የጓደኛዬ ባል ተመቸኝ ሳሚ ነቀለ🤣 እንደ እሱ እኔም ሊጥ አቦካለሁ🤣🤣

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 381

  • @samemu
    @samemu  9 місяців тому +112

    እረ ነቀለ😂 ቤተሰብ ፈግግ ትላላችሁ ግን ላይክ አታደርጉም😂😂 ለምን??

    • @Rbia22
      @Rbia22 9 місяців тому +2

      🤣🤣🤣🤣ተይኝ በሳቅ መሞቴነው ዘዲሮ በናት🤣🤣🤣

    • @Aaa-d7w2f
      @Aaa-d7w2f 9 місяців тому +4

      እኔ ሁሌ ነው ምየረገቹ ፣♥️♥️♥️♥️💋አረ ቤተሰቦቺ ለይክ አሪጊ ፣👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @rishansolomon9726
      @rishansolomon9726 9 місяців тому

      ኣረንጓዴ ነው ብጫ ነው ኣላለም 😂😂😂😂

    • @HusniyaEzame
      @HusniyaEzame 9 місяців тому

      @@Rbia22 kkkk lol

    • @محمود-ق2ي2خ
      @محمود-ق2ي2خ 9 місяців тому

      ኧረ ሁለየነው እምከታተላችሁ ግን

  • @ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር
    @ኩነኝአድራሻዬመስቀሉስር 9 місяців тому +2

    😂😂😂የሳሚ ንደት 😂ይገርማል

  • @MhamadUasun-ce5mo
    @MhamadUasun-ce5mo 8 місяців тому +4

    አየ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አስቦኪኝ አስቦኪኝ ብልሽ እቢአላልሽም አላለም❤❤❤❤ ሚስኪን መቸም እሙሸረሽ❤ ወላሂ

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 9 місяців тому +40

    እነዚህ ሁለት ጥንዶች የሚወድ ህፃኑ ከመምጣቱ በፊት 50k እናስገባቸው

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i 9 місяців тому +1

      እኔ እያልኩ ነው ዬት ነቹ ቅማሞቼ በሉ ደይ ❤❤❤❤

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 9 місяців тому +50

    እነዚህን ልጆች ስወዳቸው በቅርቡ ነው ቤተሰብ የሆንኩት😂❤

  • @tegisttegist2431
    @tegisttegist2431 9 місяців тому +7

    ይሄ ሳሚ የሚባል ልጂ ወንድሜን እየመሰለኝ ሁሌ እደነግጣለሁ ደግሞ ትህትናው ደስሲል

  • @ZehraLove-of2nt
    @ZehraLove-of2nt 9 місяців тому +2

    ደሥ ሥትሉ ማሻላህ

  • @Salamuae-w6w
    @Salamuae-w6w 9 місяців тому +3

    አች አያልቅብሽ የሱ አወራር እደው ስወዳችሁ😍😍

  • @user-wi6iw3we1m
    @user-wi6iw3we1m 9 місяців тому +3

    😂😂😂😂😂አረኡኡኡኡኡ በርሲሳ ነቀለ😂

  • @AyshaTube-ez4oe
    @AyshaTube-ez4oe 9 місяців тому +3

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አረ በሳቅ ሞትኩኝ ዎለህ

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 9 місяців тому +4

    ሳሚ የኔ ቅናታም 😂😂😂😂😂😂 ስወዳችሁ

  • @HadiyaHadiya-nb5cg
    @HadiyaHadiya-nb5cg 9 місяців тому +2

    😂😂😂😂ቻለዉ እጎድህ ሥትወልድ በሠላም ትገላገልና ታርፋለህ ትንሽ😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @Handel482
    @Handel482 9 місяців тому +24

    ዘንድሮ ባልየው ለልጁም ሊተርፍ አይደለም ጨጓራውን ላጠችው ወገን😂😂😂

    • @naemanaema6710
      @naemanaema6710 9 місяців тому

      ክክክክ

    • @natinuke
      @natinuke 9 місяців тому

      😂😂😂😂likineshi

    • @jemlabh2442
      @jemlabh2442 9 місяців тому

      እውነት😢😢

    • @sofyabadru9246
      @sofyabadru9246 9 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayuye
    @hayuye 9 місяців тому +6

    ደስ ነው የሚለኝ ሳሚ ሲጨረጨር ወንዲሜንም እንዲህ ነው የማጨረጭረው ጭራሽ አይሰማኝም የራሱን ተናግሮ ጥሎኝ ይወጣል እኔ ግን እስቃለሁ

