ይህን ወንድም የማያውቅ ሰው ካለ ተበድሏል (አቡ ወይም ወንድማገኝ በተላ እና መምህር ተስፋዬ አበራ )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 711

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera  2 роки тому +100

    የወንድማችን ዩቲዩብ link ua-cam.com/channels/PLJimNlqTFBnlbsh_vccgg.html

    • @kidestzelalem8231
      @kidestzelalem8231 2 роки тому

      Selam

    • @kalkidantaddesse6095
      @kalkidantaddesse6095 2 роки тому

      አመሰግናለሁ መምህር ገጠመኝ እንደሚያዳምጥ አልጠየቅከውም , ምን አይነት አስተያየት እንዳለው ባቅ ደስ ይለኛል

    • @hanafikadue.t3743
      @hanafikadue.t3743 2 роки тому +1

      Egizabeher yisetiln mamiherachen

    • @amirasadek4232
      @amirasadek4232 2 роки тому +3

      እኔ በደብ ተከታትየዋለዉ የካሜራ እጥረት አለተ ኔቴም እኔ ባግዘዉ ደስ ይለኛል እዴት ላገኘዉ ስልክ

    • @girumgirma2226
      @girumgirma2226 2 роки тому

      .

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች

    አቡ የመናፍቃን የራስ ምታት ሳላደንቅህ አላልፍም ተቄል ዩቱብ ቤተሰብ ነኝ በምታደርገው የመፅሐፍ ቅዱስ ውይይት እከታተላለሁ በርታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ❤️

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому +15

      ገና ዛሬ አየሁት ተመስገን ያብዛልን

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому +6

      💓💓💓💓

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 2 роки тому +11

      በጣም እናቴ እውነትም እራስ ሚታታቸው ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላት

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 роки тому +2

      ሰብስክራይብ አርጉኝ እህቶቸ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому +2

      @@shewayetube-445 እሽ

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 2 роки тому +5

    መምህር ተስፋዬ አቡ ስላቀረብከው እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። አቡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የልጅ አዋቂ

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 роки тому +248

    የጠላት መንገድ መዝጊያ የአምልኮት ስግደት
    እሰግድ ለአብ
    እሰግድ ለወልድ
    እሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ
    እሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ
    ቅዱስ 3X
    ቅዱሰ እግዚአብሔር ኃይል ሁነኝ
    ቅዱስ ኃያል ሥልጣን ሁነኝ
    ቅዱስ ሕያው ብርታት ሁነኝ
    ቅዱስ አዶናይ ጉልበት ሆነኝ
    ቅዱስ ኤልሻዳይ ግርማ ሁነኝ
    ቅዱስ ያሕዌ ጽናት ሁነኝ
    ቅዱስ ጸባዖት ምርኩዝ ሁነኝ
    ቅዱስ ማስያስ በረከት ሁነኝ
    ቅዱስ ትስቡጣ ጸጋና ሞገስ ሁነኝ
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል አሜን፡፡
    ለሚያስደነግጥ መለኮታዊ መብረቅ
    እሰግዳለሁ
    ለተንቦገቦገ መለኮታዊ ፍሕም
    እሰግዳለሁ
    ለተወርዋሪ መለኮታዊ ቀስት
    እሰግዳለሁ
    ለሚያቃጥል መለኮታዊ እሳት
    እሰግዳለሁ
    ለሚያበራ መለኮታዊ ፋና
    እሰግዳለሁ
    ለአንጸባራቂ መለኮታዊ ፀሐይ
    እሰግዳለሁ
    ክቡድ ለሆነ ዕብነ መለኮት
    እሰግዳለሁ
    ለሚያንቀጠቅጥ መለኮታዊ ግርማ
    እሰግዳለሁ
    ለሚንቦገቦግ መለኮታዊ ነበልባል
    እሰግዳለሁ
    ላማረ መለኮታዊ ጋሻ እሰግዳለሁ
    ለስኩረ ኃይል መለኮታዊ ጦር
    እሰግዳለሁ
    ለሚያቃጥል መለኮታዊ ግለት
    እሰግዳለሁ
    ለአሸናፊ መለኮታዊ እዘዝ
    እሰግዳለሁ
    ለረቀቀ መለኮታዊ ሥልጣን
    እሰግዳለሁ
    ለብርሃናዊ መለኮታዊ ጸዳል
    እሰግዳለሁ
    ለተሳለ መለኮታዊ ሰይፍ እሰግዳለሁ
    ለሚያስፈራ መለኮታዊ ቃል
    እሰግዳለሁ
    ለአስደናቂ መለኮታዊ ነበልባል
    እሰግዳለሁ
    ለሚቆራርጥ መለኮታዊ ገጀሞ
    እሰግዳለሁ
    ለንጹሕ መለኮታዊ ባሕርይ
    እሰግዳለሁ
    ለጽኑ መለኮታዊ ምሣር እሰግዳለሁ
    ለምጡቅ መለኮታዊ ተራራ
    እሰግዳለሁ
    ለተነጣጠረ መለኮታዊ ቀስት
    እሰግዳለሁ
    ለትኩስ መለኮታዊ ሙቀት
    እሰግዳለሁ
    ነበልባሉን ላስረዘመ መለኮታዊ
    እሳት እሰግዳለሁ
    ለአሸናፊ መለኮታዊ ኃይል
    እሰግዳለሁ
    ገዥነት ላለው መለኮታዊ ገናንነት
    እሰግዳለሁ
    የአድማስ ስፋት ላለው መለኮታዊ
    ብርሃን እሰግዳለሁ
    በእሳት ለተከበበ መለኮታዊ ዙፋን
    እሰግዳለሁ
    እውነት በእውነት ለዘላለሙ አሜን፡፡
    ንቁ!!

