Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህን ቪዲዮ 50ሺ እናስገባው የምትሉ እስኪ እጅ አውጡ። ሁሉም አይቶ ይንቃ የዘረኝነት ካንሰር ይጥፋ። ሼር ሼር ሼር ስታደርጉት ሁሉም ያየዋል🙏🙏🙏
🙋 ሳሚ እሙ ደስ የምትሉ ጥዶች 👫❤❤ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ቋንቋ መግባቢያ ነው
ዘርለእህልነው።ሀሉምኢተዮጰይዎነውልቡናይሰጣች
አሜን ይጥፋ 😢 ዘረኝነት ከዚህ ደረጃ ደርሷል😭😭😭 አረ ጌታ ሆይ በቃ በለን ብሔርንና ፖለቲከኛ ለይተን ምናውቀው መቼ ነው 😢
እግዚአብሔር የሰው ዘርን ሲፈጥር ብሄር አልሰጠም ስምም አዳም ነው ያወጣው ለሁሉም ፍጥረት እኛ በሰው ሀገር ስንኖር ሰው መሆናችንን እንጂ ብሄር እንዳለ እንኳን አያውቁም እናንተ የሰው ወሬ አትስሙ ፍቅራችሁ አስቀንቷቸው ነው 💐 በሉ በዚሁ እኔን ደምሩኝ እናንተ ጥንዶች
አታስረዝሙት ተው
ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለዋል ነብያችን ሰለሏህ አለይ ወሰለም
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሱላላህአሊህወሰለም❤❤❤
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም
ሱለላሁአለይሂወሰለም
ውድ ተመልካቾቻን እኖዳችኋለን❤❤❤
Nuutis isiin jaalana 😘
አላህይውደዳችሁ፣ከልቤነውግፈኞችየሥራቸዉንይሥጥልኝ
እኛም እንወዳችሀለን ❤❤❤❤❤❤
እር እኛም በጣም ነው የምንወዳቹሁ አይለያቹሁ
እኛም እንወዳችኋለን ምርጦች የኛሰው ማውራቱን አይተው ማንንም አትስሙ
ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለዋል ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
ሡለላሁ አለይሂ ወሠላም ሣህ
صلي الله وعليه وسلم🌷🌷
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም
አልሀምዱሊላ ሠዉ ሠዉ በመሆኑ ብቻ የሚያምን ልብ ሠቶኛል ያረብ እንዳይቀይርብኝ ጥሩ ትምህርት ነዉ
S,a,w❤❤❤
እሱ ኦረሞ እሷ ጉራጌ የሚያወሩት አማረኛ ምርጥ ጥምረት ምርጥ ኢትዮጲያዊነት ደስ ሲል በአላህ እሙየ ውድድድድ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
እኔ ኦሮሞ ነኝ ኢትዮጵያዊ ሰው በመሆነ ክቡር የሆነ የሰው ልጅ ሁሉ ለኔ አንድ ❤❤🇪🇹ዘረኞች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 🙏
አወ ሰው ሰው ነው 😢
ዝም አትያቸውም ወየ ምድረ ዘረኛ ናቸው እኔ ፅድት ያልኮ ወሎየ ነኝ ወላሂ አንድ ቀን አማራነኝ ቅብጥሱ ነኝ እያልኩ ቀባጥሬ አላውቅም ዘረኛን ያጥፋልን
ማሻአላህ ብያለው እና እኮ ወለጋ ላይ ኦሮሞቺ ሰው ያርዳሉ😢😢😢😢😢
ያንን ደግ ህዝብወሀሲሉትወተትየሚሰጥያንን ትልቅ ህዝብበትንሽዘረኞችስማችሁጠፋእኔአማራነኝግንየብሄርጥላቻየለኝምዘረኞችባጠፈትህዝብበጅምላአልወቅስም
Me to I'm respect ❤
ዘርኝ ያጥፋ 😭የምእትሉ በላይክ
ላኢላሀይለላህ መሀመድ ድረሡ ለላህ ዝረኝነት ጥብናት ውዱነብይ መሀመድ ሥለላህ አለይሂ ወሠለም ❤
ሰለላህ አለሒ ወሰለም
ደምሪኝ
@@nefisa70ደምሪኝ
ሶለላ አሊወሰለም
ሰለላህ አለሒ ወሰላም❤❤❤❤❤
ዘረኝነትን አብዛታችሁ ተፀየፉ ወገን
ይህ ዘረኝነት የሚባለዉ ነገር ስደት ላይ ነዉ የሰማሁት😢😢😢 ማርያምን ምን ማለት እደሆነ አላዉቀዉም ነበር😢😢😢
እኔም እመቤቴን
እኔም ወላሂ 😢😢😢😢
@@hapitamahmad8755 ማስተዋሉን ይስጠን
እኔም አገራችንኮ እድህ ያለነገር የለም እሰዉ አገር መጥተን ዘረኝነትን መማር ዘረኝነት ጥንብ ናት አገራችን የማናቀዉን እሰዉ አገር ተቀምጠን ዘረኝነትን አንማር ከሁሉም ቢሄር መጥፎም ጥሩም አደል ከተቻለ ጥሩለመናገር እንሞክር
@@AzebTadeleአወ በጣም በዘረኝነት ጠንብተናል ልቦናይስጠን
ዘረኝነትኝ ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን ሁላችንም አንድ ኢትዮጵያዊ ነን ኮሚተሩች ስለብሄር እም ታወሩ ዘረኞች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ በተረፈ በጣም ነው እምወዳችሁ ማንንም አትስሙ❤❤
ደምሪኝ❤
Amiiiiniii
አሜን
አሜንንን እግዚአብሔር ያጠፋልን
ዘሬ ለገበሬ የሰው ልጅ ዘሩ ሰው ነው እንጂ ቆንቀ አይደለም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ከክፈት ከ ዘረኚነች❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Dhugaa ijollee oromoo mucaa kana 100 galchina jabdhaa❤❤❤❤❤❤❤
dhugaa dha wan ofi
ሂጂ አራጂ 😅😅😅😅ጋላ ሰው በላ ነው
🥰🥰🎉
ማሀይም ነሺ @@hayte4896
ኦሮሞ አማራ ትግራ ሁሉም አንድ ነዉ ግን አንድ አንድ ሰዉ የሞተ አስተሳሰብ ያስባል ዋናዉ ፍቅር ነዉ ❤❤❤❤❤❤
ሳህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ❤❤
ዋውው በትክክል❤❤❤❤❤❤
@@xgghi5031 አንቺ ኦሮሞ አንቺ አማራ አንቺ ትግራይ አንቺ ወላታ እንደዝ አይነተ ሰዎችሁ ቅናተኛ ሰዎች ናችሁ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነን ግን እንደዛ ምሉት ዘረኛች ናችሁ የሰዉ ወረ ለትዳረ ዋና እንቅፋ ነዉ
ትክክክክክልልል
ኖ ኦሮሞማ አራጅ ነዉ አማራ ትግራይ ይግደለኝ ምንምኳን በፖለቲካ አሁን ፀበኛ ብንሆንም ምርጥ አዛኝ ሰዉ አክባሪ የለም
Nama ta,uu kessaani qofaa sin jaaladha dhugaa waaqa ❤❤😍🥰 gaaruu oromoo warqidha dhugaa ❤😍😘😀
እግዚአብሔር ይጠበቀችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሰው ዘር ሙሉ ሰለማቹ ይብዛ❤
ጌታ ሆይ ከኢትዮጵያ ምድር ውስጥ ዘረኝነትን ኣጥፋልን 😢 ፩ ኢትዮጵያዊያን ነን 💚💛❤💔😢🙏
አሜንበእውነት
አሜን (3)
እነሱ እየመረጡ እያረዱ አማራ ብቻ ኢትዮጵያ የሚልበት ምክንያት የለም
ዘረኝነት ሀፃት ነዉ እግዚአብሔር አይወደውም ሁላችንም አፈር መሆናችንን አንረሳ ተዋቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ
እኔ በ አባቴ አማራ ነኝ በ እናቴ ኦሮሞ ነኝ ግን ychin ሶስት amet አራት ኦሮሞ ጋ ያለኝ አመለካከት ጥሩ አይደለም ይሄ የሆነው ወድጄ አይደለም 🥺በ ማንንታቸው አማራ ስለሆኑ ብቻ እናት አባት ሕፃናት ሲታረዱ ከዛም አልፎ ጎሮበቶቼ ፖለቲካ አያቁም ምንም ግን ሱቅ ውስጥ እየሰሩ ባል እና ሚስት gedelu ሶስት ልጆች ጥለው 🥺ወንድሞቼ በ ማንነታቸው ተሰድበዋል abro አደግ ኦሮሞ ጉዋደኞቻቸው ያለምንም ጥፋት ተቀየሩ!!አባቴ በ ነፃነት ማውራት አይችልም!ይሄ ሁሉ ሆኖ እናቴን ከራሴ በላይ ነው የምወዳት!ግን በቃ ውስጤ ቂም አለው!!ላውጣው ብል ማውጣት kebad ነው!!
