Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አህለን 🤗instagram.com/nebilnur/
አህለን ነባ✌️😍
ቤት እኳን መጥረግ አችልም ለወደፊቱ አሻሽል 😂😂
Ahlin fik
ከNimo And Lala ጋር አድርጉት we want to see you again
ቤቱን ነብስ ዘራችሁበት እነ ኢክራም በተለይ የኩኪ ሙሉ ህንፃውን ማህበራዊ ኑሮ አለማመደችው እኮ 😂😂😂😂 ስ
ፈጣሪ ፍቅራችሁን እደምድር አሽዋ ያብዛላችሁ አይለያችሁ ውዶች
አሜን አሜን አሜን
ትክክል ነቢልዬ ኩኪ ውስጣዊም ውጫዊም ውበት ያላት ልጅ ናት ለጎደኝነት ትልቅ ክብር የምትሰጥ ልጅ ናት😘
I see the Ethiopia I grew up with!!! Thank you!!! One day we will have it all back!! Keep doing what you are doing. Preaching pure Positivity!!!
"በጀነት ውስጥ «ረያን» የሚባል በር አለ። የትንሣኤ ዕለት ከጾመኞችውጭ ማንም የማይገባበት፤ «ጾመኞች የታሉ?» ተብለው ይጠራሉ።" (ረሱል ሰ ዐ ወ)ቡኻሪና ሙስሊም አላህ ይወፍቀን🤲🏻🤲🏻ሰብእስክራይብ አድርጉኝ እመልሳለሁ❤️❤️
Yeman tenesae?
ሰ ዐ ወ
በጣም ደስ ትላላቹሉ ማርያምን ፍቅራቹሁ ይብዛ!
በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችሁ ያስቀናል ከአይን ያውጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኢትዬጵያን እናንተ ቤት ስላየኋት ደስ አለኝ የሁላችንንም ኢትዬጵያውያንን ፍቅር ያብዛልን ፀብ ቅናት ምቀኝነት ዘረኝነትን ከኢትዬጵያ ምድረገፅ ያጥፋልን 🙏🙏🙏
ወይ ኩኪ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አንቺ ነሽ የኔ አድማቂ ትሞታለች ታድያ ስታጣ ጥየቃ ወጣች I love you Guy's
የቅዳሴው ዜማ ልብን ያረሰርሳል አይይይ እኔስ በስንቱ
እኔም ስማህት አንድ ቀን አይቅርም
ኢክሩ ግን ሳላደንቂሽ አላልፍም ባለሙያ ነሽ👌😍😍😍😍 ታምራላችሁ
ደስ ትላላችሁ ደግ ቤቱ ተፀዳ በኢክሩ ሰበብ
አቤት ፍቅር ስታስቀኑ ፈጣሪ ከይለያቹ ውድድድ ነው ማደርጋቹ ግን ነብሎ እነ መቅዲ ጠፉ
ua-cam.com/video/hOh2p5NDnVk/v-deo.html
ፍቅራችሁ የለለነዉ ደሥየሚለኝ ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርላችሁ🇪🇹🇪🇹
ወይኔ ደስ ስትሉ🥰🥰🥰 ናቲ ግን እቃዉንኮ ሰብሮ ሊጨርሠዉ ነው ነቢሎ😂😂😂
ሁሌም ባየው የማይሰለቸኝ የነቢሎን ጓደኛችንና ነቢሎን አቤልዬን ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
እውይ ፍቅራችሁ ደስ ሲል: ነቢሎ u r effortlessly funny 💛
ነቢል ወሳኝ ሰው የዘመናችን ምርጥ ሰብስክራብ አርግና አስደርገኝ ጀማዎችክ በሙሉ
ከረፈደም ቢሆን ያወኳችሁ በጣም ነው የምታምሩት የምታስቀኑት እመቤቴን በብዙ ደስ ይበላችሁ ነቢሎን ደግሞ በኢንቦክስ ባዋራው ፈቃደኛ ቢሆን ደስ ይለኛል አብዝቼ ወድጃችኋለሁ ታስቀናላችሁም
የነዚህ ቤተሰብ ፍቅር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አሏህ አይለያችሁ 🥰🥰🥰
ወንድሜ የኔ ምርጥ መልካም ፆም
በጣም ደሰ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ኩኪ የኔ ቆንጆ ወይኔ ጉዴ እንዴት እንደምዎድሽ ኡፍ አላቅም የኔ ማር አደራ አንብቡልኝ
