🔴ዛሬ ሚስቴን ፕራንክ አርጊት በለቅሶ ቀወጥችው 🤕🙏

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 486

  • @user-ws8ck2bm4l
    @user-ws8ck2bm4l Місяць тому +93

    ጄማል ስረአት ያዝ ለሚሥትክ ክብር የለህም የምር ለሤት ክብር ይኑራቺሁ ወንዶቺ😢

    • @galaxya146-zh6ii
      @galaxya146-zh6ii Місяць тому +2

      እኛን እየተጫወቱብን😮😢😢

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Місяць тому +2

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

    • @user-cp8zp7cn4m
      @user-cp8zp7cn4m Місяць тому

      ውሀቢወቅጡትእቦጪነውየሱነገር

    • @medinaa-tc7sr
      @medinaa-tc7sr Місяць тому +3

      ሥራ ነዉ ተዉት

    • @user-ws8ck2bm4l
      @user-ws8ck2bm4l Місяць тому

      @@-RehimaTube wa sm wb እሺውዴ

  • @user-lr4tz4kz7w
    @user-lr4tz4kz7w Місяць тому +55

    እምትሳደቡ አይገባችሁም መቸም ተመካክረው እኮነውየሚሰሩት 😂😂😂😂😂

  • @user-hg4tk4jb7v
    @user-hg4tk4jb7v Місяць тому +19

    ሀውዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ፀባዬ ሰናይ ነሽ ጀማል ለሚስትህ ክብር ይኑርህ የምር

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Місяць тому +48

    በይ ተጠንቀቁ አሚቲ አንተ ስትወረውር ስላየች አዲሱን ወርውራ እንዳሰብረው😂😂😂😂

    • @samerakaled8896
      @samerakaled8896 Місяць тому

      😂

    • @AminaHaseen-kb9qi
      @AminaHaseen-kb9qi Місяць тому

      ክክክክኮ

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Місяць тому +1

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

    • @roqayaroqaya1622
      @roqayaroqaya1622 Місяць тому

      😂😂😂😂

    • @Zehara244
      @Zehara244 Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂እኮ አይቀርም በጥሞና እያዳመጠች ነዉ

  • @user-xj3dv4cq4l
    @user-xj3dv4cq4l Місяць тому +20

    እደው እደዚህ ከለ ባል አላህ ይጠብቀን ያረቢ

  • @hadiyamohammed5611
    @hadiyamohammed5611 Місяць тому +14

    አላህ ወይ ከደዚ አይንቱ ባል ጠብቀን ለራሳችን ደክሞን ነው ሀገር እምገባው😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @user-ud3rh1yv9o
    @user-ud3rh1yv9o Місяць тому +17