  • @Fatiha-x9f
    @Fatiha-x9f 9 місяців тому +3

    13:59 አቺም አያልቅብሽ እሱም ንዴቱ አያልቅበት ቢቻ ፈታ የምልባቹ ባልና ሚስት የኔ መተክተክ ምን ይሉታል 😂😂😂😂በርቱ እኛ የመዳም ቅመሞች እናተ ኖራቹ ፈታ ባታደርጉን ቀኑ በምን እገፋዉ ነበር

  • @Messi-ss2im
    @Messi-ss2im 9 місяців тому +3

    አይሳሚ 😂😂😂😂በአንተ ንዴት እኛ እንስቃለን

  • @TaoBit-l5e
    @TaoBit-l5e 9 місяців тому +4

    ሳሚ 🎉🎉ማኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ ❤❤❤😂

  • @abebechTeshome-qf9yb2
    @abebechTeshome-qf9yb2 9 місяців тому +9

    እረ አታናጅው ያች ባል አይታማም ጎበዝ ነው❤❤ ለድንዝዞች ነው እደዚህ በሙድ መንገር😂😂😂😂😂😂😂

  • @RahmaRahhma
    @RahmaRahhma 9 місяців тому +14

    ማነው እደኔ ሳሚ የሚያስቀው😅😅😂😂👍👍👍

    • @SamsungA-od5ez
      @SamsungA-od5ez 9 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂ስወዳቸዉ😢❤❤❤❤

  • @MasaratMasarat-q9m
    @MasaratMasarat-q9m 9 місяців тому +2

    አታስቧኪም አላልም😂😂😂😂😂😘

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 9 місяців тому +7

    ምን አይነት ባል ነው እሱ አረጓዴ ነው ቢጫ ባል ነው አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ
    @ሂክማወለየዋ-ሐ4ዘ 9 місяців тому +5

    ወላሂ እነዚህልጆች በፖራኩ ውሰጥ ትልቅትምረት ነዉ ሚያሰተላልፉት በተለይ ሣሚ የኛፈቅረሰለሚያውቁ ድራማ ሰሩብሺአለዉላይ በሂወቴ ያጋጠመኝነገረነው መቶሺ እናሰገባቸው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ባርችነኝየስደቷ-በ9ኰ
    @ባርችነኝየስደቷ-በ9ኰ 9 місяців тому +3

    አረጓዴ ነዉ ቢጫ አላለም❤❤❤🎉🎉🎉

  • @muludejen9244
    @muludejen9244 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደሞ ባልሽን አታናጂው እንዳያረጅብ 😅
    ስራ ግን አሳይው ልስራ ካላ እንዳርስሽ❤

  • @Medina-u7k
    @Medina-u7k 9 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አትሲብኪም አላለም😂😂😂😂😂😂😂❤ወዪሳሚ

  • @WorkneshWorknes
    @WorkneshWorknes 9 місяців тому +2

    😂😂😂😂😂የሳቄ ምንጮች😊😊😊❤❤❤

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 9 місяців тому +2

    አስቦኪው አስጋግሪው ስትወልጅ 😂😂😂😂❤❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 8 місяців тому +3

    አረ መግቢያዉን እያየሁት በሳቅ ልሞት ነዉ እህ😂😂😂😂😂

  • @hamadnagat9837
    @hamadnagat9837 9 місяців тому +4

    አያልቅብሽ እሙ❤❤❤❤ እወዳችዋለሉ

  • @tigistadino6358
    @tigistadino6358 9 місяців тому +2

    የኔ ልዩ ወች ውድድድ ነው የማረጋችሁ😂😂😂😂😂

  • @zina5085
    @zina5085 9 місяців тому +5

    😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ሳሚ እኮ ሆዴን ቁስል ነው የሚያረገኝ እፎይ❤❤

  • @SikoSilo-ld3fr
    @SikoSilo-ld3fr 9 місяців тому +4

    ሳሚ ሲናደድ ደስነውየሚለኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 9 місяців тому +1

