የመረጃ ቪድዮ እያሳየናት እንኳን ውሽማዋ ንጹህ ነው አላምንም ብላ ገገመች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 477

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 18 днів тому +18

    ልጁ ሳስጠላ ድምፁ ሰለቸኛ ልጁቱ መጨረሸዋ ጎዳና ነዉ ጋዜጠኛው ጀግናነህ በሪታ

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc 18 днів тому +23

    ፀበል አስገቧት በጤናዋ አይደለም እባካችሁ ልጁን ለህግ አቅርቡት እባክህ እርዳት😢😢😢😢😢😢😢

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 18 днів тому +20

    በጣም ታሳዝናለች ጸበል ዉሰዱዋት ልጁ ጊን ሚን አይነት ኒቀት ኖው ያሎው😢😢

  • @Mom-m5u
    @Mom-m5u 18 днів тому +18

    በጤናዋማእደዝህ አትሆንም በሠውሀገር ለፍተሺ ለዱሪየ መሥጠት አይከብይሺም😢😢😢

  • @zobraAa-b3y
    @zobraAa-b3y 9 днів тому +3

    ረበአላህ ወድሜ ተዋት ደም ሲያስለቅሳት ታገኘዋለች ከሚኪ ጎን ሁን ባል ዮውንሂወቱን ይጠብቅ ይች ሰይጣን ናት ይገባታል ጎዳና በወጣች ወድሜ እራስህን ጠብቅ

  • @AaAa-sr9qk
    @AaAa-sr9qk 18 днів тому +9

    መስተፈቅር ነወ ወንድም እርዳት😢😢😢😢

  • @yadelewabebaw
    @yadelewabebaw 15 днів тому +2

    የሆነ ነገር አድርጓታል በጤነዋ አይደለም

  • @TiruyeAneleye
    @TiruyeAneleye 18 днів тому +15

    ወይኔ ፈጣሪ ልጁን ለህግ አቅርቡት ልጅቷን የሆነ ነገር አስነክቷትነው😢😢😢😢

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 18 днів тому +6

    እኔ በጣም ነው ያናደደችኝ እንዴት ቨዶውን እያየች እንደዚህ ትፈዛለች እግዚአብሔር ይገለፅላት

    • @mednaseeit211
      @mednaseeit211 18 днів тому

      አትፍረጂባት እህት መስተፋቅር አዲርጎባት ነውጂ ብርሺን ብየጄ እኔ አሮጊት የምገፋው ወዲጄ አይደለም እያላት ያኔ አልፈልግም ትል ነበር😢😢😢😢

  • @ChalachewChekoll
    @ChalachewChekoll 18 днів тому +32

    ልጂቱን መስተፋቅር አስነክቷት ነው በጤናዋ አደለም

    • @abebechazen4646
      @abebechazen4646 18 днів тому

      ለምን ፀበል እንድትሄድ አያደርጉም ግን

    • @አለምገራሚ
      @አለምገራሚ 17 днів тому

      መስተፋቅር ብሎ ነገር የለም መሸኛው ተመቻት አብራ ትቅማለች አረብ ህግር የለመደችው ማጫጫስ አብራ ታረጋለች የዛ የሚስኪኑ ባሏ ግፍ አጋለጣት

  • @zerihunwelde
    @zerihunwelde 18 днів тому +7

    መተት አርጎታል ነው ወንድማችን አግዛት እንደምን ብለህ

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 18 днів тому +11

    ይህን ኣጭበርባሪ ሰውዬ ከጅምሩ መተት ኣድርጎባት ነው የጠመዳት ኣፈር ያስበላውና ፀበል ውሰዳት ልጅቷ ታደጓት😢

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 18 днів тому +11

    ይቺ ልጅ ግን ወዳ አይደለም ማገዛችሁ ካልቀረ ፀበል አስጠምቋት ተባበሩዋት መስተፋቅር አርጎባት ነው የሚሆነው ዘመድ እንኳን ከሌላት ጓደኞቿ እባካችሁ ከፈጣሪ ታገኛላችሁ ፀበል አስጠምቋት ከዚህ በላይ ሳታብድ አግዟት

