"አለን በጌታ ሁሉን ችለን" የፍኖተ ጽድቅ መዘምራን በፍኖተ ጽድቅ ብሮድካስት አገልግሎት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 814

  • @abebech3154
    @abebech3154 8 місяців тому +16

    እግዛቤርን የሚተማመኑ አያፍሩም
    ተባረኩ ዘመናቹ ይለምልም ብዙ ምድርን ዉረሱ ወንጌል ያሸንፍል❤❤❤❤❤❤❤

  • @destaonline21
    @destaonline21 Рік тому +36

    አሜን ❤ የተዋህዶ ልጆች ❤ ተወህዶን መቼም ቢሆን እንዳትለቁ ፣ ወጀብ ቢበዛም እግዚአብሔር ሁሌም ከጎናችሁ ነው ።

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 Рік тому +52

    💠📍አዎ! አለን!
    💠📍"...የኛ አምላክ ስሙ ከፍ ይበል ይክበር!
    💠📍...እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ይክበር!"

  • @TemuAbebe-v1n
    @TemuAbebe-v1n 9 місяців тому +10

    አቤት ክሪስቲያንንነት እደት ያምራል እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 Рік тому +24

    አሜን 🙏 ሁሉ በሱ ሲታለፍ ሰላም ነው መብዛት ነው መትረፍረፍ ነው በረከት ፀጋ ነው መባረክ ነው አሜን አሁንም በጌታ ሁሉን እናልፈዋለን እንሻገረዋለን የሉም ሲሉን እንበዛለን አሜን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @ሃይልየእግዚአብሔርነው

    ይገባችዋል ምርጦቹ የተዋሕዶ ልጆች እግዚአብሔር ከክፍ ነገሮች ይጠብቃችሁ

  • @Malketube
    @Malketube Рік тому +64

    አለን በእግዚአብሔር
    እግዚአብሔር ይባርከን
    የተዋህዶ ልጆች 😘

  • @meazakefeni678
    @meazakefeni678 3 місяці тому +7

    ተዋህዶ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት የተስፋይቱ እምነት። ተመስገን መርጠህ ኦርቶዶክስ ያረከኝ።

  • @RuthKassahun-l8w
    @RuthKassahun-l8w Місяць тому +14

    ኦርቶዶክሶች እግዚአብሔር ይርዳን😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NgistiN-o2g
      @NgistiN-o2g 9 днів тому

      Amenamenamen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SisayAssefa-b6e
    @SisayAssefa-b6e 3 місяці тому +10

    አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን አለን በጌታ ሁሉን ችለን❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 9 місяців тому +86

    ለካስ ሰዉ ስለሮጠ አይቀድምም፣ ጉልበታም ስለታገለ አይጥልም!❤❤❤🙏🏽

  • @KewuletHusan
    @KewuletHusan Місяць тому +5

    እናትን አሀማድነቅ አይቻልም ክርስቲያን ባልሆንም ።እወዳችኋለሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BamrkBamr
    @BamrkBamr Рік тому +69

    የኢትዮጵያ ፣ኦርቶዶክስ፣ቤተክርስቲያን፣ዛሬም፣ነገም፣ለዘላለም፣የምትኖር፣ብረሐን፣ሆና፣ለጨለመባቸው፣ተስፋ፣ሠጥታ፣የተዘጋውን፣በር፣ከፍታ፣ኑ፣ልጆቼ፣በላ፣በዝማሬ፣በሸብሻቦ፣የምታጠግብ፣በእመቤታችን፣በድንግል፣ማሪየም፣ለጅ፣በጌታችን፣በእየሱስ ፣ክርስቶስ ፣የዘላለምን ህይወት ፣በሚሠጥ፣አምላክ፣ተባረኩ፣

    • @FunnyAirplane-sr1qv
      @FunnyAirplane-sr1qv 5 місяців тому +2

      ኸረ አትሳሳት የኦርቶዶክስ ዝማሬ አይደለም

    • @GraceFavour99
      @GraceFavour99 2 місяці тому +2

      ሃይማኖት አያድንም . መሥዋህት የሆነ እየሱስ ለሁሉ ሞተ ሁሉ ያምን ዘንድ ያመነ ሁሉ እንዲድኑ። 🛐

    • @AlemtsehayAddiswork
      @AlemtsehayAddiswork 2 місяці тому

      የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ነው ። ግን ሌቦች ሠረቁት! እኛ ግን ሁሌም እንዘምረዋለን!!!

