ዛሬ ስሚራ አሳሳትችኝ መቷሗት ኡፍፍ ምነው ባልመጣሁ😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 442

  • @Fatumamohammed-lp4ev
    @Fatumamohammed-lp4ev 2 місяці тому +74

    ጥንዶች ሳይ ባሌ የብስ ይናፍቀኛል 😢😢ለይኩኝማ

    • @user-xt2xr5el6n
      @user-xt2xr5el6n 2 місяці тому +3

      ያለው ይናፍቃል የለለንማ ወፍ የለም የት ነህ የወደፊት ባሌ😂😂

    • @user-zz8rj9xc9r
      @user-zz8rj9xc9r 2 місяці тому +6

      ትክክል😭😭

    • @Fatumamohammed-lp4ev
      @Fatumamohammed-lp4ev 2 місяці тому

      @@user-xt2xr5el6n ዱአ አድርጊ ይመጣልሻል

    • @hayat227
      @hayat227 2 місяці тому +2

      😂😂እኔማ አረርኩ😂😂

    • @Kamila-tm2rd
      @Kamila-tm2rd 2 місяці тому +2

      ወላሂ እኔም

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 місяці тому +56

    ይችን ፀሁፈ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አሜን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች ❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz 2 місяці тому +8

    ሰሚራ የኔ ቆንጆ ተመችቶሻል ሀገርሽ ከዚክ ከስደት የገላገለሽ ፈጣሪ እኛንም ይገላግለን ያረብ❤❤❤❤

  • @neimayimam7181
    @neimayimam7181 2 місяці тому +18

    ዳውድ ጎደኛህ በፍጥነት የሰው ብር ይመልስ ካልሆነ ግን ቦታውንም ቤቱንም ስለምናውቀው እስከተሳደበው ስድብ አድርገን እንጠቁምበታለን ሴት ልጅ ላይ አፉን ከፍቶ ማንም አይለቀውም

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ምንአርጎሽውደ😂

    • @neimayimam7181
      @neimayimam7181 2 місяці тому

      @@ekramemohamad7392 ጀማል ተብየው እቃ አደርሳለሁ ብሎ የብዙ እህቶች ብር በልቷል እና ለጆሮ ሚሰቀጥጥ ስድብ ነው የተሳደበው

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 2 місяці тому +1

      ፐፐፐፐፐ 😂😂😂😂😂😂 ለማን ነው የምትጠቁሙት አፋችሁን አሹላችሁ እየተሳደባችሁ የሱን ብቻ እየቆረጣችሁ ትፖስታላችሁ በለቀቃችሁት ቪደወ እደሰማነው ብሩ አልከዳም እናተ ቤተሰብ የላችሁም አይገዙላችሁምእዴ

    • @user-hf3xx2zg4e
      @user-hf3xx2zg4e 2 місяці тому

      ​@@zeharahassen7810😅😅😅😅ማነው እሱ

    • @Kadija-pv3ge
      @Kadija-pv3ge 2 місяці тому

      ጀማል ነው 😂😂😂 የጓደኛየንም ብር ስልሳ ሺብር በልቷታል እኮ ግን ሀገር ገባቺ ምን እዳድርገቺው ባላውቅም

  • @TembriTembri
    @TembriTembri 2 місяці тому +15

    لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين
    አይይይ ሠሚራ ምንነካሽ አልሽ አልሽና ሚዲያላይ መጨፈር ያሽ
    إحيدن سراطل موستقيم

  • @gjihbhhhb9876
    @gjihbhhhb9876 2 місяці тому +5

    ምሥኪን አልጠገብኩም ደሥ ትላላቺሁ
    ማሻአላህ

  • @user-nb1er9kp6p
    @user-nb1er9kp6p 2 місяці тому +10

    ኧር ሰሞይ ሰሞኑን በጣም አምሮብሻል ማሻአላህህህ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      እሕቴደምሪኝ በቅንነት❤❤

