Ethiopia - ባለስልጣኑ ተገደሉ ጌታቸው የፈራው ደረሰ፣ ግብፅ በኢትዮጵያ ጉዳይ ሌላ ስጋት፣ አዲስ አበባ በሙቀት ማእበል፣ ፑቲንና ኪም ሳተላይትን በመሳሪያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 122

  • @seadaseada1524
    @seadaseada1524 Рік тому +5

    ሠላም ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ድል ለፋኖ

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s Рік тому +25

    እባክህ ጌታየ ፋኖን አማራን ጠብቅልኝ

  • @jamaledasala8153
    @jamaledasala8153 Рік тому +6

    ድል ለፋኖኖኖ💚💛❤💪

  • @aberangusse1669
    @aberangusse1669 Рік тому +18

    ድል ለተገፋው አማራ

  • @ቅድሚያለተዎሂድ
    @ቅድሚያለተዎሂድ Рік тому +4

    አሏህ ፈረጃውን ያቅርብልን አሏህ ነው የውስጡን አዋቂው ድርቁንም ሙቀቱንም

  • @ሪቾmyፋኖ
    @ሪቾmyፋኖ Рік тому

    አደስ አመት ድል ለፋኖ ፋኖ አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ፋኖ

  • @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ

    አላህ ስላሙን አምጣልን

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 6 місяців тому +1

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 Рік тому

    ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ ይህን።

  • @አልሀምዱሊላህአለድነቲልኢ

    ድል ለፋኖየየየየየ ድል ለአማራው

  • @MeremFentaw
    @MeremFentaw Рік тому +1

    እባክህ ጌታየ የሰልጣን ጥም ለሰፈረባቸው ጋኒኖች መጠቀሚያ ለሆኑት ወገኖቸ አተፈረዱን አቅረብላቸው

  • @habiba4424
    @habiba4424 Рік тому +2

    ፍትህድልለአማራ፣፣፣፣፣😢😢😢😢😢

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Рік тому +1

    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc Рік тому +7

    በአድሥአመት፣አድሥተሥፋ፣ድልለአማራፋኖ❤❤

  • @taibah5903
    @taibah5903 Рік тому +5

    ክላሲካሉንና ፕሮፋይል ቀይሩ ፈታ ድልለፋኖ

  • @NigusAlemneh
    @NigusAlemneh Рік тому +2

    ፋኖ ያሸንፋል 100%

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Рік тому +1

    ጌታቸዉእረዳ፣፣፣፣፣፣ሰዉእንዳደከም፣፣፣አተም፣፣ትደክማለህ፣፣፣የጂህንታገኛለህ
    በአነተላዪ፣፣፣ሂሳብየሚወራርድ፣፣፣፣፣ብዙነን
    በመጨረሻ፣፣፣አትቆዪም፣፣፣፣፣እንዴት፣፣፣፣አንተ
    ከአብዪጋ፣፣፣ባለስልጣን፣፣፣አታሰበዉ፣፣የባለፈዉሰራህ፣፣፣ሂሳብእናወራርዳለን

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ

    ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለህዝቦቿ😢🇪🇹❤🤕

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Рік тому +4

    እንዴው የእናቶች እንባ ቤተመንግስትን አውድምልኝ።

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 Рік тому +3

    Peace, love, health, happiness and prosperity for Ethiopia and the people.

  • @Zeynu-e8c
    @Zeynu-e8c Рік тому

    አጀማመሩን ቀይርልን

  • @abumahir3501
    @abumahir3501 Рік тому +1

    ድል ለፋኖ

  • @YinebebDawit-km4ge
    @YinebebDawit-km4ge Рік тому

    ታቦታቱ ይመለሱልን!!

  • @sumaymussa186
    @sumaymussa186 Рік тому +1

    ካላሢካሉ ይመለሥ ውየ ሲዘጋ

  • @mindayetadesse9287
    @mindayetadesse9287 Рік тому +2

    ፈጣሪ ይብቃ በለን!!!

