አፍላ ፍቅር 50 - School life /ስኩል ላይፍ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024
  • #afela fikir #አፍላ ፍቅር #liyu cinema
    Join this channel to get access :
    / @liyucinema

    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Liyu Cinema

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @-Bogy
    @-Bogy 3 місяці тому +641

    በቃ ዛሬ አፍላ ፍቅር የመጨረሻነዉ ሀገር ልገባነዉ እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ❤❤🎉

    • @امريان-ب7خ5خ
      @امريان-ب7خ5خ 3 місяці тому +18

      ሰላም ግቢ

    • @MadinaEimar
      @MadinaEimar 3 місяці тому +18

      አላህ በሠላም ያስገባሽ እህቴ ኢ/ያን 🇪🇹ዉዳን ሀገሬን ሠላም በይልኝ ግን እድለኛ ነሽ ሀገር ልትገቢ ነዉ

    • @FunnyMusicalDrum-pp6dh
      @FunnyMusicalDrum-pp6dh 3 місяці тому +7

      ሰላም ግቢ❤❤❤

    • @Hawwa-e6j
      @Hawwa-e6j 3 місяці тому +7

      ሰላም ግቢ ታድለሽ

    • @الحمدللة-ق5ذ
      @الحمدللة-ق5ذ 3 місяці тому +8

      አላህ በሰላም ያስገባሸ

  • @MogesTades-wz7vt
    @MogesTades-wz7vt 3 місяці тому +412

    የዚህ ፊልም ደራሲና ዳይሬክተር ግን ይገርመኛል ያለምንም ታዋቂ ሰው በወጣት እና ጀማሪ ተዋንያን አብዛኛው ሰው የወደደውን ፊልም ሰርተህ በማቅረብህ ያውም በዩቲብ ብቻ እየተላለፈ ይሄን ያህል ተፁኖ መፍጠሩ ነገ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ያስታውቃል አድናቂህ ነኝ

    • @AlhakHazal
      @AlhakHazal 3 місяці тому +11

      Of course am share your idea b/c afla fkir best movies

    • @azimerakahasi7286
      @azimerakahasi7286 3 місяці тому +2

      ብትክክል ብጣም ጎበዛ ነዉ🎉🎉🎉

    • @Mubakmemtube
      @Mubakmemtube 3 місяці тому +3

      👍👍👍👍👍

    • @SamiraMahmud-t3j
      @SamiraMahmud-t3j 3 місяці тому +2

      Me too❤❤❤

    • @GennetiZewudet
      @GennetiZewudet 3 місяці тому

      ⁰​@@AlhakHazal

  • @edomanbese3810
    @edomanbese3810 3 місяці тому +198

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ የሆናቹ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለሐዋሪያት ፆም አደረሳቹ
    የበረከት ፆም ያድርግልን

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 3 місяці тому +1

      እንኳንአብሮአደረሰን

    • @girmahailu870
      @girmahailu870 3 місяці тому +1

      ❤አሜን አሜን አሜን ❤

    • @Meronababi
      @Meronababi 3 місяці тому

      ,amen lantami❤

    • @BotaAlehegn
      @BotaAlehegn 3 місяці тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij 3 місяці тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @mhiretwedimu5111
    @mhiretwedimu5111 3 місяці тому +134

    አድም ቀን ኮሜት ሰጥቼ ላይክ ታዳሪጎልኝ አየቅም እስት ላይክ አሪጉኝ
    ደግሞ ሀገር ልገበ ነዉ እስት በሰላም ግብ በሉኚ ዉዶቼ ❤🎉😂

