Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስለ መንፈስ ባንተ እንዳውቅ ያደረገኝን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ አሜን
Amen
ሰላም ለናተ ይሁን እባካቹ የመምህር ተስፋየ ተማርዎች ኢዚ ያላቹ ሁላቹ በፆሎታቹ ኣስቡኝ በድግል ማርያም ስም ይዣችዎለው እባካቹ በጣም በጭቅ ላይ ነው የምገኘው ሊብያ ነው ያለሁት እባካቹ በፍቅዴ የገባሁበት መከራ መውጫው ጠቦኛል እና በእግዛብሔር ሃፍተስላሴ ብላቹሁ ኣስቡኝ( ኣሸናፊ)በማርያም🙏🙏🙏🙏😭😭እንኳን ኣደረሰን ዶሞ ለህዳር ፅዪን
እግዚያብሔር ይርዳህ/ሽ
እግዚአብሔር ያስብህ ወንድሜ
አይዞህ ወንድሜ እግዚአቢሔር ያስተካክልልህ ፆሎት አድርግ😢
በሊብያ ያላቹህ እህት ወንድሞቼ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናቹ🥺🙏 🇪🇹 🇪🇷🙏
ድንግል ማረያም ታስብሽ
እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስት ሕዳር ፅዮን አመታዊ ክብር በአል መምህር እንኳን በሰላም መጣህለልን ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰❤️❤️❤️🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን አደረሰኝ ለእናታችን ለቅድስት ማርያም ለምስክርነት ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
መምህራችን እንኳን ለእመቤታችን ለዕማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም ከነመላ ቤተሰብህ በሰላም አደረሰህ መምህራችን በሰላም አድርሣ ትመልስህ እማ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለእናታቺን ጽዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤❤🥰🥰🙏 መምህራችን እንኳን ደና መጣህ 🥰🥰🥰
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤❤❤ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለህዳር ጺወን አመታዊ ክብረ በአል ❤❤❤እህት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡል ወለተ ገብረኤል በጣም ተጨንቂያለሁ 😢😢😢
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እቁ መምህራችን እንኳን ለእማ ፍቅር ለጽዐን ማርያም በአል በሰላም አደረሰህ❤❤❤🎉🎉🎉
መምህር እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እንዲውም የመምህር ተማሪዋች እንኳን ለህዳር ጽዐን ማርያም አደረስህ አደረስን ❤❤ ያመት ስው ይበለን ❤❤
እንኳን ሰለም መጣህልን መምህር❤🎉እንኳንም ለመቤታችን ቅድስ ድንግልማርያም በአል አደረሳችሁ🙏🤲🥰
እሜን🎉
እንኩዋን ለእናታችን ለብርሀን እናት ፅዮን ማርያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ ሁላችሁም በያላችሁበት እመብርሀን ትድረስልን ❤ መምህርዬ በሰላም ተመለስልን እንወድሀለን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሁላችንም እንኳንም ሰላም ተገናኘን 🙏💙
መምህር እኔ አንድ ጊዜ የነማህበር እገሌ አባል ነው እና እንደወንድም እስቲ ሱባኤ ግባና ጥያቄህን አቅርብ ለእግዚአብሔር ብለነው መጀመሪያ ሱባኤ ገብቼም በህልም በማተው ነገር አላምንበትም ሴጣን ሊያሳስተኝ ይችላል አለ።ከዛ ደሞ በጣም ስንከራከር እኔ ሱባኤ ለመግባት ብቁ አይደለሁም ብሎን በጣም ደነገጥኩ ..... እስከማውቀው ሱባኤ እግዚአብሔርን ለመጠየቅ አንድ እና ዋና መንገድ መሰለኝ ከተሳሳትኩ አርሙኝ
መምህር እኳን ደህና መጣህልን እኳን አደረሳቹህ ለእመቤታችን አመታዊ ክብረ ብአል❤❤
መምህር አጅግ ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ ፡አንደዉ ምናለ ሁልም ሰዉ ቢራዳዉ ብዙ ባተረፍን ነበር ፡ሰለሁሉ ስለድካማቹ ሁላቹም አምላካች ይመስገን አንተንም መላዉን ቤተስብክ ይጠብቅ ደስ ይሚል ነበር🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ 🕯😇🕯 ደካማ እህታችሁ አስራተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ 😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን እእእእልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣህ መምህር❤❤❤❤