  • @አጣዬሽዋ
    @አጣዬሽዋ 2 роки тому +45

    የማውቃቸውሰዎች መምህር ተስፋዬን ሲያውቁት ደስ ይለኛል በተለይ ጥሩየምለውሰው🤗🤗🤗🤗

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 2 роки тому +3

    አንተ ልጅ ተባረክ ቃላት የለኝም በርታ ወንድሜ

  • @asugualkeshi2082
    @asugualkeshi2082 2 роки тому +4

    ይሄን የመሰለ ልጅ ስላቀረብክልን መምህራችን በጣም ነው ምናመሰግነው ወንድሞቻችን ፀጋውን አብዝቶ በጤናና በእድሜ ይጠብቅልን
    እኔ መውለድ እምፈልገው እንደዚህ አይነት ልጅ ነው ለቤተክርስትያን በእውነትና በተግባር ተነስቶ የሚማር የሚያስተምር
    ዛሬ የቅዱስ ዮሃንስ አፈወርቅ ዓመታዊ ክብረ በዓል ነው በጣም በምወደው ሊቅ ቀን ሊቅ የሆነ ወንድም ስለተከታተልኩ በጣም ደስ ብሎኛል የአባቶቻችን ፈለግ እየተከተልህ ነው ልዑል እግዚአብሄር በሁሉም መንገድህ ይርዳህ ወንድማችን

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 роки тому +72

    የተዋህዶ እንቁወች ኑሮልን 💒👈💚💛💖🙏🙏🙏

  • @meazaaychew3799
    @meazaaychew3799 2 роки тому +75

    እግዚአብሔር በሚያውቀው መምህር ይሄን ልጅ ባቀረበው ስል ነበርርርርርር በጣምም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹቹቹ ❤❤❤❤

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому +2

      💛አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ

    የምወደው ወንድሜ በርታ መታደልነው በወጣትነት እግዚአብሔር ማገልገል መታደልም ጭምር ነው⛪⛪⛪🙏🙏👏👏⛪⛪

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ

    እውነት ነው በጣም ጠቀሚ ነው የሱ ቤት ያለው ትምህርቶች ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +6