  • @tsigeslasiegebremichael6821
    @tsigeslasiegebremichael6821 Рік тому +12

    ብጣዕሚ ንፈዓት ኩሉ መዝሙርኩም ይከታተሎ ኢየ ደጋጊመ እኳ ደኣ ሰሚዐ ክጸግቦ ኣይከኣልኩን ኩሉ መዝሙርኩም ደቀይ ከይተረፈ ኢዮም ዝሰምዕዎ ጸጋኹም የብዝሓዮ መድሃኔኣለም ኣምላክና ኣሜን።

  • @Lidetye-s4s
    @Lidetye-s4s 4 місяці тому +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 3 місяці тому +11

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው።
    እግዚአብሔር ይመስገን ።
    ገና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አለምን ትሞላለች።
    ❤❤❤❤❤

  • @JhonKakaw
    @JhonKakaw 8 місяців тому +4

    አለን በእግዚአብሔር ሁሉ እልፍን ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏💝💝

  • @DEJENETefera-e1x
    @DEJENETefera-e1x Рік тому +9

    እየሱስም ያዉ ክርስቶስ ነዉ ክርስቶስም ያዉ እየሱስ ነዉ የኦርቶዶክስ ልጆች በርቱ በዚህ ቀጥሉ የጠፉት ሁሉ ይግባቸዉ ።

  • @nahomentertainment7279
    @nahomentertainment7279 7 місяців тому +38

    የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረን
    የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን
    አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
    አለን በጌታ ሁሉን ችለን
    ለካ ሰው ሰለሮጠ አይቀድምም
    ጉልበታም ስልታገለ አይጥልም
    ጎልያድ ወድቋል በዳዊት ጠጠር
    የኛ አምላክ ስሙ ከፍ ይበል ይክበር
    እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ይክበር
    አዝ = = = = =
    በሚነድ እሳት መሐል ሆነን
    አልሞትንም ዛሬም አለን በህይወት
    ያልሰማ ሁሉ ይስማ ይግረመው
    ያመለክነው እግዚአብሔር እንዲህ ነው(፪)
    አዝ = = = = =
    ጨክነን እኛ ሰይፉን ባንመዝ
    በእጃችን ጦር ጉመድን ባንይዝ
    ይዋጋል ዝም አይልም እግዚአብሔር
    ልጆቹን ፈጥሮ አይሰጥም ለፍጡር(፪)
    አዝ = = = = =
    አሕዛብ ሥጋችንን ሊያጠፉ
    ቢደክሙ ብዙ ዘመን ቢለፉ
    ካሸናፊዎች ሁሉ በልጠን
    አልሞትንም ዛሬም አለን በዝተን(፪)ኦ
    25
    1

    • @fikerm1327
      @fikerm1327 4 місяці тому +2

      God bless you for writing the lyrics 🙏

  • @merbarr1645
    @merbarr1645 Рік тому +44

    ኦርቶዶክስ የተዋሕዶ ቤተክርስቲያ አንደዚ የፍኖተ ፅድቅ አይነቶቹን ሺ ያርግልን!