  • @ZebibaZabibasaeed08-vl2bj
    @ZebibaZabibasaeed08-vl2bj Рік тому +1

    ክላሲካሉ የበፊቱ ይሁን በጣም ይረብሻል ይኸ

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 Рік тому

    ፋትህ ለአማራ ህዝቡ በሙሉ

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 Рік тому

    ❤❤❤❤ኣሜን

  • @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ

    የኢትዮጵያን የነካ ይዘገያል እንጅ እንደ እንግሌዝዉ እያተክለፈለፈ ኑዉ መልሳችሁ ንብረታችሁን ተረከቡን ማለቱ የማይቀርነዉ

  • @Selame280
    @Selame280 Рік тому +5

    ሠላም ለሀገራችን ፍቅርን ለህዝባችን ያድልልን ቸሩ እግዚአብሔር🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤

  • @Media23832
    @Media23832 Рік тому

    ድል ለአማራ

  • @JainobKsa
    @JainobKsa Рік тому +2

    መግቢያው ክላሲካሉ ደስአይልም ፈታየ ቀይሩት

  • @زمزممحمد-ك2ع
    @زمزممحمد-ك2ع Рік тому

    በርቱ🎉አሏያግዛችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Рік тому

    ፈታዴሊሰላምለሁላቹሁ

  • @abinetfeleke1630
    @abinetfeleke1630 Рік тому

    ኩሉን መን ኳለሽ... ተመቸኝ ለዘ የለው አቀራረብ ። ፈታ ሁሌም ምርጫዬ ነዉ !

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Рік тому +6

    የሸ ሁሴን ትንቢት ሊፈፀም ቀናቶች ቀሩ ድል ለአማራ ህዝብ❤❤

    • @zumra1836zumra
      @zumra1836zumra Рік тому

      😢😢ሥትቀን

    • @fatemamohammed2783
      @fatemamohammed2783 Рік тому

      አትለኝም ያ ከጅማ ይመጣል መለኢካ የሚመስል ያላችሁት😂

  • @ShashaMarta
    @ShashaMarta Рік тому +2

    ለተገፉት ቀን አውጣ አምላክ ሆህ። የምድር ሆዳሞችን የጃቸውን ስጣቸው

  • @medinayimer2644
    @medinayimer2644 Рік тому

    ያረብ አላህ ፍርስርስ ያድርጋት ኢንሻ አላህ

  • @mehubabentbaba7461
    @mehubabentbaba7461 Рік тому +1

    ትላክ ሲኩ የድሮው ይሁን ፕሮፋይሉምምምም

  • @WebeliveinGod-e1v
    @WebeliveinGod-e1v Рік тому

    Sound truck በጣም ያስጠላል

  • @DestaDetebo-yc5gm
    @DestaDetebo-yc5gm Рік тому

    Very nice fata dely

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Рік тому +1

    አዲስ አበባ በአማራ ተዎላጆች ደም ታጥባለች ፈጣሪ ያደባልቃት የርኩሶች መናኽሪያ

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 Рік тому +1

    በ 1ሳሙ 5 :2 ላይ የ እግዚአብሄር ታቦትን ፍልስጤማውያን ማርከው ወስደውት ነበር ። ነገር ግን እግ/ር ስሙ ስለተጠራበት ማደሪያ እራሱ ተዋግቶ ክብሩን ገልጦ በመቅሰፍት መቷቸው ወደ ኪዳኑ ሀገር እስራኤል መመለሳቸውን ያስተምረናል። ስለዚህም ወደ ቃሉ እንመለስ❤ ታቦት በብሉይ አንድ ብቻ ነዉ የነበረው እርሱም በ ሀዲስ ኪዳን የመንፈሱ ማደሪያ የሆነው ዳግም የተወለድን ልጆቹ እንጂ የተመረጠ የታቦት እንጨት አደለም። ስላነበባችሁት አመሰግናለው።

  • @sebhatenegeh
    @sebhatenegeh Рік тому

    ሎጎ አልተመቸኝም ክላሲካሉም የቀድሞው ያምራል

  • @mdrima6548
    @mdrima6548 Рік тому

    Ethiopia 😭 Amarah wallagaa 😭 Amahar 😭

  • @husenibrahim6283
    @husenibrahim6283 Рік тому

    እረ የዱሮዉ ክላሲክ ይመለስ

  • @ayeletesfaye3852
    @ayeletesfaye3852 Рік тому

    ፈታዎች ክላሲካሉን ቀይሩት ።አይመችም

  • @dbvdvdbbv889
    @dbvdvdbbv889 Рік тому

    ከኳላ ያለው ድምፅ ያስጠላል

  • @GirmaTeshome-oh7eg
    @GirmaTeshome-oh7eg Рік тому

    መዚቃው ግን ደስ አይልም

  • @masayaadamu4603
    @masayaadamu4603 Рік тому

    ያማራደም ያጠፍታል

  • @frd11123
    @frd11123 Рік тому

    እየደበደቡ ሌላ ደላላወችንም እድናገር ማሥደረግ ነው

  • @zerithadgu832
    @zerithadgu832 Рік тому +1

    ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Mussie-l9t
    @Mussie-l9t Рік тому

