ካሜራ እፈራለው አለች😁

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #remukhan
    #ethiopia vlog
    #ethiopian #habesha

КОМЕНТАРІ • 410

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 2 місяці тому +100

    በዚህ ዘመን ካሜራ እምትፈራ ሴት ይገርማል በጣም ጨዋ ናት ማለት ነው❤

    • @Habeshaboy2155
      @Habeshaboy2155 2 місяці тому +11

      አንገት ደፊ አገር አጥፊ አለች አያቴ 😂😂😂

    • @useYeshiiJimma
      @useYeshiiJimma 2 місяці тому +1

      Ewnet nw🤣🤣🤣🤣​@@Habeshaboy2155

    • @Ayesha-jx5gm
      @Ayesha-jx5gm 2 місяці тому +5

      ስታስመስል ነዉ ጥሩ ብቶንማ ሜካፖ ባልተለቀለቀች😂😂

    • @user-pt4bj5gt3w
      @user-pt4bj5gt3w Місяць тому +2

      አንተ የምን ጓደኛ አትርመጥመጥ ኒካህ እሰር ትንሽ አታፍርም

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 2 місяці тому +49

    ማዘርዋ ግን የገባት ነች ❤❤ ካሜራ ያየው ነገር አይበረክትም ተደበቂ❤❤

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 2 місяці тому +73

    በመጀመርያ እናቴ እድሜና ጤና የሰጥልን ሺ አመት የኑሩልን❤❤ልጅትዋ ደሞ ስታምር ረሙዬ ጥበሳት😂😂

  • @promobile9759
    @promobile9759 2 місяці тому +51

    ቁጅና ካለባበስጋር መሸአላህ ቆጆነት❤🎉

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 2 місяці тому +35

    ትምጣ ምርጥ ልጂ ነች❤

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r 2 місяці тому +19

    ማዘርዬ እርጂም አማት ይስጠቹሁ🎉ርሙ ልጁቱወን ጠበቅ አርገሽ ማሸለህ😊😊 ነት

  • @user-gm7gn7fj2z
    @user-gm7gn7fj2z 2 місяці тому +11

    እረሙ አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ይችን ኮመንት እንዳታልፈኝ ልጂቷ ቆንጆ ናት አግባት ሀቢቢ ❤❤❤❤❤

  • @salamaalrumaithi3515
    @salamaalrumaithi3515 2 місяці тому +26

    ረሙ ተጋቡ በቃ ቆንጆ ልጅ ናት ደሞ አለባበሱዋ ማሻአላህ ከማዘር አስተዋውቃት❤❤❤

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 2 місяці тому +16

    ማዘርዬ ይመቾት።ምርጥዬ አራድዬ

  • @madinaabdullah9255
    @madinaabdullah9255 2 місяці тому +11

    ማሻ አላህ ልጂቱ ቆንጆናት ጥበሳት እረሙ ቸኩሌት😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-vp6oe9vb9m
    @user-vp6oe9vb9m 2 місяці тому +15

    አሰላመአለይኩም ወራሕመቱለሒ ወበረካቱ በል ካፊር ይመሥል ሠለምሠላምአተበል ያማረአጅርያለዉሰላምታ አለን በሡሠልመን

    • @cgf8399
      @cgf8399 Місяць тому +1

      ትክክል ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ 30ሀስናትአለዉ ግንየኛወቹ ከአላህመንገድእየወጡነዉአሏህሂዳ ይስጣችዉ

    • @user-vp6oe9vb9m
      @user-vp6oe9vb9m Місяць тому

      @@cgf8399 አሚን ዉደ🌷🌷🌷

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 2 місяці тому +13

    ልጂቱ ስታምር ደሞ አለባበሱዋ ምረጥ

  • @ሰምረ
    @ሰምረ 2 місяці тому +6

    ረሀሙን ሲዎደሁ❤❤❤❤😂ያኔ ማር እነቱ ገሪ ሲሲቁ ማሸአለህ❤❤❤

  • @naemasaeid2355
    @naemasaeid2355 2 місяці тому +7

    ማሻ አላህ ረሙ አሁን ጥሩ ነገር አየን ሁሌ አምጣት በአላህ

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 2 місяці тому +7

    ረሙ ለቤትክ አዲስ ነኝ ስትጀምር አሰላማለይኩም በል

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f 2 місяці тому +14

    ታምራለች ጥበሳት😂😂❤❤❤

  • @AbiduShefasuraje
    @AbiduShefasuraje Місяць тому +1

    አላህ፡ ለሁለችንም ያኢስልምና እውቀቶች ያሰውቀን በመጃማርያ ምግብ በልኩ ተመገቡ ለዘውም በኢትዮጵያ ምድር እና ድናቹንም ታማሩ
    እና ስደተኞች በሙሉ አላህ ከስደት ያውጠን ለኛነው ኢትዮጵያ ያስፈረች ጥገብ ሀገር ነት❤❤❤❤