    ኮሜታተሮቺ አትሳደቡ እነሱ ሰዲብ ነው ፉቅራቸው አይቀያየሙም ማሻአላ ጀበናው ደሞ ዲሮውንም ሰባራ ነው ሊሰመሰሉ ነው 😂😂😂😂

  • @user-st3rv5mf9s
    @user-st3rv5mf9s Місяць тому +81

    ኧረ ለሚስትህ ክብር ይኑርህ ጀማል ማርያምን በጣም ደደብ ነህ ገና ዛሬ ነው ስኮምት ምክንያቱም ሁሌ እዳዋረድካት ኤጭ😢

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Місяць тому +2

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

    • @user-eh1hg6si7r
      @user-eh1hg6si7r Місяць тому

      ፕራክኮእያደረጋትነውአረተውሰወቸጨዋታኮነው

    • @user-st3rv5mf9s
      @user-st3rv5mf9s Місяць тому

      @@user-eh1hg6si7r እና ቢሆንስ ለምን ይደፋባታል🤔

    • @ZedAhmed-ui9pg
      @ZedAhmed-ui9pg Місяць тому +1

      ተመካክ ረው ነው አትሞኙ

    • @ZUZUmidiy3714
      @ZUZUmidiy3714 Місяць тому

      የራሶ ቸግር ነው ከምትገለፍጥ እራሲን አታስከብርም እሱ የሆነ ጂል ነነ

  • @user-bt5oh9dj1k
    @user-bt5oh9dj1k Місяць тому +7

    ደማል እኔ አተን የሚመስል አግት አለኝ ቁረጥ አተን ነው የሚመስለው እናማ አወድህ አለሁ ግን ለሚስትህ ለዛ ይኑረህ ሚድያላይ አቆለማምጣት ማለት ሳይሆን በስረአት ሁን ሚስትህን አክቤራት ልጂቱ እራሡ ያተን ባህሪ ነው የቀሠመችው ለናቷ ደታ ክብር የላትም ልጂ እናቷ ልስቅ ቀርቶ ታለቅሳለች አናቶን ትወደድ

