Ethiopia Sheger FM Mekoya - ደርግና የጀነራሎቹ የሞት ድግስ ( ክጥንስሱ እስከ መጨረሻው ግምቦት - 8 | መቆያ | Tizita Ze Arada

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 57

  • @MohamedKamil-x2y
    @MohamedKamil-x2y 8 місяців тому +2

    አንቺ ውብ ሀገር ብዙ ሚሥጥሮቺን በሆድሽ የያዝሽ አሁንም ብዙ ሚሥጥሮች የሚሠራብሽ ውብ ሀገር ፈጣሪ ለልጆቺሽ ነጸሁ ልቦና ይስጥልሽ

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 10 місяців тому +7

    አነዛ ምርጥ ጄኔራሎች ለውጥ አምጥተው ቢሆን ኢትዬጵያ እስከአሁን ትልቅ እድገት ይኖራት ነበር እድሜ ለመንግስቱ የማይረባ የስልጣን ጥመኛ

  • @michaelkassa67
    @michaelkassa67 11 місяців тому +10

    አንባገነንነት የሀገር ሐብት የሆኑትን ሁሉ አሰጥቶናል። ኢትዮጵያ ያልታደለች ሀገርነች ጀግኖቿን ሁሉ እየበላች የጨረሰች ሀገር።

    • @yohanesa7728
      @yohanesa7728 10 місяців тому +1

      ምስኪኗ ኢትዮጵያ ምን ታርግ ክፉዎች በዝተው ስሟንና ድንቅ ታሪኳን አጠለሹባት እንጂ:: ቢሆንም ግን አምላክ ሁሌም ከሷ ጋር ነው:: It takes a little while but will have a limitless peace than any other countries.

  • @EthioExpress
    @EthioExpress 2 місяці тому +1

    👉👉👉Good JOB mengistu Hailemariam! BANDA need to go this way 👏

    • @abenezertimerga7247
      @abenezertimerga7247 2 місяці тому

      እነሱ መገደላቸው መንግሥቱ ተጎዳ እንጂ አልተጠቀመም

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 11 місяців тому +14

    ይሄንን ታሪክ መስማት እንዴት አንጀት ያቃጥላል ። ያልታደለች አገር።

  • @lemanlenager9080
    @lemanlenager9080 9 місяців тому +1

    Thank you brother!
    በጣም ነው ቻነልህን የምወደው: keep up the good work!!

  • @EliasAbebe-w5i
    @EliasAbebe-w5i 4 місяці тому +1

    ኮሎኔል መንግሥቱ ኃ/ማርያም ምርጥ እና ቅን ኢትዮጵያዊ መሪ ነበሩ ማለት ነው ። ለዚህም ነው ማለት ነዉ ፈጣሪ የኢትዮጵያን ሁኔታ ቁጭ ብለው እንዲያዩ ያደረጋቸው ። መንግሥቱና ካቢኔያቸው የራሳቸው የሆነ ቤት፣ ንብረትና የግል ሀብት እንደሌላቸው ሲሰማ በጣም አደነኳቸዉ። እባክህን ስለ ደርግና ስለ ወያኔ ጥንካሬና ክፍተታቸውን እያወዳደርክ ብታቀርብልን ብዙ ነገር እንማራለን።አመሰግናለሁ ።

  • @DanielLemma-r7s
    @DanielLemma-r7s 9 місяців тому +3

    ፍGreat job,ስላለፈው ትውልድ የምናውቀው በአንተ አይነት ሰዎች በኩል ነውና በርታልን።መፅሐፍም ጠቁመን❤❤❤

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 11 місяців тому +8

    ወይ አገሬ ኢትዮጲያ 🙏 የሚወድሸና የሚያሰብልሸ አልቆ 😭 በምደርሸ የሚጠላሸ የሚቀባረርባት 👹👹👹👹👹👹👹👹

  • @abdurahimsani4296
    @abdurahimsani4296 10 місяців тому +3

    ደግ አረገ ካሃዲ የወያኔ ተላላኪዎች ነበሩ እርምጃዉ ትክክል ነዉ

    • @Bio650
      @Bio650 10 місяців тому

      you are brutaly

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 9 місяців тому

      Wushetam ! Weyane chachut neberech . Ye Ethiopia 1 Kifle/serawit be tigray . 19 Kifle / Serawit be Eritrea yeneberew .
      Mengistu ale aydel Shaebian ferto BeTETUN iyezeregefe yefereTeTew . 😂 🤣 🤕