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq 3 місяці тому +44

    ማነወ እነዴኔ ፊልሙን እያዬ ኮሜትየሚያነብ😂😂😂

  • @ላታህዘንኢነአላህማአና
    @ላታህዘንኢነአላህማአና 3 місяці тому +47

    ሀኒቾን እና ብሩኬ ውስጤ ናቸው

  • @HASENTUBEሀሠንቱዩብ
    @HASENTUBEሀሠንቱዩብ 3 місяці тому +118

    ማነዉ እደኔ በጉጉት የሚጠብቀዉ🤗

    • @ሀቢባ-ከ2አ
      @ሀቢባ-ከ2አ 3 місяці тому +1

      አናመሽጉለ😅😂😂😂

    • @GeniMengsitu
      @GeniMengsitu 3 місяці тому

      😂😂ማንም

    • @Abdirebo
      @Abdirebo 3 місяці тому +1

      ታፈጠጥን እኳ😂

    • @AreguMolla-qy8nu
      @AreguMolla-qy8nu 3 місяці тому

      እኔ.ቆይግንሣምትአሣድረው.ሌሽበግዜአይለቁትምማክሰኞ.🤔🤔😍😍

    • @zaenapetophia7965
      @zaenapetophia7965 3 місяці тому

      እኔ😊😊😊

  • @belayjima
    @belayjima 3 місяці тому +34

    እስቲ ማነው ገና አፍላ ፍቅርን ገና ሳያየው ላይክ የሚያፈርገው ኮሜንት ላይ

  • @የወንቅሽቱቅዱስገብርኤልሰ

    አፍላ ፍቅርን እንደ ጠብቀው እና እንደምንከታተለው ግን ፈጣሪያችን እንዲህ ስፍ ብለን ብንጠብቀው. እኔ ሊሊ እና አፍላ ፍቅርን ብቻ ነው የምከተተል ሌላ አላይም

  • @AyalAsnko
    @AyalAsnko 3 місяці тому +11

    የቀዘቀዘ🙊 እምትልሽ😂 ነገርስ አየ ዘዉይ መከራሽ😂😂

    • @vethlove5512
      @vethlove5512 3 місяці тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 3 місяці тому +29

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን አሚን

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76 3 місяці тому +19

    ቹቻ ግን ታሳዝነኛለች ማርያምን ዝም ብየ ሳያት😢

  • @Hነኝየሰራተኛልጅየቅጥቃጭ

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤ እረ አሰልፍ አችብቻኑርብት ማዙካየ አች የቅዝቅዝ

  • @Jungkook-world97
    @Jungkook-world97 3 місяці тому +4

    ያፈር ገንፎ 😂😂😂😂😂😂 got me role on the floor

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 3 місяці тому +19

    ማነው እደኔ በፍቅር የተጎዳ😢

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 3 місяці тому +1

      እኔ አለሁ 😥😥😥

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj 3 місяці тому +3

      እኔ ብቻ የፍቅርን ጣዕም ሳልቀምሰው ይሄው አለሁ

    • @fhggfhjj7721
      @fhggfhjj7721 3 місяці тому

      @@Rahmet-gm4bj እረ😂😂😂

    • @sameiraf2450
      @sameiraf2450 3 місяці тому

      @@Rahmet-gm4bj ታድለሺ እማይንሆነን ከማፍቀር

    • @HhdGhf-t6h
      @HhdGhf-t6h 3 місяці тому

      እኔ 😢😢

  • @seadahosein1088
    @seadahosein1088 3 місяці тому +5

    በቃ ሄሉየ አታልቅሽ አካውንት ላኪ እኔ ብሩን ልላክልሽና ግዢላት ስልኩን

  • @sikosilo2342
    @sikosilo2342 3 місяці тому +9

    አይ ቹቻየ ጭራሺ ብራዘር ተባልሺ😂😂😂

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 місяці тому +8

    እግዚአብሔር ወቶ ከመቀረተ የሠወረን🙏🙏🙏🙏

  • @KsaKk-hz9yh
    @KsaKk-hz9yh 3 місяці тому +5

    ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቀዉ❤❤❤❤❤❤

  • @Tewabi
    @Tewabi 3 місяці тому +9

    ሟሚ እንደ ጨው አይ ወይዘሮ አሰለፈች ምላሷ ግን🤭🤭🤭😳😳😳😁

    • @SusuSusu-vg4sx
      @SusuSusu-vg4sx 3 місяці тому +1

      እያጠበች ማሰጣት ነዉ ማዘሯ

    • @JdjcnHnfnfn
      @JdjcnHnfnfn 3 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @Ema244ufk
      @Ema244ufk 3 місяці тому

