አረቢያን መጅሊስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Arabian Mejlis Price In Addis Ababa | Ethiopia | Ethio Review

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • አረቢያን መጅሊስ ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Arabian Mejlis Price In Addis Ababa | Ethiopia | Ethio Review
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

КОМЕНТАРІ • 97

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 роки тому +29

    ጥሩ ዋጋ ነው ያገራችን ምርት እኛንም ሳይጎዳ አገራችን ያሳድጋል 🌺🌼🌸🌸

  • @-..__--
    @-..__-- 2 роки тому +7

    በዚሁ ቀጥሉ ጥሩ ስራ ነው !
    በቀጣይ የወርቅ ዋጋ አሳዩን

  • @halumtube8361
    @halumtube8361 2 роки тому +3

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد
    💞በቃላት ዛዛት እንዴትስ ልግለፀው
    💞የርሶን የፍቅር ጥግ እንዴት ላወድሰው
    💞ለኡማው ያነቡ ድንቅ ነገር ሰሪ
    💞እንዴትስ ይገኛል እንደርሶ ያለ መሪ
    ነቢ የኔ ብርሃን اللهم صل وسلم على حبيبنا محمد
    መልካም የዒባዳ ጁመአ ይሆንልን

  • @zolfanzolfan7742
    @zolfanzolfan7742 2 роки тому +2

    በጣም ያምራሉ በዛው ላይ ዋጋውን ጥሩ ነው እናመሰግናለን 👍

  • @hananemru1227
    @hananemru1227 2 роки тому +7

    በቀጣይ የብፌ የቤት እቃ ድሥጦች ሥሩልን🙏🙏

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 2 роки тому +4

    ማሻአላህ ሲያምር አላህዋ ወፍቀኝ የሁለ ምኞቴ ነው

  • @hikmaymam8455
    @hikmaymam8455 2 роки тому +2

    በሜትር ማለት ምን ማለት ነው በአጠቃላይ ነው ዋጋው ወይስ በሜትር እየተለካ ነው ሚሸጠው አልገባኝም 🙄

    • @efuyegala1736
      @efuyegala1736 2 роки тому

      የኔም ጥያቄ ነው ሲመስለኝ በቤትሽ ስፋት ለክተው ነው የሚሰሩት ለዛነው በሜትር ያሉት

    • @kemilasaid7386
      @kemilasaid7386 2 роки тому

      በቤትሸ ልክ ነው እምታሠሪው ግን እነሡ በሜትረ ሰንት እንደሚሸጥ ነው እሚናገሩት

    • @user-vn6lq9oo1j
      @user-vn6lq9oo1j Рік тому

      አንዋ ሜትር ናት

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 2 роки тому

    በአላህ መልሱልኝ ሁሉንም ነው 5600ያለው እስከ አስር አመት ዋስትና አለው ያለውን መጅሊስ???አረ ማሻአላህ ወላሂ በጣምምምምምም አሪፍ ዋጋ ነው በንጥል ካልሆነ

  • @SaeedAhmed-if9gu
    @SaeedAhmed-if9gu 2 роки тому +2

    ጥሩ ዋጋ ነው ግን ወደ ክፍለ ሀገር ለመጫን ለትራን እስፖርት ስንት ያስፈልጋል

    • @jujutube4839
      @jujutube4839 2 роки тому

      እረ እኔም እፈልጋለሁ ስንት እንደሚጭኑ
      ከአ.አ ጎንደር

  • @sikosilo3571
    @sikosilo3571 2 роки тому +11

    ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን

  • @hayatstotaw1996
    @hayatstotaw1996 2 роки тому +2

    እኔም ሀገር ሰገባ ከናት ነው መገዛ
    ኢንሻህላህ

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c 2 роки тому +1

    ልጅቱ ሳላደንቅ አላልፍም ስታቀረብ ጥረት አድረጋ ነው አቦ ይመችሽ ውደ ደሴ ቅረንጫፍ ካላቸው ኡፍ

  • @jemillatube2160
    @jemillatube2160 2 роки тому

    በጣም እናመሠግናለን

  • @badriyamohamad1185
    @badriyamohamad1185 2 роки тому

    Wowi arifno

  • @topmultimedia496
    @topmultimedia496 2 роки тому

    Cool arebiyan mejlis
    Teha u r z best
    Hulem kemerkato sw betrat tleyalachhu

