Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ድንግል ማርያም ጋር እማምላክ ጋር ሂጅ ትፅናኛለሽ በእርግጠኝነት
Of course we are you family and friends please don't feel lonely my dear sisters ,
ከእመ አምላክ ችግርሽ አውሪ ❤❤❤
የኔ እናት አብሽር አላህ ይድረስላቹ የበፊት ፍቅራቹ አላህ ይመልስላቹ😢😢😢
እህታችን በእርግጥ አሁን ላይ እያሳለፍሽ ላለው ከፍተኛ የህይወት መዛባትና ግራ መጋባት እንኳንስ አንቺ እኛ እንኳን በሚዲያ ላወቅናችሁ በእውነት በጣም አስጨናቂ ነው። በግሌ ምነው ባላወቅኳቸው ነበር እስክል ሳስበው ያስጨንቆኛል።ሆኖም ግን ከሁሉ በላይ ተስፋ ትልቅ ነገር ነው እና የነገን ባናውቅም ነገሮቻችንን በእግዚአብሔር ፊት በፀሎት በማቅረብ መከራን ወደበጎ እንደሚለውጥ አምነን መፀለይ ወሳኝ ነው። ሲቀጥል ሰው የለኝም ልትይም አይገባም ምክንያቱም ሁኔታውን እየተከታተልን በሃሳብ መፃፋችን ከጎንሽ አብሮ የመሆን እንደሆነም ማሰብ አለብሽ።ምናልባትም በድምፅ የተሻለ አሳብ፣ምክር የመሳሰሉትን ከሆነ እንደእኔ ከሆነ የስልክ ቁጥርሽን አስቀምጠሽ በቀጥታም ሆነ በቴሌግራም እና ቫይበር በኩል ደውለው ከዕውቀትም ሆነ ሙያዊ ምክር ሊለግሱሽ ሊኖሩ ይችሉ ይሆናል። ለማንኛውም በነገር ሁሉ እግዚአብሔር መልካም ነው።
አይዞሽ እህቴ የብቸኝነት ስሜት የሚሰማሽ የኔ የምትይው ሰው ከጎንሽ ስለራቀ ጭንቀት ስላበዛሽ ነው ለዚህ መዳኒቱ ጸበል ነው ተጠመቂ ከአባቶች ጋር ተገናኝ ምክር ይስጡሽ ተስፋ ትግስት ታገኛለሽ ትረጋጊያለሽ እመቤቴ ሙሉ ታድርግሽ ባልሽን በሰላም ትመልስልሽ አይዞሽ ጸልይ ንስሀ ግቢ ወደ ሀይማኖትሽ ተመለሽ ትጽናኛለሽ❤❤❤
እሺ እማ
እግዛብሄ ከጎንሽ ይሁንልሽ የኔእህትየዘንድሮ አጋጣሚወች ይከብዳሉ ግን እግዛብሄር ያመጣዉን እግዛብሄር ያስተካክልልሽ አታልቅሽ ለእግዛብሄር ተናገሪ ይሰማል
ፀበል ግቢ መዳኛው ከእግዚአብሔር ቤት ነው ተጠመቂየውስጥሺ ሠላም ታገኝ አለሺ
አይዞሽ እሙዬዬ አንቺኮ ጀግና ነሽ በርቺ የኔ አንባ ይፍሰስልሽ ውይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የሄን ቀን ያልፍል የተሻለ ቀን ይመጣል የም ፀሎት አድርጊ ዉዴ
ጠግቦ ለሂደ ለዚያውም ባል ብለሽ ለወለድሽለት ወንድ ሳይነግርሽ ለሂደ ለምን ገደል ይግባም ለምን ድብን አይልም
የኔ እናት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እኔ ስላንቺ ልቤ ተሰበረ በርቺ ጠንክሪ ሁሉም ያልፋል😢😢
አግዚአብሔር አምላክ ይድረስላችሁ እሙ ይህንን ታሪክ በበጎ ተቀይሮ ያሳየን
አይዞሽ እሙዬ ፀሎት አርጊ ሁሉን ነገር እግዚአብሔር ይቅርረዋል ❤❤
አብሽሪ ጠካራሁኚሌገርሽ እኔም እዳች ባለቤቴ ትቶኝ በተሠደዴጊዜ አልሀምዱሊላህ በሠአቱ አመት ከሥምት ወር የሆነች ልጄ ነበርች ትቶን ሄዴ እም እሡ ወደሳኡዲነበር እም እሡ እሥከሚገባድረሥ አንድምቀን እቅልፍ ባይኔ አይዞርምነበር አለቅሳለሁ ግን በጣምነው ከጌታዬ ከአላሁ ሡበሀነሁተአላ ጋር የማወራ ው ብሶቴን ድክመቴን ሁሉነገሬን ሥግረው ሠማኝ እሡምሠላምገባ በወሩ አልሀምዱሊላህ ልጄም አደገች ሒወት ይቀጥላል እኔም ተሠደድኩ እና ያጊዜ አሥታወሽኝ ከባድነው ልጄ በጣም ታሥጀግረኝነበር በተለይ ማታ እሡ ካልመጣ በር አትዝጊ እያለች የምታሥቸግረኝነገር እድሜልኬን የማይረሳኝነው እነም አላህ ይጠብቀው ሳቅሽ ይመለሥልሽ በምነትሽ ዱኣ አድርጊ ሠው የፈለገውን ይበል አች በርች
አብሽሪ ውዴ እሄም ቀን አልፎ ነገም ሌላ ቀን ነው እንሻአላህ
በጣም ከባድ ነው ኣይዞሽ እሙዬ ስሚዬ ፈጣሪ ወደ በትህ ይመልስህ ወንድሜ😢❤❤❤
አይዞሺ እሙዬ ፈጣሪ የሚወደውይ ነው የሚፈትነው የኔ ጀግና ሴት ጠካራ ሁኚ በርግጥ ይከብዳል ግን ሀጠገብሺ ብሆን ብዬ ተመኘሁ ቴክስቴን አይተሺ እደምጠነክሪ አምናለሁ ወደፀበል ሂጂ ቤተክርስቲያን ለእግዚአብሔር ንገሪው ነገ ሌላ ቀን ነው ሳሚንም ፀልይለት መዳኒአለም ይጠብቃችሁ
