ኮሚታተሮች ለጥያቄአችሁ መልሰ ይዘን መተናል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 195

  • @mohammedmuke3562
    @mohammedmuke3562 3 дні тому +6

    🌹አሰላሙ አለይኩም🌺 ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    🇪🇹#ሊላሂ_ተዓላ🦋🦋🦋
    بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله ﷺ
    🌹#​ህይወት
    እስኪያልፍ እሚያልፍ አይመስልም…ሁሉም እስኪሄድ እሚሄድ አይመስልም…ሲመሽ እሚነጋ አይመስልም…ስንጠግብ እሚርበን አይመስለንም…
    ግን ወዳጄ…ሁሉም ይቀያየረል… ለምን ሆነ አትበል… ከሆነው ጋር መኖርን ግን ተማር… ደስታ ምርጫ ነው… ደስታ እሚስጥህን ነገር ስትመርጥም ተጠንቀቅ…አንዳንዶች 🌹ጊዚያዊ ናቸው…እሚወቅስህን አትጥላ… እንዴትም ብትኖር ከወቀሳ አትድንም እና … በህይወትህ ሁሌም ቀጥሎ ያሉት ነገሮች ይከሰታሉ…
    🍁…አረሳህም ያለህ ሊረሳህ ይችላል…
    🍁… አልተውህም ያለህ ይተውሀል…
    🍁… የመረቀው ይረግምሀል…
    🍁… ያሳቀህ 🌹ያስለቅስሀል…
    … ወዳጄ ያለከው ጠላትህ ይሆናል…
    እናም… አልሀምዱ ሊላህ ብለህ ማለፍን ተማር… ከሚመስሉህ ጋር ጊዜህን አሳልፍ… ለዋጋ ብለህ ነገሮችን አታድርግ… ከሚቀያየሩ ስሜቶች ጋር አትቀያየር… የተቀረውን ለአሏህ ተወው።
    🌹🌹🌹🌺🌺🌺👍🇪🇹
    🌹🌹#የሰውልጅክብሩንየሚጠብቀው_ራሱነው!!
    አንድ ሰው ራሱን ሲያዋርድ ሌሎችም በንቀት አይን ያዩታል‼️
    #ሚዲያ ላይ ከሚገኙ አሏህ ካዘነላቸው እህቶች ውጪ!
    አንዳንድ እህቶች ከማንም ጋር በመለፍለፍ
    መልካም ነገር የሚገኝ ይመስለናል መሰል?!
    #ምን_ለማለት_ፈልጌ_መሰላችሁ?
    #እህቴ__ሆይ! አንችንና እኔን ነው 🌹 የሚመለከተው!
    ጆሮሽን ከፍተሽ አድምጪኝ!
    #ወሬን + በየቦታው መጥለቅለቅን…………… በመቀነስ ክብርሽን ጠብቂ‼️
    #ያው__ወሬ ስልሽ!
    ከሰዎች ርቄ ነው የምኖረው ልትይ ትችይ ይሆናል!
    #በአካል ተገናኝቶ ከሚወራው ባሻገር!
    በሚድያ + በቻት
    እኔም + እርሷም + እርሱም + ሳታውቂ/አውቀሽ ጓደኛውም… ……………+……………🌹…ጋር አታውሪ!
    #የግድ ማውራት አለብኝ ካልሽ/ አስፈላጊ ነው ካልሽ!
    #የምታወሪውን ወሬ አስፈላጊነቱን መዝኝ + አገናዝቢ!
    #የህይወት ታሪክሽን እኔ + እኔ + …………………………………ማለት እያለሽ ጥሩውን መጥፎውን አዘርዝሪ!
    #ምናልባት ያወራሻቸው ሰዎች
    የአንችን አቋም ፈታኝ / የሚተዋወቁ ጓደኛሞች ይሆኑና ባንች 🌹ላይ መቀለድ ይጀምራሉ!
    #የዛኔ ክብርሽ ቅጥ ያጣና የሰዎች መሳለቂያ ሆነሽ ታርፊያለሽ!
