Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኪነጥብ እንደዚህ ሕዝቦችን ለማቀራረብ ሲውል ደስ ይላል። ለዘላቂ አንድነት የወጣቱን አዕምሮ በበጎ ያንፃል። መልካም ጅማሮ ነው። እሰየው በርቱ ፤ ብዙ ሊሰራ ይገባል።
ከልብ እናመሰግናለን። ያክብርልን።
እንድህ commen ነገር ስሆን በጣም አረፍ ነው ብዙ በህሎች መልመድ ስገባን በአንድ ቦታ ብቻ ታጠራችህ ኮ ከእናት ብዙ ነገር እንጠብቃለን። 83 ባህሎችን እስቲ አዳሩሱልን ❤❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን ያክብርልን
ዋዉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ❤❤ይህን የምታነቡ የልታሰበ እንጀራ ይስጥችሁ❤
𝙰𝚖𝚎𝚗𝚎𝚎𝚎
Amen Amen
amen amen❤❤
ያክብርልን
Wow ijolle oromo waan akkana jajaabesaa likee sher godha 🎉🙏🙏🙏
Galatuumaa
Dhuga keti obbollessa kiya
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤wawu
ከፊልሙ በላይ የዚህ ልጅ ደህና መሆን ተሽሎት ከህመሙ እንዲህ ቆመህ መሄድህ በጣም ደስ ይላል በርታ ❤❤❤❤❤
እዉነት በቃ አለ አይደል የሆነ የስጋ ዘመድ የዳነ ያክል ስሜት አለኝ 😭😭 በቃ ሰው እንድህ ቆሞ ስታይ እንዴት ደስ እንደምል የሰው ልጅ አይክፋው አይታመም ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏
@@sekelasourceofnile God bless you 🙏 ❤ 💖 ♥
የእግዚአብሔር ምህረቱ እንዲህ ነው እሂ ልጂ ድጋሜ ወደ ስራው ተመልሶ ስላየሁት እጂግ በጣም ደስ ብሎኛል እስኪ እንደኔ ደስ ያላችሁ like አድርጉ❤❤
ከልብ እናመሰግናለን
temesgn
ምን ሆኖ ነበር
ijoole oromoo waan akkana jajaabesaa layik
geletuumaa
Garaa hojii kanatii fayyee Debi,uu isatii bayee gamaderaa bagaa fayitee ❤❤❤ amazing move👌👌👌✌️
Eyyenii dhugaa ketii jetee
dhugaadha jete
Tole❤❤❤
ይከንን የመሠለ ወርቅ ማህበረሰብ አላህ ይጠብቀዉ ሰላሙን ይመልስለት አንድ የምንሆንበት ግዜ ያምጣልን❤❤
አሜን። ጥቂት ፖለቲከኞች ናቸው እኮየሚያባሉን።
Amen inshallah
Amiiiiiiiiin yarebelialamiin🙏🙏❤️❤️❤️
አሚን
አሜን ❤
አንትዬ የምወድህ ከአመታት በኋላ ድነህ ተሽሎ ስላየውህ እጅጉን ደስ ብሎኛል ወፍረህ አምሮብህ መተሃል የማረህ አምላካችን ይክበር ይመስገን።ባህላችን ውበታችን ነው ሀገሬ ሰላሙን ያብዛልሽ።
አሜን ከልብ እናመሰግናለን
ታሞ ነበርዴ❤
ይህ ልጅ ተሽሎት ነው በገታ ያኔ አንጄተን ነበር የበላኝ እስካሁን ትዝ ይለኛል እስት እንተርቭ ላይ ይቅረብልን አለሁ. በለን የኢትዮጵያ ልጆች ሁላችንም ስላንተ ተጨንቀናል
@KalekaleShimels የዛሬ ሶስት አመት አከባቢ እግሩን በከፍተኛ ታሞ ነበር
ግሩም ፊልም ። እዲህ ከከተማ ወጣ አድርጋችሁ ውብ ተፈጥሮ አሳዩን እናመሰግናለን ሰከላ Vety Nice Movie
ያክብርልን ከልብ እናመሰግናለን ኑሩልን
Wawa i like this films 🎥 worren arsi essa jirtu waw film bereda dhuga ani jimma garu adda arsi bayya tokkon jalladha wly me nan akka koo film kan jallatan like na agarsisa 🎉❤❤
Jiraa🥰
@@sekelasourceofnile hayye ♥️
Jirra
Jiraa❤❤❤
ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ታሪክ ሀገር ናት የሚባለው በምክንያት ነው እባካችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን በውስጣችን ፕለቲካ የዘራብንን መጥፎ ዘር እናጥፋ❤❤❤❤❤
በርታ ወንድማችን እግዚአብሔርን አመስግን
እናመሰግናለን
አተነህ ተሽሎት😢ለመሥገን❤❤
ደስ ይላል በህል አክብሮ ማግባት ደስ ይላል😍😍😍
Jajjabessa ijolle kenyaa arsii biyya goota any jimmadha arsi nin jaalladha worri isinitti tole like godha ❤
Galatuumaa, ከልብ እናመሰግናለኖ
Jimma nutis hin jalanna
Oromon tokkoma❤❤❤
አይ ትዝታ ደሰ ሲሉኮ ያአላህ ሀገራችነንም ሰላም ያጣ
አሜን
ውይ ሁሌም እንዴት ሆነ ብየማስበው ልጅ እግዚአብሔር እንኳ ምሮክ አየሁ ተመስገን እረጅሙን ልጅ
ይህልጅ ሁሌ ሣሥበው ነበር ማሪያምን እንኳንም ደህና ሆንክ ወይኔ ደሥ ሢል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በርቱ! በርቱ! ባህል ማሳወቃችሁ ድንቅ ነዉ!!:: Eebbifama!❤
ተመስገን እንኮን ደና ሁነህ ወደሙያ ተመለስክ ወድማችን
ገናሁን ጨረስኩ ያበደ ነው እውነ ተመችቶኛል እደኔ የተመቸው በላይክ
ከዚህ ፊልም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት❤
በጣም ደስ የሚል ባሕልን የሚያሳይ ተመስገን ከጭፈራና እራቁት ነፃ የሆነ ፊልም በርቱ እንደዚ ተፈጥሮንና ባሕልን የሚያንፀባርቅ ስራዎችን ልቀቁልን
❤❤❤wooo arsii koo imooyuu akkanuma itti fufaa adda kenyaas jabeessa. Isiinis enyumaa kessan hin irrrafatina🎉
ባህላችን በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ሀሪፍ ነው❤
Well done! I was tired of the biased entertainment and media.
