Fekiha show / ፈኪሀ ሾው is live!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,9 тис.

  • @ኡስማን5673
    @ኡስማን5673 2 місяці тому +91

    አህሙየ አግብታስለፈታች እንዳይደብርህ ነብያችን ስሏህአሌሂወሰለም እናታችንን ከድጃን የስንት አመት ሁነው እዳገቧት ለሙስሊሙኡማ ግልፅነው ስለዝህ የኛአራየ የኛራይ እርሳቼው ናቼው እስኪ ወላሂ እንደኔ ቢጋቡ የሚደሳ ላይክአርጉኝ ❤

    • @louatlouat8603
      @louatlouat8603 2 місяці тому

      እሶዋ😂እየተቅደረደረች

    • @Fedila-il8ut
      @Fedila-il8ut 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @FjgDjv-p3t
      @FjgDjv-p3t 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SeadaShiferaw
      @SeadaShiferaw 26 днів тому

      ወላሂ እደው በደስታ እምሆነውን አላቅም ግን እጃ ልቤ ፈርታል😢😢😢

    • @HlimahHussin
      @HlimahHussin 17 днів тому +1

      ❤❤በጣምነዉየምታምትአላህመጨረሻችሁንያሳምረዉ

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l 2 місяці тому +18

    ወደድኩህ የኔ ልበ ቀና መፀሀፍ ቅዱስ ሲባል ቁርአን ማለቷ ነው አለ አህሙ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤❤

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    አህሙኮ በጣም ይለያል ስጦታው መጽሀፍ ቅዱስ ነው ሲሉት ነገሩን በመልካም ተርጉሞ ነው ሀሳብ የሰጠበት ❤❤❤❤በቃ ይለያል ሙሉ ሰው ነህ

    • @Samrawit-c2d
      @Samrawit-c2d 2 місяці тому +2

      መማርያምን አዎ ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @Umukawser
    @Umukawser 2 місяці тому +20

    ከወንድጋ አብሮ እየዋሉ አልፈልግም አንተ ዝበል ኤድ ወደዛ አያሉ ተመልካችን መሸወድ እራስን ማጃጃል ነው ተቆጠቢ ይኸ ፈኪየ ፈኪየ እያሉ ማሞገሱ አንድቀን ይቀራል አሏህ ያዋርድሽሻል እወቂ ስለዚህ ተጠቀቂ ።

    • @LINDABABAAmira
      @LINDABABAAmira 2 місяці тому

      Anet edasesa yaqarabahen yametegaleb semetehen maqoxaxar kalechalek enasu damo saw nachw saw damo rasun magezat yamichel fexur nw😒

  • @AliAhmed-og8hz
    @AliAhmed-og8hz 2 місяці тому +126

    ሙስሊም ስለሆናችሁ ደስ ብሎኛል አላህ ሁላችንንም ሙስሌም ያድርገን

  • @SemiraymmerSemira
    @SemiraymmerSemira 2 місяці тому +5

    ተይቱብ መደር እናተነዉየምወደዉ. ምክነያቱም ለሀይማኖታቺሁ ያላቺሁ ክብር ትለያላቺሁ. አይለያቺሁ. ምርጦቸ በርቱ ጠክር ጉዞወደፋት❤❤❤❤❤❤❤

  • @eriwood6056
    @eriwood6056 2 місяці тому +36

    ፈኪ ቆንጆ ህዝብ እየወደደሽ ነው ግን ትንሽ ረጋ በይ እህቴ ❤❤❤❤❤ የትናንትና video ብዙ ሰብ ደስ አላለውም የአስር ደቂቃ video ሰርተሽ ይቅርታ በይ ምንም ችግር የለዉም እኛም መስምሕ እንላለን አይዞሽ ትንሽ ልጅ ስለ ሆንሽ ነው :: ዛሬ ማታ የትናንት ማታ ቆርጠው በtiktok እያሰሙ ነው ብዙ ሰው ኢያሰደብሽ ነበር ኣስተከክይው እባክሽ ❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ፈትያ-ለ1ዠ
    @ፈትያ-ለ1ዠ 2 місяці тому +3