      ስወዳት ምላሷትን😂😂

  • @Bikeyegetalij
    @Bikeyegetalij 3 місяці тому +1

    አረ አፍላ ፍቅሮች አልተቻላችሁም የዛሬው ደስም ይላል ያስቃልም ይመቻቹ ❤❤❤

  • @HayatSaid-x5f
    @HayatSaid-x5f 3 місяці тому +6

    እፍፍፍ ሀኒናብሩኩ ባድይሁኑ ፌወሪበቃ አትግቢ

  • @Azm622
    @Azm622 3 місяці тому +2

    ሀኒቾ ተበልተሻል😂ፊዮር ንቁ ሴት❤🎉

  • @meskeremalemu4446
    @meskeremalemu4446 3 місяці тому +1

    ደንባሪት አሁንስ አበዛሽዉ እንደ የተወራ ሁሉ ይነገራል ኤጭ አናደድሽኝ

  • @EmbetTelhun
    @EmbetTelhun 3 місяці тому +2

    አፍላ ፍቅር 1 ጀምሬ እስከ 50 የተከታተልኩት ✌💖

  • @מזלמזל-ש8ה
    @מזלמזל-ש8ה Місяць тому +1

    ፊዮሪ ልደትክን እንዳረገችልህ,ለነበረን ቆይታ አመሰግናለሁ,ከልጅነት ጋር ከሀኒቾ ልሄድ ነው,መልካም ቀን ይሁንልሽ ብሩኬ አደራ በላት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 3 місяці тому +6

    ዉይይ መጀመሪያዉ በጣምደስየልነበር የሀንቹመብርታትምበጣምደስብሎኝነበር መጨረሻዉጎን ያሰፈራል የሳምንትሰዉይበለንቸሩ እግዚአብሔር አሜን(3)

  • @KeyratejemalKeyrate
    @KeyratejemalKeyrate 3 місяці тому +1

    እባካችሁን ክፍል 51ን ልቀቁልን😢😢😢

  • @Marya-dm6hy
    @Marya-dm6hy 3 місяці тому +1

    ሀኒቿ ሄዋን የምትባለው ጎደኛሽ ትቅርብሽ ከመጀመርያው አላማሽን። እሷ ናት እምታበላሽብሽ እየቀባጠረች😅

  • @MeleseMulu-cc3xm
    @MeleseMulu-cc3xm 3 місяці тому +3

    ስወዳቹ አፍላዎች

  • @sikosilo2342
    @sikosilo2342 3 місяці тому +4

    ዉይ ጀምራችሆል ያሰላም እስኪ ልቹፋችሁ 😊😊😊

  • @seemasema8555
    @seemasema8555 3 місяці тому +3

    አይ እማማ አሰለፍ😅😅

  • @AwekeGebre-n5c
    @AwekeGebre-n5c 3 місяці тому +1

    ፊዬሪዬ❤😊😊 የኔ ጋንግስተር

  • @አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ
    @አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ 3 місяці тому +4

    ሱባሀንአላህየሰውእብደት
    ዘዌጥናቱንይስጥሽ

  • @ማሜtube-n4x
    @ማሜtube-n4x 3 місяці тому +12

    የፊወሪ አድናቂ የሆናችሁ ላይክ👍አሣዩኝ

  • @JfsjsBsvzh
    @JfsjsBsvzh 3 місяці тому +1

    ደባሪት የኔ ሽታም ሀኒቾን ሰራሽላት

  • @zad-ur7cr
    @zad-ur7cr 3 місяці тому +2

    አሜን ለሁላችንም

  • @MeleseMulu-cc3xm
    @MeleseMulu-cc3xm 3 місяці тому

    እረ ያሬዶና ፊዎሪ አረጋጉት ደባሪት ግን የሀናን ነገር አትናገሪ ትጣላላቹ ግን እወዳቹዋለው❤❤❤❤

  • @edesabaye4114
    @edesabaye4114 3 місяці тому +8

    አረቶሎበሉ 😅😊😮

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms 3 місяці тому +2

    የዘዊ እናት😂😂😂😂❤❤

  • @HshJsn-c9q
    @HshJsn-c9q 3 місяці тому

    እረ አቡሽና ሚኪ ናፈቁኝ አጡልኝ

  • @GirmaHenoki
    @GirmaHenoki 3 місяці тому +2

    ፍቅር እወድሻለሁ ደህና እደርልኝ ስምሽን ግን አልጠራም😢

    • @ይቅርታህበዛልኝ21
      @ይቅርታህበዛልኝ21 3 місяці тому +1

      ውይ ምነው ወንድሜ አሁን ደውለህ አውራት ይሄን እኛ እንጂ እሷ ላታይ ትችላለች ፍቅር የተዳፈነ እሳት ነው ....