    • @Bio650
      @Bio650 9 місяців тому

      የኦነግ ተላላኪዎች እነ በሻሻው

  • @Liya-t7s
    @Liya-t7s 11 місяців тому +5

    ለህዝብ ማሰባቸው ይገርማል ኢትዮጲያ ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ባለ ስልጣን ፕሌኑን መምታት እየቻሉ ለንፁሀን አሰቡ አሁን ላይ ለስልጣን ሀገር የሚያቃጥል ህዝቡን በድሮን የሚመታ ነው ያለው አይ ልዩነት መልካም ሰው አይበረክት😢😢

  • @MelakuDawit-mk9dj
    @MelakuDawit-mk9dj 8 місяців тому

    Great job bro

  • @jankolujin5771
    @jankolujin5771 9 місяців тому +1

    አንድ መሪ የማያውቀውን አመራር አገርን መምራት ሳይችል ሲቀር መሃይምነቱ በሚሠራቸው ሰህተቶች ከነ አንዳንድ ባንዳዎቹ ጋር አብረውት ለሚፈፀመው ሰህተታቸው አገሪቷንና ሕዝቦቿን በታትኖ የድንቁርናን አገዛዙን ይቀጥላል በጣም ያሳዝናል

  • @johnywel4158
    @johnywel4158 10 місяців тому

    በዚህ ግዜ ያለቀው ምሁርና ባለሙያ መሪ በጠፉ የኢትየጵያ ልሂቃን የተነሳ ሀገራችን እዚህ ደረጃ ናት

  • @mikigerji
    @mikigerji 11 місяців тому +37

    አንድ ጀነራል ለማፍራት በትንሹ 40 ዓመት ይፈጃል እነዚህ የወታደራዊ እውቀት ያላቸውን ሰዎች ማጣት እንደ ሀገር ዋጋ አስከፍሎናል

    • @ፀጋዬበየነ
      @ፀጋዬበየነ 10 місяців тому

      አንድ ፊልድ ማርሻልስ

    • @raphinathan863
      @raphinathan863 10 місяців тому +1

      ​@uእሱን ጁላን ጠይቀው😂😅ser-px5ok5zw7c

    • @Bio650
      @Bio650 9 місяців тому

      ለፊልድ ማርሻልነት ጫማ መስረቅና መማረክ በቂ ነው​@@ፀጋዬበየነ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 9 місяців тому +1

    የመፈንቅለ መንግስቱ ታላቁ ድክመት መያዝ የነበረባቸው ያለመያዛቸው ፣ ለመያዝም ቢፈልጉም ጦሩን በመናቅ ስላላሰመኑት መፈንቅለ መንግስቱ ሳይጀመር ወዲያው ከሸፈ።

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 10 місяців тому +3

    በደርግ እጅ የፈሰሱ ንፁህ ባለስልጣናትና ምሁራን ሽማግሌዎችም ደም ነው ይቅርታ ያላገኝንበት

  • @yagersew437
    @yagersew437 9 місяців тому

    ደም የማይጠግብ የተረገመ የቫምፓየሮች ፣ የዞምቢዎች፣ አገር፣ ዛሬም ፣ በሚሊዮኖች ደም እንደታጠበ አለ። የተረገመ፣ ምድር፤

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 8 місяців тому

    መንጌ ኢትዮጵያን ስለሚወድ ይህው እግዚአብሔር ከስንት ነገር አውጥቶ ያኖረዋል. ኢትዮጵያ አትበታተንም ነበር. በነዚ ጀነራሎች የተነሳ ኤርትራ ተገነጠለች ወያኔም የኢትዮጵያን ህዝብ ተጫወተበት ይህው አሁንም ቀጥሏል!

  • @ShawelTesfaye-lk7gc
    @ShawelTesfaye-lk7gc 10 місяців тому +1

    እጅግ ልብ የሚነካና የሚያሳዝን ታሪክ 😂

  • @teddynuredin
    @teddynuredin 9 місяців тому

    ደርግ የልማቱን ያህል አያሌ የማይተኩ ስተቶችን ሰርቷል በኔ እምነት ምናልባትም ትልቅ የትዉልድ ክፍተት የመፈጠሩ ምክንያት ደርግ ነዉ እላለሁ ።
    እንዲያ ኮ/ሎ መንግስቱን ባሉበት የነበረዉን ሁሉ ለዛሬዉ ትዉልድ ብሎም ለነበሩትም ያልተመለሱ በሚስጥ የተድፈነፈኑትን ሁሉ እንደ ኑዛዜ ተናግረዉ ቢያልፉ ምናለ ደሞ እሳቸዉን ቃለመጠይቅ ለማረግ ከመአዛ ብሩ የተሻለ ማንም የለም እንዲያዉ መአዚዬ ሙከራ ብታደርጊ ምንይመስልሻል ?🙏