እሙዬ የኔ እህት አይዞሽ አይክፍሻ በርግጥ ከባድ ነገር እያሳለፍሽ ነው አቃለሁ ግንለልጅሽ መኖር አለበሽ ልጅሽ መፅናኛሽ ነው ሁሉም ነገር ያልፍል ሳሚንም እግዛብሄር ይጠብቀው እግዛብሄር ሀሳቡን አስቀይሮ በስላም ወደቤቱ ይመልስው አይዞሽ እህቴ እሙዬ እመቤቴ ማሪያም ጥሩ እህትም ጋዳኛ ትስጥሽ የልብሽን መሻት ሁሉ ትሞላልሽ አይዞሽ እህቴ እኔን አይክፍሽ
አይዞሽ እሙዬ እግዚአብሓር ያበርታሽ ጸልዬ የሄ ቀን ያልፋል ነገራት ሲደራረብ ይከብዳል አውቃለው የቀመሰው ያውቀዋል ከቤተሰቡችሽ ተጠጌ ቤተክርሲቲያን ህጂ እሽ ሳሚ ደሞ እግዚአብሔር ይጠብቀው ባለበት በጸሎት አግጁ ለልጅሽ ኑሪ
አይዞሽ የኔ ውድ አድቀን ሁሉም ነገር ይስተካከላል❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ አላህ ሰላሙን ይመልስላችሁ እሙየ ተረጋጊ ሁሉም ያልፋል 😢😢😢😢😢😢😢
እኔ ኢቶጲያ ሥመጣ ምርጥ ጎደኛ እሆንሻለሁ አይዞሺ❤❤❤መጃመሪያ አችነው የማገኚሺ የኔውድ የኔየዋህ እህቴ እራሥሺን አትጉጆ ለልጂሺ ታሥፈልጊውአለሺ
ሣኡዲነዉ የመጣዉ የትነዉ የመጣዉ
የኔ ዉድ አይዝወሺ አላህ ይጠብቅሺ ያሰብሺዉንም ያሳካልሺ ሳሚንም ታሠበበት አላህ ያዲርሰዉ❤
አይዞሽ ሁላችንም የታመምን ይመስለኛል።ወደየእምነታችን መመለስ አለብን።በተለይ ብዙ ሶሻል ሚድያ ላይ ጊዜ የምናጠፋ ከሆነ ፣ በብዙ መልኩ የማህበራዊ ግንኙነታችን ላይ ተፅዕኖው ከፍተኛ ይመስለኛል።እራስሽን በስራ ቢዚ ማድረግና ቅርብ የምትያቸውን ሰዎች በማግኘት በተለያዩ ሃሳቦች ላይ መወያየት። አሉታዊና የማይጠቅሙ ሃሳቦችን በተቻለሽ አቅም ማስወገድ ጥሩ ይመስለኛል።ፈጣሪ ሰላማችንን ይመልሰው!!
እግዚኣብሄር በሰላም ያገናኛችሁ በሰላም ወደ ቤቱ ይመልሰው
አይዞሸ እሙዬ በጣም ከባድ ሁኔታ ላይ ነሸ እኮ ይፈጠራል ግን ቢያንሰ አንቺ ለልጅሸ ሰትይ ጠንከራ ሁኚ ያንቺ ጥንካሬ ለሳሚዬ መንገድ እንዲቀና ይሆናል ከባድ ነው ግን እባክሸ በእግዚአብሔር ተደገፊ ፀሎት ያሻግራል ያልፍል ነገ ሌላ ቀን ነው ተመለሸ ወደ እግዚአብሔር ቤት ድንግል አልቅሰሸ ለምኛት ነገሮች ይሰተካከላል አይዞሸ አይዞሸ በርቺ😢😢😢😢😢😢 ሳቃችሁን እግዚአብሔር ይመልሰ
😢😢የኔ ቆንጆ ኣይዞሽ ፈጣሪ በሰላም ይመልሰው ፈጣሪ ያበርታሽ ነገ በኪዳናምሕረት እናታችን መውጫ መንገድ ትስጠው
እሙዬ እይዞሺ የልጂሺ እምላክ ያበርታሺ ፀልይ ፀልይ ፀልይ ሳሚንም ባለበት እግዚአብሔር ይጠብቀዉ
አይዞሽ የኔ ውድ የውሥጥ ህመም እግዚያብሄር አድናል፡አንቺ ብቻ ነሸሽ ሥለህመምሽ የምታውቂው፡ለሠው ነግረሽ የሚረዳሽ እሥከማይመሥልሽ ድረሠ ፀልይ እሡ ሠላምሽን ይሠጥሻል.እ/ርን ብቻ ተደገፊ ሁሌም ሠው ሠው ነው
አይዞሽ እሙ አብሽሪ የመጣብሽ ሙሢባ ለኽይር ነዉ መጨረሻዉ ደሥታ ይሆናል ኢንሻአሏህ አብሽሪ ባሉካዉንም አላህ ይጠብቀዉ
ኢየሱስዬ እኔ የምሰጠው ሰላም ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም ያለ አምላክ እሱ ብቻ ነው ነይ ወደ ኢየሱስ ወደ ቸርች አላልኩሽም
የደርሠበት ነዉ የሚያዉቀዉ😢😢😢እሙየ አይዞሽ ጊዜ ሠጥተሽ ወደፈጣሪ ቅርቢ ለፈጣሪሽ ንገሪዉይህ አይነት ሥሜት ሢመጣብሽ አዘዉትርሽ ፀልይ እኔ መፍትሄ ያገኘሁት በዚህ ነዉ
አይዞሸ እሙየ አላሀ ያቃል ለሁሉም ነግረ 😥😥😥😥😥😥😥😥
አይዞሽ እሙ ፈጣሪ kachi ጋር ይሁን እፉ 😢
እህቴ አይዞሽ ፀሎት አድርጊ ወደ ገዳሚ ሒጂ መተት ሊሆን ይችላል አስጨንቅ አሳብድ ሰላም ንሳ ተብሎ ይመተታል የምቀኛ መንፈስ ቤተሰብ በትን ተብሎ አደርቢ ይላካል
አይዞሽ እሙዬ በርቺ እንረደሻለን እግዚአብሔር መንገዱን አቅሎ ቶሎ ያሰበበት ብደርስ ተርፊ ነበር እንኳን ላንቺ በምድያም ምነውቀው እንኳን ጨንቆነል ስለነንተ
አይዞሺ እሙየ አብሺሪይ አላህ ያጠክርሺ ሳሚንም አላህ ከጎኑ ይሁን