ማሻአላህ ዉዶች ስታምሩ ኢክሩየ የኔ ፍልቅልቅ ላላህ ብየ እወድሻለሁ
አየ ናቲ እንደሚሰበር አይጠረጥርም ይደበድበዋል😂 ለናቲ❤ ለገና ሰርፕራይዝ
ማሻአላህብያለሁ የኔም እንደነቢል ምርጥ ወንድሞቺ አሉኝ እወዳቻዋለሁ በተረፈሰላማቺሁ ይብዛ ውድየሀገሬልጆቺ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን ያረብ ለይለቱል ቀድስ 10ቀናቶቺ ነው ይባላል ወንጀላቺንን አላህ ይማረን ዱአ እንድርግ አላህ ይወፍቀን ያረቢ ያከሪም 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲📖📖📖📖እንጠቀምበት ዉዶቼዬ ይህን እድልያላገኙትአሉእና 🤲🤲🤲📖📖📖
የኔምርጦች ፈጣሪ ፆምፀሎታችውን ይቀበላችው ፍቅራችው ይብዛ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አለ ሰዳቃ ምጅድ ትጀንኑ
አቤት ደስ ስትሉ😍😍😍😍
Besmeab hunetachhu besak new yegedelegn 😀😀😀😀😁😁😁😁😘😍andnetachhu demo woooow lehulachnm temehrt yemiset new ntsu Ethiopiawi Fekrachhu selamachhu andnetachhu yelemlm melkam yetsom gize🙏😘😍
አህለን ወድሜ ማሻ አላህ ፍቅራቺሁ ደስ ይላል ወላሂ አላህ ይጨምርላቺሁ ያረብ
በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ፍቅርራቹሁን ያብዛላችሁ
💛💛❤❤❤❤ጵ ያ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ያ👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊
ናቲ ጥበሺኝ እዚ ውሥጥ 😂😂😂😹😹😹😹😹ግንኮ ሥታምሩ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ 🥰🥰🥰🦋
እነ መቅዲ ጠፉ የምትሉ በላይክ አጅቡኝ
ምርጥ ሰው #1
መሻአላህ❤❤❤ መክሊትስ መች ነዉ ምትመጣዉ
It is always fun with you guys! Thank you for making me laugh~~ 🥰❤️❤️
Adisu lej mecheresha lay Ber yezegaw, ❌❌👎👎 debare new betam! Asebebet Nebel!
እውነት... ይሄ ነን እኛ.... ይሄ ነው ፍቅራችን.... መድሀንይለም... ይሄን ፍቅራችሁን... እንደ ... እንደ ምድርአሽዋ ያብዛላችሁ.... አይለያችሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍
በጣም ታምራላችሁ ውዶቼ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛው
Just fikir becha ❤️❤️❤️my little Ethiopia 🇪🇹 love you guys!! Please tolo tolo nulen🙏🙏
የእኔ ምርጦች ስታምሩ እኮ😍😍😍😍እመቤቴ በያላቹበት ትጠብቃቹ ስታምሩ ስወዳቹ እኮ ኮኪዬ ደሞ የምራን ነው ጎረቤት ለመች ነው🤣🤣🤣😌😍
nebilo enkuwan be selam metachu betam tamralachu, ba ewunet fikerachu yexamerlachu aylayachu bertu 😍😍😍😍😍😍😍,tebarku
በጣም ደሥ የሚሉ በሀይማኖት በዘር የማይከፍፍሉ የአዲ ሠዉ ልጆች የሚመሥሉ ነበሎ ኑርልን ሠብሣቢዉ
ማሻ አላህ ❤️ደስ ትላለች ❤️ስወዳችህ ❤️💙
ደስስስ ስትሉ እኮ የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤
↪ያ ረብ :-)አላሁመ ተቀበል ሲያመናአላሁመ ተቀበል ዱዓእናአላሁመ ተቀበል ሶላተናአላሁመ ተቀበል ሩኩዓናአላሁመ ተቀበል ሱጁደናአላሁመ እህዲ ቀልበናአላሁመ እግፊር ዙኑበናአላሁመ እሪዝቅነ ሪዝቀን ጠይባወ ኢልመን ናፊአ ወ አመለን ሙተቀበለንአላሁመ እግፊርለናአላሁመ እህዲናአላሁመ ወርሃምናአላሁመ ወዓፊናአላሁመ ወርዙቅናአላሁመ ወረፋዓናአላሁመ እርፋዕ ደረጃተና፡፡ ደረጃቸው ከፍ ከተደረገላቸው ባሪያዎችህ አድርገን ያ አላህ ያ ተዋብ ያ አዚዝ ያ ረሂም ያ ገፉር...ወላሂ በፈጠረኝ አላህ ይሁንብኝ ይችን 10 ቀን በዱዓ አትዘናጉ ምክንያቱም ረመዷን አመቱን ጠብቆ ይመጣል፣ እኛ ግን ልንኖር ላንኖር ኢላሂ እሱ ብቻ የሚያውቀው👌 አላህ ሱበሀነወተአላ ሁሉን አስተካካይ ጌታ ነው የልባችን መሻት እሱ ይሙላልን 🤲
ፍቅር የሆናችሁ ሰወች 🥰🥰🥰
ኢክራምኮ እናት ንት💕
አህለን ነቢሎ 🙌🙌 በሳቅ አደከማቹኝ አላህ ይስጣቹ ምናለ እንዲህ ባታሳጥረው
ማሻአላህ ስታምሩ እኮ የኔ ምርጦች ፍቅራቹን እደምድር አሸዋ ያብዛላቹ እዴት እደምታስቀኑ እኮ እኔ ቃላት ያጥረኛል ለናተ ሁሌም ሳቁልኝ ግን ነቢሎ መክሊት መቅዲስ በሰላማቸው ነው የጠፉት ተናፍቀዋል በጣም
የማይረባ ድራማ ከመየት እናተን ማየት ያዝናናኛል
አይለያቹ የኔ ምርጦች 😘😘😘
ማሻአላሃ አላህ ፆማችንን ይቀበለን ያረብ🤲🤲
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ💋😘
Amin
ኢኩሩ ባለሙያ ሰወድሸ አላህ ይጠብቅሸ
ሁላችሁንም በጣም እወዳችዋለው ግን ለኩክሻ ያለኝ ፍቅር ይለያል ምንም አርቴፍሻል ነገር አላይባትም በቃ ውብ የሆነች ሴት ነች ኡፍ ስወዳት በፈጣሪ እንዲሁ ቀጥይ ሜካፕ ዊግ ምናምን ነገሮችን አትጠቀሚ በማርያም እሺ በይኝ
እሰይ ዛሬ አንደኛ ነኝ
ይች ናት ኢትዮጵያ 🥰🇪🇹🥰👌
ኮኪዬ እውነትሽን እኮ ነው ጎረቤት ለመቼ ነው ነብሎዬ ምነው ሴቶቹ ጠፉ ሞያ የለም እንዴ የዘይቱ ነገር ግን ተመችቶኛል አቦ ይመቻችሁ
አንደኛ ነኝ ዛሬ ስታምሩ ፈጣሪ አይለያቹ 🙏😘😘😘😘😘🍀
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ🌹😘
በጣም ደስ ትላላቹ ነቢል እና ናቲ
ስወዳችሁ በምክንያት ነው አላህ ይጠብቃችሁ
አደኛ ነኝ ዛሬ 🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️ ስታምሩ 💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ💗❤
ነቢሎ አንተኳ አደኛ ነህ አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ ከነጓደኞ ቺህ
ሌላው ምርጥ ሰው ስንቴ ይመችሽ ተመችተሽኛል
ነቢሎ ትዛዝህን አከበርክ ምርጥ ሰዉ
ደስ ትላላችሁ ዋው 💚💛♥👈
ፍቅራቹ ደስ ሲል አላህ ይጠብቃቹ
አንደኛነኝዛሬ ነቢሎ ሥወድህኮ🙈😍😍😍
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ🌸🌹👈
ሁሌም ታምራላቹ❤❤❤❤❤
ወይኔ ስታምሩ አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
Mashahla tabraklha Nabilo setmur allhe yetbkhau yen maroche ekru sewdish
Glad to see old Ethiopia(ONLY LOVE) in your house bless you all🥰🥰🥰
ነባዬ ስወዳችሁ እኮ
ኔብላ ደስስ ሲትሉ ሬመዳን ካርም 🙏🙏💕💕💞
ኢክራም ሽንቅጥቅጥ ብለሻል በጣም አሪፍ ላይ ነሽ
