🔴 አዲስ ዝማሬ " ዐረገች በስብሐት " ዘማሪ ዲያቆን አማን ኡርጌሳ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • 🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
    👇 👇 👇
    bit.ly/3C2YHGp
    አዲስ ዝማሬ " ዐረገች በስብሐት " ዘማሪ ዲያቆን አማን ኡርጌሳ ‪@-mahtot‬

КОМЕНТАРІ • 416

  • @mihrethailu2488
    @mihrethailu2488 Рік тому +88

    የፃድካን እመቤት የአጥያን ተስፋ አረገች በስባት አረገች በእልልታ

    • @TsiG.Michael-uw1rb
      @TsiG.Michael-uw1rb Рік тому

      አሜን!የእናታችን ምልጃዋ እና በረከቷ አይለየን።

    • @user-bi4cl6oh4r
      @user-bi4cl6oh4r 7 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 Рік тому +50

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አሜን ፆምን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፀመን አምላካችን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ዘወትር የተመሰገነ ይሁን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Рік тому +28

    ተመስገን ለዚች ቀን ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስ ኪዳነ ምህረት በረከቷ ይድረሰን ዲ/ን ድንቅ ጸጋ ከድምጽ ጋር ተሰቶሃል በአገልግሎት ያጽናልን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን 🙏❤

  • @MuraalBelayineh
    @MuraalBelayineh 14 днів тому +2

    አረገች በስብሀት አረገች በልልታ
    የፃርቃን እመቤት የሀጥአን ተስፋ❤❤❤❤❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Рік тому +41

    አረገች በስብሐት አረገች በስብሐት የፃድቃን እመቤት የኀጥአን ተስፋ አረገች አረገች በእልልታ ❤እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልነ

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m Рік тому +36

    አቤት ዝማሬ ድንቅ ድንቅ ዝማሬ ነው ወንድማችን ጸጋው ይብዛልህ አረገች የጻድቃን እመቤት የኛ እናት እንኳን ደስ አላቹ መላው ኦርቶዶክስአውያን❤❤❤❤

  • @meherat938
    @meherat938 Рік тому +20

    ዐረገች በስበሐት❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏 ዐረገች በእልልታ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ እናት ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንክዋን ለዋዜማ አደረሰን

  • @gghjjjccvbh6422
    @gghjjjccvbh6422 Рік тому +3

    አረገች በስብሐት እልልልልልልልልልልልልልል የአመት ሰው ይበለን ሀገራችነን ሰላም ታድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Рік тому +5

    አረገች በስበሃት አረገች በስበሃት ❤❤❤
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Рік тому +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Рік тому +7

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የእመብርሃን ምልጃዋ አይለየን መልካም የዋዜማ በአልይሁንልን በያለንበት ❤

  • @serkieabera2839
    @serkieabera2839 Рік тому +4

    የጻድቃን እመቤት የሀጢአን ተስፋ አረገች አረገች በእልልታ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል እጹብ ድንቅ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ጠብቆ ያቆይልን በቤቱ ያጽናልን እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ክብረ በአል 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-xq9bo5te7m
    @user-xq9bo5te7m Рік тому +4

    የጻድቃን እመቤት የኀጥኃን ተስፋ ዐረገች በስብሐት በልልታ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን😍😍😘😘🙄

  • @doniaytopia5831
    @doniaytopia5831 Рік тому +12

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማች የእናታችን በረከቷ ይደርብን

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv 15 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የፃድቃን እመቤት የአጥያን ተስፋ አረገች በስባት አረገች በልልታ💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @سارهالسس
    @سارهالسس 15 днів тому +1

    ዚማሬመላዪኪቲን ያሠማልን የዲሜዘበንሂን ሳቤእረዘም ያዲርጊሊን ወንዲማቺን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @firealemenedale4595
    @firealemenedale4595 Рік тому +5

    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልል የተዋህዶ ልጆች እንኳንን አደረሳችዉ ለእናታችን የቅድስት ኪዳነምህረት ፆመ ፍልሰታ

