የሴራሚክ ዋጋ ዝርዝር መረጃ በኢትዮጵያ | Ceramic Price Details | nejah_media |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • t.me/abronet_t...
    ትዛዝ ካላችሁ መግዛት የምትፈልጉት ምንም አይነት እቃ ካለ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ የምትፈልጉት እቃ በምትፈልጉት ዲዛይን ተዘጋጅቶ ይቀርብሎታል ይዘዙን እናደርሳለን
    t.me/abronet_t...
    ላይክ ላይክ ማድረግ አትርሱ #Ethiopianabronetyoutubers #Abronettube #abronetyene, ላይክ. Seyfu on ebs
    Yetbi tube. Ethiopia. Abiy Ahmed. neshida
    Halale midiya. music. kana tv. naho tv
    #Esat_tv .#Fana_tv. #Afrika_tv. #Zaweya_tv
    Merja ሰበር ዜና. አዲስ ነገር. Seyfu on ebs2
    Etv zena. ኢቲቪ ዜና. Ethiooian Music
    #E-commerce Amazon dhopi
    #Android app Development
    #Ethiopian_News #Ethiopian_Athlet
    #Ethiooian_Sport #Ethiopian_Prank
    #Best_Prank. ጎልዲገርል ፕራንክ. አዲስ ፊልም
    አዲስ ሙዚቃ. አዲስ ነሺዳ. አዲስ ስራ. አዲስ ግንባታ
    ፈታ ደይሊ. Feta deyli. አቤል ብርሀኑ. Abele brhsnu
    አቤል ብርሀኑ የወይኑዋ ልጅ. Miko miki. ማይኮ ሚኪ
    አዲስ ንግድ. አዋጭ ስራ #Fernicher #ፈርኒቸር
    አልጋ ቡፌ ዱላብ. #ፈርኒቸር ስራ
    #For all those who send it to Hawala
    ሀዋላ. የጥቁር ገበያ ምንዛሬ
    ሰበር ዜና. የድል ዜና
    #አዲስ ነገር. Dallol entretament #Zena tube
    Nebil nure. ነቢል ኑር. አዲስ ቤት አሰራር
    የእንጨት ቤት አሰራር. የቡልኬት ቤት አሰራር
    የድል ዜና. ምርጥ ነገር. የፍራሽ ልብስ. የትራስ ልብስ
    የሀልጋ ልብስ. ብርድ ልብስ. ምንጣፎች. ፍራሽ
    ትራስ. ሀልጋ. ቁምሳጥን. ቡፌ. መጋረጃ. ባጃጅ
    መኪና. ወርቅ ቤት. ወርቅ ሻጭ. ወርቅ ገዢ. አብይ አህመድ
    Ethiopia. Abey ahmed. መግዛት #አስገራሚ.
    ቲቪስታንድ. ፔርሙስ. ብርጭቆ #ዘመናዊ. ቲቪ. ፊሪጅ
    ላውንደሪ. ኦቭን #ሰርፕራይዝ. እስቶብ. ሸክላ ሳህኖች

КОМЕНТАРІ • 107

  • @SamiraSamira-qc7gn
    @SamiraSamira-qc7gn 2 роки тому +2

    1 ፍሬ ማለት ነውደ ካሬ ማለት አልገባኝም አንድ ሳሎን ለማሰራት ስንት ይወስዳል በግምት ብትነግረኝ

  • @sofyamd9126
    @sofyamd9126 2 роки тому +6

    ኢንሻአላህ ሠራሚክ ለሽንትቤትና በረዳላይ እፈልጋለሁ

  • @yekelemewerkwoldetsadik1244
    @yekelemewerkwoldetsadik1244 2 роки тому +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩእንፎርሜሽን ነው

