ለአስጌ ወድ ስጦታ ሰጥቼዉ መልሼ ወሰድኩበት!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • -#beU - chat and video message with Ar emoji masks - Apps on Google play
    👇👇 👇👇
    play.google.co...
    -የ #አሰጌ_ዴንዳሾ ዪትዪብ ቻናል ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
    👇👇 👇👇
    / asgegnewashko

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  3 роки тому +459

    -#beU - chat and video message with Ar emoji masks - Apps on Google play
    👇👇 👇👇
    play.google.com/store/apps/details?id=com.helloo
    -የ #አሰጌ_ዴንዳሾ ዪትዪብ ቻናል ቤተሰብ ለመሆን ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
    👇👇 👇👇
    ua-cam.com/users/asgegnewashko

    • @wizjob3574
      @wizjob3574 3 роки тому +6

      Boom

    • @tigisttube5648
      @tigisttube5648 3 роки тому +2

      ማይኮ ከተመቸህ ቤተስብ እንህን

    • @onelove6229
      @onelove6229 3 роки тому +4

      ከሌሎች app ምን የተለየ ነገር አለው?

    • @ethiocartoon1768
      @ethiocartoon1768 3 роки тому +9

      ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ሃገራችንንም ሰላም ያድርግልን ሰላማችን ይብዛ ሁላችንም amen amen amen ማነው የMiko ወዳጅና ቤተሰብ በሰብስክራይብ አሳዩኝ እስኪ

    • @tube-fr4sh
      @tube-fr4sh 3 роки тому

      ሚኮዬ ወንድሜ በርታልኝ

  • @mahitaiba8387
    @mahitaiba8387 3 роки тому +255

    በምን ቃል ልግለፅ እስኪ ለሚኮ ትልቅ ሽልማት ይገባዋል የምትሉ የምር መልካምነት ለራስ ነው 👌👌👌👍

  • @abimanunited
    @abimanunited 3 роки тому +10

    አስጌ "ይሄ ለእኔ ተጨማሪ ጌጥ ነው ነገር ግን በሂወት ውጣ ውረድ ውስጥ ላሉት ሰዎች ግን ይሄ ጌጥ አይደለም ስለዚህ ከእኔ ጌጥ ይልቅ የእነርሱ ሂወት አሳሳቢ ነውና ለእነርሱ ስለሚገባቸው እንስጣቸው።"
    የራስ ያልነን ነገር የእኔ ነው ብሎ በማለት ሰዎች እርስ በእርሳቸው በሚባሉበት ፣ ወንድም ወንድሙን በሚገድልበት ፣ ሰው ሁሉ ስለራሱ እንጂ ስለሌላው ግድ እንኳ በሌለበት በዚህ ክፉና መጥፎ ዘመን እንደ እናንተ አይነት ሰው መኖሩ እጅግ ይማርካል ።
    እኔ ማነኝ ? ምንስ ነኝ ? ብዬ እራሴን እንድጠይቅ አድርጋችሁኛልና አመሰግናችኋለው እወዳችኋለው።

  • @hagerselamtube1093
    @hagerselamtube1093 3 роки тому +402

    ሚኮን የ ሚወድ ላይክ ያርገኝ😍👌ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን😍

  • @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ

    ሚኮዬ የኔ ቅን አንተን የወለደች ማህፀን ትድገም እንዳንተ 2 3 ቢኖር ለኢትዮጵያ በቂ ነበር አስጌዬ በእውነት ምን እንዴምልህ አላውቅም አባቴ ጌታ ዘመንህን ይባርክ አስለቀስከኝ ከራስ በላይ ለሰው መኖር በእውነት እንደት ያስደስታል

  • @የናተቲዩብ
    @የናተቲዩብ 3 роки тому +110

    ኢትዮጲያ መች ይሆን እንደ አስጌ የምትስቀው ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን ማይኮ አንደኛ

  • @selamawitdesalgenselamawit591
    @selamawitdesalgenselamawit591 3 роки тому +2

    ሁፉ እንባዬ ወረደ ሞይኮ ተባረክልን ምርጥ ሰው አስጌም የኔ ይቅር ብለህ የሌሎቹን በማስቀደምህ ያንተም ተመልሶ ተሰጠህ ስጥ ይሰጥሃል ማለት ይሄ ነው።።እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @mahamedsharmolo8005
    @mahamedsharmolo8005 3 роки тому +159

    ወንድሜ በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት መልካም ደግ ሰው ማግኘት ከባድ ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ★★★ ከፍ በል

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому +2

      ውድድድድድስድሥ ሰብስክራይብ

    • @hc0f712
      @hc0f712 3 роки тому +1

      Miko mece newe ymgyeke yena mlkme kntgre ymlkme sera bsara ds ylyle

    • @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
      @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ 3 роки тому

      አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እጅግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ ደሞ እርግጠኛ ነኝ እንደማታሳፍሩኝ በእናንተም ኤፍሬም አላቅም አመሰግናለሁ😘😘😘

    • @messitube4145
      @messitube4145 3 роки тому

      @@zenanebil4133 እንደማመርርር

  • @ewnettube7547
    @ewnettube7547 3 роки тому +11

    ሚኪ ዛሬ መሀተብ አርጎ ስላየሁት እንደኔ ደስ ያለው ማነው
    ሚኪ ግን ብዙ ግዜ ለሰወች ብር ይስጣል ይቱበሮች ከሚል ተማሪ ካላችሁ አካፍሉ

    • @Mekedes228
      @Mekedes228 3 роки тому

      Iko garmogn phenxe neber ke fikregnawu gar yeteleyayut be haymanot neber

  • @seadaassen4016
    @seadaassen4016 3 роки тому +183

    ምናለ ላይክ አንድ ብቻ ባይሆን

  • @tamirathaliu5294
    @tamirathaliu5294 3 роки тому +36

    ልቤ ውስጥ ገብተሃል በድጋሜ እመብርሃን ትርዳህ ወንድሜ

  • @bettytsehaye1669
    @bettytsehaye1669 3 роки тому +82

    ማይኮ ላንተህ ትልቅ ቦታ አለኝ ማልካም ሰው ነህ ሁሌም መልካም ሁን ተባረክ 😘❤🙏

  • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ

    ሚኪ በጣም አደንቅሀለሁ አከብርሀለሁ ወንድሜ ምክንያቱም አስተዋይ መልካም ሰዉ ስለሆንህ ለኔ ብጤዎች ያለህ አመለካከት ዋዉ አስጌም ዉዱን ስጦታ ይቅርብኝ ለኔ ብጤዎች ይሰጡ ስላልክ አከብርሀለሁ ተባረኩ ምርጦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍

  • @onelove6229
    @onelove6229 3 роки тому +262

    ቆይ መች ነው የኔ ኮሜንት like ሚያገኘው!😭😂😂

  • @s.ss.s3592
    @s.ss.s3592 3 роки тому +7

    ምን አለበት ሁሉም ዩቲበር ሰቶ መቀበልን ቢያቅ አንተ ትለያለክ❤❤

  • @ethiolove3050
    @ethiolove3050 3 роки тому +35

    ሚኮ በጣም ጥሩ መልካም ሠው ነህ ማርያምን እግዚአብሔር ይባርክህ❤🙏
    በቃ ከአሁን በኋላ ላይክ ኮሜንት ላደርግ ቃል ገባሁ ለራሤ 😊

    • @selamawittadesse3727
      @selamawittadesse3727 3 роки тому +4

      እንኳን ለእመቤታችን ቅድስ ድንግል ማሪያም በሰላም አደረሳችሁ እንደዚህ አይነት መልካም ስራ የሚሰሩትን እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @Menelik27
    @Menelik27 3 роки тому

    አሰጌ ከልቡ ሰው ነው ።እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ ምን ዓይነት ቅን ሰው ነው እግዚአብሔርን የሚወድ።እንዴት እንደማከብርህ ሚኩም ትልቅ ሥራ ነው የሠራኸው። የሰዎችን ችግር አዘን መካፈል የፈለገ የፈለገው አሰጌ ሀሌም ቅን ደግ ነው።ቡራዩ ላይ በተገደሉት ጋሞዎች ያለቀስከው ዕንባ ፈቴ ላይ አለ።የቅኖች አምላክ አገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች አንኳን ለጸሎት ሀሙስ አደረሳችሁ ❤

  • @SelamyeMaryam-r5l
    @SelamyeMaryam-r5l 3 роки тому

    ዋዉ ሚኮዬ ወንድማች በርታል ሁሌም የምትሰራቸዉ መልካም ስራዎች ይለያሉ እንዳንተ መልካም ሰዎችን ያብዛልን ወንድሜ like አንዴ ብቻ ባይሆን ደስ ባለኝ ነበር ለአንተ መቶ ግዜ like ብናደርግ ያንስብሃል እዉነት በርታልን ፈጣሪ ይባርክህ

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 роки тому +38

    ዋው ለአስጊ የበለጠ ፈጣሪ ይስጥህ ብላችሁ መርቁልኝ በናታችሁ ድሜና ጤና ይስጣችሁ!!!