Qoshashanesh ane ke abate walloyye ke hinate oromo walaga nagn gin ulum sawu and ende honeno masbowu anchi was ante galtu
የደረሰበት ሰው ነው የሚያውቀው እህት ❤
@@user-ti5ru1gp1jያየችዉን የሆነዉን ነዉ የተናገረችዉ ቆሻሻ ደግሞ ያየዉን የማይናገር አስመሳይ ነዉ እንደእናንተ
አወ በጣም ተቀይረዋል አብይ ከመጣ ሰሜን ሸዋ እንኳ እንዴት እንዳረጉ እናዉቃለን
እኔ እራሱ እግዚአብሔር ምስክሬነዉ ብሔር ምንድ እደሁ አላዉቅም በኛ አትፍረድበህልም ያላየነዉን ነዉ ያየነዉ እና አሁንብታምኑም ባታምኑም ማፍቀር አይደለም ኦሮሞ አለበት ቤት አልገባም የቀረዉ ስራ ቢቀር ከስንት ቤትም በዚህ ምክንያት ብቻወጥቻለሁ ወድጀ አይደለምብዙ ደህና ኦረሞወችም የሉም ብየ አይደለምትዝ የሚለኝየምታዉቁት ነወ☝️
ዘርኝነት ጥንብ ናት ብሎን የኛ ነብያችን ሡለላህ አለይሂ ወሰለም ሁለም ያደም እና የሀዋ ልጅ ነዉ አላህ ሆይ ሐሀገራችን ሠላም አምጣልን ፍቅራችን ሠልሥልን ያረብ እንደሠዉ የማኮነዉ አምሣያ ያለህ አላህ ሆይ ራህመትህን አዉረድልን
አምን ያረብ
ሱለላሁ አለይህ ወሰለም በጣም ዘረኝነት ጥንብናት ዘረኞችን አላህ ልቦና ይስጣቸዉ በስ
አሚን
ሱለላሁአለይሂወሰለም❤❤❤❤❤❤❤
ሱለላሁአሊይሂወስለም
በጣም ይገረማል እኔም ባሌ ኦሮሞ ነው እና ማንንም አትስሙ ሁሉም ሰው በሰው ፍጡረ የተፈጠረ የእግዚአብሔር ፍጡር ነው ዘር ለእህል እጂ ለሰው ልጂ አይደለም እና ዋናው ንፁህ ፈቅር ነው እና በርቱ
ወንድም ዋናው ፍቅር ነው ምንም ቢሉም ግድ አይስጥህ እኔ ባሌ ኦሮሞ የ30 ዓመት የምወደው የማከብረው የሚያከብረኝ ሁለት ቆንጆና ዶክተሮች የሆኑ ልጆች ያሉን ነን እና እግዚአብሔር ሲፈጥረን በራሱ አስመስሉ የፈጠረን እድሜ ለደንቆሮ ፖለቲከኛች ( barbarian ) ስለሆኑ ነው ናቃቸው ወንድም
እኔም በሌ የአማራ ተወለጅ ነው ምርጥ ልጅ ወልደናል እኔ በቤሔር ጨለምንም ወናው ፍቅር ነው አንድ አንድ ሰው አያገናዝብም በማያገበቸው እየገቡ
በጣም ያሳዝናል እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ሁሉ ሰው ለእኔ አንድ ነው አይ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችን ያብራልን 😭
ደምሪኝ ❤
ዝሚብለቹ፡ዬሣዉ፡ዋሬ፡እትሢሙ፡ሢረቹሁን፡ሢሩ❤❤
ዋላ አነ ትግራወይቲ እየ ግን ኩሉ ስው እንድ ነው ሃገሬ ስማያዊ ናት❤
እኔ ወላሒ እደኦሮሞ እምፈራዉ የለኚም አደራዉን
እኔ ዘረኛ አይደለሑም መሖንም አልፈልግ ግን አፈራቼዋለሑ
አይ ሳሚ አተ በፍቅር ቀድመህ አስረኸናል እኖድሀለን መከታተላችንን አንተዉም ግን የወለጋ ኦሮሞዎች እኛን አማራዎችን ያለ እርህራሄ ባደባባይ አርደዉናል በቁማቸዉ አቃጥጠሉብን ዘመን የማይሽረዉ ጠባሳን ጥለዉብናል እኔ በፊት ኢትዮጵያ እያለሁ ኦሮሞዎች ናቸዉ ጎረቤቶቸ ጓደኞቸ ሚስጥሮኘቸ አሁን ግን አንድም ኦሮሞ የማናግረዉ ሰዉ የለም ልቤ ደምቷል ጭራሽ ስማቸዉ ሲጠራም እዴት እደሚዘገንነኝ ካዲሳባም የድሆች ቤት ተመርጦ የሚፈርሰዉ ያማራ ነዉ ኦረሞ ባለጊዜ ሆኗል ይኸም ቀን ያልፋል
❤❤👍👍
በጣም ትክክል ነሽ
የኔ እህት አማራ ነች ባሏ ኦሮሞ ነው የደብር ዘይት ልጅ ግን ዘርኝነትን አስተው አያቁም ❤❤❤❤
ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለዋል ነብዩ ሙሀመድ ሠለላህ ወአለይሂ ወሠለም
ባርቱልን ማሮቼ ፈጣሪ ልቦና,ይሰጠቹዎ ለዘርኞች😢😢😢😢
ጥሩ መልእክት አለዉ ግን እንደዚህአይነት አመለካከት ያላቸዉ ሰወችእግዚአብሔ ማስተዋሉን ይስጣቸዉሌላ ምንም ማለት አይቻልም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ እኔ አርብ አገር ከመጣሁ በሀላ ነው ብሄሬን ያወኩት እኔ አማራ ነኝ አሁን ላይ ግን ውለጋ ያሉ አማራወች አማራ በመሆናቸው ብቻ ነው የታርዱት ወድም ።ይህንን ማንም ሰው ያውቃል ግን አማራ ቲታርድ ተውኮ ያለ ኦርሞ የለም ሁሉም ዝም ነውያሉት መቸም አንርሳውም የውለጋ መሬት እዳለ ያማራ ደም ነው መቸም አንርሳውም