    • @ሡሡነኝየበረሀዋ
      @ሡሡነኝየበረሀዋ 3 місяці тому +1

      የታፈነ ፍቅር ይዘህ እየኖርክ እሷ በማታቀው እወድሻለሁ ከምትል እውነተኛ ፍቅር ከሆነ አስረዳት ደውልና😢😢😢😢😢😢

  • @rehimaniguse1759
    @rehimaniguse1759 3 місяці тому +3

    Manew maksegno derso eskimesh michenkew❤❤❤

  • @KemilaDaffis
    @KemilaDaffis 3 місяці тому

    ዋይዕ ዋይዘርት አሰለፈች አረ qas qas በሉት 😂😂😂😂😂

  • @TakataliMalasa
    @TakataliMalasa 3 місяці тому

    በእውነት በጣም ደስ ትለለች❤🎉🎉🎉i like it please next

  • @TsegayeAdinawu
    @TsegayeAdinawu 3 місяці тому +3

    dabaritin afkirealo❤

  • @SadSad-do1my
    @SadSad-do1my 3 місяці тому

    አይ ደባሪት 😂😂 አችን እደምፈራ አባቴን ብፈራ ንሮ 😂😂😂😂😂😂

  • @jafarmuktafMuktarmuhamd
    @jafarmuktafMuktarmuhamd 3 місяці тому +1

    አፍላ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 3 місяці тому

    አሰለፈች መታለይ ኑ አብረንእንይ😂😂😂😂😂 ዘና ነው የምታረገኝ

  • @AdenMelkamu
    @AdenMelkamu 3 місяці тому

    የመዳም ቅመሞች እግዚአብሄር የረፍት እጀራ ይስጣችሁ😢😢

  • @naeema8184
    @naeema8184 3 місяці тому +1

    አረ ማዘረ 😂😂😂😂😂 ጨረሱን በሳቅ

  • @SelamSelam-pz1zr
    @SelamSelam-pz1zr 3 місяці тому +1

    የዜዊ እናት ናፍቀውኝ ነበር😂

  • @MeseretAlemye
    @MeseretAlemye 3 місяці тому

    ሶሲዬ & ዴቭ የኔ ውዶች አትጣሉ ❤❤❤

  • @MuhammedYimam-q1e
    @MuhammedYimam-q1e 2 місяці тому +1

    አየኔ አፍላ ፍቅር ምሳየም ቁርሴም አራቴም እሱሆነ

  • @FunnyMusicalDrum-pp6dh
    @FunnyMusicalDrum-pp6dh 3 місяці тому +2

    እረ ማዘርየ አትሳደቡ

  • @hewi7503
    @hewi7503 3 місяці тому +4

    አረ ይቺ አሮጊት ስታስጠላ ስድብዋ ሰለቸኝ

  • @Hll-mo6bf
    @Hll-mo6bf 3 місяці тому

    ማነው እደኔ ላፍላ ፍቅር የሚጓጓ ማክሠኞ የሚርቀው😢😢❤❤

  • @ConfusedBread-mq3gn
    @ConfusedBread-mq3gn 3 місяці тому +3

    ዋዉ

  • @TiGLOVE-wv4vw
    @TiGLOVE-wv4vw 3 місяці тому +1

    ወይኔ ሀና አይዞሽ 😢😢😢😢

  • @Yigetube
    @Yigetube 3 місяці тому +2

    Fiweri ymechsh❤❤❤

  • @Wjnjn
    @Wjnjn 3 місяці тому +1

    ያሬዶና ቤዚቲ ይቀጥሉበት

  • @MohammedNourou
    @MohammedNourou 3 місяці тому +3

    ❤❤❤ ሰውዳቸው

  • @Aleshekocom
    @Aleshekocom 3 місяці тому

    It's Absolutely an interesting childhood story film❤🎉❤

  • @RobsenTesfaye-i9v
    @RobsenTesfaye-i9v 3 місяці тому

    Manew endene ye zowin enat tiwta mil 👍👍👍👍👍👍👍

  • @ጓልወያናይሻለቃመኮነን

    ቡሩክ ግን ምላርግህ ሁሉ ነገርህን ፍቅሬ ትመስላለህ ወይኔ ጉዴ