    Be ounces with u starting music
    No for news change u need hard and louder bass . Thx

  • @tadesseabebe1676
    @tadesseabebe1676 Рік тому +1

    ጌች ወንድ ሲእኤ ነዉ የብልጽግና የአሜርካን ሰላይ እጋለጠ ሚስጥሩ ከራስ ነው ገና ብዙ ውርደት ይታያል እንድ ያልሆነ ህዝብ።እሜሪካኖችሲመላለሱየነበሩትፍንጭስለነበራቸውነውግብፅምቤንሻንጉልንመውረርሳይመኙአልቀሩምየምክርቤታቸው ፈላጎት ትርሙን ስስማ ስሜታቸውይጉርሜል።ልብበሉ

  • @HoussenIdriss-v5y
    @HoussenIdriss-v5y Рік тому

    እናሼንፋለን

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Рік тому

    ጌታቸዉ፣፣፣አትኖረም፣፣፣አትልፋ
    ከአብዪጋርነዉ፣፣፣የታረከዉ፣፣፣፣፣ከህዝብጋርአልታረክም፣፣፣የማዪረሳ፣፣፣ቨነገሮቺ፣፣፣አሉ፣፣፣፣፣፣አንተእረሳህ፣፣፣፣እኛግን??????????

  • @dreamsaga4751
    @dreamsaga4751 Рік тому

    ፕሮፋይላችሁና ክላሲካኑ ይደብራል

  • @king-rk1nx
    @king-rk1nx Рік тому +1

    First 🇪🇹

  • @Abel.masresha5162
    @Abel.masresha5162 Рік тому

    የመግቢያ ክላሲካሉ ይደብራል የድሮውን መልሱት

  • @demismuktar
    @demismuktar Рік тому +3

    All Ethiopian Youngs are fano. I am Gurage fano. We shell win!!!. We don't give up. fighting is the only solution for this. Otherwise they are going to Solow us like the snake eat frog.

    • @zaharapretty7964
      @zaharapretty7964 Рік тому

      ባክህ. በመግባበያችን. ጻፍ. እንዴት. እንረዳ. ምን. እዳ ልክ ጥሎብኝ. ኮመንት. አነባለሁ

    • @simbaKool-cm1of
      @simbaKool-cm1of Рік тому

      @@zaharapretty7964 በዝርዝር ላስረዳሽ
      ነጥቡን ብቻ 😂😂😂
      ሁሉም የኢትዮጵያ ወጣት ፋኖ ነው እኔም የጉራጌ ፋኖ ነኝ እናሸንፋለን እጅ አንሰጥም ያው እንግድ ያለው አማራጭ እኔ እንትናን መታገል ብቻ ነው አለበለዚያ ግን እባብ እቁራሪት እንደምውጥ ይውጡናል😂😂😂😂
      ቱርጁማን 😂😂

    • @zaharapretty7964
      @zaharapretty7964 Рік тому

      @@simbaKool-cm1of
      እሽ. አመሰግናለሁ

  • @zekiethio
    @zekiethio Рік тому

    ፈታዎች በጣም ትመቹኛላችሁ ነገር ግን አሁን የመጣችሁበት ሎጉና ክላሲኩ በምንም አይነት መልኩ ካንተ ድምጽ ጋ አይጓዝም እባክህ ያን የበፊቱን መልስልን።

  • @ZamadeMisganu
    @ZamadeMisganu Рік тому +1

    👋

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Рік тому +3

    ጌታቸው በቀጣይ ተረኛ አንተ ነህ ጠብቅ እጅህ በንጹሀን ደም ቆሽሿል😭😭😭

    • @moe3000
      @moe3000 Рік тому

      Balegea dem techiwoch, sew lij kene hiwotu yemittebsu ,guudegnoch zere kufu fitret nach. Getcho minabak aderege

  • @ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ
    @ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ Рік тому +1

    ክላሲካችሁን የበፊቱን አርጉ ጣአም አለው

  • @ቅድሚያለተዎሂድ

    ገባ ወጣ ብየ ገና ተሠማ

  • @tyu440
    @tyu440 Рік тому +3

    ኧረ የድምፅ ያለህ!!!