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን አደረሰህ አደረሰን ለቀድስት ፅዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔረይመስገን እንኳንለናታችንለቅድስትማረያምፂወን አመታዊባእልዋዜማአደረሳችሁአደረሠንአሜን መምህራችንእንኳንደህናመጣህልንበሰማነዉሰላሣስልሳመቶእድናፈራየእግዚአብሔረቅዱስፈቃዱይሁንልንአሜን
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም አስተማሪ ልዩ ገጠመኝ ነው ለእነርሱ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስን🙏🌺
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌾🌾🌾
ልዑሉ እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን መምህርዬ እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራዬ በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏በጣም እናመሰግናለን 💐💐💐💐🙏🙏🙏
ሰባኪው የቀየር አምላክ ሌሎችሁም ቀይርልን🤲🤲 በጣም ደሰሰ የሚል ገጠመኝ ሰባኪው የተቀየረበት መንገድ ይገረማልእግዚአብሄር ባንድም በሌላም ያሰተምራል ፃድቁ እዮብ አባታችን 33÷34 በረከቱ ይደረብን🤲
ይሄን እንድሰማ ለፈቀደልኝ የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏መምህርዬ በክፍለ ሀገር ያሉ መምህራንና ሰባክያን ስለ ክፋ መናፍስት ቢያዉቁ ስንት ነፍስ በዳነች ነበር
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣ መምራችን 🥰🥰
እንኳን አደረሳችሁ የናታችን የ ቅድስት ማሪያም በአል
መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ ብዙ ተለውጠናል ክበርልን
መምህር ሳይጀምረው ታሪኩ በጣም ተደስቼ ነዉ ወደ ኮመንት የሮጥኩ የሰባኪው የሚል ርእስ ብቻ ማየቴ ደስ ኣለኝ ኣሁንስ እየተረዱት ነው ህዝቡ እያልኩ የኔ ኣባትም ቄስ ሰባኪ ነው ቢያዳምጠው እያልኩ ነው ምጠብቀዉ። ኣማርኛ ተምሩ ስለ ጨረሰ በደምብ ነው ምሰማ ያንተ ትምህር ሊኬለት ተስፋ ያደረግኩ ነው
እንዃን ለእናታችን ለእናታችን ለጽዮን ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ለደጇ ታብቃንጰ🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን የኣመት ሰው ይበለን እግዚኣብሔር ኣምላክ
እንኳን ለእማ ፍቅር አመታዋዊ ክብረ በአል እንኳን አደረሳችሁመምህራችን መጋቢችን ተባረክልን እስከ ቤተሰቦችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤
G❤❤❤
አሜን❤❤❤❤
🎤የክርስቶስ ቤተሰቦች የእመአምላክ የአስራት የበረከት የመስቀል ስር የአደራ ልጆች ❤እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል❤ እመአምላክ እናቴ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ይምራት ዘንድ ከልጅሽ አሳስቢልን አሜን አሜን አሜን❤
ኣንካን ኣደረሳቹ ለእመብርሃን ኣመታዊ በኣል መምህራችህን ቃለ ሂወት ያሰማል🙏❤❤❤
እግዝእያብሄር ይመስገን አሜን ❤❤🎉
መምህር /ምእመናን እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለፅዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል🙏ዛሬ ደስ ብሎኛን በእመ አምላክ በወላዲተ አምላክ ቀን ባይገባኝም በቸርነቱ በቅዱስ ስጋዉ በክቡር ደሙ ከብሬ ቁጭ ብያለሁ🙏🥰እናንተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ እኔንም መጨረሻዬን ያሳምርልኝ🤲
አሜን አሜን አሜን።ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንመምህር 🕊🕊🕊🕊🕊🕊አሜን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🕊🕊🕊🕊🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አስተማሪ ታሪከ ነው መምህራችን!!!
ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ በጸሎታችሁ አስቡኝ።(ተወልደመድህን)
መምህር እንኳን አደረሰክ ለእናታችን ለእማ ፋቅር ቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ ክብረ ባህል አደረሰክ አደረሰን በጣም እድለኛ ነኝ በዚ ቀን ስለተወለድኩ
እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ጽዮን አመታት ክብረ በአል በሠላም በጤና በአመትም በወርም ታድርስን መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን በእውነት አሰማሪ ገጠመኝ ነው እናመሠግናለን እስከ ቤተሠብህ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን የቅዱሳን ፀሎት አይለይህ አሜን
ፓ እሚያስብል ትምህርትና ፓ እሚያስብሎ መንፈሳዊ ህይወት ይለያያል 😊😊😊
እግዚሐብሄር ይመስገን መምህርዬ እኳን ደና መጣክልን እኳን ለእናታችን ለቅድስት ድግል ማርይም ህዳር ፅዮን አመታዊ በአል አደረሳቹ አደረሰን ❤እግዚሐብሄር ያስተምራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም እግዚሐብሄር ይመስገን አሜን።ዝማሬ መላአክ ያሰማልን🙏🙏🙏
ወለተ ማርያም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ለቅድስተ ቅዱሳን እመቤታችን ጽዮን ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን 🕯️🕯️🕯️🌿🌿🌿🌷🌷💐ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እልል👏👏
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ሚገርም ነዉ ፀጋዉን ያብዛልህ ለዚህ መምህር እዉነቱን የገለፀለት አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎችም ይመጣሉ እዉነት ቢቆይም እዉነት ነዉ 🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እረዝም እድሜና ጤና ይስጤልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
እኳን አደረሳቹሁ ለእመብረሀን አመታዊ ባእል መምህርየ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
ወልደ ዮሐንስ እግዚአብሔር ያበርታህ ብዙ ነብሳትን ታድናህ እድሉ አለህ ጎበዝ እኔዚህን ቤተሰብ የቀየረ አምላክ የቀሩትን የጠፉትን ይቀይርልኝ እህሃችን ቅድሱ ሩኤል ይጠብቅሽ የተባረክ ልጅ ያድርግልሽ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ፅዮን አመታዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ በስደት ያለን እማ ፍቅር ለደጇ ታብቃን ስደታችን ታሳጥርልን ኣሜን🤲የአመት ሰው ይበለን 🌻🌻🌻
😮ገራሚ ገጠመኝ ነው😮 አምላከ ቅዱሳን ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን❤ አቤቱ ጌታ ሆይ በእኔ በሀጢያተኘዋ ቤተሰብ ቤት ገብተህ ቀይረን😢
እኳን ለእናታችን ለቅድሰት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብር በአል አደረሳችው❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳን ለእመቤታችን ፂሆን ማርያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሠን
ክብር ለቅድስት ማርያም ደስ ብሎኛል ሰባኪውም ስለተለወጠ ...አቤት መታደል በስደት ያላቹሁ እህት ወንድሞቸ ለሀገራችን ያብቃን🎉🎉 መምህር እመብርሀን ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቃቹሁ .......
ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን የኛንም የመፈታት ቀን ያቅርብልን አሜን🙌
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ተመስገን አምላኬ ምን ይሳንሃል እህት ወንድሞቼ እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ አያቶቼ ለስጋዊ ደሙን ተቀብለዋል የሚለውን የምስራጅ ሰማሁኝ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ የስንት አመት ናፍቆቴ ተሳካ እኔም ከስደት መልስ ይህን ቀን እናፍቃለሁ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤እንኳን ለእናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ለእመቤታችን ፂወን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉ፍቅርዋን በልቦናችን ጣዕምዋን በአንደበታችን ታሳድርብን❤❤❤
መምህር እንኳን ደና መጣህልን 👏👏👏እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ትጠብቅልን🙏
መምህር እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ክብር በአል አደርሳችህ❤❤