    ፈገግታቹህ እኮ የታረበን የጣግበል ❤❤❤❤❤A&F❤❤❤❤❤❤

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 2 місяці тому +136

    ቁርአንን ከመስገጃ ጋር ምክንያቱም ከቁርአን ሚበልጥ ስጦታ ዬለምና

  • @Zainab-i9u4y
    @Zainab-i9u4y 2 місяці тому +4

    በፈኪየ ልብሽ ስጭው የኔውድ አህሙ ልዩ ሰው ነው እንዳያመልጥሽ በጣም ነው የምታምሩት ወላሂ ።❤❤❤❤❤❤

  • @SikoSilo-oz6wy
    @SikoSilo-oz6wy 2 місяці тому +91

    ኢንሻአላህ በቅረብ በሀላል ተጋብታ ችሁ የምናያችሁ ያድረገን ❤❤❤

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 2 місяці тому +2

    ታምራላችሁው. ፈኪ ቀበጥ ያምርብሻል❤❤❤ግን ተጋቡው

  • @RukiKk-k3f
    @RukiKk-k3f 2 місяці тому +27

    ፈኪ አህሙን እዳጓጂዉ በጣም መልካምሰዉነዉ በዛላይ ይወዲሻል😢❤አህሙየ ራስህጠብቅ❤❤

  • @RukiaSeid-n1e
    @RukiaSeid-n1e 2 місяці тому +3

    እኔ የሁለት ልጅ እናት ነኝ ግን በወጣትነትን ፍቅር አስታወሳችሁኝ አላህ ያጣምራችሁ

  • @Zinatibrahim-z4r
    @Zinatibrahim-z4r 2 місяці тому +74

    በቃ ተጋቡና ገልግሉን ተጋቡ የሚለው በዝቷል ብዬ ነው❤❤❤

  • @SaFk-hs4pk
    @SaFk-hs4pk 2 місяці тому +4

    ታምራላችሁ መሸአላህ ቁረአህ ቢሆን ደስ ይላል🎉🎉🎉

  • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
    @ሂባየወንድሞቸእህት2q 2 місяці тому +53

    አው ስትቆጭ አድብ ይኑርሽ አህሙ ስለወደድካት ትሸፍፍንላታለህ እኛን እዛ ላይ አስቀይመሻል ፍኪ ረጋ ልትይ ይገባል

    • @ሪሀናወሎየዋባቦ
      @ሪሀናወሎየዋባቦ 2 місяці тому +1

      ሣህ

    • @SsSd-v9h
      @SsSd-v9h 2 місяці тому +1

      ወላሂ ትክል እሱ ለሳ ያለው ክብር እሳግን😢😢

    • @ኢትዮጲያዩቱብ
      @ኢትዮጲያዩቱብ 2 місяці тому

      ተናገረ እኮ አይገባቹም ከኛ እንጂ ከሌላ ሰው እንዲህ አይደለችም አለእኮ

    • @Kadeeja6581
      @Kadeeja6581 2 місяці тому +1

      ሲጀመር ሀጅ ነብይ ጋ እየተላላጠች ወንድ ሰላም አ ትልም የምትሉትስ ነገር ሀላል እያለ በኒካ ብትሰተሩ አብረሽ መስራትሽ ካልቀረ

    • @MunthaMuntha-z7m
      @MunthaMuntha-z7m 2 місяці тому

      ​@@Kadeeja6581በትክክል ሰላም ያለማለቱ ብቻ በቂ አይደለም ከወደዳት ወደ ሀላል ካልሆነ እደዚ ጠጋ ጠጋ ምን ይሉታል

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 2 місяці тому +5

    ፋኪ አህሞ ከልቡ ምፋልግሽ ከሆና ተጠያያቁና ንካ ይሰርልሽና ቀስ ብለቹ ትገበላቹ እና በሀሰብም ሆና በምንም ይራደሻል ያቅርብ ሰውም ስለምያስፋልግሽ ተስማሙ እንደ ምሰመኝና ምያያው ከሆና አህሞ ለንቺ ቦታ አለው አለህ ያጠምራቹ እወደቹሀለው. እሄንን በሀሪያቹን አለህ አይቀይርባቹ በርቱ እና ፋኪ ትንሽ ተረጋጊ ስትቆጪ ራስሽን ተቆጠጠሪ. እና ስጦታው ያንገት ሀብል ቢሆን ጥሩ ናው እና ትንሽ ሪቀተቹን እያጠበቀቹ እና አህሞ ጸጉርህን አሰጥር