  • @hananh8092
    @hananh8092 2 роки тому +2

    የ ቴራዞን ዋጋም ብጠይቅ ጥሩ ነው በተረፈ ልምትሰጠን መረጃ ጀዛከላሁ ከይር

  • @Rahma-vu3yl
    @Rahma-vu3yl 2 роки тому +1

    እናመስግነለን በርታልን

  • @ያርብአተውአግዘኝያከሪም

    በጣም እናመሰግናለብ አብሮነት ቲዮብ ለቤትህ አድስ ነኝ

  • @ማሜሀድ
    @ማሜሀድ 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ተባረካላህ ወንድሜ በርታ እኔም በቅርቡ ቤት ልሰራ ነው. ባስቀመጥከው ስልክ እደውላለሁ

  • @firehiwotyilma6644
    @firehiwotyilma6644 2 роки тому +3

    ሰላም ለአንተ ይሁን እንደጌታ ፈቃድ ከ 3 ወር ብሁዋላ እኔም እፈልጋለሁ ሥልኩን ሥለሠጠከን እናመሰግናለን ወንድሚ በርታ

  • @tigsttigst9025
    @tigsttigst9025 2 роки тому +2

    በጣም ጥሩ ነው ቤተ ሰሪውን በዚህ አይነት ከመንከራተት ታድናላችሁ

  • @jemansheendris3695
    @jemansheendris3695 2 роки тому +10

    ስታቀርብ ወሬ አታብዛ እባክህ ቶሎ ወደ ገደደለው

    • @arabia1239
      @arabia1239 2 роки тому

      😁ትክክል👍👍👍

    • @FuhfFjgy
      @FuhfFjgy 4 дні тому

      😂😂😂

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 Рік тому

    ወድሜ እዳታልፈኝ ላሀምሳቆርቆሮ ሲራሚክ ይሻላል ወይስ ሊሾ. እና ለሲራሚክ ለማስደረግ ዋጋውን ንገረኝ የሊሾውንምዋጋ

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 роки тому

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አብሮነት ጀግና ቀጥልበት ላይክ ሼር

  • @sofyamd9126
    @sofyamd9126 2 роки тому +4

    በሀረቡ ከተማ ሥንትእደሆን ንገረን

  • @seadahussne340
    @seadahussne340 2 роки тому +5

    ሀገራችን ሠላምያርግልን

  • @7eyahh399
    @7eyahh399 2 роки тому

    ጥሩ መረጂነዉ ጀዛኩሙላህ ከይራ

  • @mercyekuri8768
    @mercyekuri8768 2 роки тому +2

    ለ55ቆርቆሮ ስንት ይፈጃል ሴራሚክ ማስነጠፍ

  • @bint4181
    @bint4181 2 роки тому +3

    እህቶቺ የMinber Tv ቁጥራቸው ያላችሁ እባካችሁ

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 2 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው አድራሻውን የት እካባቢ ነው የምትገኙት ማዘዝ እንፈጋለን።

  • @abdirazakyoutube7178
    @abdirazakyoutube7178 2 роки тому +3

    በቀጠይ የበሪ እነ የመስኮት የስምንዶ ከነ ወገዉ አምጠልን

  • @seyneessa95
    @seyneessa95 2 роки тому +2

    ቀኑን ብትጥፍልን የመቸ አንደሆነ አንረዳለን

  • @mekabogalebeyene4778
    @mekabogalebeyene4778 2 роки тому +1

    ቦረናመካነሰላም ትወስዳለህ??

  • @sarayousef2021
    @sarayousef2021 2 роки тому

    ወአለይኩምሰላምወረህመቱላሀህ ስለመረጃው እናመሰግናለን እባክህ የአዳማ ሻካራው ቆርቆሮ ስንት ገብቶ ይሆን

    • @tigemaryam2041
      @tigemaryam2041 2 роки тому

      አዳማ ቆርቆሮ ለጨት ቤት አይሆንም አሉኝ ቤተሰብ አይሆንም እንዲ የምታቁ?