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ዘላለም ያኑርህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን❤❤❤❤❤
መምህርዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ብዝት ትርፍርፍ ይበልልህ ኑረልን 🎉🎉🎉🎉🎉አሜን የተዋህዶ ልጆች እንከዋን አብሮ አደረሰ ለፀዮን ማርያም 🎉❤😊
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን መምህርዬ በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ❤🙏🙏
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን ፫ መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
መራችን እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለህድር ፅዮን ማሪያም ብስላም አደርሳቹ አደርስን አሜን❤❤❤❤ስለትምህርቱ ቃል ህይወት ያስማልንየስማነውን በልቧናችን ያሳድርልን ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እግዚአብሔር እረዳቸው
እካን አደረሳችሁ የመምህር ተማሪወችለሚስጥረኛየ ወላድተ አምላ አመታዊይ በአል❤❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመሰገን ☦️🙏💚💚💚🎉
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው❤❤❤
እንኳን አደረሳቹ ለእመብርሃን አመታዊ ክብረባእሏ
መምህር በጣም ነው የማመሰግነው ገጠመኞችህ እራሴን እንዳውቅና እንድመረምር ስላደረገኝ ከብዙ ማጥ ውስጥ ስላወጣኸኝ ከልብ የሆነ ምስጋናዬን ማቅረብ እፈልጋለሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የልጆችህ አባት ያድርግልኝ
አሜን 💖💒💖🙏🙏🙏
የኔ ኑቁ መምህርየ መምህር ተስፋይ ከነቤተሶቦችህ እግዚኣቦሔር ይጠብቅህ
መምህርዬ በጣም ብዙ የኔን ነገር ገጠመኙ ዉስጥ አግኝቻለሁ ለመፍለም በተግባር ፈጣሪ ይርዳኝ ያገልግሎትዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤ የኛ እንቁ
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እንቁ መምህራችን
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን አደረሳቹህ አደረሰን ለእማ ፍቅር አመታዊ ክብረ በአል መምህርየ እድሜና ፀጋዉን ልኡል እግዚአብሄር አብዝቶ ያድልልን እሚገርም ገጠመኝ ነዉ ተመስጨ ነዉ የጨረስኩት😍
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤ አሜን
ግሩም ድንቅ ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫ መምህር ከልብ እናመሰግናለን እውነት እግዚአብሔር አምላክ ከነ ሞላ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ መምህር ሱባኤ ልጀምር እልና ዳር አልወጣበትም ሀሳቤ ሁሉ ይብዛዛብኝና የጀመርሁትን ሳልጨርሰው እተወውና ደሞ ሌላ ጥያቄ እልና እጀምራለሁ መከታተል ከጀመርሁ 2ኛ አመቴን አዳርሼዋለሁ 1ድም ቀን ሱባኤ ጨርሼ አላቅም ፍቅር ብዬ እጀምረውና ትንሽ ካወራሁ ቡሀላ ያስጠሉኝና ትወጂዋለሽ እዴ ሲሉኝ አልወደውም ያስጠላኛል ብዬ እከዳቸዋለሁ እየሆነ ያለው ነገር አልገባ አላኝ በስደት 8ኛ አመት ይዣለሁ አረበኛ ቋንቋ እስካሁን በደብ አልችልም ልናገር እልና እያወኩት ለመናገር ኩልትፍትፍ ይልብኛል ተናግሬም ማሳመን አልችልም የሴትዮዬ ልጆችም ሆነ ማንኛውም ወንድ በአጠገቤ አለፍ ካሉ ላብ በላብ እሆናለሁ እፈራለሁ ሁሌም ጅመራ በአንድ ነገር መፅናት አቃተኝ ፀጋ ስላሴ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔም በውስጤ ከሞትሁ ቆይቻለሁ ማስተዋሉን ያድለን
እውነት እኔም እንዳንቼ ነኝ እህቴ ቸኔ ነው የተናገርሼ እግዚአብሔር ይርዳኝ😢
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ እዉነት ስት ነፍሳት እግዚአብሔርን አወቀ በእናንተ ትምህርት ከኔ ጀምሮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይዎት ቃለ በረከት ያሰማልን በእዉነት
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
❤❤❤❤❤መምህር ማርያም ኣስመራ ትሓልካ ምሳካ ምስ ስድራካ ን ትኩን
እንኳን ለበዓለ ሕዳር ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ኣደረሰን መምህርየ
የመምህር ተስፋዬ ልጆች እባካቹ በፀሎት አስብኝ ህይወት ብርቱ ሰልፍ ሆናብኛለች
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ጸዮን አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ ❤❤❤ መምህራችን እንኳን ደህና መጡ ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ደስ የሚል ነው የገጠማኙ ባሌ ቤት ደሞ እግዚአብሔር አምላክ ይባርከቹ