  • @demisebire29
    @demisebire29 Рік тому

    ከላሲካሉን የበፊቱን አረጉትረ

  • @taibataiba4363
    @taibataiba4363 Рік тому

    👍👍👍👍👍

  • @lulahi9315
    @lulahi9315 Рік тому +1

    ድምፅ የለለው ዜና

  • @sayfadinmohammad3951
    @sayfadinmohammad3951 Рік тому

    እኔ ምለው ኢትዮጵያ የቃልኪዳን ሀገር ናት በመፃሀፍ ቅዱስ የተጠቀሰች ወደስንት ጊዜ ተጠቅሳለች ትንሳኤ ሲመጣ በኢትዮጵያ ነው ኢትዮጵያ የተባረከች ሀገር እመቤቴና እግዛቢሄር የባረካቸው ህዝቦች ናት ኢትዮጵያ ማራም የተሰደደችበት እየሱስ ሲሰቀል ደሙ መጀመሪያ ኢትዮጵያ ቀዋንጫ ተቀድቶ የተረጨው አረ ስንቱን ነው ምትሉት 🤔 እና ይህ ሁሉ ሲሆን እግዛብሄርና ማራም ምንይሰራሉ ???

  • @MinilkHaile
    @MinilkHaile Рік тому

    𝐅𝐞𝐭𝐚 𝐆𝐫𝐞𝐚𝐭

  • @Media23832
    @Media23832 Рік тому

    ኸረ ሎጎውን አትቀይሩት

  • @ErmiasWorku-kr8iz
    @ErmiasWorku-kr8iz Рік тому

    እር ቀይርዉ

  • @aberalema4182
    @aberalema4182 Рік тому

    Feta daily

  • @ErmiasWorku-kr8iz
    @ErmiasWorku-kr8iz Рік тому

    ቅይርዉ ክላሲካል

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 Рік тому

    So sad 😭

  • @ahemmedseide-ov4pv
    @ahemmedseide-ov4pv Рік тому

    እረ የድሮውን መልሰው

  • @sayfadinmohammad3951
    @sayfadinmohammad3951 Рік тому

    ሁሌ ታቦት ተሰረቀ ሁሌ የቤቴክሪስቲያን ቅርፅ ተሰረቀ እኔ ምለው ይህ ሁሉ ሲሰረቅ መንግስህና የኢትዮጵያ ፓፓሳት ሆነ ህዝብ የት ነበር ሁሌኮ ነው ተሰረቀ ሚባለው 😂😂😂 አይ ሳክሶ ሲሰረቅ እነ እመቤቴና እግዛብሄር ለምነው ዝም ያሉት የቃልኪዳን ሀገር ስለሆነች በነሱ ስለምትጠበቅ ብየ ነው የምጠይቀው 😂😂😂😂

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 Рік тому +1

    The year 2016 is the year of peace, love, health and prosperity for Ethiopia and the people.

  • @ዙዙ-ለ3ዘ
    @ዙዙ-ለ3ዘ Рік тому

    💚❤💛😢😢😢😢😢😢😢

  • @hassenyesuf6586
    @hassenyesuf6586 Рік тому

    እኔ የሚለው አራዳ ደይሊ የሠማናቸውን ዜናዎች መደጋገም ነው እንዴ ሥራው ኧረ ሼም

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Рік тому +1

    _ምን ብየ ልኮምት 🙄🤔_

    • @rak7888
      @rak7888 Рік тому

      አዳምጠሽነዋ,ምነው😂😂😂😂

    • @rak7888
      @rak7888 Рік тому

      አልተስማሽምወይ😂😂😂

    • @ekramyimam4895
      @ekramyimam4895 Рік тому +1

      @@rak7888 አሁንማ ተስማኝ ቅድም መዳም ጬሀብኝ ነው😄😄😄✊

    • @rak7888
      @rak7888 Рік тому

      @@ekramyimam4895 አይዞሽየኔእህት,የማዳምንነገር,ተይኝ,😢አይዞንይህምያልፍል😍😍😍😍😘😘😘

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 Рік тому

    የግብፅ ጥቅም አስጠባቄው እብድ አሕምድ እይደለም እንዴ ፣ምን ታደነቁሩናላችልሑ ።

  • @serkalembelay7094
    @serkalembelay7094 Рік тому

    እንዳንተ አይነት እባብ ተንኮለኛ ስለ ፈጣሪ ሲያወራ ያማል ተንኮለኛ እያቀሳሰራችሁ ሰዉ አፉጁ

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 Рік тому +1

    Victory for Ethiopian defense forces and the people.