ኮኪ ልትወድቅ ስትንገዳገድ ናቲ ፈጥኖ ያዳናትን ማነው ያስተዋለ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ነዉ ደስ የምትሎት
እውነትም እትዮጵያ ተለውጥላች ጎረቤት መንኳኳት ምን ችግር አላው እኛ ድሮ እንጄራ እዘን ሄደን ሽሮ አድርገን እንበለ ነባር ጎረቤት😭😭
አይ እንደዚህ ፎቅ ላይ ስትኖሪ ቤቶች የተያያዙ ስለሚሆኑ ትንሽ ጩኸት ካለ ጐረቤት ይረብሻል ና ነው😊
ኡፀዳዳቹ 😁😁ምንጣፉን የምታፀዱት ሳይሆን አጥፍቶ የምትቀጡት እኮ ነው የሚመስለው 😁😁 እየጎደላቹ ነው ልበል መቅዲ እና መክሊት አዲሱ ቤታቹ አላየናቸውምሳ አቤል እንኳን ቆይቷል ሌላ ሙዱ ውስጥ ነው
ኪፈልአህለክ ነቢልኑር አላህይጨምርላችሁ
አቤት ስታምሩ
ኢክሪየ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ👌
በጣም ነዉ የምወዳቹ አላህ ይጠብቃቹ
ስወዳቹኮ ደስስስስ ስትሉ ኩኪዬ አትጥፊ
Friends forever...😍😍😍
ሡብሀን አሏህባድቤት ውሥጥ ሁለት ላጤ ሀይማኖት የተለያየ ግን ተከባብረው የሚኖሩ ባሁን ትውልድ በከተማ እናተን አየሁ ሌሎች ሊኖሩ ይችላሉ ለጊዜው ያየሁት እነዚህ ነው
ደስ ስትሉ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ😘😘😘😘
እናንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነውማሻ አላህ
fetari ybarkkk halahm egzerum eyesosum bcha gn ayefeteren hulu yrdak
የፍቅር ጥግ❤🙏⛪❤🙏🕌🌹❤❤🇪🇹
በጉግትነዉምጠብቃቸዉ😘😘😘😘
Wow 💝💝💝ምግብ ማሻአላህ ❤
ነቢሎ ፋሚሊ አህለን ብለናል ለምን ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ አሰራም ተናፍቀሀል😍😍😍
ደስ ስትሉ ፍቅርቹን ያብዛው አትጥፉ
Waw💚💛❤tamralachu mnew enmekdi tefu
የልብስ ካውያው አንደኛ ነው 😅😅😅😅በዚህ ጩኸት አንድ ወር አትቆዩም ቀይ ካርድ ነው የሚሰጣችሁ😅😅😅😅
የትም ያልተሞከረ መተኮሻ ነው ውዴ 😂😂😂😂😂😂
@@brtaglab2516 😅😅😅
አጎቴ ታሞዋል kkkkkk የስደትም ምክንያታችን ነዉ እችማ
Ramadan kerim Mashallah Ekru kecheney 👌🏽👌🏽👌🏽
ታምራላችሁ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አቤል ግን ለምን ከዚህ ግሩፕ ጠፍ
ኮኪን ይመስል ጓደኛ ስላለ ፈጣሪህን አመስግን ነቢል
egziyabher Ena Alah Ytebkachhu Lela Mnm AybalmAyleyachuuuuuu Staskenu
አህለን 🤗
instagram.com/nebilnur/
አህለን ነባ✌️😍
ቤት እኳን መጥረግ አችልም ለወደፊቱ አሻሽል 😂😂
Ahlin fik
ከNimo And Lala ጋር አድርጉት we want to see you again
ቤቱን ነብስ ዘራችሁበት እነ ኢክራም በተለይ የኩኪ ሙሉ ህንፃውን ማህበራዊ ኑሮ አለማመደችው እኮ 😂😂😂😂 ስ
ፈጣሪ ፍቅራችሁን እደምድር አሽዋ ያብዛላችሁ አይለያችሁ ውዶች
አሜን አሜን አሜን
ትክክል ነቢልዬ ኩኪ ውስጣዊም ውጫዊም ውበት ያላት ልጅ ናት ለጎደኝነት ትልቅ ክብር የምትሰጥ ልጅ ናት😘
I see the Ethiopia I grew up with!!! Thank you!!! One day we will have it all back!! Keep doing what you are doing. Preaching pure Positivity!!!