  • @kebedeadane5589
    @kebedeadane5589 Рік тому +7

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ታብዛልህ ድንግል ማርያም እንካን አደረሳችው የተዋህዶ ልጆች ለቅድስት ኪዳነ ምህረት Ethiopia 🇪🇹 ትጠብቅልን ሰላምና ፍቅር ይስጠን ጌታችን አምላካችን💒💒⛪️⛪️🙏🙏👏❤️💛💚

  • @user-xu6ub7jq8w
    @user-xu6ub7jq8w Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አረገች አረገች በልልታ
    የፃድቃን እመቤት የሀጥያን ተስፍ
    አረገች አረገች በልልታ ❤❤❤

  • @selam-bn5dz
    @selam-bn5dz Рік тому +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከቷ አይለየን 🙏🙏🙏❤

  • @zemaritselamawitmelaku218
    @zemaritselamawitmelaku218 Рік тому +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲ/ን ዘማሪ አማን ወንድማች

    • @saltanmm7797
      @saltanmm7797 Рік тому

      እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 14 днів тому

    አረገች በስብሐት አረገች በእልልታ እናቴ የስደት መጨረሻየን አሳምሪልኝ😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-hy9qv4so5m
    @user-hy9qv4so5m Рік тому +4

    አረገች አረገች በልልታ የፃድቃን እመቤት የሀጥያን ተስፋ አረገች አረገች በልልታ
    ወድማችን ዘማሪ ዲ/ን አማኑኤል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @tigistgetahun-dc5vq
    @tigistgetahun-dc5vq Рік тому +8

    የፃድቃን እመቤት የአጥያን ተስፍ አረገች በእልታ እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማል❤❤❤

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን
    *ዐረገች በእልልታ በስብሐት በልልታ የጻድቃን እመቤት የኃጥአን ተስፋ /2/ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን*

  • @teklukedida2338
    @teklukedida2338 Рік тому +4

    አሜን እልልልልል አረገች በስብሀት አረገች በእልልታ ❤❤❤ ለዚች ቀን በሰላም እና በጤና ላደረሰን አምላክ ምስጋና ይድረሰው

  • @fiatentertainment6483
    @fiatentertainment6483 15 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤ኣሜን ድንግለይ ማርያመይ ብክብሪ ዓረገች❤❤❤❤

  • @user-se8fl5tb3m
    @user-se8fl5tb3m Рік тому +3

    የአለማትሁሉ፡ጌታ፡ የድግልማርያምልጅ እግዚአብሔርይመስገን በጤና በሰላም ለዚችቀን ስላደረስከን እናመሰግንሀለን፡፡፡እልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልልል አረገች አረገች በእልታ አረገች አረገች በእልልታ የሀጥሀን ተስፋ የፃድቃን እመቤት እመቤቴማርያምምምምምም የፃድቃን እመቤት እኛንም ባርኪን፡😢😢፡በስደት ያለነዉንም በሰላም ለሀገራችን ምድር አብቂን የከርሞሰዉ በይን፡፡

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 Рік тому +5

    እልልልልልልልልልል
    ወይነ ስጣፊጥ መዝሙሩ
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    እውነት ነው ከሞት ተነስታለች አርጋለች የጌታዬ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ru9jo5nd8m
    @user-ru9jo5nd8m Рік тому +3

    እልልልልልልልልልል እንኳን አደረሰሳችሁ የተዋህዶ ልጅች

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Рік тому +9

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የልጅነት መዝሙራችን አቤት መታደል❤❤❤❤❤❤

  • @zeenatmer4472
    @zeenatmer4472 Рік тому +2

    እልልልልልልልል እንኳን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Рік тому +2

    ❤❤❤አረገች አረገች በእልልታ ❤❤❤የፃድቃን እመቤቴ የሀጥአን ተስፋ❤እልልልልልልልልል ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም ጥኡም ዝማሬ ❤❤❤!!!!