  • @user-dt4hx5ov3v
    @user-dt4hx5ov3v Місяць тому +17

    የፊተኛቱ ጀበና ጤናኛ ባትሆንነው ሲሰብረው ብናምየለው

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Місяць тому +1

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

    • @ZedAhmed-ui9pg
      @ZedAhmed-ui9pg Місяць тому +2

      አወ አን ች ነሼ የገባሽ✅

    • @user-st4wi7hh7j
      @user-st4wi7hh7j Місяць тому +1

      ጤነኛ ባትሆነው አለለይም 😂😂😂😂😂😂

    • @saadaatheobia8394
      @saadaatheobia8394 Місяць тому

      እኔም ልል ነበር

  • @saraahmed7988
    @saraahmed7988 Місяць тому +43

    ማነው እንደኔ ስደት ምርር ያለው እንምጣ ስንል የሄዱት ያስፈራሩናል 12 አመት ዲካም በዛላይ ጤና የለ ኦፍፍፍፍ

    • @user-ep9ye9he1z
      @user-ep9ye9he1z Місяць тому +1

      አላህ አፍያሽን ይስጥሽ እህት አለም

    • @Donghutwice
      @Donghutwice Місяць тому +2

      abshri mamaye alah afiyashn ymelslsh

    • @sintayosintayo443
      @sintayosintayo443 Місяць тому

      እረ ግቢ የመጣው ይምጣ ማር

    • @user-lz3ib7kj7q
      @user-lz3ib7kj7q Місяць тому

      እኔም

    • @user-ib1jt6vi3n
      @user-ib1jt6vi3n Місяць тому

      አላህ ያሺርሺ እማ እኔራሱ መሮኛል ሥደት ሥድሥትአመቴነው ሥደትላይ

  • @user-wo3rf6mv6m
    @user-wo3rf6mv6m Місяць тому +8

    መጀመሪያ ተናዲጄነበር ኮሜን ተሮች እስከመጨረሻ ሳቲዪ አትኮምቱ

  • @user-pd5ic7gg4v
    @user-pd5ic7gg4v Місяць тому +4

    እዳተስ ያለ ወርደታም አይድረስብኚ ለልጅቱ እራሱ መጠፎ አረያ እስታራት ነው ፍቅርአያቅም የምትሉ

  • @user-zo4bu1uo8z
    @user-zo4bu1uo8z Місяць тому +7

    እየቀለደነው የምር ሀታ ጀበናወሲሰበር ቡናየለው ክክክእዩትማ 😂😂😂 እኛን ያቃጥላሉ ኡፍ ዩቱበሮች

    • @user-bu5ob4nj1v
      @user-bu5ob4nj1v Місяць тому +2

      ኮሜንቶችኮ መሳደብጅ ማዳመጥ ወይም እስከመጨረሻው አያዩም

  • @AlexWolloo
    @AlexWolloo Місяць тому +13

    ጀማል የዛሬው ደስ አይልም ለተመልካችም ለአንተም ሚስትህ ለይ ቡና መድፋት ጥሩ አይደለም ወንድሜ

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Місяць тому +1

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 Місяць тому

      የኔንም ባል ትዝ አስባለኝ ከነሲኒው ነው የወርወረው

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 Місяць тому +1

      እነዚህ እንካ ተመካክረው ነው

    • @user-uh5ov3ck2s
      @user-uh5ov3ck2s Місяць тому

      ​@@rozamar8197ያአላህ

  • @Fatema-sw5br
    @Fatema-sw5br Місяць тому +4

    ሀዋ ዝብለሺ አሣቂ ጂልነሺ እንደ እኔ ብሆን ታየኝ ብና ቲደፈብኝ. ሥራት መከባበር መኖርአለበት ትዳር

  • @rfduv1457
    @rfduv1457 Місяць тому +8

    ሶሱተኛ ነኝ ላይክ ስጡኝ👍

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Місяць тому +1

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

  • @user-hq6dq8zp6x
    @user-hq6dq8zp6x Місяць тому +2

    መሸአላህ ሠታምሩ❤❤❤ይማንንም ዎረ እዳሰሙ

  • @HassanAli-ku9ew
    @HassanAli-ku9ew 4 дні тому

    ሚጣየ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ

  • @user-wt5kk6br4s
    @user-wt5kk6br4s Місяць тому +4

    ተመካክረዉ እንጅ ድንገት ቢሆን ትናደድ ነበር ሀዋ 😂😂😂

    • @Tigisthayme-wh1wo
      @Tigisthayme-wh1wo Місяць тому +1

      Eko sijamar buna yinoraw nabare bayimakakaru😅😅

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Місяць тому +2

    ተመካክራችሁ መሆን አለበት እኔ ብሆን ገደልኩ😂

  • @ibrahimabdela1214
    @ibrahimabdela1214 Місяць тому +3

    የምክክር ነው ጀበና ሢሠበር ቡናው ይፈስነበር ደግሞ ወላሂ ይላል

  • @gjihbhhhb9876
    @gjihbhhhb9876 Місяць тому +2

    ወላሂ ሀዋ ትግሥት አላት ማሻአላህ ጉበዚ

  • @Merem-ht7by
    @Merem-ht7by Місяць тому +3

    አረአረአረአረ ኳሚቶች አሁንስ አባሣችሁት የቤታችሁን አመል ይዛችሁ በሠውቤት እየገባችሁ ስው መሣደብ አላህ ሂዳያው ይስጣችሁ ቢመታት ቢሰድባት ሚስቱናት እናተ እምን ወስጥ ናችሁ አኡዙቢላህ የምትሳደቡ እህቶች አላህ ፍሩ ለነሡ አዝናችሁ ሣይሆን ያፍ አመል ያለባችሁ መስለኝ

  • @SbwdenSurure-yz9lr
    @SbwdenSurure-yz9lr Місяць тому

    ክብር ይኑርህ ምትሉት አረመኔዎች ወንድ እዲ ነው እጂ😂❤

  • @user-nx4sj3cw8b
    @user-nx4sj3cw8b Місяць тому +5

    ጀበናውን ልቀይሩት ስለሆነ ተመካክራችሁ እየሳቀች አለቀሰች

  • @user-hk2rs4qn4b
    @user-hk2rs4qn4b Місяць тому +1

    ወይኔ የሀዋ ትግስት እኔ ብሆን ሙቁሀ ነበር የምደፋበት ተው አላህ ለኔም መቻል ስጠኝ

  • @ruwaidawabela9665
    @ruwaidawabela9665 Місяць тому +2

    ሲጀምር ጀማል አድምቀን ለሚሰቱ ክብር የለውም😏

    • @tube8181
      @tube8181 Місяць тому

      ጀማልለሚሰቱጡሩሰው
      መሆኑታሷያሰታውቃል
      መጥፎቢሆንታለቅሰነበር

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v Місяць тому +1

    ምን አረጋት ሲጀመር ተነጋግረው ነው እሷም ወዳዋለች ሚድያ ፊት እንድህ እንዳታረግ ብትለው አታረግም ስለዚህ ያልበላችሁን አትከኩ የራሳችሁን ህይወት ኑሩ 😏😏ጀም እና ሀውይ አይለያችሁ ሀገር ስገባ ባገኛችሁ ደስ ይለኛል 😍😍

