Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እስኪ አለም ሰገድ ይቅርብልን የምትሉ ሳምንት ይቀርባል ላይካቹ ታይቶ😏😂❤👍
አይቀርብም አይወድም አሉ
የሁሉም ሰው ጥያቄ ነበር ግን ምን ይደርግ
እህቶቼ ወደኔም ጎራ በሉ
ሳምርዬ እኔ እንድቀርብ ድምፅ አሰባስቢልኝ
@@yoalapp በደንብ ላይክ አርግና አስባስብልካለው😂
አሰጌ አረ በሳቅ እንሰት ደሰ ይላል ሰይፍሻ ከልጅ ጋም ከትልቅሰወ ጋም መሆን ትችላለክ ። 👏👏👏👏😂😂😂😂😂
የኔ ፍልቅልቅ አስግዬ ውድድ ሁሌም ሳቅልኝ የኔ መልካም ሰው
አስጌን ምትወዱ👍👍👍እኔ ከልቤ❤ ነው ምወደው የማከብረው🙏
አግቢው
Me to 💕💕🌹🌹❤️❤️❤️❤️😘😘😘❤️🌹💕💕💕🌺🥀🌷🌷🌷🌷🌷🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@@Love-ej5tp 😍😘😘😘
በነገራችን ላይ ሰይፈሻ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ሁሉም ጋር የምትኖር
ጥሎብኝ አስጌን ስወደው 😘
ዛሬስ ማንም አልቀደመኝም ማይኮ እና አስጌን የሚወድ ላይክ
@Kena Deme ምርጤ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ
ልቀድምሽ ነበር አዝኜልሽ ነው እንጂ ማር ሠብ አርጊኚና ቤተሠብ እንሁን
Kena Deme እኔም የአስጌ ፎንቃ ሊደፍኝ ነው
ወደኔም ጎራ በሉ
ሰብስክራይብ አደረኩሽ አንችም አድርጊኝ
One of my favourite artists is Asge he is talented artist and his personality is good♥♥♥
Ene akukun kaladmtukgn wiye aladrim ewnet lemenager akukun music temechitognal👌👍
አስጌ የሙዚቃ ስራዎቹ አንደኛ ናቸው እንዲሁም መድረክ ላይ ምንም ጥርጥር የለውም ግን ለቃለመጠይቅ አይሆንም ብዙ ጊዜ ይቅለበለባል።
አስጌ +ማይኮ ያምራል አኩኩሉ አስጌ ግ ን ውድድድ .......♥️
ኩኩ ኩኩ አ ኩኩ በጣም የወደድኩት ዘፋን ነው ቀውጠንበታል ደስ ይላል እንደው ምን ሲካበድ ነው ከጡት ማስያዛና በፓንት መዋኝት እውነትም በጋቢ አይገብ ዋና ሊዋኜ ስንት ነውር እየተስራ ይሄን ቢካበድ እንደው አይዋጥልኝም
ጌታዬ ሁይ የእናቴን እድሜ እንደ አስጌ ጥርስ አርዝምልኝ😀
አስጌ አስጌ ስትሉ የነበር ገባ ገባ በሉ
@እመአምላክ ሆይ ፍፃሜዬን አሳምሪልኝ አሜን። ምርጤ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ
እስኪ ጎራ በሉ
አስጌ ይቀልዳል ተመችቶኛል 😂😂
How can we undstnad this ethiopian writen we love asge from somalia
የአስጌ አድናቂዎች ሰብ አርጉኝ
Asge yawah shabla lije new ine adnkawelo beseeunetu ije bazefanu ayidelm zafen yeseyetan new
ክክክክክ እር በሳቅ ኮመት ውስጤ ነው
balageru tube tube adriganale anetem bike bele
Ewnet new ere pliz alem seged ykerble🙏🙏🙏
አይ አስጌ በሳቅ ገደልከኝ የኛ ሰው አስቸጋሪ ስልክ በምክነያት ነው ሳቅህ ፈውሴ ነው አስጌዋዬ
ሴፍዬ በልጆችክ ልለምንክ አለም ሰገድን ባባን እድልን አቅርብልን