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 2 місяці тому

      ዴምሩኝ ዴምራችኋለሁ❤

  • @BsnsSus-sl7tk
    @BsnsSus-sl7tk 2 місяці тому +9

    አይዳዉድ ምርጥ ባልነህ

  • @Kadija-pv3ge
    @Kadija-pv3ge 2 місяці тому +1

    ዳውድኮ ምርጥ ስው ነው ለትዳሩ የኔም ባሌ ባካል ይሳሳልኛል አይማታም 😂በስልክ ንፍር አርገውና ባገኝሺ ይላል ክክክክ

  • @rahmaha
    @rahmaha 2 місяці тому +5

    😂😂😂😂😂 አምሮብሻልደሞማሻአላህ

  • @user-qn4kx5no9s
    @user-qn4kx5no9s 2 місяці тому +12

    ዳውድ ጎደኛህ ጀማል.የሰውብር እቢ አለ አሉ አይ እኔም ጠልቤውነበር😂😂😂ፍራሁት

    • @user-gc4sj2qx3t
      @user-gc4sj2qx3t 2 місяці тому +9

      እኔም ተበልቻለሁ እህቶቸ ተጠቀቁ ጀማል ዱርየ ሁኖል 100,000ሽ እቃ እዝዠው በግማሽ ልኮ ግማሹን አላቅልሽም ዞር በይ አለኝ ወላሂ በኦላይን የምሰሩ አንዳንድ ነጋደወች አላህን ፍሩ 😢😢😢😢

    • @user-qn4kx5no9s
      @user-qn4kx5no9s 2 місяці тому

      @@user-gc4sj2qx3t 🤔ኡኡኡኡኡወይኔ ጉደ

    • @user-dr3so2xp3u
      @user-dr3so2xp3u 2 місяці тому

      ​@@user-gc4sj2qx3tእኔኮ ምንገድ አስቸግርት ትዛዝ እቢ ያለመስሎኝ። ኮሚንት። አርጊነበር። ጉዱን አየነዉ በማስረጃ ይህ ሌባ ደሞ ይሳደባል

    • @user-dr3so2xp3u
      @user-dr3so2xp3u 2 місяці тому

      ብርሽን አስመልሽ እህቴ

    • @rahmaha
      @rahmaha 2 місяці тому

      ​@@user-gc4sj2qx3tእዳዉ እኔ እሚገርመኝ አምናችሁ የምትልኩ ቤተሠብ የላችሁምደ አይገዙላችሁ

  • @home0029
    @home0029 2 місяці тому +15

    ❤❤❤❤❤❤ሰሚራ የሚወድ ላይክ

  • @user-gi4sf9lx3w
    @user-gi4sf9lx3w 2 місяці тому +4

    ማአሻአላህ አምሮብሻል ሰሚራ

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 2 місяці тому +4

    ዳውድ እኛለብዙ ስጠብቀው የጀማልንጉድ ሰማህለት😢😢😢

  • @Ku.551
    @Ku.551 2 місяці тому +8

    😅😅😅የለም ሰሚራ ነቅላለይ

  • @user-ni4yh4fs2r
    @user-ni4yh4fs2r 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ አምረብሽል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zehara53o
    @zehara53o 2 місяці тому +1

    ክክክክ አይ ዳውድ ትልቅ ሰው እኮነሽ አብደሻል እንደ አላለም 👍👍👍👌

  • @samsa1249
    @samsa1249 2 місяці тому +1

    ኣረ ደስ ኣትሉም ሆ ኣንቺ እህቴ ተሰተሪ ኣንተ ደሞ ሚስትህን ስተራት ሆ የት እየሄዳቹ ነው ኣላህን ኣትፈሩም
    ኣላህ የዋለላቹ ፀጋ ኣታስታውሱም

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 2 місяці тому +3

    ወይሠሚራየፀይሏጋነሺ የምር

  • @user-vf9pt5dd9n
    @user-vf9pt5dd9n 2 місяці тому +6

    ዳውድግን ምርጥልጂነው ትግስትአለው አይሳደብም ጀማልን ምከረውለሚስቱክብርየለውም ልጂቱምስድብአስለምዳታል

    • @emusekina8994
      @emusekina8994 2 місяці тому

      ቅማላም ብሎኩ እየሰደባት ነዉ ለሠደብ አደኛ ነዉ ዳዉደ

    • @user-vf9pt5dd9n
      @user-vf9pt5dd9n 2 місяці тому +1

      @@emusekina8994 አልሰማሁትምእናነው ግን ጀማል ጭራሺክብርየለውም ልጂቱንምስድብአስለምዳት ስትሳደብ አኡዙቢላህ

    • @user-oq1ju6th1b
      @user-oq1ju6th1b 2 місяці тому +1

      ቅማላም ምናባሽ ያጃጂልሻል ባለጌ ያለው አልተሰማሽም ወይስ ግጥም የገጠመላት መሰለሽ😂😂😂😂

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj 2 місяці тому

      ​@user-oq1j እና እውነቱን ነው ምን ያመናቅራታል ቱ ስድብ ይነሰውደ

    • @emusekina8994
      @emusekina8994 2 місяці тому

      @@user-vf9pt5dd9n ማማየ የጀማል ሚሰት በጣም ጀግና ናት እደሙ ሰኪና አይደለቸም እሙ ሰኪና ወላሂ በጣም ትዘናቀላለች የጀማልኩ ትታዉነዉጂ ይፍራታል እሴ በደብ እዩት እሚዳላይ የሚወጣና የማይወጣ ታቃለች አሰተዉላ ነዉ ትታወራ አሚቲ ብቻ በሰርአት አላሳደጉትም እሱም ገና ልጂ ናት ይሂንን አመሎን ትተወዋለች ማሩቸ ልጂ ሰለሁነች ነዉ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 місяці тому +12

    አንተ ወላሂ ክብር ይኑርክ ቅማላም።አይባልም እወድሀለሁ ልጠላህ ነው

  • @D69yoxcChopch
    @D69yoxcChopch 2 місяці тому +4

    ሰሙየ.የኔቆጆ😂😂😂😂

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf 2 місяці тому +1

    ማሻላሕ አለሕ ይጨምርላችው እራበኝ አላለም ተመቸኝ❤❤❤❤

  • @kdoj67last86
    @kdoj67last86 2 місяці тому +5

    ትልቅ ሰው አደለሽም እዴ አለ ዳውድ

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nv 2 місяці тому +3

    ሳሚራ ዛሪ አምሮብ ሻል

    • @user-bf9iq2zd4d
      @user-bf9iq2zd4d 2 місяці тому +4

      ሁሌም ቆንጆ ናት እናንተ ዱቂት የሚለቀለቅ ነዉ ቆንጆ የምትሉት

  • @hamezyagalato5265
    @hamezyagalato5265 2 місяці тому +4

    ሰሚረ አሚሮበሸል ሊቢሱ ማሸአለህ

  • @user-jj8xy2td1x
    @user-jj8xy2td1x 2 місяці тому +10

    የኔ አባት ሜግብ ሰጭኝ አልጠገብሽም ኩም ሲል አንጀቴን በላኝ

    • @HhHh-fw8po
      @HhHh-fw8po 2 місяці тому +1

      ወደ አልጋ ሊጋብዛት ፈልጎ መሰለኝ ርቧት አይመስልም 😅

    • @user-oq1ju6th1b
      @user-oq1ju6th1b 2 місяці тому

      😮😂😂😂😂😂​@@HhHh-fw8po

    • @taibah1116
      @taibah1116 2 місяці тому

      😂😂😂መጠርጠሩስ​@@HhHh-fw8po

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ደምሪኝውደ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ​@@HhHh-fw8po😂😂ምን😮ደምሪኝ❤

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 місяці тому +4

    እፊ ልማታት ብሎ ሰሰለት አኮ አደውዲ ስወደቹ አሰሚረ ሰረሺለች ከዘሁሉ ማከራ ወቴሺ እዲ ደስታኛ ስለሖንሺ ጀግና እናት ናሺ❤

  • @user-ie5qc9cg4r
    @user-ie5qc9cg4r 2 місяці тому +1

    ሰሚራየ በጣም ደስትለኛለች

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g 2 місяці тому +6

    በሐላል ሲሆን በነፃነት 50 ሜትር መንገድ ላይ ዘና ፈሰስ ብለህ በረጋ መንፈስ ትራመዳለህ።
    በሐራም ሲሆን ለዓይጥ መሿለኪያ በሆነች ጠባብ መንገድ ጢሻ ለጢሻ ታየሁ አልታየሁ እያልክ በሰቀቀን ትሄዳለህ።
    ተፍ ተፍ በልና በሐላሉ ተሰተር! ሐላል እርጋታ ነው። ደግሞ ቁም ነገሩ የመንገድ መጥበብና መስፋት መስሎህ ሰግጠህ የሐራሟን በ40 ሜትር ጎዳና ላይ ይዘሃት ውጣና ላግኝህ አሉ¡
    ገብቶሃል የምልህ! በተለይ በዚህ ወቅት ትዳር ወሳኝ ነው።

