20 አመት እያለው ባውቀው ኖሮ... kira ahadu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 64

  • @DhsgsGzgs
    @DhsgsGzgs 11 місяців тому +3

    በጣም የሚገርም ነዉ እኔ ካለፍኩት ቡሀላ ነዉ ስተቴ የገባኝ ግን አልሀምዱሊላ ተምሬበት ጠንካራ እንድሆን አድርጎኛል ግን አልፀፀትም ለዛሬ ጥንካሬዬ የትናትና ስተቴ ነዉ ብዬ አስባለሁ

  • @mihretyamaru9111
    @mihretyamaru9111 11 місяців тому +7

    ከዚህም በላይ ፈጣሪ ጥበቡን አብዝቶ ያድልህ ኪራ ወንድሜ❤
    የምትለቃቸውን አብዛኛዎቹን ሰምቻቸዋለሁ እጅግ በጣም ጠቅሞኛል በህይወቴም ልውጥ አይቻለው አስተሳሰቤንም ቀይሪያለው አሁን 21 ዓመቴ ነው። በ17 ዓመቴ ነው የተሰደድኩት። ብዙ ሰዎች ለስደተኞች ጥሩ አመለካከት የላቸውም እንደአላዋቂ ነው የሚያዩን ምክንያቱም እንደነሱ ዩንቨሪስቲና ኮሌጅ ስላልገባን 😌 ምክር ስንጠይቃቸው እንኳ ተስፋ ቢስ ነው የሚያደርጉን ሰርተን መለወጥ የማንችል ደካሞች እንደሆንን እንዲሰማን ያደርጉናል ብሩን ግንኮ የምናመጣው እኛ ነን😢
    እኔ ግን ከእነርሱ ይልቅ የተሻለ አስተሳሰብ እና እውቀት እንዳለኝ አምናለሁ እውነቴን ነው በዚህም ደስተኛ ነኝ 😊
    እግዚአብሔር አንተንና መሰሎችህን ባለ ቅን ልቦችን ያብዛልን ❤

  • @Reta-qb9xk
    @Reta-qb9xk 11 місяців тому +5

    ኪሩቤል በጣም አስተዎልኩ እውነት እኮ ነው እጅግ በጣም አመሰግናለው❤❤🙏🙏

  • @Dan-ln6rg
    @Dan-ln6rg 11 місяців тому +2

    እውነት ነው ።እናመሰግናናነን ኩሩብ ወንድማችን።እኔም ያው 22 ነኝ ግን እንደዛ ገጥሞኛል ።ከአላታት አንድ ቀን ትልቅ ወንድሜ ስመክረኝ አልሰማም ብየ ።በዛ ፈተና ከወደቅኩት ከኣንድ አመት በፊት ብዙ ተጸጽቻለው ።

  • @HikmaWeloyewa-o9r
    @HikmaWeloyewa-o9r 11 місяців тому +8

    እኔ በህይወቴ 16 አመት እያለሁ ባውቀው ኖሮ ብየየምመኘው ሁሌ የሚቆጨኝም ህይወት ማለት ምን ማለት እንደሆነ እና ሀሳብ ምን ማለት እንደሆነ ነበር😢 ብቻ አለፈ አልሀምዱሊላህ❤

  • @teamoaregawi8519
    @teamoaregawi8519 11 місяців тому +5

    በጣም ልዪ የሆነ ሓሳብ ነው ወንድማችን እናመሰግናለን❤❤❤

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 11 місяців тому +2

    በትክክል❤❤❤❤እናመስጉናለወ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @metsnanatbefetari8723
    @metsnanatbefetari8723 11 місяців тому +5

    የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @EthioEthio-d6g
    @EthioEthio-d6g 11 місяців тому +2