ኦሮሞ ያደረጉን መቸም አንረሳውም የወለጋው አልበቃቸው ብሎ እክልላችን እቤታችን መተው ህዝባችንን እየጨፈጨፉ ይገኛሉ እና አንድም የኦሮሞ ህዝብ አውግዞ አያውቅም አማራቢሆን ኑሮ ደሙ ደሜ ነው ይል ነበር ብቻ አሁን ግን አማራነት ይቅደም🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ፋኖነት ይለምልም💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ትክክል ያ አልበቃቸው ብሎ በክልላችን መጡ ግን ፍኖ እየለቀማቸውነው እኒህ ነብስበላወች አውሬ ኢሻአላህ የንጥሀን ደም ይፍርዳል ቢዘገይም ድሉ የኛ አማራወች ይሆናል ድል ለግኖቻችን
ትክክል የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም እኔ እሞታለሁ እንጂ የሌላ ቤሔር አላገባም ከአማራ ውጪ ❤
አንቺ ወለጋ ኬሚሴ አጣዬ ካራቆሪ ማጀቴ እኮ አማራ ክልል ተሰደዉ መጥተዉ ማረድ
እውነት ብላችኋል
ሳሚሻ አቺኮ ምርጥ ሰው ነሺ የዘርኚነት መንፈስ የተዉጋ ይሁን
Samichoo jechaa namaf bakki hin keeni lamaafa imo Ani araariti gudaadhe anii akkanna Ani akkasi hin,jedhii ofta.ii jiraadhuu ok dhifaama garuu yoni dogogoore bayyee isin jalaadha isin kabaajaa emu and samicho ❤❤
😂😂
ሳሚዬ አንተ ምርጥ ጀግና ወንድ ነህ ለዘረኞች ቦታ አትስጥ 🥰🥰🥰🥰🥰እሙዬ
Nama tahuu keessaa qofaa issinnii jaaladhaa obboleewwan koo ❤❤❤
Dhugaa dha❤
Animo oromo bichan jalladha 😂
@@user-ti5ru1gp1j mirgaa kettii ✌️
እር ሳሚ አተ ምርጥ ኢትዩጸያዊ ነህ ጎበዝ ለአገርህ ተቆርቆሪ ነህ ዝበሎቸዉ ❤❤❤❤እኔ እወዳችሆለሁ ከምር በጣም
ትልቅ ትምህርት ነው ለተማረበት እደናተ አይነቱን ያብዛልን በማያገባን እየገባን ተባልተን አለቅን ልቦና ይስጠን በእውነት
በህፃንነቴም የማምነው ሠው ሥለሆነ ነው አልሃምዱሊላህ ለሁሉም ነገሮች በጣም ደሥ የምትሉ ሠዎች ናቹህ አደለም ባእድ የወለደቻቹህ እናት ብትላቹህ ውሥጣቹህ አታሥገቡ ደሞ ለኮመንት
ጠንካራ ሁኑ የማንም ቆሞ ቃር ቂራክምቦ ለጥምብ ዘረኛ ቦታ አትስጡ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው 🥰
Kan waqayyo tokko godhee enyulee gargar hin basuu kanaaf isin jechaa namaaf bakka hin keninaa waqayyo Abrahamif saraa isinif haa ta.uu inni jalalaà ❤❤❤❤❤❤❤
አይ ይሂንን ዘመን ያጥፋልን ምኑ ዘመን ደርስን እግዛብሔር ፍቅራቹህን ይጨምርላቹህ❤
የኔልዩ ሁሉም ያላህ ሰው ነው አድነን❤❤❤❤❤❤❤❤ሰው ምንግዜም ልብ ከመሥበሩ አይወገድም አትስማቸው
Emuu & samichoo rabbi waliif isin adhiisu walif jiraadha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በዉነት.አንተን.ብቻአየዉ..ጥሩሰዉ.ክበርልኝ...ወድም..ፈጣሪይጠብቅህ❤❤
አምላክ ሆይ ከአገራችን ኢትዮጵያ ዘረኝነትን ንቅል አድርገህ አውጣልን ወረኝነት ጥብ ነው 💚💛❤👌👌👌
አሜን አሜን አሜን ❤❤
አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ይመቻችሁ ግን ወለጋ ላይ የታረዱትን እንደ ከብት መቸም አንረሳውም 😢😢😢
ለማንኛውም አንዳት ሁሉም አያስብም ወንዲሜ ። ወለጋ እኮ በማንነታቸው መርጠው ያርዳሉ 😢😢😢😢😢
እኮ ንገሪልኝ ደም በጣሳ ቀድተው ጠጥጠዋል አማራን አርደው ኩላሊቱን በልተዋል
ታዲያ ድፍን ኦሮሞ ወለጋ ህዝብነው አይደለም መንግስ ፅንፈኞችን ልኮእንጂ የወለጋ ልጆች አሉ አካባቢ ተመርጦ እደዛየሆነው ጎበዝ አስፍታችሁ አስቡ እንደዛ ካላችሁ ድፍን ኦሮምያ ማራ አለ ለምን አልተገደሉም ወረኛ ቀዳዳ አማራ ክልል አንድ ብሄርብሄረሰብ አታገኝም እንደ ኦሮሞ ኦሮሞ አቃፊነው ቢገነጠል አትኖሪም
@@Tsigerdaaቀዳዳ አቃጥለህስ የበላከውስ እዳትረሳ አንገት ቆርጠ የሰቀልከው እንዳትረሰ የውሸት ወሬ አትበጥረቁ የእናተ ሲሆን ፃድቅ የሰውሲሆን እሪ መሃይሞች ማንይሰማሻል ተነቃቅተናንል
@@user-nb1vz6bt2yማቀፋችው ቀርቶ እያረዳችው አትቀንሱን ወሬኛ
@@Itskidihere ሂጂ ቀዳዳ ቱልቱላ ደደብ መሃይም ኦሮሞ ህዝብ ምንአደረገሽናነው መንግስት ሚያርድሽ እርሱላይ ጩሂ ክፍታፍ ካልሆነ ከኦሮሞ ክልል ውጡልን እከካሞች