  • @JesusisNGUS
    @JesusisNGUS Рік тому +34

    ኣለን በእግዚኣብሄር ሁሉን ኣልፈን
    ኣለን ብጌታ ሁሉ ችለን ×3
    የሉም ሞተዋል ሲሉ ኖረን
    የሉም ጠፍትዋል ሲሉን በዝተን
    (ኣለን በእግዚኣብሄር ሁሉን ኣልፈን
    ኣለን ብጌታ ሁሉ ችለን)×2
    ለካስ ሰው ስለ ሮጠ ኣይቀድምም
    ጉልበታም ስለ ታገለ ኣይጥልም
    ጎልያድ ወድቓል በዳዊት ጠጠር
    የኛ ኣምላክ ስሙ ከፍ ይበል ይክበር×2
    ጭክነን እቻ ሰይፉን ባይንመዝም
    በእጃችን ጦር ጉመድን ባንይዝም
    ይዋጋል ዝም ኣይልም እግዚኣብሄር
    ልጆቹ ፈጥሮ ኣይሰጥም ለፍጡር×2
    በሚነድ እሳት መሃል ሆነን
    ኣልሞትንም ዛሬም በህይወት
    ያልሰማ ሁሉ ይስማ ይግረመው
    ያመልክነው እግዚኣብሄር እንዲህ ነው×2
    ኣህዛብ ስጋችንን ላጠፉ
    ቢደክሙ ብዙ ዘመን ቢለፉ
    ከኣሸናፊዎች ሁሉ በልጠን
    ኣልሞትንም ዛሬም ኣለን በዝተን×2

    • @dawitmengistu6912
      @dawitmengistu6912 6 місяців тому +1

      Why do you have to write all of this. And I am sorry that I didn't write with my own language. It is because I don't have an Amharic keyboard. That's why I'm sorry😊😊❤❤

  • @meronsete956
    @meronsete956 Рік тому +9

    myorthodox love ለዘላምትኑር ሀይማኖቴ ክብሬ ማንነቴ♥️♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @emielZekaryass
    @emielZekaryass 4 місяці тому +7

    እውነት ነው በእርሱ የማይቻልም የማያልፍም ነገር የለም ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ

  • @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
    @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x Місяць тому +8

    አኦርቶዶስ ለዝለላም ትኑራ ዝምረ ምልክት ይስምልን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️ የሉም ሙትውል የሉም ታፍታውል አል እግዚአብሔር ይመስገን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️

    • @AkberetWelday
      @AkberetWelday Місяць тому

      😮😢😢😢😮😊❤❤😂
      Pp
      P

  • @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ
    @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ 10 місяців тому +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ ❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hanazenebe8163
    @hanazenebe8163 Рік тому +8

    የቅዱስ ያሬድ የቅዱስ ዳዊት ፀጋ ይፍሰስባችሁ ዝማርያችሁ በእግዚአብሔር ፊት ይውጣ አምልኳችሁን ይቀበል እወዳችኋለሁ 🥰

    • @nathanfikre8718
      @nathanfikre8718 Рік тому

      ተው አትሸወዱ ፔንጤ ናችው ድብቅ አጀንዳ ይዘው ነው የመጡት እረ ስሙ

    • @addisgirma6255
      @addisgirma6255 Рік тому

      TADISO NACHEW Tetenkeku❌

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 Рік тому +28

    ኡፍፍፍ ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁ ይባረክ ❤

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ Рік тому +158

    ይገባቿል ገና እንቀጥላለን ፀጋው ይብዛላቹ ኢየሱስ ጌታ ነው በዚ የሚበሳጭ ካለ ምንም ልረዳው አልችልም 🙏

    • @missoungna3473
      @missoungna3473 Рік тому +37

      Mezmur ye orthodox naw ❤❤❤❤ temesgen gena enbezalem geta kegna gar nw

    • @abeebakassaye3195
      @abeebakassaye3195 Рік тому +16

      መናፍቆች 😂😂😂😂

    • @ትግስት-ጀ2ተ
      @ትግስት-ጀ2ተ Рік тому

      @@abeebakassaye3195
      እርር ቅጥል ድብን 😅😅😅😅

    • @missoungna3473
      @missoungna3473 Рік тому

      ​@@abeebakassaye3195 who????

    • @emnettesfafkir9437
      @emnettesfafkir9437 Рік тому +48

      በጌታ አሁንም እንበዛለን ፤ ኦርቶዶክስ አሁንም በጌታ ፀጋ ትበዛለች

  • @DemisHile
    @DemisHile 2 місяці тому +2

    ተበረኩ አምልኮ ለሚገባው አምልኮ ሲሰጥ እንዴት ደስ እንደሚል አምልኮ ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን አሜን ።

  • @universtoday9311
    @universtoday9311 Рік тому +17

    ዝማሬ መላእክት ያሰማለን !🙏🙏 አለን በጌታ ሁሉን አልፈን !