    ባለማህተብ ነኝ አው/ ባለማህተብ
    በአንገቴ ያሰርኩኝ አው የእምነቴን ሚስጥር/
    እንዲኖረው ትንሳኤ መቃበሬ
    ላረገ አምላክ ልመስክር ክር አስሬ
    በቀጭን ሳይሆን አስሬ በወፍራሙ
    እሰብካለሁ ማዳኑን ለዓለሙ
    ቃል ሳይወጣ በአፌ ሳልናገር
    እኔነቴን ይገልፃል የአንገቴ ክር
    ቀኑን ሙሉ ለስምህ ቢገደልም
    ከአንገቴ ላይ ማህተቤን አልሰውርም።
    በእውነት ገራሚ ሰው ነህ እጅጉን ደስስስስስስስስስስስስ ይላል የተናገረውን ነገር ስሰማ እኔም የሰው ልጅ ሳየው አንገቱን ነበር የማየው ማህተባችን መላያችን ስለሆነ ድንቅ ወጣት ነህ በእውነት ፀጋውን ያልብስህ እስከመጨረሻው ድረስ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይርዳክ ይህንን አስተምሮህን ይህንን አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርክህ ወይኔ በሀይማኖቱ የሚፀና ሰው እንደት ደስ ይላል በማርያም እፍፍፍፍፍፍፍፍ በእውነት ደስስስስ አለኝ ከአንደበቱ ቃሉ ስወጣ እመብርሀን ከዚህም በላይ ሚስጥሩን ትግለፅልህ መታደል ነው ባሁን ሰአት ወጣቱ በሱስ በአላማዊ ነገር ጠፍተዋል ብዙዎች ጥቅቶች ግን አሉ የክርስቶስ ምርጥቃዎች እሱ ለእራሱ የመረጡ ልክ እንዳ አንተ እንቁ ወጣቶች አሉና እንደዚህ በመንፈስ ረቅቂ ሆነ ስያስተምሩ የምር ውስጤ በደስታ ይሞለዋል /አቡ/ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ እውቀቱን ይግለፅልህ ገና አንተ ብዙ ነገር ታስተምረናለህ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አንደበትህን እመብርሀን ታለመለምልን ግንኮ ፈተና ከሌለ የክርስቲና ህይወት መኖር አንችልም ምክንያቱም እየተፈተን እምነታችን የበለጠ እናጠነክራለን ስንፈተን እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ መሆኑን እናውቃለን ግን ካለ መውጫ ፈተና አይሰጠንም እሱ ፈተና ስሰጠን ከነ መውጫው ጭምር ነው የሚያዘጋጅልን በመንፈሳዊ ህይወት ስኖር የበለጠ መፈተናችን ተመስገን ብለን መቀበል አለብን ካልተፈተነን የክርስቲና ትርጉም ልገለፅልን አይችልም ስንፈተን ግን ይገልፅልናል። 🇨🇬🇨🇬💚💛❤️ _ስለ ህያው ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሄር ስሙ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን እኛም በሰማነው ቃል 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ፍቃድ ይሁንልን አሜን 🇨🇬🇨🇬የልኡል እግዚአብሔር ቸርነት የድንግል ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላእክት ተራዳኢነት የጻድቃን የሰማዕታት ምልጃና ቃል ኪዳ ናቸው የቅዱሳን ሐዋርያት ምልጃና ቃል ኪዳ ናቸው የቅዱሳን አበው መነኮሳት ምልጃና ቃል ኪዳ ናቸው የቅዱሳት አንስት ምልጃና ቃል ኪዳ ናቸው የደናግላንና የቅዱሳን ሁሉ ምልጃና ቃል ኪዳ ናቸው ባለንበት🌾ከሁላችን ጋር ይሁን !አሜን ለአባ ሕርያቆስ ለቅዱስ ኤፍሬም ለቅዱስ ያሬድ ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ለአባ ይስሀቅ የተገለጸች እመቤታችን እኛንም በበረከት እና በረድኤት ትጎብኘን አሜን ከልጅዋ ከወዳጅዋ ከመድኃኔዓለም ዘንድ ታማልደን አሜን በእውነት ለሁላችሁም ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እመብርሃን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቀን በፀሎታችሁ አስቡን ያሉንን እህትና ወንድሞቻችን አዛኝቷ ማርያም ታስብልን 🙌💚💛❤️🌾🌾_
    _ቻይናሉን ገብቼ ሰይብስክራይብ አደርጋለሁ በደስታ ይህንን ወንድማችን ልንደግፈው ይገባናል የእማ ፍቅር ወዳጅ የእኛ እንቁ መምህራችን ከልብ እናመሰገናለን አላውቅም ነበር ዛሬ ግን በእርሱ ምክንያት አወኩት ደስ አለኝ እድሜና ጤና ይስጣችሁ የእኛ እንቆዎች የተዋህዶ ፍሬዎች።_

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +31

    አቡን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳየው አላውቅም ነበር በእውነት ለማንኛውም እስከመጨረሻው ልስማ ወንድማችን ስለ መጣ እናመሰገናለን

    • @na7288
      @na7288 2 роки тому +2

      ቴቄል የሚል ዮቲዩብ አለዉ እዛ ታገኝዋለሽ

    • @hayemanottube
      @hayemanottube 2 роки тому +1

      💚💛💓

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 2 роки тому +4

      በጣም ጀግና ወንድማችን እንዴ መምህር ምርተኣብ መናፊቃንን ፀጥ የሚአደርግ ነው

    • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
      @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 роки тому +1

      ማራኪዬ ሰላም እማ እንዴ ውዴ እንደዝ አይነት አያመልጥሽም ነበረ አመለጣሽ ማለት ነዉ ይሁን አሁንም አለመለጣሽም እማ እንደ አንቺ ጎበዝ ነዉ

    • @BeteHohe
      @BeteHohe 2 роки тому +2

      @@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ እምወድሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እማዬ አሁኑ ቤተስብ አደርጋለሁ ትምህርቱ ይማርካል

  • @GiasBd-oz3rg
    @GiasBd-oz3rg 2 роки тому +2

    ወንድማችን አቡ ማለት እኮ የመነፍቅ እራስ ምታትነው ኡፍፍፍፍኦርቶዶክስ መሆን እኮ መታደል ነው
    ውድ መምህሬ

  • @tube6083
    @tube6083 2 роки тому +2

    የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ መምህርዬ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому +4

    እውነትም ተበድያለሁ ወንድሜን አለማወቄ ቲክቶክ ስለማልጠቀም አላወቅሀትም ።እግዚአብሔር ይስጥልን ልክ እንደ ሀይለ ገብርኤል እንደዚሁ አንተን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ።በርቱልን የተዋህዶ ስጦታዎቻችን 👍👏👏
    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 роки тому +48

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ አቡ የመናፍቃንና የአህዛብ እራስ ምታት ከመምህር ተስፋዬ ጋር ስላየውህ ደስ ብሎኛል ፀጋውን ያብዛልችሁ