አይዘረኝነት ጨረሰን የአሏህ ሰላሙን አጣልን ያከሪም 😊😊😊
Bayyee Nama gadisissaa dhugaa rabbi biyyi kenyaa 😢😢😢😢 Zarii wali qodduu waqayyo isanifi haa dhisuu
ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ሰው ሰበመሆኑ ብቻ ሊከበር ሊወደድ ይገባል የሠው ልጅ ፍቅር እጂ ዘር አይወክለውም ትዳርም ሆነ ፍቅር እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን 👏🥀🌹✝️🇪🇹❤🌺
እኔ ወሎየ አማራነኝ ወለጋ ያለቁትም በብሔራቸዉብቻ ወሎየ😢😢😢😢😢😢 ናቸዉ😢😢😢😢ግን ኦረሞ አድኳ አካባቢ ወቶ አለማዉገዙ አራጅ አስብሎታል ግን የኦረሞደም ደሜነው ብሎ የወጣ የአማራ ወጣቶች በሕዋት ግዜ አልቀዋ የሚነደኝ ያነዉ ሠዉ መሖን በቂነዉ በርቱ ግን እኛወሎየወች ባንጠቅማቸዉም ኦረሞን አንጎዳቸዉም ነበር ግን😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
መምህር ሳሚዬ ስወድህ በጭራሽ ይሄን ሀሳብ አታስብ እናውቃለን ጥቂት ባለስልጣን ናቸው በምስጊን ህዝብ ስም የሚነግዱት ወይ ለወጡበት ህዝብ የረባ ነገር አይጠቅሙ የድሮዋ እናት የኢትዮጵያን መልስልን ፈጣሪያችን
Beqee adhaa eshiiti warri oromoo jibiitu maltuu adhaa eshii galchee Abbadha tanani wanni fedhee fuchuu mirgaa qabaa oromoo & guraagee I love you❤❤❤❤❤❤
Sela beher yemawera haymanot yelele sew nw samicho polotica tekem nw enji hiwot adelem egzihaber fkrun abzalachu she amet nuru❤❤❤❤❤❤
ዘረኝነት ጥብነው ብለዋል አረሱል ሱላ አለይ ወሰለም። ያረብ ዘረኝነት አላህ ካገራችን። ያጥፋልን😢😢😢😢😢
ትክክልነሽ ስው ብዙ ያውራል ማንም ኢያገባውም እባቱ ይፍለገው ማግባት ይችላል ዘርንነት ስው እይመርጥልንም
የፖለቲከኞችን ችግር የህዝብ ችግር አድርገን አንይ መሪ ይቀየራል ህዝብ አብሮ ይኖራል አማራና ኦሮሞ 60%ተጋብቶ ሚኖር ማህበረሰብ ነው ሰላም ለሀገራችን በማንነቱ ለሚገደለው የአማራ ህዝብም እግዝአብሔር ከጎኑ ሆኖ ነፃነቱን ይሰጠው ይሰጠን እብሪተኞችም ፈጣሪ ያተንፍሳቸው አሜን
በትክክልል
አላህ ሡበሀነሁታአላ ታአምራቱንማሳያ ነው ቋቋመግባቢያነው ዘረኝነት ጥብነው እኮንኛ ሀበሻ ወች ነጭ አግብተውይኖሩየለደ ያረቢ ዘረኝነት አጥፍልን
ሠላም እንካንደና መጣቹ ማንም ሠዉ ዘሩን አዉቆ የሚወለድ የለም ሁሉም ሠዉ በግዛብሄር ሀምሣል ነዉ የተፈጠረዉ ዘረኝነት ይዉደም እሙዬ ሣላደንቅሽ አላልፍም እኛ ኢቲዮጲያዊ ነን ❤❤❤❤❤❤
ዘረኝነትን ያጥፋልን ፈጣሪ የእውነት የወረደ አስተሳሰብ ነው ወንበር ላይ ለመቀመጥ ያመጡት ጦርነት እኛ ምን አገባን ንፁሀን ሰወች አሉ ብዙ አባቴ አይሰማህ ሰው ከሰማሀው ብዙ ያወራል
አንዳንዴ ሳንፈልግ ዘረኛ እንድንሆን ይገፉናል ምድረ ጠባብ እያንዳንዳቸን ዘራችንን የምናዉቀዉ እስከ አያት ግፋ ቢል እስከ ቅድመ አያት ነዉ።ከዛ በኋላ የምናዉቀዉ ነገር የለም።ሰዉን በሰዉነቱ ወደደው አክብረው ። አለቀ።
የሰውልጂ ሁሉ እኩልነው ፈጣሪውን በመፍራት ቢሆጂ ነገፈጣሪ ዘድበሰርና በቋቋ በውበት ሳይሆን በመልካም ስራነው።
ዘረኝነትን ከምድረገፅ ያጥፋልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ዘረኞችን ካገራችን ያጥፋልን መድሀኒአለም አባቴ ያስተምራል በእውነቱ በርቱ
አቤት ሰዉ ምንኛ ዘቀጠ ጎበዝ እኔ አማራ ነኝ ግን ምንም አይመስልኝ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😭😭💒🙏
እኒራሱምንምአይመሰለኚሁሎምፈልጉአልትወለደም
በጣም 🎉❤ያዝናል🎉 ሁሉም የእግዚአብሔር ፋጡር ነው🎉❤ዘረኝነት ከምድረ ገፃ ያጠፋልን🎉
❤❤❤❤ሰዉ ግን ታሟል ልበል የራሱን መኖር ሳይችል በሰዉ ኑሮ ማቡካት ይሄ ወሬ ተደጋገመ እመቤት ካሳንም ኦሮሞ ነዉ አርዶሽ እንዳይሄድ እሚል ብዙ ኮመንት አንብቤ አለሁ ኮመንተ ሳትፅፉልን ብለዉ ስለማይቀየሙ ዝም ብላችሁ እለፉ ፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤ኢትዮጲያዊነት ይቀድማል አትስሟቸዉ !!!!!!