እሙ አንቺ የታመምሽውን ህመም እኔም ታምሜ አውቃለው የሰው ልጅ እንደ እንጀራ ያራበኝ እንደ ውሃ የጠማኝ ጌዜ ነበር ታድያ ይሄ ሁሉ የሆነው ሰውን በመደገፌና በማመኔ ነበር ያመኩት የተገፍኩት ሰው ልክ እንደ ሸንበቆ ሲሰበር ያማላውቀውን ህመም ታመምኩኝ አነባው አለቀስኩ ግን መፍቴ አላገኘውም በወቅቱ የሚረዳኝ ከጎኔ ሆነ ህመሜን የሚከመኝ ማንም ሰው አልነበረም 🥹 ከዛም ከሰው ርቄ ንሰሀ ገብቼ ንግግሬ ከእግዚአብሔርጋ ብቻ ሆነ ለ10 አመታት የቆሰለው ልቤን እግዚአብሔር በሁለት አመታት ውስጥ ቁስሌን ፈውሶልኝ ያጣውትን ሁሉ ሰቶኝ የደስታን ካባ አጎናፀፈኝ አሁን ሙሉ ሰው ነኝ ያጣውት የጎደለኝ አንድም ነገር የለም እግዚአብሔር በፍቅሩ ካሰኝ ከወደኩበትም አነሳኝ ታሪኬንም ቀየረልኝ እናም እሙዬ ከሰው ምንም ሳጠብቂ ንግግርሽ ከእግዚአብሔርጋ ብቻ ከሆነ በእርሱ ከመንሽ ከተደገፍሽ ሁሉም ታሪክ ሆኖ ይቀራል እናም በርቺ ጠንክሪ እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ፈትኖ ያስተምራል
እሙ አይዞሽ ፀሎት ማድረግ እንጂ ማልቀስ አያስፈልግም
በናታችሁ ክርትያኖች በማርያም ሙስሊሞች በአላህ ደምሩኝ በስደት ነኝ መሮኛል 🙏🙏😢😢😢
እኔንም መልሺ
ደመርኩሺ
@@ዚነትአህመድ-ጐ3ነ እሺ 😍
ደመርኩሺ ደምሪኚ❤❤
ምን ማለት ነዉ ደምሩኝ
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ የውስጥ ሰላም እምታገኝው ፈጣሪሽን አስታውሽ
አይዞሽ የኔ ቆጆ ለበጎ ነዉ ይህም አልፎ የምሥቂበት ቀን ይመጣል😢😢
አይዞ ሽ የኔ እናትለሚያስጨንቅሽ ነገር በእምነትሽ በፀሎት በስግደት ፈጣሪሽን በመለመን ተማፀኚ ኛለሽ ሳሚንም ፈጣሪ በጉዞው ሁሉ ይርዳው መበርታት ነው ያለብሽ
እሙ ሀዘንሽ በደስታ ተቀይሮ እናየዋለን አይዞሽ እግዚአብሔር አለ።ለልጅሽ በርች 🥰
አይዞሽእሙ ያልፋል😢😢😢ሳሚምባለበትአላህይጠብቀው😢❤
አየዞሽ ፍቅር ፀልይ እኛ ሰዎች ሰንባል ሲቸግረን አንድነገር ሰነሆን ነው እግዚአብሔርን የመንጠራው ምን ታደርጊ መሰለሽ ሲጨንቅሽ ቤተክርሰቲያን ሂጂ ፀልይ ተበረቺአለሽ እንዳልሽው በደንብ ሰው ያሰፈልግሻል ፀልይ አይዞሽ አይዞሽ ፍቅር ያልፍል ፀልይ ያበረታሻል
አይዞሽ እህቴ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ወደ ፀበል ወደ ቤተክርስቲያን ሂጂ ሰላም ሚገኘው እርሩሱ ቤት ነው ያለው ፧
እግዚአብሔር ያበርታሽ አይዞሽ ፀሎት አድርጊ ስገጂ ፀበል ተጠመቂ እውነተኛ ሰላም ያለው እግዚአብሔር ጋር ነው እመኝኝ መንገድሽን ለእግዚአብሔር ስጪ በርግጠኝነት ባልሽ አብር አንከርት ተደርጎበት ይመስለኛል እህቴ በፈጣሪ ተደገፊ ሰው ከንቱ በሰው የሚታመን የተረገመ ነው በእግዚአብሔር የሚታመን ግን እስተዘለአለም ህያው ይሆናል
እሙ አይዞሽ ጠንከር ማለት አለብሽ ፀልይ በቃ ፈጣሪ ፊት አልቅሽ እሱ መልስ ይሰጣል ሰላም ያለው እሱ ጋር ነው አይዞሽ በማሪያም ለልጅሽ ስትይ ጠንካራ ሴት መሆን አለብሽ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤❤
ሰላም አብሳሪዉ መላአኩ ቅዱስ ገብረኤል ይድረስለት ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈጥኖ ደራሹ አደራህን የሳሚን ወንድማችንን ጠብቅልን😢😢😢አይዞሽ እሙ አታልቅሺ
እሙ አይዞሺ ይህም ያልፍል ፀልይ በምነትሺ ጠክሪ ካባቶች ተጠጊ እግዛብሔር ሁሉን ሲያደርግ በምክንያት ነዉ እዉነተኛ ሰላም ከግዛብሔር ነዉ ወደርሱ ሂጂ እሙ😢😢
አይዞሽ እሙዬ ጠንካራ ሁኚ ሣሚንም እመብረሀን ከዚህ ጭንቅ ታውጣው ትርዳው ገባድ ነው ግን ጠንከር በይ ውዴ አይዜሽ እኔ ላልቅሰልሽ እፍፍፍ😭😭
እናቴ ኪዳነ ምህረት በእለተ ቀኗ ሰላምና ደስታሽን ትመልስልሽ እሙ ሳሚንም አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ ካሰበበት ቦታ ያድርሰው ሁሉም ያልፋል ለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽና እራስሽን ጠብቂ Please