  • @genetaylel8784
    @genetaylel8784 Рік тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ማርያምን ነው የምላቹ እንደዚ ተረጋግታቹ ስትዘምሩ ደሥ ይላል ፍጥን ፍጥን የምታደርጉትን ማሸብሸብ ቢሥተካከል ደሥ ይለኛል በተረፈ በርቱ

  • @ZerfalemAlemnew
    @ZerfalemAlemnew 4 місяці тому +4

    አለን አለን አለን አለን ገና እንበዛለን❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ❤❤❤❤

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 7 місяців тому +38

    ኢየሱስስም እኔ መንገድና እዉነት ህይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም የየዉሀንስ ወንጌል 14:6 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ ፀጋዉ በእጥፍ ይጨምርባቹ ዝማሬ ለእግዚአብሔር ብቻ 💕💕💕💕💕

    • @FantahunMengistusamsung
      @FantahunMengistusamsung 6 місяців тому +4

      Asmesay le Tewahdo aydelem yihen mesbek le hodam Yihuda guadegnochih nigerachew eshi

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 5 місяців тому +3

      ​@@FantahunMengistusamsungቃሉ ያበሳጫል ማለት ነው😮

    • @danielzewdie1732
      @danielzewdie1732 5 місяців тому

      @@enkumengist1668
      አያበሳጨውም እውነታ ይህ ስለሆነነው :ጌታ ንጉስ ነው አውርደህ የኔቢጤ ለማኝ አታርገው
      Share God's Word የዮሐንስ ወንጌል 16
      26፤ በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤
      ይዬሀንስ ወንጌል ምእራፍ 16 ቁጥር 26

    • @danielzewdie1732
      @danielzewdie1732 4 місяці тому +2

      Share God's Word የዮሐንስ ወንጌል 16
      26፤ በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤
      ይዬሀንስ ወንጌል ምእራፍ 16 ቁጥር 26

    • @Peace-j7x
      @Peace-j7x 2 місяці тому +1

      Ayy pente yetedebeku asmesay duryewoch,enkuwanm eziw ategebachin honachu,wshet,rasn mewded,genzebn mafker,hodam hula enante adarash aydele misebesebew

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረኩ❤

    • @addisgirma6255
      @addisgirma6255 Рік тому +1

      TADISO NACHEW

    • @mnaleshewa
      @mnaleshewa 5 місяців тому

      ዝማሬመላክትያሰማልንእህትወንድማቸ ካዛህበላይየምታገለግሉበትከረጂእድሜከጤናጋራ የዘወትርምኖቴነው

  • @sinegiorgisg
    @sinegiorgisg Рік тому +7

    ይገባችዋል ምርጦቹ የተዋሕዶ ልጆች እግዚአብሔር ከክፍ ነገሮች ይጠብቃችሁ!

  • @musseteklit2860
    @musseteklit2860 Рік тому +7

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእኽቲ ይስማዓልና።እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሕ ወገናተይ።

    • @addisgirma6255
      @addisgirma6255 Рік тому

      TADISO NACHEW

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 Рік тому

      @@addisgirma6255 በአይምሯችሁ መታደስ ተለወጡ ተብለናል እኮ...ሮሜ 12:2

  • @سميرة-خ6ز
    @سميرة-خ6ز 4 місяці тому +3

    አሁንም እኖራለን ነገም እኖራል❤❤❤መቸም ቢሆን አንሞተ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ እልልልልል

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ኰ9ጘ

    ዉይ ብሠማዉ ብሠማዉ እማይሠለቸኝ መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን

  • @NahomErmiyas-j2n
    @NahomErmiyas-j2n 9 місяців тому +5

    እረ እንዴት መታደል ነው እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ

  • @HanaMulugta
    @HanaMulugta 9 днів тому +1

    Betammmm nw miyamrute amlake hoye egnanm asben ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r Рік тому +6

