I agree Abesha wende is dependent all the time and its too much .. practice independent and navigate life while you are single..then you gonna be a good leader in you household..
Nebil I love your videos and i watch it all the time but your audio is not good. Some parts get really really loud and some parts are VERY low volume. I don't know how your computer sounds but on my end i have to turn up and turn down the volume almost 10 times though-out the video. If you can fix it so all the video comes out ONE VOLUME level that would be great for the listeners. Keep going good job (Just adjust the volume levels please)
ነቲ ጎበዝ አጠገብ መዝገበ ጸሎት ሳይ ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ነቢሎ እንወድሀለን
ደምሪኝ ዉዴ
@@BirukTuba5335 👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤🙏
አሺቃባጭ
@@kerimaawel8493 ይሄ ማሽቃበጥ አይደለም አይሥተውይ እህትዋ
@@kerimaawel8493 ምን አገባሽ አንች 😷ቡሽቲ
አብራችሁ የመሆናችሁ አሪፍነቱ በየጊዜዉ ዘና ታደርጉናላችሁ
sure ❤
ታድላቹ ጓደኝነት ፈተና ነው እና ፍቅራቹ ዘላቂነት ይሁን ደሞ ደስ ስትሉ
አሚን 🙏
@@nebilnur1 እንወድሀለን መቅዲ የት ገባች ያተ ድምቀት ናት
@@nebilnur1 😍
Fekerechehune edemedere ashew bezete yederegelechehu yemi kelete yelegem sewedeschuhu eko
@@nebilnur1 Remedan mubareke nba le allah belke le remdan awefu belen
አሚን አንተንም አላህ ከከለከለው ነገር የተከለከልክ ያድርግህ አጅ ነቢ ሴቶችጋ ከመነካካት ያርቅህ አላህን ፈሪ ያድርግህ
በናተ ውስጥ ኢትዬጵያን አየዋት ራጉኤል አደል ወይ ያንዋር ጎረቤት አደል ያለው ዜመኛው በዚ ዘመን የሀይማኖት የዘር ክፍፍል በዝቶ ከሰውነት አንሰን እናተን ማየት ነገ የተሻለ እንደሚሆን ተስፋ ሰጣቹኝ ናቲዬ ነቢልዬ ተባረኩልኝ መልካም ረመዳን ነቢሎ!
ለመላው የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለተከበረው ወር ረመዳን በሰላም አደረሳቹ ረመዳን ሙባረክ ❤ ነቢል ና ናቲ ጓደኝነታቹ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ አይለያቹ
አሜን 🙏አባቴ❤እግዚአብሔር ሀገራችንን ሕዝባችንን ሰላም ያድርግልን 🙏ለሁላችንም በየ ሃይማኖታችን መልካም የፆም የፀሎት ግዜ ያድርግልን 🙏
ዋዉ አንዴኛ ነኝ እንኳን ለተከበረዉ እረመዳን ወር አዴረሳችሁ ያኡመተል ሙስሊም በሰላም የተቼገሩትን በመርዳት እምናሳልፍ ያድርገን አሚን
ሰብ አድርጊኝ ዉዴ💚
አሚንንንን ነቢሎ መልካም ረመዳን...በጣም ነው ደስ ምትሉት ቶሎ ቶሎ video ስሩልን ኢክራምና መቅድንም አምጡልን በጣም ነው ምወዳቸው
እንኳን ለተከበረው ለተናፋቂው ረመዳን ወር በሰላም አደረሰን ምንጠቀምበት ያድርገን😊
Yarab
አብሮነታችሁ ለኛ ጠቀመን በየቀኑ ለመዛግ ክክክክክ አቦ ይመቻችሁ ነፍ አመት ኑር
እኔ ይሄን የማየው እንደ ፈን አደለም እኛ ከዝ ውጪ አያምርብንም አብሮነታችንን ማጠንከር ግዴታችን ነው ጓደኝነት ማለት እንዲ ነው ጓደኝነት ካልኩሌት አያስፈልገውም በረቱ
ደምሪኝ ዉዴ💋💋
@@BirukTuba5335 በጠቅላዩ የተነሳ መደመር ከተውኩ ቆየው
ዉቦቼ 💝💝💝እግዚአብሔር አይለያችሁ መልካም ረመዳን ነቢሎ ❤የናንተን አይነት ጀማ በዚ ከባድ ግዜ ማግኘት ❤እድለኝነት ነው ❤ፍቅራችሁ ይበዛልን አቤሎ ጠፋ ❤
ስታምሩ ኢትዮጵያዊነት እናተ ላይ ይታያል ❤️
ናታ ግን አንተን ሳይ ያባቴን ልጅ ታላቅ ወድሜን ነዉ እምትመስለኝ😍 ደግሞ ጓደኝነታቹ ማሻላህ አላይ ይጨምርላቹ N&n 💗💗
