Ethiopia - “ተዘጋጁ” የአቶ ሽመልስ ጥሪ፣ መንግስት በአማራ ጉዳይ ዓለምቀፋዊ ጫናዎች፣ ከቄለም ወለጋ የተሰማው፣ ለግብፅ መግለጫ ምላሽ ተሰጠ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 355

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 Рік тому +18

    እዴት አረፈደ የዋሁ ህዝቤ አማራዬ 😢😢ድል ለፋኖ

  • @ሀዩእሸቱ
    @ሀዩእሸቱ Рік тому +66

    አላህ አማራዬን በሄደበት ጠብቅልን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ💚💛❤️

  • @TiaTery
    @TiaTery Рік тому +82

    ሽመልስ የምትባል ጉማሬ እመነኝ ለአማራ በቆፈርከው ጉርጓድ ትገባለህ ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Рік тому +20

    ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 😢😢❤❤❤

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 Рік тому +33

    ፈታ የነዚህን ሰዎች ፎቶ አታሳዬን ጉማሬና እባብ አይታይም😡
    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለጀግናው ፋኖ ያረብ💚💛❤️💪🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Zeyinb
    @Zeyinb Рік тому +4

    ድል ለአማራ ድል ለፋኖ

  • @YasinAhmd
    @YasinAhmd Рік тому +22

    ሰላም ለአማራ ህዝብ

  • @ድልለአማራህዝባዊፋኖ

    እውነት ነው ሀቅ አይልም ፈቅ ❤
    ድል ለአማራ ፋኖ ❤

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 Рік тому +2

    ድልለአማራ ፋኖኖኖኖኖ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 6 місяців тому

    Ewenet. Belehale Fetha Midiya ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ
    @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ Рік тому +15

    ምስኬኑ አማራ እደትነው ከቶ😢😢😢😢

  • @enatushimlis5932
    @enatushimlis5932 Рік тому +5

    ድል ለ ፋኖ

  • @najat7211
    @najat7211 Рік тому

    ጌታ ሆይ አተእገዘን ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለጀግኖቻችን ፋኖ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @seidtubee
    @seidtubee Рік тому +22

    ድልለተገፋው አማራ ድልለተገፋው ህዝብ ፋኖማለት ህዝብ ነው ፋኖethiopaነፃ ያወጣል አንድ አማራ አንድፋኖ🇨🇬🇨🇬💪

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 Рік тому

      የኢትዮጵያ ሕዝብ ነፃ አውጡኝ አለ? ለዛውም ጠባቡን ዘረኛውን አከንድ ብሄር የተወጣጣውን እራሱን ፋኖ አያለ የሚጠራን የወሮ በሎች ስብስብ!!!!!ከአባታችሁ ህዋት አትማሩም ትቢተና ጥጋብ ለነሱም አልሰራ......

    • @motimebratuofficialchanel8891
      @motimebratuofficialchanel8891 Рік тому

      Mesadeb salfelg asadbkng bdatam

    • @letusbehuman5542
      @letusbehuman5542 Рік тому

      Ye 80 beher hager nech eko minew ethiopian dembecha arekat

  • @taibah5903
    @taibah5903 Рік тому +9

    ድልለፋኖ ሰለምናአንድነትለመላዉኢትዮጵያ

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne Рік тому

    ድልለቆጀየወቺ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤ ከእወነተ እገዚቤረ አማራፋኖጋረ ወደፊተ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 Рік тому +11

    ዲልለፋኖየ ያቸንፋልፋኖ 💚💛❤️

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 Рік тому

      የቸነፋል ተቸንፏልም ፋኖ ዱቄት

    • @ማርያምአማላጀ
      @ማርያምአማላጀ Рік тому +1

      ​@@unitityisstrenght6578ወይነዉ አድ ፋኖ ሳትማርክ እደት አሸነፍክ አተብሽቅ ጋላ ፋኖ እደጋላ አደለም ህድለት ላተ እኔ እበቃሀሉ