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i 17 днів тому +1

    የእውነት መተት አሰርቶበት ነው እንደዚህ እየሆነች የለችሁ እበከችሁ አግዙአት ያ ክፍ ሰው በህግ ይጠየቅ

  • @EgigSead
    @EgigSead 18 днів тому +9

    መስተፋቅር ነው ወንድም እርዳት😢😢😢

  • @ברהנוטשומה
    @ברהנוטשומה 13 днів тому +1

    ያደረገባት አለ

  • @minjotwontesa5051
    @minjotwontesa5051 18 днів тому +8

    ኤሬ እች ልጅ ነግ ደም እንቧ ነው ምታለቅሴው አንችን አያሬግሽ አብዴሽ ጎዳና እናግኝሽለን 😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል

  • @sojoog8h702
    @sojoog8h702 18 днів тому +1

    ጠበል ወሰዶትና ወደራሶ ትመለሳለች ወደባሎ ታርቃ እምትኖርበትን ነገር አመቻቸ ያህን ጀዝባ እዴት ወደደቸው

  • @Hundumak
    @Hundumak 18 днів тому +3

    ልጅቷን ወደ ፀባል ውሰዷት። በጤናዋ አይደለም ከዚህ ባለጌ ጋር የተቆረኘችው። ጤናዋ ስመለስ ሁሉንም ነገር ትረዳለች። ቶሎ ድረሱላት።ውክልናው አስዘርዟት። ዶክሜንት አዘጋጅታችው ውክልናው እንድነሳ አድርጉ።

  • @נפתליבקיה-ו7ז
    @נפתליבקיה-ו7ז 8 днів тому +1

    ታማለሽ ደረሱላት

  • @ዘቧቲዩቡ
    @ዘቧቲዩቡ 15 днів тому +1

    አሰመትቱባትነወ እግዚአቢሒረይፈረዲህ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 18 днів тому +2

    እድሜ ለድብቁ ካሜራ😂😂😂ለዛውም የሚያወሩት የሚቀርጽ ካሜራ መሆኑ ደስ ይላል ጅግና ጋዜጠኛ

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 18 днів тому

      batame😂😂😂😂😂

    • @mednaseeit211
      @mednaseeit211 18 днів тому

      ክክክክክ ካቅሜ በላይ ነው አላለም ልክስክስ

  • @Hana-q6i
    @Hana-q6i 7 днів тому +1

    ኤሬ ልጅቱ ዴና አደልቺም ካሳማት ቦሀላ ኔው ሀሳባን የካያረቹ ማስትፋቃር አድርጎባታል ምስኪን 😳😳😳

  • @መኪያ.ሠድተኛዋ
    @መኪያ.ሠድተኛዋ 2 дні тому

    ኢትዮጲያ ላይ እሣት ባይወረድ ነበር የሚገረመኝ😢😢😢አላህዋ ለይተህ ምታ

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 18 днів тому +3

    ዬማዳም ቅመም እንዳትትል በስማችን እንዳጠሩዋት😢😢😢😢

  • @LilySedro
    @LilySedro 18 днів тому +2

    ይች ግን በጤናዋ ነች ይሄ ልፋት ሰደት እንዲህ ከሆነ ለምን መንገላታት መሰደድ አሰፈለገ ለብዙ እህተቼ ይሄ ትምህርት ውሰድበት

  • @ሁምራካሴ
    @ሁምራካሴ 18 днів тому +1

    ልጅቱ በጤናዋ አለም

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 18 днів тому +7

    አይንሽ ይጥፋ እነኝህን ትተክ ከሚኪ ጎጆ ጎን ቁሙለት😢😢😢😢😢

    • @Mesra-k4q
      @Mesra-k4q 18 днів тому +1

      አዎ ድረሱለት

    • @DASOMadamo
      @DASOMadamo 18 днів тому

      liknshe ima geta yedrshw😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 18 днів тому +3

    ጸበል ውስዶት እባካችሁ😢😢😢

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 18 днів тому +4

    የሆነ ነገር አርገውት ብሆንስ አይይይይይይ ያራቢ የዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 18 днів тому +1