Omg love this two 😍👌👍
እስጌ አድናቂህ ነኝ ግን ወላይትኛ ነው ሚያምርብክ እንዳትቀየር
betam wota bilewal,gin temeselachew yihun
እውነት ለመናገር ሙዚቃውን ወዲጀዋለሁ አኩኩሉ የሁለታችሁም አዲናቂ ነኝ😍😍🇪🇹🇪🇹😂😂😂😂
ይብዱሽ
አሰጌ ሳቾ ወደምክ ነው ተብይ ነበር Like በጣም ደስስስስ ትሉኛላችሁለሁኝ
seifu ላይ መቅረብ እፈልጋለሁ ግን ፌመሰ አድርጉኝ በላይክ 😂😂😂😂
ኪያዬ እኔን ቅረበኝ ፌመስ አረግሀለው በመውደድ😁😁😁😁😁ደሞ ሰብስክራይብ ተደርገሀል
ቀላልኮ ነው፣ የኔ ቆንጆ ኑሪ እያለ እየሮጠ የሚዘፍነው ቀርቦ የለ። እንደምንም የሱ አይነት ነጠላ ዜማ መልቀቅ ነው። ከዚያ ሰይፉ ጋር ለመቅረብ ቀላል ነው። LOL
ኤጭ ጽጉሩን የማጠልጥል ወድ ውድ አይመስለኝም የእውነት
እውነት ነዉ
ክክክክ
እውነትም አዝጌ ምርጥ ሰው 😍😍😍
#አሰጌ ና ማይኮ ምርጦች ይመቻቹሁ #አሰጌ የሳቅ ምንጭ
ፈታ በይ ማር
@@eyutube1977 😍
ቁረአን
ምርጥ ክሊፕ ነው ወድጄዋለሁ
አስጌን ዘፋኝ ያረከ ጌታ እኔንም ተው ግን😭
ይስማክ አቦ😂😂😂
🙄🙄🙄🙄
Kkkkkk
Are felaw kkkkkk
እስኪ እኔም ጋር ጎራ በሉ
በጣም ነው የምወዳቸውአስጌ&ማይኳ🌹🌹🌹🌹🌷🌷😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖💕💕💕🙏
ለምን ግን እግሩን ከሚያደራርበዉ እትከሻዉ ላይ አያደርገዉም ሰይፍየ ለክርምት ቦቲ ግዛልኝ .😔
Exactly.
@@nonenone3420 ክክክክ እሺ አትይማ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዝጊ አዝግ ከእግሩ ጋር ምን አለሽ አሰዳቢ
እስጌ ምርጥ ሰው stay positive
ሰሙን አላቀዉም ግን ሹሩባ ያለዉ ልጂ ድምፅ በጣም ያምራል ዋዉ ነዉ ሙዚቃዉ
🙋🙋😂😂😂😂😂😂
አስግዬ የኔ ፍልውልቅ አንዳንዴም ከ እንሰት ወጥቼ ልቀርፅ እድሉን ስጡኝ 😂😂 ይሄኛው ግን ስርአት ይኑርህ በስርአት ተቀመጥ ኢንተርቪ ተሄዶ እግር አይሰቀልም ኮልኮሌ አስጌ ተባርክልኝ አቦ 🤗😘
ሰይፋዬ ወደ ሃገርቤት ልገባ 26ቀን ነዉ የቀርኝ ከማዳም ጭቅጭቅ ልገላገል ነዉ ስይፉ እስክ ታዋቅ አርገኝ ያአንተ ሾ ላይ አቅርበኝና
😆😆
ሳቅ በሳቅ 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃የኔ ሳቂታ አስጌ👍👍👍😀😀😀😀
@አባቴ ሩጫዬ ላንተ ነው ምርጤ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ
@@mixlagend ኦኬ
Seif mar eko nek emi yetade balebetn akerbelen semotelek pls pls pls
አኩኩ ማይኮ እንዴት እንደሚያምር ስወደዉ
አስጌ ውስጤ ነህ
Jesus is Way Jesus is life
ኢሄን ፕሮግራም ስንቴ አየውት እዲው ያስቀኛል
Asge betam New yemiwedih
እንደው እንደፈለጉ ይሁኑ በጣም ነው ሙዚቃውን የወደድኩት ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድውድድድድድ
ኧረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ የአስጌ መልስ ገራሚ ነው
Seyfu gen asenena zedon megabez betam nw mitewdew .so whay?