  • @rahima2765
    @rahima2765 2 місяці тому +19

    ማሻ አላህ በጣም ታምራላችሁ ግን ፈኪየ ውብ ጠካራ ልዩ ሴት ነሽ ግን በጣም ግትር አትበይ እሽ ሂወት ይቀጥላል ደሞ አህሙ በጣም አስተዋይ ሰው ነው ያ ማለት አግቢ የሚሉሽ ላች መልካም ምኝት ነው ግን ማግባት አልብሽ ሳይሆን ክብር ስጪው ለማለት ነው እሱ በጣም ክብር አለ ላች ወላሂ❤❤❤❤

  • @FezaKedir
    @FezaKedir 2 місяці тому +2

    አላህ ይጠብቃችሁ❤

  • @rabiamohammed520
    @rabiamohammed520 2 місяці тому +266

    አህሙ ፀጉሩን ይቆረጥ የምትሉ

  • @nuriamussa5708
    @nuriamussa5708 2 місяці тому +2

    Mashaa allah Fakiya la Anchin mihon ahun naw ya aganyashu

  • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
    @ሂባየወንድሞቸእህት2q 2 місяці тому +59

    አህሙን ካገባሽ እድለኛ ነሽ አንተም እድለኛ ነህ ፍኪ የኔ ፍንድሻ

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 2 місяці тому

      ፈኪን ካገባ እድለኛነው😮

    • @KidjaAhimde
      @KidjaAhimde 2 місяці тому

      ❤️❤️❤️

  • @makidakamal5315
    @makidakamal5315 2 місяці тому +2

    Masha Allah

  • @haykelawel8550
    @haykelawel8550 2 місяці тому +21

    ሁሌም በዚክረ ተቀሳቀሡ ከሠዋይን ይጠብቃችሁ ያረብ❤❤❤❤

  • @RABIRABI-dx3br
    @RABIRABI-dx3br 2 місяці тому +2

    የኔልዩስታምሩአላህበሀላልያርግላችሁ

  • @mariyammariyam-zs5lr
    @mariyammariyam-zs5lr 2 місяці тому +17

    አህሙ ፀጉርህን ተቀነሰዉ በተረፈ ማሻአላህ አላህ ሀላሉን ይምራቺሁ

  • @AmirAddisu
    @AmirAddisu 2 місяці тому +9

    ወላሂ በጣም ከመውደደ የተነሣ ቪደዮ አቹህን እየደጋገምኩ ነው እማየው ከምር አጃጀላቹህኚ❤❤❤❤ ፈኪ ውዶ እህቴ ጥብቅ ሁኒ ጥብቅሥኮኒ ነው ወድ እሚ ወደሽ ወድሸ

    • @HlimahHussin
      @HlimahHussin 17 днів тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Rahma-d2g
    @Rahma-d2g 2 місяці тому +34

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ተጋቡ ማለት መቸም ከትዳት አይቀርም ስለዚህ በሀላል አድርጊት አህሙ በጣምነው የሚወዳት ይለያል አስተሳሰቡ ደስ ይላል እህት ፈኪ ማማ በጣም ነው የምወድሽ እማን ያዘዋል ጋ የቀረብሽ ጋዜ አዝኝ አጣም አለቀስኩ የምር መጨረሻሽን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ወደ ጠንክሪ ሁሌ እከታተልሻለሁ ጠንካራ ጀግና እንድሁም መልከኛ ነሽ አብሽሪ ግን ደግሞ ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም አይደል የሚባለሀዉ አግቢ ሴትልጅ በትዳር ነው የምታምረው የህትነት ምክሬ ነው በተረፈ አፉ በሉኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 2 місяці тому +2