    አሜን ፋኖተፅድቅ ዘመናችሁ ይለምልም ጌታ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @pipa5197
      @pipa5197 Місяць тому

      ❤❤❤❤💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💐💐💐💐💐💐💗💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐_1💐1_💐💐💗💐

  • @Edometh10
    @Edometh10 3 місяці тому +4

    Metadele ye Orthodox lij mehone 🤲🏼 ✝️ 🙏🏼 Esey eleleleelele 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @tigisetendalo9004
    @tigisetendalo9004 3 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TheABDIGITALzeabsongs
    @TheABDIGITALzeabsongs 5 місяців тому +3

    ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው እግዚአብሔር እንዳተም አገልጋይ አለው ጸጋውን ያብዛልህ

  • @merkebbelay-y2w
    @merkebbelay-y2w 4 місяці тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @KsanetXegu
    @KsanetXegu 3 місяці тому +4

    Zmare melakti yesmalna xegu yebzhalkum egzabiher

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 5 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ✝️👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን❤❤❤❤

  • @Tsinat1459
    @Tsinat1459 Рік тому +9

    ይገባቹሀል!🙏 እንደውም ሲያንስ ነው እግዚአብሔር አምልክ እድሜ ዘመናቹን ይባርክላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dinkalme.petros6541
    @dinkalme.petros6541 Рік тому +5

    ዘመናቹ ይባረክ እግዝአብሔር ብቻ ይሰበካል ይዘመራል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TizitaDesalegn-c8k
    @TizitaDesalegn-c8k Рік тому +5

    Bertu ye ተዋህዶ ልጆች fetena bibezam sle krstos mezemerachun ketlubet egziabher kenantega yihun

  • @MOLO-d7h
    @MOLO-d7h 3 місяці тому +5

    ዝማሬ ማላአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ
    @እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ 5 місяців тому +12

    ❤❤❤❤❤❤❤እልልልልል ተመስገንልን የድንግል ማርያም ልጅ🎉🎉🎉

  • @Heyab-z1s
    @Heyab-z1s 3 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በእንባ ነው የጨረስኩት መዝሙሩን ተባረኩ እንወዳችኋለን በርቱልን❤❤❤❤

  • @MOLO-d7h
    @MOLO-d7h 3 місяці тому +6

    ዝማሬ ማላአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsabethteklearegay3517
    @elsabethteklearegay3517 Рік тому +21

    እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በርቱ ከሱ ጋ ሆኖ የማይታለፍ የለም !

    • @EphrataBinyam-wv5ig
      @EphrataBinyam-wv5ig Рік тому

      እባካችሁ ተዉ የተዋህዶን ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ናቸው አትታለሉ እስቲ ስለ እነርሱ search አርጉ አሳቾች ናቸው አትከተሏቸው
      ምድረ ተሀድሶ ሁላ

  • @BelaToo
    @BelaToo 2 місяці тому +4

    አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን ⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯

  • @selamselam699
    @selamselam699 2 місяці тому +3

    እልልልልልልልልልል 👌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናትዋ ትኖር ለዘለዓለም 🙏

  • @Eden-pf1pr
    @Eden-pf1pr 7 місяців тому +13

    ኦርቶዶክስ መሆነን ወደድኩ❤❤❤ ዝማሬ መለእክት ያሰማልን❤❤❤❤ አሜን❤

  • @hopehope7889
    @hopehope7889 Рік тому +15

    Jesus centered song! He’s the only one who deserves our worship and praise and no one else!

    • @danielzewdie1732
      @danielzewdie1732 5 місяців тому +1

      Share God's Word የዮሐንስ ወንጌል 16
      26፤ በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤
      ይዬሀንስ ወንጌል ምእራፍ 16 ቁጥር 26

  • @AbelShewangzaw-q5z
    @AbelShewangzaw-q5z 7 днів тому

    እልልልል ስንቱን አሳለፍከን እግዚአብሔር 😢 ኮሮናን ስንት ችግሮችን ። ተመስገን ተመስገን የእግዚአብሔር ስም ከምድር ዳርቻ እስከ ዳርቻ ይክበር። አሜን አሜን❤