    ይህ ነው ውርደት + ይህ ነው ቅሌት!
    በቅርብ ሰዓት የተከሰተ ነገር ላካፍልሽ!
    ትምህርት ይሆንሽ ይሆናል!
    #ልጂቷ በሚድያ በሚታየው ጠንካራ ጥሩና መልካም መካሪ ነች!
    የቻት ወሬን ታወግዛለች ያው በምክሯ ነው!
    እናም ከምክሯ + 🌹ካላት የሚድያ ጥንካሬ አንፃር!
    በቻት ትገኛለች የሚባለውን ለማመን ይከብዳል!
    #ባጠቃላይ! ቻት ታወራለች!
    #ግን ማንን ነው የምታወራው!
    እህቶቿን ላ አይደለም!
    #አጂነብይ_ወንዶችን_ነው!
    ከዛ እኔ ማለት በቂርዓት እንዲህ…………………… እንዲህ የቀራሁ!
    እኔ ማለት… ……………ወንድ የማላናግር ሴት ነኝ!
    እኔ ማለት……🌹…… እንዲህ እንዲህ ነኝ ቀጥላለች አላቆመችም!
    #ከዛወንድሆዬ! እንዲህ አይነት ሴት ማግኘትማ እድለኛነት ነው ይልና!
    #በቃ እውነት ጠንካራ ከሆነች እያለ
    በጓደኛው #ማስፈተን ጀመረ!
    ለጓደኛውም…
    ለርሱ የተባለው ተደገመ!
    #ፈተናው__ በዚህ _አላቆመም!
    #ከዛም ቀጠሉ እርሷም እነርሱም (ሶስቱም 🌹ማዋራትን አላቆሙም!
    ሶስቱንም ለመተያየት ቀጥራቸው እስካዯት + እስካቆሙበት/ እስከተዋት ድረስ!!
    #በርግጥ ለምን ተሳሳተች እያልኩ አይደለም!
    የሰው ልጂ ነች ትሳሳታለች!
    ይሄ ለሁሉም መዕሩፍ ነው!!
    #ግን__ተግባር ላይ የሌለንበትን ነገር ባንፅፍ + ባናወራ መልካም ነው!
    ለውርደት ከመዳረጋችን በፊት! 🌹
    #ስለዚህ__እህቴ!
    ለሀጃ/ለዶርርይ ማውራት ከፈለግሽ ሀጃሽን ብቻ አውርተሽ መሰናበት!
    ተገቢ ነው!
    የህይወት ታሪክሽን አውርተሽ ምን ትጠቀሚያለሽ???
    #ወንዶች እንደ ልምድ ሆኖ ስማቸው በትንሽ ነገር አይጠፋም!
    ሴቶች ግን ………………………………………………በትንሽ ነገር ይጠፋል!
    #ስለዚህ! እህቶች ራሳችሁን + ልባችሁን + 🌹ሚስጥራችሁን + ክብራችሁን ጠብቁ!!!
    #ኋላ ከመነፋረቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ!!!
    ➴ለራስሽ/ችሁ ብዬ ነው¡ ነፍሲ ወ ኡኽቲ!
    ሰምተሻል/ችኋል!!!
    ↷⇣🌹
    🇪🇹👍🌺🌺🌺🌺🌺
    🌺🌺🌺👍👍👍👍👍
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    የንጉስ አባ ጅፋር ማህተም ምን የሚሌ ነበረ
    ሀ _ _ሙሀመድ
    ለ _አባጅፋር
    ሐ_ _ _"መሀመድ ቢን ዳውድ1000 ሺ ጊዜ የአላህ ባሪያ+
    🌹ጀነት የሚገባ ማንኛውም ሰው ቁመቱ እንደ አደም(ዐ ሰ)ወይም በአደም (ዐ ሰ) ቁመት ልክ ነው ይሄን ሀድሰ የዘገበው ማነው ?
    ሀ_አቡ ሁረይራ-
    ለ_አነስ
    ሐ___ሁሉም