በጣም የምታስቀኑ ጏደኛማቾች ናችሁ ክፉ መሀላችሁ አይግባ
አሜን ነቢሎ ኢኩን ሰላም በልልኝ ረመዳንን በሰላም እንደጀመርነው በሰላም የምንጨርስ ያድርገን🙏
Enatega nw yalew masmesel yelelebet fikir guadegnet lik ende deroachn yeneberen andnet selamachu yebeza kefu aynkachu
ኢክሩዬ የኔ እናት ለወንድምሽ ያለክብር ልዩ ነው❤
በየቀኑ አዳዲስ ቪዲዮ ልናይ ነዋ እንኳን አብራችሁ መኖር ጀመራችሁ 🥰
ዋው የኔ ምርጦች ስታምሩ እኮ አላህ አይለያቹ ትክክል ነቢሎ በሴት እጅ ስለምታድጉ ወንዶች እራሳችሁን ችላቹ መውጣት ትቸገራላቹ ያለኛ ባዶ ናቹ 😂😂😂 ነቢሎ ቻለው አለው አይደል እኔ ከቤተሰቦቼ ጋር እረመዳን ካሳለፍኩ 10 አመት ሆኖኛል ከምንም በላይ ፍቅራቹ መተሳሰባቹ መዋደዳቹ ያስቀናል ለብዙዎቻችን ተምሳሌት ናቹ ናቲዬ ልመዱት
በጣም ታምራላችሁ ጉርባችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ፍቅርችሁን አይጉድልባችሁ
ነቲዬ የኔ የዋህ ስታምሩ አይለያቹ በጣም ታምራላችሁ
ሰብ አድርጊኝ ማሬ💋💋👈
እናት የሆነች እህት ስላለህ እድለኛ ነህ ነባ
Anchi egaga endetmechi ewesh🥺 asazenkej yemer ehetehen allah yetebekeleh your friendship endeza🥰
አመረራቹህዴ እናተ ልጆች ግን በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ፍቅራቹህን ይጨምርላቹህ
ሚስጢርን ጣዕምን ዕርክነት ብኣኹም ርአዮ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፍትዋተይ💖
ናቲ ሓወይ አደይ ትሙት ኢልካ ማሕላስ ተትገድፋ 😌
I agree Abesha wende is dependent all the time and its too much .. practice independent and navigate life while you are single..then you gonna be a good leader in you household..
ነቢል ወላሂ በሳቅ ገደልካኝ ሸሚዙን በመጥበሻ አልቶከሳውም ውይ ሞያ ጠላው
ኢክራም የኔ ቆንጆ እናት እኮ ነሽ
እእእልል 30አመታቹ ከቤት ተባረራቹ😂😂😂😂 we love you guys
ሃሃሃሃሃ እናተ አዝጎች ሁልግዜ ኑ በጣም ነው እንትን ሳይ የምዝናናው እውነተኛ ፍቅር ያለበት ጓደኝነት
ደምሪኝ ዉዴ💋🌺👈
@@BirukTuba5335 እሺ
ነቢሎ ምርጥ ናችሁ ኑሩልን
ሰብ አድርጊኝ ማሬ💘❤👈
ሰታምሩ መልካም ጦም ነቢሎ 🥰
ደምሪኝ ልደምርሽ ማሬ
Enant ye Ethiopy misal nachwe 👍melkam gadiya👍👍💚💛❤
አሚን ወንድማችን ይረብ
ነቢሎ ትለያለክ በእውነት ምርጥና መልካም ሰው ነህ
አሠላማአሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አንኮን አብሮ አደረሰን አሚን
አሚን ነቢል ዛሬ መረከን እኮ ማሻአላህ
ነቢሎ የቁምጣው እና የግርህ ነገር ይታሰብበት 😍😍😍😍
አይለያችሁ
ነቢሎ መልካም እሮመዳን
ሰብ አድርጊኝ መዲዮ❤💕👈
እውነት እኔም ብቻዬን ተከራይቼ አውቃለሁ ከቤተሰብ ጋር ለምዶ ለብቻ መኖር ይከብዳል አይዞን መልመድ ጥሩ ነው
ቤትለእምቦሳ😂😂😂ነቢሎ ናናቲ ከነበኣጠቃላይ ሰላማቹ ይብዛ
ነቢሎ እንኮን አደረሰህ ለረመዳን መልካም ፆም ይሁንልህ ነቢሎዬ
የኔ ወንድም ነባዬ ለረጅም ጊዜ በረሀብ የኖሩትንም አላህ ይመግብልን ወላሂ እንደዚህ ስትል እምባዬ ነው የመጣው አላህ ሰላሙን ያምጣልን
Nebil I love your videos and i watch it all the time but your audio is not good. Some parts get really really loud and some parts are VERY low volume. I don't know how your computer sounds but on my end i have to turn up and turn down the volume almost 10 times though-out the video. If you can fix it so all the video comes out ONE VOLUME level that would be great for the listeners.