  • @SurprisedCorn-ey3bt
    @SurprisedCorn-ey3bt Місяць тому +1

    ተመካክረው ስለሚሰሩ አትናደዱ እህቶች❤ባይመካከሩ ሲደፋባት ትናደድ ነበር ግን ልጅፊት ብትጠነቀቁ ይሻላችኋል

  • @user-sj2cb7mf6j
    @user-sj2cb7mf6j 28 днів тому

    ለሚስትህ ክብር ይኑርህ

  • @user-lw1dp7ty2v
    @user-lw1dp7ty2v Місяць тому

    አይ አሚቲ የኔ ማር ስወዳት እሷ ብቻ ስታወራ ደስ ትለኛለች

  • @sinani-uf1bm
    @sinani-uf1bm Місяць тому +3

    Yaa rabbii

  • @ZuzuuTube
    @ZuzuuTube Місяць тому +1

    Sit asxalla ante laa misti kibir yelatim 😢😢😢😢

  • @HfHg-ji4td
    @HfHg-ji4td Місяць тому +1

    ኪኪኪ ተመክክራችሁነው ዘንአርጋችሁኝ

  • @tubeysikit
    @tubeysikit Місяць тому

    ስብር ያድርግህ ጀማል ጀበናዋን ሰበረባት አይ

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 Місяць тому +4

    ካሚቲ ፊት መስበር አልነበርብህም ነገ አንስታ አድሱን እንዳሰብርው😅😅😅

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Місяць тому +1

    😢😢😢ወንድምምነዉ😢😢

  • @FsEs-no4ue
    @FsEs-no4ue Місяць тому +1

    ወላሀ እኔኮሜትመፃፍአሎድም ፅፌምአላቅ ግን ዛሬአልቻልኩም አሁንእሄ ያስተምራልነውእሚባለው የሰውልጅ ፍቅርያስተምራልእጂ ደድብና ያስተምራል ወላሂ በጣምይቀፍልስራችሁ ገገማነህ ለቀልድምቢሆን ልክአለው ክብርእሚባልነገርአለ ሲጀመርወደሰው የሚወጣው አስተማሪነገርነው ያረቢ ከንድህአይነቱ ባንተእጠበቃለሁ

  • @uaua1419
    @uaua1419 Місяць тому

    ምን ችግር አለ ቀዝቃዛ ብጠጣ ምንምነገር ብሆን አትድፋ በቀደም በርበሬ አሁን ደሞ ቡና አልጠጣም ማለት ነው እንጅ

  • @user-hm9ox4kc6i
    @user-hm9ox4kc6i Місяць тому +1

    ጀማል ተጓደኛህ ዳውድ ተማር ዳውድ በጣም ነው ለሚሲቱ ያለሁ ክብር

  • @user-do5cb9ri1x
    @user-do5cb9ri1x Місяць тому

    ክብር ይኑረህ ለባለቤትህ

  • @cbmksa7389
    @cbmksa7389 Місяць тому

    Gen Lalijitu men Aynet tarbiy new yemtasitemirat

  • @gbeesaum
    @gbeesaum Місяць тому +3

    ጂል አላለችም ሚስትህን አክብር እመትሉ ሰወች ሲጀመር ሁለትም አይከባበሩም እሳ እራሱ ሁሌም ነው የምሰድበው ልጃንን የማን ትይዛለች አይሉም