  • @tinasaron2728
    @tinasaron2728 3 роки тому +1

    ሚኮ እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርልክ የኔ አስተዋይ ያለህን እያካፈልክ ትልቅ ትምርት እየሰጠከን ነው ተባረክ ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ 👏👏👏🥰🥰🥰👍👍👍

  • @ተህያሀሰን
    @ተህያሀሰን 3 роки тому +6

    ሚኮየ ሁሌም ታስደምመኛለህ ከእድሜህ በላይ ነው ሀሳብህ ስራህ አላህ አብዝቶ ይስጥህ ወጣትነትህን ገንዘብህን አምሮህን አላህ ይባርክልህ ከፍ በል ክፉ አይንካህ ክፉ አያሳይህ የምሰጠው አትጣ የኔ ወንድም

  • @hanahana1398
    @hanahana1398 3 роки тому +2

    ዋው እዉነት ነው ። የምንፈልገውን ለማግኝት የምንፈልግበት ባታ መገኝት።በጣም ትለቅ መልክት ነው ያሀገራችን ሰላም ለማግኝትም የእግዚአብሔር ፈት መገኝት ይጠበቅብናል የትም እየዋል ሰላም ሰጠን አያዋጣም ሚኮዬ በየጊዜው ታሰደንቀኛለህ ጌታ ከክፉ ይጠብቅ ዉድድድድ❤️

  • @ሀያትየእማ
    @ሀያትየእማ 3 роки тому +34

    የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @tctcrd7782
    @tctcrd7782 3 роки тому

    ሚኮዩ ዛሬ በጣም ነው ያስደስትክኝ ብዙ ጊዜ ፐራኮችህን እያይሁ እዝናናለሁ ዛሬ ለይ ግን ያደረከው መልካም ነገር ይብለጥ እንደወዴህ አድርጎኛል ይስውን ፈገግታ እንደማይት ምን የሚስደስት ነገር አለ በዚህ በጎ መግባር ከቅጥልክ እኔም ከጎንህ ነኝ ጎዳና ያሉትን እናቴች ያቅሜን ያክል መርዳት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ያበርታህ ኢትዮጵያ ሀገራችንንም ስላሙን ያብዛላት

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +34

    እውነት ነው ዳውሎድ አታርጉበት አንድ ቢዲው ለመስራት ብዙያለፋል

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 3 роки тому

      Editing yasilefal

    • @messitube4145
      @messitube4145 3 роки тому

      እንደማመር

    • @abitube3078
      @abitube3078 3 роки тому

      @@truthteller9493 tkkkl

    • @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
      @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ 3 роки тому

      አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እጅግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ ደሞ እርግጠኛ ነኝ እንደማታሳፍሩኝ በእናንተም ኤፍሬም አላቅም አመሰግናለሁ😘😙😙😙😘😘

    • @abitube3078
      @abitube3078 3 роки тому

      @@ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ እሺ አንተም አርገን

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 3 роки тому

    *በጣም የሚገርም ትልቅ ሰው አሰጌ ተባረክ የክርስቶስ ልብ አለሕ እራስሕን ለሌሎች ደስታ መስጠትሕ, ቅር ያለኝ ግን ሰአቱ የገዛበትን ዋጋ ለችግረኞች ሆኖ ሌላኛው ስጦታ በአምስት ሺ ብሩ ቢገዛ አሰጌ የበለጠ ይደሰታል ብዬ እገምታለሁ, ማይኮ እግዚአብሔር ይባርክሕ መልካምነት ለራስ ነው ተባረክ!*

  • @wsawsea677
    @wsawsea677 3 роки тому +39

    በውነት አንተ ልጅ ተባረክ በዚ ዘመን እንደ አንተ አይነት ሰው ማግኘት መታደል ነውያውም ወጣት ተባረክ🙏🙏🙏🥺🥺

  • @aberafuji9232
    @aberafuji9232 3 роки тому +1

    ዋው ከራሱ ድምቀት ለሰው ድምቀት የሚያስብ ሰው አስጌ ማይኮ ግን ምንም ማለት አልችልም መልካምነትክ ቃላት ያጥረኛል

  • @hashemethio6985
    @hashemethio6985 3 роки тому +25

    ክርስተን እህት ወንድሞቼ እንኳን ለፈሲካ በል አደረሰቹ

    • @seasea3347
      @seasea3347 3 роки тому +1

      Amne amne yana kojo😘😘😘😘😘😘

  • @ድካምብቻሂወትአልገባችኝም

    አስጊ ምን አሰደምል አላቅም ብቻ እባዬ ነዉ የመጣዉ ምረጫህ እኔም ብሁን እዲህ ነበር የማደረገዉ ስጥ ይሰጥሀል ነዉ ማይኩ በጣም አስተማሬ ነዉ የሰራሀዉ ቢዲኦ በተለይ አስጊን አናቱች እቅፍ አድረገዉ የሳሙት እኔ ብሁን ብዬ ተመኝሁ ጥሮነገር ሰረቱ መመረቅን የመሰለ ነገር ደለም እና ካለን ለሌለዉ መሠጠት ጥሮ ነዉ ስራችሁን ይዉደድላችሁ ስፅፍ ብዉል የተሰማኝን ደስታ መግለፅ አልችልም ብቻ አላህ ይጠብቃችሁ ዋዉዉዉዉዉዉዉ