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 роки тому +1

      ቤተሰብ እንሁን

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      @@shewayetube-445 እሽ

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому

      💓💓💓💓

    • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
      @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 роки тому

      አንጀቴን እደሚያርስኝ እሚያስተለፈው መልእክትህ
      መምህሬ ስላቀረቡልን አቡ እናመስግለን

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому

      💛አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 2 роки тому +4

    የተወህዶ አረበኛ ጅግና እግዚያአብሔር ባለህበት ይጠብቅ በቤቱ ያፀና ወንድማችን

  • @ብሩክዘሚካኤል
    @ብሩክዘሚካኤል 2 роки тому +13

    የኔ ተወዳጅ አቡዬ በጣም ነው የምወድክ መምህር ተስፋዬ በጣም ነው ማመሠግንክ ትልቅ ሰው አቀረብክልን ፀጋቹን አምላክ ያብዛላቹ

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 2 роки тому +4

    ተባረኩ በርቱ አቡን ገና ዛሬ በመምህር ተስፋዬ ዩቱዩብ ማየቴ ነው በዚህም የተነሳ ቴቄልን ተቀላቅያለሁ ሰብስክራብ አድርጌአለሁ። በጣም ውብ ድንቅ ውይይት ነው ደስ ብሎኝ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ አሜን አቡ በርታ አይዞህ እመብርሃን በፈተናህ ሁሉ በምልጃዋ ታግዝህ።

  • @selamye.mariyamlij3886
    @selamye.mariyamlij3886 2 роки тому +5

    ብዙዎቻችን በአለማዊ ነገር ነው እምንቀናው ዛሬ ግን በዚህ ልጅ በጣም ቀናሁ ወንድማችን እማምላክ ትጠብቅህ ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን ወንድሜ

  • @ganett1236
    @ganett1236 2 роки тому +88

    መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን በእውነት ድንቅ ልጅ ነው ወንድማችንን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 😍😍😍😍😍😍

  • @ሀይማኖትየተክልዬልጅ
    @ሀይማኖትየተክልዬልጅ 2 роки тому +22

    በስላሴ ስም እየተገረምኩነው የሰማሁት ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን እማ ፍቅር እዲህ እደገለፅክላት እሧም ከዚህ በለይ የምታገለግልበትን ፀጋና እውቀት ትግለፅልህ ፍሴሜህን ያሳምርልን ለብዞዎች ተምሳሌትነህ በርታልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому

      💛አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
      @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 2 роки тому +1

      ተቄል ዩቱብ ብለሽ ግቢና አድምጪው የሚገርም ልጅ ነው ከማንኛውም የእምነት ጅርጅቶች ጋር ሳይፈራ ነው የሚከራከረው ጎበዝ የዘመናችን ሐዋርያ ነው

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому

      @@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች ደምሩኝ

    • @mblfj7608
      @mblfj7608 Рік тому

      እኔ አራሱ አፌን ከፈቼ ነዉ ያዳመጥኩት😢

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 2 роки тому +3

    በጣም ጎቦዝ ልጂ ነው ይህ ወንድማችን በእውነት ቃል ህይወትን የሰመልክ አቡ ለብዙ ኦርቶዶክስ ወጣቶች ምሰሌ የምትሆን ልጂ ነክ በረታ በቤቱ የፅናልክ ሌለም ወንድማችን አክልሉ በጣም በጣም ጎቦዝ ነው

  • @ናታንምመሽሻ
    @ናታንምመሽሻ 2 роки тому +6

    ፀጋዉን ያብዛልህ ወድሜ አቡ ።መምህር ጡሩ ነው እንዴዝህ አይነት ልጆችን ማበረታታት 🙏🙏🙏

  • @ቅድስትእራያ
    @ቅድስትእራያ 2 роки тому +1

    አብ የኛ እቁ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው እንወድሀለን የኛ እቁ መምህርየ እናመሰግናለን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ኑርልን

  • @አምሳሌየድንግልልጅ
    @አምሳሌየድንግልልጅ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ ወድ ወንድማችን እኔ በጣም በፔንጦች ተሸውጅ ነበር ግን የወንድማችን የአቡ ና የውንድማችን አኪ ትምህረት ሰመቼ እራሰን በዛ ወስጥ አገኘሁት ፈጣሪ ይጠብቅህ አይዞህ ወንድማችን ከዝህ በላይም ለትፈተነህ ትችላልህ በውጭም በውስጥም ብዙ ፈተናዎች ይመጡሃል ግን ክርስቶስ ኢየሱስ እሱ ጥላ ከልላህ ይሁንልክ በተላ በተዋህዶ ቤት በረታልኝ እመቤት ማርያም በምልጀዋ አትለይህ 🤲🤲🤲🥰 በጣም ነው ይምውዳቸው

  • @selam801
    @selam801 2 роки тому +31

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት ወንድማችን በጣም ብርቱ ነህ ሳላድንቅህ አላልፍም እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому

      💛አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @bamlaklegese484
    @bamlaklegese484 2 роки тому +3

    መምህራችን ደስ የሚል እንግዳ ጋብዘህልናል ደሞ ወጣት ደሞ አንደበተ ርቱ ደሞ እመቤታችን ሚገልፅበት አገላለፅ ደሞ የተገፋ መምህርዬ ኑርልን

  • @tsheyasefa2272
    @tsheyasefa2272 2 роки тому +11

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ይጠብቃችሁ
    እደት ደስ የሚለኝ ወንድማችን ነው በአንተ እድሜ ያሉ ወንድሞቸ በእምነት ፀንተው ሳይ ልቤ ይሞላል
    ፀጋውን ያብዛላችሁ እንቁ የተዋህዶ ጀግናወች።

  • @selamleethiopia1926
    @selamleethiopia1926 2 роки тому +7

    ምርጥ የተዋህዶ ልጂ አቡዬ ወጣትነት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ የተዋህዶ ልጆችን አባቶችን ያብዛልን አሜን፫

  • @ቲጂየማረያምልጅ
    @ቲጂየማረያምልጅ 2 роки тому +2

    የኔ ውድ ወንድም የናቴ ልጅ እመቤቴ ትጠብቅልኝ ሁሉም ነገር ለበጉ ነው ትለኝ ነበረ ያው ትናንትን አልፈን ዛሪ ደርሰናል

  • @ቤቲየተዋህዶየደሙፍሬ

    አቡ በጣም የምወደው እና የማከብረው ወጣት ነው ኦርቶዶክስ መሆኔ እንዲያስደስተኝ እና እንድነሳሳ ያደርገኛል ተባረክልን🙏🙏❤❤✝️✝️✝️

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому +1

      💛አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 2 роки тому +20

    እንኳን ደህና መጣችሁ የተዋህዶ እንቁወች አቡየ ድንቅ ችሎታ አለህ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ ወንድማችን

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому

      💛አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @ወለተትንሳኤ-አ1ዠ
    @ወለተትንሳኤ-አ1ዠ 2 роки тому +14

    ገብተን ቴቄል ዩቱብ እናበራታዉ ለእኛም ብዙ እንማርበት አለን ወጣት ጠንካራ ወንድማችን ነው እግዚአብሔር ከፈተና ይጠብቀዉ

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን መምህር ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ ከዚህም በላይ አብዝቶ ይስጥክ በእዉነት በጣም ደስ የሚል ነዉ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ትስጣቹ መምህር ለአንተም ፀጋዉን ታብዛልክ

  • @kirubzatnatiwos774
    @kirubzatnatiwos774 2 роки тому +13

    ወንድማችን በቅርቡ ነዉ ያወኩት ቴቄል ቲዩብ ጎበዝ በዚ እድሜህ ወጣትነቱን ለእግዚአብሔር ሰዉቶ የሚኖር ሐዋርያዊ አገልግሎት እየሰጠ ያለ የተዋሕዶ አርበኛ እግዚአብሔር ጸጋዉን አገልግሎቱን እዉቀቱን ያብዛለት

  • @የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ
    @የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
    ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ በርታልን

  • @abi4294
    @abi4294 2 роки тому +1

    አቡዬ እውነት አንደበትህ እራሱ እንዴት ይጣፍጣል እንኳን እኔ መምህር እራሱ በጣም በተመስጦ ነው የሚሰማህ እግዚሐብኤር በቤቱ ያፅናህ እኔ በቲክ ቶክ ነው የማቅህ በጣም አድናቅህ ነኝ እማ ፍቅር ትጠብቅህ!!!!

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 2 роки тому +37

    #ወይኔ አብናዬ ወድማችን የኛ ዕቁ በጣም ነው ደስ ያለኝ
    በውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ከዚህም የበለጠ እድትጠነክር ኣማኑኤል ጌታ ይርዳህ
    መምህራችን ወድማችን ጸጋውን ያብዛላችሁ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን💚💛❤💒😘👈🙏🙏

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому +1

      💛አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @mulukenabera5002
    @mulukenabera5002 2 роки тому +5

    ለዚህ ጀግናችን እንደዚ ያለ ካሜራ ቦታ ማሰራት አለብን እኛ የኦርቶዶክስ ልጆች

  • @abreshbalcha3003
    @abreshbalcha3003 2 роки тому +2

    ድንቅ ልጅ ነው ወንድማችንን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @worknehmirkena5421
    @worknehmirkena5421 2 роки тому +2

    አቡ ቴቄልን በማነጋገርህ እናመሰግናለን ለሁላችሁም የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሀ አሜን(፫)

  • @tsigeredaderebe6951
    @tsigeredaderebe6951 2 роки тому

    ፀጋዊን ያብዛልህ ወድሜ !!!!🙏💞💒💒
    መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን!!!🙏💒💒

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርእና ወድማችን ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛላችው እደናት ያለዉን እግዚአብር ያብዛልን ቃለ ሂወት ያሰማልን በርቱልን