Emu betchrstyan heji teslot adrgi Dena tihognalshi fetari yirdashi🙏
እህ የኔ እናት እኔስ ዎላሂ አንጀቴን ነዉ የበላሺው ስሜቱን እኮ እኔም አውቀዋለሁ ባላዎራ ነዉ እንጁ🥲🥲ግን አዮዞሽ እማኮ ይሄም ያልፋል
እሙዬ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ሁሉም ነገር ያልፋል አይዞሽ😢😢😢
አይዞሽ፡የኔ፡ጀግና፡ለኔ፡ንገሪኝ፡የኔ፡ውድ፡እምችለውን፡ልርዳሽ፡የኔ፡እህት፡የኔ፡ጀግና፡ጠንክሪ፡ፈተና፡ቢበዛም፡መጨረሻው፡ያምራል፡ታገሽ፡እህቴ፡ለበጎ፡ነው
እህቴ አብሽሪ ስሳሚንም አላህ ይድረስለት 😢😢🎉
እሙየ በጣምነው ያዘኩት በጣምነው የተጨነኩት ባለወኳችሁብየ ተመየሁ እኛ እዲህ የተጨነቅን ስላች ሳስብ በጣም ያስጨንቃል አይዞሺ ማማየ😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ ሂዎት ብዙ። አይነት አላት ጠ ክሪጀግና ሁኝ የ ሚ ያ ፅ ናና ሽ ቢ ያስ ፈልግ ምሰው። ስፈ ልጊ አይታወቅም ና ፈ ተናሽንየ ሚጨ ምር ብሽ ሰው ሊሆ ን ይ ችላ ልእኔ ብ ዙ አልፎ ብኛል። ግን ማ ን ምከ ጎኔ። የ ለም። ነበር
አይዞሽ እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እሙዬ ይሄም ያልፋል አድስ ቀን ይመጣል ፀልይ ይሄንን እንባሽን ወደ እግዚአብሔር አድርጊው ከእርሱ መልስ ይገኛል ና
አይዞሽ እሙየ ኪዳነ ምሕረት ሁሉን ነገር ታስተካክልልሽ
አይዞሽ የኔ ቆጆ ተረጋጊ ለልጁሽ አቺኳ ኑሪለት
አይደለም አንቺ እኔ እንዴት አንዳሳሳኝ ልነግርሽ አልችልም ሳሚዬ እመብርሃን ትጠብቅህ ምን ላርግልህ ወንድሜ እባክህ ተመለስ ወንድሜ በረሃውን አትችለውም አንተ ተጎድተህ ልባችንን አትስበር
ዉስጥሺን ምረዳሺ ሰው ስታቺ ነው በሰው መሃል ተከበሽ ሰው ምርብሽ ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቂ ፀልይ ባዶነት ስሰማሺ ዎደ ጌታ ቀርበሽ ነገርሺን ሁሉ በሱ ላይ ታይ የዛኔ ሙሉ ሰላም ታገኛለሽ እሙ አዞሺ በርቹ የማበረታው የጌታ መፍስ ከአንቺ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏
አይዞሽ እሙዬ ፀበል ግቢ ትረጋጊለሽ ❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽእሙ እሄን ስሜት አውቀዋለሁ ቤተ ክርስቴያን ሄጅ ሰላም ይሰማሻል
Ayzosh yene enate Egzabehe ale 😢😢😢😢😢😢
እሙ አይዞሽ እግዚያብሔር ያበርታሽ ለሡም እመብርአን ትድረስለት በጣም ከባድ ነው ግን ምንም ማድረግ አይቻልም መፀለይ ብቻ ነው እህታለም በርቺ አንች
አይዞሽ እማ ሁሉም ለጎ ነዉ ያልፍል ፀሎት አድርጊ
❤
አይዞሽ ውዴ ጾለት አድረጊ እ/ር ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን❤❤🙏🙏🙏🙏
አይዞሺ ያልፍል ይሄ ክፍ ቀን ተሥፍ አትቁርጪ ሳሚንም አላህ ይጠብቀው አታልቅሺ ዱአ አድርጊ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ሚስኪን እሙየ አብሽሪ ይመለሳል 😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ❤❤❤ጠካራሁኚ
እይ እህቴ ምንመሰለሸ አቺ ያለብሸ ፈሎት ጸልይ ባለቤትሸ በሰላም እዲገባ እግድህ የሆነዉ ሆኗል ምን ይደረግ
ከሰው በላይ ለሆነችው ለድነግል ማሪያ ንገሪያት የተዘበራረቀውን ታሳምራለች እምቤቴን ነው የምልሺ ❤❤❤❤❤
ጴጤናአት
አብሽሪ ማሬ ይመጣል 😢😢
ንሰሐ ግብ ወደ እግዚአብሔር ቅርብ ሁሉም ያልፋል መፍትሔው የድንግል ማርያም ልጅ ነው ኪዳነምህረትን ልመኝኛት ፈጥን ትደርስልሻለች እሙ❤
እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው አይዞሽ ጌታ በነገር ሁሉ በላይ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን አይዞሽ 😭😭😭