ለነገሩ እናተምንታረጉ እደዚ ሚዲያው እዲ እያቀረቡቹ
አስጌ ስወድክ ኡፍፍፍፍ😘😘😘😘😘💋💋💋
አስጌ ምርጥሰው ስወድክ የዋው አስጌ
Haymey Sintayu I Love U Asge
ክክክክ አስጌ አስቀከኛል ከእሰት ልውጣ ፍቀዱልኝ😄
ወደኔም ጎራ በይ ውዴ
😂😂😂😂 ነፃ እንድሆን ፍቀዱልኝ ተመችቶኛል!!!
Bewente Asega yewa new betame zembiya sayehu beka yewa geragere yewa new meskin lebum kenew yasebehun hulu Aleminim mechenaneke fesese new yemiyadrege yewa new bezalaye sakebisake fendesha yehonlij 😘
ውይይ አስግዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቅልኝ
Asege mibalew lij alwedewem yikerta gn yikebtal betam
አስጌ አድናቂህ ነኝ ርጋ ያልክ ነህ እሙዚቃ ላይ እሁሉም ላይ
አስጌ እነዚያ ሴቶች መከላከያ ተጠቅመው ነዋ እጅ መንታ ልጅ አያሳጡህም ነበር😂😂
Asega besakiiiiii dekim new mitdergen uuuuuuuuuuuuu yemchek yerdalij 😍😍
ሰይፍዬ በአላህ ግሩምየን አቅርብልኝ እሱን ካላየው እራሴን እጠለዋለው በልጆቺህ የሁንብህ
ሰይፍዬ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሀ
አስጌ ምርጥሠዉ
Eski yala minm miknat #Like gichugn❤💕💕
የራቁት ዘፈን ትንሽ ቆይታችሁ ሴቶቻችንን እርቃናቸውን ታስኬዳላችሁ አስጌ በባህላዊ ስራህ ቀጥል ሰው ስለሳቀ ብቻ ወደደው ማለት ላይሆን ይችላል በተለይ የማይኮ ስራ ከዚህ በፊትም ሲሳሳም ያለበት ዘፈን አለው ወጣቱን ያጠፋል ዘፈኑ እንዲሰማ የግድ እራቁታቸውን መሆን አለባቸው ምድረ ዘላን አሜሪካ ስለኖርክ ብቻ እንደፈለክ መዘርጠጥ የለብህም አስጌ አያምርብህም ያው መብታችሁ ነው እኛም አስተያየት መስጠት መብታችን ነው ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ
አስጌ ስወዲ ህ
ብሽቅ ሁላ ቢገባችሁ ራቁትነት ከእግዚአብሔር(ከአምላክ) የመለየት ምልክት ነው አዳም አትብላ የተባለውን በበላ ጊዜ እርቃኑን እንደቀረ ሁሉ።
ዉይ አስጌ በሳቅ ገደልከኚ እኮ ወላሂ ልቤን እስኪያመኚ ድረስ በሳቅ ሞትኩ አስጌ ጥሎብኚ ስወድህ የእኔ ፈንድሻ
We love uu asegaaaa🥰
አስጌ አረ በመሳቅክ ፍቅር ያዘኒ እናም ስራክም እወደዋለዉ። እናም ስብስክራይብ አትርስ ላስጌ።👍እናም አስጌ ብቻ የሚዉድ ላይክ።።።።።😍😍
ጉራጌ ስወዳቹ
@@Alex-ns3rk አረ እኔም ልልሽ አላቅሽእናም እዉየሻለኒ እናም። እንተዋዉቅ
አስጌ ያራዳላጅ ይመች! ግን ይቅር እዲአይነት ቪዲዮ የውጪው ይብቃን
ግን ጠያቄ አለኝ እርግጠኛ ነኝ ከመዋኛው ውስጥ የገቡት ሴቶች ሁሉም የመውለዲ መከላከያ ተጠቅመው መሆን አለባቸው አለበለዛ ከግሩ የትና ከራሱ የትና ነው የሚሆኑት ከከከከከከከከከከከከከ
Kkk
😆😆😆
Tg Tg 😁😁😁😁😁😁😁😅😅😅😅😅
ግድ ነው መከላከያ መያዝ ክክክክክክክ ይነዝራልኮ እንኮን እራቁታቸውን ሲታዩ