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z 3 дні тому +2

    እር እህቶች ሜድያ መውጣት አታብዙ ጅመኣ ቀን በየቤታችን ቁርአን እንቅራ ዱኣ እናድርግ እንጅ ሜድያ ውጡ ልትሉን ነውዴ እኔ ጭራሽ አልከታተላችሁን ዛሬም አጋጣሚ ነው ያየኻችህ

  • @HgBbv-g7q
    @HgBbv-g7q 5 днів тому +5

    ማሻአላህ በጣም ያምራል በርቱልን ❤❤❤❤

  • @Munira-uo5pv
    @Munira-uo5pv 3 дні тому +5

    ማሻ አላህ አለባበሳቹን አይቼ ሰብ አደረኩዋቹ ስታምሩ አላህ ይጨምርላቹ

  • @Sad-x3w
    @Sad-x3w 4 дні тому +17

    አለባበሳችሁን አሳምሪ በናተቤትአሁን ለብሳችሁ ሞታችሆል ሸርአባዘዚችሁ መልኩ ልበሡ ኢቶብሏይ እየመጣችሁ አትሏሏጡ አሏህንፊሩት

    • @FatumaAbdo-k4j
      @FatumaAbdo-k4j 4 дні тому +7

      ምን ጎደለባቸው

    • @zeynebe6065
      @zeynebe6065 3 дні тому +5

      ምን ይልበሱልሽ ሆ ሽርጡ ደግሞ ለብርድ ነው እሚለብሱት እኛ ወሎዬዎች ደግሞ ሽርጥ እንወዳለን

    • @فاطمةمحمدزياد
      @فاطمةمحمدزياد 3 дні тому +3

      የቀናብዙያወራልአሉ አንችኮ እህኘ እጀጉርድ ለብሰሺነው የምሰሪው

    • @MahububaHayat
      @MahububaHayat 3 дні тому +1

      እደምንአነሳቸው😢😢አቤትየሰውክፍት

    • @Munira-uo5pv
      @Munira-uo5pv 3 дні тому +1

      በሁሉም አለባበስ ተተችቶ ይቻላል?

  • @JjJj-i5e8p
    @JjJj-i5e8p 5 днів тому +1

    ማሻ አሏህ በጣም ደሰ ትላላችሁ በርቱ ከናተ ብዙ እጠብቃለን

  • @luluTube-f9p
    @luluTube-f9p День тому

    ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ዉዶቸ በርቱልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZahraAli-d5b
    @ZahraAli-d5b 5 днів тому

    ውዶችየ በጣም ያምራል ቦታው አሰቀናችሁኝ በርቱ አብሸሩ ከጎናችሁ ነን

  • @Naimah-j5k
    @Naimah-j5k 3 дні тому +1

    Mashialah 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Rimass80
    @Rimass80 День тому

    በጣም ነው የምታምሩት በርቱ ሁሌም በተሻለና ለየት ባለ ቪዲኦ ኑ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @dghhh-pu3je
    @dghhh-pu3je 2 дні тому

    ማሻአላህ እኔም ከህቴጋርነዉ የምሰራዉ ግንለመዳሜ እህቴነቺ ብየ ነበር ያመጣኋት ወላሂ ከወር ቡሀላ ተቀየረችብኚ 😢አላህይጠብቃቹህ ዉዶቼ እናምስታምሩ በርቱ ለቤታቹህ አድስነኚ ዉዶቼ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤

  • @AbduAbdu-m6t
    @AbduAbdu-m6t 3 дні тому +1

    ማሻ አላህበጣም ያምራል በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @keaijaSeid
    @keaijaSeid День тому

    እህቶች ሰላሙአለይኩም አላህን ብንፈራ ጥሩ ነው።ብትሰሩ ኸይር ነው።

  • @SambergSharahili
    @SambergSharahili 5 днів тому +2

    ማሻአላህ😊😊😊

  • @FgfVfy-e8h
    @FgfVfy-e8h 15 годин тому

    በጣም ነው የምታምሩት እህቶቸ❤❤❤

  • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
    @የሷልሕ.ሸጋ.እናት 5 днів тому +4