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂 እሰይ ደግ አረግሽው ወዶች አቃጠሉን

  • @user-sp2mj8bq2m
    @user-sp2mj8bq2m Місяць тому

    እረ ወይንየ😂😂😂በጣም ነዉ ያሣቀ አቺሁኝ

  • @gbeesaum
    @gbeesaum 2 місяці тому +2

    ልጆቹ እደተኙ አላለም አይ ዳውድ😂😂😂

  • @hadiyamohammed5611
    @hadiyamohammed5611 2 місяці тому +1

    ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ❤❤❤❤

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 2 місяці тому +2

    እይወደች መቸምአጠግቦየሖድነገር

    • @Jfjrjhydif-xy2jy
      @Jfjrjhydif-xy2jy 2 місяці тому

      የሆድማነገረ ጠናቸውነው😂😂😂

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 2 місяці тому +1

    አልጠገብኩም አላለም አይዳውድ የራበው ሌላ ነው የምትሉ ፉ ብላ ስጠብቀው አስባችሁታል አይይ😅😅😅😅

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf 2 місяці тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አየ ሰሚራየ

  • @user-lb4db3rq7d
    @user-lb4db3rq7d 2 місяці тому +1

    እናተ ኢቶበሮች አላህ ያሠባችሁትን ያርግላችሁ እድህ ለተመልካቾች ክብር የላችሁም ተጣላን ተጣላን ትላላችሁ መልሳችሁ ታረቀን እድህ እያላችሁ የውንት አላህ ይለያችሁ ❤❤❤❤

    • @user-vo3ut1gg6n
      @user-vo3ut1gg6n 2 місяці тому +1

      🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቢስሚላ ጨጓራሽ ጭሷል ማለት ነዉ እደ

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂ወይ ጉድ

    • @user-lb4db3rq7d
      @user-lb4db3rq7d 2 місяці тому

      @@user-vo3ut1gg6n በጣም

    • @user-lb4db3rq7d
      @user-lb4db3rq7d 2 місяці тому

      @@mahaboobadam5611 😂😂

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 2 місяці тому +3

    ኧረረረአላህፍሩ አበዛቹሁት።ጭፈራ

  • @user-tr5tw1yq3e
    @user-tr5tw1yq3e 2 місяці тому +3

    😂😂😂😂😂ቱ ቅማላም አላለም🤭

  • @fama4230
    @fama4230 2 місяці тому +1

    ሰሚራ ተሻሺላለች የምትሉ በ👍ማሻአላህ ወሬያቸዉ ብዙም አልነበረ 😂

  • @user-sq1zz9hp1f
    @user-sq1zz9hp1f 2 місяці тому +1

    امين يارب❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሠሙ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤

  • @HHAA-fx7cx
    @HHAA-fx7cx 2 місяці тому +2

    😂😂ቅማላም አላለም 😂😂😂አረ ወየዉ

  • @aliakmel9336
    @aliakmel9336 2 місяці тому

    አምሮብሻል መሸአላህ

  • @TUBE-zo2gn
    @TUBE-zo2gn 2 місяці тому

    መሻአላ ሠሢራ ኢቶ ተገባይ አምሮባታል ❤❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 місяці тому