@@saadhsa194 kjkkkkkkkkkkk Enim Ferche newe
ምርጣች ናችሁ ዋዉ ምርጥ ልጆች
Are Sefisha Alemsagadin tesfayen Eresahewo plz Amtalin
የአስጌ የላይኛው እና የታችኛው ከፈሩ መገናኘት ይችላል ወይ
😂😂😂😂
እስኪ አለም ሰገድ ይቅርብልን የምትሉ ሳምንት ይቀርባል ላይካቹ ታይቶ
አስጌ የሆነ ፈታ ያለ ፍልቅልቅ አቦ ይመችህ
مشاءالله
በጣም ነዉ ስራዉ የሚያምር የቅናት ወሬ ነዉ ሀሀሀሀሀአስጌ ጋቢዋማ ተመቸችኝ ላዳድ ጋቢ ሰወች በአለም ሰገድ ሞት ሰይፉና አለም ሰገድ ጀርባቸዉ ይጠና ሰይፉየ በጣም ነዉ የምወድክ አሁን ግን አለምሰገድ የማታቀርብልን ከሆነ ይቀንሳል ሀሀሀሀ
ከሰይፉ ጭምር ሶስት እብዶች ታምራላቹ
Woow is supper!!!! go on head!
አስጌ ማኛ ይመቺክ
አስጌን የአገባች ሚስት አንድ ቀን አይደብራትም በጥርሱ ትዝናናለች 🤣😂
ከከከከከ
Ghoro Cell በጣም ታድላ
ክክክክክክክ
በጣም ክክክክክ
በጣም ኮራችሁ እንደናተ መጫቃ ዘፋኝ ከማይ አይ ሰይፌየ ፕሮግራመህ ተበላሸ ያገሬን ገቤሬ ስለሙያው ጠቀው።
የኔ አባት አሥግዬ ምን ቆርጦህ ምን ፈርዶብህ ነዉ የኔ ማር
ውይ አስጌ ደስ ምትል ልጅ ነህ ሀሊማ አብዱረህማንን ብታገባ ቤቱ የሳቅ ቤት
አንች ሳታገቢ ለርሱ ሚስት ትመርጫለሽ እንዴ፡ ደፋር
Alhamdulillah agbchalew
Seaffu melata selam nw aboooooo
ቤተሠብ እንሁን ? ወደ ቻናሌ ጎራ ይበሉ
አስጌ ሰላምህ ይብዛ ግን ኢትዮጵያ እኮ ወግና ባህል አላት ሁሉም በባህል ቤሆን ደስ ይላል አኩኩ ብሎ እራቁት የለም አኩኩ እኮ የልጅነት ጨዋታችን ነው ለማንኛውም ዘፈኑ አሪፍ ነወ ግን ባህልና ወግን አንልቀቅ እና በረቱ
Mezefenu laykereNew benji mewagna genda gin ye eth bahl aygeltsm bemilew
የአመቱ ምርጥ ዘፋን ነው
አስዬ የኔ ማር ስወድህ
አስጌ ምርጥ ጨዋታ ይችላል አንዳንድ ሰዎች ደሞ አንዳንዴ ማድነቅ ይልመድባቹ ሁሌ ትችት
አስጌ ምርጥ ልጅ
ሸቃላወችን መቸ ነው ኢንተርቢየምታደርገው በሞቴ
ኧረ ወይ የአሰጌ ሳቅ ዋውውው ነው ነፃነቱ ሥያምረ
ወይ አስጌ ሲስቅ ያለ ስስት ነዉ እሚስቀዉ ግን ሲሲስቅ የማይታይ ጥርስ አለ ቆጥራቹ አሳዉቁኝ ክክክክክክክ
ሰይፉ እባክህ አለም ሰገዲን አቅርብላቸዉ ኮመንት ላይ ሁሌ አነባለሁ አለም ሰገዲን አቅርብልን እሚሉ ሰወቺ
አረ አስጌ ውስጤ ነህ
@ዙለይሀ ዙለይሀ ምርጤ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ
ሠይፉ ግን አበዛከው በቃ አለም ሠገድን ስልክ አልሠማ አልከኝ አይደል በጣም ከሚገርምክ ነገር ኢትዮጰያ ውስጥ በፊለም ያልተወራለት ያልተነገረለት አርቲስት ቢኖር አለምሠገድ ነው እዮኝ እዮኝ የማይል በናትክ አቅርብልን
Ye asge wedajoch 👍👍👍🤘🤘🤘👍
ግን ምነው አዝማሪ በዛ እስኪ ሚዳወች አዝማሪወችን ሳይሆን ሙህሮችን አምጡልን
እስኪ አለም ሰገድ ይቅርብልን የምትሉ ሳምንት ይቀርባል ላይካቹ ታይቶ😏😂❤👍
አይቀርብም አይወድም አሉ
የሁሉም ሰው ጥያቄ ነበር ግን ምን ይደርግ