    😂😂😂 ኧረ ሳሚ በማርያ ገደልከኝ በሳቅ 😂😂 ሆዴ ቆሰለ😂

  • @mekdeshaylu378
    @mekdeshaylu378 8 місяців тому +2

    ሳሚ እኮ ወሬዉ ከየት እንደሚመጣለት 😂😂😂

  • @MeronHagerea
    @MeronHagerea 9 місяців тому +3

    አረ ተይ እሙ ገና ልጁ ተወልዶ ጨጓራዉን ይልጠዋል ግን አንቺ ቀድመሽ ጨረሽዉ😂😂😂😂

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 9 місяців тому +12

    አቤት የኡሙ ትቢት 😂😂😂😂😂አረ ኡሙ ያንቺም ባል በጣም ጥሩ ባል ነው አይገኝም

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 9 місяців тому +7

    እውነት ቢሆን እንዲህ አይነት ነገር ለትዳር ጠንቅ ነው ጥሩ ትምህርት ነው

  • @Abegxvme
    @Abegxvme 9 місяців тому +3

    ወይኔ ትለያላችሁ😂😂😂😂

  • @Hasbunallha
    @Hasbunallha 9 місяців тому +2

    I just watch u guys from USA sami u make me funny 😂😂😂😂

  • @ማሪቱይቱብ
    @ማሪቱይቱብ 9 місяців тому +6

    የመዳም ቅመመችኔ❤❤❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 9 місяців тому +9

    አረ ተይ ኡሙ ሳሚን የሚመስ ንቁ አስተሳሰብ አግተሽ እንዲ ትያለሽ😂😂😂😂😂😂

  • @ቤዛ-አ6ኀ
    @ቤዛ-አ6ኀ 9 місяців тому +1

    ወይሳሚ አሳዘከኝ 😂😂😂እሙየ አያልቅብሽ እመብርሀን በሰላም ታገላግልሽ❤❤❤❤

  • @MesiMesi-d8d
    @MesiMesi-d8d 9 місяців тому +2

    ሳሚ አንተ ባትኖር በምን እሰቅ ነበር ትምርት ቤት እንደዚ ትናደዳለክ እንዴ እሙ ስወድሽ ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @almazmohammed1867
    @almazmohammed1867 9 місяців тому +3

    እሙ,የሳሚ,ብስጭት,ደስነው,የሚለኝ,😂😂😂😂😂😂😂አላህ,ፉቅራችሁን,እስከዘላለም,እመኝላችሃለሁ,የሳቄ,ምንጮች🎉❤❤❤❤❤

  • @ZuzuMohmmed
    @ZuzuMohmmed 9 місяців тому +1

    አስቦኪኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ ወየው

  • @ሠላሜ
    @ሠላሜ 9 місяців тому +3

    ወይ እሙዬ አቻ ልጅ በሮች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @martayilma4447
    @martayilma4447 9 місяців тому +3

    አዋራ ላይ ተንከባላ ነው የምትመጣው😂😂😂😂

  • @waaqayyooabdiikoti5828
    @waaqayyooabdiikoti5828 9 місяців тому +2

    😂😂😂❤❤❤

  • @የፍቅርወዳጅ
    @የፍቅርወዳጅ 9 місяців тому +2

    ወይኔ የሳሚ ንዴት ግን 😅😅ስወዳችሁ እኮ ከመዳም ኩሽና ሁኘ ዘና ታደርጉኛላችሁ❤❤❤እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ዉዴ❤❤❤❤❤❤

  • @እግዛብሄርፍቅርነው-ተ6ሸ
    @እግዛብሄርፍቅርነው-ተ6ሸ 9 місяців тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እረተይ እሙየ ተይ ለጨጒራው እዘኝለት ሣሚኮ ይለያል ትግሥቱ❤❤❤❤❤

  • @OpoTyr
    @OpoTyr 9 місяців тому +3

    ተኮልየ እኮን ደህና መጣቹህ መልኮም መቃጠል ሳሚ😂😂😂

  • @AeynlemSewnazawe
    @AeynlemSewnazawe 9 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂 ምርጦች ሥታምሩ የእዉነት

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 9 місяців тому +8

    እሙዬ ሣሚ እንኳን ደህና መጣቹሁ ሌላ ፕሮግራም እያየሁኝ ነበረ የእናንተ ሢመጣልኝ ያትቼ እናንተ ጋር መጣሁ የእሙዬ ሣቅ የሣሚ ንዴት እንደኔ የሚወድ የመዳም እመሞች የማይከፈልበትነው እናሣድጋቹው እወዳችኋለሁ❤❤❤❤

  • @EmanMohammed-s4k
    @EmanMohammed-s4k 9 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂ውይይይይ ሳሚ እያላገጠ ሲያወራ ሞትኩ በሳቅ ኡፍ

  • @ZeynabAbubaker
    @ZeynabAbubaker 9 місяців тому +2

    እርጉዝየመቸነዉ ወልደሽ ሳሜቾ ብድሩን ሜመልሰዉ❤❤❤😂😂😂

  • @መቅዲ-ቐ3ነ
    @መቅዲ-ቐ3ነ 9 місяців тому +4

    መቼም አያልቅብሽ ሆሆሆሆሆሆ አይይይይይይ ሳሚ ተቃጠልክ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉

  • @herfadjerfad9165
    @herfadjerfad9165 9 місяців тому +2

    🙈ገና አረፊ ሳይል አቃጠልሽው አይ ሳሚ አይዞን እሙ ዘና ነው የምታረጉኝ ኑሩልን😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁💚💛❤👍

  • @Brbr-pd6ey
    @Brbr-pd6ey 9 місяців тому +1

    Imuyye zendro samin asneqelshiwko 😂😂😂❤❤

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 9 місяців тому +1

    የጓደኛሽን ባል ለምንአደነቅሽ የሚለው አታገቢው እዲደነቅ እደሱ ጀግና ሚስቱን የሚከባከብ ባል መሆን ነው 😂😂😂እየተደናበርች እየሄደችአላለም አቤት መድርቅርቅ

  • @Ru-pz6hz
    @Ru-pz6hz 9 місяців тому +7

    አታስቦክማ አይ ሰሚ ስነደድ ደስስስ ነዉ ምለኝ እርርር አረገችው😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤭🤭

  • @LubabaLubaba-d2o
    @LubabaLubaba-d2o 9 місяців тому +4

    ፍቅር የሆኑ ጥንዶቸ ስወደቸሁ❤❤❤❤

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 9 місяців тому +4

    መጣችሁልን ሳሚ + እሙ ❤ እሙዬዋ ❤የኔቆጆ እመቤቴ በሰላም ገላግላሽ ልጃችሁ ጋር እምናያችሁ ያድርገን❤ ❤❤

  • @mekids7842
    @mekids7842 9 місяців тому +5

    እረ ግፍሽ😂😂😂😂😂😂😂 እሙየ አይ ሳሚ😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 9 місяців тому +1

    ክክክክክክ እረ ወይኔ አሳቃችሁኝ ደስ ስትሉ

  • @RUTAABtube
    @RUTAABtube 9 місяців тому +2

    😂😂😂😂 አብሲት ብጥል ምን ከለበት አላለም😂😂😂😂

  • @زييززظييز
    @زييززظييز 9 місяців тому +3

    አየ ሳሚ አታሥቦክኝም አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @MM.M-mn6lm
    @MM.M-mn6lm 9 місяців тому +3

    ሳሚ እና እሙ በጣም አዝናናችሁኝ የኔ ሱሶች

  • @rabiamohammed9082
    @rabiamohammed9082 9 місяців тому +1

    እሙየ ና ሳሚ ከልቤነው የምወዳችሁ በርቱልኝ 😁😁😁 በደህና ውለጂ ከዛ ደህና ፕራንክ አለልሽ ሳሚ ከወድሁ ተዘጋጅ 🤣🤣🤣🤣🤣 ይመቻችሁ ❤❤❤

  • @FRIWOYENWUBSHET
    @FRIWOYENWUBSHET 9 місяців тому +3

    የኔ ማሮች እኖዳችኋለን በርቱልን

  • @neima8641
    @neima8641 9 місяців тому +1

    ወላሂ በጣም ነው ያሳቃቹሁኝ ኡሙ እና ሳሚ አይለያቹ ኡሙዬም አላህ በሰላም ይገላግልሽ❤

  • @landaraya2095
    @landaraya2095 9 місяців тому +2

    ሳሚዬ የኔአባት😂 አታስቦክ አታስጋግር አለኮ እሙዬ ኤረ በፈጠረሽ ግፊፊሪ😂😂😂😂😂😂

  • @emunebil
    @emunebil 9 місяців тому +2

    አስቦኪ አስቦኪኝ እላለሁ አታስቦኪኝም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ እኔ ኮመንት አልፅፍም ነበር ዛሬ እንድፅፍ ተገደድኩኝ 😂😂😂😂😂😂 የንደቱን ንግግር በምን ልግለፀዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @GFg-uj2gv
    @GFg-uj2gv 9 місяців тому +1

    ሁሉንም ወዶች ቀምሠሻል አላለም😅😅😅😅

  • @hanaerko
    @hanaerko 9 місяців тому +1

    Eree uu emu des yibelish betun titolish weta😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Redinatesfaye
    @Redinatesfaye 6 місяців тому +1