  • @samritube9007
    @samritube9007 3 роки тому +28

    ሚኮየ መስቀልህ ያምራል የድንግል ልጂ ይጠብቅህ

  • @raheliraheli73
    @raheliraheli73 3 роки тому +3

    ወይኔ እናቶቼ አቅፈው ሲስሙት አስለቀሱኝ 😢😢😢😢
    እንደት መታደል ነው እንዲህ በጎ ስራን መስራት
    በርቱ በርቱ በርቱ ፍጻሜያችኹን ያሳምርላችኹ።

  • @በፍቅርንኑርቱዩብ
    @በፍቅርንኑርቱዩብ 3 роки тому +40

    የኛ ሽልማት የተቸገሩ ርዳልን
    እኛ ሼር ላይክ ኮመንት እናርጋለን

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 3 роки тому +1

      በትክክል 👌👏👏

    • @messitube4145
      @messitube4145 3 роки тому

      እንዛመድ

    • @ፍቅርነህጌታዬ-ዠ5ጐ
      @ፍቅርነህጌታዬ-ዠ5ጐ 3 роки тому

      ትክክክልልልል

    • @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
      @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ 3 роки тому

      አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እጅግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ ደሞ እርግጠኛ ነኝ እንደማታሳፍሩኝ በእናንተም ኤፍሬም አላቅም አመሰግናለሁ😙😙😙😘😘😙

    • @ፍቅርነህጌታዬ-ዠ5ጐ
      @ፍቅርነህጌታዬ-ዠ5ጐ 3 роки тому +1

      @@ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ አሁን ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ ምን ችግር አለው አይከፈልበት

  • @zd9022
    @zd9022 3 роки тому +2

    እኔም ለአባቴ እኔም ገዛለታለሁ የኔ ወድ አባቴ በዚህ ሁለትሽ ሪያል ማለት ነው ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ ያለህ በደስታ ልበስው ወንድሜ ሰአቱ ያምራል ሀቃቂ

  • @LucyTip
    @LucyTip 3 роки тому +54

    አስጌ ይገባሀል ይሄ ሲያንስህ ነው በሉት እስኪ

  • @عليمحمد-ف5ش8و
    @عليمحمد-ف5ش8و 3 роки тому +5

    እውነት ለሚኮ ትልቅ ሽልማት የሚገባው ልጅ ነው ። ባለ ሀብቶች መልካምነትን ከሱ ተማሩ።

  • @hiwot7838
    @hiwot7838 3 роки тому +46

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለስቅለት አዴረሳችሁ 🙏🙏🙏🙏 ዛሬ ኳሜት 43 ሁኛለሁ ሰላም ለኢትዮጲያ ሰላም ላገራችን💚💛❤

  • @zuzuayalewyoutube3340
    @zuzuayalewyoutube3340 3 роки тому +3

    ሚኮ እደትንሽ ሳይሆን እደትልቅ ነው የሚያስበው የኔመል ካም ሰው በዚህ ቅንነትህ የማያልቀውን ሀብት ከሙሉ ጤናጋ ይስጥልኝ ለሁላችሁ ተባረ

  • @endetsigeredatube4949
    @endetsigeredatube4949 3 роки тому +73

    እንኳን አደረሳችሁ!

  • @birukassefaofficial2653
    @birukassefaofficial2653 3 роки тому

    ማይኮ በጣም ነው ምከታተልክ እናም ይገርመኛል ከማዝናናት አልፎ አስተማሪና ለሌሎች መቆረስን ያሰየክ ወንድም ነክ ጌታ ይባርክህ በርታ

  • @fekerbekele4754
    @fekerbekele4754 3 роки тому +6

    ማይኮዬ የልጅ አዋቂ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ

  • @goldenprince4239
    @goldenprince4239 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤ጀግና ነህ በርታ አስጌ ታድለ ለቅንነት መቶሺ ብቻ ሳይሆን ከዛ በላይ መልካምነት ይከፍላል ብየዋለዉ እርእሱን በዉጭ ሀገር ያለነዉንም አላህ ይጠብቀን

  • @seniseni5719
    @seniseni5719 3 роки тому +12

    እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም😭ምኮ የሰማይ አምላክ ይባረክ ቃላት የለንም እንዳንተ እትዮጵያዊያን ያብዛልን

  • @helentadesse2140
    @helentadesse2140 3 роки тому

    አስጌ የእግዚአብሔር መንገድ በመከተልህ እጅግ በጣም ደስ ነው የሚለው ከአንተ በላይ ለእኛ ተመልካቾች ደስ ነው የሚለው፡፡

  • @ራቢአቢንትሁሴንየአላህባሪ

    ማይኮ እድግ በል ውንድሜ አሠብክበት ድረስ ወላሂ እዳንተ አስተሳሰብ ያለው የአእምሮ ሀብታም ልጅ ብወልድ ብየ ተመኘሁ ወንድሜ እያዩህ እደግ አባቴ ይመችህ