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 3 місяці тому

    አርፍቼ ነው የገባሁት ዛሬ እንዴት ናቺሁ ቤተሰብ❤

  • @mariamtesfalem2101
    @mariamtesfalem2101 3 місяці тому

    አንቺ የቀዘቀዘ ውይይይ የ ሂዊ እናት😂😂😂😂

  • @KiyaBezayew
    @KiyaBezayew 2 місяці тому +1

    ሄለኗ ስልክሽን መንጩ እንዳታረግሽ

  • @fozeadawwd4505
    @fozeadawwd4505 3 місяці тому

    አሰለፍ የድራማዉ ድምቀት😂😂

  • @SaSd-e7s
    @SaSd-e7s 3 місяці тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rbekagalaso
    @rbekagalaso 3 місяці тому

    አቤት ማክሰኞ እስክመጣ በጉጉት የምጠብቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SeP-h8t
    @SeP-h8t 3 місяці тому

    ማነው እንደኒ በየሣምንቱ ማክሰኞን በጉጉት እሚጠብቅ

  • @Anshamohammed-xq2yt
    @Anshamohammed-xq2yt 3 місяці тому +1

    የፍቅር መቀስ ፊወሪየምትባል ሰይጣ

  • @Hywet-x6e
    @Hywet-x6e 3 місяці тому +2

    ከይቱብላይ ቪድዮማዉረጃ አፕልኬሽን የምታዉቁንገሩኝ😢😢😢😢😢

  • @IliyasSham-gf7iw
    @IliyasSham-gf7iw 2 місяці тому +1

    Jabaadha❤

  • @እመብርሃንየልቤብርሀ-ቐ3ዸ

    የዞቤ እናት ትወና የተመቸው ❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 місяці тому +953

    መነው ግን እዳኔ በአፍላ ፍቅር ሱስ ያየዛው 😢😢ብቻ ለይክ 😂😂😂

    • @JamilaMaxamed-sb6kn
      @JamilaMaxamed-sb6kn 3 місяці тому +14

      እኔአለሁ አጂ ቀንሥቆጥር ሳምቱን በሙሉ😂😂

    • @hhghgt-oc2zp
      @hhghgt-oc2zp 3 місяці тому +3

      እኔም❤❤

    • @AbbbAesm
      @AbbbAesm 3 місяці тому +2

      እኔ❤❤❤😂😂😂

    • @ቃልዬ
      @ቃልዬ 3 місяці тому +1

      እኔም❤😂❤😊

    • @DghjFhjj-c1b
      @DghjFhjj-c1b 3 місяці тому +1

      እኔ😂😂❤❤

  • @abelhailu6912
    @abelhailu6912 3 місяці тому +223

    ይህን ኮሜት የምታነብ በሙሉ ፍጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችው

  • @Ayisha-o7i
    @Ayisha-o7i 3 місяці тому +64

    ሀኑቾ እና ብርኬ አዲላይ በመሆናቸዉ ማነዉ ደስያለዉ እደኔ በላይክ ያሳየኚ

  • @fafi21-d8s
    @fafi21-d8s 3 місяці тому +305

    የመዳም ቅመሞች አሏህ የእርፈት እንጀራ ይስጣችሁ🎉🎉🎉

  • @Abel77Abelo
    @Abel77Abelo 3 місяці тому +135

    ማነው እንደኔ በየ ሳምንቱ ማክሰኞ ቀን የሚጠብቀው

    • @AmanuelAraso
      @AmanuelAraso 3 місяці тому

      Inne

    • @SeidJemal-t8x
      @SeidJemal-t8x 3 місяці тому +1

      አተ ወንድ አይደለክ ምን ድራማ ተታታይ ትሆናለህ በግ

    • @ErgoyeMohammed-e2h
      @ErgoyeMohammed-e2h 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