መስቀል ሀይላችን ነው❤❤❤ዝማሬ መላዕክ ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
እግዚያብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤
ዝማሬ መላክ ያሰማልን ኖርልን ክፋ አይካብን በእውነት❤️❤️❤️
Amen kaleheywet yasemalen
እንኳን ለእናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ፅዮን ማርያም አደረሰን አደረሳችሁ።ትዳር ሳልይዝ እድሜዬ እየሄደብኝ ነው።እግዚአብሔር እንዲባርከኝአፀደማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ።
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባተ ብዙ ተምርናል❤❤❤
Egizahber yemesegin Amen 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
መምህሬ ❤
መምህር ብዙቺግር አለብኚ በፆልት ሀችሁ አስቢኚ ገብረ ስላሴ ብላቺሁ❤❤❤
መምህር በጣም ይገርማል እንተ የምትናገረው ሁሉ ልብ ወለድ ሆነብኘ
እኳን ኣደረሳቹ ለእናታችን ቅድስት ፅዮን ማርያም ኣመታዉ ክብረ ባኣል ❤❤መምህራችን እኳን በሰላም መጣህ ❤❤❤
ሠላም እግዚአብሔር ከአተ ጋር ይሁን መምህር እንኳን ደና መጣህልን
መ ምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን መጣህልን የኔ አባት🎉
ስለ መንፈስ ባንተ እንዳውቅ ያደረገኝን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ አሜን
Amen
ሰላም ለናተ ይሁን እባካቹ የመምህር ተስፋየ ተማርዎች ኢዚ ያላቹ ሁላቹ በፆሎታቹ ኣስቡኝ በድግል ማርያም ስም ይዣችዎለው እባካቹ በጣም በጭቅ ላይ ነው የምገኘው ሊብያ ነው ያለሁት እባካቹ በፍቅዴ የገባሁበት መከራ መውጫው ጠቦኛል እና በእግዛብሔር ሃፍተስላሴ ብላቹሁ ኣስቡኝ( ኣሸናፊ)በማርያም🙏🙏🙏🙏😭😭እንኳን ኣደረሰን ዶሞ ለህዳር ፅዪን
እግዚያብሔር ይርዳህ/ሽ
እግዚአብሔር ያስብህ ወንድሜ
አይዞህ ወንድሜ እግዚአቢሔር ያስተካክልልህ ፆሎት አድርግ😢
በሊብያ ያላቹህ እህት ወንድሞቼ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናቹ🥺🙏 🇪🇹 🇪🇷🙏
ድንግል ማረያም ታስብሽ
እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስት ሕዳር ፅዮን አመታዊ ክብር በአል መምህር እንኳን በሰላም መጣህለልን ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰❤️❤️❤️🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን አደረሰኝ ለእናታችን ለቅድስት ማርያም ለምስክርነት ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
መምህራችን እንኳን ለእመቤታችን ለዕማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም ከነመላ ቤተሰብህ በሰላም አደረሰህ መምህራችን በሰላም አድርሣ ትመልስህ እማ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለእናታቺን ጽዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤❤🥰🥰🙏 መምህራችን እንኳን ደና መጣህ 🥰🥰🥰
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤❤❤ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለህዳር ጺወን አመታዊ ክብረ በአል ❤❤❤እህት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡል ወለተ ገብረኤል በጣም ተጨንቂያለሁ 😢😢😢
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እቁ መምህራችን እንኳን ለእማ ፍቅር ለጽዐን ማርያም በአል በሰላም አደረሰህ❤❤❤🎉🎉🎉
መምህር እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እንዲውም የመምህር ተማሪዋች እንኳን ለህዳር ጽዐን ማርያም አደረስህ አደረስን ❤❤ ያመት ስው ይበለን ❤❤
እንኳን ሰለም መጣህልን መምህር❤🎉እንኳንም ለመቤታችን ቅድስ ድንግልማርያም በአል አደረሳችሁ🙏🤲🥰
እሜን🎉
እንኩዋን ለእናታችን ለብርሀን እናት ፅዮን ማርያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ ሁላችሁም በያላችሁበት እመብርሀን ትድረስልን ❤ መምህርዬ በሰላም ተመለስልን እንወድሀለን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሁላችንም እንኳንም ሰላም ተገናኘን 🙏💙
መምህር እኔ አንድ ጊዜ የነማህበር እገሌ አባል ነው እና እንደወንድም እስቲ ሱባኤ ግባና ጥያቄህን አቅርብ ለእግዚአብሔር ብለነው መጀመሪያ ሱባኤ ገብቼም በህልም በማተው ነገር አላምንበትም ሴጣን ሊያሳስተኝ ይችላል አለ።ከዛ ደሞ በጣም ስንከራከር እኔ ሱባኤ ለመግባት ብቁ አይደለሁም ብሎን በጣም ደነገጥኩ ..... እስከማውቀው ሱባኤ እግዚአብሔርን ለመጠየቅ አንድ እና ዋና መንገድ መሰለኝ ከተሳሳትኩ አርሙኝ