Keep going good job (Just adjust the volume levels please)
Thank you, Well noted 🙌
እማይለመድ ነገር የለም ሁሉም ይለመዳል ዋናው ፅናት ይኑርህ ከባድ ነው ካልክ ህይወት ከባድ ነው ግን ቀላል ነው ካልክ ይቀላል
ጎበዞች ደስስስ ስትሉ በፍቅር በመተሳረብ ያኑራቹ ተወዳጅ ወጣቶች
እንደማመር ዉዴ
የምርጦች ምርጥ አላህ ፋቅራችሁንያብዛላችሁ
amin nebilo allhe ytbkachu enem endi new yargegn sweta kebet gen ylemedal
አሰላማለይኩም ወራመቱላህ ወበረካቱሁ ውድ የኢስላም ልጆች እንኳን. ለተከበረው ለረመዷን ወር በሰላም. በፍቅር የምን ፆም ያርገን ወድም ነቢል አተም በሰላም በፍቅር የምፆም ያርግህ.
እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛው ❤❤❤💕💕💕አይለያችሁ
ማሬዋ ደምሪኝ💋💋
Habibi come to youtube everyday 🥰🥰🥰
ወንድሜ አላህ የኢማን ነገር የለህም አላህ ሒዳያ ይሥጥህ 😢😥😥😥
አየወንድ ገናከመጀመርያው ቀን ልብሳችሁን አቃጠላችሁ😁
ሴትየቤት ድምቀት❤️😇
ነቢሎ video ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እንጂ
😁😁በተለይ የኢትዮጵያ ወንዶች ኦኮ የማድ ቤት ሰራ 😁😁በጠረባ ነው የመቱት 😁
ነባዬ ናቲ በጣም ነው እምወዳቹ አላህ በላቹበት አላህ ይጠብቃቹ ሰላማቹን ይብዛልኝ የኔውድ ወድሞች
አሚን ነቢሎ እኮንም አብሮአዴርስን ዴስትላልልችሁ ዎው
መለመድ ካለባቸው የህይወት አንዱ ክፍል ነው ብሮ ግድ ነው ሀቢቢ !