many thanks. we are here.
ዋውውውውውው ተወዳጁ ባህል ይህነ የመሰለ ህዝብ ያለበት አስተማሪነው ፈጣሪ አንድነትን ሰላሙንይጨምርላቹ 💖💖💖
ዋው ይህ ልጅ ተሽሎት ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል
Wow እሄ ነው ፊልም በጣም እናመሰግናለን ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር 😢👏
Many many thanks.ከልብ እናመሰግናለን
ወላሂ ሁሌም ነበር የማስብህ እንኳን ድነህ ለዚህ አበቃህ ወንድሜ💗
Amen
በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው
ውይይይ አንተነህ😢ፖስቸሩን አይቼ እሱ ነዉ አይደለም እያልኩ ነበር እንኳን ተሻለህ የምር እንዴት ኋኖ ይሆን እያልኩ ሁሌ አስብ ነበር በጣም ነዉ የምወደዉ
ዋው ይሄ አርቲስት ድኖ ስላየሁት ደስ ብሎኛል የምጠይቀው አጥቼ ነበር አሁን መልስ አገኘሁ ፊልሙን ለማየት የፈለኩት እሱ ነው እንዴ ?ብዬ ለማረጋገጥ ነበር
ይሄልጅ ድኖ ስላየሂት ደስብሎኛል❤❤❤
እግዚአብሔር ካላለህ መቼም አትሞትም ♥️❤️❤️ ስለዝህ አርቲስት እግዚአብሔር ይመስገን ♥️❤️🙏
በጣም አሳዝኞኝ ነበር ኢሄ ልጅ ድነክ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣር ይመስገን
እንደዚህ አይነት ሀገራዊ ፍልሞችን ያብዛልን
ይሄ ልጂ ተሽሎት ነው ሰሞኑን ትዝ ብሎኝ ነበር ወላሂ ደስ ሲል እሷንም ሰላም መጣህ❤❤❤❤❤
አዎ እናመሰግናለን
Jalqabuuma filmii bareeda akka ta'e hubaadhe saboontu❤❤❤,jabaadha❤
ያክብርልን Galatuumaa
እግዚአብሔር የሚያለቅስቱን እንባ የሚያብስ የታመሙትን የሚዳብስ ፈጣሪ ይመስገን ይሔ ልጅ ተሽሎት ወደ ስራው ተመለሠ ምን ይሳነዋል የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይግባው🙏🙏🙏❤❤
ወይ አንተነህ ተስሽሎህ ስላይነህ ደስ ብሎናል እንዳንተ ታመው ባልጋላይ ያሉ አለና እግዚአብሔር እንዳንተ ይማራቸው ይማረን ፊልሙን ልየው እና አስተያየት እሰጣለሁ
አሜን እናመሰግናለን
እኳን ወደጤንነትህ ተመለስክ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤
ቆጆ ፊልም ሴትም ሆነ ወድ በሀገር ወግ ባህል ማግባት እዴት ደስስስ ይላል ❤❤❤ኢተዮጲያ ለዘላለም ትኑር
ይሄ ልጅ ተሽሎት ስላየሁ ደስ ብሎኛል
Betam enkon lezy abekah wendema
Bexa azegne neber metamemun yayew giza
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አልተሻለዉም አገቱ እግሩ ያመዋል
መኩዬ አባትነት እኮ ሲያምርብክ 💝እረጅም እድሜ ይስጥልን 💝ሁሉም ዉቦች 💝
ስለተሻለህ ደስ ብሎኛል ሁሌም እጨነቅነበር ወላሂ😢😊❤❤❤❤
አሞህነበረደ እኳንተሻለህ በናገራችላይ አምሮበሀል ቀጭንሁነህነበር ፉልምላይየማይህአሁንም አተን አይቸነውየመጣሁት😅@@sekelasourceofnile
ግብዣየ ላይ እነማዴላጋር የሰራው ነውዴ??@@zanazana3211
Woooowwww fiilmii ajaa'ibaati! Oromummaan miidhagummaadha❤❤❤❤❤ I really liked it. It's just a masterpiece movie. ወድጀዋለሁ ♥️
ከልብ እናመሰግናለን። many thanks
Dhuga dha ❤❤
Dhugaadha🥰
❤❤❤❤
እውነቴን ነው ምላቹ ከዘረኝነት ነፃ ሆነን በንፁ ልባችን ብንመለከት እዚህ ህዝብ ጋር ብዙያልታየ ብዙ ያልተነገረን ነገር እዳለ በጉዴፈቻ ዲራማ ና በዚህ ፊልም ማየት ችያለው የምር ይመቻቹ አሪፍ ስራ ነው በርቱ one love ኢትዮፒያ
ኢትዮጲያ የአንድ ብሄር የአንድ እምነት መገለጫ አይደለችም በጣም ደስ ይላል የሁሉም ብሄር ባህል ማስተዋወቅ ይገባናል ተባረኩ❤❤❤
Many many thanks.
ተሽሎህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤
በጣም አሪፍ ነዉ ምረጥ ሰራ እናመሰግናለን
ከልብ እናመሰግናለን። ያክብርልን
ውይ ይህ ልጂ ተሽሎት ወደ ስራው መመለሱ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የሱን ፊልም አባርሬ ነው እማየው🥰🥰
እናመሰግናለን ያክብርልን
አረ ልጁ ሲናገር ለነገ አይልም የኔ አባት አላለም ባንዴ ሁለት መርዶ ተናግሮ 😂😂😂😂😂😂በተረፈ አሪፍ ፊልም ነዉ ይመቻችሁ አቦ ፅድት ያለ ፊልም
ምርጥ ታሪክ ምርጥ ትወና ምርጥ ቀረፃ❤ ለየት ብላችሁ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን!!
ፊልሙ ምርጥ ነው አንትዬ በጣም ወድርሀል ቦርጭህ ከባድ ስብ ነው እስፖርት ስራ በድጋሚ ስላየንህ ደስ ብሎኛል አሪፍ አቋም ስላለህ ሆድክ ላይ ስራ በደብ በርቱልኝ እንደዚህ ወጣ ብላችሁ ስሩ የምታምራዋን አርሲን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን❤❤❤
ወድሜ እንኳንም ከህመመህ ድነህ ለዚህ አበቃህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏
አሜን ክብረት ይስጥልን።
የትኛውን ነው ግን ምን ሆኖ ነበር
@@merongm5989አንድ እኩል የሚለው ፊልም ላይ የሰራው
እንደ በፊቱ ባትሆንልኝም ተሽሎህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ታመሀል ከተባለ ቀን ጀምሬ ሁለየ አስታዉስህ ነበር❤❤❤
ታድለን❤ይቺን የመሰለች ሃገር ስላለን ኩራት ይሰማኛል❤Baayyee bareeddu jabaadha❤Haala kanaan Aadaa fii Eenyummaa keenya beeksisuu keessaniif galata guddaa qabdu❤❤❤hamaaf hamtuun isin hin argin❤❤❤❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን።
ወይኔ ይሄልጅ ወፈረ ማሽአላህ❤❤❤❤በሠላምነው ግን የጤና ነው እንድህ የነፋፋው😢😢😢
ወይኔ ሄህልጅ በጣም ሳስበውነበር እኳን ለዚህ አበቃህ አድስነው ግን አላመንኩም እግዚአቢሄር እኳን አተረፈህ ❤❤❤
@@አመለሲሳይ-ቨ1ኀ አሜን ከልብ እናመሰግናለን
ወላሂ እኔም ሁለየ ነበር የማስብው እንዴት ሁኖ ይሆን እያለክ እንካንም አየውህ
ውብ ባህል ልዩ ውበት እኮ ነው ያለን እግዚአብሔር መልካም ነው ።ሰላም ለምድራችን 🙏
ከልብ እናመሰግናለን ፍቅር ይስጠን
This is our word beaut culture Arsiikoo❤❤❤❤❤
many thanks
አንቴ እንኳን እግዚአብሔር ምሮ ለዚህ ቀን አደረሰክ
አሜን ያኑርልን
ይህን ልጅ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል
ይሄ ልጅ ድኖ ስላየሁት እንዴት ደስ እንዳለኝ ግን መታመማቸውን ነግራችሁ እንደምታሳዝኑን ሲድኑም ነግራችሁ ብታስደስቱን ምን አለ
የአርሲ ልጅ ነኝ አርሲ ውብ ባህል አለን ❤❤❤
እውነት ነው በየሀገሩ ያልተነካ ውብ ባህል ሞልቷል
ደግሞ ሲንቀሳቀስ አይቼ አሁን በደንብ መዳኑን አረጋገጥኩ ደስ ይላል
አርሲ ነገሌ ነው የሰራችሁት ግን ትንሽ ከተማው ብታስገቡበት አሪፍ ነበር
ከፊልሙ በላይ ተሞ የነበረውን ልጅ ስላየሁት ደስብሎኛል
thank you
እንደዚህ አንድ እንሁን ስለ አንድነት ስለፍቅር ስለ ሠላም እንስበክ አንድ ስንሆን ያምርብናል 🎉❤ ዘረኝነት ፖለቲካ ለማንም አይጠቅምም ከጥላቻ እንውጣ ማንም ከማን አይበልጥም 😢😢
ከሰማያዊ ሶፋና ኮንደሚኒየም ስላወጣችሁን እናመሰግናለን😅 ምርጥ አገሪኛ ድራማ ነው እናመሰግናለን
ብሀላችን ግን ሳምር የትኛዉም ቢሄር ያምራል የተለያዩ በሀሉቻችን ዉበታችነወ ፈጣሪ ይሄን የመጣበንን ዘረኚነት ያጥፋለን አማረኚ የየትኛዉንም ባህል አክባሪነኚ የለዝች ሀገርብሎ 🇪🇹ያዋደን 😢አሁንሰ ሰለቸን💔ዘር ለገበሬ ብለናል
እውነት ነው
እግ/ር ይመስገን ለእዚህ አበቀክ
Amzing Movie, Best Location, Story & Acting.
thank you for your valable comment.