  • @younishussein7734
    @younishussein7734 10 місяців тому +1

    Yeyewahoch zemen

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 Місяць тому

    ኮምፕሌክሳሙ መንግስቱ የስንት የሃገር ብርቅየዎችን ደም በከንቱ አፈሰሰ:: የሚገርመው ደግሞ ሽምጥጥ አድርጎ መካዱ::

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 10 місяців тому

    Thanks Ethiopia እናም እኔ የሚቆጨኝ የጀነራል ደምሴ ቡሉቱ አስመራ ኤሪቲሪያ ኢትዮጽያ በዛን ጊዜ አሉላ አዳራሽ ውስጥ በአደኛው ኮማንዶ ብርጌድ ተገድለው እሬስቸውን ማንገላታቱ ነበር ጀነራል ደምሴ ቡሉቱ የሑአስ አዛዥ ነበሩ የፕሬዘዳንት መንግሥቱ ሐይለማሪያም ቀኝ እጅ ብቻ ይቅር መፈንቀለ መንግሥቱ ኢትዮጽያን ጎዳት ።

  • @goesaroundcomesaround
    @goesaroundcomesaround 10 місяців тому

    በኢትዪጵያ ታሪክ በኢሃዲግ ግዜ ብቻ የስልጣን ርክክብ በሰላም ርክክብ ተደረገ ሆኖም ግን የመግደል አባዜው የሰላማዊ የስልጣን ሽግግሩ ብዙ ባለስልጣናትን ሂወት ተቀጠፈ
    የክፉዎች አገር ኢትዪጵያ 🙉

  • @beletealemu5914
    @beletealemu5914 8 місяців тому

    ye Ethiopian serawit dem -ena siga beyeberehaw .beyeteraraw. beyesheleqow. yascheresu yesiltan timegnoch neberu ,yeza korat ene jegina serawit gifina bedel beyebotaw defachew

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 10 місяців тому

    By the way Long life For you and your family Mengestu hiylemarem Former Ethiopian people president.

  • @belachewmekbibe
    @belachewmekbibe 4 місяці тому

    28:56

  • @TametesfuKoyra
    @TametesfuKoyra 10 місяців тому

    😭😭😭

  • @eyobalemayehu6791
    @eyobalemayehu6791 10 місяців тому +1

    yebfit jeneraloch new ahun demo yehezbu mote diges

  • @ማክቤል-ቀ6ዸ
    @ማክቤል-ቀ6ዸ 10 місяців тому

    ይህ የኢትዮጵያ እድል ፋንታ ነው በትንሽ መሰዋት ትልቅ ለውጥ ቢመጣ ይሻል ነበር።

  • @xy3447
    @xy3447 9 місяців тому

    ✔️🌴🇪🇹 GUAD MENGISTU JEGNA KOFTANNA yemtelah hulu Yibalal ABIZYANA (zinjero in RUSSIAN) 🇪🇹🌴✔️

  • @merondebele4217
    @merondebele4217 11 місяців тому

    😢😢😢

  • @yeshiyerege9954
    @yeshiyerege9954 11 місяців тому +1

    Ka12latu ande b/General Aserat Beru nachawe malet nawe?

  • @getsolomon
    @getsolomon 9 місяців тому +1

    በደም የጨቀየች ሀገር !!
    አንድ ጀኔራል በኢትዮጵያ ለማፍራት ከ30-40 ዓመታት ይፈጃል።ግን በግንቦት 8ቱ 1981 ዓ/ም በከሸፈው መፈንቅለ መንግስት በሚያሳዝን ሁኔታ ህይወታቸውን ተነጥቀዋል !!

  • @MelakuMulugeta-gy7qu
    @MelakuMulugeta-gy7qu 11 місяців тому

    Hagerye manem eytenesa techwetebat

  • @emebetwudu
    @emebetwudu 10 місяців тому

    እስቲ በውስጥ መስመር አግኙኝ

    • @TametesfuKoyra
      @TametesfuKoyra 10 місяців тому +2

      Why😂

    • @Moha-nb8tk
      @Moha-nb8tk 10 місяців тому

      የደርግ በለስልጣን ሊሆኑ ይችላሉ😂😂😂😂😂😂