እኔ ስዴት ከመጣሁ ነው ስለ ዘረኝነትና ስለሀይማኖት ብጥብጥ ያዬሁት
ዘረኝነት ጠፍቶ እግዚአብሔር ሰላሙንያምጣልን ኧረ ተዉ ዘር ለሚዘራ ለእርሻ ነዉ እጂ ሰዉ ለሰዉ ቋቋየ ቋቋየ አንበል😢
እባካችሁን የአማራ ተወላጆች ሳታውቁ ዝም ብላችሁ ኦሮሞ አትስደቡ ከሁሉም ብሄር ውስጥ ክፉ ሰው በተለይ ❤❤የ ሸዋ❤❤ኦሮሞዎች በጣም ያዝናሉ ምክንያቱም የሸዋ ኦሮሞ ክርስቲያን በመሆኑ ብቻ ከአማራው ከትግራዩ፣ከጉራጌው፣እኩል ታርድዋል😢😢 ፣ተሰድዋል 😢😢ኦሮሞ ሆኖ ክርስቲያን የለም ተብለው ግን እሄንን ያማራ ልጆች አታውቁም በስመ ኦሮሞ ብቻ አራጅ ገዳይ ብሎ ሰውን መናገር ጥሩ አደለም 😢😢😢የአማራ ልጆች ያልኩበት ምክንያት ሌሎቹ ብሄሮች ኦሮሞን ይወዳሉ ጠንቅቀውም ያውቃሉ ማን አራጅ እንደሆነ ስለዚህ ምንም አይጠቅመንም ስንት አመት ልንንኖርስ ነው 😢😢😢
እግዚያብሄር ይቅር ይበለን ሀጢያት በዝቶ ሰላምን አሳጣን እግዚያብሄር ሰላም ይስጠን
Uufff abshri abbakoo rabbii adda isiin hin basiii hadhoooko rabbii warra akkasitti yaduu kana karaa sirrtii haa debisuu aboo samii & imuu waqaani jalalaa kessan waliin isin jaa bulchuu namatuu manaa kee si bulchaamo rabbii gadiitti isiintuu ofii bulchaa kanafuu oduu namafii bakka hin keninaa tolee barsisaa samii yene wud malkamu kumaa jirdhaa 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏❤
ግን እኮ ሁሉ ሰዉ አድ አደለም ጋሸ ሳሚ ደሞ ምርጥ ሠዉ ነዉ ከአማራም ከኦሮሞም ከትግሬም ሆነ መጥፋም ጥሩም አለ ተዉ ዘረኝነት ጥብ ነዉ 😢😢😢❤❤
የኔ ውዶች አብሽሩ ጥሩ ማሥተማሪያ ነው❤❤❤❤በጣም ነው የምወዳችሁ እረ ኦኡኡኡኡ ወንድማችሁን አንጡት ጠፍቶል❤❤❤❤
ለመጀመሪያ ግዜ ሰለሰማሁዋች ብጣም የምታሰደቱና ለሌላው አርአየ እንደምትሆኑ እርግጠኞ ነኝ በጣም ታኮራላችሁ በርቱ!!!
ዘረኘነት ጥብነው ሁሉም የአዳም ዘርነው ለሰው ወሬ ቦታ አትስጡ እደዛ ያላቹ ሰው ጠላትነው❤❤❤
ሳሚ ዘረኛ አይደለም ሲጀመር መልካም ሰው❤❤❤
ለሁሉም ልቦና ይሰጠው ዋናው ፍቅር ነው አሁን የመጣ ዘረኝነት አይዟችሁ
አይይይ ሰው ምናለ ያልበላችሁን ባታኩ ኤጭ የምኮምቱት ካጣችሁ ዳላየ እለፉ ስታስጠሉ አፍ ሲከፈት ጭቅላት ይታያል ይባላል እና ሰው መርጦ ባልተወለደበት ብሄር ሰው ተማስቀየም ተቆጠቡ ሳምየ የኔ ወድም እሙየ አብሽሩ ዘና በሉልኝ ሰውን አትስሙት የኔ ማሮች
እረ የሰው ወሬ አትስሙ እኛኮ አፈር ነን ወደአፈር እንመለሳለን😭
ወይ የኛ ሰው እረ ተውውው ግን ዘረኝነትን ያጥፋልን በጣም ያሳዝናል
ፍቅር ስል ደስ ስል የምእትሉ።በላይክ
ገንኩወለጋላይአማራንአባርወልጁቻችወንኡሮሙይሁኑትን
መልስ ልስጥህ ሰው ሁሉ ብሂሩን ፈልጎ አይደለም የሚፈጠረው አምላክም ሰውን ሲፈጥር አንድ አምላክ እንዳለ አውቀን ልንገዛው እንጂይ ለሌላ አይደለም ግን ሁሉም ሰው በተለያየ ፣ቦታ በተለያየ ቋንቋ ተፈጥራል ታዲያ ያሰው ሰው ከሆነ የሰው መፈጠር ከገባው እሱን አምኖ ተመክቶበት አብሮ የሚኖርን ህዝብ ያለምንም ጥፋት ሲታረድ፣ ሲጨፈጨፍ፣ የሰባት ወር ፣የሶስት ወር ህፃናት አዛውንት ሳይቀሩ ሲገደሉ መግደል አልበቃ ብሎ በሳት ሲቃጠሉ ከጎናቸው ቆመው ጥቃቱን ካልተከላከሉ ለእኔ ያም ቢሂር ሰው በላ ነው ። ምንም ጥርጥር የለውም ተባባሪ ህዝብ ነው እውነት ከተባለ የትኛው የኦሮሞ ህዝብ ነው በወለጋ፣ በተለያየ የኦሮሞ ክልል ያማራ ህዝብ እንደዛ ሲጨፈጨፍ የደም ጎርፍ ሲሆን ክልላቸው የትኛው ህዝብ ተቃወመ ? መልስልኝ እስኪ በዚህ ክልል የቢሂር ፣የዘረኝነትን ተቃውመው በኦሮሞ ክልል ተቃውሞ የወጡት ለምን እንወሻሻለን ለምን እንደባበቃለን እውነቱን እናወራለን ግን ሰው በሰውነት ተማምኖ ከተፋቀረ ከተጋባ ተለያዩ ሌላ ማሽቃበጥ እኔም አልደግፍም ለምን ሰው መሆንን ስለማምን ነው ሌላው አታለባብሱ የኦሮሞ ህዝብ ምንም አላረገም ፖለቲካው ነው ውሸት ህዝቡም ትልቅ ጥላቻ አለበት አታለባብሱ
አኡዙቢላህ ምንአይነጥ የዘረኝነት ጥግ ነው ብሺቅ ዘረኝነት ጥብ ነች ብለዋል የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አሌይሂ ወሰለም ✅✅✅ዝበሏቸው ታምራላችሁ
እሰይይይይ ሳሚየ ዛሬ በጣምምም ውድድድ አረኩህ ጥሩ ስራ ነው የስራክ ሰዉን ስንት አስተሳሰባችው ደካማ ሰዎች ያስተምራልልልል 👌👌👌
ዘረኝነት ከምድረ ገፅ ይጥፍ እረ ግን ምን አይነት ጭንቅላት ያላችሁ ናችው እንደዚህ አይነት ኮመንት የምትፅፉት እውነት ያሳዝናል እሙዬ እና ሳሚቾ ለደዚህ አይነት ለዘቀጠ ቃላት ቦታ አትስጡ ኢትዮጵያዊነት መሆናችን በቂ ነው ደግሞ ሰው በሰውነቱ ይከበራል እንጂ በቤሄሩ አይደለም❤❤❤