መምህር እኳን ደህና መጣህልን እኳን አደረሳቹህ ለእመቤታችን አመታዊ ክብረ ብአል❤❤
መምህር አጅግ ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ ፡አንደዉ ምናለ ሁልም ሰዉ ቢራዳዉ ብዙ ባተረፍን ነበር ፡ሰለሁሉ ስለድካማቹ ሁላቹም አምላካች ይመስገን አንተንም መላዉን ቤተስብክ ይጠብቅ ደስ ይሚል ነበር🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ 🕯😇🕯 ደካማ እህታችሁ አስራተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ 😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን እእእእልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣህ መምህር❤❤❤❤
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን አደረሰህ አደረሰን ለቀድስት ፅዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔረይመስገን እንኳንለናታችንለቅድስትማረያምፂወን አመታዊባእልዋዜማአደረሳችሁአደረሠንአሜን መምህራችንእንኳንደህናመጣህልንበሰማነዉሰላሣስልሳመቶእድናፈራየእግዚአብሔረቅዱስፈቃዱይሁንልንአሜን
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም አስተማሪ ልዩ ገጠመኝ ነው ለእነርሱ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስን🙏🌺
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌾🌾🌾
ልዑሉ እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታአሜን አሜን አሜን መምህርዬ እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራዬ በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏በጣም እናመሰግናለን 💐💐💐💐🙏🙏🙏
ሰባኪው የቀየር አምላክ ሌሎችሁም ቀይርልን🤲🤲 በጣም ደሰሰ የሚል ገጠመኝ ሰባኪው የተቀየረበት መንገድ ይገረማል
እግዚአብሄር ባንድም በሌላም ያሰተምራል ፃድቁ እዮብ አባታችን 33÷34 በረከቱ ይደረብን🤲
ይሄን እንድሰማ ለፈቀደልኝ የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏
መምህርዬ በክፍለ ሀገር ያሉ መምህራንና ሰባክያን ስለ ክፋ መናፍስት ቢያዉቁ ስንት ነፍስ በዳነች ነበር
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣ መምራችን 🥰🥰
እንኳን አደረሳችሁ የናታችን የ ቅድስት ማሪያም በአል
መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ ብዙ ተለውጠናል ክበርልን
መምህር ሳይጀምረው ታሪኩ በጣም ተደስቼ ነዉ ወደ ኮመንት የሮጥኩ የሰባኪው የሚል ርእስ ብቻ ማየቴ ደስ ኣለኝ ኣሁንስ እየተረዱት ነው ህዝቡ እያልኩ የኔ ኣባትም ቄስ ሰባኪ ነው ቢያዳምጠው እያልኩ ነው ምጠብቀዉ። ኣማርኛ ተምሩ ስለ ጨረሰ በደምብ ነው ምሰማ ያንተ ትምህር ሊኬለት ተስፋ ያደረግኩ ነው
እንዃን ለእናታችን ለእናታችን ለጽዮን ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ለደጇ ታብቃንጰ🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን የኣመት ሰው ይበለን እግዚኣብሔር ኣምላክ
እንኳን ለእማ ፍቅር አመታዋዊ ክብረ በአል እንኳን አደረሳችሁ
መምህራችን መጋቢችን ተባረክልን እስከ ቤተሰቦችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤
G❤❤❤
አሜን❤❤❤❤
🎤የክርስቶስ ቤተሰቦች የእመአምላክ የአስራት የበረከት የመስቀል ስር የአደራ ልጆች ❤እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ጽዮን ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል❤ እመአምላክ እናቴ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ይምራት ዘንድ ከልጅሽ አሳስቢልን አሜን አሜን አሜን❤
ኣንካን ኣደረሳቹ ለእመብርሃን ኣመታዊ በኣል መምህራችህን ቃለ ሂወት ያሰማል🙏❤❤❤
እግዝእያብሄር ይመስገን አሜን ❤❤🎉
መምህር /ምእመናን እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለፅዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል🙏ዛሬ ደስ ብሎኛን በእመ አምላክ በወላዲተ አምላክ ቀን ባይገባኝም በቸርነቱ በቅዱስ ስጋዉ በክቡር ደሙ ከብሬ ቁጭ ብያለሁ🙏🥰እናንተንም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ እኔንም መጨረሻዬን ያሳምርልኝ🤲
አሜን አሜን አሜን።ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን
መምህር 🕊🕊🕊🕊🕊🕊
አሜን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️
🕊🕊🕊🕊🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አስተማሪ ታሪከ ነው መምህራችን!!!
ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ በጸሎታችሁ አስቡኝ።(ተወልደመድህን)
መምህር እንኳን አደረሰክ ለእናታችን ለእማ ፋቅር ቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ ክብረ ባህል አደረሰክ አደረሰን በጣም እድለኛ ነኝ በዚ ቀን ስለተወለድኩ
እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ጽዮን አመታት ክብረ በአል በሠላም በጤና በአመትም በወርም ታድርስን መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን በእውነት አሰማሪ ገጠመኝ ነው እናመሠግናለን እስከ ቤተሠብህ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን የቅዱሳን ፀሎት አይለይህ አሜን
ፓ እሚያስብል ትምህርትና
ፓ እሚያስብሎ መንፈሳዊ ህይወት ይለያያል 😊😊😊
እግዚሐብሄር ይመስገን መምህርዬ እኳን ደና መጣክልን እኳን ለእናታችን ለቅድስት ድግል ማርይም ህዳር ፅዮን አመታዊ በአል አደረሳቹ አደረሰን ❤እግዚሐብሄር ያስተምራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም እግዚሐብሄር ይመስገን አሜን።ዝማሬ መላአክ ያሰማልን🙏🙏🙏
ወለተ ማርያም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን ለቅድስተ ቅዱሳን እመቤታችን ጽዮን ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን 🕯️🕯️🕯️🌿🌿🌿🌷🌷💐ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እልል👏👏
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ሚገርም ነዉ ፀጋዉን ያብዛልህ ለዚህ መምህር እዉነቱን የገለፀለት አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎችም ይመጣሉ እዉነት ቢቆይም እዉነት ነዉ 🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እረዝም እድሜና ጤና ይስጤልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
እኳን አደረሳቹሁ ለእመብረሀን አመታዊ ባእል መምህርየ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
ወልደ ዮሐንስ እግዚአብሔር ያበርታህ ብዙ ነብሳትን ታድናህ እድሉ አለህ ጎበዝ እኔዚህን ቤተሰብ የቀየረ አምላክ የቀሩትን የጠፉትን ይቀይርልኝ እህሃችን ቅድሱ ሩኤል ይጠብቅሽ የተባረክ ልጅ ያድርግልሽ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🇪🇹 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ፅዮን አመታዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ በስደት ያለን እማ ፍቅር ለደጇ ታብቃን ስደታችን ታሳጥርልን ኣሜን🤲የአመት ሰው ይበለን 🌻🌻🌻
😮ገራሚ ገጠመኝ ነው😮 አምላከ ቅዱሳን ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን❤ አቤቱ ጌታ ሆይ በእኔ በሀጢያተኘዋ ቤተሰብ ቤት ገብተህ ቀይረን😢
እኳን ለእናታችን ለቅድሰት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብር በአል አደረሳችው❤❤❤🎉🎉🎉
እንኳን ለእመቤታችን ፂሆን ማርያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሠን
ክብር ለቅድስት ማርያም ደስ ብሎኛል ሰባኪውም ስለተለወጠ ...አቤት መታደል በስደት ያላቹሁ እህት ወንድሞቸ ለሀገራችን ያብቃን🎉🎉 መምህር እመብርሀን ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቃቹሁ .......
ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን የኛንም የመፈታት ቀን ያቅርብልን አሜን🙌
እልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ተመስገን አምላኬ ምን ይሳንሃል እህት ወንድሞቼ እልል ብላችሁ አመስግኑልኝ አያቶቼ ለስጋዊ ደሙን ተቀብለዋል የሚለውን የምስራጅ ሰማሁኝ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ የስንት አመት ናፍቆቴ ተሳካ እኔም ከስደት መልስ ይህን ቀን እናፍቃለሁ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤
እንኳን ለእናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ለእመቤታችን ፂወን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉ፍቅርዋን በልቦናችን ጣዕምዋን በአንደበታችን ታሳድርብን❤❤❤
መምህር እንኳን ደና መጣህልን 👏👏👏እማ ፍቅር ድንግል ማርያም ትጠብቅልን🙏
መምህር እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ ክብር በአል አደርሳችህ❤❤
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ዘላለም ያኑርህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን❤❤❤❤❤
መምህርዬ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ብዝት ትርፍርፍ ይበልልህ ኑረልን 🎉🎉🎉🎉🎉አሜን የተዋህዶ ልጆች እንከዋን አብሮ አደረሰ ለፀዮን ማርያም 🎉❤😊