    • @hhss-r1l
      @hhss-r1l Рік тому

      ​@@ማርያምአማላጀ🐍🦎🐍🦎🤧🤧qomaxaa qomceee

    • @ማርያምአማላጀ
      @ማርያምአማላጀ Рік тому +1

      @@hhss-r1l አተ የባብ ዘር ባርያ ገላ

    • @ailmm9212
      @ailmm9212 Рік тому

      ​@@hhss-r1l🤮🤮🤮🤮👹👹👹👿👿🤧🐖🐖🐖🐖🐖🐖

  • @ahhajajaj1366
    @ahhajajaj1366 Рік тому +1

    ፈታ ዴሌ በጣም አስመሳይ ሰው ነህ የአማራ ልጅ በጣም ይወድህ ነበር ይደግፍህ ነበር ግን አንተ የምግስት ተከፉይ እጅ የአማራን ድምፅ አተፀባረቅም ሁለዩ ለምግሰት ታደላለህ😊

  • @HermelaZegey
    @HermelaZegey Рік тому +2

    ሺመልስ የምትባል አረቄ ጠጭ ሰካራም በአማራ የጫረከው ጉድጓድ ለንተ ሳይሆን አይቀረም ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፍኖ

  • @abdelaadam1940
    @abdelaadam1940 Рік тому

    ድልለጀግናውአማራፋኖ

  • @youtube3789
    @youtube3789 Рік тому +5

    እንካን ስላም መጣችሁ ምርጥ አማራ ነህ ❤❤❤❤❤❤

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Рік тому

    ድል ለታጋሹ ለሰፊው ለጀግናው አማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Рік тому +25

    ከእውነት ጋ ውደፍት💚💛❤🙏✊

  • @aberangusse1669
    @aberangusse1669 Рік тому +8

    አማራ ያሸንፋል 100%

  • @birukbiruhi1643
    @birukbiruhi1643 Рік тому

    ✌️ድል ለፋኖ❤️💛💚👈👊👊👊👈

  • @sayidsudan9487
    @sayidsudan9487 Рік тому

    ድል ለአማራ ድል ለፋኖ የግፍ ይበል ያተውይይት አያልቅብህ ብልፅግና ጠብቅ አማራ በገባበት ሳገባት አቀርም

  • @missmissmissmiss
    @missmissmissmiss Рік тому +2

    ድል ያማራ እባ ለወለደው ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadaseada1524
    @seadaseada1524 Рік тому

    ድል ለአማራ ፋኖ ሰላም ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ

  • @thabotibai8809
    @thabotibai8809 Рік тому

    አላህ ይጠብቃቸው የአማራ ፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ አላህ ለኢትዮ ሰላሟን መልስልን ያረብ

  • @kfnmobile325
    @kfnmobile325 Рік тому

    ፈጣሪ ዴግናገር አምጣ በቃበለን ፈታ እናመሰግናል

  • @desalegnabera1242
    @desalegnabera1242 Рік тому

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @HayaADM-zz5tb
    @HayaADM-zz5tb Рік тому +1

    አላህ አምሀራዬን አንተ ጠብቅልኝ
    ድል ለፋኖ👑
    ድል ለፋኖ👑

  • @fasilasfaw1297
    @fasilasfaw1297 Рік тому +1

    ድል ለአማራ

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 Рік тому

    ድል ለተገፋው አማራ 💪💪

  • @abebayemamo3951
    @abebayemamo3951 Рік тому +1

    ያረጀች እናትዓለም ብታረጅም እናት ትኑር

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ Рік тому

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ 🥰🥰🥰💪💪💪

  • @rukiyayusef1497
    @rukiyayusef1497 Рік тому +1

    💪💪💪💪🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💪💪የኛ ጀግና ፋኖ

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii Рік тому +1

    ስንት ብር ተሰጣቸው አርቲስቶች እንኳን ለድሀዎች ለመርዳት ነው እነኚህ ለኮንዶሚኒየም ይሆናል

  • @habiba4424
    @habiba4424 Рік тому

    ድል፣፣ለፍኖ፣፣፣ያርብ

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Рік тому

    ድል ለተገፋው ወገኔ 🥰ድል ለፋኖ ❤️

  • @ሰይዲይቴብ
    @ሰይዲይቴብ Рік тому +2

    ፈታ እዉነተኛ ሜዳያ ከእዉነት ጋር ቀጥል ❤❤❤❤ እዉነት ያሸንፋል

  • @hdjhdk
    @hdjhdk Рік тому

    ድል ለተጎዳ ለአማራ

  • @goodhai1384
    @goodhai1384 Рік тому

    ድል ለፍኖ

  • @abby87877
    @abby87877 Рік тому

    ድል ለተገፋው ህዝብ ድል ለፋኖ

  • @fanmoges2219
    @fanmoges2219 Рік тому

    ድል ግፉአን ድል ለፋኖ እውነት ያሸንፋል

  • @mesfindadi8113
    @mesfindadi8113 Рік тому +5

    እኛም በልበሙሉነት ከጎናችሁ እንቆማለን ፈጣሪ አምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Рік тому +3

    🇪🇹❗️Feta Daily voice of the voiceless ❗️🇪🇹

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 Рік тому

    እዉነቱ ከሆነ ጥሩ ግን በዉሽት መግጫ ብዙ ግዜ ተታለናል በርታ ድል ለጀግናዉ ፋኖ 💚💛♥💚💛♥👍👍👍🙏🙏🙏

  • @AaAa-yc4dv
    @AaAa-yc4dv Рік тому

    ድልለአማራ

  • @محمدا-ع5ح
    @محمدا-ع5ح Рік тому +2

    ሠላም ድልለፋኖ

  • @እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ

    ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ ህዚብ ✊

  • @HabibaMod
    @HabibaMod Рік тому

    ድልለተገፍው❤❤❤❤

  • @woleyew2988
    @woleyew2988 Рік тому

    ፋኖ
    ፋኖ

  • @mukatube9817
    @mukatube9817 Рік тому +1

    ጀግናው ፋኖ ስሙን ለመጥራት እንኳን ይፈረሉ

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 Рік тому

    ወትሮም ድምፅህን ሳደምጥ እጅግ በጣም ደስ እሰኝ ነበር።አሁን ግን ለእውነት ቁመህ ሳገኝህ በእውነት አከበርኩህ። በእውነት ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ

  • @eshetuyimereshetu8154
    @eshetuyimereshetu8154 Рік тому +1

    ተመስገን አምላካችን እነዚህን መሰሪ ትግሬ ፈጣሪን ከምድረገፅ ሊያጠፍልንነው የደሀደም ሊፈርድነው ኦሮሞ ችግርየለም እድሜለአማራ በቅርብ ከምድረገፅ ያጠፍቸዋል

    • @abrahamyemane6490
      @abrahamyemane6490 Рік тому

      ለሰሩት ነገር ይቀጣሉ ግን እንዲዚህ አይባልም አትፍው

  • @AnwarSeid-uu5tl
    @AnwarSeid-uu5tl Рік тому +9

    ሀገሪቱን እየመራት ያለው ሽመልስ መሆኑን አውቀናል

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 Рік тому +3

      ቢሆንም ሺመልስ ከማረድና ባፉ ከማራት ውጭ የከብትነት ስራውን ማከናወን እንጂ ሌላ እውቀት የውም እያየነው አይደል የገጀራ አባት ነው

    • @rahawa
      @rahawa Рік тому +2

      Exactly..!!

  • @nigstiaadmasu9653
    @nigstiaadmasu9653 Рік тому

    ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ

  • @ነፍጠኛዉአማራ-ነ1ደ

    ክላሲካሉ አልተመቸኝም የበፊቱ ነው ሀሪፍ

  • @HhHh-xn9jy
    @HhHh-xn9jy Рік тому

    ፍል ለፋኖ

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Рік тому +2

    መንግሥት ተብየው የአማራን ህዝብ ጥያቄ በአስቸኳይ እውቅና ሰጥቶ ካልመለሰ ወደ ፊት ከባድ ችግር ሊፈጠር ይችላል ሀገር አልባ ልንሆን ሁሉ እንችላለን ይታወቅ

    • @be-liever
      @be-liever Рік тому

      ጦርነት ጀመራቹ ከዚ በላይ ምን ከባድ ነገር አለ እናንተ ስለተንጫጫቹ ኢትዮጵያ ምንም አትሆንም

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 Рік тому

      @@be-liever እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ

    • @be-liever
      @be-liever Рік тому

      @@kemekem1366 🤣😂 አንተ እራስህ ራቆትህን የፍጥኝ ታስረህ የምትገረፍ ነው ኢሂን ብቻ ስላወራህ 😂🤣😂 እንኳን ልትገርፈኝ😂🤣