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 2 роки тому

    በጣም ያምራል ሁሉም

  • @yeshilove9429
    @yeshilove9429 2 роки тому +1

    እናመሠግናለን ዉዴ ቀጣይ ቢፌ እና ቁም ሤጥን አቅርቢልን

  • @shikurdawud6410
    @shikurdawud6410 2 роки тому

    ሙሉ የቤት ዕቃ መግዛት ፈልጌ አረቢያ መጅሊስ ጨምሮ እንዴት ማግኘት እችላለሁ ቅርንጫፍ ካላችሁ ማለትም ጎንደር ወይንም ባህርዳር

  • @abdukiya1664
    @abdukiya1664 Рік тому

    የሚገርም እቃ በሚገርም ዋጋ

  • @azizanesro1740
    @azizanesro1740 2 роки тому

    Im follower of ur channel bertu gobez lej

  • @user-hx2sg5bz6d
    @user-hx2sg5bz6d 2 роки тому

    መሻአላህ በጣም ሀሪፍ ነው

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 2 роки тому +1

    ስልካቸውን አስቀምጡልን እነሱስ ያደርሳሉ ወይ

  • @senaitseyoum3596
    @senaitseyoum3596 2 роки тому +1

    ከፍታው የሶፋ የሚያህል ይኖራል?ወይም ትሰራላችሁ ?

  • @momina7794
    @momina7794 2 роки тому +3

    ዋጋው ራስ ያሳምማል

  • @zenabsharif6965
    @zenabsharif6965 2 роки тому

    Jimmaa tilikalachu magazati faligaleuw wollahii ❤❤❤

  • @karimatube519
    @karimatube519 2 роки тому

    እናመሠግናለን👍

  • @zuzusharfayutuob2775
    @zuzusharfayutuob2775 2 роки тому +2

    Butajirà mawsade techlalachu plss

    • @ethiojole
      @ethiojole 2 роки тому

      አው ይወስዳሉ ከነ ማስጫኛው ዋጋ አንጎል ያዞራል ክክክ ቡታጅራ ማዘዝ ፈልጌ ነበር አላህ ካሳካልኝ ኢንሻ አላህ

  • @zezeze4356
    @zezeze4356 2 роки тому +1

    Adama( Nazret bitasayen please

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 2 роки тому +3

    Minem ayinet Yager wusti mert antekemem?? Australia wood , is that supposed to be a good thing.? I don't get it, your selling point should be quality not where the place you get the wood or fabric 🙄🙄

  • @destapark609
    @destapark609 2 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው የሰውየው የልጁ ትህትናዋውውው ነው

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 роки тому +3

    ይሁን ነዉ መቸም ምን ይባላል🤔🤔🤔

  • @hananemru1227
    @hananemru1227 2 роки тому +6

    ሀሳባችን አክብራቹ ስላቀረባቹ እናመሠግናለን

  • @ethoupiasasa2711
    @ethoupiasasa2711 2 роки тому

    Wow arifno yetno

  • @zd5125
    @zd5125 2 роки тому

    በጣም ምረጥነው ከረመዳን በዋላ አሰራለኡ

  • @sirajabdela1309
    @sirajabdela1309 2 роки тому

    Thanks a lot!!

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c 2 роки тому

    ማሻአላህሲያምርቁጥርብታስቀምጡልንጥሩነው

  • @user-ir4wp3xv6s
    @user-ir4wp3xv6s 2 роки тому +1

    እኔ እፈልጋለሁ እንዴት ነው ማግኘት የምችለው

  • @Mewarsti123
    @Mewarsti123 2 роки тому

    ካስተመራቸው ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው የሚል ጥያቄ ተረሳ. አረቦች ብቻ ናቸው ወይስ ለሆተል ነው የሚሆነው ?