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k Місяць тому

      አዎ ጂል ነው በስርአት መች አደገና ባለጌ ነው

  • @Zahra-bq8ot
    @Zahra-bq8ot Місяць тому +4

    ደስ ስትሉ❤❤

  • @Zineb-uc7hs
    @Zineb-uc7hs Місяць тому

    ቱ ተዳተ አይነቱ ፍራ ወድ አላህ ይጠብቀኝ

  • @user-ip6cn9pz6y
    @user-ip6cn9pz6y Місяць тому

    ቢቀርስ እጪ ከፍቅር ክብር ይበልጣል ቱ

  • @salamaalrumaithi3515
    @salamaalrumaithi3515 Місяць тому

    አረ በለው እኛም አውቀናል ጉድጓድ ቆፍረናል አለች አይጥ 😂😂😂 ጀበናው ውስጡ ቡና አልነበረውም

  • @zizuyemrsawa4000
    @zizuyemrsawa4000 Місяць тому +2

    ተመካክረው እኮ ነው

  • @Tube-bk9uj
    @Tube-bk9uj Місяць тому

    ክብር ክብር ትላላችሁ ፕራንክ እኮ ነዉ ወላሂ ጀማል የዋህ ነዉ

  • @user-xy1uf5xt9s
    @user-xy1uf5xt9s Місяць тому +1

    የምክክር ነው አረንቁ ምርና ውሸት እኳን አጣቁምዴ ሲጀመር የተሰበረ ነበር ጀበናው

  • @DhdhhsDhehd
    @DhdhhsDhehd Місяць тому +2

    masalh

  • @zaharaeshetu1340
    @zaharaeshetu1340 Місяць тому +1

    ተመካክረዉ ነው የሚሰሩት ግን ስትመካከሩ ስዲብ እየተዋችሁ🙄🙄😘

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Місяць тому +1

    ኮመንታሮችየ 😂😂😂ፕራክ ነው አይዟችሁ

  • @nomo6793
    @nomo6793 Місяць тому

    ጀማልየግን ግፍህ 😂😂አሙቲ ማርስወድሽ❤❤❤❤❤

  • @user-xu3qc6bo6g
    @user-xu3qc6bo6g Місяць тому +6

    ሃዋ ስድብሽን ቀይሪ ጀል አትበይ ሁለየም ነው እምሠማሽ ሌላ አጣሽ አይይይይይ

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq Місяць тому +2

      ሁለቱምጂልናቸወ 😂😂

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Місяць тому +1

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k Місяць тому +1

      ሲያስው ነው ጂል ብቻ አይገልፀውም ባለጌ ነው

    • @user-st4wi7hh7j
      @user-st4wi7hh7j Місяць тому +1

      😂😂😂😂😂 ደሞ ዝብላ የሚያስቀውም የማያስቀውም ያስቃታል ሚድያላይ በልክ ሁኝ ጅል ማለትና ቶሎ ቶሎ መሳቅ ቀንሽ😢

    • @user-yh8kb3pk1r
      @user-yh8kb3pk1r Місяць тому

      ኦኮ😂😂😂​@@FatimaFatima-fg1bq

  • @hayatahmed30
    @hayatahmed30 Місяць тому

    እኔ ለልጂቱ ፈራሁ ምን እየተማረች ነው⁉️ ባል ተብዬው ምን አይነት ስግጥና ነው
    ሚስትስ ዝም ብለሽ የምገለፍጭው እኛስ ከ እናተ ምን እንማር❓❓❓❓❓❓

  • @user-ok5sc4yd5r
    @user-ok5sc4yd5r Місяць тому

    እበትም ትል ይወልዳል አሉ ሚስትህና ልጅህ አይገቡህም ነበር ሰው በሰው እንዃን ይማራል እድሜ ልክን ማትማር ፉጡር ነህ የመጨረሻ ሰገጤ