    ዘና እኮ ነው ምልባቹ የሳቄ ምንጮች😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር

    ወይ በሳቅ አይ ሳሚ😂😂😂😂❤❤❤

  • @زييززظييز
    @زييززظييز 9 місяців тому +2

    እዉይ እደት እደምወዳችሁ ዘናነው እምታደርጉኝ ግን ሳሜን በጣም አታናጅው ያለግዜው እዳይመልጥ😅😅😅😅

  • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
    @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 9 місяців тому +3

    በሳቅ ልሞትነው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Senaa-h6i
    @Senaa-h6i 9 місяців тому +2

    🤣🤣🤣🤣🤣ውይይ እሙዬ ሰራሽለት ዛሬ ናፍቃቹኝ ነበር

  • @SamiraAljehani
    @SamiraAljehani 9 місяців тому +1

    ተይእሙየ ለልጁ ይቁምልት አታቃጥሊዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 9 місяців тому +1

    Kkkk sami selesu metawra meslota kitu seko neber😂😂😂

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 9 місяців тому +2

    እረ ተይ አንች ልጅ ሳሚን አታናጅው 😂😂😂😂

  • @emanlove8065
    @emanlove8065 8 місяців тому +1

    እሙአቃጠልሺው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AmiraRadih
    @AmiraRadih 9 місяців тому +2

    አንጨርጨርሺው እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 9 місяців тому +4

    ደስ የምትሉ ጥንዶች❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 9 місяців тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤የኔ ውዶች ቶሎ ቶሎ ኑ ናፍቃችሁኛል ዩቱብ ገብቼ እናታን ሳላይ አሎጣም ካሁን አሁን መጣችሁ እያልኩ ❤❤❤የኔ ፍቅሮች❤❤

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 9 місяців тому +2

    ሳሚ ነቀለ አብት ቅናት😂😂😂

  • @HirutSalmon
    @HirutSalmon 9 місяців тому +2

    Setiyowa awara lay Naw ende mitikebalelew part😢😂😂😂

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 9 місяців тому +4

    እሄን ሁለት ቀን ስትጠፉ እኔ ደግሞ የወለድሽ መስሎኝ ነበር😂😂

  • @Zawdumegabi
    @Zawdumegabi 9 місяців тому +3

    ወይኔ ሳሚ ጮጎራህ ተቃጥለህ ልትምሞት ነዉ ኣሳዘነኝ 😂😂😂😂😂😂 እሙየ የኔ ምርጥ ❤❤❤❤❤❤

  • @ThhhD6yh
    @ThhhD6yh 9 місяців тому +3

    ደዉለሽ ብትይዉ አይሻልም አላለም አይሳሚ😂😂😂😂❤❤❤

  • @laylalayla8503
    @laylalayla8503 9 місяців тому +1

    ክክክ ሳሚየ ጨጎራህ ለልጅህ ተውለት ሀሀሀሀ

  • @SamsungA-od5ez
    @SamsungA-od5ez 9 місяців тому +2

    ያንያክል ማሺቃበጥ አያስፈልግም😂😂😂😂

  • @Betty-cv5wn
    @Betty-cv5wn 9 місяців тому +4

    የፍቅር ጥያቄ ነው አላለም sam😂😂😂😂😂😂የኔ ዉዶች

  • @MariamAdm-go9on
    @MariamAdm-go9on 9 місяців тому +3

    እሙየ በህልሜ አየሁሽ ልወልድ ወዴሀኪቤት ልሄድነው ብለሽ ቪይዶ ስሰሪ አየሁሽ 😂😂😂😂

    • @HoovaH-pt8yz
      @HoovaH-pt8yz 9 місяців тому

      ከዛስ ወለደች ሴት ወንድ😂😂😂

  • @ddggxh1522
    @ddggxh1522 9 місяців тому +3

    እናተ ባትኖኑ የመዳምን ጩህት አልችልም ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሊሊtube
    @ሊሊtube 9 місяців тому +3

    😂😂😂ወይኔ በሳቅ

  • @labeba3450
    @labeba3450 5 місяців тому

    ወይኔየሳሚንደትክክክይመቻችሁ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 9 місяців тому +1

    ክፉ አይካቺሁ❤❤❤😂😂😂😂

  • @SgbfHd-p6h
    @SgbfHd-p6h 9 місяців тому +3

    ደስ ትላላችሁ