እንኳን ፈጣሪ ማረህ
አሜን። እናመሰግናለን።
እደዚህ የሀገራችንን ባህል እዳንረሳ ስላረጋችሁን ቴኪው አሪፍነው በርቱ👌👍👍
ከልብ ኦናመሰግናለን
ተሽሎክ ሳለየሁክ የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል
ወይኔ እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያቅም እንኩዎን ፈጣሪ በምረቱ ጎብኝቶ ለዚህ አበቃህ ፈጣሪ ምንም ነገር በኛ ላይ ሲያመጣ ሊያስተምረን ነዉ
እንኳን ደስ አለሽ
ይል ልጅ ግን ተሽሎት ነወ ወይስ የቆየ ነው
ተሽሎት አዲስ የተሰራ ነው
@@sekelasourceofnileያለበትን ይገረን አስበናል
ባርችዬን አይቼ ነው የመጣሁት
WOW WOW 🔥🥰💝🙏💝🔥🥰 ይቺ ናት ኢትዮጵያ amazing ፊልም ነው ፈጣሪ አገራችን ይጠብቅልን ውድና የተከበራቹ የአገሬ ልጆች 💝🙏 ሰላም አንድነት ፍቅር ይስጥን💝🙏 አቦ ሰላማችሁ ይብዛልኝ🥰💝🥰💝
አሜን። ከልብ እናመሰግናለን። ያክብርልን
Wow betam yamral felmu betam enamasaginalen oromiyan sela asayachulen❤❤❤🎉🎉🎉🎉
many many thanks
ምርጥ ሀገርኛ ባህል ወጉን የጠበቀ ፊልም እናመሰግናለን አርቲስቶቻችን እድሜ ከጤና ያድልልን❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር እግርና ይበረክልን እንት ይም እግዚአብሔር ይሄ ልጅስልበቅ ይሴ ብላንል
Wwwww bayee namatii tolaa shera walifii godhaa jajabesaa ❤❤❤❤❤
Galatuuma, ከልብ እናመሰግናለን
ጎበዝ በርቱ እንደዚህ የ85ቱንም ብሄሮች ባህል በሲንማ እየሰራችሁ አስተዋውቁን በጣም ተመችቶናል እርስበእርስ እንድንግባባ አርቲስቶች ትልቁን ሚና ተጫወቱ በዚሁ ቀጥሉ ❤❤❤❤❤❤❤
Wawuu bayee tokoo❤namaa tolaaበጣም ደስ የሚል እውነት አመሰግናለሁ መበረታታት አለበት።
በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር እንደገና በፊልሙ አለም ስለመለስህ
Lovely Movie ያምራል ሀገሬ እንከን አልባ ፊልም
አንተነህ ጎፔቾ ስለተሻለህ ደስ ብሎኛል ጔታ የቀየኸ
የምር ያበደ ነዉ 😮😮😮😮😮 ቦታዉ woww new❤❤
ውይ በስመአብ ይከንን ልጅ ሳይ በጣም ደስ አለኝ መቸም የቆየ አይሆንም ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሻለክ 🥰🥰
Thanks
ተሽሎህ ስላዬሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዛብሄር ይመስገን
አሜን ያክብርልን
Menale edezehe yiale feker benoren❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ betame dese yelale ❤❤
Galatuumaa, ያክብርልን
Wawaww Arsii tiyaa Qalii biyaa jalalaa kabajaa qabduu ❤❤ bagaa Arsii tee Adaa bareduu too ❤❤❤❤
Galatuuma, እናመሰግናለን ያክብርልን
ሀገሬን ሰላሳያቹውኝ አመሰግናለው
ኖ ቃል አንደኛ ነው ባህልና ወግን የጠበቀ በርቱ❤🎉
thank you so much
Wow Wow Amazing 🥰🙏🥰
Many many thanksq
ፊልም እንደዚህ ነው ባህላዊ ነክ ሲሆን ለየት ባለ መልኩ ይታያል ❤ ወንድሜ እንኳን ፈጣሪ ማረህ❤❤❤
እንኮን ዳንክ,
thanks
@sekelasourceofnile ዳዊትን በሆነ መንገድ ስልክ
ኪነጥብ እንደዚህ ሕዝቦችን ለማቀራረብ ሲውል ደስ ይላል። ለዘላቂ አንድነት የወጣቱን አዕምሮ በበጎ ያንፃል። መልካም ጅማሮ ነው። እሰየው በርቱ ፤ ብዙ ሊሰራ ይገባል።
ከልብ እናመሰግናለን። ያክብርልን።
እንድህ commen ነገር ስሆን በጣም አረፍ ነው ብዙ በህሎች መልመድ ስገባን በአንድ ቦታ ብቻ ታጠራችህ ኮ ከእናት ብዙ ነገር እንጠብቃለን። 83 ባህሎችን እስቲ አዳሩሱልን ❤❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን ያክብርልን
ዋዉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ❤❤
ይህን የምታነቡ የልታሰበ እንጀራ ይስጥችሁ❤
ከልብ እናመሰግናለን ያክብርልን
𝙰𝚖𝚎𝚗𝚎𝚎𝚎
Amen Amen
amen amen❤❤
ያክብርልን
Wow ijolle oromo waan akkana jajaabesaa likee sher godha 🎉🙏🙏🙏
Galatuumaa
Dhuga keti obbollessa kiya
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤wawu
ከፊልሙ በላይ የዚህ ልጅ ደህና መሆን ተሽሎት ከህመሙ እንዲህ ቆመህ መሄድህ በጣም ደስ ይላል በርታ ❤❤❤❤❤