    ከአላህ ቃል የሚበልጥ የለም ቁረአነዉ ስጦታዉ

  • @سينياثيوبيا
    @سينياثيوبيا 2 місяці тому +14

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ሁለት ቆንጅዎች ኢንሻ አላህ እንደምትጋብ ተስፍ አደርጋለሁ ፈኪ ደግሞ ፅባይሽን እንዳትቀይሪ አለባበስ ስርአትሽንም ❤❤❤እንዴዚያው

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani 2 місяці тому +4

    ፈኪ ተረጁ በቃ ኢወድሻል ኒካ እሱሩና በኃላ ትጋባላቹ🎉

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 2 місяці тому +43

    እናተ ልጆች ተፋቀሩ ❤❤❤ እኔ ብትፋቀሩ ምኞቴ ነው ደስ ትላላችሁ❤❤❤

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 2 місяці тому +3

    ሰላም ሰላም ውዶች ስወዳችሁ ፈኪ በጣም በጣም እወድሻለሁ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @Hayuነኝ
    @Hayuነኝ 2 місяці тому +31

    ስታምሩ ያረቢ❤❤ እንደኔ የሚወዳቸው ሰው አለ ግን ወላሂ የኔ ቀበጦች❤❤❤

    • @KhariaAls
      @KhariaAls 2 місяці тому +1

      ደምርኝ

  • @Fgh-qm9lsEkru
    @Fgh-qm9lsEkru 2 місяці тому +16

    ነሽዳ አይፈቀድም እህቴ እና ወንድሜ ድናችሁን ተማሩ ለእዱኒያ ለአሄራ ብርሀንነው ቁርአን ቅሩ አቂዳ ኪታቦች ተማሩ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ToyibaMustefa
    @ToyibaMustefa 2 місяці тому +47

    አሰላሙ አለይኩም ስትል አስተካክል በክብር ቢሆን ማለቴ ወበረካሩ እያልክ መሰለኝ እና ሀቂቃ በጣም ኦወዳችኋለሁ ነገር ግን 2 ነገር ብትስተካከል ይበልጥ ታምሩ ይሆናል ፀጉርህን ቢስተካከል ኖርማል ቁርጥ ቢሆን እና በአላህ ኒካህ ብታዴርጉ

  • @Yaeuomi
    @Yaeuomi 18 днів тому +1

    አህሙ አላህን የሚፈራልጅነዉ አንተም እንደዛዉ የኔዉዶች አላህ ይጠብቅሽ

  • @GalaxyA-ot6ws
    @GalaxyA-ot6ws 2 місяці тому +17

    ኒካ እሰሩ አላህን ፍሩ

  • @HajeraRedi
    @HajeraRedi Місяць тому +1

    አሰላሙ አለይኺ እህቴ ፈኪ ወላሂ እኔ ተራ ሰዉ ነኝ መናገርም ላይገባኝ ይችላል ግን ሀላፊናት አላብኝ አይቼ ማለፍ አይገባኝም እሀዉልሽ ማንም ሊያደንቅሽ ይችላል ሊወድሽ ይችላል ግን የላፈዉን ህይወትሽ ተማሪበት በቃ ከወደደሽ ከወደድሽዉ መስፈርታቹ ከገጠመ ወደ ሀላል ግቡ ከዛ ህይወት ያወጣሽ አላህ በያ ቀኑ ማስቆጣት ተገቢ ነዉ ብለሽ ታስቢያላሽ ? የሰዉ ልጅ ሁሉ ተሳሳች ነዉ ነገር ግን የተሻሉት ተመላሾች ናቻዉ ተዉበት አድርጊ የተስተካካለ ህይወት አላህ እንዲሰጥሽ ዱዐ አድርጊ ርዝቅሽን በሀላል ፈልጊ
    ወላሂ መች እንደ ምንሞት በምን ሀል እንደ ምንሞት አናቅም ዱኒያ አጭር ናት ቀብር ገብተሽ ስለዚህ ስራሽ ተግባርሽ ብትጠያቂ አስቢዉ መልስ አላሽ ?😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    አላህ እኔንም አንቺንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን

  • @sikosilo6230
    @sikosilo6230 2 місяці тому +23

    ማሻአላህ ደስ ስትሉ ፈኪሂ አህሙን እንዳያመልጥሽ ጠበቅ አጠገብ አጣሁ አሙዲ አለማችን ትልቅ ስጦታ ይሆንሻል

    • @Byai.68
      @Byai.68 2 місяці тому

      ዘንድሮ ፍቅር ምን ነው

  • @HikmaMehmud
    @HikmaMehmud 2 місяці тому +2

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ኢላል ፈኪ አደር ምልሽ ነገር ቢኖር አለባበስሽ በደብ ጠንክሪ

  • @Sam-x6v9h
    @Sam-x6v9h 2 місяці тому +24

    ግንሶፊ እደእህት ምመክረሽ ወድልጅ አታጉርሺ ሰላም ማለት እናማጉረስ ምንለያቸው ከበፊት ነገር ሀያሽን እየቀነስሽነው

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 2 місяці тому +6

    ሁለታችሁ ብትጋቡ ደሥ ትላላችሁ
    ወይኔ አህሙ እና ፈኪ ከተጋባችሁ መኪና እገዛላችሁ ነበር ❤❤❤❤
    ተጋቡ መልካም እድል ይሁንላችሁ

  • @samikhan6260
    @samikhan6260 2 місяці тому +14

    ይወድሻል አግብው አትጨማለቅ ❤❤❤❤❤

  • @ኒቃቤንስወዳት
    @ኒቃቤንስወዳት 2 місяці тому +3

    ፈኪዬ ለሙስሊም ቲክታከሮች ተምሳሌት ትሆኛለሽ አደራ እንደነሱ ታዋቂ ስቶኝ ሂጃብሽን እንዳጥኝ አላህ ከወደደሽ ነው ሰው ለአላህ ብዬ የሚወድሽ እወዳችዋለው

  • @ZinetMohammed-p4z
    @ZinetMohammed-p4z 2 місяці тому +9

    ፈኪ እኔን የምትመስሊው ነገር የኔ ጉጫም አይለያችሁ አላህ ያጣምራችሁ በሱ መገድ❤

  • @youtoub4589
    @youtoub4589 2 місяці тому +3

    ወላሂ ስታምሩ በፍቅራችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ አላሆ ይዉደዳችሁ ተጋቡ

    • @Kamila-h2r
      @Kamila-h2r Місяць тому

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @masi-p9l
    @masi-p9l 2 місяці тому +9

    ፋኪ እና አህሙ ታምራላችሁ ይማቻችሁ ያስባቹት ይሳክላችሁ ♥️♥️

  • @EmuKalid-k8h
    @EmuKalid-k8h 23 дні тому

    ጎበዝ በርቺ የኔ ጀግና ፈኪ ለአሉባልታ ወሬ ጊዜ አትስጪው ፈታ በይ አትጨናነቂ ጊዜ ስለረከሰባቸው ነው

  • @latehzenenelahamaana8846
    @latehzenenelahamaana8846 2 місяці тому +22

    ቁርአን እሥከ መቅሪያውና ጀለቢያ መሠለኝ🎉🎉🎉

  • @Jdhbd-sv2sr
    @Jdhbd-sv2sr 2 місяці тому +3

    አላህ ይጠቅቃችሁ በጣም ነው እመወዳችሁ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 2 місяці тому +33

    ወይ ቁርአን ወይ አንቺም እንደምትወጂዉና እንደምታፈቅሪዉ ልትነግሪዉ ለአህሙ 😂❤

  • @rrr5704
    @rrr5704 2 місяці тому +3

    ማሻአላ ሁለታችሁምታምሩላችሁበሀላላተጋቢ እናገላልሉን ❤❤❤

  • @lubabayimam7977
    @lubabayimam7977 2 місяці тому +14

    ማሻ አላህ ዛሬም ከች ብላችኋል ፈኪዬ በትናንትናው ተናድጀብሽ ነበር አችኩይ እሽ እማ እና ዛሬ ስላየኋችሁ ደስስ ብሎኛል ስታምሩ😍😍

  • @saanyiimootii1999
    @saanyiimootii1999 Місяць тому +2

    What an amazing.....!!!!!!

