"አድርገህልኛልና በቸርነትሕ መዝሙር" ZwT||ዜማ ወጥበብ ዘማኅበረ ቅዱሳን (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 151

  • @ለሚወለተማርያም-ቸ4በ

    እልልልል ማህበረ ቅዱሳን እድሜ ጤና ያድልልን ግጥም ዜማ አለባበስ ሽብሸባ ስርአት ሁሉ ነገራችሁ ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን መዘምራን በጣም ነው እምወዳችሁ
    የተዋህዶ ልጆች ወዴት ነን እስኪ እናስተውል በመናፍቃን መዝሙር እንዳንወሰድ በቤታችን አብረን እንዘምር❤

    • @HalalHewan
      @HalalHewan 2 місяці тому

      እልልልልል 🥰

    • @hermonaheru1028
      @hermonaheru1028 Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😊😊😊😊

  • @አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ

    ሽብሻቦ አንደኛ አለባበስ አንደኛ ስነ ስርአት አንደኛ ሁሉ ነገር ደስ የሚል የአባቶቻችንን ትውፊት የጠበቀ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያፅናን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @asefashmathewos2458
    @asefashmathewos2458 Рік тому +8

    አድርገህልኛልና በቸርነትህ
    አመሰግንሃለሁ እልል
    ለዓለመ ዓለም አማኑኤል
    እገዛልሃለሁ መድኃኔዓለም

  • @nurotube
    @nurotube Рік тому +12

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንደት ደስ ይላል

  • @minylsewsolomon1729
    @minylsewsolomon1729 Місяць тому +5

    የኮተቤው መድኃኔዓለም የደረሰልኝ አምላክ ለሁላችሁም ጸሎታችሁን ይስማችሁ።

  • @DameneDesalegn-z5r
    @DameneDesalegn-z5r 11 місяців тому +7

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @SjejJsje-u3l
    @SjejJsje-u3l 4 дні тому

    አድርግህልኛልና በቸርነተህ አመሰግንሀለሁ ለአለመአለም መዳኔለም እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @Bzualem
    @Bzualem Рік тому +4

    አድርገህልኛልና በቸርነትህ
    አመሰግንሃለሁ እልል /፪/
    ለዓለመ ዓለም አማኑኤል
    እገዛልሃለሁ መድኃኔዓለም /፪/
    ዝማሬ ዳዊት ያሰማልን በቤቱ ያጽናችሁ።

  • @DameneDesalegn-z5r
    @DameneDesalegn-z5r 11 місяців тому +7

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @alemtsehaibekelemoges6344
    @alemtsehaibekelemoges6344 5 місяців тому +15

    አድረገህልኛልና አመሰግናለሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @GiduAzanew
    @GiduAzanew 18 днів тому +1

    የልጅነት ጊዜዬን ነው ያስታወሳችሁኝ ሰንበት ትምህርት ቤት በነበርኩበት ጊዜ ዘወትር እሁድ እሁድ እንዘምረው ነበር

  • @ውልደቄርቆስ
    @ውልደቄርቆስ Рік тому +7

    እልልልልልልልልል አድርገህልኛልና ❤❤❤❤❤ እልልልልል አምላኬ ጉልበቴቴቴቴቴ ሃይሌ መመኪያዬዬዬ

  • @Atsedemariam-ml1jk
    @Atsedemariam-ml1jk Рік тому +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ረዥምና ሰፊ ያድርግልን

  • @lishantekabe8760
    @lishantekabe8760 7 місяців тому +6

    በጣም ያምራል ነፍስንም ሐሴት ያደርጋል ።ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ።

  • @ኢየሩሳሌምዩቱብ
    @ኢየሩሳሌምዩቱብ Рік тому +4

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 4 місяці тому +5

    Amen Amen Amen zemrea maleketene yasamalene Awone aderogalenale bacharentu yekebre yemarsgie MadehaniAlame