  • @workiemekonen2361
    @workiemekonen2361 Рік тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እናተ

  • @tezeradesalegne1217
    @tezeradesalegne1217 4 місяці тому +1

    የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረን
    የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን
    አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
    አለን በጌታ ሁሉን ችለን

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 Рік тому +167

    ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ተመስገን❤

    • @nathanfikre8718
      @nathanfikre8718 Рік тому +15

      አረ ተው የፕሮቴስታንት ድርጅት ነው ፍኖተ ፅድቅ ግማሾቹ የፕሮቴስታንት ኳየር ናችው እኔ ማቃቸው አሉ ስለ ግብሰዶም ነጠላ ለብሶ ሲያስተምር የነበረው ግለሰብ ፖስተር ነው አትጭበርበሩ😢

    • @missoungna3473
      @missoungna3473 Рік тому

      ​@@nathanfikre8718 esey wushetam , enkefat athun esti😊

    • @missoungna3473
      @missoungna3473 Рік тому +7

      Sem maxfat gin arrrrrr😢😢😢😢

    • @nathanfikre8718
      @nathanfikre8718 Рік тому

      @@missoungna3473 ስም ማጥፋት አይደለም እራሱ የፍኖተ ፅድቅ ስራ አስኪያጅ ባለበት እየሱስ እማላጅ ነው እያሉ እየሰበኩ ቪድዮውን በውስጥ መስመር ልክልሀለው ፍቃደኛ ከሆንክ ዶር ስዮም አንቶኒዮስ የሚባል ፖስተር ነጠላ አልብሰው እያሰበኩ?የፔንጤ ዘማሪ ኳየሮችን የሰንበት ተማሪ አስመስለው እያጭበረበሩ ከዚ በላይ ተኩላነት አለ እንዴ ለሁሉም እምነቶች ክብር አለኝ ግን እነዚህ አስመሳይ ያልሆኑትን እንደሆኑ እስመስለው ድብቅ አጀንዳ ይዘው አጭበርባሪ ሰዎች በጣም ነው ምጠየፋቸው

    • @addisgirma6255
      @addisgirma6255 Рік тому

      @@missoungna3473 No sim mafifat TADISO NACHEW Tetenkeku❌

  • @muluberhangirma5841
    @muluberhangirma5841 Рік тому +5

    አሜን ተባረኩ
    የሚያስችል አምላክ ያስችላል
    ክብር ለሚገባዉ ክብሩ ይብዛለት

  • @getnegash17
    @getnegash17 Рік тому +14

    ፀጋ ይብዛላችሁ ከዚህ በላይ ይገባችሀል 🎉🎉🎉

  • @አማንየፍቅርሰው
    @አማንየፍቅርሰው Рік тому +6

    ገና እንኖራለን በድንግል ማሪያም ልጅ በሆነ በጌታ ኢየሱስ😍ስጋ ለበስ ሰይጣኖች ምንም አያመጡም ከመንጫጫት በቀር እናንተ ወደ ሀላ እንዳትሉ🙏

    • @TakeAbe-nh4cd
      @TakeAbe-nh4cd 10 місяців тому

      እናንተ የተማመናችሁአቸው መናፍቃን ነገ ተሰባሪ ናቸው ቤተክርስቲያን ግን ለዘለዓለም ትኖራለች

  • @RayuRayuma
    @RayuRayuma 3 місяці тому +4

    Zmare melaekit yasemalin

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 3 місяці тому +3

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል እኮነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @memnon047
    @memnon047 Рік тому +5

    በርቱ ወንድሞቻችን በማንም ጩኸት እንዳትዛነፉ በቤቱ ያጽናችሁ

  • @Somayube
    @Somayube Місяць тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💞🙏🙏

  • @ደንግልማርያምእናቴ
    @ደንግልማርያምእናቴ 4 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @rahwa8035
    @rahwa8035 Рік тому +6

    ዝማረ መላእክቲ የስማዓልና እግዚብኣሔር ጽጉኡ የብዝሓልኩም 👏👏👏👏👏👏

  • @addiseerjabo6796
    @addiseerjabo6796 3 місяці тому +1

    አሌን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፋን ኢሳይ God bless all 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx Місяць тому +1