ለገባው ሰው መሆንይቀድማል ሰው መሆን በቂ ነው❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
Nama Oromoo malee qabeenya oromoo yoom jibbani miti callisa sin waqayyo bara jirenya kessani ha dheressu😘❤️🎉🎉❤
የሰው ልጅ ክቡር ነው በዚህ ብቻ መከበር አለበት እኔ አማራ ነኝ ግን ኦሮሞ ጓደኞች አሉኝ በጣም ነው የምንዋደደው ጌታን አንድ ቀን ስለ ብሔር አውርተን አናቅም ይህ የዘቀጠ አስተሳሰብ ስለሆነ ንቆ ማለፍ ነው ዘረኝነት በሽታ ነው ለበሽታው መድሀኒቱ እግዚአብሔር ልቦና ሲሰጣቸው ይፈወሳሉ አለቀ 😊
ሁሉም ሠው አንድ አይደለም ወረ አትሥሙ❤❤❤❤
ፍቅርን ቢሄር እና ሀይማኖት አያገናኘዉም አንዳድ ኮሚተሮች የሰውን ትዳር ወይም 2የሚዋደዱ ጥንዶች ለማጣላት የተደራጁ በጎች ናቸው ሳሚ አንተ ጠካራ ሰው ነህ እኛንም የምታጠነክረን እናተናችሁ አይተህ እንዳላየ እለፍ ❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂
ሁሉም ሰው የደም እና የሀዋ ዘር ነው ላሰው ወሬ ቦታ አትስጡ
አሀ ሀረር ስላደግክ ነው ፈታ ያልክ 👍👍👍👍
oduu namati bakka hin latinaa waqqayyo addaa isni hin basii❤❤❤❤
ምስጊን እሳዝነን እደዚህ እትብል ልቦነ ይስጣቹ እደዚህ እሚሉ ተመልካች እገራችን ስላም ያድርግልን ዘርንነት ይውድም
እንግድህ ክፉም እንዳሉ ጥሩም ይኖራሉ ለኛ ለአማራ ልጆች ግን ኦሮሞ በጣም ጥቁር ጠባሳ አለብን ሌላዉን ብሄር ሊወዱ ይችላሉ አማራን ግን ገለዉናል አቃጥለዉናል የተረገዘ ልጅ በቢላ ሆድ እየቀደዱ አዉጥተዋል በቃ ብዙ ነገር አርገዉናል እኔ በበኩሌ ለኦሮሞ በጭራሽ ጥሩ አመለካከት የለኝም ገና በስማቸዉ የሚባሉ መስለዉ ነዉ የሚታዩኝ
የሰው ልጅ የሚለካው በንፁህ አስተሳሰቡ እንጅ በዘሩ አይደለም እሁሉም ብሄር ውስጥ ጥሩም መጥፎም ሰወች አሉ
እንኳን በሰላም መጣች እሙዬ እና ስሚ ❤❤❤❤❤
Hulum sew ye Adam zer new !!!❤❤❤❤❤
ዘረኝነት አፀያፊ ነው እኔ በናቴም ባበቴም አማራ ነኝ ከኦሮሞም ከትግሬም ተቀላቅያለሁ ነገር ግን አሁን ላይ ባለው ጦርነት ሠው እንደቅጠል እየረገፈ ነው ያለው በኦነግ ሸኔ ምክንያት ግን እኔ ጎረቤቴም ኦሮሞ ነች ግን አላምንም ሠውን ሁሉ ሠው አንድ አይደለም ከኦሮሞምም ከትግሬም ከአማራም መጥፎም ደህናም አለ ትልቁ ነገር መተሣሠብ ነው
አፍር ብሉ ዘረኝነት ጥንብ ናት ኮሜንተሮች አፈር ብሉ እንደውም ከተባለ እንደ ኦሮሞና ተጋሩ ፍቅር ሰባኪ ህዝብ የለም ወረኛ ፍቅር ብሔር እና ዘር አገር የለም አናቃቹም እዴ ነጭ አግብታቹ ምትላላጡ ሰገጤዎችየሰው ወሬ አትስሙ ፍቅራቹን ለዘላለም ያኑርላቹ
ዘርን ለገበሬ እጅ ለሰው ልጅ አያስፈልግም እግዚአብሔር የድሮዋን ኢትጵያን ይመልስልን አሜን 💚💛❤️🙏🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም
ይህን ቪዲዮ 50ሺ እናስገባው የምትሉ እስኪ እጅ አውጡ። ሁሉም አይቶ ይንቃ የዘረኝነት ካንሰር ይጥፋ። ሼር ሼር ሼር ስታደርጉት ሁሉም ያየዋል🙏🙏🙏
🙋 ሳሚ እሙ ደስ የምትሉ ጥዶች 👫❤❤ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ቋንቋ መግባቢያ ነው
ዘርለእህልነው።ሀሉምኢተዮጰይዎነውልቡናይሰጣች
አሜን ይጥፋ 😢 ዘረኝነት ከዚህ ደረጃ ደርሷል😭😭😭 አረ ጌታ ሆይ በቃ በለን ብሔርንና ፖለቲከኛ ለይተን ምናውቀው መቼ ነው 😢
እግዚአብሔር የሰው ዘርን ሲፈጥር ብሄር አልሰጠም ስምም አዳም ነው ያወጣው ለሁሉም ፍጥረት እኛ በሰው ሀገር ስንኖር ሰው መሆናችንን እንጂ ብሄር እንዳለ እንኳን አያውቁም እናንተ የሰው ወሬ አትስሙ ፍቅራችሁ አስቀንቷቸው ነው 💐 በሉ በዚሁ እኔን ደምሩኝ እናንተ ጥንዶች
አታስረዝሙት ተው
ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለዋል ነብያችን ሰለሏህ አለይ ወሰለም
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሱላላህአሊህወሰለም❤❤❤
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሡለሏሁ አለይሂ ወሠለም
ሱለላሁአለይሂወሰለም
ውድ ተመልካቾቻን እኖዳችኋለን❤❤❤
Nuutis isiin jaalana 😘
አላህይውደዳችሁ፣ከልቤነውግፈኞችየሥራቸዉንይሥጥልኝ
እኛም እንወዳችሀለን ❤❤❤❤❤❤
እር እኛም በጣም ነው የምንወዳቹሁ አይለያቹሁ
እኛም እንወዳችኋለን ምርጦች የኛሰው ማውራቱን አይተው ማንንም አትስሙ
ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለዋል ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
ሡለላሁ አለይሂ ወሠላም ሣህ
صلي الله وعليه وسلم🌷🌷
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም
አልሀምዱሊላ ሠዉ ሠዉ በመሆኑ ብቻ የሚያምን ልብ ሠቶኛል ያረብ እንዳይቀይርብኝ ጥሩ ትምህርት ነዉ
