀፀት ሊዳማ ወደሱ ቃለቀሺ፡መመኪያሺን ሁሉ በአላህ ላይ ካደረግሺ፡የጨለመው ለሊት እዳድስ ይነጋል፡ 🌹ጨለማው ተገፎ ብረሀን ይመጣል፡የጨለመ ህልምሺ እንዴ አድስ ይፈካል፡ድካም ይጠፋና እርፍትም ይመጣል፡ደስታ እምታይበት አድስ ቀን ይመጣል፡አላህን የያዘ ስኬታም ይሆናል፡ምኞት ሀሳብሺን አላህ ያሳካዋን፡ከሰው 🌹ጥገኝነት አላህ ያወጣሻል፡ሁሉ ነገርሺን ወደ አላህ አድርገሺ ፡ተጓዢ ወደፊት ተስፋሺን ሰንቀሺ፡ አላማሺ ይሳካል በአላህ ተመክተሺ፡❤❤️🌹💐⭐️
ማሻአላህ ገበያ ወጣችሁደ 😅😅😅
ኪኪኪኪኪኩኩ
ጀሙ የምን ገበያ ነው ብዬ ክክክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
አትጃጂሉ
@@FewzzFewzz 😄😄
እር ጭቅጭቅ በዛ አሰለቻችሁኝ
እረእረ ብሬንአምጪ 😂
ትንሾ ተይ አትከራከሪ
ለኔስ አያካትትም ገበያው😂
እሙ ሷሊህ ሸጋ በቃ ቀጣይ አብረን ማክሰኞ ገበያ በኛ
@@ደይሚ ክክክ እሽ
ቀላልተጨቃጨቅሽነፃገበያአረግሽዉእኰ
❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ በይመልሽ ደምሬሻለሁ
ማሻአላህ ትዝታችንን ቀሰቀሳቹሁት በርቱልኝ የኔ እቁወች❤❤❤❤❤
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ተባርክ አላህ ወዶች በርቱልኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
🥰🥰
ማሻአላህ፡ዋውደስይላል፡ደምሩኝ፡❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
🌷🌷🌷🌷🌷
ማሻአላህ
አይ ትዝታ ገበያ ሰባል ደሰ ይለኝ ነበር ትዝ አለኝ አገሬ በርቱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወሌኩማሰላም ወራህማቱላህ አህላን እህቶቼ ማሻ አላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ክክክክክወይናየ🎉🎉🎉🎉 የኔንቃቢስትት ቀጥሉበትት🎉😂
የኔ ዉዶቺ
የመዳምአስቤዛ,መከረአየ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በርቺአይዞሸአላህያበርታሸ
😂😂😂😂😂ስትነዉ
ዋሌኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ በርቱ
መሻአላብያለሁያገሬንገባያትዝአሰባልሸኝ
ማሻአላህ ደስ ስትሉ አገሬን አስታወሳቹሁኝ
ወይ ጉድ😂😂😂😂😂😂ከንቅልፍሽ ተስተሽ እንዳይረፍድብሽ አይ 😂😂😂😂የኔዎቹ በርቱ
😂
የሁለት ብር ገባዬየለም ቦቆሎ 20ብር ነው አድ እግር ኑሮ ና ድራም አመጣጥኑ በተረፈበርቱ 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
ጎመኑን ጠርበሺ ጠርበሺ ነው ያመጣሺው
ማሻላህ ውድቹ😂😂😂😂😂
ነጋዴዋ ከሁለብር አወርድ አጨምር 😂😂
መሻእላህ ዛሬስ ዴስ ብላችሁኛል ነጋዴ ነበርኩ ገበያ አንድ ሰው ብቻ ነው የሚሸጠው ክክክክ
ቀለዳችሁ እናተ ልጆች
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
🌹አሰላሙ አለይኩም🌺 ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
🇪🇹#ሊላሂ_ተዓላ🦋🦋🦋
💐ኮሜንት አስቀምጫለሁ 😂
❤️ለባሌ ምን ልስጠው አለችኝ!?
«ሰላም ስጭው »አልኳት‼️
......ተሳሳትኩ እንዴ ቤተሰብ⁉️
➢የሚሰጥ ለባል!!
---------------
ለባሌ ስጦታ ምን ልስጠው ውድ እቃ!?
ምንስ ልሁንለት ፀሀይ ነው ጨረቃ!?
መፍትሔ 🌹ዘይደኝ በል ተናገር በቃ!!
ብላ ጠየቀቺኝ አንዷ ሴት ተጨንቃ!?
ንገረኝ ወንድሜ ባል ሚስቱ ብትሰጠው፡
ምን እንደሁ ታውቃለህ? ከሁሉ ሚያበልጠው!?
በተደጋጋሚ ወጥራ ያዘችኝ!?