  • @nejunejuti7233
    @nejunejuti7233 2 місяці тому +4

    ማሻላህ ሚዲያ አንዳትለምጅ አሁን ያለሽ ሃያ ደስ ይላል ከገብሽ አቶቺም ballah

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 2 місяці тому +11

    ሮዚም መጀመርያ ስመጣ እደዚ ነበረች አይዞሽ ትለምጃለሽ😜😜😜ገና በሱራ ቁም ስቅላችንን ታሳይናለሽ ታስታዉቃለች😁😁😁😁

  • @user-zk8uz6do5m
    @user-zk8uz6do5m 2 місяці тому +19

    የኔ ውድ መልክሽ ማሻአሏህ አለባበስሽም ግን ሙዚቃን እራቂ ውደዋ የሰው አይንም ጡ ሩ አይደለም

  • @user-du5dm9oj4y
    @user-du5dm9oj4y 2 місяці тому +5

    ዋዉ ረሙ ታምራለች የዝልቅላችሁ😂

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf 2 місяці тому +2

    እረሙየ ይቺማ ጨዋ ነገር ነች እዳታመልጥህ ጥበሳት ለማሚም ምርጥ ምራት ትሆናለች በቃ ማሚ ትጭልህ😂 ልጂቷ ደሞ አረብ ነው የምትመስለው እረሙ አተን ትሰትረሀለች አግባትና❤❤❤ ስታምር የኔ ቅመም

  • @user-el9cm2ec1k
    @user-el9cm2ec1k 2 місяці тому +5

    ርሚ ልጅቷ ማሻአላህ ደስትላለች የምር

  • @abdutube492
    @abdutube492 2 місяці тому +3

    ለኔ ምግቡ ነዉ የታዬኝ😂😂ቡዙ አይደል ኑሮ ዉድ ነዉ የምሉን ለኛ

  • @user-ok6fu9kg6w
    @user-ok6fu9kg6w 2 місяці тому +7

    አለባበሳ ሲያምር ማሻአላሕ

  • @Alhamdulilah731
    @Alhamdulilah731 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ስታምር ባለቤትህ አድርጋት እንዲ ምትሸፋፈን ትሻላለች ከዛች ሮዚ❤

  • @jhamilarashid9896
    @jhamilarashid9896 2 місяці тому +1

    ወይ ሩዚ እደዚ ብትልብሺ ኖሮ እረሙ አያመልጥሽም ነበረ ለዛውም ምርጥ እናቱስ

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 2 місяці тому +28

    ይሄ ሁሉ ምግብ ለ ሁለት ሰው እውነትም ኢትዮ ውድነት ሊገላቹ ነው ብል አፊያ 😂😂😂😂

    • @remukhan1786
      @remukhan1786  2 місяці тому +5

      😂😂

    • @user-rz8qf1vd2k
      @user-rz8qf1vd2k 2 місяці тому

      ሱና ነው አንድላይ መብላት​@@remukhan1786

    • @user-bx3dg6by4e
      @user-bx3dg6by4e 2 місяці тому

      kkkkk ያስብላል

    • @Adme1244
      @Adme1244 2 місяці тому

      ከካሜራ በስተጀር ያሉት እና ከዚያ በስሃን ይዘውት ይሄዳሉ

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 2 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @ZenatAs-mt9uh
    @ZenatAs-mt9uh Місяць тому +1

    remuye yene abat welahi betam new yetemechehgn yaw lcanalh ads negn kezih bahala etebkalehu

  • @user-iz4vy4dw1p
    @user-iz4vy4dw1p 2 місяці тому +7

    ማሻአላህ ስታምሩ ዋው👍👍👍❤❤💋💋💋💋

  • @SeadiSawa
    @SeadiSawa 2 місяці тому +4

    Masha allah haya alesh gin setikoyi end enrozi ena uti nass endatihogne allah bezih adbesh ena albabsesh yatsenash konjoo