  • @eldanahansu3045
    @eldanahansu3045 3 роки тому +1

    ሚኪዬ ማርያምን እንዴት እኮ እንደምወድህ ቃል የለኝም ለመልካምነትህ አንገትህ ላይ ደሞ መስቀል ስላየው ምን ያህል ደስ እንዳለኝ አጠይቀኝ በቃ ዝም ብዬ እወድሃለሁ‼️

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +11

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ
    ፈጣሪ ካስደንጋጭ አደጋ እና ከድገተኛ አደጋ እናንተንም ቤተሰቦቻችሁንም ይሰዉራችሁ
    ሀገራችን ሰላሟን ይመልሰልን
    ቤተታችሁ ዉስጥም ያልታሰበ ደስታ እና በረከት ይግባ።።።።

  • @yusritube2514
    @yusritube2514 3 роки тому +2

    እኔ እንባዬ ነው የመጣው መስጠት በጣም ያስደስታል ሚኮ ምርጤ ይመችህ ያራዳ ልጅ ውስጤ ነህ

  • @makitube2116
    @makitube2116 3 роки тому +15

    በቅርብ ቀን 500k የቻናልህን ማስታወቂያ ስራና ልቀቅልን እኛም share እንድናደርገው Miko 500k ከዚያም 1M ይገባሃል እናደርገዋለን ከእግዚአብሔር ጋር

    • @uaeuae4735
      @uaeuae4735 3 роки тому

      አስጌ አድነቂዉነኝ

  • @fafiye5642
    @fafiye5642 3 роки тому

    ወንድሜ በጣም ነው የማደንቅህ አንተና አሸን የመሠሉትን ያብዛልን እናንተ ናችሁ ጊዜአችሁን እየተጠቀማችሁ ነው በርታ

  • @zebenaytilahun5829
    @zebenaytilahun5829 3 роки тому +10

    ሚኪ በጣም ጥሩ ትምህርታውና ቆም ነገር አዘል ነው መዳኒሐለም ይባርክ ክፉ አይንካክ እናትና አባትክን የምታሳርፍ ይሆን ለአለም እናቶች ትረፍ

  • @መቅዲየሰማዕቷልጅ
    @መቅዲየሰማዕቷልጅ 3 роки тому

    ሚኮ የትንሽ ትልቅ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ለዘላለም ኑርልን ሚኮዬ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ethiocartoon1768
    @ethiocartoon1768 3 роки тому +47

    ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ሃገራችንንም ሰላም ያድርግልን ሰላማችን ይብዛ ሁላችንም amen amen amen ማነው የMiko ወዳጅና ቤተሰብ በሰብስክራይብ አሳዩኝ እስኪ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 3 роки тому

      ውድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ

    • @semenmedianetwork__
      @semenmedianetwork__ 3 роки тому

      እንዛመድድ

    • @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
      @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ 3 роки тому

      አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እጅግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ ደሞ እርግጠኛ ነኝ እንደማታሳፍሩኝ በእናንተም ኤፍሬም አላቅም አመሰግናለሁ😙😙😘😘😘

  • @ፅኑቃልነኝጎጃሜዋ
    @ፅኑቃልነኝጎጃሜዋ 3 роки тому

    ዋው አስጌ እግዚአብሔር ይባርክ የእውነት ደስ ይላል ጌጥ ምንም አይሰራም ጥሩ ሰው ነህ የእውነት
    ግን ሚኪ ስዓቱንም ሰጠው ለቅንነቱ ይገባዋል

  • @ዜድየሣዳትተማሪ
    @ዜድየሣዳትተማሪ 3 роки тому +7

    በጣም በጣም ግሩም የሆነ ሐሣብና ስራ አቦ ረበና ሠላማችሁን ያብዛው የደስታ እንባ ነው 😭👈

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 3 роки тому

    ምን አይነት የተባረክህ ድንቅ ወጣት ነህ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾ባወጣህው ልክ ሳይሆን ያላሰብከውን ሲሳይ ከጤናና እድሜ ጋር ይስጥህ 🙏🏽🙏🏽እንዳንተ አይነት ወጣቶችን ያብዛልን 🙏🏽

  • @kedyetube4847
    @kedyetube4847 3 роки тому +5

    ወገኖቼ እሥቲ በመዳም ሥራ እግሬ ተቀጠቀጥ በሰብስክራይብ አሥደሥተለኝ የሠው ደሥታ የሚያሥደስተው ብቻ ነው ሚኮ ጎበዝ ልጅ ነክ በርታታታ

  • @tejitube.6656
    @tejitube.6656 3 роки тому +2

    ሚኪዬ በርታ ወድሜችን በ21 ክፍለ ዘመን እኛ ወጣቶች ብዙ መስራት ይጠብቅብናል ብቻ አንተን በአንድ ቃል ብቻ መግለፅ ከባድ ነው ኑርልኝ ሚኩ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤👈🙏🙏

