የወለል እና ግርግዳ ሴራሚክ ንጣፍ ዋጋ በኢትዮጵያ 2014 | Price Of Ceramic Tiles In Ethiopia 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • Check out this video. • የወለል እና ግርግዳ ሴራሚክ ንጣፍ ...
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Merkato Tube

КОМЕНТАРІ • 26

  • @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ
    @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ 2 роки тому +4

    ማሻ አላህ መርካቶዎች ውስጤ ናችሁ ስለ እቃዎች ብዙ እውቀት ታስገነዝባላችሁ ዋጋውን ማወቅ ፋይዳ የለውም በየቀኑ ስለሚቀያየር አብሽሩ አትጥፉ ከእናንተ ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ የተረጋጋችሁ ናችሁ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @Etu2312
    @Etu2312 2 роки тому +5

    ወይኔ ቢሮ ውስጥ የእናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ስዕለ አድኖ አለ ደስ ሲል😍😍😍😍

  • @hirj2602
    @hirj2602 2 роки тому +5

    መሻአላህ ደስ ይላል አይ አላህየ ግጥምጥም አርጎ ጅሄዝ የሆነውን ወፍቀኘ

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 2 роки тому +1

    ደስ ሲል
    ቤቴ በሲሚንቶ ተረጥርጦ ነበር አሁን ከላይ ሰራሚክ ይሆናል እንደ ሰራሚክ
    የገርግዳውስ ከመለሰኑ በፊት ነው እንደ የሚሆነው

    • @FatySam
      @FatySam Рік тому

      ይሆናል ማጠፉ ትችያለሽ

  • @MeleseDemise-p1e
    @MeleseDemise-p1e 5 місяців тому

    ወንድም አለም እናመሰገናለን በርታ

  • @bekelebirru9141
    @bekelebirru9141 2 роки тому

    Great Information
    Thank you !!!

  • @monicalove4162
    @monicalove4162 2 роки тому

    Thank you merkato btm emfelgewun ngr new yakerbkew 🙏🤗

  • @saraadachasaa3810
    @saraadachasaa3810 2 роки тому

    ትለያላችሁ እውነት እናመሰግናለን

  • @makiahussain7215
    @makiahussain7215 2 роки тому

    ያማምራል ከሁሉም አድራሻ መገለፁ በዛ ላይ ስልክ ቁጥር መገለፁ

  • @zenebbelayneh3445
    @zenebbelayneh3445 2 роки тому +1

    ስልሳ በስልሳ የተባለው ሰራሚክ ለስልሳ አምስት ቆርቆሮ አንድ ሳሎንእና ሶስት ክላስ ወይም ኤል ሾብ ስንት ፍሬ ሊበቃው ይችላል ያሰራችሁ መልሱልኝ በፈጣሪ

  • @goitomtesfay907
    @goitomtesfay907 7 місяців тому

    Wow ethio ceramics

  • @asnakechdemisse7867
    @asnakechdemisse7867 2 роки тому

    Ye hger wist plastic sermic Wagga sin't new?

  • @rghfh3494
    @rghfh3494 2 роки тому

    ተውግን የቆርቆሮና የሚስማር በፈጠረህ አቅርብልን ክፍልሀገር ያደርሱደሁም ጠይቃቸው

  • @m20kwt11
    @m20kwt11 2 роки тому

    ደሥሥልየተርጋጋነዉበር

  • @nuriaabdu2480
    @nuriaabdu2480 Рік тому +1

    የ2016 ዋጋ ንገሩን ይሄ የቆየ ነው

  • @sheemtube3000
    @sheemtube3000 2 роки тому

    ወንድ የግድግዳው እስኪ ለጭቃ ቤት የሚሆን ከሆነ መልስልኝ

  • @mekdesgetachew8890
    @mekdesgetachew8890 Рік тому

    በጣም ጥራት ያለው እቃ ነው የያዝከው ቁልፍ ሲሰጠኝ ከአንተ ነው ሁሉንም የምገዛው

  • @አላህወኪል-ነ2ቨ
    @አላህወኪል-ነ2ቨ 2 роки тому +1

    ማሻአላህበጣምጉበዝነህእደምነፈልገውነውየምታቀርበውበርታልኝ

  • @toybamuhamed8701
    @toybamuhamed8701 2 роки тому +1

    አድ ፍሬ ነው 400ብ 500ብር

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 роки тому

    መርካቶ ቲሁብ ኧረ ጠፋህ

  • @emmitube1931
    @emmitube1931 2 роки тому

    ውሸታም ነጋዴ ነው ለይምሰል ስልክ አስቀመጠ እንጂ ሲጠየቅ አይመልስም ዋጋው የውሸት ነው በእርግጠኛነት። የዩቲውብህን ተዐማኒነት ይቀንስብሃል ለማለት ፈልጌ ነው ።