  • @rehimaniguse1759
    @rehimaniguse1759 Місяць тому +1

    Remu enkuan dena metah lijtua snemgbarua masha allah❤❤❤

  • @kiya9587
    @kiya9587 2 місяці тому +2

    ማሻህ አላህ ስታምር ረሙ እንዳትለቃት

  • @hayutibest
    @hayutibest Місяць тому

    ማሻአላህ ስታምሩ ቶሎ ወደ ትዳር ረሙ እቺ ቆንጆ ልጅ እንዳታመልጥህ😊

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ እረሙየ ሮዚ ውሀበላሽ እናወደናታል ልጅቱንደሞ ደግማትምጣልን❤❤❤❤

  • @user-bb1gm9sm9q
    @user-bb1gm9sm9q 2 місяці тому +1

    እናትኮ ጋደኛ ናት አማካሪ ናት የሶ ልብ አይቀየርም ከአላሕ በታች እማ የሳቄ ምንጪ እናቶቻቸን አላሕ ይጠብቅልን ፊገግታቸው አይለየን

  • @ekramseid3825
    @ekramseid3825 2 місяці тому

    የአረቦችን ልጅ ነው ምትመስል ከነ አለባበሷ ማሻ አላህ❤❤

  • @huseinahmed1063
    @huseinahmed1063 2 місяці тому +4

    ሻሩክ ከሃን ማለቴ ይቅርታ ረሙ ከሃን😂ባይሆን የምታሰረውን ነገር አፍጥነው!!!🎉

  • @AbduMan-uj4zk
    @AbduMan-uj4zk 2 місяці тому +2

    ረሙ ቸኮሌት ምርጥ ጎዋደኛ አለችክ❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 2 місяці тому +1

    እኔ ኢትዮጵያዊነኝ ግን የሳያት ደምሴአድናቂነኝ ሰላምተስፈየ እራሱየሳያት ደምሴአድናቂናት ❤❤❤❤

  • @nejataman6058
    @nejataman6058 2 місяці тому +3

    ማሸአለህ ረሙ አልተቸልከም በጠምተምረለቹህ የጠምረቹህ አቦ ❤❤❤

  • @user-xo1zp2fe9m
    @user-xo1zp2fe9m 2 місяці тому +2

    Riziy ❤ Abshr Mangadun charq yadrglih Roziye Ya E natwa Mirqat Alat So minm Athonm yatashalawn ysxat 🎉🎉🎉

  • @user-hg8gv7pv6b
    @user-hg8gv7pv6b 2 місяці тому +1

    ቆጆናት አለባበሷንም ወደነዋል ተጋቡ ፈቅደናል ወደናል ይሁን ብለናል

  • @AAa-dj3mm
    @AAa-dj3mm 2 місяці тому +2

    መሻ አላህ ልጁተወ ስተምር አለበበሰ ስያምር ያተመቸቹ ለይክ❤

  • @user-ko5uk7sk8o
    @user-ko5uk7sk8o 2 місяці тому +6

    ማሻአላህ ስታምር ❤❤🎉🎉

  • @GenetWende
    @GenetWende Місяць тому

    ማሻ አላህ መደበቅ ሲያንሳት ነው ቆንጆ ናት ስታምር አግባት

  • @RedmiMobilephone
    @RedmiMobilephone 2 місяці тому +7

    Masha Allah 🥰🥰 bareduu ❤️

  • @sanea1677
    @sanea1677 2 місяці тому +3

    እኔ ማዘር ነው ያስቀችኝ የኔ እናት😂😂😂😂😂

  • @user-mk4re1gv5w
    @user-mk4re1gv5w 2 місяці тому +2

    አጥብቅ ረሙ ሰታምር 💕

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 2 місяці тому +1

    አሁን ደስ ይላል ማሻ አላህ ኒካህ እሰሩ ደስ ሚለው እደዛ ነው የውነት ፍቅረኛህ ከሆነች ስታምር ያጣምራቹ❤❤❤

    • @temirbintali3656
      @temirbintali3656 2 місяці тому

      ፈረስ ፊት ነችኮ ፊቱ የረዘመ ሴት ይደብራል😊

  • @seadilove7320
    @seadilove7320 2 місяці тому +4

    ማሻ አላህ አባበስዋ እራሱ ሲያምር በዚሁ ቀጢ ማሚ ግን እናቴን ቁልጭ ትመስላች ደም ግባታቸው እወድሻለሁ ኡሚ❤

  • @user-zv3zq1ru4b
    @user-zv3zq1ru4b 2 місяці тому +1

    ቀጣይ አምጣልን ወላ ሰታምሩ ማሻአላህ ሰረአት አላት🥰🥰

  • @Sulhiya54629
    @Sulhiya54629 2 місяці тому

    ከልጅቱ አላማ ካለህ ካሜራ ፊት ባትወጣ
    ደሞ ስታምር ማሻአላህ ከሰው አይን ይሰውርሽ

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y 2 місяці тому +1

    እረ ትምጣ ረሙዬ ቆጆ ናት ደሞ ማሻ አላህ 🎉🎉🎉

  • @EThiopian189
    @EThiopian189 2 місяці тому +1

    MASHAL BLUUU HIJbwa WOW WOW XART YALCH HABSHA Darbab ❤❤❤❤❤
    SATMRU ❤ mashall!!