  • @ኤፍታህበለኚ
    @ኤፍታህበለኚ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር አቡ ወድማችን በጣም ነው ማክብርህ እዳተ አይነቶችን ያብዛልን መምህር ሌላም ልጅ አለ እሱንም አቅርብልን እባክህ

  • @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
    @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 2 роки тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እና ወንድማችን 🙏

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 2 роки тому +2

    መምህር እንዲህ አይነት ሀዋርያ ስላስተዋወቅከኝ አመሰግናለሁ ። የሱን ገጽ አይቸ ነው የተመለስኩት በጣም ደስ ይላል ።
    ወንድማችን በርታ ተመርጠሀል , ይበልጥ ከመምህር አስተምሮ ጋ አቀናጅተህ ከሄድክ የክፍወችን ፈተና /የመናፋስትን ስራ / እየገሰጽክ አገልግሎትህ ረዠም እንዲሆን , ፀጋህ እንዲበዛ ይሆናል !!
    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁልን
    በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው እራሴን እዳይ አድርጎኛል
    እናመስግናለን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ

    በጣም ደስ ይላል እግዚብሔር እቅድህ ያሳካልህ ፀጋው ኣብዝቶ ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ መምህራችን እግዚብሔር ይስጥልን

  • @ናኒ-ጰ1ኰ
    @ናኒ-ጰ1ኰ 2 роки тому +7

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህሬ እና ወንድማችን❤️❤️❤️❤️

  • @johnnyasmerom
    @johnnyasmerom 2 роки тому +11

    መምህር ምርጥ ሠው አመጣህልን ጎበዚ ነው በጣም መምህር አንዳንድ ምክር ያስፈልገዋል ("ሰለውግያ) አንዳይመታ አላላሁኝ ሀሳብ ነው

  • @מולטמסלה-ו7ס
    @מולטמסלה-ו7ס 2 роки тому +1

    አቦ እያከለ አደበትህን ህሌናህን ልቦናህን እግዚአብሔር ይክፈትልህ ፀሎቴ ነው ዋው

  • @ታሪክየአማረችልጅፍቅር

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አቡዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ በጣም ነው ምወድክ በርታ እመቤታችን ትጠብቅክ መምህሬ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @butubutu2391
    @butubutu2391 2 роки тому +2

    አቡዬ ወድማችን የኛ ዕቁ በጣም ነው ደስ ያለኝ በጣም የምወደው ልጅ ነው እባካችሁ ቴቄል ቲዩብ ሰብስክራይብ እያደረግን እናበረታታው እሚገርም ልጅ ነው የመናፍቃን የራስ ምታት መምህራችን የአቡ የዩቱዩቡ ሊንክ ብታስቀምጥ ጥሩ ነው

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 роки тому +32

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እንድሁም ወንድማችን አቡየ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ባተብዙ ተምሪያለሁ ገና ብዙ እጠብቃለሁ በርታልኝ 💖💖🙏

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 роки тому +2

      💓💓💓💓

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому

      💛አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @martafentawe147
      @martafentawe147 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @EmebetTelahun
    @EmebetTelahun 23 дні тому

    መምህር ቃል ህውትን ያስማልን መንግተስማያትን ያውርስን አሜን ልወድሜ ቃል ህውት ያስማልን መንግተስማያትን ያውርስን አሜን ❤❤❤❤

  • @መሲተዋህዶ
    @መሲተዋህዶ 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድማችን እንደዚህ አይነት የተዋህዶ እንቆ ልጆች ያብዛልን

  • @asratbiruhirpo9721
    @asratbiruhirpo9721 2 роки тому +1

    አላዉቀዉም ነበር በዚህ ቃለ መጠይቅ ምክንያት ስላወኩት ደስ ብሎኛል ። እባክህ መምህር ተስፋዬ ሌሎችም ጸጋ የበዛላቸዉን ዩቲበሮች አስተዋዉቀን እባክህ ለኛ ለአማኞች ይጠ ቅመናልና ።

  • @tegegnanjlot.a6394
    @tegegnanjlot.a6394 9 днів тому

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ እግዚአብሔር ለሁለታቹም ፀጋውን ያብዛላቹ ሙምህር አቡዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 2 роки тому +2

    ድንቅ ወጣት ነው በእዉነት እግዚአብሔር ይጥብቅህ, ሁሉ ለቦጎ ነው አንተ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ❤. መምህራችን እግዚአብሔር ብርክህ ❤

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 2 роки тому +1

    በእውነት ምን አይነት አእምሮ ነው ያለው ፀጋው ያብዛልህ ካአሁኑ እካተተላለሁ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 роки тому +15

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህር ከአቡ ጋር ተገናኛችሁ በጣም ደስ ይላል እማቤቴን የተዋህዶ ጀግና ወንድማችን አቡዬ በርታ በጣም ኮርተንብሃል በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ የኛ እንቁዎች ገና ቡዙ መናፍቃንን ትመሊሳላችሁ ✝️✝️✝️