  • @user-pm1vc2hc7y
    @user-pm1vc2hc7y Рік тому +1

    የፃድቃን እመቤት የሃጥያን ተስፋ አረገች በእልልታ 👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏ፀጋውን ታብዛልህ 🙏🙏🙏ለሀገራችን ሰላም ትላክልን 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-sc6pf7mu4p
    @user-sc6pf7mu4p 15 днів тому +1

    ዝማሬ መላኤክት ያሰማልን

  • @user-zz3vb1ee8g
    @user-zz3vb1ee8g Рік тому +1

    ዝማሬን መላእክት ያሳማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ልልልልልል ልልልልል ልልልልል ደስ ሚል ዝማሬ አሜንንንን አሜንንን አሜንንን

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 Рік тому +2

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ🌹
    ዐረገች በስብሀት🌹🌾
    አረገች በእልልታ🍃♥ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🍃🌾🌹❤♥👏🍃🌾🌹ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
    በተሳኤዋ የአስራት ሀገሯን💚💛♥ ተሳኤዋን ታሳየን😥😥

  • @abebechtesfaye-qf2te
    @abebechtesfaye-qf2te Рік тому +2

    ዝማሬ ምላኣክትን ያሰማልን ወንድማችን የእናታችን ረእዴተ በረከት ይደርብን❤🙏

  • @merieyob6828
    @merieyob6828 Рік тому +3

    Yetdkan Embtie Ye Hatyan Tesfa Argech Argech Argech Be Elllllllltia 🙏🙏🙏 zemriye melekten yesmalen

  • @bzualem
    @bzualem Рік тому +2

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ።

  • @esubalewalemu2676
    @esubalewalemu2676 Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢😢

  • @AzmeraTizazu
    @AzmeraTizazu 15 днів тому +1

    zemari melakt yasmale equn adersen adersachu hulachu Orthodox sawyan❤❤❤

  • @BayuAbera-wz5jc
    @BayuAbera-wz5jc 14 днів тому

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን❤❤❤❤

  • @emunib8401
    @emunib8401 Рік тому +3

    የፃድቃን እመቤት የሃጥአን ተስፋ አረገች አረገች በእልልታ 💚💛❤️
    እልልልልልል እልልልል

  • @user-cq8xd1pp6o
    @user-cq8xd1pp6o Рік тому +2

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወንድም እህቶቻችን👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌿

  • @user-ps5mv6on1w
    @user-ps5mv6on1w Рік тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል

  • @hibahindh4156
    @hibahindh4156 Рік тому +4

    እልልልልልል ዝማሬ መላክን ያሠማልን

  • @teshomehundie14
    @teshomehundie14 Рік тому +3

    አረገች በስብሐት አረገች በስብሐት የፃድቃን እመቤት የኀጥአን ተስፋ አረገች አረገች በእልልታ ❤እልልልልልልልልልልልልልል

  • @jamioj7497
    @jamioj7497 Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤❤❤

  • @haimanotlemma7247
    @haimanotlemma7247 Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል! እመቤቴ የአምላክ እናት ምሥጋና ይድርስሽ የኔ እርህርይት እመቤት❤❤❤

  • @bertukanElias
    @bertukanElias Рік тому

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልሎ

  • @beli905
    @beli905 Рік тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😊❤❤❤

  • @adedaberhe3675
    @adedaberhe3675 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም የመላይእክት ዝማሬ ያሰማልን
    🌿🌿🌿🌿🌿💐💐💐💐💐
    ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለብርሃነ ዕርገቷ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰህ አሜን አሜን አሜን🌿🌿🌿💐💐💐❤❤

  • @user-kf3df6ws2r
    @user-kf3df6ws2r 15 днів тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እዝህ ያደረስን ልጇወዳጇ ቅዱስ እግዚአብሄር ይመስገን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌿🌼🌼🌼🌼🌿🌿🌼🌼🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌼

  • @utty3720
    @utty3720 Рік тому

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 Рік тому

    ልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @NatanimMesfen
    @NatanimMesfen Рік тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል

  • @elsabetkidane6118
    @elsabetkidane6118 Рік тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤

  • @user-zi3mi2ln9v
    @user-zi3mi2ln9v Рік тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @asternegash5233
    @asternegash5233 15 днів тому

    አሜን ዝማሬ መሌአክት ያሰማልን

  • @Mercy-Ethiopian
    @Mercy-Ethiopian Рік тому +2

    አሜን! ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!