    የአውነት አምሰግናለሁ አንተና አይየሆ ድናኮኝ አግዚአብሔር አውቀት ይጭማርልክ

  • @abduomer9951
    @abduomer9951 5 місяців тому

    እናመሰግናለን አሪፍ ቆይታ ነበር በርታልን

  • @Bbbbbbbbbb_12
    @Bbbbbbbbbb_12 11 місяців тому +5

    በላ 21 አመቴ ነው አሁን ልስማው❤😊

  • @መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ
    @መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ 10 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ በጣም❤❤❤

  • @Freselam-xe7ls
    @Freselam-xe7ls 11 місяців тому +2

    በጣም በትክክል ተባረክ በብዙ ኪራዬ

  • @aadffasdfff3136
    @aadffasdfff3136 11 місяців тому +2

    የእውነት እምታቀርባቸው ሁሉ በጣም ደሥየሚሉ ናቸው

  • @DhsgsGzgs
    @DhsgsGzgs 11 місяців тому +1

    አንተግን ምርጥ መካሪ አስተዋይ ነህ በርታ ወንድሜ

  • @Beti-ir6mr
    @Beti-ir6mr 11 місяців тому +2

    Betam betam enamesegenale ewnetegna ena tekami hasabe new 🙏🙏🙏

  • @ZeharaYmam-lp2pq
    @ZeharaYmam-lp2pq 2 місяці тому

    እንኳን ደና መጣህልን

  • @Mefitamefita-n5i
    @Mefitamefita-n5i 11 місяців тому +1

    በትክክል ቴንኪዉ ወድሜ❤❤❤

  • @mekedesbekele5204
    @mekedesbekele5204 11 місяців тому +3

    ኩሩቤል ሠለስራ አንዲ ቢደዉ ብስራ ጥሩ ነበር ብዙ ግዜ ሥራ እሞክራለሁ እከስራለሁ ግን ተስፍ ቆርጭ አላቅም

  • @NoOneiswithme-z8h
    @NoOneiswithme-z8h 11 місяців тому +2

    Last one is 😂😂Atasadebage Our ppl eko Yasazenal😂🙏

  • @aadffasdfff3136
    @aadffasdfff3136 11 місяців тому +1

    ልክ ነህ

  • @makiamakia3834
    @makiamakia3834 7 місяців тому +1

    ግቢ ላይክ አርጉ ኪሩቤልን ❤❤❤

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 11 місяців тому +3

    የሚገርም ሀሳብ ነው !

  • @vlogsmatter8195
    @vlogsmatter8195 6 місяців тому +2

    21 not late 😊

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 11 місяців тому +5

    ከአስራ አራት አመቴ ጀምሬ ስራ ላይ ነኝ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 11 місяців тому +1

    እዉነት ነዉ ❤ እናመስግናለን 🎉🎉🎉🎉

  • @Sameera-i8j
    @Sameera-i8j 11 місяців тому +2

    በርታ

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK 11 місяців тому +1

    በጣም ልዪ የሆነ ሓሳብ ነው

  • @ItsFifi-vf1ps
    @ItsFifi-vf1ps 10 місяців тому +1

    So eyetemarn ensra ...tell us your opinion

  • @YonatanTa-cp8pj
    @YonatanTa-cp8pj 9 місяців тому +1

    Tebarekilgi ❤❤❤

  • @AaAa-p2p6p
    @AaAa-p2p6p 11 місяців тому +3

    ስለገንዘብ አሁን ገና በ30 አመቴ ነው የገባኝ ገንዘብ ማግኘት የጀመርኩት ግን በ 19 አመቴ ነው

    • @መዲነኝየጃእፈርእናት
      @መዲነኝየጃእፈርእናት 11 місяців тому

      እኔ አሁንም አልገባኝ እስኪ ሹክ በይኝ

    • @DhsgsGzgs
      @DhsgsGzgs 11 місяців тому

      የኔ ቤጤ ነሽ አሁን ግን ወይ ፍንክች ፍሉስ ፍሉስ

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل 4 місяці тому

      እኔ 17 አመቴ እሰራለሁ እልካለሁ አበቃ 20 ሲሆነኝ ብላን አወጣሁ ማንም አልገደፈኝ እየሰራሁ እንዳጠራቅም ነው የሚፈልጉት እኔ ደሞ በስራሁት ሊላ ገቢ ማምጣት ልፈቴን ገቢያን ያለኝ ነገር አይመጣጠንም ብቻ አልሀምድሊላህ