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Рік тому

    ጌቾበቁሙምስጋቱይገለዋል

  • @genetandemaryam9229
    @genetandemaryam9229 Рік тому

    Are feta daily atwashu yealamata tefenakayoch temelesu tilalachu ende mehoni aydelum ende yalut lehak siru atwashu

  • @ShashaMarta
    @ShashaMarta Рік тому

    እና አብይ ችግኝ የሚተክለው ድርቅን ለማስቀረት መስሎኝ ፈጣሬ ገነሠ የፈሰሰው ደም የተሰዋው ሂወት ቅንጣት ፍሬ አላፈራም እኔዳይልነው የፈራሁት። መንግስቱም ሴጣንንነቱን አበዛው ፈጣሬ ልባችንን መመለስ ይሻ ነበር ግን እኛ ባሰብን

  • @KsKsa-nz9bc
    @KsKsa-nz9bc Рік тому

    ክላሲካሉ ብዙም አይደል ፈታ ማለት የዩትብ ስም ነዉ ያንተ ስም ከይቅርታ ጋር

  • @SamsungNote-vj1tm
    @SamsungNote-vj1tm Рік тому

    ዲምፅ

  • @RedwanYasin-x6t
    @RedwanYasin-x6t Рік тому

    ማአርተኛ ነህ ያልነው በምክኒያት ነው፣2016 ሰላምን ፍቅርን አንድነትን መቻቻልን ፣ጥጋብ ን ከፍታን ምኞታችን ነዉ፣፣አንተ ማርትህ ን፣ቀጥለሀል፣አአ በሙቀት ትመታለች ጥናት ታወራለህ፣አታስብ ችግኝ አብዝተን ተክለናል፣፣እራስህን መታዘብ ያቃተህ ሰዉ፣ነህ ግብፀ፣እንኳን በአባይ ወንዝ ግድብ ይገነባሉ ብለዉ ስጋታቸዉን ሲገልፁ ለሀገራችን በጎ ነገር የነሱ ስጋት መሆኑን ነገሩን አንተ ግን፣ስለ ሀገርህን ታማርትባታለህ፣የምትለዉ ችግር ከመጣ አንተም ላይ ይዋል፣እኛ በፈጣሪ ቸርነት እንጂ በሰዉ ጥናት ና በእንዳተ አይነት ችግር ናፉቂ፣አንሸበርም የአሜርካን እርዳታ ስትናፍቅ ና ስትሰብክ ኑር ፣የወሬህ ጭብጥ ከዚህ አይዘልም፣በጎ የተመኘ፣ያገኘዋል ፣እደዛዉም ችግር ዘማሪዎች ታገኙታላቹ፣ምርጫቹ ስለሆነ፣፣ዉሀ ጠጣ

  • @gemubezu5425
    @gemubezu5425 Рік тому

    I'm sorry i love feta daily, but the new logo is not attractive ,

  • @mohammedarega2182
    @mohammedarega2182 Рік тому

    ድምጥ

  • @BahiluSheferaw-tg5ec
    @BahiluSheferaw-tg5ec Рік тому

    አርከበ ሞቶል ወይስ

  • @HB-ig3hv
    @HB-ig3hv Рік тому

    አንቱ በል:: የ6 ሚልዮን ህዝብ ህጋዊ መሪ ነው!!

  • @ቅድሚያለተዎሂድ

    دمط يلم ድምፅየለም

  • @Tataye-eh3wr
    @Tataye-eh3wr Рік тому

    V

  • @buchwende1290
    @buchwende1290 Рік тому

    Logo des ayilm yichenkali yikeyeri

  • @birhanetefera3668
    @birhanetefera3668 Рік тому

    Anten gorf yitregih

  • @kumakulii359
    @kumakulii359 Рік тому

    bade sobduu hattuu leebaa