  • @haiahAlhaiah
    @haiahAlhaiah 2 місяці тому +1

    ኢሚበጣም የገባትናት የምርይመቸሽ እድሚጤናለእናቱች❤❤❤❤❤

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 2 місяці тому +2

    ማሻአላህ ቆንጅዬ ናት ❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 2 місяці тому +2

    Remu❤ ስማ sport ስራ Jim ❤ በጣም ነው የሚምርብህ ብዙ ስራወችም ይመጣሉ ❤ ስራ ቀጣይ❤

  • @zdfamilytube267
    @zdfamilytube267 2 місяці тому +5

    ማሻአላህ ግን ለድግስ ነውእንዴ የቀረበው

  • @user-cn1yc8lt8r
    @user-cn1yc8lt8r 2 місяці тому +4

    Masha Allah yazelklk konjo nat ❤

  • @SleepyDrone-tf7dc
    @SleepyDrone-tf7dc 2 місяці тому +9

    ዋዉ ስታምር ማሻአላ

  • @MarifaAhmed182
    @MarifaAhmed182 2 місяці тому

    የኔ ቢጤ ወላሂ ለካሜራ እንዴት እንደማስቸግር ደግሞ ማሻአላህ ስታምር በአላህ ከዛች እብድጋ ስታብድ 😑😂

  • @Sirage111d
    @Sirage111d Місяць тому

    Hala hala hala ....beautiful young lady ❤ and mom longer lives

  • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
    @ሂባየወንድሞቸእህት2q 2 місяці тому

    ቁንጂና ከአለባበስ ጋ ማሻ አላህ ባያት ባያት አልጠግባት አልኩ የኔ ቆንጆ ራሙ አሁን ነው ሴት ያገኜህው ያች የድሮይቱ እብድ ናት አትመጥንህም ነበር

  • @user-wh1lk6kd6m
    @user-wh1lk6kd6m 2 місяці тому

    ማሻአላህ አለባበስሺሲምር❤ቆንጆነችየከረሙየንግስት ተዘወጁቶሎ❤😂

  • @usdfusdfyfyt9969
    @usdfusdfyfyt9969 2 місяці тому +5

    የኔ አናት ❤️

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 місяці тому +4

    ስታምርልጅቷ

  • @semira-lj5ow
    @semira-lj5ow 2 місяці тому +4

    እለባበሱዋ ዋው ነው

  • @user-se3sg4fj5d
    @user-se3sg4fj5d Місяць тому

    የኔ ፍልቅልቅ እናት እድሜና ጤና ❤❤ ልጅቷ😊

  • @user-bx9kt4gy8o
    @user-bx9kt4gy8o 2 місяці тому +1

    የኔ እናት እድሜና ጤና የስጥልህ ❤❤❤

  • @user-jt6yd8ko8y
    @user-jt6yd8ko8y 2 місяці тому

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ማሽአላህ ዋውውውውው ❤❤❤

  • @user-rl5pp2me8b
    @user-rl5pp2me8b 2 місяці тому +1

    አይ እናት ሁሉ ይገባትልኮ ታድላችሁ አለች 😂😂😂😂

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd 2 місяці тому

    እኔም ሰላም ተስፋይ ደስ ትለኛለች በዛ ላይ ጠንካራ ሴት እንደሆነት ታስታውቃለች ❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 2 місяці тому +2

    ችኳም ❤ ፀዴ ናት❤ በርቱ አትጥፍ

  • @user-zy6rr1wd2x
    @user-zy6rr1wd2x 2 місяці тому +1

    እናትህን ሥወዳየኔ የኔ እናት ሥረአቶ ደስ ይላል አለባበሶ

  • @Mominawelaga-sk9kq
    @Mominawelaga-sk9kq 2 місяці тому +2

    MashaAlha bexam new yemitamriwu Alha yxebiqishi Ehitee❤❤❤❤❤❤❤

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 2 місяці тому

    ካሜራ ይቅርባት አታውጣት ደብቃት የተደበቀ ነገር ጥሩ ነው🥰

  • @Nejatekolla
    @Nejatekolla 2 місяці тому +2

    ረሙ ሀላልህ ልታረጋት ከሆነ እናበረታታለን

  • @user-yu1yu1xz5g
    @user-yu1yu1xz5g 2 місяці тому +1

    ምሪጢ ናት ራሙዬ አትለቅቅት ❤😂😂

  • @user-ie2zw2it7o
    @user-ie2zw2it7o 2 місяці тому +1

    Mashallah agbat serat yalat lij nat rozi bexam qosasha nat yeshuwa sera ke islmina yeraqenu ich mashallah biyalew