ውብዬን አግኛት ትረዳሻልች ናሄም ይረዳሻል በርሜል ጊዬርጊስ መሄደአለብሽ ሳስብሽ ቆመሽ መሄድሽ እራሱ ፈጣሪይመስገን አችኮገብሬኤል ነው የፈወሰሽ አሁንም እሱን ተማፀኝ ከቻልሽ አናግሪኝ እኔምአሳልፌዋለሁ እሙያልፋል
አይዞሽ እመብርሀን ትርዳሽ
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢😢😢
አይዞሽ እህቴ ጸሎት አድርጊ🥰🥰🥰🥰
በርቺ ውዴ እግዚሐብሄር ጣልቃ ይግባልሽ
አብሽሪ ዉደ ከባድነዉ
😢😢😢😢😢አይዞሺ ይሄም ያልፈል
እናተንኳ እንደዚህ ያረጋችሁ የሰዉ አይን ይመስለኛል ሳቃችሁኮ ሲያምር የሰዉአይን መጥፎነዉእንደዚህ እሱን ምእንደዚስዴትያስመኘዉ ፀልይ እሱንም አሏህ ሰላምያድርገዉ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር መልካም ነው 😢🥰
ምንም አልልሽ አሰግዚሐብሔር ያበርታሽ እሱም እግዚሐብሔር ከዚህ ጭንቀት ያዉጣዉ ትላንት ቪዲዮ አይቼ በጣም ነዉ ጢይቱ ሲቶኳስ ልቤ ነዉ ስጥቅያለሁ ኡፍፍፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነዉ አይዞሽ እግዚሐብሔር ካንቺ ጋር ነዉ ፀልይ
እህቴ ባሀይማኖትሽ በርትተሽ ፀበል ብትገቢ ትረጋጊያለሽ ሰውን ከመፈለግ እግዚያብሄርን መፈለግ ጠታሚ ሰው ወረተኛ ነው አይዞሽ በርች ፀልይ ሁሉም ያልፋል 😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እናቴ ይሄን ችግር ይሄን ውጣ ውረድ ታልፋላችሁ
እሙየ፥አይዞሽ፥እህት፥ፅልይ፥ታገሺሁሉም፥ንምገር፥ዪልፈል፥እና፥ሳቶች፥ከምንውዴው፥ጋ፥ስንለያይ፥ይከፈናል፥አይዞሽ፥😢😢😢
አይዞሽ ሁሉ የራሱ ህመም አለዉ ፀብል ተጠመቅ ፈጣር ካንች ጋራ ይሁን
አላህ ዪርዳሺ ዉደ❤❤❤❤❤❤
አይዞሺእህቴአላህበሰላምይመልስልሺ
አብሽሪልኝ ማማቲ ከባድነው ግን አብሽሪ ከማለት ውጭ ምን ልል እችላለው😢😢😢
አይዞሽ እማይበጀጂሽ ያልስ ሶብር አሪጊ ውዴ ለልጂሽ ኑሪ
አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ሳሚ ወድሜ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይድርስላችው ልጅ ግን ወደው አይድልም እግዚአብሔር ብቻ ከነርሱ ጋር ይሁን አሜን. አይዞሽ 🥲
ኣይዞሽ እህቴ ፀሎት ኣርጊ ለሱ ሚሳነዉ ነገር የለም
ድንግል ማርያም ጋር እማምላክ ጋር ሂጅ ትፅናኛለሽ በእርግጠኝነት
Of course we are you family and friends please don't feel lonely my dear sisters ,
ከእመ አምላክ ችግርሽ አውሪ ❤❤❤
የኔ እናት አብሽር አላህ ይድረስላቹ የበፊት ፍቅራቹ አላህ ይመልስላቹ😢😢😢
እህታችን በእርግጥ አሁን ላይ እያሳለፍሽ ላለው ከፍተኛ የህይወት መዛባትና ግራ መጋባት እንኳንስ አንቺ እኛ እንኳን በሚዲያ ላወቅናችሁ በእውነት በጣም አስጨናቂ ነው። በግሌ ምነው ባላወቅኳቸው ነበር እስክል ሳስበው ያስጨንቆኛል።ሆኖም ግን ከሁሉ በላይ ተስፋ ትልቅ ነገር ነው እና የነገን ባናውቅም ነገሮቻችንን በእግዚአብሔር ፊት በፀሎት በማቅረብ መከራን ወደበጎ እንደሚለውጥ አምነን መፀለይ ወሳኝ ነው። ሲቀጥል ሰው የለኝም ልትይም አይገባም ምክንያቱም ሁኔታውን እየተከታተልን በሃሳብ መፃፋችን ከጎንሽ አብሮ የመሆን እንደሆነም ማሰብ አለብሽ።ምናልባትም በድምፅ የተሻለ አሳብ፣ምክር የመሳሰሉትን ከሆነ እንደእኔ ከሆነ የስልክ ቁጥርሽን አስቀምጠሽ በቀጥታም ሆነ በቴሌግራም እና ቫይበር በኩል ደውለው ከዕውቀትም ሆነ ሙያዊ ምክር ሊለግሱሽ ሊኖሩ ይችሉ ይሆናል። ለማንኛውም በነገር ሁሉ እግዚአብሔር መልካም ነው።
አይዞሽ እህቴ የብቸኝነት ስሜት የሚሰማሽ የኔ የምትይው ሰው ከጎንሽ ስለራቀ ጭንቀት ስላበዛሽ ነው ለዚህ መዳኒቱ ጸበል ነው ተጠመቂ ከአባቶች ጋር ተገናኝ ምክር ይስጡሽ ተስፋ ትግስት ታገኛለሽ ትረጋጊያለሽ እመቤቴ ሙሉ ታድርግሽ ባልሽን በሰላም ትመልስልሽ አይዞሽ ጸልይ ንስሀ ግቢ ወደ ሀይማኖትሽ ተመለሽ ትጽናኛለሽ❤❤❤