ሀሳብክን ንገረኝ ብላ ጠየቀችኝ!?
እኔም መልስ ልሰጥ አስቤ ካንጀቴ፡
ባልን አስተዋልኩኝ እንደ ወንድነቴ፡
በምንም ሁኔታ ቢኖር የትም ሀገር፡
አብዝቶ 🌹ሚወደው እጅግ ውዱ ነገር፡
ደስታን የሚሰጠው የሞራሉ ድንበር፡
አንድ ሰላሙን ነው ሌላኛው መከበር፡
እኒህን ሁለቱን ስጪው ሳትሰስቺ፡
ሁሌም አትንፈጊው አደራሽን በርቺ፡
ያኔ በሱ ልብ ውስጥ ትነግሻለሽ አንቺ፡
ብዬ ምክር ሰጠሁ ሳልሰነካከል፡
አደራ ጨመርኩኝ እንድትስተካከል፡
የወንድ ልጅ ሰላም ነው በዚህ መካከል፡
ክብርና 🌹ሰላም ለባል ከሰጠሽው?
በእውነተኛ ፍቅር ከተንከባከብሽው?
አንችን ይወድሻል መቼም እንዳትረሽው።
ህይወታችሁ አምሮ ፍቅራችሁ ያብባል፡
ውስጣችሁ ረፍትን ተሞልቶ ይጠግባል፡
ሰላም ነው ትልቁ የሚሰጠው ለባል፡
....ነገርኩሽ ሰማሽኝ ጨረስኩ ተግብሪ...🌹
💐💐💐💐💐👍
❤️«የኔ እሕት አስታዉሺ »
√ ተስፋ አትቁረጪ ሊነጋ ሲል ጨለማዉ ይበልጥ ይጠቁራል።
√ ሊሳካ ሲል ፈተናዉ ይበዛል።
√ ሊሻሻል ሲል እንቢታ ይታያል።
√ ከእሺታ በፊት ብዙ መገፋት አለ።
√ ተስፋ አትቁረጪ ትላንት እንቢ ቢል ዛሬ አለ ከዛም ነገ ሁሌም ተስፋ አለ በፍፁም እጅ አትስጪ።
√ ሊሳካልሽ ሲል የሚጠላሽ ሰዉ ብዙ ነዉ።
💐💐💐💐❤️🌹
=❤ትቅርብሽ በቃ ‼️
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
⎷ ላንቺ ክብር የላትም !
⎷ የራሷ ጥፋት አንች ላይ ማሳበብ ትወዳለች !
⎷ በችግርሽ ጊዜ ከጎንሽ አትቆምም !
⎷ ጥቅም ስትፈልግ ካንቺ ጋር መሆን ታዘወትራለች !
⎷ በሰዎች ዘንድ የተሻለ ሆኖ ለመታየት አንችን ታጣጥላለች !
⎷ ስትፈልግሽ እንጅ ስትፈልጊያት አትገኚም !.🌹
⎷ ያንች ማደግ (መለወጥ) አያስደስታትም !
⎷ ሚስጥርሽን አትጠብቅም !
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈
❤️💎ጀግና ሴት ለመሆን 6 ወሳኝ ልማዶች !
1.ከምታገኚዉ ገንዘብ በላይ አታጥፊ
2.ለድክመትሽ ሰበብ አትፈልጊ
3.ስለ ወደፊት ከሚያቅዱ ሰዎች ጋር ጓደኛ ሁኚ
4.አዲስ ነገር ለመማር አትፍሪ
5.ስለ እራስሽ ብዙ አታዉሪ
6.አይሆንም ማለትን ልመጅ !