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne Місяць тому +1

    ቡና ያለዉ መስሎኝ ለፈርሻዉ አሰብኩ ወይጉድ ተመካክራችሁነዉ😂

  • @cbmksa7389
    @cbmksa7389 Місяць тому

    La hulategnaw eqa Aysebarim

  • @natanem8865
    @natanem8865 Місяць тому

    Mn aynet yetegimama anegager new kebir yegodelew nger

  • @GalShlhe-kr5bd
    @GalShlhe-kr5bd Місяць тому

    እንዴ በበርበሬ እንዴ በጀበና ምን ጉድ ነው እዚ ቤት ስርኣት የሚባል የለም😢😢

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Місяць тому

    ዛሬ አደኛነኝ ቤተስብ😅

  • @AminatUmor
    @AminatUmor Місяць тому

    ወኔ ጌታየዋ😢

  • @user-hg6nr3dq1v
    @user-hg6nr3dq1v Місяць тому +1

    Misitun ayakabiratim 💔😢😢

  • @njatali-wl1ly
    @njatali-wl1ly Місяць тому +19

    ሲያሥጠላ ጀዝባ ክብር የሌለህ ክብረ ቢሥ

    • @MyLovlLeylaLeyla
      @MyLovlLeylaLeyla Місяць тому

      እ እረ አትሳደቡ ጉድኮነው😂😂

    • @emanahmad1484
      @emanahmad1484 Місяць тому

      አችበንተሻልሽብርእኮነውእሚሰሩት

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k Місяць тому +1

      በጣም አስቀያሚ ባለጌ ነው

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Місяць тому +1

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

    • @habeeba8251
      @habeeba8251 Місяць тому

      😂😂😂😂😂😂😂ውዴ ቢዝነስነው

  • @FatimahAli-jm9fl
    @FatimahAli-jm9fl Місяць тому

    ሚስት ህን አምዲያላይ አላህን አፍራመን ወንድምሆይ ይመጨረሻውን ቀን ፈሩ አን ፍራ

  • @SaadahSaeed-zc8rv
    @SaadahSaeed-zc8rv Місяць тому

    እኔ ልገራችሁ እደጀማል ሚሳቱን የሚወዲ የለም❤❤❤ ሌላቹካ አቀውነው የሚላላሱት በሚዳያ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Місяць тому