    • @ErgoyeMohammed-e2h
      @ErgoyeMohammed-e2h 3 місяці тому

      ​@useእደወድሴትይላልእደኧረጉዲr-py4hh9pb6y

    • @eyubekele
      @eyubekele 3 місяці тому +1

      እኔ የኔ ቆንጆ

  • @SasuSasu-h5w
    @SasuSasu-h5w 3 місяці тому +169

    አይቶ ጨርሶ የኮመተነው አደኛ የሚባለው አሉ ሰምታችኋል ቅመሞች😂💃

  • @abduFaker
    @abduFaker 3 місяці тому +54

    የአፍላ ፍቅር ተከታታዮች በጣም እወዳችኋለሁ

  • @ሀዪ-ደ7ቈ
    @ሀዪ-ደ7ቈ 3 місяці тому +47

    ሀኒቾና ብሩኬ አንዲላይ ስለሆኑማነዉ እንደኔ ደሥ ያለዉ❤❤❤

  • @ወይንዘሸዋየድንግልማርያም

    ከዚህ ድራማ የለማን አማት ፓርት እንዴት እደምጠላው 😅😅አሳልፌ ነው እማየው

  • @Ema244ufk
    @Ema244ufk 3 місяці тому +26

    የዞዊ እናት ደስ ሲሉ😂😂😂😂

    • @emmaemma167
      @emmaemma167 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @ዕርግቧ
      @ዕርግቧ 3 місяці тому +5

      እርግማናቸው መከራ ነው ለማ ፅናቱን ይስጠው 😂😂😂የአማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ያፈርሳል አሎ 😂

    • @HaregBirara-s7l
      @HaregBirara-s7l 2 місяці тому +1

      እኔ ግን ስጠላት

  • @SadaA-nu2hv
    @SadaA-nu2hv 3 місяці тому +25

    የመዳብ ቅመሞች በትዳር ዉስጥ ቤተሠብ ገባ ማለት ኑርችን እሳት ነዉ😊

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 3 місяці тому

      ፈጣሪ ይርዳሽ❤

    • @SadaA-nu2hv
      @SadaA-nu2hv 3 місяці тому +1

      @@Saranegni21 አሜን አሜን አሜን 😭😭😭

  • @NuhaminSol
    @NuhaminSol 3 місяці тому +64

    ቤዛና ያሬድ እንደኔ የሚመቸዉ በላይክ 👉❤❤

    • @agurashabate
      @agurashabate 3 місяці тому

      ደምሪኝ እህት🙏

  • @MoMo-tw1zi
    @MoMo-tw1zi 3 місяці тому +22

    እስቲ ሳኡድ ሁናች ቤተሰብ ስረዱ ኑራችሁ ከዛም አገር ገብታችሁ ብዙ ተምራችሁም ተከፍታችሁም ሀለተኛ ስደት የወጣችሁ አሁን እደት ናችሁ

    • @alirak1556
      @alirak1556 3 місяці тому +2

      ዱባይ5 አመትለፍቸአገርገብቸ ተከፍቸምተምሬምመጣሁ አሁንአልሀምዱሊላ በመጣሁበ8 ወሬቤቴንአቆምኩ

    • @MoMo-tw1zi
      @MoMo-tw1zi 3 місяці тому

      @@alirak1556 አብሽሪ እህቴ እኔምአሁን ከመጣሁ አንድ አመት ከስምት ወር ሆነኝ
      አሁን ደስ እሚለኝ ነገር ቤቴን ሰራሁ ልጨርስትንሽ ቀረኝ ሁሉም ለበጎ ነበር

    • @ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ
      @ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ 3 місяці тому +2