  • @LU123LA
    @LU123LA 2 роки тому +1

    ሰላም ወንድማቺ ሳሎን ሴራሚክ ለማንጠፍ ሁሉንም አጠቃሎ 4 /5.60 ለሆነ ሳሎኝ ምን ያክል ይፈጃል ብትነግረኝ ደስ ይለኛል

  • @AbdallahMohamed-bp9qx
    @AbdallahMohamed-bp9qx 2 роки тому +1

    ሀቢቢ አይዙህ

  • @ኢነላሀማአሶብሪን
    @ኢነላሀማአሶብሪን 2 роки тому

    አሁላይአራትክፈልየጨትቤትለመስራት ስትያስፈልጋል .እሰከ እጂሙያ ተግረፈዉጭ

  • @user-tn9lz2ln5p
    @user-tn9lz2ln5p 2 роки тому +2

    የት ነው

  • @nesiraabafita3030
    @nesiraabafita3030 Рік тому

    As wr wt
    4 kelas lemsrat sent yifajal

  • @حسبياللهونعمالوكيل-ن3ث

    ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሽኩረን

  • @bint4181
    @bint4181 2 роки тому

    ዋአሊኩምእስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እሺ እስኪ. አትፍጠን ቁጥርህን አስቀምጥልን. የት ነው አድራሻችሁ

  • @seyneessa95
    @seyneessa95 2 роки тому

    አሰኪ አሁን ባለው ገቢያ ንገረኝ የግርግዳ የመጀመሪያ ያነሳሀትን ዋጋ

  • @user-zy1kt8hl3e
    @user-zy1kt8hl3e 2 роки тому +1

    የትነውስልክ ቁጥሩ

  • @selamselam805
    @selamselam805 2 роки тому +1

    Enamesegnalen

  • @masaratmasa6414
    @masaratmasa6414 2 роки тому

    ዋው

  • @zaraase663
    @zaraase663 2 роки тому

    እናመሰግናለን በርታ በቀጣይ የበር የሲሚንቶ የሶፋ
    የቴሌቪዥን ዋጋ አቅርብል

  • @salemgashe8721
    @salemgashe8721 2 роки тому

    selam wndem bemiktlew video ye west berowch doors and ammonium windows 🪟 ketchaleh
    a

  • @user-vg2ne7cr2t
    @user-vg2ne7cr2t 2 роки тому +1

    👍👍👍👍ይጀመራልበርታ

  • @hdhdhhhnd5082
    @hdhdhhhnd5082 2 роки тому

    አራት ክላስ ስንት ሴረሚክ ይፉጃል 4በ4ናቸው ክላሶቹ

  • @meskeremmeskerem1298
    @meskeremmeskerem1298 Рік тому

    Ye meighta kefle berocen asyne

  • @mastigebeyhu1812
    @mastigebeyhu1812 2 роки тому

    ወንድሜ ካወክ እንድትመልስልኝ 🙏ለቤቴ ሳሎን ላስገባ አስበ ነበር ሳሎኑ 8. በ4.ነው ብሎዉኛል እና ምን ያህል ይጨርሳል መልስ እጠብቃለሁ 🙏🙏🙏30. በ30ዉን ስንት ይጨርሳል??

  • @user-xi4gs3xs9l
    @user-xi4gs3xs9l 2 роки тому

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @hayutitube2525
    @hayutitube2525 2 роки тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ

  • @hanazerihu2199
    @hanazerihu2199 2 роки тому

    Selam wedeme ye ager weset Seramik sent endehone negereghi

  • @rahmatbue5757
    @rahmatbue5757 2 роки тому +1

    ለብትህ አድስ ነኝ ጢየቅ አለኝ የስሚቶ እና የሻዋ ወገ ብትነግራኝ ጡሮ ነው?????