  • @ሰራዬፋንታሁን-ኸ2ዐ
    @ሰራዬፋንታሁን-ኸ2ዐ 3 роки тому +4

    የኔ ማር በጉጉት ነው ምጠብቀው ያንተን ኢትዮብ ፈጣሪ ጨምሮ ይሰጥህ ሚኮዬ የልጅ አዎቂ

  • @mesaymangistu741
    @mesaymangistu741 3 роки тому +1

    Wowo enda ant new kum ngr masrat lik enda ant new la manfas miysdast ngr masrat abet kum ngr 👉👌♥️ anandand youtbroch bir lamgegnat belo miwashu hilnachewn mishatu washito bir agento ba selam turu enkilfe yetagnu yehun malsun la woshatamochu youtbroch lamnagnawm👉👉👉👉👉 long life MIKO

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 3 роки тому +16

    ሚኮ በል እኛን የመዳም ሸቃሎችንም ሸልመን የምር እኛ ማለት እኮ በስራ ወገባችን ተቆርጦ ዉለን ወደ ክላሳችን ስንገባ መተኛታችንን ትተን ቪደወ የምናየዉ በቃ እኛንም ሸልመን እናደስ አስብለኝ የመዳም ቅመሞች ላይ አድርጉኝ ሀሳቤን ከወደዳችሁ❤👍

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 3 роки тому

      😁👌👌

    • @messitube4145
      @messitube4145 3 роки тому

      እንደማመር

    • @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
      @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ 3 роки тому +1

      አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እጅግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ ደሞ እርግጠኛ ነኝ እንደማታሳፍሩኝ በእናንተም ኤፍሬም አላቅም አመሰግናለሁ😙😙😘😘

    • @chuuchu8201
      @chuuchu8201 3 роки тому

      ያልተኖራዉ ልጅነቴ አለቀ በ ስደት አይዞሽ ማማዬ

    • @hayutoub8057
      @hayutoub8057 3 роки тому

      @@ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ እሽ 👍

  • @abdutube511
    @abdutube511 3 роки тому

    በጣም የሚያስደስት ነገር ነው የሰራከው ሚኪ ማይኮ መልካም መስራት ለራስ ነው በርታ ፈጣሪ ከአንተጋ ይሁን

  • @ፍቅርነውመንገዴይቅርታነው

    ወይኔኔኔኔ ሚኪዬ ወደ ኦርቶዶክስ ተመለስክ እውነት ቃላት የለኝም ክብሩ ይስፋ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ይጠብቅክ

  • @kennaman711
    @kennaman711 3 роки тому +1

    miko mike በጣም ነው ምወድ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅ

  • @yazmeking9232
    @yazmeking9232 3 роки тому +7

    400k ሊገባ ነው miko coming soon..

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 3 роки тому

    ዋውዋው ሚኮ ድንቅ ነገሮችንነው የምታስበው አስጌ ለሐሣብህም አድናቂህ ነኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍ስሠጥ ይሠጥሐል

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 роки тому +7

    እንኳን በስላም መጣቹህ። በጣም ደስ እሚል ነገር ነው ያረጋቹህት

  • @አሪቲቲዮብ
    @አሪቲቲዮብ 3 роки тому

    ማይኮ በጣም ደስ የትል ልጅ ነህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ከሁሉ ነገር ይጠብቅህ እኔ የምልህ ወንድማ የኛን ህዝብ ታውቃልህ ብር አለው ብለው ውድ ሌላ እንዳይገቡ እራስህን እየጠበክ ቢሆን ደስ ይለኛል በተረፈ አላህ ባለህበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅህ
    ግን አንድ መልክ ማስተለፍ እፈልጋለሁ ድስክርቢሽን ላይ ያስቀመከው ልክ አውርዱት የምትለው አፕ ለምን ይጠቅመናል በዛ የተመልካቾችን ውደድር ባታድርግ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ቪድው መስራት ማይችሉ ተመልክቾች ሊኖሩህ ይችላሉ

  • @fatuawol1677
    @fatuawol1677 3 роки тому +5

    ያእውናት ስጠብቀቹ ናበር ሁለት ምርጦች እስት ሁለቱኑም እንዳ እኔ ያምቶዱ

  • @emurozayoutube3660
    @emurozayoutube3660 3 роки тому

    ማይኮ የኔ ጌታ እንዳው ምን ልበልህ ቃላት ያጥረኛል አንተን ለመግለፅ እዲሜ ከጤና ጋር።

  • @miracletube5673
    @miracletube5673 3 роки тому +131

    400k ገባናት ማነው እስኪ እንደኔ 400k ለማስገባት የጣረ👍👍👍👍

    • @ሠአድ-ኰ2ፐ
      @ሠአድ-ኰ2ፐ 3 роки тому

      me 🙌😀

    • @messytube
      @messytube 3 роки тому +1

      እኔ 20 አካውንት ነው የደመኩህ

    • @azabhawila8931
      @azabhawila8931 3 роки тому

      Inem

    • @sciencetube370
      @sciencetube370 3 роки тому

      ene be 10 account new subscribe yaderekut gin shilmat yistegnal blm wof yelem lemangnawm yicmechew miomik magna new