  • @Ziiiaddis
    @Ziiiaddis Місяць тому +1

    ለምርቃታችን ጊዜ የዘምርነው ! እግዚአብሔር ይመስገን

  • @addisalametube2147
    @addisalametube2147 2 місяці тому +1

    አድርገኽልኛልና በቸርነትኽ (2)👏👏
    አመሰግንኻለኹ እልል እልል
    ለአለም ለዓለም አማኑኤል
    እገዛልኻለኹ መድኃኔዓለም 👏👏
    እልልል እልልልልልልል👏👏👏❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Рік тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @MestawotKifle
    @MestawotKifle 5 місяців тому +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልል

  • @roza-yy3hi
    @roza-yy3hi Рік тому +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን

  • @Senayt-f6v
    @Senayt-f6v 4 місяці тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክትን ያሰማልን

  • @SalamMengesto
    @SalamMengesto 4 місяці тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል እንኩዋንም የተዋህዶ ልጅ ሆንኩኝ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Рік тому +3

    እልልልልልልል ❤❤❤❤❤ ተወዳጅ መዝሙር።👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @KidstKi
    @KidstKi 2 місяці тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሳማልን

  • @زينات.القحطاني
    @زينات.القحطاني 6 місяців тому +5

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ShoshoAl-f9d
    @ShoshoAl-f9d 3 місяці тому +2

    ጨለማው.በእሱ.ተገፎነውቃለ.ህይወት.ያሠማልን

  • @demekeshiferaw2542
    @demekeshiferaw2542 4 місяці тому +5

    በውነት ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን የጠበቀ፣ ዜሜ ቅዱስ ያሬድን የተከተለ እና የግጥም ውበትን የተላበሰ ዝማሬ ነው። እንዲሁም በርቱ ክንዳችሁ እንዳይዝል። እኛም ሠሚአኑ ምንፍቅና የተቀላቀለበትን መዝሙር ከመስማት ተቆጥበን እንደዚህ አይነቶቹን መዝሙራት በመስማት ራሳችንን ከውዝግብ እንታደግ።
    በእኔ እይታ መደመጥ አለባቸው፣ ለንስሃ ያበቃሉ የምላቸው ሠዝሙራትና ዘማርያን
    እነ :-
    1.ሊቀመዘምራን ኪነ ጥበብ ወ/ቂርቆስ፤
    2. መላከ ሠላም ታደለ ፊጣ
    3. የማኅበረ ቅዱሳን ዝማሬዎችና ስብከቶቻቸው፤
    4. የማርታ ኃይሌ መዝሙሮች፣
    5. የመላከ ፀኃይ መኮነን ፍስሐ መዝሙሮች
    6. የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ መዝሙሮች፣
    ..... ጨምሩበት።
    ክፉውን ከደጉ መለየት የሠሚዓኑ ድርሻ ነው

  • @eleniabnew6485
    @eleniabnew6485 Рік тому +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @EmebetAdane
    @EmebetAdane 4 місяці тому +3

    ሰምቼ የማልጠግበዉ መዝሙር ነዉ
    አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልለልልልልል❤❤❤❤❤❤

    • @AdisBelete
      @AdisBelete 4 місяці тому

      Amen ellllllllllll

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Місяць тому

    አድርገህልኛል እና በቸርነትህ አመስግንሀለው ክብር ምስጋና ይድረስህ አማኑኤል እግዚአብሔር እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @SntayhuSemeneh-cc9ed
    @SntayhuSemeneh-cc9ed 4 місяці тому +3

    ዝማሪ መላክት የሰማልን

  • @አስቴርጥበብበየነ
    @አስቴርጥበብበየነ 17 днів тому

    አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን

  • @MimiDemeke
    @MimiDemeke 4 місяці тому +4

    Amen. Amen. Amen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoftahegebru8013
    @yoftahegebru8013 5 місяців тому +1

    ነብስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማህበሩን ያስፋልን

  • @MaryamA-ei3lj
    @MaryamA-ei3lj 4 місяці тому +2

    ልብን የሚፈውስ መዝሙር

  • @AdugnaLucky
    @AdugnaLucky 7 днів тому

    ሰላደረክልኝ ነገር ሁሉ አመሰግንሀለዉ ባለዉለታየ😂

  • @DaveM-vr8lz
    @DaveM-vr8lz 4 місяці тому +3

    እልል እልል የተወሰደ የተወሰደ የተወሰደ የተወሰደ የተወሰደ

    • @deresegetahun9498
      @deresegetahun9498 3 місяці тому

      ''የተወሰደ'' ማለት ምን ማለት ነው?