  • @user-il4yv2tv9v
    @user-il4yv2tv9v 2 роки тому

    አሪፍ ነው

  • @Motivational_advicesforsuccess
    @Motivational_advicesforsuccess 2 роки тому

    can u please do music instruments p rice review

  • @abdurrhim9277
    @abdurrhim9277 2 роки тому

    ስለ እትዮጲያ ስራ አጥናት ና ስለ ኑሮ ዉድናት በተዘብኩት መሰራት ስራ ጥፋቶ ሳይሆን የምሰራ ጠፈቶ ነዋ ለምሳሌ የሱቅ እቃሆች ስጨምሩ የ ብና ወጋ አልጨመረም ወይ?! የእህል ወጋ አልጨምረም ወይ?! የመግስት ሰረተኛ ደሞዝ አልጨምረም ወይ?! እኛው ስራ መናቅ ትተን ጎበስ ቀና ብለን ከሰራን አገራችን ማሰደግ እና የስራ እድል መፍጣሪ እንችላለን ከ አላህ ቶፍቅ ገር እንሻ አላህ ።

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 2 роки тому +1

    መጋረጃውስ ስንትነው

  • @Kwt-zp7qm
    @Kwt-zp7qm 2 роки тому +1

    የሴራሚክ ዋጋ ከቻላችሁ አሳዩን

  • @DubaiDubai-iw6co
    @DubaiDubai-iw6co 2 роки тому

    Bru aybareklachu beka ber arekesachut adezi 4000 drmostegna sew merit new leca demoz sikebel kurtun mibelaw leka anate sewn asnklachuhal

  • @halimamuhamad9125
    @halimamuhamad9125 Рік тому

    Lakkomsa Kissan nu erga mee pls

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 2 роки тому +1

    1900ሺ ቢቀርስ ቤት አልሠራበትምዴ እድሜ ለፍራሽ ያደኩበት የተወለድኩበት እሱን ገዝቼ ድርድር ቤቴ ፎ ሀብታም ይግዛ ለሸቃለ አይታሰብም

    • @AaAa-bf3ud
      @AaAa-bf3ud 2 роки тому

      ኪኪኪኪኪኪ😁😁😁

  • @kmeliaseid5131
    @kmeliaseid5131 2 роки тому +4

    ሸቃሎች ቁጭ ብላችሁ አዳምጡት ሆ አንድ ሜትር 6000ይከብዳል

    • @userLubaba-iq3po7cj1e
      @userLubaba-iq3po7cj1e 2 роки тому

      እኔስ ጨነቀኝ ከመቶሺብርበላይእኮነው አስራሁለትሜትር. ሆ!

  • @mariammohammad8781
    @mariammohammad8781 2 роки тому

    ጎበዝ ናቹህ

  • @halimatube99
    @halimatube99 2 роки тому +1

    ከፋል ሀገር ካደረሳቸሁ

  • @eluwolloyewa3714
    @eluwolloyewa3714 2 роки тому +3

    መቼም ከሶፋው 400ሽ ይሻላል እጥፍ

  • @zeynabaaman4432
    @zeynabaaman4432 2 роки тому

    ስልካቸው

  • @mintwabkefale6923
    @mintwabkefale6923 2 роки тому

    ሶፋ እና ብሼ ቲቪ እስታድ ጠይቂልን

  • @jamshassan9990
    @jamshassan9990 2 роки тому

    እሺ እስኪ ልስማው

  • @srinika8876
    @srinika8876 2 роки тому

    Jigjiga yimadaal

  • @xoyibaatubetubeeee5908
    @xoyibaatubetubeeee5908 2 роки тому

    quxur lemeni atisiqemixum yee arabiya majilisuu

  • @asiyaa.jemaal7785
    @asiyaa.jemaal7785 2 роки тому

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @islamtube9540
    @islamtube9540 2 роки тому