እህቶቼ ወደኔም ጎራ በሉ
ሳምርዬ እኔ እንድቀርብ ድምፅ አሰባስቢልኝ
@@yoalapp በደንብ ላይክ አርግና አስባስብልካለው😂
አሰጌ አረ በሳቅ እንሰት ደሰ ይላል ሰይፍሻ ከልጅ ጋም ከትልቅሰወ ጋም መሆን ትችላለክ ። 👏👏👏👏😂😂😂😂😂
የኔ ፍልቅልቅ አስግዬ ውድድ ሁሌም ሳቅልኝ የኔ መልካም ሰው
አስጌን ምትወዱ👍👍👍እኔ ከልቤ❤ ነው ምወደው የማከብረው🙏
አግቢው
Me to 💕💕🌹🌹❤️❤️❤️❤️😘😘😘❤️🌹💕💕💕🌺🥀🌷🌷🌷🌷🌷🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@@Love-ej5tp 😍😘😘😘
በነገራችን ላይ ሰይፈሻ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ሁሉም ጋር የምትኖር
ጥሎብኝ አስጌን ስወደው 😘
ዛሬስ ማንም አልቀደመኝም ማይኮ እና አስጌን የሚወድ ላይክ
@Kena Deme ምርጤ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ
ልቀድምሽ ነበር አዝኜልሽ ነው እንጂ ማር ሠብ አርጊኚና ቤተሠብ እንሁን
Kena Deme እኔም የአስጌ ፎንቃ ሊደፍኝ ነው
ወደኔም ጎራ በሉ
ሰብስክራይብ አደረኩሽ አንችም አድርጊኝ
One of my favourite artists is Asge he is talented artist and his personality is good♥♥♥
Ene akukun kaladmtukgn wiye aladrim ewnet lemenager akukun music temechitognal👌👍
አስጌ የሙዚቃ ስራዎቹ አንደኛ ናቸው እንዲሁም መድረክ ላይ ምንም ጥርጥር የለውም ግን ለቃለመጠይቅ አይሆንም ብዙ ጊዜ ይቅለበለባል።
አስጌ +ማይኮ ያምራል አኩኩሉ
አስጌ ግ ን ውድድድ .......♥️
ኩኩ ኩኩ አ ኩኩ በጣም የወደድኩት ዘፋን ነው ቀውጠንበታል ደስ ይላል እንደው ምን ሲካበድ ነው ከጡት ማስያዛና በፓንት መዋኝት እውነትም በጋቢ አይገብ ዋና ሊዋኜ ስንት ነውር እየተስራ ይሄን ቢካበድ እንደው አይዋጥልኝም
ጌታዬ ሁይ የእናቴን እድሜ እንደ አስጌ ጥርስ አርዝምልኝ😀
አስጌ አስጌ ስትሉ የነበር ገባ ገባ በሉ
@እመአምላክ ሆይ ፍፃሜዬን አሳምሪልኝ አሜን። ምርጤ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ
እስኪ ጎራ በሉ
አስጌ ይቀልዳል ተመችቶኛል 😂😂
How can we undstnad this ethiopian writen we love asge from somalia
የአስጌ አድናቂዎች ሰብ አርጉኝ
Asge yawah shabla lije new ine adnkawelo beseeunetu ije bazefanu ayidelm zafen yeseyetan new
ክክክክክ እር በሳቅ ኮመት ውስጤ ነው
balageru tube tube adriganale anetem bike bele
Ewnet new ere pliz alem seged ykerble🙏🙏🙏
አይ አስጌ በሳቅ ገደልከኝ የኛ ሰው አስቸጋሪ ስልክ በምክነያት ነው ሳቅህ ፈውሴ ነው አስጌዋዬ
ሴፍዬ በልጆችክ ልለምንክ አለም ሰገድን ባባን እድልን አቅርብልን
Omg love this two 😍👌👍
እስጌ አድናቂህ ነኝ ግን ወላይትኛ ነው ሚያምርብክ እንዳትቀየር