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 Рік тому

      @@be-liever ንፁሃንን ከቤት ውስጥ አውጥቶ መግረፍ ጀግንነት አይደለም የጁላን ሰራዊት አርባ ገርፈን ትጥቁንም ሚስቱንም እያስፈታነው ነው 😂😂 አንተ ሸርተቲያም ጁንታ ለማን ነው የምታሽቋልጠው አንተ የበጅ አብሪ እግር ያዥ 😂😂😂

    • @be-liever
      @be-liever Рік тому

      @@kemekem1366 እስቲ አርፈቹ እነደለመዳበቹ ልመናቹን አጧጥፉት ፣ ፖለቲካ አያምርባቹም ቆምጬ ከልመናና ቀረርቶ ውጪ ምንያውቃል።

  • @ረዳቴንአገኘሁት
    @ረዳቴንአገኘሁት Рік тому +2

    እዛ ቤት ፍራት ነግሶአል

  • @samrawitteklesofi5936
    @samrawitteklesofi5936 Рік тому

    አቶ ሸመልስ ውይይት ከማን ጋር ነው ከሸኔ ጋር አዎ ተወያዩ እኛ አማራዎች ዘመዶቻችንን ጨርሳችሁናል ምንም የሚያጋጋን ነገር የለም

  • @በእምነትየቅዱስሚካኤልልጅ

    ድል ለተገፍው ለአማራ ህዝብ 😘😘

  • @tilahuntilahun59
    @tilahuntilahun59 Рік тому +1

    ጀግና ሽመልስ ።አማራ አቃጣሪ ንፍጣም ።

  • @AlmazAlmaz-c1z
    @AlmazAlmaz-c1z Рік тому

    Delelefanooooo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fggj5358
    @fggj5358 Рік тому

    ድል ለፋኖኖኖኖኖ

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x Рік тому

    ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Рік тому +10

    ሽመልስ አብደሳ ያያቴን ገበሬን ይመስለኛል ጥረሱ እራሱ ሁሉ ነገረ 😂😂😂😂😂የልጂነት አምሮ ምንም አይረሳም 😂😂

  • @abiybekeleethiopia1328
    @abiybekeleethiopia1328 Рік тому +1

    እንኳን አደረሳቹሁ ፈታ ዴሊዮች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DerbabitMulusew
    @DerbabitMulusew Рік тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ በርቱ ቀድሞም ትክክለኛ ዜና አቅራቢ ናችሁ በርቱ ።።

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Рік тому

    ፍኖ ወለጋ ያሉትን አማራወች መታደግ አለበት ዝም ብለህ ዘራፍ ማለት ዎጋ የለውም

  • @monashmeis8445
    @monashmeis8445 Рік тому

    ድል ለተገፈው ለአማራ ሕዝብ😢😢😢😢

  • @wywubshet7488
    @wywubshet7488 Рік тому

    የአማራ ልህልናና
    የአማራ ልህልናና ክብር በልጆቹ በፋኖ ይረጋገጣል !!!

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ Рік тому

    ድል ለአማራ ፋኖ የወለጋ አማራወች እየታገሉነዉደ ነገሩ ዝብሎ ከመገደል ታግሎ መሞት ጀግንነት ነዉ የወለጋ አማራወች ወድሞቸ አይዞአችሁ አለን በምችለዉ አቅም እንረዳለን ከጎናቹህ ነነ የወለጋ አማራ ብቻ ሳይሁን በየትኛዉም አካባቢ ያለአማራ ነኝ የሚል ጂማን ጨምሮ ከወለጋ አማራ ወድሙ ጋር ሁኖ እራሱን ያድን ጂማበብዛት አሉ አማራ የኔዘመዶይም አሉ እራሳቸዉን ማዳን አለባቸዉ የወለጋ አማራ ብቻ ገለዉ አይተዉም። እተርኔት ይከፈት ያደረገዉን ጭፍጠፋ እንይ እይ ዉሽቅ አብይ