  • @cherylmane1002
    @cherylmane1002 2 місяці тому +1

    ብዙነገር ሳይገባኝ አድርጉልኛልና አመሰግናለሁ የኔጌታ❤❤❤❤

  • @sarairga1195
    @sarairga1195 4 місяці тому +1

    Elllllllllll elllllllllll Elllllllllll zemare melaeket yasemalen 🙏♥️🙏

  • @abuyemelaku2287
    @abuyemelaku2287 7 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @Natanet-i9t
    @Natanet-i9t 2 місяці тому +1

    Amen Amen Amen zemare melakete yasemalen

  • @mulumulu6983
    @mulumulu6983 5 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @MuluFentahun
    @MuluFentahun 2 місяці тому

    አድረገህልኛልና በቸረነትህ አመሰግናለሁ እልል ለአለም አለም አማኑኤል እገዛልሀለሁ መድሀኒአለም

  • @እናቴ-21
    @እናቴ-21 6 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱ❤

  • @hasetAndualem
    @hasetAndualem 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @henoktefera2424
    @henoktefera2424 18 днів тому

    ትክክለኛ ዝማሬ

  • @Tarikuwa
    @Tarikuwa 18 днів тому

    Ebbifami waqaayoo goftan si ya ebbisuu

  • @teshometadesse3418
    @teshometadesse3418 26 днів тому +1

    እውነት ነው አድርጎልናል ያደርግልናልም😊😊😊

  • @simretafework9974
    @simretafework9974 Місяць тому +1

    Thanks for ur angles❤❤❤❤❤❤ ellllllllllllllllllllllllllleeee❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @sasisasi1141
    @sasisasi1141 4 місяці тому +1

    Amen zmare mlyiktn yasemsln

  • @MatiyasHaile
    @MatiyasHaile 2 місяці тому

    አጥንትን የሚያለመልም ዝማረ ያሰማልን

  • @Hanamemlu
    @Hanamemlu 3 місяці тому +1

    አድርገህልኛልና በቸርነትህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ወይኗ
    @ወይኗ 5 місяців тому +1

    ዉይ ስወደዉ ይሄን መዝሙር❤😢

  • @aber5403
    @aber5403 2 місяці тому

    ዝማሬ መላት ያሰማልን አሜን አሜን አል ልልልል🙏➕🙏➕🙏🙏➕🙏

  • @WoinshetG
    @WoinshetG 4 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልል🙏🙏

  • @gicug4266
    @gicug4266 3 місяці тому

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል

    እልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላኤክት ያሰማልን❤❤❤

  • @sndayoGebrihans
    @sndayoGebrihans 2 місяці тому

    እልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልልልል

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 5 місяців тому +1

    ኣሜን😢

  • @MrJumla-h5f
    @MrJumla-h5f 6 днів тому

    እልልልልልልልል❤❤❤❤ እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል

  • @AbebechWarga-p5s
    @AbebechWarga-p5s Місяць тому

    አምላክ በቤቱ ያፅናህ

  • @yemiwube6463
    @yemiwube6463 13 днів тому

    አድርገህልኛልና በቸርነትህ አመሰግንሀለው እገዛልሀለው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @bezawitsata1017
    @bezawitsata1017 Рік тому +1

    zemare melaekt yasemalen

  • @ፅኑ
    @ፅኑ 3 місяці тому

    አሜን አሜንአሜን አሜን

  • @AmanSole
    @AmanSole Рік тому +5

    ወስብሐት ለእግዚአብሔር

  • @Mikaeal-wy7tq
    @Mikaeal-wy7tq 5 місяців тому

    እልልልልልልልል ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤

  • @እግዚአብሔርጋሻዬነው
    @እግዚአብሔርጋሻዬነው 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @AskalemariyamAsku
    @AskalemariyamAsku 4 місяці тому +1