    ዋው መብሩክ እምሮብሻል ያእስሚራ

  • @user-wq5io7je4s
    @user-wq5io7je4s 2 місяці тому +2

    አንጨካከንምተባብለናልአላለችም ተካሜራጀርባስ ከጀማልመችምትሻላላችሁ 😂😂😂😂😂ዳውድቲገባ ምግብነውየሚጠብቀውስሙእደተለመደው😮

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ውዴደምሪ በቅንነት❤❤

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 2 місяці тому

      እናስራውሎእረቦእኮነው እሚመጣው

  • @user-hk2rs4qn4b
    @user-hk2rs4qn4b 2 місяці тому +1

    ወይኔ በሳቅ ተሆድህ በቀር ሌላ አታቅምደ አላለችም

    • @mulu5
      @mulu5 2 місяці тому

      😂😂😂

  • @user-zv6un1ih7u
    @user-zv6un1ih7u 2 місяці тому +2

    ሰሙየ😂😂😂😂😂

  • @busyline1119
    @busyline1119 2 місяці тому +1

    እር ወላሂ ደስስትሉ😅😅😅🎉🎉🎉

  • @user-uz8nt8ov9v
    @user-uz8nt8ov9v 2 місяці тому

    አሚንንንያረብ

  • @FjstbKfdi
    @FjstbKfdi 2 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የዉድ ስወድሽ

  • @Tube-nc2tl
    @Tube-nc2tl 2 місяці тому +1

    አይ፡ዳዊትሰሚራ😂😂😂😂😂ታስቃለች😂😂😂😂

  • @user-ve7po2xt9j
    @user-ve7po2xt9j 2 місяці тому

    ስወዳችሁ ወላሂ ሰሙቲ😂😂😂😂😂

  • @kalokalo1135
    @kalokalo1135 2 місяці тому

    ሰመሚራየሁላችሁንምእኖዳችኋለን

  • @ikrammohammed8520
    @ikrammohammed8520 2 місяці тому

    አይ ስሚራ የኔ ቅመም 😅😅😅😅

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 2 місяці тому

    😂😂😂😂ወላሂ ደብሮኝ ነበረ ሞትኩ ሳቅ❤

  • @meditishu8014
    @meditishu8014 2 місяці тому

    መሻአላህ

  • @dfjg3120
    @dfjg3120 2 місяці тому +1

    Love

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 2 місяці тому +1

    ኧረ አማረባት❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-ys2fy7oc5u
    @user-ys2fy7oc5u 2 місяці тому +1

    ክክክክክ አረ በሳቅ ኡፍፍፍ

  • @user-wr7uf3oc9i
    @user-wr7uf3oc9i 2 місяці тому +1

    ❤😂😂😂😂ሥታምሩ😍

  • @user-cu4ig7zi7u
    @user-cu4ig7zi7u 2 місяці тому +3

    ቅማላም አላለም ወናኡዙቢላህ እነዚህ እና ያጄመል ተብየው አነጋገራቼው ጪቃ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      እሕቴደምሪኝ በቅንነት❤

    • @user-dj7ko8fl9r
      @user-dj7ko8fl9r 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @user-io6qc6qq6t
      @user-io6qc6qq6t 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂ቱቱቱ ወለሂ በስቅ

  • @ms-gq7yu
    @ms-gq7yu 2 місяці тому

    ሲናገሩአያቁትም ሱበሀንአሏህ

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 2 місяці тому +1

    ይላጥሽ ቁጭ አድርጎ እያበላሽ አች ትልጭዋለሽ

  • @Eyerus5
    @Eyerus5 2 місяці тому

    ክክክክክ ቆንጆ ውውውውውው 🥰🥰🤣🤣🤣

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 2 місяці тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 2 місяці тому

    😂😂😂😂ስወዳችሁ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bf9iq2zd4d
    @user-bf9iq2zd4d 2 місяці тому +1

    ሠሙ ቀንጆ

  • @rahmaethio9602
    @rahmaethio9602 2 місяці тому

    ወይኔ ሰሚራ ስታስቂኝ

  • @medina6236
    @medina6236 2 місяці тому

    😂😂😂😂ወይኔ ስወዳቸው

  • @user-bp7jz2ro6q
    @user-bp7jz2ro6q 2 місяці тому +1

    ❤❤❤😂😂መሸአላህ

  • @user-qf3hc2br5t
    @user-qf3hc2br5t 2 місяці тому +1

    አምበዳልቃለሁ ምን ማለት ነው ሰሞ

  • @EeEe-km5dt
    @EeEe-km5dt 2 місяці тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈🙈🤣🤣ወኔህን እያወጣህአለችሠሚራ😂