"በጀነት ውስጥ «ረያን» የሚባል በር አለ። የትንሣኤ ዕለት ከጾመኞች
ውጭ ማንም የማይገባበት፤ «ጾመኞች የታሉ?» ተብለው ይጠራሉ።" (ረሱል ሰ ዐ ወ)
ቡኻሪና ሙስሊም አላህ ይወፍቀን🤲🏻🤲🏻
ሰብእስክራይብ አድርጉኝ እመልሳለሁ❤️❤️
Yeman tenesae?
ሰ ዐ ወ
በጣም ደስ ትላላቹሉ ማርያምን ፍቅራቹሁ ይብዛ!
በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችሁ ያስቀናል ከአይን ያውጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኢትዬጵያን እናንተ ቤት ስላየኋት ደስ አለኝ የሁላችንንም ኢትዬጵያውያንን ፍቅር ያብዛልን ፀብ ቅናት ምቀኝነት ዘረኝነትን ከኢትዬጵያ ምድረገፅ ያጥፋልን 🙏🙏🙏
ወይ ኩኪ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አንቺ ነሽ የኔ አድማቂ ትሞታለች ታድያ ስታጣ ጥየቃ ወጣች I love you Guy's
የቅዳሴው ዜማ ልብን ያረሰርሳል አይይይ እኔስ በስንቱ
እኔም ስማህት አንድ ቀን አይቅርም
ኢክሩ ግን ሳላደንቂሽ አላልፍም ባለሙያ ነሽ👌😍😍😍😍 ታምራላችሁ
ደስ ትላላችሁ ደግ ቤቱ ተፀዳ በኢክሩ ሰበብ
አቤት ፍቅር ስታስቀኑ ፈጣሪ ከይለያቹ ውድድድ ነው ማደርጋቹ ግን ነብሎ እነ መቅዲ ጠፉ
ua-cam.com/video/hOh2p5NDnVk/v-deo.html
ፍቅራችሁ የለለነዉ ደሥየሚለኝ ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርላችሁ🇪🇹🇪🇹
ወይኔ ደስ ስትሉ🥰🥰🥰 ናቲ ግን እቃዉንኮ ሰብሮ ሊጨርሠዉ ነው ነቢሎ😂😂😂
ሁሌም ባየው የማይሰለቸኝ የነቢሎን ጓደኛችንና ነቢሎን አቤልዬን ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
እውይ ፍቅራችሁ ደስ ሲል: ነቢሎ u r effortlessly funny 💛
ነቢል ወሳኝ ሰው የዘመናችን ምርጥ ሰብስክራብ አርግና አስደርገኝ ጀማዎችክ በሙሉ
ከረፈደም ቢሆን ያወኳችሁ በጣም ነው የምታምሩት የምታስቀኑት እመቤቴን በብዙ ደስ ይበላችሁ ነቢሎን ደግሞ በኢንቦክስ ባዋራው ፈቃደኛ ቢሆን ደስ ይለኛል አብዝቼ ወድጃችኋለሁ ታስቀናላችሁም
የነዚህ ቤተሰብ ፍቅር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አሏህ አይለያችሁ 🥰🥰🥰
ወንድሜ የኔ ምርጥ መልካም ፆም
በጣም ደሰ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ኩኪ የኔ ቆንጆ ወይኔ ጉዴ እንዴት እንደምዎድሽ ኡፍ አላቅም የኔ ማር አደራ አንብቡልኝ
ማሻአላህ ዉዶች ስታምሩ ኢክሩየ የኔ ፍልቅልቅ ላላህ ብየ እወድሻለሁ
አየ ናቲ እንደሚሰበር አይጠረጥርም ይደበድበዋል😂
ለናቲ❤ ለገና ሰርፕራይዝ
ማሻአላህብያለሁ የኔም እንደነቢል ምርጥ ወንድሞቺ አሉኝ እወዳቻዋለሁ በተረፈሰላማቺሁ ይብዛ ውድየሀገሬልጆቺ ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን ያረብ ለይለቱል ቀድስ 10ቀናቶቺ ነው ይባላል ወንጀላቺንን አላህ ይማረን ዱአ እንድርግ አላህ ይወፍቀን ያረቢ ያከሪም 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲📖📖📖📖እንጠቀምበት ዉዶቼዬ ይህን እድልያላገኙትአሉእና 🤲🤲🤲📖📖📖
የኔምርጦች ፈጣሪ ፆምፀሎታችውን ይቀበላችው ፍቅራችው ይብዛ