💐🌹💐💐❤️
❤«ከባድ ነው ስሜቱ»
------------------
መጣ ያልከው ቀርቶ ደግ ያልከው ሲከፋ፡
አምነህ ያስቀመጥከው ከቦታው ሲጠፍ፡
ይወደኛል ባልከው ደረትህን ነፍተህ፡
በድንገት ስትደማ ልብህን ተወግተህ፡
ምንም ብትታገስ ምን ብትሆን ብርቱ፡
ለመግለፅ የሚከብድ ከባድ ነው ስሜቱ፡
ሀሳብ ለመናገር ሲቸግርህ ሰሚ፡
ቁስሉ ይሰቅዛል 🌹 ያደርጋል ታማሚ፡
አትመን ይልሀል ሌላ ሰው ድጋሚ፡
ዙሪያህን ተከበህ አጂቦህ እልፍ ሰው፡
ቀኝና ግራህን እያተራመሰው፡
ልክህን ስታጣ ሆድህን ሲብሰው፡
ትራስህ ሲያስፈራህ የምትንተራሰው፡
ምንም ብትታገስ ምን ብትሆን ብርቱ፡
አይዘረዘርም ከባድ ነው ስሜቱ ...፡
ማልቀስ አየፈለክ እንባህ ሲደርቅብህ፡
የደላው ሊመስል 🌹ጥርስህ ሲያሾፍብህ፡
ለነገው ህይወትህ መጠንቀቅ አለብህ፡
እንዴት ነህ ስትባል ታሞ ሳለ ጎንህ፡
አሏህ ብቻ ሲሆን ላንተ እሚታመንህ፡
ውጋቱን ደብቆ ደህና ነኝ ሲል አፍህ፡
ጓደኛ ከሌለህ መታከት ነው 🌹 ትርፍህ፡
ምን ብታስተነትን ምንም ብትሆን ብርቱ፡
የውስጥ ላይ ህፀፅ ከባድ ነው ስሜቱ ...፡
.......መልካም አዳር..ቤተሰብ
💐💐💐💐💐💐👍👍
❤ወዳጄ ምንም መልካም ሰሪ ብትሆን ባንተ ጉዳይ የሚጠመዱ ሰዎች አይጠፉም። ይህን ግሩም አንቀጽ ተመልከት
﴿وَقَالُوا مَا لَنَا لَا نَرَىٰ رِجَالًا كُنَّا نَعُدُّهُم مِّنَ الْأَشْرَارِ﴾
ዱንያ ላይ በመጥፎ የምናያቸው የእሳት እንደሆኑ የምንቆጥራቸው ሰዎች የት ጠፉ? ይላሉ። 🌹
እጅግ አቃጣይ በሆነው እሳት ውስጥ፣ በዛ ከባድ ህመም ውስጥ ሆነው እንኳን ስለ ሌሎቹ የህመም ደረጃ ለማወቅ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ። የራሳቸው ህመም ስለሌሎቹ ለማወቅ ከመፈልግ አላገዳቸውም።
እሳት ውስጥ እንዲ ካሉ፣ በዱንያስ?🌹❤❤
🌹ይድረስልኝ ላንች........!!
ይድረስ ላንች ስደት ላይ ላለሺው፡
ልብሺ ለሚያነባው ውስጥሺ ለታመመው፡
የልጅነት እድሜሽ በስደት ላጣሺው፡
የመኖርሺ ትርጉም የሂወትሽ ጣዕሙ፡
መራራ ለሆነብሺ ላልገባሺ ትርጉሙ፡
ይድረስሺ ላንች ተከፍተሺ ላለሺው፡
ከራስሺ ተጣልተሺ ተስፋ ለቆረጥሺው፡
ችግር ተደራርቦ ተክዘሺ ላለሺው፡ 🌹
በስደት ላይ ስቃይ ሁነሺ ላሳለፍሺው፡
እቅድሺ ጠፍቶ በስቃይ ላለሺው
አይነጋም መስሎሺ ተስፋ ለቆረጥሺው፡
ተስፋ እዳትቆርጭ ብሎ በቁረኣን ነገሮሽ፡
ያሀያሉ ጌታ ቃል አለው ሊረዳሺ፡
ብቸኛውን ጌታ እሱን ከተቃረብሺ፡
በፀፀት ሊዳማ ወደሱ ቃለቀሺ፡
መመኪያሺን ሁሉ በአላህ ላይ ካደረግሺ፡
የጨለመው ለሊት እዳድስ ይነጋል፡ 🌹
ጨለማው ተገፎ ብረሀን ይመጣል፡
የጨለመ ህልምሺ እንዴ አድስ ይፈካል፡
ድካም ይጠፋና እርፍትም ይመጣል፡
ደስታ እምታይበት አድስ ቀን ይመጣል፡
አላህን የያዘ ስኬታም ይሆናል፡
ምኞት ሀሳብሺን አላህ ያሳካዋን፡
ከሰው 🌹ጥገኝነት አላህ ያወጣሻል፡
ሁሉ ነገርሺን ወደ አላህ አድርገሺ ፡
ተጓዢ ወደፊት ተስፋሺን ሰንቀሺ፡
አላማሺ ይሳካል በአላህ ተመክተሺ፡❤❤️🌹💐⭐️
ማሻአላህ ገበያ ወጣችሁደ 😅😅😅
ኪኪኪኪኪኩኩ
ጀሙ የምን ገበያ ነው ብዬ ክክክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
አትጃጂሉ
@@FewzzFewzz 😄😄
እር ጭቅጭቅ በዛ አሰለቻችሁኝ
እረእረ ብሬንአምጪ 😂
ትንሾ ተይ አትከራከሪ
ለኔስ አያካትትም ገበያው😂
እሙ ሷሊህ ሸጋ በቃ ቀጣይ አብረን ማክሰኞ ገበያ በኛ
@@ደይሚ ክክክ እሽ
ቀላልተጨቃጨቅሽነፃገበያአረግሽዉእኰ