  • @lubabahkhalid4934
    @lubabahkhalid4934 2 місяці тому +6

    ሱብሀን አሏህ በጉጉት ነው ምጠብቀው ቪዴዋቸውን አሏህ ይጠብቃቺሁ

  • @UtJh-x2b
    @UtJh-x2b 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤ጀለቢያ ከቁረአንጋር❤❤የኔውዶች አላህ ከክፍነገርይጠብቅቹህ

  • @እራህማቢንትወሎየለሚዋ
    @እራህማቢንትወሎየለሚዋ 2 місяці тому +10

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ግን ፈ. ኪ. ልጂ ነትሺን ተጠቅመሺ እንዳት ወድቂ ቀስበይ ስታወሬም ረጋበይ በጣም ቆንጆነሺ የምር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አህሙ ምርጥሰውነህ

  • @ghbbb2243
    @ghbbb2243 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ አህሙ እና ፈኪ የፍቅር አሰተያይት ነው እምትተያዩት አላህ ባድ ያርጋቸሁ

  • @rabeaazeyna5834
    @rabeaazeyna5834 2 місяці тому +14

    ፈክዬ ከአሀሙገ አትነጨነጭ አየምርብሽም በተረፈ በጠምነዉ መወደቹ❤

  • @حوهالاثيوبيه
    @حوهالاثيوبيه 2 місяці тому +3

    ማሻ አላህ ስታምሩ

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 2 місяці тому +7

    መሀመዲ አወል አለሀ ጀነትን ይወፊቀዉ ሴቶች በኢጀብ ጥኑ❤❤❤❤

  • @kebuK-oy2ls
    @kebuK-oy2ls 2 місяці тому +4

    ፈኪዬ የኔ ቆንጆ ሁለታችሁም ቆንጆ ናችሁ እ አብሄር ስለ ሁሉም ነገር ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 місяці тому +25

    ወላሂ ስታምሩ አቦ ተጋቡና ቀውጡት ፎንቃ ተጠላልፋችሃል ግን አልተደፋፈራችሁም👍

  • @الذينيوقونشحنفسهولوكانبيهمخصاص

    አህሙ ቅመም ነው ወላሂ ቀልዱም ሳቁም ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 2 місяці тому +10

    አላህ ይጠብቃችሁ ግንብትጋቡ አሪፍነው ❤❤❤❤❤❤ደስትላላችሁ

  • @سهيلترك-ز7د
    @سهيلترك-ز7د 5 днів тому

    Faki.mar.nat❤❤❤❤

  • @rabiyaadam3526
    @rabiyaadam3526 2 місяці тому +8

    ስታምሩ አላህ አይለያችሁ

  • @asiaalreyashi4267
    @asiaalreyashi4267 Місяць тому

    ماشاءالله
    You have to appreciate all comments jzk

  • @MakyaAbdo
    @MakyaAbdo 2 місяці тому +13

    የፈኪ ወዳጆች እስኪ😍😍

  • @محبوبهمحمد-خ8و
    @محبوبهمحمد-خ8و 2 місяці тому +3

    አሕሙ እነ ፈኪ እወደቹአለው ተገቡ ሚለውን አልደግፍቹም ሕልማቹን አሠኩ ቃድማቹ አለሕ ይጠብቃቹ ከበት ከነት ቃልብ ዪጠብቃቹ❤❤❤❤❤

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 2 місяці тому +5

    በእውነት ግን በአጭር ጊዜ ዙሩን አከረራችሁት የኔ ምርጦች

  • @SideraMohamed
    @SideraMohamed 2 місяці тому +5

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻአላህ ደስ ትላላቺሁ ፍኪ ሲት ልጂ ርጋ ስትል ነው የሚምርባት አላህ አንድ ላይ ያድርጋቺሁ

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl 2 місяці тому +5

    የኔውዶች አላህ ይጠብቃቹ ስወዳቹ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @لزعهاغخت
    @لزعهاغخت 25 днів тому

    አላህ ይጠብቃቹሁ የኔውዶቹ

  • @Mesi-d8s
    @Mesi-d8s 2 місяці тому +6

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ደስ ብሎኛል ሥላየሗችሁ

  • @safiyaazudii6794
    @safiyaazudii6794 2 місяці тому

    Dafaa 50k galachaaa fekiyeeeeeeeeeeeee❤❤❤❤❤❤❤❤ 2,000 hafeee dafaaaa

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 2 місяці тому +8

    ተጋቡ በናታችሁ❤❤

  • @HzvzvzXhxhhx
    @HzvzvzXhxhhx Місяць тому

    የኔቆጆ ፈኪ በጣምነው እምወዳችሀ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ

    ማሽአላህ ምርጦች❤❤❤❤

  • @سميرهسميره-د8ج
    @سميرهسميره-د8ج 2 місяці тому +2

    ስጦታው ቁርአን ነው ኢንሽአላህ

  • @LailaMahir-vn3vl
    @LailaMahir-vn3vl 2 місяці тому +8

    Masha Allah 1 sithonu btam naw mitamru tgabtachu inyachu insha Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AilAil-uq9jj
    @AilAil-uq9jj 2 місяці тому +2

    ስጦታው ፋኪሃ የአህሙ መሆኗን ታረጋግጥ

  • @tube1123
    @tube1123 2 місяці тому +7

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @simbo8917
    @simbo8917 2 місяці тому +2

    ዋአላይኩሙ ሰላም ዋራህባቱላሕ ዋባራኳቱሑ 🎉🎉 ታጋብ በራቱ

  • @JdjdKdkd-sh1ex
    @JdjdKdkd-sh1ex 2 місяці тому +5

    አላህ ይጨምርላቸው

  • @SeadaShiferaw
    @SeadaShiferaw 26 днів тому

    ፈኪ አህሙ ስወዳችሁ መቸም ቢሆን አይለያችሁ❤❤❤

  • @Zainab-js5ig
    @Zainab-js5ig 2 місяці тому +6

    ማሻ አላህ በጣም እኮ ነው ምታምሩት ኢንሻ አላህ ተስፋ እንዳትቆርጥ ፈቲን ነው የምታገባት አሙ አንተ ብቻ ናይል ቆመ አድርግ በርታ ወንድሜ እና በተረፈ ፈቲ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤

    • @Sameera-v6n
      @Sameera-v6n 2 місяці тому

      ❤❤❤❤Mashallah tabarak Allah rasda

  • @bahardxb4569
    @bahardxb4569 Місяць тому

    አላህ ይጠብቃቹ ሁለታቹም

  • @HsJs-o9j
    @HsJs-o9j 2 місяці тому +15

    ማሻ አላህ መጨረሻ ያሳምሪላጁ❤❤❤

  • @MoMo-o7r
    @MoMo-o7r 2 місяці тому +1

    ሥታምሩአላህያሥደሥታቹህ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 місяці тому +6

    ማሻ አላህ ወንድም እህቴ አብሸሩ❤❤❤❤🎉

  • @jibrilhasen4395
    @jibrilhasen4395 2 місяці тому +2

    አልህ ቢሎ አህመድ ብታገባት በእዉነት ብታገባት ደሰ ይለናል

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919
    @emanwelyewayawmamaraytu5919 2 місяці тому +7

    የኔ ምርጦች

  • @user-oq3dn7yl3otiyaa
    @user-oq3dn7yl3otiyaa 2 місяці тому +1

    masha alah❤🎉

  • @Mehuba-m2f
    @Mehuba-m2f 2 місяці тому +5

    ማሻላ ስታምሩ አይለይቹ

  • @MeremMerem-z6i
    @MeremMerem-z6i Місяць тому

    ኢሸአላ፡የሁለታችሁንምአድاللهናውየሚያውቀው፡መሽአላ፡ተባረከላ፡አላህይጨምርላችሁ❤❤❤❤

  • @Fafimedia
    @Fafimedia 2 місяці тому +4

    እንኳን ደህናመጣችሁ ፈኪየ &አህሙ ምርጦች

    • @HlimahHussin
      @HlimahHussin 17 днів тому +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RabiahSoso
    @RabiahSoso 2 місяці тому +1

    Wow faki &Ahmuu