      እኔ ቀላል ብዙ ተማርኩ ትምሮንም ኑሮንም አይቸ ወደዱባይ መጣሁ አይ ሥደት😭

    • @MoMo-tw1zi
      @MoMo-tw1zi 3 місяці тому

      @@ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ አሽሪ ጠክሪ እራስሽን

    • @BintKemal-ep2iu
      @BintKemal-ep2iu 3 місяці тому

      እኔ ,,አለው,,ስደት በ17አመቴ ወጥቼ በሳውድ 6አመት ሙሉ ለዘመድ ስለግስ የኖርኩ ሀገር ገብቼ የታክሲ አጥቼ የሰጠኋቸው ሰዎች ሙድ የያዙብኝ,,,ከዛም ትዳር ይሻል ይሆን ብዬ ስገባ ለካስ ትዳርም ያለ ብር አይሆንምና,,,ትቸው ዱባይ ሄጄ በ2አመቴ አላማዬ ከ90%ያደረስኩ ብቻ አልሃምዱሊላህ ,,አንድ ነገር ልምከራችሁ,,,የሰው ሀገር ሆናችሁ ኒካህ አትሰሩ,,,ሞትኩ ተሰበርኩ ኒካህ ካላሰርን ብሎ የሚጣበቅ ወንድ ለጡረታ እንጂ እውነት ትዳር ፍለጋ አይደለም ተጠንቀቁ,,,ኒካህ ካላሰርን ብሎ ችክ ሲል ከመዳሜ ተጣልቼ ሀገር ልመጣ ነው ምን ይመስልሃል ብላችሁ ሞክሩት ,,እዛው ነው የውሃ ሽታ የሚሆነው

  • @Samuel.Anulo.
    @Samuel.Anulo. 3 місяці тому +19

    እስት እንዴ እኔ በስደት አገር የለችሁ ለይክ አድረጉት❤

  • @JeH-r3g
    @JeH-r3g 3 місяці тому +67

    በስድት ያላችሁ እህት ውንድሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ ❤❤❤

  • @FetiyaFatiya1
    @FetiyaFatiya1 3 місяці тому +20

    ማነው ኢንደኔ ሀኒቾንነ ብሩኬን የሚወደቸው ሰምንቱ እስኪደርስ የሚጨነቅ ኢነሱን ለማየት🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

  • @Dfdtt-hf3sh
    @Dfdtt-hf3sh 3 місяці тому +71

    የሀንቾ አድነቅ ነኝ ለይክ አሪጉልኝ❤❤❤

  • @gatogatometka30
    @gatogatometka30 3 місяці тому +27

    በመጀመሪያ ፋልሙን ሰያይ ኮመትየሚያነብአለ😅😅😅

    • @FetiyaFatiya1
      @FetiyaFatiya1 3 місяці тому

      ኢኔ አለው ኮማንት ሰነብ ፊልሙ የልቅብኘል እኮ😂😂😂

    • @ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ
      @ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ 3 місяці тому +1

      አገኛሽኝ😂😂😂

    • @Djdffs
      @Djdffs 3 місяці тому

      ወይኔ ጓደኛ አለኝ ደስስስስ ሲል

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 3 місяці тому

      አዷነኝ

    • @gatogatometka30
      @gatogatometka30 3 місяці тому

      @@FetiyaFatiya1 😂😂😂እኔም ተደገናአያለሁከዛ😂😂😂

  • @AlkhorMobi-wb5zb
    @AlkhorMobi-wb5zb 3 місяці тому +46

    ማነው. የአፋላ. ፍቅር ዘበኛ የሆነ እደኔ❤❤

  • @FhDh-ko9bk
    @FhDh-ko9bk 3 місяці тому +13

    የሀንቾና የብሩኬ ጠባቂ ነኝ😮😮❤❤

  • @Yemariyamlijj
    @Yemariyamlijj 3 місяці тому +10

    ሀኒቾዬን አታናዱብኝ ተደስታ ነው ማየት የምፈልገው የኔ ቅመም

  • @sntaysamriye6132
    @sntaysamriye6132 3 місяці тому +11

    ወይኔ በሀኒቾና በፊዮሪ መካከል ያለውን ነገር በቀጣይ ክፍል እስኪመጡ በጉጉት የጠበቀ😱🥰😃😃😃🥰

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن 3 місяці тому +2

    ቤዛ ግን ከእከፍ ውጭ ሌላስድብ የላትምደ እዳይጎዳ ትፈልጋለይ በቅርብ ፍቅሩን ትቀበላዋለች😢😂😂😂😂😂🎉

  • @ኣርሴማ-ወ6ሰ
    @ኣርሴማ-ወ6ሰ 3 місяці тому +37

    ወይኔ ማነው ዜዊ እማየ ስትል ደስስስስ የሚለው ❤❤❤

    • @ZinetYimer-mo3lj
      @ZinetYimer-mo3lj 3 місяці тому +2

      ወይኔ እኔም ነኝ 😢😢እናቴ ስለናፈቀችኝ ነው መሰል

    • @GeorgeDavids-e2d
      @GeorgeDavids-e2d Місяць тому

      iH❤