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አለ ሰዳቃ ምጅድ ትጀንኑ
አቤት ደስ ስትሉ😍😍😍😍
Besmeab hunetachhu besak new yegedelegn 😀😀😀😀😁😁😁😁😘😍andnetachhu demo woooow lehulachnm temehrt yemiset new ntsu Ethiopiawi Fekrachhu selamachhu andnetachhu yelemlm melkam yetsom gize🙏😘😍
አህለን ወድሜ
ማሻ አላህ ፍቅራቺሁ ደስ ይላል ወላሂ አላህ ይጨምርላቺሁ ያረብ
በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ፍቅርራቹሁን ያብዛላችሁ
💛💛❤❤❤❤ጵ ያ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ያ
👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊
ናቲ ጥበሺኝ እዚ ውሥጥ 😂😂😂😹😹😹😹😹ግንኮ ሥታምሩ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላቹ 🥰🥰🥰🦋
እነ መቅዲ ጠፉ የምትሉ በላይክ አጅቡኝ
ምርጥ ሰው #1
መሻአላህ❤❤❤ መክሊትስ መች ነዉ ምትመጣዉ
It is always fun with you guys!
Thank you for making me laugh~~ 🥰❤️❤️
Adisu lej mecheresha lay Ber yezegaw, ❌❌👎👎 debare new betam! Asebebet Nebel!
እውነት... ይሄ ነን እኛ.... ይሄ ነው ፍቅራችን.... መድሀንይለም... ይሄን ፍቅራችሁን... እንደ ... እንደ ምድር
አሽዋ ያብዛላችሁ.... አይለያችሁ
🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍
በጣም ታምራላችሁ ውዶቼ ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛው
Just fikir becha ❤️❤️❤️my little Ethiopia 🇪🇹 love you guys!! Please tolo tolo nulen🙏🙏
የእኔ ምርጦች ስታምሩ እኮ😍😍😍😍እመቤቴ በያላቹበት ትጠብቃቹ ስታምሩ ስወዳቹ እኮ ኮኪዬ ደሞ የምራን ነው ጎረቤት ለመች ነው🤣🤣🤣😌😍
nebilo enkuwan be selam metachu betam tamralachu, ba ewunet fikerachu yexamerlachu aylayachu bertu 😍😍😍😍😍😍😍,tebarku
በጣም ደሥ የሚሉ በሀይማኖት በዘር የማይከፍፍሉ የአዲ ሠዉ ልጆች የሚመሥሉ ነበሎ ኑርልን ሠብሣቢዉ
ማሻ አላህ ❤️ደስ ትላለች ❤️ስወዳችህ ❤️💙
ua-cam.com/video/hOh2p5NDnVk/v-deo.html
ደስስስ ስትሉ እኮ የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤
ua-cam.com/video/hOh2p5NDnVk/v-deo.html
↪ያ ረብ :-)
አላሁመ ተቀበል ሲያመና
አላሁመ ተቀበል ዱዓእና
አላሁመ ተቀበል ሶላተና
አላሁመ ተቀበል ሩኩዓና
አላሁመ ተቀበል ሱጁደና
አላሁመ እህዲ ቀልበና
አላሁመ እግፊር ዙኑበና
አላሁመ እሪዝቅነ ሪዝቀን ጠይባ
ወ ኢልመን ናፊአ ወ አመለን ሙተቀበለን
አላሁመ እግፊርለና
አላሁመ እህዲና
አላሁመ ወርሃምና
አላሁመ ወዓፊና
አላሁመ ወርዙቅና
አላሁመ ወረፋዓና
አላሁመ እርፋዕ ደረጃተና፡፡
ደረጃቸው ከፍ ከተደረገላቸው ባሪያዎችህ አድርገን
ያ አላህ ያ ተዋብ ያ አዚዝ ያ ረሂም ያ ገፉር...