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому

      💛አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ቡዙ ትምህርት ተምርያለው ከዚ በላይ እንድታገለግል እግዚአብሔር ያብርታህ ወንድሜ እናመሰግናለን መምህራችን 💞💞💞💞

  • @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
    @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 2 роки тому +4

    የተዋህዶ ዕንቁወች እማ ፍቅር ትጠብቅልን 🙏🌿🌾🌿

  • @hanaafewerk7068
    @hanaafewerk7068 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር የዛሬዉ ለየት ያለ ልቤን ብቻ ሳይሆን አፌን ከፍቼ ይሰማዉት ትምርት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ይፀናክ

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 2 роки тому +2

    እንደዉ እንዴት እንዳመሰገንኩ እግዚአብሔር ን ከደቡብ ዉስጥ እንዲህ በእምነት ንጡቅ አማኝ መገኘቱ በጣም ደስ ብሎኛል ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @yoditogbakristos1809
    @yoditogbakristos1809 2 роки тому +6

    አንበሳ እንደሀንተ ያለዉን ያበረዛልን ጎበዝ በርታ በፀሎት አስብሀለዉ🙏🙏🙏❤️

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому

      💛አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ
    @ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ 2 роки тому

    ተዋህዶ ማላት ኮ.............................ቃል የለኝም በእዉነት ኣምላኬ ሆይ በእምነቴ ኣፅናኝ በሃይማኖቴ ሁሌ እኮራለዉ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    አቡዬ ለቤትክ አዲስ ቢሆንም በጣም ተምሬበታለው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ🌹🌹🌹በርታ

  • @እግዚአብሄርአረኛየነዉ

    እግዚ አብሄር ይመስገን በዚህ ግዚእድህ አይነት መፈሳዊይ ወጣትባይት ለኔ በጣም ታአምርነው እግዚ አብሄር ፀጋውን ያብዛለት እመብርሀን ጥላከለላ ትሁነው እዳተአይነቲ ወጣቱችያብዛልን

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf 2 роки тому +1

    የተዋሕዶ ንቁ ወንድማችን እውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @firotafesse5368
    @firotafesse5368 2 роки тому +1

    መምህር ወንድማችንን ስለጋበዝክልን በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይስጥልን! ለወንድማችን ልዑል እግዚአብሔር እውቀትን አብዝቶ ይስጠው፡፡ መምህር ፈቃድህ ቢሆን መምህር ናትናኤል ሰለሞንን አቅርብልን (በማለዳ ንቁ) እኔንን ጨምሮ በጣም የብዙ ሰዎችን የለወጠ ያስተማረ በጣም ብዙ የደከመ ወንድማችን ነው

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛላቹ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ አሜን አሜን አሜን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 роки тому +1

    ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን እና መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ እናመሰግናለን እግዚያቢሔር ይባርክኽ 🇨🇬💞🙏😘

  • @_rahelethiopia
    @_rahelethiopia 2 роки тому +1

    ደስስስ ሲል መምህራችን እንዲዉም አቡ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣችው መምህር ጥሩ አድርገሃል በጣም እናመሰግናለን ወደ ቻናልህ ስለጋበስከው ቆይ መምህራችንን የሚቃወሙ ሰዎች በግዳቸው አቡን ለማየት ሲሉ ገብተው እዚው ሲቀሩ ታየኝ 😍

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 2 роки тому +2

    በእውነት ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 2 роки тому

    በጣም የሚገርም ትንተና ነው በእውነት እንደዚህ አይነት እውቀት ነው ለአሁን ትውልድ የሚያስፈልገን በደንብ ነው የገለፀው ኦርቶዶክሳዊነት በልምድ ብቻ ወይም የተለመደ ስብከት እየሆነ ነው ያለው። እኔ የሚገርመኝና የማዝነው የቤተክርስቲያን አባቶች ለምን እንደሚገፉቸው ነው። በረታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ እድሜህን ያርዝምልህ መምህር ያንተ መነፀር ለየት ያለ ስለሆነ ነው ይህን ወንድማችንን የተመለከትክልን ወይም ያገኘህልን እግዚአብሔር ይስጥህ ላላወቀው እያሳወክ ነው እናመሰግናለህ።

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 2 роки тому +9

    ሰላም የመምህር ቤተሰቦች እኔ ከአንድ መነፍቅ ገረ ስከረከር በጣም አኮራኝ እና እኔም እራሴን እንድመለከት አደራገኝ ፈጣሪ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ከዝባይ ገነ ቡዙ ነገር እንደምትሰራ እንጣብቃለን በጥበብ ያሰድግ መምህራች የልጁን እውቀት አይተ ስለ አመጣልን በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደአንተ ያለ ልጅ ስላሴ ይስጡኝ !!!ፀጋውን ይብዛላችሁ ውድ ወንድሞቼ!!!