ያክብርልን
እዉነት በቃ አለ አይደል የሆነ የስጋ ዘመድ የዳነ ያክል ስሜት አለኝ 😭😭 በቃ ሰው እንድህ ቆሞ ስታይ እንዴት ደስ እንደምል የሰው ልጅ አይክፋው አይታመም ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏
@@sekelasourceofnile God bless you 🙏 ❤ 💖 ♥
የእግዚአብሔር ምህረቱ እንዲህ ነው እሂ ልጂ ድጋሜ ወደ ስራው ተመልሶ ስላየሁት እጂግ በጣም ደስ ብሎኛል እስኪ እንደኔ ደስ ያላችሁ like አድርጉ❤❤
ከልብ እናመሰግናለን
temesgn
ምን ሆኖ ነበር
ijoole oromoo waan akkana jajaabesaa layik
geletuumaa
Garaa hojii kanatii fayyee Debi,uu isatii bayee gamaderaa bagaa fayitee ❤❤❤ amazing move👌👌👌✌️
Eyyenii dhugaa ketii jetee
dhugaadha jete
Tole❤❤❤
ይከንን የመሠለ ወርቅ ማህበረሰብ አላህ ይጠብቀዉ ሰላሙን ይመልስለት አንድ የምንሆንበት ግዜ ያምጣልን❤❤
አሜን። ጥቂት ፖለቲከኞች ናቸው እኮየሚያባሉን።
Amen inshallah
Amiiiiiiiiin yarebelialamiin🙏🙏❤️❤️❤️
አሚን
አሜን ❤
አንትዬ የምወድህ ከአመታት በኋላ ድነህ ተሽሎ ስላየውህ እጅጉን ደስ ብሎኛል ወፍረህ አምሮብህ መተሃል የማረህ አምላካችን ይክበር ይመስገን።ባህላችን ውበታችን ነው ሀገሬ ሰላሙን ያብዛልሽ።
አሜን ከልብ እናመሰግናለን
ታሞ ነበርዴ❤
ይህ ልጅ ተሽሎት ነው በገታ ያኔ አንጄተን ነበር የበላኝ እስካሁን ትዝ ይለኛል እስት እንተርቭ ላይ ይቅረብልን አለሁ. በለን የኢትዮጵያ ልጆች ሁላችንም ስላንተ ተጨንቀናል
@KalekaleShimels የዛሬ ሶስት አመት አከባቢ እግሩን በከፍተኛ ታሞ ነበር
ግሩም ፊልም ። እዲህ ከከተማ ወጣ አድርጋችሁ ውብ ተፈጥሮ አሳዩን እናመሰግናለን ሰከላ Vety Nice Movie
ያክብርልን ከልብ እናመሰግናለን ኑሩልን
Wawa i like this films 🎥 worren arsi essa jirtu waw film bereda dhuga ani jimma garu adda arsi bayya tokkon jalladha wly me nan akka koo film kan jallatan like na agarsisa 🎉❤❤
ከልብ እናመሰግናለን
Jiraa🥰
@@sekelasourceofnile hayye ♥️
Jirra
Jiraa❤❤❤
ኢትዮጵያ ባለ ብዙ ታሪክ ሀገር ናት የሚባለው በምክንያት ነው
እባካችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን በውስጣችን ፕለቲካ የዘራብንን መጥፎ ዘር እናጥፋ❤❤❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን
በርታ ወንድማችን እግዚአብሔርን አመስግን
እናመሰግናለን
አተነህ ተሽሎት😢ለመሥገን❤❤
ደስ ይላል በህል አክብሮ ማግባት ደስ ይላል😍😍😍
ከልብ እናመሰግናለን
Jajjabessa ijolle kenyaa arsii biyya goota any jimmadha arsi nin jaalladha worri isinitti tole like godha ❤
Galatuumaa, ከልብ እናመሰግናለኖ
Jimma nutis hin jalanna
Oromon tokkoma❤❤❤
አይ ትዝታ ደሰ ሲሉኮ ያአላህ ሀገራችነንም ሰላም ያጣ
አሜን
ውይ ሁሌም እንዴት ሆነ ብየማስበው ልጅ እግዚአብሔር እንኳ ምሮክ አየሁ ተመስገን እረጅሙን ልጅ
ይህልጅ ሁሌ ሣሥበው ነበር ማሪያምን እንኳንም ደህና ሆንክ ወይኔ ደሥ ሢል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን ያክብርልን
በርቱ! በርቱ! ባህል ማሳወቃችሁ ድንቅ ነዉ!!:: Eebbifama!❤
እናመሰግናለን
ተመስገን እንኮን ደና ሁነህ ወደሙያ ተመለስክ ወድማችን
ከልብ እናመሰግናለን
ገናሁን ጨረስኩ ያበደ ነው እውነ ተመችቶኛል እደኔ የተመቸው በላይክ
ያክብርልን
ከዚህ ፊልም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት❤
እናመሰግናለን
በጣም ደስ የሚል ባሕልን የሚያሳይ ተመስገን ከጭፈራና እራቁት ነፃ የሆነ ፊልም በርቱ እንደዚ ተፈጥሮንና ባሕልን የሚያንፀባርቅ ስራዎችን ልቀቁልን
ከልብ እናመሰግናለን
❤❤❤wooo arsii koo imooyuu akkanuma itti fufaa adda kenyaas jabeessa. Isiinis enyumaa kessan hin irrrafatina🎉
ያክብርልን
ባህላችን በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ሀሪፍ ነው❤
ከልብ እናመሰግናለን ያክብርልን
Well done! I was tired of the biased entertainment and media.