    አረ እነይህ ልጆች ወደኔ ቤት መጣቹህ ገደራ የምወዳት ሀገር ናት🎉🎉🎉

  • @ኡምኢማንyoutube
    @ኡምኢማንyoutube 4 дні тому

    ወዓለይኩም ሰላም ወረሕመቱላህ ወበረካትሁ ማሻአላህ ያገርሰዉ በርቱ🎉ኑ እንደማመር

  • @Zemzem-si8jz
    @Zemzem-si8jz 5 днів тому +1

    ماشاء الله تبارك الله ❤😂

  • @ሉቢይኢቱብ
    @ሉቢይኢቱብ 4 дні тому

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ የኔ ዉዶች በሪቱ🎉🎉🎉🎉

  • @QaQt-h6x
    @QaQt-h6x 4 дні тому +1

    አለባበሳቹህን አስተካክሉ በወድ አትመሠሳሰሉ በወድ ሴት ሁና በወድ የተመሣሠለች ወድሁኖ በሴት የተመሣሠለ የተረገሙናቸው የወድ ሽርጥ አትልበሡ ሲቀጥል በሚዳ አትውጡ አላህን ፍሪ እህቶች

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  3 дні тому

      ኢንሻ አላህ እሺ እህቴ ጀዛኪላህ ከይር

    • @AeshaawelEthiopia
      @AeshaawelEthiopia 15 годин тому

      የኔም ሀሳብ ነዉ ሚድያ አትዉጡ ሙስሊም እህቶቸ ሁሉም ቀሪ ነዉ ወላሂ ዱኒያ ጠፊዐነች ይቅርባችዉ ተሰትራችዉ ዱአችዉን አድርጉ መች ደሚወስደን አናዉቅም ካጠፋዉ ይቅርታ🙏

  • @ፍርዶስዩቶብ
    @ፍርዶስዩቶብ 3 дні тому

    መሸአላህአለባበሳችሁም በጣምያምራል

  • @ayanmohamed-h4g
    @ayanmohamed-h4g 3 дні тому

    ሰላም አለይኩም እንዴት ናችሁ ቆንጆ አመጣጥ ነውና ቀጥሉበት በኔም ቤት መጥታሁ ፋታ በሉ ቤተሰብ አብዙ። ግን አገራዥሁ ኢትዮጵያ ናት። በተረፈ በአትዮ አስር ሰአት ከች በሉ። ይመቻችሁ❤❤❤❤

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  3 дні тому

      ወአሊኩም እሰላም እሺ እመሰግናለን ወንድማችን

  • @SofiyaSeid80
    @SofiyaSeid80 4 дні тому

    ማሻ አላህ ደስ ሰትሉ ውላሂ በርቹ እህቶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @uadh7751
    @uadh7751 11 годин тому

    ማሻአሏህ ታምራላቹ❤❤🎉🎉

  • @fatumaDawde-f6k
    @fatumaDawde-f6k 4 дні тому

    ዋሊኩመሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ።ማሻአላህ በርቱ።ደመርኩኝ።መልሡሠብ

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 4 дні тому

    ማሻ አላህ እህትና እህት ስታምሩ🎉🎉🎉

  • @ZeynebEbrahim-j2t
    @ZeynebEbrahim-j2t 4 дні тому

    አለባበሳችሁ ድስ ሰላለኝ ላይክ ሰስክራይብ አረኳችሁ መሸአላህ አለባበሳች አንድኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Khadijaumar23
    @Khadijaumar23 10 годин тому

    ማሻአላህውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @حليمهحليمه-ع5غ
    @حليمهحليمه-ع5غ День тому

    መሻአላህ ታምራለችሁ እኔም ልምጣ

  • @tsehayabizuneh
    @tsehayabizuneh 4 дні тому

    አሰላሙ አሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ሰላም መጣችሁ ማሻ አላህ በጣም ደስ ስትሉ❤❤❤❤ በርቱልኝ