  • @zahara4564
    @zahara4564 11 місяців тому +1

    እናመሰግናለን

  • @ወይኩንፈቃድከ-ቐ9ዀ
    @ወይኩንፈቃድከ-ቐ9ዀ 11 місяців тому +1

    ተባርክየኛመካሪ❤❤❤

  • @kirostube6902
    @kirostube6902 9 місяців тому +1

    እራስን ስለመሆን ቪዲዮ ስራልን

  • @RobelYishak
    @RobelYishak 5 місяців тому

    Kira ewnet bertaln yemisemah sew ale❤

  • @jerusalemademe7528
    @jerusalemademe7528 11 місяців тому +1

    Ewenet new fereng men yakel baletega behone lijun sefering sayasay nebertun ayawersem lezhem lijochi 16ametachew lay Ye birr ametat endeyaweku sera
    Temari belew banestiga demoz yeseralu .Thank you !

  • @AddisalemEnate
    @AddisalemEnate 8 місяців тому +1

    Eski Kara ande sew be university koyetaw men madreg endalebet seralen

  • @tsehaytsehayand
    @tsehaytsehayand 11 місяців тому +1

    ዉድሜ እውነት 5 ውድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سعادها
    @سعادها 11 місяців тому +1

    በርታልን እናመሰግናለን እኔማ የቪወክ ሱሰኛ ሁኛለሁ💐💐

  • @MesuSf-ch8jy
    @MesuSf-ch8jy 11 місяців тому +1

    enamesegenalen keru

  • @Senaakoo-yj7kq
    @Senaakoo-yj7kq 11 місяців тому +1

    Shukeran Hubeee

  • @BezawitSintayehu-hy4rw
    @BezawitSintayehu-hy4rw 11 місяців тому +2

    Yep 100%

  • @SikoSilo-i9w
    @SikoSilo-i9w 5 місяців тому

    20 አመቴ ነዉ 🎉❤ 21 ገባሁ አሁን

  • @elhamlove8178
    @elhamlove8178 11 місяців тому +1

    አደኛ ነኝ በረት ወድም

  • @DanielTsegay
    @DanielTsegay 11 місяців тому +2

    2ኛ ነኝ ኪራ ጓደኛዬ

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 11 місяців тому +1

    በትክክልልልልል❤❤

  • @AmanuelBekalu-ib6qq
    @AmanuelBekalu-ib6qq 11 місяців тому +1

    Berta jegnawu

  • @rrtt4781
    @rrtt4781 11 місяців тому +1

    yes good

  • @waleas8366
    @waleas8366 11 місяців тому +1

    20 slalefku baym aytekmegnm mlt nwa

  • @BirhanIlovegod
    @BirhanIlovegod 11 місяців тому +1

    Right...

  • @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
    @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ 11 місяців тому +1

    እዚህም አለህ ምክሮችህ ስለመይጠገቡ መጥቻለው 👍👍😘😘😘

  • @اميناتمحمد-ز4د
    @اميناتمحمد-ز4د 3 місяці тому

    ❤❤

  • @sarahphone6531
    @sarahphone6531 11 місяців тому +1

    ❤😍

  • @istme4224
    @istme4224 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤🙏

  • @yewubnigatu
    @yewubnigatu 11 місяців тому +1

    ❤❤❤😍😍😍🙏

  • @Aregashi-q6b
    @Aregashi-q6b 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @hayemiyemariyamlej8538
    @hayemiyemariyamlej8538 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