    • @kirubelasfaw8677
      @kirubelasfaw8677 3 роки тому

      Me congra Miko mike

  • @mariyatube8922
    @mariyatube8922 3 роки тому +1

    4001k ስጠብቀው ነበር እንኳን ደስ አለህ ሚኮ ምርጥ ሰው

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 3 роки тому +3

    ማይኮ ዘመንህ ይባረክ በርታ ወድም ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛🙏🙏

  • @tigisttadesse7311
    @tigisttadesse7311 3 роки тому

    ሚኪ አንድ ነገር ልበልክ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የምትሰራው ከምታገኛው ላይ ለሰው ማካፈልክ እግዚያብሄር አብዝቶ ይበርክ የምታገኛውን ይባርእል ብዙዋቹ እንዳተ የሚያገኑ አሉ በኢትበር ግን አይረዱም ከምር እና ደግሞ በፌስቡክ ያንተን ቪዲዬ ለሚለቁት አትቆም ምክኒያቱ እኔ በመጀመሪያ እዛ አይቼ ነው ፍራኩን ደስ ብሎኝ ሰስክራይብ ያረኩእ

  • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s

    ልጁ ጎበዝነዉ ሰአቱንይወስዳልብየነበር ዋዉቅን ነህከምር ፈጣሪ ይጨምርልህ ሰብስክራይብአረግሀለሁ በርታ አስጌ

  • @Ethiopiatax
    @Ethiopiatax 3 роки тому +2

    ዘመናዊ ሰው መሆንህ አንደኛው ማሳያ አፍሪካ ሀገር ተቀምጠህ #ቦርጭ የሌለህ መሆኑ ነው።ሚኮ ምርጥዋ❤

  • @Adilbeteseb
    @Adilbeteseb 3 роки тому +6

    ወዳጄ እንደዚሁ ከቀጠል ሚኪ ቃሌ ነው #ሙዚየም ውስጥ ከተን ነው በክብር ቁጭ የምናደርግህ በርታልን አቦ💪 የልጅ ቁም ነገረኛ

  • @louatlouat6615
    @louatlouat6615 3 роки тому

    የሚገርም. ሰው አስጌ. ደሞም ሀሳቡን ያመጣኸው. ሚኩ. በእውነት ምን እደምል አላቅም አቡሽን ከጎዳና አስተህ ልብስ ገዝተህ ገላውን አጥበህ ሳይ በእንባ ጨረስኩት. ምን አለ እደናተ ያለ ቢበዛ ውድድድድድድድ በርታልን ሚኩየ

  • @eduyedingillijedu20
    @eduyedingillijedu20 3 роки тому +27

    እስቲ የሚኮ እና የአስጌ አድናቂዎች👍👈👌😊😊

  • @የሺመስፍን
    @የሺመስፍን 3 роки тому +1

    woww እጅግ በጣም ደስ የምል ነው እድሜና ጤና ትመኛላችሁ ምረጥ ሰው 😍😍😍😍

  • @betebelacw6038
    @betebelacw6038 3 роки тому +6

    ጌታ ባወጣኸበት ይተካልህ ማይኮዬ ተባረክ ማህተብህ ደግሞ ውብ አድርጎሃል

  • @ss-hh6zh
    @ss-hh6zh 3 роки тому

    ማይኮዬ አስታዋሽ የሌላቸውን እያስታወስክ የምሰራው ስራ አንተ ቆጆ አደለህም ግንኮ ቆጆና ውብ እየሆክ ነው ሰው እዲ ከተደሰተብህና ከወደደህ ፈጣሪ ምን ያህል እደወደደህ አውቀኸዋል የሰው ውዴታ የፈጣሪ ውዴታ ምልክት ነው ምይኮ የኔ ጋሼ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 3 роки тому +22

    ሚኮ መስቀልህን ስላየሁ ደስ ብሎኛል( +)

    • @tejitube.6656
      @tejitube.6656 3 роки тому +1

      እኔም ደስ ብሎኛል ❤🙏

    • @hanaamado154
      @hanaamado154 3 роки тому

      abet ortodoksoch sitbalu migermu nachu eko
      meskelu minamin kemesikelu min ale yetesekelew ayishalachum abet aredadachu

    • @abanobyoutubechannelsubscr9992
      @abanobyoutubechannelsubscr9992 3 роки тому

      @@hanaamado154 enedache yale zeware new yasechegerene mene yagebashale esete negerene benateshe meseteru kegebashe betalefehu kalegebashe teyeqeshe berege teru new eshe tesasetachu sewu atasasetu