    አሜን ❤ቅዱሳን ተባረኩልኝ. ያከበራችሁት ጌታ ያከብራችሁ።

  • @EskinderKebede-ku2wd
    @EskinderKebede-ku2wd 7 місяців тому +2

    “እንግዲህ ምሕረት ለወደደ ወይም ለሮጠ አይደለም፥ ከሚምር ከእግዚአብሔር ነው እንጂ።”
    - ሮሜ 9፥16

  • @LemaShimelis-b1i
    @LemaShimelis-b1i 7 місяців тому +1

    የጌታ በመሆኔ ነብሴ ሁሌም ሐሰት ታደርጋለች ጌታዬ እንኩአን ያንተ ሆንኩኝ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🥰🥰

  • @teferrahailu9528
    @teferrahailu9528 Місяць тому

    ችርና መሐሪ የሆነው አምላክ ክብሩ ይስፋ
    ዘማርዎቹን የቸሩሩ አምላክ በረከት ይድረሳ ❤ቸው

  • @shalommandefro927
    @shalommandefro927 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ስሙ ይባረክ ከሴንቱ ሞት፣መከራ ያሻገረኝ ያዳነኝ ጌታ❤

  • @HabtomTemsegen1
    @HabtomTemsegen1 Місяць тому

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር : አቤት እንዴት ነው መንፈስን የሚያድሰው❤❤❤። ዝማሬ መላክትን ያሰማልን።

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 Рік тому +13

    አለን በእግዚአብሔር ሁሉ አለፈን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @nathanfikre8718
      @nathanfikre8718 Рік тому

      የፔንጤ ካየር ናቸው እኮ አንዱም ኦርቶዶክስ አይደለም

    • @elfinishathubia2700
      @elfinishathubia2700 Рік тому

      ​@@nathanfikre8718ክክክክክክክ🤔🤔🤔🤔 ጌታ ስሙ ይበረክ ስተሰዝኑ ጠለትህን ወዳድ በምል መጽሐፍ ቅዱስ እያመነችሁ ምንም ያለደረገውን ጴንጤ መጥለት በጠም ይገርማል ይህ የሴጠን ልብ እንጅ የክርስቶስ ልብ አይደለም ጌታ ኢየሱስ ይድረስለችሁ ጨለማ ከበድ በሽታ ነው ጌታ ይግፋፈውና🙏🙏ምንም ብትጠሉን እኛ ከክርስቶስ የተማረነው ፍቅርን ስለሆነ እንፀልይለችሃለን አይነቹ በርቶ እንድትድኑ ከጨለማ እንድተማልጡ

    • @nathanfikre8718
      @nathanfikre8718 Рік тому

      @@elfinishathubia2700 እኔ የፔንጤ ጥላቻ የለብኝም ሰው የፈለገውን ማመን ይችላል በጣም የምጠላው ማጭበርበር ማስመለሰል ነው እነዚ ሰዎች ኦርቶዶክስ ሳይሆኑ ተመሳስለው እያጭበረበሩ ነው "የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡ በውስጣቸው ግን ነጣቂ ከሆኑ ተኩላዎች ተጠንቀቁ"ማቲ 7:15

    • @elfinishathubia2700
      @elfinishathubia2700 Рік тому

      @@nathanfikre8718 ክክክክ ጥለቻ በይኖርክ/ሽ ተኩላ አትይም። እኛ ጠንቅቄን ነው የሚነውቀው እንዴመትዎዱን

    • @nathanfikre8718
      @nathanfikre8718 Рік тому

      @@elfinishathubia2700 ተኩላ ያላቸው እኮ እኔ አይደለሁም መፅሐፍ ቅዱስ ነው ያለቸው እኔ እኛ በኦርቶዶክስ አስተምሮ አንስማማም ፔንጤ ነን እየሱስ አማላጃችን ነው ብለው በግልፅ ቢናገሩ ቢወጡ አከብራቸዋለሁ ነገር ግን ለማጭበርበር ነጠላ የኦርቶዶክስ አልባሳት ለብሰው የሚጠሉትን ስዕለ አድኖ ለጥፈው ድብቅ ስራ የማስመሰል ስራ ከሚሰራ በላይ ተኩላ አለ እንዴ🤔

