ራሴ ላይ እየሰራሁ ነው 11 ኪሎ ቀንሻለሁ //ለምን ጠፋሽ መልስ እና ጨዋታ ከተዋናይት ማክዳ አፈወርቅ ጋር በሻይ ሰዓት//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

КОМЕНТАРІ • 515

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 роки тому +134

    ማክዳን ሳይ ማክቤል የሚለውን እና ስስት የሚለውን ፌልም ነው የማስታውሠው ምርጥ ተዋናይ ይመችሽ

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 3 роки тому +198

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሠማይ መንገድ ስንቅ የሆንውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት ስብክት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር🙏🙏

    • @geniyearsemalej
      @geniyearsemalej 3 роки тому +2

      በርታ ወንድሜ ጎበዝ ነህ በጣም ፈጣሪ ይርዳህ 👏👏👏

    • @lidianaa_solomonlii313
      @lidianaa_solomonlii313 3 роки тому

      des ylal....ik u tiktok lay yhun bcha

  • @nardiabbysinya1307
    @nardiabbysinya1307 3 роки тому +189

    የድሮ ውበቷ ተመለሰ ስታምር ከነ እርጋታዋ

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 3 роки тому +59

    ማኪየ ስርአት ያላትና የሴትነት ክብሯን የጠበቅች ሴት ናት ስወድሽ ።

    • @habashatube6461
      @habashatube6461 3 роки тому

      ደምሪኚ

    • @אברהםאברהם-כ6נ
      @אברהםאברהם-כ6נ 3 роки тому

      ወይይ አሰታውሳለሁ በማክቤል ፊልም በጣም ነበረ ያለቀሰኩት ምክኒቱም በጣም ፍቅር የዞኝ ነበረ በዛሰአት

  • @mekdifkremekdifkre1483
    @mekdifkremekdifkre1483 3 роки тому +14

    ግን ዮኒ ትህትና እንዴት እንደሚገለጽ አላቅም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሆን በጣም ነው የማከብርህ ለሰው ያለህ ነገር የኢትዮጵያን አንተ ላይ ብቻ የማይበት ያክል ነው ዮኒ ውድ ነህ ሰውን በእኩል አይን የምታይበት ይገርመኛል ዮኒ አርሴማ ትጠብቅህ ወንድሜ ማርያምን እወድአለሁ !!!!!

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 3 роки тому +55

    የዮኒ ትህትና ግን ይለያል ፣የማስመሰል ሳይሆን የእውነት እና ከልብ የመነጨ።

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 3 роки тому +29

    እንደዮኒ ያለ ትሁት ስው እግዚአብሔር ያብዛልን::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 роки тому +52

    አቤት ስወዳት በተለይ ማክቤል ፊልምን ከ 5 ግዜ በላይ አይቸዋለሁ👌👌👌👌❤

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 3 роки тому

      እንደማመር በቅንነት እመልሳለው

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +109

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ
    ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁንም የኤናንተንም ክፉ አያሰማችሁ።።።።።

    • @mekdesmekdes9786
      @mekdesmekdes9786 3 роки тому

      አሜንን አሜንንን አሜንንንን

    • @uaeuae1833
      @uaeuae1833 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜንንን

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 3 роки тому

      እንደማመር በቅንነት እመልሳለው አብረን እንደግ

    • @nejatmohamed1230
      @nejatmohamed1230 2 роки тому

      Ameen

  • @ሀዊነኝየባህርዳሯሰንደል

    ወንዶች ከዩኒ ተማሩ እስኪ ውዶዐ ባለቤቴ ሲል ደስ ሲል

  • @endris960
    @endris960 3 роки тому +58

    ውይ ይችልጅ እና ሩታን በፍቅር ነው የምወዳቸው💋

  • @yeshijanka3982
    @yeshijanka3982 3 роки тому +35

    ማክዳ በጣም የምወዳት አርቲስት ናት ስርዓት ያላት አይዞሽ የኔ ቆንጆ ዋና ነገር ጤና ነው

  • @abdullahsaleh2305
    @abdullahsaleh2305 3 роки тому +12

    መልክትሽ ጥሩ ነው ግን በማንኛችንም ውስጥ ለመመስገን ቅድሚያ መሰጠትም ሆነ መመስገን ያለበት እስከዚች ደቂቃ አቅም ብርታት ለሰጠን ለእግዚአብሄር ነው እግዛብሄር ይመስገን

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 роки тому +101

    በአሁኑ ሰዓት ውፍረትም ቅጥነትም ውበትም አያሳስበኝም የሚያሳስበኝ ነገር የአገረረ ሰላም ማጣት የወገኔ መፈናቀል መሞት ኖ 😭😭

    • @tube6676
      @tube6676 3 роки тому +4

      እኔም ሰላሜን አጣሁ ወገኔ😭😭ቤተሰቤ

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed 3 роки тому +4

      @@tube6676 አሁንማ በሰው አገር ላብድ ትንሽ ኖ የቀረኝ

    • @tube6676
      @tube6676 3 роки тому +3

      @@rehimaahmed አላህ ሰላሙን ያውርድልን ማማየ

    • @ሀይማኖትተስፋዬ-ገ1ቘ
      @ሀይማኖትተስፋዬ-ገ1ቘ 3 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed 3 роки тому +1

      @@tube6676 አሚን ውዴ

  • @abebtube9771
    @abebtube9771 3 роки тому +5

    ምን እንደተረደው ታውቃላቹህ የስው ልጂ ሲወፍር ትልቅ ስው እንደሚመስል አቤት ውበት ስታምር ይገርማል አንድ ስው ውፍረት ይፈልጋል አንድ ስው ቅጪነት ይመኛል እኔም መወፈር እፈልጋለው ስወፍር ዳግም ያስጠላኛል

  • @orientservices698
    @orientservices698 3 роки тому +65

    ውበት ፀባይ ሰነስራት በተለይ ስስት ፊልምን አረሳውም አብሬ ያለቀስኩት 😘😘😘

  • @ሰዋሰውየድንግልማሪያምልጅ

    ውይይ ስዎድሽ የኔ ቅመም የኔ ተዋህዶ ልጅ ማህተብሽ ደሞ ይበልጥ ውበትሽን አጉልቶታል የኔ ቅመም

  • @sekinatube
    @sekinatube 3 роки тому +13

    ማክየ የኔ ቆንጆ ስወዳት እኮ እፉየ ገላና ማክቤት የማይረሱ ስራዎችሽ ብቻ እርጋታሽ ትለያለሽ ዉዴ ♥️

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 3 роки тому

      እንደማመር ውብ በቅንነት እመልሳለው አብረን እንደግ

  • @itsme-wj7zg
    @itsme-wj7zg 3 роки тому +3

    ማኪ በጣም ቆንጆ ደሞ ህዩማን ሄር አታረግ ጸጉሩአ ራሱ ሲያምር ሁሉንም አርቲስቶች ትቦንሳቸዋለች

  • @tegegnmekuria3073
    @tegegnmekuria3073 3 роки тому +4

    ማክዳ አንቺ ያለሽበትን ፊልም ማየት በጣም ደስ ይለኛል ምነው ጠፋሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @Tube-xx3ik
    @Tube-xx3ik 3 роки тому +20

    ማክዳየ ስወድሽ እኮ 💚💛❤️ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 3 роки тому

      እንደማመር በቅንነት እመልሳለው

  • @melatdave8381
    @melatdave8381 3 роки тому +3

    ማክዳዬ ስወድሽ ከነ ስራትሽ ከአርቲስቶቹ የተለየሽ ነሽ በጣም ምርጥ ልታይልታይ የማትይ ነሽ

  • @Ali-jc8sg
    @Ali-jc8sg 3 роки тому +8

    ዝምተኛውንና ሀገር ወዳዱን ፀሀየ ዩሀኒሥን አምጡልን

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 3 роки тому +18

    በዚህ አጋጣሚ ውፍረት መቀነስ የምትፈፋጉ ሰዎች በፍፁም ተስፋ አትቁረጡ ለውጥ ቶሎ ላታዩ ትችላላችሁ ስለዚህ ታገሱ ከጣፋጭ ነገሮች ራቁ ወይም ቀንሱ በትንሹም ቢሆን

    • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
      @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 3 роки тому

      @@zekiyatemam7901 protein mgb meblat

    • @martagrima4488
      @martagrima4488 3 роки тому

      ማኪዬ የኔ ውድ እዴት እደምወድሽ አታውቂም ባቺ ምክኒያት ነው ፊልም መስራት የጀመርኩት አድቀን አብሬሽ እደምሰራ ተስፋ አለኝ

    • @zerfekasss4352
      @zerfekasss4352 3 роки тому

      @@zekiyatemam7901 temr ena gehawa arebi techi chekolite bey erateshine bwgziy atebli sijemer lemwefer atemgni eny 48 kilo neberkugn ahune 68 kilo negn lemkense eytagelkugn new kebedt beshita new yekrbeshe

  • @yoalapp
    @yoalapp 3 роки тому +5

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ማክዳን በማቅረባችሁ እናመሰግናለን

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 3 роки тому

      እንደማመር በቅንነት እመልሳለው

  • @ሰሚራእናቷንናፋቂ
    @ሰሚራእናቷንናፋቂ 3 роки тому +8

    የእኔ ቆንጆ ስወድሽ እርጋታሽ ድምጽሽ ትወና ማክቤል 1 ፊልም ማክዬ ስትከሹ በጣም ታምርያለሽ

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 3 роки тому +7

    የአባይና የገባሮቹ ሐሳብ በጣም ገላጭ ሆኖ ነው ያገኘሁት ከቁንጅና አልፎ እንዲህ ትልቅ ሐሳብ ማፍለቅ ተመችቶኛል ማክዳ!

  • @marthaethio3211
    @marthaethio3211 3 роки тому +2

    ስርአታ ደስ ሲል በዛ ላይ እድሜው 20 ቤት ነበር ምትመስለኝ እሳ ግን 30 ካለፈህ አለች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @ክክክክክክ-ቘ5ረ
    @ክክክክክክ-ቘ5ረ 3 роки тому +7

    ዮውኔ የኔሰውአክባሪ መቼም ባሕላችን ነው በተረፈ ቅዳሜ ከሰአቶች ሑላችሒንም ውድድድድድድድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሐገራችንሰላም ናፈቀኝ 😭😭😭😭

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    በጣም ይገርማል ከሀገሬ ከወጣሁ በሗላ ሁሌም ከሀሳቤ እማትጠፋው ማክዳዬ እምወድሽ እማደንቅሽ የት ናት እያልኩ እራሴን እጠይቅ ነበር ዋው!!!its nice to see you Makidaye❤You look Amazing 👏

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 3 роки тому

      እንደማመር በቅንነት እመልሳለው

  • @abdura1609
    @abdura1609 3 роки тому +10

    መወፈር እንዴት ያስጠላል ለካ መልክን የሚያጠፋው ውፍረት ነው

  • @zinashneyn7160
    @zinashneyn7160 3 роки тому +2

    ማክዳዬ የኔ አንደኛ በደንብ አልቅሰሽ ያስለቀሽን እንደገና ፊልም ስስት ማክቤል ለኔ አንደኛዎች

  • @tadalutasaw1974
    @tadalutasaw1974 3 роки тому +1

    ማክና አቤት እኔ ስወድሽ ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል ሙላለም እኛ ልጆች ሆነን በመቶ ሃያ በቴለቢዢ ድራማ ማየት የጀመርኩት በጣም አከብራታለዉ እወዳታለዊ

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 3 роки тому +6

    እናንተ ምን አለባችሁ ደህና ቦታ ተቀምጣችሁ የወሎ ህዝብ ቤተሰቦቻችን እያለቁ ድምፅ መሆን ነበረባችሁ

  • @frezerabdela6346
    @frezerabdela6346 3 роки тому

    የኔ ጨዋ የኔ ቆንጆ ስነ ሥርዓቷ ባጠቃላይ ሁለ ነገሯን እንዴት አባቷ እንደ ምወዳት በጣም ጠፍታ ስለነበር ebs ዎች እሷን ስላሳያቹን ሳላመሰግን አላልፍም