እሺ እማ
እግዛብሄ ከጎንሽ ይሁንልሽ የኔእህትየዘንድሮ አጋጣሚወች ይከብዳሉ ግን እግዛብሄር ያመጣዉን እግዛብሄር ያስተካክልልሽ አታልቅሽ ለእግዛብሄር ተናገሪ ይሰማል
ፀበል ግቢ መዳኛው ከእግዚአብሔር ቤት ነው ተጠመቂየውስጥሺ ሠላም ታገኝ አለሺ
አይዞሽ እሙዬዬ አንቺኮ ጀግና ነሽ በርቺ የኔ አንባ ይፍሰስልሽ ውይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የሄን ቀን ያልፍል የተሻለ ቀን ይመጣል የም ፀሎት አድርጊ ዉዴ
ጠግቦ ለሂደ ለዚያውም ባል ብለሽ ለወለድሽለት ወንድ ሳይነግርሽ ለሂደ ለምን ገደል ይግባም ለምን ድብን አይልም
የኔ እናት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እኔ ስላንቺ ልቤ ተሰበረ በርቺ ጠንክሪ ሁሉም ያልፋል😢😢
አግዚአብሔር አምላክ ይድረስላችሁ እሙ ይህንን ታሪክ በበጎ ተቀይሮ ያሳየን
አይዞሽ እሙዬ ፀሎት አርጊ ሁሉን ነገር እግዚአብሔር ይቅርረዋል ❤❤
አብሽሪ ጠካራሁኚ
ሌገርሽ እኔም እዳች ባለቤቴ ትቶኝ በተሠደዴጊዜ አልሀምዱሊላህ በሠአቱ አመት ከሥምት ወር የሆነች ልጄ ነበርች ትቶን ሄዴ እም እሡ ወደሳኡዲነበር እም እሡ እሥከሚገባድረሥ አንድምቀን እቅልፍ ባይኔ አይዞርምነበር አለቅሳለሁ ግን በጣምነው ከጌታዬ ከአላሁ ሡበሀነሁተአላ ጋር የማወራ ው ብሶቴን ድክመቴን ሁሉነገሬን ሥግረው ሠማኝ እሡምሠላምገባ በወሩ አልሀምዱሊላህ ልጄም አደገች ሒወት ይቀጥላል እኔም ተሠደድኩ እና ያጊዜ አሥታወሽኝ ከባድነው ልጄ በጣም ታሥጀግረኝነበር በተለይ ማታ እሡ ካልመጣ በር አትዝጊ እያለች የምታሥቸግረኝነገር እድሜልኬን የማይረሳኝነው እነም አላህ ይጠብቀው ሳቅሽ ይመለሥልሽ በምነትሽ ዱኣ አድርጊ ሠው የፈለገውን ይበል አች በርች
አብሽሪ ውዴ እሄም ቀን አልፎ ነገም ሌላ ቀን ነው እንሻአላህ
በጣም ከባድ ነው ኣይዞሽ እሙዬ ስሚዬ ፈጣሪ ወደ በትህ ይመልስህ ወንድሜ😢❤❤❤
አይዞሺ እሙዬ ፈጣሪ የሚወደውይ ነው የሚፈትነው የኔ ጀግና ሴት ጠካራ ሁኚ በርግጥ ይከብዳል ግን ሀጠገብሺ ብሆን ብዬ ተመኘሁ ቴክስቴን አይተሺ እደምጠነክሪ አምናለሁ ወደፀበል ሂጂ ቤተክርስቲያን ለእግዚአብሔር ንገሪው ነገ ሌላ ቀን ነው ሳሚንም ፀልይለት መዳኒአለም ይጠብቃችሁ
እሙዬ የኔ እህት አይዞሽ አይክፍሻ በርግጥ ከባድ ነገር እያሳለፍሽ ነው አቃለሁ ግንለልጅሽ መኖር አለበሽ ልጅሽ መፅናኛሽ ነው ሁሉም ነገር ያልፍል ሳሚንም እግዛብሄር ይጠብቀው እግዛብሄር ሀሳቡን አስቀይሮ በስላም ወደቤቱ ይመልስው አይዞሽ እህቴ እሙዬ እመቤቴ ማሪያም ጥሩ እህትም ጋዳኛ ትስጥሽ የልብሽን መሻት ሁሉ ትሞላልሽ አይዞሽ እህቴ እኔን አይክፍሽ
አይዞሽ እሙዬ እግዚአብሓር ያበርታሽ ጸልዬ የሄ ቀን ያልፋል ነገራት ሲደራረብ ይከብዳል አውቃለው የቀመሰው ያውቀዋል ከቤተሰቡችሽ ተጠጌ ቤተክርሲቲያን ህጂ እሽ
ሳሚ ደሞ እግዚአብሔር ይጠብቀው ባለበት በጸሎት አግጁ ለልጅሽ ኑሪ
አይዞሽ የኔ ውድ አድቀን ሁሉም ነገር ይስተካከላል❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ አላህ ሰላሙን ይመልስላችሁ እሙየ ተረጋጊ ሁሉም ያልፋል 😢😢😢😢😢😢😢
እኔ ኢቶጲያ ሥመጣ ምርጥ ጎደኛ እሆንሻለሁ አይዞሺ❤❤❤መጃመሪያ አችነው የማገኚሺ የኔውድ የኔየዋህ እህቴ እራሥሺን አትጉጆ ለልጂሺ ታሥፈልጊውአለሺ
ሣኡዲነዉ የመጣዉ የትነዉ የመጣዉ
የኔ ዉድ አይዝወሺ አላህ ይጠብቅሺ ያሰብሺዉንም ያሳካልሺ ሳሚንም ታሠበበት አላህ ያዲርሰዉ❤
አይዞሽ ሁላችንም የታመምን ይመስለኛል።
ወደየእምነታችን መመለስ አለብን።
በተለይ ብዙ ሶሻል ሚድያ ላይ ጊዜ የምናጠፋ ከሆነ ፣ በብዙ መልኩ የማህበራዊ ግንኙነታችን ላይ ተፅዕኖው ከፍተኛ ይመስለኛል።
እራስሽን በስራ ቢዚ ማድረግና ቅርብ የምትያቸውን ሰዎች በማግኘት በተለያዩ ሃሳቦች ላይ መወያየት። አሉታዊና የማይጠቅሙ ሃሳቦችን በተቻለሽ አቅም ማስወገድ ጥሩ ይመስለኛል።
ፈጣሪ ሰላማችንን ይመልሰው!!