betam wota bilewal,gin temeselachew yihun
እውነት ለመናገር ሙዚቃውን ወዲጀዋለሁ አኩኩሉ የሁለታችሁም አዲናቂ ነኝ😍😍🇪🇹🇪🇹😂😂😂😂
ይብዱሽ
አሰጌ ሳቾ ወደምክ ነው ተብይ ነበር
Like በጣም ደስስስስ ትሉኛላችሁለሁኝ
seifu ላይ መቅረብ እፈልጋለሁ ግን ፌመሰ አድርጉኝ በላይክ 😂😂😂😂
ኪያዬ እኔን ቅረበኝ ፌመስ አረግሀለው በመውደድ😁😁😁😁😁ደሞ ሰብስክራይብ ተደርገሀል
ቀላልኮ ነው፣ የኔ ቆንጆ ኑሪ እያለ እየሮጠ የሚዘፍነው ቀርቦ የለ። እንደምንም የሱ አይነት ነጠላ ዜማ መልቀቅ ነው። ከዚያ ሰይፉ ጋር ለመቅረብ ቀላል ነው። LOL
ኤጭ ጽጉሩን የማጠልጥል ወድ ውድ አይመስለኝም የእውነት
እውነት ነዉ
ክክክክ
እውነትም አዝጌ ምርጥ ሰው 😍😍😍
#አሰጌ ና ማይኮ ምርጦች ይመቻቹሁ #አሰጌ የሳቅ ምንጭ
ፈታ በይ ማር
@@eyutube1977 😍
ቁረአን
ምርጥ ክሊፕ ነው ወድጄዋለሁ
አስጌን ዘፋኝ ያረከ ጌታ እኔንም ተው ግን😭
ይስማክ አቦ😂😂😂
🙄🙄🙄🙄
Kkkkkk
Are felaw kkkkkk
እስኪ እኔም ጋር ጎራ በሉ
በጣም ነው የምወዳቸው
አስጌ&ማይኳ🌹🌹🌹🌹🌷🌷😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖💕💕💕🙏
ለምን ግን እግሩን ከሚያደራርበዉ እትከሻዉ ላይ አያደርገዉም ሰይፍየ ለክርምት ቦቲ ግዛልኝ .😔
Exactly.
@@nonenone3420 ክክክክ እሺ አትይማ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዝጊ አዝግ ከእግሩ ጋር ምን አለሽ አሰዳቢ
እስጌ ምርጥ ሰው stay positive
ሰሙን አላቀዉም ግን ሹሩባ ያለዉ ልጂ ድምፅ በጣም ያምራል ዋዉ ነዉ ሙዚቃዉ
🙋🙋😂😂😂😂😂😂
አስግዬ የኔ ፍልውልቅ አንዳንዴም ከ እንሰት ወጥቼ ልቀርፅ እድሉን ስጡኝ 😂😂 ይሄኛው ግን ስርአት ይኑርህ በስርአት ተቀመጥ ኢንተርቪ ተሄዶ እግር አይሰቀልም ኮልኮሌ አስጌ ተባርክልኝ አቦ 🤗😘
ሰይፋዬ ወደ ሃገርቤት ልገባ 26ቀን ነዉ የቀርኝ ከማዳም ጭቅጭቅ ልገላገል ነዉ ስይፉ እስክ ታዋቅ አርገኝ ያአንተ ሾ ላይ አቅርበኝና
😆😆
ሳቅ በሳቅ 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃የኔ ሳቂታ አስጌ👍👍👍😀😀😀😀
@አባቴ ሩጫዬ ላንተ ነው ምርጤ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ
@@mixlagend ኦኬ
Seif mar eko nek emi yetade balebetn akerbelen semotelek pls pls pls
አኩኩ ማይኮ እንዴት እንደሚያምር ስወደዉ
አስጌ ውስጤ ነህ
Jesus is Way Jesus is life
ኢሄን ፕሮግራም ስንቴ አየውት እዲው ያስቀኛል
Asge betam New yemiwedih
እንደው እንደፈለጉ ይሁኑ በጣም ነው ሙዚቃውን የወደድኩት ውድድድድድድድድድድድድድድ
ድድድድድድድድድድድድድድውድድድድድ
ኧረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ የአስጌ መልስ ገራሚ ነው
Seyfu gen asenena zedon megabez betam nw mitewdew .so whay?