    ፀበልአስገባትበጤናዋአለም😢😢😢😢

  • @דורוןבייינסי
    @דורוןבייינסי 13 днів тому +1

    ፀበልፀበል መስተፈቅር ነው

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 18 днів тому +9

    ዘና ብየ እየኖርሁ ነዉ አለች ነገ ሲያልቅ ደሞ ጎዳና ትወጫለሽ😂😂😂😂

  • @መኪያ.ሠድተኛዋ
    @መኪያ.ሠድተኛዋ 2 дні тому

    ወይኔ😢😢መዳኒት አድረጎባታል የኔ እናት

  • @ayelutsegaw3808
    @ayelutsegaw3808 18 днів тому +1

    ይህዱርየ. አነጋገሩብቻኤጭ😢

  • @Aysha-k4w
    @Aysha-k4w 18 днів тому +1

    ፀበል ወሰዳቸዉ ሁለታቸዉንም😢😢😢

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 18 днів тому +1

    ጀግናበሪታወድማችን❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @almanal5030
    @almanal5030 18 днів тому +6

    ደግም እኮ ቆንጅዬ ናት ይሄ ዱርዬ የሆነ. ነገር. አስነክታታል 😢😢

  • @SaadaBahrain-gm1yq
    @SaadaBahrain-gm1yq 18 днів тому +2

    የሚኪን ነገር አደራችሁን ከጎኑ ሁኑ አላህ ይጠብቀዉ❤❤❤❤

  • @ueuri3r
    @ueuri3r 18 днів тому +3

    ፀበልውሰዷት መስተፋቅር አሰርቶባታል

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg 18 днів тому +4

    እንቢ ካለች ተዋት ንብረቷን የብላዉና ኡኡኡ ትበል ቀድሞም ለፍታ በቨቀላ ያመጣችዉ አይመስለኝም

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 18 днів тому

      በጤናዋ አይደለም እኮ ጠጋ ብሎ ሲስማት ትቀየራለች መተት አድርጎባታል

  • @AbrahamKidu
    @AbrahamKidu 17 днів тому +1

    May name is abraham aim from tigiray I love in usa

  • @fretaabraha1268
    @fretaabraha1268 18 днів тому +2

    ፀበል ውሰድዋት

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk 18 днів тому +1

    መተት፣አድርጎባት፣ነው፣ፀበል፣ውሰድዋት፣

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 11 днів тому

    ወይ ይህ ዶማ የጊዬርጊስ ልጅ ነኝ ይላል እንዴ ጊዬርጊስ ጎሮ ለማኝ ያራው ወፍራም አር ነህ ግም ጥገኛ ወባ

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 18 днів тому +1

    አኡዙቢላሒም፣ሚነሸይጣንረጂም፣ባለጌ፣ነህ😢😢😢

  • @ChalachewChekoll
    @ChalachewChekoll 18 днів тому +5

    በመተት ተይዛ ነው ይህን አሩብን ማስበላት ነበር

  • @AlmasAlnaqbu
    @AlmasAlnaqbu 18 днів тому

    መሐርነት ክርስቶስ መስተፋቅር ተሠርቶባት ነው እባካችሁ እባካችሁ አስራችሁ ፀበሉት ራሷ አይደለችም መንፈስ ነው የሚያወራት እባክህ

  • @אהובהוונדה-ה6פ
    @אהובהוונדה-ה6פ 6 днів тому

    ስታሳዝን 😢😢

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 18 днів тому +3

    እዳው ወዴት እንጩህ ጎበዝ እነኝህን ሸሌዎች ትተክ ከሚኪ ጎጆ ጎን ቁሙለት

    • @HINHH-qj5lc
      @HINHH-qj5lc 18 днів тому

      በጣም በነስር አይን ስጨነቅ ሚኪ ደግሞ መወጋቱ ብቻ ከባድ ነው መድሀኒያለም ይርዳችቸው😢😢😢

    • @ShopMcc-s4c
      @ShopMcc-s4c 18 днів тому

      @HINHH-qj5lc ዋናው እሱነው ግን ሴትየዋ እጀርጂም ናት ሐኪምቤትም ለዶክተሮቹ ብር ከሰጠቻቸው ያው እስከመጨርሻው ይሸኙታል ከባድ ነው ካሁንም በፊት ያሜሪካ ዲያስፖራ ሲዝትበት አይተናል እዳው አሳዘነኝ ጨቅላው ወጣት

    • @SamarSamar-p8p
      @SamarSamar-p8p 18 днів тому

      ወላሄ እኔ የልጅቷነገር ንድድነዉ ያረገኝ

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 16 днів тому

    ወንድ ነው ወይስ ሴት ነው ምላሱ በጌታ እንደዚህ አይነት ምላስ አይቻልም ሰፈር ልጅ ነው ምላሱን የበለጠ በጌታ ምን አይነት ፍጣጣ ምላሱ ፈጣን