እግዚኣብሄር በሰላም ያገናኛችሁ በሰላም ወደ ቤቱ ይመልሰው
አይዞሸ እሙዬ በጣም ከባድ ሁኔታ ላይ ነሸ እኮ ይፈጠራል ግን ቢያንሰ አንቺ ለልጅሸ ሰትይ ጠንከራ ሁኚ ያንቺ ጥንካሬ ለሳሚዬ መንገድ እንዲቀና ይሆናል ከባድ ነው ግን እባክሸ በእግዚአብሔር ተደገፊ ፀሎት ያሻግራል ያልፍል ነገ ሌላ ቀን ነው ተመለሸ ወደ እግዚአብሔር ቤት ድንግል አልቅሰሸ ለምኛት ነገሮች ይሰተካከላል አይዞሸ አይዞሸ በርቺ😢😢😢😢😢😢 ሳቃችሁን እግዚአብሔር ይመልሰ
😢😢የኔ ቆንጆ ኣይዞሽ ፈጣሪ በሰላም ይመልሰው ፈጣሪ ያበርታሽ ነገ በኪዳናምሕረት እናታችን መውጫ መንገድ ትስጠው
እሙዬ እይዞሺ የልጂሺ እምላክ ያበርታሺ ፀልይ ፀልይ ፀልይ ሳሚንም ባለበት እግዚአብሔር ይጠብቀዉ
አይዞሽ የኔ ውድ የውሥጥ ህመም እግዚያብሄር አድናል፡አንቺ ብቻ ነሸሽ ሥለህመምሽ የምታውቂው፡ለሠው ነግረሽ የሚረዳሽ እሥከማይመሥልሽ ድረሠ ፀልይ እሡ ሠላምሽን ይሠጥሻል.እ/ርን ብቻ ተደገፊ ሁሌም ሠው ሠው ነው
አይዞሽ እሙ አብሽሪ የመጣብሽ ሙሢባ ለኽይር ነዉ መጨረሻዉ ደሥታ ይሆናል ኢንሻአሏህ አብሽሪ ባሉካዉንም አላህ ይጠብቀዉ
ኢየሱስዬ እኔ የምሰጠው ሰላም ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም ያለ አምላክ እሱ ብቻ ነው ነይ ወደ ኢየሱስ ወደ ቸርች አላልኩሽም
የደርሠበት ነዉ የሚያዉቀዉ😢😢😢እሙየ አይዞሽ ጊዜ ሠጥተሽ ወደፈጣሪ ቅርቢ ለፈጣሪሽ ንገሪዉ
ይህ አይነት ሥሜት ሢመጣብሽ አዘዉትርሽ ፀልይ እኔ መፍትሄ ያገኘሁት በዚህ ነዉ
አይዞሸ እሙየ አላሀ ያቃል ለሁሉም ነግረ 😥😥😥😥😥😥😥😥
አይዞሽ እሙ ፈጣሪ kachi ጋር ይሁን እፉ 😢
እህቴ አይዞሽ ፀሎት አድርጊ ወደ ገዳሚ ሒጂ መተት ሊሆን ይችላል አስጨንቅ አሳብድ ሰላም ንሳ ተብሎ ይመተታል የምቀኛ መንፈስ ቤተሰብ በትን ተብሎ አደርቢ ይላካል
አይዞሽ እሙዬ በርቺ እንረደሻለን እግዚአብሔር መንገዱን አቅሎ ቶሎ ያሰበበት ብደርስ ተርፊ ነበር እንኳን ላንቺ በምድያም ምነውቀው እንኳን ጨንቆነል ስለነንተ
አይዞሺ እሙየ አብሺሪይ አላህ ያጠክርሺ ሳሚንም አላህ ከጎኑ ይሁን
እሙ አንቺ የታመምሽውን ህመም እኔም ታምሜ አውቃለው የሰው ልጅ እንደ እንጀራ ያራበኝ እንደ ውሃ የጠማኝ ጌዜ ነበር ታድያ ይሄ ሁሉ የሆነው ሰውን በመደገፌና በማመኔ ነበር ያመኩት የተገፍኩት ሰው ልክ እንደ ሸንበቆ ሲሰበር ያማላውቀውን ህመም ታመምኩኝ አነባው አለቀስኩ ግን መፍቴ አላገኘውም በወቅቱ የሚረዳኝ ከጎኔ ሆነ ህመሜን የሚከመኝ ማንም ሰው አልነበረም 🥹 ከዛም ከሰው ርቄ ንሰሀ ገብቼ ንግግሬ ከእግዚአብሔርጋ ብቻ ሆነ ለ10 አመታት የቆሰለው ልቤን እግዚአብሔር በሁለት አመታት ውስጥ ቁስሌን ፈውሶልኝ ያጣውትን ሁሉ ሰቶኝ የደስታን ካባ አጎናፀፈኝ አሁን ሙሉ ሰው ነኝ ያጣውት የጎደለኝ አንድም ነገር የለም እግዚአብሔር በፍቅሩ ካሰኝ ከወደኩበትም አነሳኝ ታሪኬንም ቀየረልኝ እናም እሙዬ ከሰው ምንም ሳጠብቂ ንግግርሽ ከእግዚአብሔርጋ ብቻ ከሆነ በእርሱ ከመንሽ ከተደገፍሽ ሁሉም ታሪክ ሆኖ ይቀራል እናም በርቺ ጠንክሪ እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ፈትኖ ያስተምራል
እሙ አይዞሽ ፀሎት ማድረግ እንጂ ማልቀስ አያስፈልግም
በናታችሁ ክርትያኖች በማርያም ሙስሊሞች በአላህ ደምሩኝ በስደት ነኝ መሮኛል 🙏🙏😢😢😢
እኔንም መልሺ
ደመርኩሺ
@@ዚነትአህመድ-ጐ3ነ እሺ 😍
ደመርኩሺ ደምሪኚ❤❤
ምን ማለት ነዉ ደምሩኝ
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ የውስጥ ሰላም እምታገኝው ፈጣሪሽን አስታውሽ
አይዞሽ የኔ ቆጆ ለበጎ ነዉ ይህም አልፎ የምሥቂበት ቀን ይመጣል😢😢
አይዞ ሽ የኔ እናትለሚያስጨንቅሽ ነገር በእምነትሽ በፀሎት በስግደት ፈጣሪሽን በመለመን ተማፀኚ ኛለሽ ሳሚንም ፈጣሪ በጉዞው ሁሉ ይርዳው መበርታት ነው ያለብሽ
እሙ ሀዘንሽ በደስታ ተቀይሮ እናየዋለን አይዞሽ እግዚአብሔር አለ።ለልጅሽ በርች 🥰
አይዞሽእሙ ያልፋል😢😢😢ሳሚምባለበትአላህይጠብቀው😢❤
አየዞሽ ፍቅር ፀልይ እኛ ሰዎች ሰንባል ሲቸግረን አንድነገር ሰነሆን ነው እግዚአብሔርን የመንጠራው ምን ታደርጊ መሰለሽ ሲጨንቅሽ ቤተክርሰቲያን ሂጂ ፀልይ ተበረቺአለሽ እንዳልሽው በደንብ ሰው ያሰፈልግሻል ፀልይ አይዞሽ አይዞሽ ፍቅር ያልፍል ፀልይ ያበረታሻል
አይዞሽ እህቴ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ ወደ ፀበል ወደ ቤተክርስቲያን ሂጂ ሰላም ሚገኘው እርሩሱ ቤት ነው ያለው ፧