ለነገሩ እናተምንታረጉ እደዚ ሚዲያው እዲ እያቀረቡቹ
አስጌ ስወድክ ኡፍፍፍፍ😘😘😘😘😘💋💋💋
አስጌ ምርጥሰው ስወድክ የዋው አስጌ
Haymey Sintayu I Love U Asge
ክክክክ አስጌ አስቀከኛል ከእሰት ልውጣ ፍቀዱልኝ😄
ወደኔም ጎራ በይ ውዴ
😂😂😂😂 ነፃ እንድሆን ፍቀዱልኝ ተመችቶኛል!!!
Bewente Asega yewa new betame zembiya sayehu beka yewa geragere yewa new meskin lebum kenew yasebehun hulu Aleminim mechenaneke fesese new yemiyadrege yewa new bezalaye sakebisake fendesha yehonlij 😘
ውይይ አስግዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ሳቅልኝ
Asege mibalew lij alwedewem yikerta gn yikebtal betam
አስጌ አድናቂህ ነኝ ርጋ ያልክ ነህ እሙዚቃ ላይ እሁሉም ላይ
አስጌ እነዚያ ሴቶች መከላከያ ተጠቅመው ነዋ እጅ መንታ ልጅ አያሳጡህም ነበር😂😂
Asega besakiiiiii dekim new mitdergen uuuuuuuuuuuuu yemchek yerdalij 😍😍
ሰይፍዬ በአላህ ግሩምየን አቅርብልኝ እሱን ካላየው እራሴን እጠለዋለው በልጆቺህ የሁንብህ
ሰይፍዬ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሀ
አስጌ ምርጥሠዉ
Eski yala minm miknat #Like gichugn❤💕💕
የራቁት ዘፈን ትንሽ ቆይታችሁ ሴቶቻችንን እርቃናቸውን ታስኬዳላችሁ አስጌ በባህላዊ ስራህ ቀጥል ሰው ስለሳቀ ብቻ ወደደው ማለት ላይሆን ይችላል በተለይ የማይኮ ስራ ከዚህ በፊትም ሲሳሳም ያለበት ዘፈን አለው ወጣቱን ያጠፋል ዘፈኑ እንዲሰማ የግድ እራቁታቸውን መሆን አለባቸው ምድረ ዘላን አሜሪካ ስለኖርክ ብቻ እንደፈለክ መዘርጠጥ የለብህም አስጌ አያምርብህም ያው መብታችሁ ነው እኛም አስተያየት መስጠት መብታችን ነው ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ
አስጌ ስወዲ ህ
ብሽቅ ሁላ ቢገባችሁ ራቁትነት ከእግዚአብሔር(ከአምላክ) የመለየት ምልክት ነው አዳም አትብላ የተባለውን በበላ ጊዜ እርቃኑን እንደቀረ ሁሉ።
ዉይ አስጌ በሳቅ ገደልከኚ እኮ ወላሂ ልቤን እስኪያመኚ ድረስ በሳቅ ሞትኩ አስጌ ጥሎብኚ ስወድህ የእኔ ፈንድሻ
We love uu asegaaaa🥰
አስጌ አረ በመሳቅክ ፍቅር ያዘኒ እናም ስራክም እወደዋለዉ። እናም ስብስክራይብ አትርስ ላስጌ።👍እናም አስጌ ብቻ የሚዉድ ላይክ።።።።።😍😍
ጉራጌ ስወዳቹ
@@Alex-ns3rk አረ እኔም ልልሽ አላቅሽእናም እዉየሻለኒ እናም። እንተዋዉቅ