    Amen

  • @Tsimawetube
    @Tsimawetube 3 місяці тому

    አፌን የፈተሁባት ሰ/ት/ቤቴ ትዝ አለችኝ ናፈቀችኝ።

  • @MitikeWabella
    @MitikeWabella 11 днів тому

    Amen eleleleleleleleleleleleleleleleleleleeleelelelele

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 4 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @tesfayeabera-l9q
    @tesfayeabera-l9q Місяць тому

    ልልልልልልልልልል

  • @SHAREWBELACHEW
    @SHAREWBELACHEW 5 місяців тому

    Amen .....!
    Praise The Lord !

  • @AnthonySol-u5g
    @AnthonySol-u5g 5 місяців тому

    Amen Amen Amen Zemrrea mMalaektene Yasamalene

  • @edentesfazeghi7999
    @edentesfazeghi7999 2 місяці тому

    ለእልልልልልልልል🙏

  • @Wenta-b3w
    @Wenta-b3w 2 місяці тому

    እልልልልልል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MaryamA-ei3lj
    @MaryamA-ei3lj 4 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @tigstassefa589
    @tigstassefa589 3 місяці тому

    Amen ተመስገን

  • @elsatekle1095
    @elsatekle1095 3 місяці тому

    Amen Egzabher yemeswgen❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @rahelyedgellij7304
    @rahelyedgellij7304 2 місяці тому

    አድርገህልኛልና በቸርነትህ እገዛልሀለሁ እልልልልልልልልልልልል

  • @Dereje-zy9bx
    @Dereje-zy9bx 4 місяці тому +1

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen

  • @tameratetsegaye9672
    @tameratetsegaye9672 4 місяці тому +1

    እኔን ሚገልፅ መዝሙር🥺🥺🥺❤️🙏

  • @BayushDosagna
    @BayushDosagna 4 місяці тому +1

    Ameeen❤

  • @kibruaddis
    @kibruaddis 2 місяці тому

    አድርጎልኛል አመሰግነዋለሁ

  • @helenhelen9367
    @helenhelen9367 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልል

  • @አፀደማርያም-ዸ7ጨ
    @አፀደማርያም-ዸ7ጨ 5 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @Ethiopiaidntity
    @Ethiopiaidntity Рік тому +1

    Amen....

  • @bizuayehuwoldemariam3010
    @bizuayehuwoldemariam3010 Місяць тому +1

    መኪና አመሰግናለል

  • @EsteHiwot
    @EsteHiwot 9 місяців тому +1

    amen ellllllllllllllllllllllllllllllllll

  • @URMUR-dc7iq
    @URMUR-dc7iq 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Azariya

  • @DerejawAdugna
    @DerejawAdugna 8 місяців тому

    Betam des yilal

  • @marzenebagumas2958
    @marzenebagumas2958 3 місяці тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wondalebayle
    @wondalebayle 3 місяці тому

    Aman❤️❤️❤️🎉

  • @tsegayeteferi9377
    @tsegayeteferi9377 6 місяців тому

    Amen Ameeeeeeeen

  • @simretafework9974
    @simretafework9974 Місяць тому +1

    Ellllllllllllleeeeeee❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉e❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 7 місяців тому +1

    Zemrea malaeketene yasamlene endeat Egzeabehre yadalachu yametarachu nachehu esune bazamanachu lamamesegane yabkachu im just crying menale endanante batadalku endatadaragalighe lemesanawu salebaka zamnea eyalfa nawu machepa yehone erafadabeghe

  • @FasikaSEndek-r7p
    @FasikaSEndek-r7p Місяць тому

    Ellllllllllllllllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GebruGetachew-w4b
    @GebruGetachew-w4b 3 місяці тому

    Waw❤❤❤❤❤

  • @MamushmamaMamush
    @MamushmamaMamush 16 днів тому

    ኹሌ ይመርባችው እግዚአብሔር ይክበርበት