many thanks. we are here.
ዋውውውውውው ተወዳጁ ባህል ይህነ የመሰለ ህዝብ ያለበት አስተማሪነው ፈጣሪ አንድነትን ሰላሙንይጨምርላቹ 💖💖💖
ከልብ እናመሰግናለን ያክብርልን
ዋው ይህ ልጅ ተሽሎት ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል
እናመሰግናለን
Wow እሄ ነው ፊልም በጣም እናመሰግናለን ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር 😢👏
Many many thanks.ከልብ እናመሰግናለን
ወላሂ ሁሌም ነበር የማስብህ እንኳን ድነህ ለዚህ አበቃህ ወንድሜ💗
Amen
በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው
ከልብ እናመሰግናለን ያክብርልን
ውይይይ አንተነህ😢ፖስቸሩን አይቼ እሱ ነዉ አይደለም እያልኩ ነበር እንኳን ተሻለህ የምር እንዴት ኋኖ ይሆን እያልኩ ሁሌ አስብ ነበር በጣም ነዉ የምወደዉ
እናመሰግናለን
ዋው ይሄ አርቲስት ድኖ ስላየሁት ደስ ብሎኛል የምጠይቀው አጥቼ ነበር አሁን መልስ አገኘሁ ፊልሙን ለማየት የፈለኩት እሱ ነው እንዴ ?ብዬ ለማረጋገጥ ነበር
ያክብርልን
ይሄልጅ ድኖ ስላየሂት ደስብሎኛል❤❤❤
እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ካላለህ መቼም አትሞትም ♥️❤️❤️ ስለዝህ አርቲስት እግዚአብሔር ይመስገን ♥️❤️🙏
እናመሰግናለን
በጣም አሳዝኞኝ ነበር ኢሄ ልጅ ድነክ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጣር ይመስገን
እናመሰግናለን
እንደዚህ አይነት ሀገራዊ ፍልሞችን ያብዛልን
ከልብ እናመሰግናለን
ይሄ ልጂ ተሽሎት ነው ሰሞኑን ትዝ ብሎኝ ነበር ወላሂ ደስ ሲል እሷንም ሰላም መጣህ❤❤❤❤❤
አዎ እናመሰግናለን
Jalqabuuma filmii bareeda akka ta'e hubaadhe saboontu❤❤❤,jabaadha❤
ያክብርልን Galatuumaa
እግዚአብሔር የሚያለቅስቱን እንባ የሚያብስ የታመሙትን የሚዳብስ ፈጣሪ ይመስገን ይሔ ልጅ ተሽሎት ወደ ስራው ተመለሠ ምን ይሳነዋል የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይግባው🙏🙏🙏❤❤
አሜን
ወይ አንተነህ ተስሽሎህ ስላይነህ ደስ ብሎናል እንዳንተ ታመው ባልጋላይ ያሉ አለና እግዚአብሔር እንዳንተ ይማራቸው ይማረን ፊልሙን ልየው እና አስተያየት እሰጣለሁ
አሜን እናመሰግናለን
እኳን ወደጤንነትህ ተመለስክ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤
እናመሰግናለን
ቆጆ ፊልም ሴትም ሆነ ወድ በሀገር ወግ ባህል ማግባት እዴት ደስስስ ይላል ❤❤❤ኢተዮጲያ ለዘላለም ትኑር
ከልብ እናመሰግናለን
ይሄ ልጅ ተሽሎት ስላየሁ ደስ ብሎኛል
ከልብ እናመሰግናለን ያክብርልን
Betam enkon lezy abekah wendema
Bexa azegne neber metamemun yayew giza
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አልተሻለዉም አገቱ እግሩ ያመዋል
መኩዬ አባትነት እኮ ሲያምርብክ 💝እረጅም እድሜ ይስጥልን 💝ሁሉም ዉቦች 💝
ከልብ እናመሰግናለን
ስለተሻለህ ደስ ብሎኛል ሁሌም እጨነቅነበር ወላሂ😢😊❤❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን ያክብርልን
አሞህነበረደ እኳንተሻለህ በናገራችላይ አምሮበሀል ቀጭንሁነህነበር ፉልምላይየማይህአሁንም አተን አይቸነውየመጣሁት😅@@sekelasourceofnile
ግብዣየ ላይ እነማዴላጋር የሰራው ነውዴ??@@zanazana3211
Woooowwww fiilmii ajaa'ibaati! Oromummaan miidhagummaadha❤❤❤❤❤
I really liked it. It's just a masterpiece movie. ወድጀዋለሁ ♥️
ከልብ እናመሰግናለን። many thanks
Dhuga dha ❤❤
Dhugaadha🥰
❤❤❤❤
እውነቴን ነው ምላቹ ከዘረኝነት ነፃ ሆነን በንፁ ልባችን ብንመለከት እዚህ ህዝብ ጋር ብዙያልታየ ብዙ ያልተነገረን ነገር እዳለ በጉዴፈቻ ዲራማ ና በዚህ ፊልም ማየት ችያለው የምር ይመቻቹ አሪፍ ስራ ነው በርቱ one love ኢትዮፒያ
ከልብ እናመሰግናለን
ኢትዮጲያ የአንድ ብሄር የአንድ እምነት መገለጫ አይደለችም በጣም ደስ ይላል የሁሉም ብሄር ባህል ማስተዋወቅ ይገባናል ተባረኩ❤❤❤
Many many thanks.
ተሽሎህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን
በጣም አሪፍ ነዉ ምረጥ ሰራ እናመሰግናለን
ከልብ እናመሰግናለን። ያክብርልን
ውይ ይህ ልጂ ተሽሎት ወደ ስራው መመለሱ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የሱን ፊልም አባርሬ ነው እማየው🥰🥰
እናመሰግናለን ያክብርልን
አረ ልጁ ሲናገር ለነገ አይልም የኔ አባት አላለም ባንዴ ሁለት መርዶ ተናግሮ 😂😂😂😂😂😂በተረፈ አሪፍ ፊልም ነዉ ይመቻችሁ አቦ ፅድት ያለ ፊልም
እናመሰግናለን
ምርጥ ታሪክ ምርጥ ትወና ምርጥ ቀረፃ❤ ለየት ብላችሁ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን!!
ያክብርልን
ፊልሙ ምርጥ ነው አንትዬ በጣም ወድርሀል ቦርጭህ ከባድ ስብ ነው እስፖርት ስራ በድጋሚ ስላየንህ ደስ ብሎኛል አሪፍ አቋም ስላለህ ሆድክ ላይ ስራ በደብ በርቱልኝ እንደዚህ ወጣ ብላችሁ ስሩ የምታምራዋን አርሲን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን❤❤❤
ያክብርልን
ወድሜ እንኳንም ከህመመህ ድነህ ለዚህ አበቃህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን 🙏
አሜን ክብረት ይስጥልን።
የትኛውን ነው ግን ምን ሆኖ ነበር
@@merongm5989አንድ እኩል የሚለው ፊልም ላይ የሰራው
እንደ በፊቱ ባትሆንልኝም ተሽሎህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ታመሀል ከተባለ ቀን ጀምሬ ሁለየ አስታዉስህ ነበር❤❤❤
ያክብርልን
ታድለን❤ይቺን የመሰለች ሃገር ስላለን ኩራት ይሰማኛል❤Baayyee bareeddu jabaadha❤Haala kanaan Aadaa fii Eenyummaa keenya beeksisuu keessaniif galata guddaa qabdu❤❤❤hamaaf hamtuun isin hin argin❤❤❤❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን።
ወይኔ ይሄልጅ ወፈረ ማሽአላህ❤❤❤❤በሠላምነው ግን የጤና ነው እንድህ የነፋፋው😢😢😢
አሜን
ወይኔ ሄህልጅ በጣም ሳስበውነበር እኳን ለዚህ አበቃህ አድስነው ግን አላመንኩም እግዚአቢሄር እኳን አተረፈህ ❤❤❤
@@አመለሲሳይ-ቨ1ኀ አሜን ከልብ እናመሰግናለን
ወላሂ እኔም ሁለየ ነበር የማስብው እንዴት ሁኖ ይሆን እያለክ እንካንም አየውህ
ውብ ባህል ልዩ ውበት እኮ ነው ያለን እግዚአብሔር መልካም ነው ።
ሰላም ለምድራችን 🙏
ከልብ እናመሰግናለን ፍቅር ይስጠን
This is our word beaut culture
Arsiikoo❤❤❤❤❤
many thanks
አንቴ እንኳን እግዚአብሔር ምሮ ለዚህ ቀን አደረሰክ
አሜን ያኑርልን
ይህን ልጅ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል
እናመሰግናለን
ይሄ ልጅ ድኖ ስላየሁት እንዴት ደስ እንዳለኝ ግን መታመማቸውን ነግራችሁ እንደምታሳዝኑን ሲድኑም ነግራችሁ ብታስደስቱን ምን አለ
ከልብ እናመሰግናለን
የአርሲ ልጅ ነኝ አርሲ ውብ ባህል አለን ❤❤❤
እውነት ነው በየሀገሩ ያልተነካ ውብ ባህል ሞልቷል
ደግሞ ሲንቀሳቀስ አይቼ አሁን በደንብ መዳኑን አረጋገጥኩ ደስ ይላል
ከልብ እናመሰግናለን
አርሲ ነገሌ ነው የሰራችሁት ግን ትንሽ ከተማው ብታስገቡበት አሪፍ ነበር
እናመሰግናለን
ከፊልሙ በላይ ተሞ የነበረውን ልጅ ስላየሁት ደስብሎኛል
thank you
እንደዚህ አንድ እንሁን ስለ አንድነት ስለፍቅር ስለ ሠላም እንስበክ አንድ ስንሆን ያምርብናል 🎉❤ ዘረኝነት ፖለቲካ ለማንም አይጠቅምም ከጥላቻ እንውጣ ማንም ከማን አይበልጥም 😢😢
ከልብ እናመሰግናለን ያክብርልን
ከሰማያዊ ሶፋና ኮንደሚኒየም ስላወጣችሁን እናመሰግናለን😅 ምርጥ አገሪኛ ድራማ ነው እናመሰግናለን
ከልብ እናመሰግናለን ያክብርልን
ብሀላችን ግን ሳምር የትኛዉም ቢሄር ያምራል የተለያዩ በሀሉቻችን ዉበታችነወ ፈጣሪ ይሄን የመጣበንን ዘረኚነት ያጥፋለን አማረኚ የየትኛዉንም ባህል አክባሪነኚ የለዝች ሀገርብሎ 🇪🇹ያዋደን 😢አሁንሰ ሰለቸን💔ዘር ለገበሬ ብለናል
እውነት ነው
እግ/ር ይመስገን ለእዚህ አበቀክ
ከልብ እናመሰግናለን
Amzing Movie, Best Location, Story & Acting.
thank you for your valable comment.
እንኳን ፈጣሪ ማረህ
አሜን። እናመሰግናለን።
እደዚህ የሀገራችንን ባህል እዳንረሳ ስላረጋችሁን ቴኪው አሪፍነው በርቱ👌👍👍
ከልብ ኦናመሰግናለን
ተሽሎክ ሳለየሁክ የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል
እናመሰግናለን
ወይኔ እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያቅም እንኩዎን ፈጣሪ በምረቱ ጎብኝቶ ለዚህ አበቃህ ፈጣሪ ምንም ነገር በኛ ላይ ሲያመጣ ሊያስተምረን ነዉ
እንኳን ደስ አለሽ
ይል ልጅ ግን ተሽሎት ነወ ወይስ የቆየ ነው
ያክብርልን
ተሽሎት አዲስ የተሰራ ነው
@@sekelasourceofnileያለበትን ይገረን አስበናል
ባርችዬን አይቼ ነው የመጣሁት
thank you
WOW WOW 🔥🥰💝🙏💝🔥🥰
ይቺ ናት ኢትዮጵያ amazing ፊልም ነው ፈጣሪ አገራችን ይጠብቅልን
ውድና የተከበራቹ የአገሬ ልጆች 💝🙏
ሰላም አንድነት ፍቅር ይስጥን💝🙏
አቦ ሰላማችሁ ይብዛልኝ🥰💝🥰💝
አሜን። ከልብ እናመሰግናለን። ያክብርልን
Wow betam yamral felmu betam enamasaginalen oromiyan sela asayachulen❤❤❤🎉🎉🎉🎉
many many thanks
ምርጥ ሀገርኛ ባህል ወጉን የጠበቀ ፊልም እናመሰግናለን አርቲስቶቻችን እድሜ ከጤና ያድልልን❤❤❤❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን ያክብርልን
እግዚአብሔር እግርና ይበረክልን እንት ይም እግዚአብሔር ይሄ ልጅስልበቅ ይሴ ብላንል
ከልብ እናመሰግናለን
Wwwww bayee namatii tolaa shera walifii godhaa jajabesaa ❤❤❤❤❤
Galatuuma, ከልብ እናመሰግናለን
ጎበዝ በርቱ እንደዚህ የ85ቱንም ብሄሮች ባህል በሲንማ እየሰራችሁ አስተዋውቁን በጣም ተመችቶናል
እርስበእርስ እንድንግባባ አርቲስቶች ትልቁን ሚና ተጫወቱ በዚሁ ቀጥሉ ❤❤❤❤❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን
Wawuu bayee tokoo❤namaa tolaaበጣም ደስ የሚል እውነት አመሰግናለሁ መበረታታት አለበት።
ከልብ እናመሰግናለን
በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር እንደገና በፊልሙ አለም ስለመለስህ
ከልብ እናመሰግናለን
Lovely Movie ያምራል ሀገሬ እንከን አልባ ፊልም
ከልብ እናመሰግናለን ያክብርልን
አንተነህ ጎፔቾ ስለተሻለህ ደስ ብሎኛል ጔታ የቀየኸ
እናመሰግናለን
ያክብርልን
የምር ያበደ ነዉ 😮😮😮😮😮 ቦታዉ woww new❤❤
ከልብ እናመሰግናለን
ውይ በስመአብ ይከንን ልጅ ሳይ በጣም ደስ አለኝ መቸም የቆየ አይሆንም ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሻለክ 🥰🥰
Thanks
ተሽሎህ ስላዬሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዛብሄር ይመስገን
አሜን ያክብርልን
Menale edezehe yiale feker benoren❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ betame dese yelale ❤❤
Galatuumaa, ያክብርልን
Wawaww Arsii tiyaa Qalii biyaa jalalaa kabajaa qabduu ❤❤ bagaa Arsii tee Adaa bareduu too ❤❤❤❤
Galatuuma, እናመሰግናለን ያክብርልን
ሀገሬን ሰላሳያቹውኝ አመሰግናለው
ያክብርልን
ኖ ቃል አንደኛ ነው ባህልና ወግን የጠበቀ በርቱ❤🎉
thank you so much
Wow Wow
Amazing 🥰🙏🥰