  • @Getachewkahsu
    @Getachewkahsu Годину тому

    ደሞ የጊዮርጊስ ልጅ ነኝ ይላል ዲያብሎስ

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kx 18 днів тому +1

    Qoshasha wane😢😢😢 wusha

  • @nokianoki5797
    @nokianoki5797 18 днів тому +3

    ጠበሉት ውሰድዋት መስተፋቅር አድርጎባት ነው

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 18 днів тому

    ልጅቷ መስተፋቅር አድርጎባታል በናታችሁ እርዱዋት😢😢😢😢ለምን ትቀያየሪያለሽ አትበሏት ተረዷት መስተፋቅር አድርጎባት ነው ቆፍጠን በል ጋዜጠኛ 😢😢ፀበል ውሰዳት😢

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 18 днів тому +1

    ልጂቱን የሆነ ነገር አርጓታል ፀበል ትሂድ ልጁን ግን እሰከመጨረሻው እንዳትፋታው

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 3 дні тому +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አሁንም ቅዱሳን ነን ይላሉ። እግዚአብሔር ለሁሉም የሚገባውን መንግሥት ሰጣቸው። 98% የሚሆኑት ክፉ እና በአጋንንት የተያዙ ናቸው። በአረብ ሀገር የሚሰሩ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ እብድ እና ደደብ ናቸው። ይዘረፉ 😤 😒 🤧

  • @edendak5588
    @edendak5588 5 днів тому

    Lijitiwa amital.

  • @fikritishumu-h1o
    @fikritishumu-h1o 18 днів тому +2

    Wey yechi doooomaaaaa

  • @EtabezahuMetaser
    @EtabezahuMetaser 18 днів тому +1

    Eyasideferecheh bew gazetegnaw tewatina wita yichi gegema.

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 18 днів тому

    አቤት የልጁ ንቀት የፈጣሪ ያለህ ባለጌ አበት እምነት ጌወርጌስ እያሉው ብልግና 🤔🤔🤔🤔🤔 ለይተህ ምታ ፈጣሪ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 18 днів тому

    ወደ ጸበል ውሰድዋት እባካችሁ ።በመስተፋቅር ተይዛ ናት ይህች ልጅ

  • @asterzebene1557
    @asterzebene1557 18 днів тому

    ልጅቶ መተት ተሰርቶባታል በምታምኝው አምላክ እራስሽን አድኝ ወደ ራስሽ ተመለሽ ንብረትሽን ሊወስድ ነው

  • @AppS-jy9zs
    @AppS-jy9zs 18 днів тому

    የጋዜጠኛው ትዕግሥት ይገርመኛል

  • @rimeyaron
    @rimeyaron 18 днів тому +1

    መስተፋቅር ነው ፀበል ትሂድ😢😢

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 18 днів тому

    መሦተፋቀር፣፣አርጎባትነዉ፣፣በጤናዋ፣አይደለችም፣አይ፣😢😢😢😢ይገርማል፣ኤሔኬዝ፣አብርሽ፣በያዘዉ፣ነበር፣ባለጌ፣አትበጫበጭ፣እያለህ፣ነዉ😢😢😢😢😢