S,a,w❤❤❤
እሱ ኦረሞ እሷ ጉራጌ የሚያወሩት አማረኛ ምርጥ ጥምረት ምርጥ ኢትዮጲያዊነት ደስ ሲል በአላህ እሙየ ውድድድድ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
እኔ ኦሮሞ ነኝ ኢትዮጵያዊ ሰው በመሆነ ክቡር የሆነ የሰው ልጅ ሁሉ ለኔ አንድ ❤❤🇪🇹ዘረኞች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 🙏
አወ ሰው ሰው ነው 😢
ዝም አትያቸውም ወየ ምድረ ዘረኛ ናቸው እኔ ፅድት ያልኮ ወሎየ ነኝ ወላሂ አንድ ቀን አማራነኝ ቅብጥሱ ነኝ እያልኩ ቀባጥሬ አላውቅም ዘረኛን ያጥፋልን
ማሻአላህ ብያለው እና እኮ ወለጋ ላይ ኦሮሞቺ ሰው ያርዳሉ😢😢😢😢😢
ያንን ደግ ህዝብ
ወሀሲሉትወተትየሚሰጥ
ያንን ትልቅ ህዝብ
በትንሽዘረኞችስማችሁጠፋ
እኔአማራነኝግንየብሄርጥላቻየለኝም
ዘረኞችባጠፈትህዝብበጅምላአልወቅስም
Me to I'm respect ❤
ዘርኝ ያጥፋ 😭የምእትሉ በላይክ
ላኢላሀይለላህ መሀመድ ድረሡ ለላህ ዝረኝነት ጥብናት ውዱነብይ መሀመድ ሥለላህ አለይሂ ወሠለም ❤
ሰለላህ አለሒ ወሰለም
ደምሪኝ
@@nefisa70ደምሪኝ
ሶለላ አሊወሰለም
ሰለላህ አለሒ ወሰላም❤❤❤❤❤
ዘረኝነትን አብዛታችሁ ተፀየፉ ወገን
ይህ ዘረኝነት የሚባለዉ ነገር ስደት ላይ ነዉ የሰማሁት😢😢😢 ማርያምን ምን ማለት እደሆነ አላዉቀዉም ነበር😢😢😢
እኔም እመቤቴን
እኔም ወላሂ 😢😢😢😢
@@hapitamahmad8755 ማስተዋሉን ይስጠን
እኔም አገራችንኮ እድህ ያለነገር የለም እሰዉ አገር መጥተን ዘረኝነትን መማር ዘረኝነት ጥንብ ናት አገራችን የማናቀዉን እሰዉ አገር ተቀምጠን ዘረኝነትን አንማር ከሁሉም ቢሄር መጥፎም ጥሩም አደል ከተቻለ ጥሩለመናገር እንሞክር
@@AzebTadeleአወ በጣም በዘረኝነት ጠንብተናል ልቦናይስጠን
ዘረኝነትኝ ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን ሁላችንም አንድ ኢትዮጵያዊ ነን ኮሚተሩች ስለብሄር እም ታወሩ ዘረኞች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ በተረፈ በጣም ነው እምወዳችሁ ማንንም አትስሙ❤❤
ደምሪኝ❤
Amiiiiniii
አሜን
አሜንንን እግዚአብሔር ያጠፋልን
አሜን
ዘሬ ለገበሬ የሰው ልጅ ዘሩ ሰው ነው እንጂ ቆንቀ አይደለም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ከክፈት ከ ዘረኚነች❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Dhugaa ijollee oromoo mucaa kana 100 galchina jabdhaa❤❤❤❤❤❤❤
dhugaa dha wan ofi
ሂጂ አራጂ 😅😅😅😅ጋላ ሰው በላ ነው
🥰🥰🎉
ማሀይም ነሺ @@hayte4896
ኦሮሞ አማራ ትግራ ሁሉም አንድ ነዉ ግን አንድ አንድ ሰዉ የሞተ አስተሳሰብ ያስባል ዋናዉ ፍቅር ነዉ ❤❤❤❤❤❤
ሳህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ❤❤
ዋውው በትክክል❤❤❤❤❤❤
@@xgghi5031 አንቺ ኦሮሞ አንቺ አማራ አንቺ ትግራይ አንቺ ወላታ እንደዝ አይነተ ሰዎችሁ ቅናተኛ ሰዎች ናችሁ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ነን ግን እንደዛ ምሉት ዘረኛች ናችሁ የሰዉ ወረ ለትዳረ ዋና እንቅፋ ነዉ
ትክክክክክልልል
ኖ ኦሮሞማ አራጅ ነዉ አማራ ትግራይ ይግደለኝ ምንምኳን በፖለቲካ አሁን ፀበኛ ብንሆንም ምርጥ አዛኝ ሰዉ አክባሪ የለም
Nama ta,uu kessaani qofaa sin jaaladha dhugaa waaqa ❤❤😍🥰 gaaruu oromoo warqidha dhugaa ❤😍😘😀
እግዚአብሔር ይጠበቀችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሰው ዘር ሙሉ ሰለማቹ ይብዛ❤
ጌታ ሆይ ከኢትዮጵያ ምድር ውስጥ ዘረኝነትን ኣጥፋልን 😢
፩ ኢትዮጵያዊያን ነን 💚💛❤💔😢🙏
አሜንበእውነት
አሜን (3)
እነሱ እየመረጡ እያረዱ አማራ ብቻ ኢትዮጵያ የሚልበት ምክንያት የለም
ዘረኝነት ሀፃት ነዉ እግዚአብሔር አይወደውም ሁላችንም አፈር መሆናችንን አንረሳ ተዋቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ
እኔ በ አባቴ አማራ ነኝ በ እናቴ ኦሮሞ ነኝ ግን ychin ሶስት amet አራት ኦሮሞ ጋ ያለኝ አመለካከት ጥሩ አይደለም ይሄ የሆነው ወድጄ አይደለም 🥺በ ማንንታቸው አማራ ስለሆኑ ብቻ እናት አባት ሕፃናት ሲታረዱ ከዛም አልፎ ጎሮበቶቼ ፖለቲካ አያቁም ምንም ግን ሱቅ ውስጥ እየሰሩ ባል እና ሚስት gedelu ሶስት ልጆች ጥለው 🥺ወንድሞቼ በ ማንነታቸው ተሰድበዋል abro አደግ ኦሮሞ ጉዋደኞቻቸው ያለምንም ጥፋት ተቀየሩ!!አባቴ በ ነፃነት ማውራት አይችልም!ይሄ ሁሉ ሆኖ እናቴን ከራሴ በላይ ነው የምወዳት!ግን በቃ ውስጤ ቂም አለው!!ላውጣው ብል ማውጣት kebad ነው!!