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta Рік тому

    ያረብአማራየደልለፉኖ❤❤❤ደልለፉኖ❤❤❤🎉🎉

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Рік тому

    እርምህን አውጣ ዳግም ወንበር አትመጣም በሉልኝ ለሽሜ!!
    ድል ለፋኖ።

  • @YeshiMulat
    @YeshiMulat Рік тому +1

    እንደሰዉ ተፈጥሮ ከእንስሳ ያነሰዉ ሽመልስ
    መቀበራቸዉን በቅርብ ቀን ያያታልኝ
    ወደ ደም ጠላም ፍኖ. አፍጨዉን ይዞ. ያስወግደዋል. 100% እናረጋግጣለን
    ድል ለአማራ ፍኖኖኖኖ ለጀግኖችችች

  • @birukbiruhi1643
    @birukbiruhi1643 Рік тому

    በርታልን ወንድማችን

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q Рік тому +1

    💚💚💛💛❤️❤️

  • @FathimaFathima-vk9cc
    @FathimaFathima-vk9cc Рік тому

    ድል ለፋኖ ❤❤❤

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Рік тому +11

    ባትለንም ተዘጋጅተናል 🦁🦁🦁💪💪💪 ጦርነቱ የማይቀር ነው ካልደፈረሰ አይጠራም ✊✊✊እናሸንፋለን ከእግዚአብሔር ጋር

    • @letusbehuman5542
      @letusbehuman5542 Рік тому

      Ye fes bizat goma aynefam fesam 80 beher yalebet hager mehonun resachu eko le negere min taderg ke dembecha astesasab minim aytebekim

  • @mehamedahmed1785
    @mehamedahmed1785 Рік тому

    ድል ለተገፋው ህግ

  • @snapsnap7478
    @snapsnap7478 Рік тому

    እውነት ነው እንተርኔት ይለቀቅልንከሞት የተረፈውን ቤተሰባችን ድምፅ እንስማበት

  • @AaAa-yc4dv
    @AaAa-yc4dv Рік тому

    ድልፋኖ

  • @MdMizan-nx2qq
    @MdMizan-nx2qq Рік тому

    ለላም ለአማራ ህዝብ

  • @beretukan
    @beretukan Рік тому +3

    💚💛❤️

  • @Kasayealemue
    @Kasayealemue Рік тому

    ያረብ አሁንስ መቸነዉ ሰላም ነገር የምሰማዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @kebadpis4858
    @kebadpis4858 Рік тому +2

    አሁን ደሞ የበለጠ አማራችሁ❤❤❤

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 Рік тому +4

    ሼመልስን በቃ እግዚአብሔር አምላክ ፍራ በሰው ሕይወት አትጫወት

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    እውነት
    ዪሸንፋል
    ድልለተገፋውናእንደበግለተከታታይ
    አመታትኦንደበግለታረደውናሀገሩንበደሙላቆየውአማራህዝብ!!!!

  • @memememe2773
    @memememe2773 Рік тому

    ሰላም ለአማራ ህዝብ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @geja2809
    @geja2809 Рік тому +9

    በማሪያም እባካችሁ አድ አድርጉልኝ 💚💛❤️🙏🙏 መልካም አዲስ አመት❤❤

  • @rahawa
    @rahawa Рік тому +1

    Okay please stand with truth stand with your people 📗📒📕 true is winner.. we’re with you..?!

  • @fentayabebe2893
    @fentayabebe2893 Рік тому

    እግዚአብሔር ማረን ይቅር በለን😢😢😢❤

  • @abrahamyemane6490
    @abrahamyemane6490 Рік тому +6

    ጥያቄው መንግስት ለምን ሸኔን መቆጣጠር አቃተው ሳይሆን ለምን መቆጣጠር አልፈለገም ነው

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 Рік тому +1

    ምንጊዜምእድሜናጤናይስጣቹሁ

  • @Jameila4
    @Jameila4 Рік тому

    الله معنا⛪️🕌💚💛❤️💪🫶

  • @hawalagea8251
    @hawalagea8251 Рік тому

    ፈታ ዴሊ ምርጦች በርቱ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 Рік тому +1

    ወታደሩን ከአማራ ክልል ያስወጣ