  • @fikrteyayeh7730
    @fikrteyayeh7730 Рік тому +8

    ውበታችሁ ክርስቶስ ነው የመወደዳችሁ ምክንያት ኢየሱስ ኢየሱስ ስለምትሉ ነው በኢየሱስ ስም ይህ መንፈስ አይወሰድባችሁ

  • @senayegirma6592
    @senayegirma6592 6 місяців тому +24

    ኦርቶዶክስ አኔም ያደረከኝ እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን

  • @AnaneyaZerihun
    @AnaneyaZerihun 9 місяців тому +2

    በጣም አሪፍ ነው በዚህ ቀጥሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ديبراديبرا-س7ب
    @ديبراديبرا-س7ب Місяць тому +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EskinderKebede-ku2wd
    @EskinderKebede-ku2wd 7 місяців тому +2

    “እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”
    - ኢሳይያስ 40፥31

  • @NahomErmiyas-j2n
    @NahomErmiyas-j2n 9 місяців тому +2

    አሜን ሐይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁልን እችላለሁ

  • @YemataAsmare
    @YemataAsmare 6 місяців тому +1

    አሜን (3) አለን በ እግዚያብሔር ሁሉን አለፈን አለን በጌታ ሁሉን ችለን ::

  • @serkalemketemaserkalem74
    @serkalemketemaserkalem74 Місяць тому

    Yeseyi gena men ayiten kezibelayi enamralen enbezalen keberhulu lmdahnalem yihun ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YenewubAyalew
    @YenewubAyalew Місяць тому

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማለን ያገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 Рік тому +3

    አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በርቱ ጌታ ሞገስ ይስጣችሁ❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌✅✅✅✅

  • @SisayMeles-x3z
    @SisayMeles-x3z 11 місяців тому +2

    alen hulu yehonw be eyesus cherestos nw tebareku geta yabzachu bertu wengel yashenefal

  • @MareyamawitTadesse
    @MareyamawitTadesse 2 місяці тому +2

    እነዚህ ፀረ ማርያም ናቸው የበግ ለምድ ለብሰው በራሳችን ልብስ በራሳችን መዝሙር መጥተው ነው

    • @chulageber
      @chulageber Місяць тому

      ሰጣን ውጋው

    • @chulageber
      @chulageber Місяць тому

      ኢየሱስ ጌታ ነው ተባርኩ

    • @BezawitTesfaye-bp3qd
      @BezawitTesfaye-bp3qd Місяць тому

      ስለ ማርያም ይዘምራሉ አላየሽም

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 Рік тому +10

    አለን በእግዚአብሔር ሁሉን ችልንን❤❤❤

  • @hit2579
    @hit2579 4 місяці тому +2

    ዝማሬ መለእክት ያሰማልን

  • @habtemelaw9968
    @habtemelaw9968 Рік тому +13

    እየሱስ ያድናል ❤ገና 1 ሚልየን ትገባላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እውነተኛ ወንጌል ስለምትሰብኩ ደስታቹ ደስታችን ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yordanostesfay8121
    @yordanostesfay8121 Рік тому +1

    Amen menor ygebachuhal le egziabher kibir endthonu xega egziabher ybzalachu

  • @eskedarbekele3344
    @eskedarbekele3344 Рік тому +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @Lebwot_Wudase
    @Lebwot_Wudase Рік тому +14

    እግዚአብሔር ይመስገን። አሁንም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን። ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AbrahamDesalegen
      @AbrahamDesalegen Рік тому +1

      እወዳቹሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @MeronGrmay-rv5zm
    @MeronGrmay-rv5zm Місяць тому

    Elllllllllllllll
    Egziabhier yemesgen bewenet betam des yemil mezmur zemarie Melaket yasemalen🙏🥰🙏

  • @DaniBunye
    @DaniBunye 23 дні тому

    አለን በእግዛቤር ሁሉን አልፈን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