    ተውግን ልጅቷፊት እናቷን እየጠላቻት ነው አሚቲ አተን እያዬች እናቷን መማታት ጀምራለች ዋ ብሀላ እናተው ናችሁ የምትሰደቡት

  • @nabeela4979
    @nabeela4979 Місяць тому +2

    Dess yemtlu beteseb❤❤❤❤❤❤

  • @abdullrehman3221
    @abdullrehman3221 28 днів тому

    እደው ከሚሠራው ቢደወ ሣይ ለዛየለወም
    መጀመሪያ አክብራት

  • @alimakhaled7512
    @alimakhaled7512 Місяць тому +1

    eree uuuu😢😢😢😢

  • @fama4230
    @fama4230 Місяць тому

    አይ ህፃንኗን እመሀከል አረገዉ ቱ ለልጅ ጥሩ ያሰተምራል ሰዉ አድሱን ደሞ ሚጣየ ሰበሪዉ😂😂

  • @ZihabuyasinYasin
    @ZihabuyasinYasin Місяць тому

    ወይኔ እየሰበረውሸትስቄለሽ እኔ ብሆን አልቅሽ ሀሀሀሀ

  • @tube-ur4ux
    @tube-ur4ux Місяць тому

    ምክክር ናት

  • @abdullrehman3221
    @abdullrehman3221 28 днів тому

    ልጁ ጀዝባ መሣይነው ያሥታውቃል

  • @user-fh3mx8bx4q
    @user-fh3mx8bx4q Місяць тому

    አሚቲ ሳቀችብሽ😂😂😂

  • @SayedOmanbd
    @SayedOmanbd Місяць тому

    ትክክለኛ ህይወት እናተ ላይ አየሁ ማስመሰል የለለበት ይመቻችሁ

  • @hawagshaw3018
    @hawagshaw3018 Місяць тому

    ዝም ያለ ነጃ ወጣአሉ የኛ አዛኝ ነብይ

  • @user-qt5cy3oo9o
    @user-qt5cy3oo9o Місяць тому

    ማሸአላህ

  • @fjdgkhk6733
    @fjdgkhk6733 Місяць тому

    ቀልዳቸውም አይጥመኝ

  • @user-ib1qc3nl8p
    @user-ib1qc3nl8p Місяць тому

    Wayi jabana ahun iko tawadal jamal ide ikut arakat iko 😂😂😂😂😂😂❤

  • @bint.seid.
    @bint.seid. Місяць тому

    ሀዋ ግን ፍራሹን ሁሉ ሳር በሣር አይደብርሽም ግን ሦ ፋ ቢገዛልሽም በቄማ እንደምታሣብጅው አኪድ😅

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 Місяць тому

    መጀመረያም የተስበረ ነው😂😂😂😂

  • @zainabibrahim1712
    @zainabibrahim1712 Місяць тому

    በጣም አላደከኝ ተሳድቤ ኮምቸ ደለኩኝ እስከመጨረሻው ሳየው ለካ ተመካክራችሁነው የሰራችሁት

  • @user-gx7vg9ln3c
    @user-gx7vg9ln3c Місяць тому

    ፍትሕ ለሚጣ😢😂

  • @user-zd4ss4tm2x
    @user-zd4ss4tm2x Місяць тому +1

    ይስጠላል

  • @Zana-vj5dq
    @Zana-vj5dq Місяць тому

    ምሰጊን ናት እኔ ብሆን አለቀልህ😂

  • @seadamohammed7952
    @seadamohammed7952 Місяць тому +1

    የኔ መደንገጥ

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Місяць тому

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

  • @FiriHadad
    @FiriHadad Місяць тому

    ክክክክ ተማካክሮ ኖው ጀበናው ስሰበር ቡና የለውም

  • @WasilaShifa
    @WasilaShifa Місяць тому

    ኢሺ ከናታ ሚን ኢኒማር

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 Місяць тому

    ማሻአላህ👍👍🌹🌹💐💐

  • @zahraeshetu7182
    @zahraeshetu7182 Місяць тому

    ኮመቶች ግን ለምድነው እምሠድቡት እደ ሥት አይነት ቭራክ ይዳረጋሉ ሌሎቹ እሡ ላይ ሥደርሡ ሥድብ ወላሂ ትገርማላችሁ ጥሩ ጏኑንም እዩ መጥፎውን ብቻ ሣይሆን ውዶችየ

  • @mirekatesehefera3022
    @mirekatesehefera3022 Місяць тому

    እረ የዚህ ቤት ጉድ ይለያል በስመአም ሰው እንዴት ክብር እሚባል ነገር የለም እንዲ ግን

  • @user-fx3kp4vk1m
    @user-fx3kp4vk1m Місяць тому +1

    ክክክክ
    ሀዊቲ
    አችን
    የመሰለች
    ጀበ
    አና
    አመጣልሺ
    ክክክክክ
    ጀም
    የምረ
    ሰብረህ
    ዘረብራይዝ
    ባታዴረጋት
    ጠብህተኔጋነበረ
    ኪኪኪኪኪኪኪ

  • @Pnice-vs1fr
    @Pnice-vs1fr Місяць тому +1

    የምር ያሳዝናል እላዋላይ መድፋት ጀበና መስበር እደት ጥጋብሊገላችሁነው ወንዶች

  • @fathimaahmed8304
    @fathimaahmed8304 Місяць тому

    ወላኒ ተመካክረው ነው 😅😅😅

  • @user-fi9km1qb9c
    @user-fi9km1qb9c Місяць тому +1

    እደኔ የደነገጠ😢😂😂😂

  • @labeba3450
    @labeba3450 Місяць тому +1

    ማሻአላህታምራላችሁ🎉🎉🎉🎉

    • @-RehimaTube
      @-RehimaTube Місяць тому

      አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እህቴ ደምሪኝ

  • @user-zp2sb1jg8t
    @user-zp2sb1jg8t Місяць тому +1

    ተመካክራችሁነው