  • @user-wv3bs1hl9j
    @user-wv3bs1hl9j 2 місяці тому +2

    .
    ውይስታምር እችናትላተየምትሖነው

  • @hananendryse1917
    @hananendryse1917 2 місяці тому +1

    እረሙ አግባት የምር ቁንጅየ ነችይ❤❤

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 2 місяці тому

    በካሜራ አትምጣ ይቅርባት ደበቅ አርገህ አኑራት ራሙ🥰 በካሜራ የወጣ ነገር ሁሉ ጥሩ አይደለምና

  • @user-hx4jn9ch3s
    @user-hx4jn9ch3s 2 місяці тому +3

    ዋውውው ሰታምር❤❤🎉

  • @user-op4mt4tm8f
    @user-op4mt4tm8f 2 місяці тому +3

    እኔ ለምሳሌ ኢትዮጵያዊ ነኛ ግን ሰላምን አላደቅም እራሳችሁን ችላችሁ አዉሩ

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e 2 місяці тому +2

    ይቺን ልጅ ቶሎ ኒካህ ብታስር ይሻልሀል ስታንቀላፋ አንዱ እንዳይልፍህ አለባበስሽ ሚድያ ስትልምጅ እዳትቀይሪው እጂ ሀሪፍ ነው

  • @Kayraia-je3fm
    @Kayraia-je3fm Місяць тому

    Masha Allah new Gen babaye Assalam Alayikum beleh Jamer ok

  • @emebetkiki7860
    @emebetkiki7860 2 місяці тому

    በጣም ነው ምታምሩት እሷም ማሽ አላህ አይለያችሁ

  • @RaheemaRh
    @RaheemaRh 2 місяці тому +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ረሜ እንዳታመልጥክ እወደናታል ማሽአላህ ቆንጅዬ ናት

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 2 місяці тому +3

    እንኳን ደህና መጣቹ🥰

  • @user-gd8dp6ft9q
    @user-gd8dp6ft9q 2 місяці тому

    የኔ ሞክሽ ነሽ ሁለነገራችን ይመሣሠላል እኔ ም በጣም ነው የምፈራው

  • @abukijemal6111
    @abukijemal6111 2 місяці тому +2

    ወላዊ በጣም ነው ምታምሩት

  • @user-bt3lw5df2d
    @user-bt3lw5df2d 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ በጣም ታምራለች ትምጣ❤❤❤❤❤

  • @user-ql2bw5yc5d
    @user-ql2bw5yc5d 2 місяці тому +1

    ሀላልህ አርጋት ራሙ

  • @user-of2zp8zu1i
    @user-of2zp8zu1i 2 місяці тому

    ወንድም ፣ ፍላጎቱዋን ማክበር አለብህ። ሁሉም social media ላይ መውጣት አይፈልግም።

  • @Umuabdellah567
    @Umuabdellah567 2 місяці тому +1

    አቤት የአባያው መሳሳት ኑሮ ውድነት ነው አትሉኝ መችም

    • @EkramKader-gs5nn
      @EkramKader-gs5nn 2 місяці тому +1

      በኔ አስተያየት ነው ያየሽው ጎበዝ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 2 місяці тому

    የአንድ አመት ባጀት የዘጋ የዘመናችን ወጣቶች ክክክ ማሻ አላህ ብል አፋያ ግን ክክክክክ ግን ብየ አሰተያየት ልሰጥ ብየ ኡስታዛ ካሊድ ትዝ አለኝ እናተ ግን ግን የምትሉት ነገር ክክክክ ለካ እውነቱን ነው

  • @user-je6fl5sj9i
    @user-je6fl5sj9i 2 місяці тому +1

    ማሰሻአላህ ሰታምር❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘👌👌👌👌

  • @berateealamu4229
    @berateealamu4229 2 місяці тому +2

    የኔደውአናቴ❤😂

  • @FatiyaHashim
    @FatiyaHashim 2 місяці тому

    MashaaAllaha konjo yee bet lij nat❤❤