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 9 днів тому

    እኳን ሴቷን ኦናተንም አፋቹህን አሳዛቹህ እየተሰደባቹህ ዝምታን መረጣቹህ

  • @dghgge5300
    @dghgge5300 18 днів тому +1

    Wayii😢😢😢

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c 18 днів тому +2

    ይች አመለኛ ነች ስደተኛዋ ቅሌታም ነች

  • @طيبهاحمد-د9و
    @طيبهاحمد-د9و 18 днів тому

    መተትነክቶታልእጅበሠላም

  • @Meron824
    @Meron824 18 днів тому

    ንግግሩ ደሞ ለከት የለውም እንዴት አስቀያሚ ነው የተረገመ😭😭

  • @SamarSamar-p8p
    @SamarSamar-p8p 18 днів тому +2

    ወላሄ ትግርት ነዉ

  • @Meron824
    @Meron824 18 днів тому +1

    ሳይተኛብኝ😂😂😂😂😂😭😭

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 18 днів тому +3

    Everyone they need to see doctor soon. 😢😢😢😢

  • @wosenyelesh-e9t
    @wosenyelesh-e9t 18 днів тому +2

    ልጅቷን የሆነ ነገር አድርጎቷል ልጁን ለህግ አቅርቡት አትምበጫበጪ የሚለውስ እሱም ብሎ አራዳ

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 18 днів тому

    መዳህኒያለም ድርስ ሲስማት ርሳችው😢😢

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 18 днів тому

    😂😂😂😂😂 ምን አይነት ድጋይ ናት በፈጣሪ ያየችውን እኳን አታምንም😢😢😢😢😢😢

  • @መኪያ.ሠድተኛዋ
    @መኪያ.ሠድተኛዋ 2 дні тому

    ወይኔ ልጁቱን ተባበሯት ቀፈጣሪ😢

  • @edendak5588
    @edendak5588 18 днів тому

    Lijitiwa tinish chinkiletiwa .😊

  • @fekadieassefa932
    @fekadieassefa932 18 днів тому

    ጋዜጠኛው አንዳንድ ጊዜ ጥጋበኞችን ከካሜራ ጀርባ አታጫውተውም።

  • @asegedechatumo6078
    @asegedechatumo6078 18 днів тому +2

    ቆይ ኤሄን ልጅ ለህግ ለምን አታቀረቡን ልጁታ የገላታል አራ ለህግ አቀረቡ

  • @khadijasaeed9608
    @khadijasaeed9608 18 днів тому +1

    መስተፋቅር አርጎባታል

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 18 днів тому +3

    ልጅቱ ጤነኛ አይደለችም ጭራሽ ልጁ የጨሰ ዱርየ አይን የበላ ነው

  • @LilySedro
    @LilySedro 18 днів тому

    እረ በፈጣሬ እኛንም አቃጠለችን እኮ ምን መሃይም ነች እሷም

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 15 днів тому

    ይህቺ ሰገጤ ገጠራዋች እኮ ከማሳመን doctor ማዶቀር ይሻላል

  • @SitiYassin
    @SitiYassin 18 днів тому +1

    ሲጀመር እንዴትነው ሚቆላው😢😢😢

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 18 днів тому

    ሴትየዋ ክብር የምባል ነገር አተውቅም እሄ ሰገጤ ዱርዬ ዋጋዋን ሰጠት

  • @EtabezahuMetaser
    @EtabezahuMetaser 18 днів тому

    Gazetegnaw tewatina wita yaledimewa nigigiru erasu gana wetete tewatina wita yichi yematireba.

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 18 днів тому +1

    መስተፋቅር አሰርቶባት ይሆናል

  • @LilySedro
    @LilySedro 18 днів тому

    የሚናገረውን ነገር እንደማሰረጃ ይቀመጥ እንደው ከጠቀማት

  • @HdYd-r9o
    @HdYd-r9o 18 днів тому

    ደሞ ኮ በጣም ነዉ ምታምረዉ የሀዱሩየ ጉድ ኣለዉ

  • @MonaMona-t7g
    @MonaMona-t7g 18 днів тому

    ዚም አትልም እሱወ ርሱወ እየተከርከርችለት አይደለችም እዴ ገደል ትግበ

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 18 днів тому +1

    የሆነ ነገር ሁናለች አይ ሚስኪን እህቴ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 18 днів тому

    እሂዱርዪሲጣኒአፈርቢላ😢😢😢😢😢

  • @fanusbugale5154
    @fanusbugale5154 18 днів тому

    ወይኔ ልጁ እንዴት እንደሚያስጠላ ፈጣሪ ይፍረድብክ

  • @SaadaAhmad-z6k
    @SaadaAhmad-z6k 6 годин тому

    ልጁ ሲያሰጠላ ድምፅ ቱ እርድና እደዚህ ነው😂😂

  • @נפתליבקיה-ו7ז
    @נפתליבקיה-ו7ז 8 днів тому

    መጬረሻወን አሳየን

  • @WoinshetMengestu
    @WoinshetMengestu 18 днів тому

    ፀበል ውሰዷት

  • @fathumasaeed708
    @fathumasaeed708 18 днів тому

    ሴስጠላየወድአልጫ😢😢

  • @Nabiyaat-q1k
    @Nabiyaat-q1k 18 днів тому +2

    Yemiwadenin titan yemayiwadenin sinikatel hiwotachin yibalshibinal setoch timirtnew iyut😢😢😢