እግዚአብሔር ያበርታሽ አይዞሽ ፀሎት አድርጊ ስገጂ ፀበል ተጠመቂ እውነተኛ ሰላም ያለው እግዚአብሔር ጋር ነው እመኝኝ መንገድሽን ለእግዚአብሔር ስጪ በርግጠኝነት ባልሽ አብር አንከርት ተደርጎበት ይመስለኛል እህቴ በፈጣሪ ተደገፊ ሰው ከንቱ በሰው የሚታመን የተረገመ ነው በእግዚአብሔር የሚታመን ግን እስተዘለአለም ህያው ይሆናል
እሙ አይዞሽ ጠንከር ማለት አለብሽ ፀልይ በቃ ፈጣሪ ፊት አልቅሽ እሱ መልስ ይሰጣል ሰላም ያለው እሱ ጋር ነው አይዞሽ በማሪያም ለልጅሽ ስትይ ጠንካራ ሴት መሆን አለብሽ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤❤
ሰላም አብሳሪዉ መላአኩ ቅዱስ ገብረኤል ይድረስለት ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈጥኖ ደራሹ አደራህን የሳሚን ወንድማችንን ጠብቅልን😢😢😢አይዞሽ እሙ አታልቅሺ
እሙ አይዞሺ ይህም ያልፍል ፀልይ በምነትሺ ጠክሪ ካባቶች ተጠጊ እግዛብሔር ሁሉን ሲያደርግ በምክንያት ነዉ እዉነተኛ ሰላም ከግዛብሔር ነዉ ወደርሱ ሂጂ እሙ😢😢
አይዞሽ እሙዬ ጠንካራ ሁኚ ሣሚንም እመብረሀን ከዚህ ጭንቅ ታውጣው ትርዳው ገባድ ነው ግን ጠንከር በይ ውዴ አይዜሽ እኔ ላልቅሰልሽ እፍፍፍ😭😭
እናቴ ኪዳነ ምህረት በእለተ ቀኗ ሰላምና ደስታሽን ትመልስልሽ እሙ ሳሚንም አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ ካሰበበት ቦታ ያድርሰው ሁሉም ያልፋል ለልጅሽ ታስፈልጊዋለሽና እራስሽን ጠብቂ Please
Emu betchrstyan heji teslot adrgi Dena tihognalshi fetari yirdashi🙏
እህ የኔ እናት እኔስ ዎላሂ አንጀቴን ነዉ የበላሺው ስሜቱን እኮ እኔም አውቀዋለሁ ባላዎራ ነዉ እንጁ🥲🥲ግን አዮዞሽ እማኮ ይሄም ያልፋል
እሙዬ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ሁሉም ነገር ያልፋል አይዞሽ😢😢😢
አይዞሽ፡የኔ፡ጀግና፡ለኔ፡ንገሪኝ፡የኔ፡ውድ፡እምችለውን፡ልርዳሽ፡የኔ፡እህት፡የኔ፡ጀግና፡ጠንክሪ፡ፈተና፡ቢበዛም፡መጨረሻው፡ያምራል፡ታገሽ፡እህቴ፡ለበጎ፡ነው
እህቴ አብሽሪ ስሳሚንም አላህ ይድረስለት 😢😢🎉
እሙየ በጣምነው ያዘኩት በጣምነው የተጨነኩት ባለወኳችሁብየ ተመየሁ እኛ እዲህ የተጨነቅን ስላች ሳስብ በጣም ያስጨንቃል አይዞሺ ማማየ😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ ሂዎት ብዙ። አይነት አላት ጠ ክሪ
ጀግና ሁኝ የ ሚ ያ ፅ ናና ሽ ቢ ያስ ፈልግ ም
ሰው። ስፈ ልጊ አይታወቅም ና ፈ ተናሽን
የ ሚጨ ምር ብሽ ሰው ሊሆ ን ይ ችላ ል
እኔ ብ ዙ አልፎ ብኛል። ግን ማ ን ም
ከ ጎኔ። የ ለም። ነበር
አይዞሽ እግዚአብሔር ካችጋ ይሁን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እሙዬ ይሄም ያልፋል አድስ ቀን ይመጣል ፀልይ ይሄንን እንባሽን ወደ እግዚአብሔር አድርጊው ከእርሱ መልስ ይገኛል ና
አይዞሽ እሙየ ኪዳነ ምሕረት ሁሉን ነገር ታስተካክልልሽ
አይዞሽ የኔ ቆጆ ተረጋጊ ለልጁሽ አቺኳ ኑሪለት
አይደለም አንቺ እኔ እንዴት አንዳሳሳኝ ልነግርሽ አልችልም ሳሚዬ እመብርሃን ትጠብቅህ ምን ላርግልህ ወንድሜ እባክህ ተመለስ ወንድሜ በረሃውን አትችለውም አንተ ተጎድተህ ልባችንን አትስበር
ዉስጥሺን ምረዳሺ ሰው ስታቺ ነው በሰው መሃል ተከበሽ ሰው ምርብሽ ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቂ ፀልይ ባዶነት ስሰማሺ ዎደ ጌታ ቀርበሽ ነገርሺን ሁሉ በሱ ላይ ታይ የዛኔ ሙሉ ሰላም ታገኛለሽ እሙ አዞሺ በርቹ የማበረታው የጌታ መፍስ ከአንቺ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏
አይዞሽ እሙዬ ፀበል ግቢ ትረጋጊለሽ ❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽእሙ እሄን ስሜት አውቀዋለሁ ቤተ ክርስቴያን ሄጅ ሰላም ይሰማሻል
Ayzosh yene enate Egzabehe ale 😢😢😢😢😢😢
እሙ አይዞሽ እግዚያብሔር ያበርታሽ ለሡም እመብርአን ትድረስለት በጣም ከባድ ነው ግን ምንም ማድረግ አይቻልም መፀለይ ብቻ ነው እህታለም በርቺ አንች
አይዞሽ እማ ሁሉም ለጎ ነዉ ያልፍል ፀሎት አድርጊ
❤
አይዞሽ ውዴ ጾለት አድረጊ
እ/ር ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን❤❤🙏🙏🙏🙏