  • @امإتصاربنتسعيد
    @امإتصاربنتسعيد 3 дні тому

    ماشاءالله ❤❤❤ሄልውይን

  • @FatmesrTbeTam
    @FatmesrTbeTam 3 дні тому

    ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መሬምሙሀመድ-ረ6ገ
    @መሬምሙሀመድ-ረ6ገ 12 годин тому

    ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @Habiba-qs8bt
    @Habiba-qs8bt 2 дні тому

    ማሻአላህ 🎉🎉

  • @Tube-nc2tl
    @Tube-nc2tl 3 дні тому

    ማሻአላህታምራላቹ፡❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 3 дні тому

    መሻአላህ ተባረከላህ

  • @እሙአቡዘርነኝልጀንናፋቂዋ

    መሻ አሏህ ውበት❤

  • @sayedaa7608
    @sayedaa7608 День тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NeymaEto
    @NeymaEto 4 дні тому

    ማሻአላህ አቤት ማማር አላህይጨምርላቹህ

  • @MadeenaAli-f3w
    @MadeenaAli-f3w 5 днів тому

    ሰዉሉ ከሀሳብእርቆል ዘናይላል ማሻአሏህ

  • @ኡምበዲር
    @ኡምበዲር 3 дні тому

    መሻአላ በረቱልኝ እኔም እደናት እህታጋእየሰራነው እሶ እየሰራይነው ግንእኔፈራሁ ለመውጣት ደስስትሉ በርቶልኝ

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  3 дні тому

      @@ኡምበዲር እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ አትፍሪ አብራችሁ ሰሩ እይታ እንድታገኙ

  • @hikmuseid9007
    @hikmuseid9007 День тому +1

    ንግግራችሁ ይለያል እል!? እምትሉት ነገር የምን መግለጫ ይሆን እልን

  • @FhejdDjidjd
    @FhejdDjidjd 4 дні тому

    ደስስትሉ,ማሻአላህ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ይቱብቻና
    @ይቱብቻና День тому

    ማሻአላህ

  • @EliyaasAhmad-lq7tc
    @EliyaasAhmad-lq7tc День тому

    ማሻአላህ ደስትላላተችሁ አላህ በሂጃባችሁ ያጥናችሁ ትነሸኛዋንዳሪኛ

  • @Abdu-650
    @Abdu-650 4 дні тому

    መሸአሏህ ደስ ይላል ወወ🎉🎉🎉🎉

  • @EmuHalawuya
    @EmuHalawuya 3 дні тому

    ማሻ አላህ❤❤

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 День тому

    ማሻ አላህ ፈታበሉ አላህ የጾናቺሁ በኢቃማቺሁ በዲናቺሁ ቀናበሉ

  • @KremhAhmad-nb7xh
    @KremhAhmad-nb7xh 5 днів тому

    ወሌኩማሰላም ወራህማቱላህ ወበራከቱ እህቶቼ ደሚሩኝ ማሻ አላህ ተምራለቹ አላህ ዪጫሚርላቹ

  • @Jmila-y
    @Jmila-y День тому

    ማሻአላህ አርብ መሥላችኋል

  • @Ruki-k6k
    @Ruki-k6k 4 дні тому

    ምሻአላህ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yarab4997
    @yarab4997 3 дні тому +1

    መንትዬ ናችሁ እንዴ ማሻአላህ

  • @SameeraFahed
    @SameeraFahed 2 дні тому

    ሥታምሩሩሩሩሩ❤❤❤❤❤❤

  • @ኢተቂላህነፍሴ-ኀ2ጐ

    ማሻ አላህ ስታምሩ

  • @አማልጎንደሬዋ
    @አማልጎንደሬዋ 4 дні тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emusedera
    @emusedera 2 дні тому