ደምሪኝ ልደምርሽ💘👈
@@BirukTuba5335 ኢሀው ተደምረሻል ውዷ ተራው ያንቺ ነው
Amen Tsomun kejemru bzu werat yehonachewnm 💖💖💖fetari yasbln
Ramadan kareem yene wud bro
❤❤❤❤❤Selam le hager Selam le Ethiopia 🇪🇹🤲
Hahaha woy gud
እደዉ ነቢል አድቀን እንኳን ሶላት ሰሰግድ አይተን አናቅም መሰገጃ ማየት እራሱ ናፈቀኝ አተላይ አላህ ሂዲያ ይሰጠን ለሁላቺንም
የኔ ውዶች ስወዳችሁ እኮ ግን ለምን ቶለ ቶለ አመጡም
Nabilo nati bxme.nwe mewadchwe fxri aylachwe
አይ እህት ማለት እኮ እናት ነት በርበሬዉን ሽሮዉን ቋጠረችለት አይዞኝ በርቱ
Ramadan Kerim nebilo. U guys betam new mewedachu maryam tetebkachu🥰😘
ነባ የምወድህ
ነቢሎ በአንድ ቀን ተዝረከረካችሁ ብቻ ደሥ ትላላችሁ
yemejemrya ramadan bchayen yetsomkut gibi lay nbr habibi 2011 mjmrya kbad nbr kza gn silemed ds ylal yaw ende bet ayhonm enji absher habibi berchi
Eski like 👍 ye nabil adnakiwoch
Indha Allah yazara amt kanta gallmsom wasgalw 2016kantagar nug yalah kad kahona☝️🤲🧕
የመጀመሪያየን ነው ስኮምት ስታምሩ እኮ የፍቅራችሁ ነገር እኮ
ፈጣሪ የጠበቃችሉ🥰🥰🥰🥰❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ቤት ለቦሳ ብያለዉ ለመላው ሙስሊም ወገኖቼ እረመዳን ከሪም ብያለዉ 💚💛❤️🥰
ደምሪኝ💚💘
ዘያት በተወደደበት ጊዜ ከቤት ትወጣላቹ
betam new mwedachu Nebil Melkam tsom melkam melkam abro yemenor gize
ረመዳን ከርም ነብላ ናትየ ሰላምክ ይብዛ
በዚህ አይነትማ በየቀኑ ቪዲዮ መልቀቅ አለብህ ነቢል መልካም ረመዳን ናቲ ደግሞ መልካም የ አብይ ጾም ይሁንላቹ ፈጣሪ ከፍ ከፍ ያርጋቹ
ነቢሎ ሙዙ ሲቀርብ ለምን እንግዳ መጣዴ ኣለለም ኣረ ወየው በሳቅ😃😃😃
ውይ እክሩ ስወድሽ ቅመም እኮ ነሽ ሁለም ሳቂልኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ነቢል ግን ምንም አይደክምህም ማሻአላህ ስትለፈልፍ ስትለፈልፍ
Remdan mubarek nebilo allah hulam endzi nur yalabesh abo be dua engdi📿📿🤲🤲😭😭
Meklitye my love ❣️😘 yenafekechiw
ጎደኝነት ማሻአላህ ስታስቀኑ
አሚንንን አገራችንም አላህ ሰላም ያርጋት
ለዱዓህ አሚንንን ያረብ
ነቢሎ ሀይላንድ አትጠቀም ጃር ግዛ ወጪህን ይቀንስላሀል ምግብ ማብሰል ደሞ ጀምሩ ።ፓክድ የሆኑ ምግቦች በጣም ውድ ናቸው በረከትም የላቸውም ።መልካም ፆምይሁንላችሁ
አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ነቢሎ
ጥሩ ብለሀል ነቢሎ እኔ አሚን ብያለው 😍
በፍቅር ነው እኔ የምከታተላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ግን አቤል ለምን ጠፋ ከናንተ ጋር?
Kkk ወይ ነቢሎ ወደሰወኛ ባህሪያችን እንመለሳለን በረመዳን ወር አላለም ሀቅ ነው ግን ሁሌም ይልመድብህ ይልመድብን ጌታችንን መገዛት በእረመዳን ወር ብቻ ሳይሆን ሁሌም በድናችን ያጠክረን ያረብ
ዜድዮ ሰብ አድርጊኝ💚💘👈
Enante yalachiwun fikir le Ethiopiawian yisten
Nebilo Ramadan mubarek ❤️
ማሻአላህ አቤት ጓደኝነት አላህ ይጨምርላቹ
ወላሂ ነባ ደስ ሰትሉ
ማሻ አላህ ሰታምሩ አላህ አይለያቹ ወላሂ ሰወዳቹ ነቢል
አሚን 💜💜💜💜👍👍👍
ጓደኝነት ፍቁርም እንዳለ ጥሉም አለ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቹ አግብታቹ ውጡ
ዘመናዊ ካውያ አይ ነቢሎ ጎበዝ ይሄም አንድ የፈጠራ ስራ ነው ክክክክ
ቤት ተከራይታችሁ ከሆነ ንገሩን ድጋፍ እናረጋለን ?በጣም ነዉ የምታምሩት አላህ ይጠብቃችሁ
አታስቢ ገዝተውት ነው😂😂
ነቢሎ ስለ ኪራዬ ማወቅ እምፈልገዉ ነገር አለ እስኪ ሹክ በለኝ የማገኝብህን መንገድ እድታፋልገኝ