ወላሂ በፈጠረኝ አላህ ይሁንብኝ
ይችን 10 ቀን በዱዓ አትዘናጉ ምክንያቱም ረመዷን አመቱን ጠብቆ ይመጣል፣ እኛ ግን ልንኖር ላንኖር ኢላሂ እሱ ብቻ የሚያውቀው👌
አላህ ሱበሀነወተአላ ሁሉን አስተካካይ ጌታ ነው
የልባችን መሻት እሱ ይሙላልን 🤲
ፍቅር የሆናችሁ ሰወች 🥰🥰🥰
ኢክራምኮ እናት ንት💕
አህለን ነቢሎ 🙌🙌 በሳቅ አደከማቹኝ አላህ ይስጣቹ
ምናለ እንዲህ ባታሳጥረው
ማሻአላህ ስታምሩ እኮ የኔ ምርጦች ፍቅራቹን እደምድር አሸዋ ያብዛላቹ እዴት እደምታስቀኑ እኮ እኔ ቃላት ያጥረኛል ለናተ ሁሌም ሳቁልኝ ግን ነቢሎ መክሊት መቅዲስ በሰላማቸው ነው የጠፉት ተናፍቀዋል በጣም
የማይረባ ድራማ ከመየት እናተን ማየት ያዝናናኛል
አይለያቹ የኔ ምርጦች 😘😘😘
ማሻአላሃ አላህ ፆማችንን ይቀበለን ያረብ🤲🤲
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ💋😘
Amin
ኢኩሩ ባለሙያ ሰወድሸ አላህ ይጠብቅሸ
ሁላችሁንም በጣም እወዳችዋለው ግን ለኩክሻ ያለኝ ፍቅር ይለያል
ምንም አርቴፍሻል ነገር አላይባትም በቃ ውብ የሆነች ሴት ነች ኡፍ ስወዳት በፈጣሪ እንዲሁ ቀጥይ ሜካፕ ዊግ ምናምን ነገሮችን አትጠቀሚ በማርያም እሺ በይኝ
💛💛❤❤❤❤ጵ ያ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ያ
👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊
እሰይ ዛሬ አንደኛ ነኝ
ይች ናት ኢትዮጵያ 🥰🇪🇹🥰👌
ua-cam.com/video/hOh2p5NDnVk/v-deo.html
ኮኪዬ እውነትሽን እኮ ነው ጎረቤት ለመቼ ነው ነብሎዬ ምነው ሴቶቹ ጠፉ ሞያ የለም እንዴ የዘይቱ ነገር ግን ተመችቶኛል አቦ ይመቻችሁ
አንደኛ ነኝ ዛሬ ስታምሩ ፈጣሪ አይለያቹ 🙏😘😘😘😘😘🍀
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ🌹😘
በጣም ደስ ትላላቹ ነቢል እና ናቲ
ስወዳችሁ በምክንያት ነው አላህ ይጠብቃችሁ
አደኛ ነኝ ዛሬ 🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️ ስታምሩ 💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ💗❤
ነቢሎ አንተኳ አደኛ ነህ አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ ከነጓደኞ ቺህ
ሌላው ምርጥ ሰው ስንቴ ይመችሽ ተመችተሽኛል
ነቢሎ ትዛዝህን አከበርክ ምርጥ ሰዉ
ደስ ትላላችሁ ዋው 💚💛♥👈
ፍቅራቹ ደስ ሲል አላህ ይጠብቃቹ
አንደኛነኝዛሬ ነቢሎ ሥወድህኮ🙈😍😍😍
እህተየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ🌸🌹👈
ሁሌም ታምራላቹ❤❤❤❤❤
ወይኔ ስታምሩ አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
Mashahla tabraklha Nabilo setmur allhe yetbkhau yen maroche ekru sewdish
Glad to see old Ethiopia(ONLY LOVE) in your house bless you all🥰🥰🥰
ነባዬ ስወዳችሁ እኮ
ኔብላ ደስስ ሲትሉ ሬመዳን ካርም 🙏🙏💕💕💞
ኢክራም ሽንቅጥቅጥ ብለሻል በጣም አሪፍ ላይ ነሽ
ኮኪ ልትወድቅ ስትንገዳገድ ናቲ ፈጥኖ ያዳናትን ማነው ያስተዋለ
ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ነዉ ደስ የምትሎት
እውነትም እትዮጵያ ተለውጥላች ጎረቤት መንኳኳት ምን ችግር አላው እኛ ድሮ እንጄራ እዘን ሄደን ሽሮ አድርገን እንበለ ነባር ጎረቤት😭😭
አይ እንደዚህ ፎቅ ላይ ስትኖሪ ቤቶች የተያያዙ ስለሚሆኑ ትንሽ ጩኸት ካለ ጐረቤት ይረብሻል ና ነው😊
ኡፀዳዳቹ 😁😁ምንጣፉን የምታፀዱት ሳይሆን አጥፍቶ የምትቀጡት እኮ ነው የሚመስለው 😁😁 እየጎደላቹ ነው ልበል መቅዲ እና መክሊት አዲሱ ቤታቹ አላየናቸውምሳ አቤል እንኳን ቆይቷል ሌላ ሙዱ ውስጥ ነው
💛💛❤❤❤❤ጵ ያ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ያ
👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊
ኪፈልአህለክ ነቢልኑር አላህይጨምርላችሁ
አቤት ስታምሩ
ኢክሪየ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ👌
በጣም ነዉ የምወዳቹ አላህ ይጠብቃቹ
💛💛❤❤❤❤ጵ ያ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ያ
👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊
ስወዳቹኮ ደስስስስ ስትሉ ኩኪዬ አትጥፊ
Friends forever...😍😍😍
ሡብሀን አሏህ
ባድቤት ውሥጥ ሁለት ላጤ ሀይማኖት የተለያየ ግን ተከባብረው የሚኖሩ ባሁን ትውልድ በከተማ እናተን አየሁ ሌሎች ሊኖሩ ይችላሉ ለጊዜው ያየሁት እነዚህ ነው
ደስ ስትሉ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ😘😘😘😘
እናንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
ማሻ አላህ
fetari ybarkkk halahm egzerum eyesosum bcha gn ayefeteren hulu yrdak
የፍቅር ጥግ❤🙏⛪❤🙏🕌🌹❤❤🇪🇹
በጉግትነዉምጠብቃቸዉ😘😘😘😘
Wow 💝💝💝ምግብ ማሻአላህ ❤
ነቢሎ ፋሚሊ አህለን ብለናል ለምን ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ አሰራም ተናፍቀሀል😍😍😍
💛💛❤❤❤❤ጵ ያ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ያ
👍🏽👍🏾👍🏿subscribe bemargi yenem channale betsebe Yonilinge እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏😊😊😊😊
ደስ ስትሉ ፍቅርቹን ያብዛው አትጥፉ
Waw💚💛❤tamralachu mnew enmekdi tefu
የልብስ ካውያው አንደኛ ነው 😅😅😅😅በዚህ ጩኸት አንድ ወር አትቆዩም ቀይ ካርድ ነው የሚሰጣችሁ😅😅😅😅
የትም ያልተሞከረ መተኮሻ ነው ውዴ 😂😂😂😂😂😂
@@brtaglab2516 😅😅😅
አጎቴ ታሞዋል kkkkkk የስደትም ምክንያታችን ነዉ እችማ
Ramadan kerim Mashallah Ekru kecheney 👌🏽👌🏽👌🏽
ታምራላችሁ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ አቤል ግን ለምን ከዚህ ግሩፕ ጠፍ
ኮኪን ይመስል ጓደኛ ስላለ ፈጣሪህን አመስግን ነቢል
egziyabher Ena Alah Ytebkachhu Lela Mnm Aybalm
Ayleyachuuuuuu Staskenu