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 роки тому

    ሚኮዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አስጌም እግዚአብሔር በጎደለ ይማላልህ መልካምነት ለራስ ነው ማይኮ ትልቅ አርያነት ነው

  • @Herma.m
    @Herma.m 3 роки тому +7

    ሚኮ ወንድሜ የሚወደው Like ያድረገኝ የወጣቶች አረኤያ ነህ ዘመንህ ይባረክልህ
    በዛውም መለሰ ቲዩብ ሰብስክራይብ አድርጉ

  • @azebazeb2741
    @azebazeb2741 3 роки тому

    እረ በእግዚአብሔር ተባረክ በጣም አለቀስኩኝ ፍቅር ቢኖርን ያሁሉ ኩፉ ነገር በሃገራችን አይመጣም ነበር እግዚአብሔር ፍቅርችኝ ይመልስልን ሚኪየይ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤😍 እወድሃለው እኔ የአንተ ፕሮግራም ሳይ ደስ ይለኛል ሰላም ለህዝባችን 😘❤

  • @edenwerkye5723
    @edenwerkye5723 3 роки тому +4

    መስቀልህ ይጠብቅህ

  • @mikiatesfaydeneke8563
    @mikiatesfaydeneke8563 3 роки тому

    በትክክል የሚገባ ስጦታ ለሚገባው ሰው ደስ ይላል ይመቻቹህ መልከሰም ሰው ሁሌም መልካም ነው።

  • @genidereje1848
    @genidereje1848 3 роки тому +20

    ሚኮ ማህተብ ስለአሰረ ምነው እንደኔ ደስ ያለው belike

  • @rasjany
    @rasjany 3 роки тому

    big respect big man

  • @tube-fr4sh
    @tube-fr4sh 3 роки тому +24

    ሚኮን የምታደንኩ እስኪ ስወዳችሁ በቅንነት ደምሩኝ አድስ ጀማሪ ነኝ ወንድማችሁ ከስዴት አለም ማነው ቅን?

    • @tube4230
      @tube4230 3 роки тому

      እንዳመር ስወድሽ

    • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
      @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 роки тому

      አናት ሀገር

    • @messitube4145
      @messitube4145 3 роки тому

      እንደማመር

    • @messitube4145
      @messitube4145 3 роки тому

      ደምርኝ

    • @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
      @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ 3 роки тому +1

      አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እጅግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ ደሞ እርግጠኛ ነኝ እንደማታሳፍሩኝ በእናንተም ኤፍሬም አላቅም አመሰግናለሁ😘😙😙😙😘😘

  • @betelhemtadesse2689
    @betelhemtadesse2689 3 роки тому

    ሚኮ ምርጥ ሰው አልተቻልክም አቦ ሰላም ይብዛ ጨምሮ ጨማምሮ ፈጣሪ ይስጥህ ከዩቱበሮች ትለያለህ የምር ትችላለህ በቃ ሰው ማለት እንደዚህ ነው መልካምኑ ይግጠምህ ።

  • @hundebakalcha3659
    @hundebakalcha3659 3 роки тому +5

    MIKO MY DEAR BROTHER IF YOU CAN PLEASE WOULD YOU GIVE TRAINING ስልጣና For young generation like you to have their own UA-cam to help them selves if you can GOD BLESS YOU ! Thank you 🙏 just for help ከይቅርታ ጋር

  • @abdulmejed3023
    @abdulmejed3023 3 роки тому

    Esti lemayko👏👏👏👏👍👍berta miko andega enodehalen

  • @hhhhhhhh8812
    @hhhhhhhh8812 3 роки тому +7

    ወላሂ አስጌ ምርጥ😍😢👌

    • @tube4230
      @tube4230 3 роки тому

      ስወድሽ ደምሪኝ

  • @abrarosman5301
    @abrarosman5301 3 роки тому

    አስጌን አደነቅሁት።selfless ማለት ይሄ ነው።አስተማሪነቱ ትልቅ ነው።አላህ ይጨምርልህ!!

  • @አብዱኢክሩይቱብ
    @አብዱኢክሩይቱብ 3 роки тому +5

    ይመችህ ሚኮ እንዳንተ አይነት ቅን ሠው ይብዛልን
    ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ሠላም ወተን ሠላም የምንገባ ያርገን
    ያገሩ ሠላም ያሳሠበው ላይክ👍👍👍
    አንዳንደየ ፍቀዲልን ቪደዎህን በቻናላችን ሽር እናደርገው አ ምን ችግር አለው ቅን አይደልህ እኛም እንጠቀም😀😀😀😀

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 3 роки тому

    አስጌ አደንቅካለሁ በእውነት ከራሴ በላይ ለሰው ያለ ተባረክ

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 3 роки тому +3

    ሁለት እቁወች😍ፈጣሪ እደናተ ያሉትን ያብዛልን🙏