  • @zabeebazabeeba2071
    @zabeebazabeeba2071 2 роки тому +1

    ወድምለቤትክአድስነኝ።እስኪየ100ቆርቆሮስትይፈጃልሰራሚክለማጠፍ

  • @muluwube1303
    @muluwube1303 2 роки тому +1

    ሰላም ለንት ይሁን እንዴት ናች

  • @ኡሙሀሠን
    @ኡሙሀሠን 2 роки тому

    መሸአላ

  • @ጪዋታይቱብ
    @ጪዋታይቱብ 2 роки тому +1

    አንዶን ፍሬ ነው እንዴ ውይሥ እንዴት ነው

  • @seniseni165
    @seniseni165 Рік тому

    የግድግዳ ሰራሚክ እፈልጋለሁ የት ነህ

  • @rabia8822
    @rabia8822 2 роки тому

    ሠላም ወድም አሁን ላይ ሠራሚክ ሥት ነው

  • @selamselam805
    @selamselam805 2 роки тому +1

    👍👍

  • @seniseni165
    @seniseni165 Рік тому

    የት ነህ

  • @aminaathiopya4198
    @aminaathiopya4198 2 роки тому

    አሠላም አለይኩም ወንድሜዋ እኔ የቤት ቀለም እፈልጋለሁ ከወር ብሆላ ስንትነዉ አንተ ጋር አገኛለሁ እንደ እስከ ባለ ማያዉ

  • @liyamogessara7282
    @liyamogessara7282 2 роки тому +1

    ግን አንድ ካሬ ማለት 1 ሜትር አይሆንም ወንድም

  • @user-zz2kr3vl6j
    @user-zz2kr3vl6j 2 роки тому +8

    ወንድም ሲሚንቶ ስንት ገባ አቅርብልን

  • @alewuyagragne8411
    @alewuyagragne8411 2 роки тому

    ለአንድ መቶ ሰባ ካሬ ቤት ስንት ብር ይፈጃል ወንድሜ

  • @me-ws7cm
    @me-ws7cm 2 роки тому +1

    አሪፍ መረጃ ነዉ. በቅነት ቤተስብ እንሁን

  • @xzioudxmaeron2615
    @xzioudxmaeron2615 2 роки тому

    Enamsegnaln

  • @sofyajemal3805
    @sofyajemal3805 2 роки тому +1

    ለ እንጨት ቤት ይሆናል እንደ

  • @Etihiofano
    @Etihiofano 2 роки тому

    በካርቶና ነዎ

  • @SAA-dd6rm
    @SAA-dd6rm 2 роки тому

    እንደው ባስቸገርኩህ ወደ መርሳ ከሄድክ በአሏህ

  • @alewiyaahmed2834
    @alewiyaahmed2834 2 роки тому

    ቁጥር ላክልን

  • @bxgd9024
    @bxgd9024 2 роки тому

    ጎጃም ይሄዳል ወይ

  • @የኮቻዋነኝ
    @የኮቻዋነኝ 2 роки тому

    ቁጥሩስ

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 2 роки тому

    ምን አስሬ እኔን ጠይቁኝ ትላለህ አንዴ ገተናገርክና ስለ ስራው ዝርዝር ውስጥ ብትገባ አይሻልህም. ?

  • @saadablayo5218
    @saadablayo5218 2 роки тому

    ስልክ ቁጥሩ የምታቁ አሳዉቁኝ

  • @jamalahmad7286
    @jamalahmad7286 Рік тому

    ይሄ ዋጋ የመቼ ዋጋ ነው ቀኑን አብረህ ጥቀስልን

  • @madiasgaramuu2763
    @madiasgaramuu2763 2 роки тому

    35 ካሪ ሰንት የበቃዋል?

  • @alewuyagragne8411
    @alewuyagragne8411 2 роки тому

    ቁጥራችሁንም ላክልን

  • @aeliaeli4401
    @aeliaeli4401 2 роки тому

    የሲሚንቶ ዋጋ ስንት ነዉ

  • @zahraethiopian9117
    @zahraethiopian9117 2 роки тому

    የኔ ጥያቄ ኮርኒስ. የትኛው ይሻላል ጅምሰም ወይስ ብላስቲክ ንገሩኝ

    • @azizaassen2427
      @azizaassen2427 2 роки тому

      ጂብሠም እሡምተናግሮል በሌላ ቢደወ

    • @abdualbargi5614
      @abdualbargi5614 2 роки тому

      ኧረ ሠወች ለእንጨት ቤት የጅብሠም ኮርኒስ አስቸጋሪ ነው

  • @skettube4149
    @skettube4149 2 роки тому

    ለቤትህ አድስ ነኝ ትመቻለህ በርታ

  • @comceil5762
    @comceil5762 Рік тому

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @etagegnewtube4892
    @etagegnewtube4892 2 роки тому

    Bertaa wendeme gobez arfi merja new

  • @asterkumsabelemo2036
    @asterkumsabelemo2036 2 роки тому

    💕💕💕💕💕👍

  • @aminaathiopya4198
    @aminaathiopya4198 2 роки тому

    በአላህ መልስልኝ ሁሌም ስጠይቅህ አትመልስልኝም ባለፈዉ ስሚንቶ ፈልጊ ሳመልስልኝ ቀረህ

    • @maryammm4345
      @maryammm4345 2 роки тому

      video ሰርቶወል ስለ ስምንቶ

  • @user-te8vy3gd6i
    @user-te8vy3gd6i 2 роки тому

    ሰሚንቶሰንትገባአብሮነት

  • @user-go2qy8lx9j
    @user-go2qy8lx9j 2 роки тому

    እኔ ገረገቲ እፈልግነበር

  • @mercyekuri8768
    @mercyekuri8768 2 роки тому

    ሴራሚኩን ወስደን አንለጥፍ ሲምቶ አለ አሸዋ ምነው ትላስቲክ ማንጠፍ

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 2 роки тому

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @fouzfouz8624
    @fouzfouz8624 2 роки тому

    ያደርሳሉ ወይ በትዛዝ?

  • @sablagarmew4939
    @sablagarmew4939 2 роки тому

    Aa new yetnew

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 2 роки тому

    እኔ ስቢንቶ አጣው ወደ

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f 2 роки тому

    ሰረሚክ ለእጨት ቤት ይሆናልደ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 роки тому

    አርፍ ነው አስፍላጊ ነው

  • @asmayimam5081
    @asmayimam5081 2 роки тому

    ሰራሚክ የሚመስል የሚለጠፍ ፕላስቲኬ ኢትዮ አለወይ ሳውዲ አለ ካለ አሳውቅን በአላህ ፈልጌ ነው የመቃን ቅርፅም ያለው አለ ሁሉንም አጣራ

  • @Zelekezelele
    @Zelekezelele 2 роки тому

    በዚህ ዘመን ደንቆሮ ከየት ታመጣለህ ሲሚንቶ ።

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 роки тому +2

    ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹
    ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹
    👉እውነትን ይናገራሉ
    👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ
    👉ዝምድናን ይቀጥላሉ
    👉ለደካሞች ያዝናሉ
    👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም
    👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው
    እኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን🌹
    የሰው ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ በሙሉ🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልስያገኛሉ!!🌹🌹ኑኑኑ

    • @sfghnmmdghhjmm8568
      @sfghnmmdghhjmm8568 2 роки тому

      በጣም እናመሰግናለን እድሜናጤና ይስጥልኝ ወድምፅ ኢሻአላ

    • @mamytube3905
      @mamytube3905 2 роки тому

      @@sfghnmmdghhjmm8568 ሰብስክራይብ አድርጊኝማም

  • @haiatyemer8742
    @haiatyemer8742 2 роки тому

    መሸአላ

  • @user-nf7or6ql5j
    @user-nf7or6ql5j 2 роки тому

    የት ነው