  • @hayuhabshawit2386
    @hayuhabshawit2386 3 роки тому +1

    አንዱ ውፍረት አስቸግሮት ለመቀነስ እስፓርት ምናምን ምንትሴ ይላል አንዱ ደሞ የረሀብ ጠኔ ይዞት ነፍሴ ውጪ ነፍሴ ግቢ ይላል ሱብሀን አላህ አይ ዱንያ ኢላሂ የወሎ እናትና አባቶች ነገር ላንተ ትቻለሁ ተመልከተን ያረብ ለደካማ ባሪያውችህ ስትል ተለመነን

  • @LG-ef5dc
    @LG-ef5dc 3 роки тому +3

    She was my favorite actress, she is really beautiful

  • @ፍኖyoutube
    @ፍኖyoutube 3 роки тому +7

    ማክዳን ስወዳት ኑሬልን አሁንም በትልቅ ነገር እጠብቃል

  • @anshamohammed4651
    @anshamohammed4651 3 роки тому +24

    ወላሂ ስወድሽ ማክቤልን ስሰሪ ስወድሽ

  • @ጓልቶምጀጋኑወየንቲ-የ3ኈ

    ስወድሽ ማኪየ የኔ ልዩ በተለይ ማክቤል 1 ስስት 1 ኡፉየ ገላ የሚሰኙ ፊልሞችሽ ዉስጤ ናቸዉ በርችልኝ ❤️😘

  • @aminayoutube8392
    @aminayoutube8392 3 роки тому +1

    ዉፍረቶ በጣም ይደብር ነበር አሁን ቆንጆ ሁናለች ማክቤል በጣም ቆንጆ ነች ዉፍረት ግን አጠፋዉ

  • @rehimamohammed120
    @rehimamohammed120 3 роки тому +23

    አቤት ለውጥ ከፊቷ ሳይቀር ወፉራ ነበር አሁን ቆንጆ ቅርፅ ይዘሻል

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 роки тому +1

    ማክዳዬ የኔ ዉብ ስላዬሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ጠፍተሻል ከሚዲያ

  • @toube8058
    @toube8058 3 роки тому +1

    አንቺ እና እነመሰረት መቅደስ ባየንበት ዘመን እነሳሮንን የትውልድ ጸር እንይ የጉድ ሀገር ነው

  • @BeNetsachannel
    @BeNetsachannel 3 роки тому

    ማኪዬ ስወድሽ እኮ የኔ መልካም ያላየዋቸው ፊልሞችሽ ያሉ አይመስለኝም።

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 3 роки тому +4

    ማኪ ስወዳት
    ግን የኢትዮጵያ አርቲስቶች ሁሉ አንድ ሆኑብን መለየት ይከብዳል ማኪ ፀይም ከለርዋን ማየት ናፈቅውኝ ነጭ ሆነችብኝ

    • @makamaka9218
      @makamaka9218 3 роки тому

      እድሜለቻይናዱቄትእንጂይቀይራቸዋል።

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 3 роки тому +1

    ምርጥ ሴት ናት ማኪ

  • @raki7389
    @raki7389 3 роки тому +1

    እንዴት እንደምወድሽ የኔ ስስት ማክቤል ያንቺ ፊልም ሳይ ያስለቅሰኛል😭😭 ❤️ ለምንድነዉ ግን 😂❤️❤️❤️

  • @ኢየሱስዋናዬነው-ሐ5ቐ
    @ኢየሱስዋናዬነው-ሐ5ቐ 3 роки тому +2

    ውብ የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላማችሁን የብዘልኝ♥♥

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye8578 3 роки тому +6

    ማክዳ ሰረዓት ያላትቆንጅ ጨዋ ምረጥ ኢትዮጰያ
    ሀገር አክባሪ ተባረኬ ልጅችሸን ይባርክሸ

    • @tube6676
      @tube6676 3 роки тому +1

      የኔ እህት በቅንነት ደምሪኝ ውደ

  • @የነገንማንያዉቃል-ኰ5ኸ

    እርጋታ ዉበት ሰቶሻል ታምሪያለሽ እኔ በግድ አራት ኪሎ ቀንሻለሁ ተስፍ አልቆርጥም እኔም መቀነስ ፈልጋለሁ አስር ኪሎ ነዉ እቅዴ በርቱ ዉሀ ጠጡ መቀነስ የምት ፈልጉ ። እስፖር ት ም አሪፍ ነዉ

  • @rahima-d1x
    @rahima-d1x 3 роки тому +7

    ማክዳ አፈወርቅ በጣም እወዲሻለሁ

  • @astubtube
    @astubtube 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ ማክዳ በጣም የምወዳት አርቲስት ናት
    የሆነ ጊዜ በጣም ወፍረሺ ነበር አሁን ግን ትንሺ ቀንሰሺ በጣም አምሮብሻል

  • @jmailahlfsjdwhgh7210
    @jmailahlfsjdwhgh7210 3 роки тому +1

    ማክዳየየኔ ፀባየ ሰናይ አድናቂሽ ነኝ

  • @dhhdbzhx9763
    @dhhdbzhx9763 3 роки тому +9

    ማክዳዬ በጣም ነው ምወድሽ 😍

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 3 роки тому +11

    ሥታምር የኔቆንጆ ዋናው ጤናነው አይዝወሺ❤

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 3 роки тому

      እንደማመር በቅንነት እመልሳለው

  • @sipara8333
    @sipara8333 3 роки тому

    ማኪየ የኔ ፍቅር እንዴት እንደምወድሽ በማክቤል ልቤ ውስጥ እንደገባሽ ከዛ ደግሞ በስስት በእፉየ ገላ ፍቅርሽ ብዝት እንዳለብኝ አለሽ. ማኪየ ግን በናትሽ ናፍቀሽናል ወደ ሙያሽ ተመለሽ እናንተን ባየንበት አይናችን አሁን የማንም መጨማለቂያ ሆነናል

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ

    የኔ ማር ስወዳት በተለይ ማክቤል ፊልም ዋውውውው

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 3 роки тому

    ስወዳት ይህችን ልጅ እስኪ ግን ከወንዶች ላይ የሚሰሩትን ሁሉንም አቅርቡልን ናፍቀውና

  • @yemareyamnegn1931
    @yemareyamnegn1931 3 роки тому

    ማክቤልን ከአምስ በላይ አይቼዋለሁ እንኮን ወንድ ሴቶቹን ነበር ያማለልሽን አሁን ጥሩ ላይ ነሽ ባዲስ ነገር እደምናይሽ ተስፋ አረጋለሁ

  • @ሚሚነኝየእሮቢቷቀበጥ

    እኔ ለመውፍር የማልቁፍርው ጉዳጉዳይ የለም እኮ ጉድ ነው

  • @birkeedajura9864
    @birkeedajura9864 3 роки тому

    ማኪ ስወድሽ አንቺጋ የስነልቦና ባለሞያ ወ/ሮ በእምነትን አቅርበሽ ነበር ግን ሚያዝያ ስድስት በድንገት ሞተችብኝ ትዝታው ከባድ ነው

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 3 роки тому

    ማክዳ ቆንጆ አቤት ስርአት ቶንሽ እራሱ ስራትሽን ይነግረናል ይህ የኢትዮጵይ መገለጫነው ናከብርሻለን & የስጠሽን መሴጅ ቀላል አይደለም ስለአባይ thank you

  • @messizemene
    @messizemene 3 роки тому +2

    በጣም ደስስስ ምትልና ስርአት ያላት ልጅ ናት❤

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 3 роки тому

      እንደማመር በቅንነት እመልሳለው

  • @nanamom2011
    @nanamom2011 3 роки тому

    ስወድሽ ሰለ አባትሽ ስታወሪ የእኔ እንባ ፈሰሰ, አባቴ አላህ ይርሀምህ!!!!!!!!😥

  • @amarewoldemichael4459
    @amarewoldemichael4459 3 роки тому +3

    ለምንድነው ሱካር እየጨመርሽ የምትሰጭው ባለቤቱ እራሱ እንደምርጫው ቢያደርግ ጥሩ ይመስለኛል

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 роки тому +1

    ማክዳዬ ስወድሽ እኮ ያኑርሽ

  • @meskeremmezelekya9592
    @meskeremmezelekya9592 3 роки тому +1

    ማኪ ደርባባዋ እዩኝ እዩኝ የሌለብሽ በጣም እንወድሻለን

  • @adiprinting9573
    @adiprinting9573 3 роки тому

    ዋው ቆንጅዬ ልጅ ስነ ስርዓት ያለው ጥሩ ቃለ መጠይቅ ነው

  • @eastsoldierson
    @eastsoldierson 3 роки тому +3

    Wow...her beauty was gone, but she's bringing it back!👏🏾👏🏾👏🏾👍🏽

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 роки тому

    ማክዳ ደስ ትይኛለሽ እርጋታሽ ትህትናሽ የኔ ቆንጆ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому

    ማክዳየ ስወድሽ የኔማር የሖነ ሰሐት በጣም ወፍረሽነበር አሑን አሪፍ ነሽ በዚህ ቀጥይ

  • @saneitwodajo4261
    @saneitwodajo4261 3 роки тому +11

    እነም ውፈረት በጣም ነው ምመኝው በሰጠኝ ጌታ😥

    • @meskerembelete1870
      @meskerembelete1870 3 роки тому +2

      ይቅር ይበልሽ የኔ ቆንጆ ቅጥነት ነው ውበት

    • @እትዮጵያንሀገሬተዋሕዶክብ
      @እትዮጵያንሀገሬተዋሕዶክብ 3 роки тому

      አረ ውፍረት በጣም ነው ምያሰጠላ እኮ እትዮጵያ እያለሁ በጣም ጥሩ አቋም ላይ ነበርኩኝ 60 ክሎ ነበርኩኝ ዱባይ ከመጣው ወድህ ግን በጣም ወፈርኩኝ85 ክሎ ሆንኩኝ አሁን ለመቀነስ ስቃይ እያየው ነው

    • @raheelworku2916
      @raheelworku2916 3 роки тому

      አረተይ በዋላ አንደኔ ሆነሽበምንልቀንስ አንዳትይ።

    • @semiraseid4588
      @semiraseid4588 3 роки тому

      በለው ቢስሚላ 85 ኪሎ ነው ያልሸረ እኔ 40 ነኝ

    • @sus2475
      @sus2475 3 роки тому

      በጣም ቀጭንነት ያስጠላል በጣም ውፍረትም ይደብራል መካከለኛ ብትሆኝ ጥሩ ነው

  • @rfds7894
    @rfds7894 3 роки тому

    ማኪዬ በጣም ነው የምወድሽ ከድሮ ጀምሮ ነው የማይሽ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ የማደንቅሽ 🥰🥰🥰

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 роки тому +1

    😍😍😍ስወዳት የሞተብሽ ፍቅረኛሽ ላይ ድራማው ያለው ስወደውወንዱም ያምራል ተማሪ ተብለሽ አች ፍቅር ጀምረሽ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 роки тому

    ባለማተቡዋ የኔውድ እህት ቀጣይትከሻሽን ሸፋን አርጊያት እህቴ የኔ ፀባየሰናይ እህት

  • @wondwossen109
    @wondwossen109 3 роки тому +5

    ማክዳ አንደበትሽ መልካም ነው :: ቆንጆ በርቺ ::

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 3 роки тому +1

    መቅደስ ደበሳይን ምንዋም አይመስልም እንዴት እንደምታመሳሰሉ ይገርመኛል ባይሆን ናፍቆትን እንኮን ብትሉ ትንሽ ይመስላል በቅላትም ቢሆን ድንገትም ስትያት::

  • @SaraSara-bo3gq
    @SaraSara-bo3gq 3 роки тому

    ማኪየ በኡነት ማክቤል ፊልምላይ እኔሴቷ ራሱ እደት እዳፈቀርኩሽ ድምፅሽራሱ

  • @የሸዋሉልመንግስቱ
    @የሸዋሉልመንግስቱ 3 роки тому

    ሀይ.ዬኒዬ.ሠላም.ማክዳ.በጣም.የምወድሽ.አርቲስት.ነሽ.ተባረኪ

  • @yovana-xr2ce
    @yovana-xr2ce 3 роки тому

    በጣም ነው ምወድሽ ማኪዬ እንኳን ከሳሽ አሁን መልክሽ እየመጣ ነው

  • @etsube1092
    @etsube1092 3 роки тому +1

    Efuye Gela is an amazing movie! 😘😘😘

  • @Semhar-ve7py
    @Semhar-ve7py 3 роки тому

    Des stl Rega yalech set geta ybarksh 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤

  • @shdlove6679
    @shdlove6679 3 роки тому +2

    በእግዚአብሔር በጣም ሰወደት ማክዳ አሁን በጣም ልክ ሁነሸል በጣም ጥሩ

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 3 роки тому

    የኔ ውድ ስወድሽ ይበልጥ ስትቀንሺ በጣም ታምራለሽ

  • @tigistgetenete3139
    @tigistgetenete3139 3 роки тому +1

    ማርይምን ማክዳ አልመሰለችኝም ነበር የኔ ቆኝጆ ስታምሪኮ

    • @tube6676
      @tube6676 3 роки тому

      ቲጅ በቅንነት ደምሪኝ ውደ

  • @wise647
    @wise647 2 роки тому

    ማኪ ልዩ የሆንሽ አርቲስት በሁሉም ዘንድ የምትወደጂ የሴትነት ስታንዳርድ የሆንሽ ሴት ነሽ።

  • @temuhd5504
    @temuhd5504 3 роки тому +22

    ሴት ጋዜጠኛዋ ፌሽዋል ኤክስፕሬሽን ያስጠላል ለዛ የለውም 😂😂😂

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 3 роки тому

    የኔ ቆንጆ።። እንኳን ሰላም መጣሽ😍😍😍😍

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 3 роки тому +1

    እኔም ለውፍረት ዱአ አርጌ ስወፍር አስጠላኝ የምር ድሮ ውፍረት ብርቅ ነበር አሁን ፋሽኑ ሰበዝ መምሰል ነው

    • @SabaWorku-k6z
      @SabaWorku-k6z 11 днів тому

      Betam mekisatum arogit yasmesilal

  • @ከለታት1ቀን
    @ከለታት1ቀን 3 роки тому

    ጎበዝ ማራ ላይ ስወድሽ የነበረው

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 роки тому +7

    ማክዳ ቆንጆ ልጅ ስዎዳት ❤️❤️❤️

    • @hiwitube5289
      @hiwitube5289 3 роки тому

      እንደማመር በቅንነት እመልሳለው

    • @dinatube6757
      @dinatube6757 2 роки тому

      @@hiwitube5289 እሺ

  • @nebyoudaniel3219
    @nebyoudaniel3219 3 роки тому

    ስስት ላይ ስትሰሪ በጣም አስለቅሰሽኛል ምርጥ አርቲስት ነሽ በርቺ

  • @esubalewabraham2917
    @esubalewabraham2917 3 роки тому +1

    ማኪ በጣም አድናቂሽ ነኝ በተለየ ስስት ላይ ዋዉ

  • @sitranayeinatuanafaki2942
    @sitranayeinatuanafaki2942 3 роки тому +8

    ድምጿን ስወደው

  • @mituteshome3311
    @mituteshome3311 3 роки тому +1

    ብትመታኝ ሁላ እወዳታለሁ ስብናዋ ደስ ይላል

  • @as4829
    @as4829 3 роки тому

    ማኪየ የኔቆጆ ሰወድሺ አድናቂሺነኝ በአድሰ ስራ እደምትመጪ ተስፋአለኝ የኔ ልዩ😍😍😍😍

  • @akuabate495
    @akuabate495 3 роки тому

    ለመጀመረያ ግዜ በ film ያለቀስኩት አንች በሰራሻቸዉ ፍልሞች ነዉ
    በተለይ ስስት ና ማክቤል

  • @loveislife1583
    @loveislife1583 3 роки тому

    ማክዳ ውቢት ከኢትዮጵያ ፊልም
    #ማክቤልን የሚለውን ስወደው

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 3 роки тому +1

    ይችልጅ ስወዳት በተለይ ድምፃ