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa2416 2 роки тому +12

    የኔ ውዶች ከምሃላችሁ ያደረጋችኋት እመቤታችን ትጠብቅልን❤❤

  • @ሀናስደተኛዋቲዩብ
    @ሀናስደተኛዋቲዩብ 2 роки тому +3

    መምህር ጰጋውን ያብዛልክ በእውነት ይህን አእምሮ ጠብቆ በጶም በጰሎት የመናፋስትንም ሤራ አውቆ ይሰራል ወንድሜ ገበዝነው ❤❤

  • @areefali699
    @areefali699 2 роки тому +2

    በእውነት እኔ አላውቀውም መምህሬ አሁን አውርጄ አዳምጣለሁ
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @harmalidestuwe849
    @harmalidestuwe849 2 роки тому +2

    ባቡየ የተዋህዶ እንቁ መምህሬ ትለያለህ የኔ ውድ መምህር

  • @nardiyemetmkuyoheneslij1221
    @nardiyemetmkuyoheneslij1221 2 роки тому +7

    መምህራችን እድሜና ጤናይስጥልን ወንድማችን ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ የበለጠ ቤተክርስቲያንን የምታገለግልበት

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому

      💛አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @tigist3240
    @tigist3240 2 роки тому +1

    አብዬ ወንድሜ እንኳ ደህና መጣህልን ፀጋዉን ያብዛልህ ጎበዝ ጥንክር በጣም ደሰ ብሎኛን ከመምህርጋ ስለተገነኛችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @trngotrngo669
    @trngotrngo669 2 роки тому +3

    መምህር እኳን ደህና መጣህ
    ቃለህይወት ያሰማልን አቡዬ በቤቱ
    ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልን በጣም የምትደነቅነህ መምህራኖች እንደነዚህ ያሉ ወጣቶችን ማበረታታት
    አለባቸው መገፍፍቱ ቢቀር

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት እዴት ደስ ይላል ወጣት ወንድሞቻችን ሁሉም እዲህ በነቁልን እዴት ደስ ይላል
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የተዋህዶ እቁወች እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @አብነትወለተሚካኤል
    @አብነትወለተሚካኤል 2 роки тому +1

    በእወነት እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልህ ያግልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከወ

  • @sebleteketel1939
    @sebleteketel1939 2 роки тому +2

    ኧረ በጣም የምወድው ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቀው

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 2 роки тому +2

    አቡ የመናፍቃንና የአህዛብን አፍ የሚያዘጋ ውድ የቤተክርስቲያን የተዋህዶ ውድ ልጅ ወድማችን ነው አይዞህ እውነተኛ ሰው ሁሌም እደተገፍ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ጥበቡን ይጨምርልን እቁ መምህራችን እውነት በጣም እናመሰግናለን ሁለት እቁ ሆናቹህልን በደብ እንከታተላን በርቱልን ጠላታቹህን የመላይክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ይቁርጥላቹህ

  • @efrataefrata6448
    @efrataefrata6448 2 роки тому +1

    መምህራችንን እንወድሀለን እናመሰግናለን ስለ አቀረብው ስለ አበረታታህው እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤናጋር መምህር ተስፋየ ❤❤❤❤❤

  • @tigistubayu7716
    @tigistubayu7716 2 роки тому

    ድንቅ ልጅ ነው የመፅሐፍ ቅዱስ ውይይት እከታተላለሁ በርታ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mabittaegezabereleona1854
    @mabittaegezabereleona1854 2 роки тому +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 2 роки тому +1

    እደነኝህ ያሉ ትን እግዚአብሔር ያብዛልን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 2 роки тому +7

    ተባረክ ወድማችን እመብርሃን ትጠብቅክ በኦርቶዶክስ እምነት ያጽናክ አሚን መምህራችን ተስፋ ስላሴዬ ስላቀረብከው ደስ ብሎናል በእውነት ስላሴዬ ይጠብቅክ እስከ መላው ቤተሰብክ ቅዱስ ሚካኤል ይባርክክ አሚ ።

    • @keneanofficial4914
      @keneanofficial4914 2 роки тому

      💛አሜን አሜን አሜን 🙏ቤተስቦች ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እደሜን ጤነይስጥልን የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ ከዘህ በላይ የሞታገሎገለበትፀግነ እወቅት የገለፅልህ አሜን

  • @እግዚአብሔርጋሳይየይእዩ

    መምህር ተስፋየ እና ወንድማችን አቡ እግዚአብሔር አገልግሎታቹ ይባርክ ።

  • @MrFreshman-ei8hc
    @MrFreshman-ei8hc 2 роки тому +1

    በረታ ፡ ወንድም ፡ እግዚአብሔር ፡ በቤቱ ፡ ያፅናህ።

  • @zainabhabato7278
    @zainabhabato7278 2 роки тому +1

    እኳንበሰላመጣህልን
    መምህር፤በዉነትበጣምየሚገርም
    ልጅነዉ፥እግዝአብሄርፀጋዉንያብዛላ
    ችሁበቤቱያጥናችሁ