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን መምህርዬ በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ❤🙏🙏
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን አሜን ፫ መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
መራችን እንኳን ደህና መጣህ
እንኳን ለህድር ፅዮን ማሪያም ብስላም አደርሳቹ አደርስን አሜን❤❤❤❤
ስለትምህርቱ ቃል ህይወት ያስማልን
የስማነውን በልቧናችን ያሳድርልን ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እግዚአብሔር እረዳቸው
እካን አደረሳችሁ የመምህር ተማሪወችለሚስጥረኛየ ወላድተ አምላ አመታዊይ በአል❤❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይመሰገን ☦️🙏💚💚💚🎉
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው❤❤❤
እንኳን አደረሳቹ ለእመብርሃን አመታዊ ክብረባእሏ
መምህር በጣም ነው የማመሰግነው ገጠመኞችህ እራሴን እንዳውቅና እንድመረምር ስላደረገኝ ከብዙ ማጥ ውስጥ ስላወጣኸኝ ከልብ የሆነ ምስጋናዬን ማቅረብ እፈልጋለሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የልጆችህ አባት ያድርግልኝ
አሜን 💖💒💖🙏🙏🙏
የኔ ኑቁ መምህርየ መምህር ተስፋይ ከነቤተሶቦችህ እግዚኣቦሔር ይጠብቅህ
መምህርዬ በጣም ብዙ የኔን ነገር ገጠመኙ ዉስጥ አግኝቻለሁ ለመፍለም በተግባር ፈጣሪ ይርዳኝ ያገልግሎትዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤ የኛ እንቁ
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እንቁ መምህራችን
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን አደረሳቹህ አደረሰን ለእማ ፍቅር አመታዊ ክብረ በአል መምህርየ እድሜና ፀጋዉን ልኡል እግዚአብሄር አብዝቶ ያድልልን እሚገርም ገጠመኝ ነዉ ተመስጨ ነዉ የጨረስኩት😍
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤ አሜን
ግሩም ድንቅ ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫ መምህር ከልብ እናመሰግናለን እውነት እግዚአብሔር አምላክ ከነ ሞላ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ መምህር ሱባኤ ልጀምር እልና ዳር አልወጣበትም ሀሳቤ ሁሉ ይብዛዛብኝና የጀመርሁትን ሳልጨርሰው እተወውና ደሞ ሌላ ጥያቄ እልና እጀምራለሁ መከታተል ከጀመርሁ 2ኛ አመቴን አዳርሼዋለሁ 1ድም ቀን ሱባኤ ጨርሼ አላቅም ፍቅር ብዬ እጀምረውና ትንሽ ካወራሁ ቡሀላ ያስጠሉኝና ትወጂዋለሽ እዴ ሲሉኝ አልወደውም ያስጠላኛል ብዬ እከዳቸዋለሁ እየሆነ ያለው ነገር አልገባ አላኝ በስደት 8ኛ አመት ይዣለሁ አረበኛ ቋንቋ እስካሁን በደብ አልችልም ልናገር እልና እያወኩት ለመናገር ኩልትፍትፍ ይልብኛል ተናግሬም ማሳመን አልችልም የሴትዮዬ ልጆችም ሆነ ማንኛውም ወንድ በአጠገቤ አለፍ ካሉ ላብ በላብ እሆናለሁ እፈራለሁ ሁሌም ጅመራ በአንድ ነገር መፅናት አቃተኝ ፀጋ ስላሴ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔም በውስጤ ከሞትሁ ቆይቻለሁ ማስተዋሉን ያድለን
እውነት እኔም እንዳንቼ ነኝ እህቴ ቸኔ ነው የተናገርሼ እግዚአብሔር ይርዳኝ😢
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ እዉነት ስት ነፍሳት እግዚአብሔርን አወቀ በእናንተ ትምህርት ከኔ ጀምሮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይዎት ቃለ በረከት ያሰማልን በእዉነት
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
❤❤❤❤❤መምህር ማርያም ኣስመራ ትሓልካ ምሳካ ምስ ስድራካ ን ትኩን
እንኳን ለበዓለ ሕዳር ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ኣደረሰን መምህርየ
የመምህር ተስፋዬ ልጆች እባካቹ በፀሎት አስብኝ ህይወት ብርቱ ሰልፍ ሆናብኛለች
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ጸዮን አመታዊ ክብረ በአል በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ ❤❤❤ መምህራችን እንኳን ደህና መጡ ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ደስ የሚል ነው የገጠማኙ ባሌ ቤት ደሞ እግዚአብሔር አምላክ ይባርከቹ
መስቀል ሀይላችን ነው❤❤❤
ዝማሬ መላዕክ ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
እግዚያብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤
ዝማሬ መላክ ያሰማልን ኖርልን ክፋ አይካብን በእውነት❤️❤️❤️
Amen kaleheywet yasemalen
እንኳን ለእናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ፅዮን
ማርያም አደረሰን አደረሳችሁ።
ትዳር ሳልይዝ እድሜዬ እየሄደብኝ ነው።እግዚአብሔር እንዲባርከኝ
አፀደማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ።