ወንዶቹ ማሰባችው አይቀርም| Ahadu podcast 14

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2022
  • ይህ ኣዲስ ፕሮግራማችን ሲሆን የተለያዩ አመለካከት ያላቸውን ሰዎች ሃሳባቸውን እና ከሃሳባቸው ጀርባ ያለውን እውነት የሚያጋሩበት ፕሮግራማችን ነው
    በዚህ ፕሮግራም ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ናዝሬት/አዳማ ያላችሁ
    በTelegram ላይ @ahaduofficial ያናግሩን ወይም +251948486063 ላይ በመደወል መመዝገብ ይቻላል
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 34

  • @hana-sd5cr
    @hana-sd5cr Рік тому +8

    መሆን አይችሉም ምክናየቱም ሳያስቡት ወደፍቅር ሊቀየር ይችላል የእውነት ምንም ጥርጥር የለውም ፍቅር በመላመድ ይምጣልና posfred መሆን ከተቃራኒ ፆታ ጋር ይከብዳል

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 9 місяців тому +4

    እህቴ ልክ ናት ኖረማል ሆኖ አይቆይም በተለይ ወዶቹ የመቀየረ ባህረ አለባቸው

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j 6 місяців тому +2

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤በእውነት ጠቃሚ ውይይት ነው

  • @ZhareSeild
    @ZhareSeild 7 місяців тому +1

    እኛ ስለሚሠሙን የወድ ጓደኛ ይመቸናል እኔ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ከሴት ይልቅ ወድ ጓደያየ ቢሆን ደስ ይለኛል ግን ብዙ ሞልሬ ከወራቶች አይዘልቅም ምናልባት ፀባየም ሊሆን ይችላል በጣም ስስቅ ስጫወት ቀልየ የምታያቸው ይመስለኛል ግን ምን ይሁን ፀባየ ነው

  • @ZhareSeild
    @ZhareSeild 7 місяців тому +2

    ጥሩ ውይይት ነው ልክ ናችሁ

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 3 місяці тому +1

    ኧረ ኪራ አንድ ሴት ከፍቅረኛዋ ጋር ስትጣላ ወደ ቦስ ፍሬድ ትሄዳለች ሊሆን አይችልም በጓደኝነት ተቃርበው ወደፍቅር ይገባሉ አዎ ጥርጥር የለውም ይገባሉ በርቱ እናመሰግናለን ደና አጫወታቹሁኝ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hayatkumlachew8277
    @hayatkumlachew8277 8 місяців тому +1

    ይቅርታ አንተ ብቻ ብታወራ ደስ ይለኛል ።ም/ም to the point clear ብታደርግልን .. እንግዶችህ በበሰለ መልኩ ሀሳባቸውን ቢያጋሩን አሪፍ ነው። እንደወረደ ባይሆን። አመሰግናለሁ🙏

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 7 місяців тому +2

    ሲጀመር ወንዶች ቶሎ ናው የሚወድቁት የሴት ጎድኛ ኗሯቸው

  • @natnaelhabtamu32
    @natnaelhabtamu32 Рік тому +2

    Betam atif betam mature yehone astesaseb nw yalat fetari yetebekesh

  • @climatefascism9870
    @climatefascism9870 Рік тому +2

    I love her

  • @user-sc8jr5vj8v
    @user-sc8jr5vj8v 7 місяців тому +2

    እዉነቷነዉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @hereiam3692
    @hereiam3692 Рік тому +2

    why make it personal gen issue lay letaweru khone...i dont get it

  • @user-lt6ke2rx3u
    @user-lt6ke2rx3u 8 місяців тому +1

    ለወንዶች በጣም ፈታኝ ነዉ

  • @robeyG
    @robeyG Рік тому +2

    She is matured

  • @ytbabeawedtube1752
    @ytbabeawedtube1752 Рік тому +10

    ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችም ኢስላማዊይ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ለመከታተል ባረካሉሁ ፊኩም 🇪🇹🇪🇹😍😍

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 7 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂 Mert Bale? Lesent setoch newo? Mohamed 😢mert Bal? Netsuh Fiker or Leb hear ❤yemisetewo? 🤔 ere atasekugne

    • @betelhembeyene6040
      @betelhembeyene6040 7 місяців тому

      So he doesn't deserve even the name prophet

    • @Azalechi
      @Azalechi 3 місяці тому

      😂😂😂😂dkem mrt

  • @user-dj1dl8lg1s
    @user-dj1dl8lg1s 7 місяців тому

    እውነት ነው ከሴት ይልቅ ወንዶች ጋ ከባድ ነው

  • @kingoloco1373
    @kingoloco1373 Рік тому +1

    Eshi ahun yene na yanchi mech tekeyre

  • @asterweldamichael1933
    @asterweldamichael1933 7 місяців тому +1

    Mehon ayechalem wendoche tolo newe mikeyerut

  • @elshadayeyob5715
    @elshadayeyob5715 Рік тому +1

    Yechlalu mknyatum ene selalgn nwe yhone gize lidbzez ychelal keza ymlsal gne mhon yechala

  • @bini7703
    @bini7703 Рік тому +1

    ere menesha new eyeteyayachihu aweru enji

  • @fyoritesfay3906
    @fyoritesfay3906 Рік тому +1

    እረ በጭራሽ ኣይሆንም 😢በተቃራኒ ፆታ ከባድ ነው

  • @panda-eq6ng
    @panda-eq6ng Рік тому +1

    Man I already fall in love with my bff

  • @FilmonGetachew-km5us
    @FilmonGetachew-km5us 2 місяці тому

    ኪራ እንደሚመስለኝ ግን ሴቶች ምናልባት boy frieand ከሌላቸው በጓደኛቸው ባህሪ ይገዛሉ የሚል አለኝ

  • @user-sc8jr5vj8v
    @user-sc8jr5vj8v 7 місяців тому +1

    አረያተጥያቄአሣቀኝ😂😂😂❤❤❤

  • @josephteshome7780
    @josephteshome7780 Рік тому +1

    Ljtwa tamralech demo matured nat

  • @ggh3095
    @ggh3095 11 місяців тому +1

    fkirgnay ga yetlayenbet mekniyat yihe new yeset gudgna becha new yalw yewond gudgna yelwm💔

  • @ggh3095
    @ggh3095 11 місяців тому +1

    😭😭😭😭😭😭💔💔

  • @ggh3095
    @ggh3095 11 місяців тому +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔🤦🏾‍♀️🤦🏾‍♀️

  • @user-yg7pl5qu8r
    @user-yg7pl5qu8r 2 місяці тому

    አረ ዉንድ እንብ አይልም

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 9 місяців тому +2

    ብቻ ሌላ ነገረ ውስጥ ይከታል ጥሩ አይደለም

  • @ggh3095
    @ggh3095 11 місяців тому +1

    😭😭😭😭😭😭💔💔