    ደምሬሽ አለሁኘወ ሁቢ🎉🎉

  • @ያልተዘመርልሽ
    @ያልተዘመርልሽ 3 дні тому

    ማሻላህ የት ናቹ

  • @zamzamahmed218
    @zamzamahmed218 День тому

    ገደራ ሰይድ አህመድ አሊ የሚባል ትዎዋላችሁ አህመድ አሊ ሙሀመድ አሊ ይባላሉ አሁን የሉም።ሙተዋል

  • @ኡሙቲዩብ
    @ኡሙቲዩብ День тому

    እንደማመር

  • @MmMm-i9q2e
    @MmMm-i9q2e 5 днів тому

    ማሸአላህ❤❤❤❤❤❤

  • @اسيامحمد-ج5ت
    @اسيامحمد-ج5ت 4 дні тому

    ማሻአላህ በርቱ❤

  • @Anwareisa-v4q
    @Anwareisa-v4q 3 дні тому

    ቆለኛእናተንየማይበትወቅትየለኝም

  • @M-wt3
    @M-wt3 5 днів тому

    Mashallhi tamiralachuh❤❤

  • @AishsHayat
    @AishsHayat 20 годин тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HawaHassen-m2q
    @HawaHassen-m2q 5 днів тому

    ማሻአላህ🎉

  • @difi3801
    @difi3801 4 дні тому

    ማሻላኽ ሥታምሩ

  • @zenapzenap1665
    @zenapzenap1665 День тому

    💋💋

  • @BfJY-i7q
    @BfJY-i7q 3 дні тому

    መሻአለ
    ላህ

  • @zeynebasnake8391
    @zeynebasnake8391 5 днів тому

    ማሻአላህ እህቶቼበርቱ❤❤❤🎉🎉

  • @نجاةاحمد-غ2ث
    @نجاةاحمد-غ2ث 4 дні тому

    ማሻአላህህህህህህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @H-co5rc
    @H-co5rc 3 дні тому

    አልሀሣ የት አከባቢናችሁ ከመጣ ሁጀምሮ ሀበሻ አይቸ አላውቅም😢 ደሞ ጠለብነኝ ወላሂ በጣም ሰው ይና ፍቀኛል😔ባገኛችሁ ደስ ይለኛል😌😌

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  2 дні тому

      አይዞሸ የትአገር ነው እምትሰሪው የኛ ጅዛን ይባላል

    • @H-co5rc
      @H-co5rc День тому

      @@JameelaMuhammad-p6c አል ሀሳነው ውደ ወደደማም አከባቢ

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  День тому +1

      @H-co5rc የኔ ውድ የኛ ወደሆላ ነው ደበር አካባቢ

  • @zamzamዜድ
    @zamzamዜድ 4 дні тому +1

    ዋለይኩ እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን በናት በሉ ወደኔም ቤት ጎራበሉ ኒቃብስት እህታችሁ ነኝ ጠያቂየለኝም 🎉🎉😢

  • @NefisaOsman-g3s
    @NefisaOsman-g3s 4 дні тому

    ማሻላህ አላህይጨማርላችሁ

  • @fatumaDawde-f6k
    @fatumaDawde-f6k День тому

    ሰብ መልሺ🎉🎉🎉🎉

  • @LubabagoogleAhmied
    @LubabagoogleAhmied 3 дні тому

    በርቱ ውዶቸ

  • @MedinaSeid-x8c
    @MedinaSeid-x8c 4 дні тому

    ማሻአላበርቱ

  • @tube-yt5ur
    @tube-yt5ur 2 дні тому +1

    Aselamalikum arahmetulahi weberekathu selam

  • @SambergSharahili
    @SambergSharahili 5 днів тому

    ኪኪኪኪ በርቲ

  • @GfffVffg
    @GfffVffg День тому

    አብሽሩውዶቸ❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 5 днів тому

    ወይደስስትሉአሮቦቹንነውየምትመስሉት ኢቃማአላችሁናነውእንደዚህዘናየምትሉት እኔአመትሞላኝከቤትስወጣ

  • @hfhfbdbx4445
    @hfhfbdbx4445 5 днів тому +1

    ኑወደ ጦይፍ❤❤😂

    • @SausiSaudi-h7s
      @SausiSaudi-h7s 4 дні тому

      አወ ይጡ ጧይፍ የኔውድ ሀገር😂ደስስትልኮ❤❤

  • @AsMk-d8i
    @AsMk-d8i 4 дні тому

    ዋው❤❤❤❤❤ አሥቀናችሁኝ

  • @Amicggg
    @Amicggg 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SeyfedinRedwan
    @SeyfedinRedwan День тому