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂 በስተርጅና ክርስትና ትል ነበር አያቴ ጭራሺ በሙዚቃ ተይእሙሰኪና ሰከን በይ 😂😂😂 ባል ማለት ሚስቱን ከመጥፎ ነገር እሚመክር እሚዘክር ነው

  • @user-yq5iw8if6e
    @user-yq5iw8if6e 2 місяці тому +7

    ዘሩ ቀለጠ ወድ ከዘፈነ ፍየል ከቀዘነ እርብና የለዉም ብሏል ኡዝታዝ አቡያስር

  • @ZemzemMehamed-dn1fr
    @ZemzemMehamed-dn1fr 2 місяці тому

    ኪኪኪኪኪኪ ቅማላም አለ አይ ዳውድ

  • @rimyoutube9063
    @rimyoutube9063 2 місяці тому

    ጀግና ነክ

  • @EmanMohammed-ps7gy
    @EmanMohammed-ps7gy 2 місяці тому

    ወይይይ ሰሚራ 😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤

  • @user-sd5ur5sz8r
    @user-sd5ur5sz8r 2 місяці тому

    እረ ቦርጭህ የጤናነው ግን

  • @ssaa4401
    @ssaa4401 2 місяці тому

    አልጠገብኩም ያአላህ

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 місяці тому

    እናንተም ነገ እያለቀሳቹ ኑ አሏችሁ 😂😂😂 ዘንድሮ የወረደብንን አላቅም😂 የመጨረሻው ነገር 😂😂😂

  • @HusseinMuhammed-tt3rn
    @HusseinMuhammed-tt3rn 2 місяці тому

    ክክክ ማናደድ ለምን

  • @sbnta6404
    @sbnta6404 2 місяці тому +1

    እነ ሙዝቃ ኢያሰማሽ ነው ማለት ነው

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 2 місяці тому

    እኳን ደህና መጣችሁ ውዶችዬ ❤❤❤

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 місяці тому

    ወይኔ ሰሚራ😂😂😂

  • @ruthruth8913
    @ruthruth8913 2 місяці тому

    አይዳውድ ቶሎ ትናደዳለህ

  • @urcell1875
    @urcell1875 2 місяці тому

    ያጀማል የሚባል ቁዝር አናዶኛል አላህን ይፍራ ነገረዉ ታማኝ በር የሚመስለኝ ደሞ ስዲቡ ዛሬ በለቀቀዉ ቢደወ ላይ ኮመት ዘግቶል ሥራዉን ሥለሚያቅ ሌባ

  • @user-gf4sd3jg2e
    @user-gf4sd3jg2e 2 місяці тому

    ኣራ ዪማቸቹ

  • @user-ff1vd1zs9y
    @user-ff1vd1zs9y 2 місяці тому +3

    ጀማል ቢሆን በዱላ ቆማምጦ ይጥላት ነበር 😂😮😮😅😅😅😊

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z 2 місяці тому

    የሳቄምጮች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k 2 місяці тому

    የሚንጭውሀ አሽዋቢዝቁት አያልቅም መጣይአደመልጎም የኔጉድአያልቅም😂😂😂😂

  • @SebrinaTube-
    @SebrinaTube- 2 місяці тому +1

    እህቶቼ. ዴምሩኝ እረ ከልመና አውጡኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-sq1zz9hp1f
      @user-sq1zz9hp1f 2 місяці тому

      ابشر ي يا اختي الله معكي

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 2 місяці тому

      @@user-sq1zz9hp1f አሚንንንንንንን ያኡምሪይ

  • @HbHj-zz4zw
    @HbHj-zz4zw 2 місяці тому +2

    ክክክክክክ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ውዴደምሪኝ በቅንነት❤

  • @user-gw3sb4dh5c
    @user-gw3sb4dh5c 2 місяці тому +1

    አላህ ፍቅሩን ያብዛላችሁ😂❤

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm 2 місяці тому

    አይሰሚራ ሰራሽለት😂😂😂😂

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 2 місяці тому

    ክክክ

  • @khanhabib1853
    @khanhabib1853 2 місяці тому

    ፍታአ ያለይ ሚስት ነት😂😂😂

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd 2 місяці тому

    የኔ ውዶች ሀሀሀሀ