አስጌ ያራዳላጅ ይመች! ግን ይቅር እዲአይነት ቪዲዮ የውጪው ይብቃን
ግን ጠያቄ አለኝ እርግጠኛ ነኝ ከመዋኛው ውስጥ የገቡት ሴቶች ሁሉም የመውለዲ መከላከያ ተጠቅመው መሆን አለባቸው አለበለዛ ከግሩ የትና ከራሱ የትና ነው የሚሆኑት ከከከከከከከከከከከከከ
Kkk
😆😆😆
Tg Tg 😁😁😁😁😁😁😁😅😅😅😅😅
ግድ ነው መከላከያ መያዝ ክክክክክክክ ይነዝራልኮ እንኮን እራቁታቸውን ሲታዩ
@@saadhsa194 kjkkkkkkkkkkk Enim Ferche newe
ምርጣች ናችሁ ዋዉ ምርጥ ልጆች
Are Sefisha Alemsagadin tesfayen Eresahewo plz Amtalin
የአስጌ የላይኛው እና የታችኛው ከፈሩ መገናኘት ይችላል ወይ
😂😂😂😂
እስኪ አለም ሰገድ ይቅርብልን የምትሉ ሳምንት ይቀርባል ላይካቹ ታይቶ
አስጌ የሆነ ፈታ ያለ ፍልቅልቅ አቦ ይመችህ
مشاءالله
በጣም ነዉ ስራዉ የሚያምር የቅናት ወሬ ነዉ ሀሀሀሀሀአስጌ ጋቢዋማ ተመቸችኝ ላዳድ ጋቢ ሰወች በአለም ሰገድ ሞት ሰይፉና አለም ሰገድ ጀርባቸዉ ይጠና ሰይፉየ በጣም ነዉ የምወድክ አሁን ግን አለምሰገድ የማታቀርብልን ከሆነ ይቀንሳል ሀሀሀሀ
ከሰይፉ ጭምር ሶስት እብዶች ታምራላቹ
Woow is supper!!!! go on head!
አስጌ ማኛ ይመቺክ
አስጌን የአገባች ሚስት አንድ ቀን አይደብራትም በጥርሱ ትዝናናለች 🤣😂
ከከከከከ
Ghoro Cell በጣም ታድላ
ክክክክክክክ
በጣም ክክክክክ
በጣም ኮራችሁ እንደናተ መጫቃ ዘፋኝ ከማይ አይ ሰይፌየ ፕሮግራመህ ተበላሸ ያገሬን ገቤሬ ስለሙያው ጠቀው።
የኔ አባት አሥግዬ ምን ቆርጦህ ምን ፈርዶብህ ነዉ የኔ ማር
ውይ አስጌ ደስ ምትል ልጅ ነህ ሀሊማ አብዱረህማንን ብታገባ ቤቱ የሳቅ ቤት
አንች ሳታገቢ ለርሱ ሚስት ትመርጫለሽ እንዴ፡ ደፋር
Alhamdulillah agbchalew
Seaffu melata selam nw aboooooo
ቤተሠብ እንሁን ? ወደ ቻናሌ ጎራ ይበሉ
አስጌ ሰላምህ ይብዛ ግን ኢትዮጵያ እኮ ወግና ባህል አላት ሁሉም በባህል ቤሆን ደስ ይላል አኩኩ ብሎ እራቁት የለም አኩኩ እኮ የልጅነት ጨዋታችን ነው ለማንኛውም ዘፈኑ አሪፍ ነወ ግን ባህልና ወግን አንልቀቅ እና በረቱ
Mezefenu laykere
New benji mewagna genda gin ye eth bahl aygeltsm bemilew
የአመቱ ምርጥ ዘፋን ነው
አስዬ የኔ ማር ስወድህ
አስጌ ምርጥ ጨዋታ ይችላል አንዳንድ ሰዎች ደሞ አንዳንዴ ማድነቅ ይልመድባቹ ሁሌ ትችት
አስጌ ምርጥ ልጅ
ሸቃላወችን መቸ ነው ኢንተርቢየምታደርገው በሞቴ
ኧረ ወይ የአሰጌ ሳቅ ዋውውው ነው ነፃነቱ ሥያምረ
ወይ አስጌ ሲስቅ ያለ ስስት ነዉ እሚስቀዉ
ግን ሲሲስቅ የማይታይ ጥርስ አለ ቆጥራቹ አሳዉቁኝ ክክክክክክክ