    Mashallah des setlu allah yetebkachu benkabachu korawowbachu

  • @NajimiyaAhmed-s6k
    @NajimiyaAhmed-s6k День тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @hadra4556
    @hadra4556 4 дні тому

    አሰለሙአለይኩም ሊቭ የምትገቡበትን ፐብሊክ አድርጉት እየመጣ አይደለም ከራሳችሁ ነው የቀረው

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  4 дні тому

      ወአሊኩም እሰላም እሺ ውዴ ግደታ ሸር መሆን አለበት ነው

    • @hadra4556
      @hadra4556 4 дні тому

      @JameelaMuhammad-p6c አወ ሰው ያይልሻል ሰአቱ እድቆጥር

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  4 дні тому

      @hadra4556 እሺ እኔኮ እያጠፋሁት ነው አመሰግናለሁ ለግዲህው አላጠፋም

    • @hadra4556
      @hadra4556 4 дні тому

      @@JameelaMuhammad-p6c እ አታጥፊ እህት ለግድሁ የለፋሽበት ገደል ገባ

    • @JameelaMuhammad-p6c
      @JameelaMuhammad-p6c  4 дні тому

      @hadra4556 እሺ ወላሂ ምን እደምልሸ አላውቅም ጀዛኪሏህ ከይር

  • @SofiaMohammed-i3y
    @SofiaMohammed-i3y 3 дні тому

    ምንየት

  • @hhhh7153
    @hhhh7153 День тому

    🤔🤔

  • @sirajShibre
    @sirajShibre 2 дні тому

    ቁራአንበዛው እጣአውጡና ላግባ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g День тому

    ቲክቶክ ላይ ደራማ እያላችሁ እምትጃጃሉ ናችሁ ድናችሁን ተማሪ ተሸፍኖ መገላፈጥ ጡሩ አይደለም ሲጀመር ምን እሚስተምር አላችሁ

    • @ZahraAli-d5b
      @ZahraAli-d5b День тому

      ወጥን ማን ያውቃታል ቀላዋጭ አሉ እየተጃጃልሸ ነው መሰል እምትውይው ምን አጠፉ አሁን

  • @Al_habisha
    @Al_habisha 4 дні тому

    አይዞችሁ በርቱ እህቶች

  • @سعيدهاحمد-ع3ز
    @سعيدهاحمد-ع3ز 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @capitano2492
    @capitano2492 День тому

    እህቶቸ መዳላይአትውጡ ምታረጋላችሁ አላህፍሩ

  • @haderjashajiri9846
    @haderjashajiri9846 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سميهعلي-ج1ي
    @سميهعلي-ج1ي 3 дні тому

    ያኡኽቲ ሻይ ስጠጪ ፊትሽን በጣም ገለጥሽዉ ያኔ ግማሽ ፊትሽ ይታያል ጥንቃቄ አርጊ አፎን

  • @TouTobe
    @TouTobe 4 дні тому

    ማሸአለህደሥትላላችሁ

  • @طيبه-ن3ف
    @طيبه-ن3ف 5 днів тому +1

    የዛሪው የለያል የበናት ቀጥሉበት አይለያችሁ

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 3 дні тому

    የሐባይብ ሰቤን መልሱ😅😅

  • @meyidzerhum-mo9zc
    @meyidzerhum-mo9zc 3 дні тому

    🌹🌹🌹📚📚📚📚🕌🕌🕌🕌🕋🕋🕋🕋🕋🕋

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 4 дні тому

    ለቤታችሁ አድስነኝ ማሻአላህ❤❤