  • @FREHIWOTMANAYE
    @FREHIWOTMANAYE Рік тому +1

    የኔ እናት እመብርሃን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ryry473
    @ryry473 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xd3db4gc7q
    @user-xd3db4gc7q Рік тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን....

  • @SusSus-cr8tr
    @SusSus-cr8tr Рік тому +2

    እልልልልልልልልልልል❤ የፃድቃን እመቤት የሀጥያን ተስፉ💜

  • @user-jc4jl3jn9b
    @user-jc4jl3jn9b Рік тому

    🙏እልልልልልልልልልልልልልል 💚💛❤👌ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🤲👏

  • @heremelawesene
    @heremelawesene Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-gc9dn9sz1r
    @user-gc9dn9sz1r Рік тому

    እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ትንሳኤዋን ትግለፅልን ለዓመቱ በሠላም ታድርሰን በምልጃዋ አትለየን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ያሰማል አሜን፫

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @Esrukirar
    @Esrukirar Рік тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Рік тому

    ኣሜን ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን

  • @Kalegebrgorges
    @Kalegebrgorges Рік тому +1

    እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @woldetejlei5135
    @woldetejlei5135 Рік тому

    ❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት የምያለመልም ዝማሬ የማይጠገብ መዝሙር በቤቱ ያፅናህህህ

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤት ማርያም እናቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @orthodox23g8
    @orthodox23g8 Рік тому

    ወንድማችን እድሜ ዘላለምህን በጤናና በሰላም ኑርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Рік тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mezmrtwasetakele8524
    @mezmrtwasetakele8524 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክት ያሰማልንአሜን 🌷🌹🥀🦜🐦🐥🐣🦩🧛‍♀🧛‍♂🧚‍♀🧚🙏🙏🙏✍

  • @tsigahani8001
    @tsigahani8001 Рік тому

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እልልልልልልልልል

  • @estegenetlemlem273
    @estegenetlemlem273 Рік тому

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክን ያሰማልን

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 Рік тому +1

    Zemare melaketene yasemalene bedeme betena yetebekelene yagelegelote zemenashu hulu yebareke kefu hulu ayagenashu ayeleyashu edemeyashu yerezeme edeme leneseha new tebareku

  • @user-wd9sf1yc8f
    @user-wd9sf1yc8f 11 місяців тому +2

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሕ ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-un7bb9sx6i
    @user-un7bb9sx6i Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏

  • @selamaaregawi5597
    @selamaaregawi5597 15 днів тому +1

    እልልልልልልልልል❤❤❤

  • @abyssinia7302
    @abyssinia7302 Рік тому

    እልልል👏👏👏አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤

  • @zinunegnyekidistArsemaAr-uu4lb

    አረገች በእልልታ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-cd9gs7ry4u
    @user-cd9gs7ry4u Рік тому +1

    እእእእእእእእእ ልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤
    የጌታየ እናት ተመስገኝልኝ እማ❤❤❤

  • @Kibeautybar
    @Kibeautybar Рік тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏

  • @temesgenshiferaw2575
    @temesgenshiferaw2575 Рік тому +1

    አረገ በስቡሀተ አረገ በግርማ በስቡሀተ በግርማ ሞትን ድል አድርጎ የሰራዊት ጌታ አረገ በስቡሀት በግርማ በልልታ

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Рік тому

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመብርሐን ቀሪ ዘመንህን ትባርክልህ🙏

  • @MeseretKebede-xh6bk
    @MeseretKebede-xh6bk Рік тому +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤😂😊😊

  • @elisabetesayas8980
    @elisabetesayas8980 10 місяців тому

    🎉መዝሙር ከነ ማዕረጉ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።

  • @Mekdi1219
    @Mekdi1219 15 днів тому +1

    አሜን አሜን አመን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p Рік тому

    እልልልልልልልልልልልልልልል የፃድቃን እመቤት የኃጥአን ተስፋ አረገች አረገች በልልታ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @destawadugna8991
    @destawadugna8991 11 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @user-bd7yp4xx2j
    @user-bd7yp4xx2j Рік тому +3

    ዉድ የ ተዋህዶ ልጆች አደረሳችሁ 😘😘🥰🥰🙏