    Sofa woyisi majilisi yishalali malisuling

  • @birtukanebre6244
    @birtukanebre6244 2 роки тому

    ስልክአስቀምጡልንንን

  • @bahjagewar8697
    @bahjagewar8697 2 роки тому +1

    👍😊💚💚💚💚

  • @redwave4776
    @redwave4776 2 роки тому

    👍👍👍👍

  • @አሊያ
    @አሊያ Рік тому

    ስልክቁጥር አስቀምጡ

  • @ayeshaabdu8155
    @ayeshaabdu8155 2 роки тому

    ጅማ የት አከባቢ ነው ምገኝው እባካቹ ንገሩኘ

  • @YasinTeck
    @YasinTeck 2 роки тому

    Y majlis carq alachew

  • @rewdamudesir5924
    @rewdamudesir5924 2 роки тому

    ቁጥራቸው አስቀምጡ

  • @jemila602
    @jemila602 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍

    • @akajskshsss9038
      @akajskshsss9038 2 роки тому +1

      እስኪ የጅፓሥ ዋጋ እና ጥራቱን አሣይን በሚቀጥለው

  • @bentali4446
    @bentali4446 2 роки тому

    ከ አ አ ውጭ ታደርሳላችሁ?

  • @aysakoyoutube
    @aysakoyoutube 2 роки тому

    6 በ6 ለሆነ ሳሎን ስንት ነው የሚጨርሰው 5ሺ6መቶ የለው??

    • @ethiojole
      @ethiojole 2 роки тому

      6 ማትር ከሆነ 33,600

  • @hi-vj7jl
    @hi-vj7jl 2 роки тому

    ወደክፋልሀገርያደርሣሉእደቁጥርአሥቀምጡ

  • @user-mg7vd4po4t
    @user-mg7vd4po4t 2 роки тому

    የት አከባቢነው

  • @rasioppo7588
    @rasioppo7588 Рік тому

    ራሳችሁ ታደረሳላችሁደ ስልክ ላኩልን

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 2 роки тому

    ኢትዮጵያ 🇪🇹👍✅👏👏😍👏👏እልል አልሃምዱሊላህ ውብ

  • @halimatube99
    @halimatube99 2 роки тому

    ሰልክ ቁጥር አሰቀምጡ

  • @user-qo5vs4zy4r
    @user-qo5vs4zy4r 2 роки тому +1

    የምግብ፣ጤሪቤዛ፣እሰከወበሩ፣አሳያኛ

  • @Birtukan21
    @Birtukan21 2 роки тому +1

    በነካ እጅሽ የብርድልብና የአልጋ ልብስ ጠቂልን።

  • @rabiaadam6160
    @rabiaadam6160 2 роки тому

    ቁጥራቹን አሰቀምጡ

  • @rashidaroma3076
    @rashidaroma3076 2 роки тому

    Silki quxur ♥️🥺

  • @አሊያ
    @አሊያ Рік тому

    ከሚሴ ያላችሁትን እፈልጋለሁ

  • @ssz8539
    @ssz8539 2 роки тому

    Betn New Gun Snt New

  • @tueb3879
    @tueb3879 2 роки тому

    አረቢያመጂልሱ ስትነው

  • @hayatwasy3564
    @hayatwasy3564 2 роки тому

    ሌላአግርለመውስድእሩቅነው

  • @user-bc7ro9bb7x
    @user-bc7ro9bb7x 2 роки тому

    ቤተሰብ እንሁን

  • @sadasoso9459
    @sadasoso9459 2 роки тому

    መጋረጃልምንአልጥይቅሺም

  • @user-yw1rz8nd1o
    @user-yw1rz8nd1o 2 роки тому

    *ሠላም ሠላም ውዶቸ እስኪ። 🇪🇹በቅንነት* *ፕሮፍይሌን🇪🇹 በመጨን ቤተሠብ ይሁኑኝ🇪🇹* 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-nn6km7pr5m
    @user-nn6km7pr5m 2 роки тому

    የባጃጅ ዋጋ አቅርቡልን

  • @Lula2090
    @Lula2090 2 роки тому +2

    ምንም አገርኛ ነገር አንጠቀምም. ደደብ ነኽ ቅልራስ.ደሞ ለጨት አገራችን አንሳነው.