Qoshashanesh ane ke abate walloyye ke hinate oromo walaga nagn gin ulum sawu and ende honeno masbowu anchi was ante galtu
የደረሰበት ሰው ነው የሚያውቀው እህት ❤
@@user-ti5ru1gp1jያየችዉን የሆነዉን ነዉ የተናገረችዉ ቆሻሻ ደግሞ ያየዉን የማይናገር አስመሳይ ነዉ እንደእናንተ
አወ በጣም ተቀይረዋል አብይ ከመጣ ሰሜን ሸዋ እንኳ እንዴት እንዳረጉ እናዉቃለን
እኔ እራሱ እግዚአብሔር ምስክሬነዉ ብሔር ምንድ እደሁ አላዉቅም በኛ አትፍረድበህልም ያላየነዉን ነዉ ያየነዉ እና አሁንብታምኑም ባታምኑም ማፍቀር አይደለም ኦሮሞ አለበት ቤት አልገባም የቀረዉ ስራ ቢቀር ከስንት ቤትም በዚህ ምክንያት ብቻወጥቻለሁ ወድጀ አይደለምብዙ ደህና ኦረሞወችም የሉም ብየ አይደለምትዝ የሚለኝየምታዉቁት ነወ☝️
ዘርኝነት ጥንብ ናት ብሎን የኛ ነብያችን ሡለላህ አለይሂ ወሰለም ሁለም ያደም እና የሀዋ ልጅ ነዉ አላህ ሆይ ሐሀገራችን ሠላም አምጣልን ፍቅራችን ሠልሥልን ያረብ እንደሠዉ የማኮነዉ አምሣያ ያለህ አላህ ሆይ ራህመትህን አዉረድልን
አምን ያረብ
ሱለላሁ አለይህ ወሰለም በጣም ዘረኝነት ጥንብናት ዘረኞችን አላህ ልቦና ይስጣቸዉ በስ
አሚን
ሱለላሁአለይሂወሰለም❤❤❤❤❤❤❤
ሱለላሁአሊይሂወስለም
በጣም ይገረማል እኔም ባሌ ኦሮሞ ነው እና ማንንም አትስሙ ሁሉም ሰው በሰው ፍጡረ የተፈጠረ የእግዚአብሔር ፍጡር ነው ዘር ለእህል እጂ ለሰው ልጂ አይደለም እና ዋናው ንፁህ ፈቅር ነው እና በርቱ
ወንድም ዋናው ፍቅር ነው ምንም ቢሉም ግድ አይስጥህ እኔ ባሌ ኦሮሞ የ30 ዓመት የምወደው የማከብረው የሚያከብረኝ ሁለት ቆንጆና ዶክተሮች የሆኑ ልጆች ያሉን ነን እና እግዚአብሔር ሲፈጥረን በራሱ አስመስሉ የፈጠረን እድሜ ለደንቆሮ ፖለቲከኛች ( barbarian ) ስለሆኑ ነው ናቃቸው ወንድም
እኔም በሌ የአማራ ተወለጅ ነው ምርጥ ልጅ ወልደናል እኔ በቤሔር ጨለምንም ወናው ፍቅር ነው አንድ አንድ ሰው አያገናዝብም በማያገበቸው እየገቡ
በጣም ያሳዝናል እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን ሁሉ ሰው ለእኔ አንድ ነው አይ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችን ያብራልን 😭
ደምሪኝ ❤
ዝሚብለቹ፡ዬሣዉ፡ዋሬ፡እትሢሙ፡ሢረቹሁን፡ሢሩ❤❤
ዋላ አነ ትግራወይቲ እየ ግን ኩሉ ስው እንድ ነው ሃገሬ ስማያዊ ናት❤
እኔ ወላሒ እደኦሮሞ እምፈራዉ የለኚም አደራዉን
እኔ ዘረኛ አይደለሑም መሖንም አልፈልግ ግን አፈራቼዋለሑ
አይ ሳሚ አተ በፍቅር ቀድመህ አስረኸናል እኖድሀለን መከታተላችንን አንተዉም
ግን የወለጋ ኦሮሞዎች እኛን አማራዎችን ያለ እርህራሄ ባደባባይ አርደዉናል በቁማቸዉ አቃጥጠሉብን ዘመን የማይሽረዉ ጠባሳን ጥለዉብናል እኔ በፊት ኢትዮጵያ እያለሁ ኦሮሞዎች ናቸዉ ጎረቤቶቸ ጓደኞቸ ሚስጥሮኘቸ አሁን ግን አንድም ኦሮሞ የማናግረዉ ሰዉ የለም ልቤ ደምቷል ጭራሽ ስማቸዉ ሲጠራም እዴት እደሚዘገንነኝ ካዲሳባም የድሆች ቤት ተመርጦ የሚፈርሰዉ ያማራ ነዉ ኦረሞ ባለጊዜ ሆኗል ይኸም ቀን ያልፋል
❤❤👍👍
በጣም ትክክል ነሽ
የኔ እህት አማራ ነች ባሏ ኦሮሞ ነው የደብር ዘይት ልጅ ግን ዘርኝነትን አስተው አያቁም ❤❤❤❤
ዘረኝነት ጥንብ ናት ብለዋል ነብዩ ሙሀመድ ሠለላህ ወአለይሂ ወሠለም
ባርቱልን ማሮቼ ፈጣሪ ልቦና,ይሰጠቹዎ ለዘርኞች😢😢😢😢
ጥሩ መልእክት አለዉ ግን እንደዚህ
አይነት አመለካከት ያላቸዉ ሰወች
እግዚአብሔ ማስተዋሉን ይስጣቸዉ
ሌላ ምንም ማለት አይቻልም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ እኔ አርብ አገር ከመጣሁ በሀላ ነው ብሄሬን ያወኩት እኔ አማራ ነኝ አሁን ላይ ግን ውለጋ ያሉ አማራወች አማራ በመሆናቸው ብቻ ነው የታርዱት ወድም ።ይህንን ማንም ሰው ያውቃል ግን አማራ ቲታርድ ተውኮ ያለ ኦርሞ የለም ሁሉም ዝም ነውያሉት መቸም አንርሳውም የውለጋ መሬት እዳለ ያማራ ደም ነው መቸም አንርሳውም
ኦሮሞ ያደረጉን መቸም አንረሳውም የወለጋው አልበቃቸው ብሎ እክልላችን እቤታችን መተው ህዝባችንን እየጨፈጨፉ ይገኛሉ እና አንድም የኦሮሞ ህዝብ አውግዞ አያውቅም አማራቢሆን ኑሮ ደሙ ደሜ ነው ይል ነበር ብቻ አሁን ግን አማራነት ይቅደም🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ፋኖነት ይለምልም💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ትክክል ያ አልበቃቸው ብሎ በክልላችን መጡ ግን ፍኖ እየለቀማቸውነው እኒህ ነብስበላወች አውሬ ኢሻአላህ የንጥሀን ደም ይፍርዳል ቢዘገይም ድሉ የኛ አማራወች ይሆናል ድል ለግኖቻችን
ትክክል የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም እኔ እሞታለሁ እንጂ የሌላ ቤሔር አላገባም ከአማራ ውጪ ❤
አንቺ ወለጋ ኬሚሴ አጣዬ ካራቆሪ ማጀቴ እኮ አማራ ክልል ተሰደዉ መጥተዉ ማረድ
እውነት ብላችኋል
ሳሚሻ አቺኮ ምርጥ ሰው ነሺ የዘርኚነት መንፈስ የተዉጋ ይሁን
Samichoo jechaa namaf bakki hin keeni lamaafa imo Ani araariti gudaadhe anii akkanna Ani akkasi hin,jedhii ofta.ii jiraadhuu ok dhifaama garuu yoni dogogoore bayyee isin jalaadha isin kabaajaa emu and samicho ❤❤
😂😂
ሳሚዬ አንተ ምርጥ ጀግና ወንድ ነህ ለዘረኞች ቦታ አትስጥ 🥰🥰🥰🥰🥰እሙዬ
Nama tahuu keessaa qofaa issinnii jaaladhaa obboleewwan koo ❤❤❤
Dhugaa dha❤
Animo oromo bichan jalladha 😂
@@user-ti5ru1gp1j mirgaa kettii ✌️
እር ሳሚ አተ ምርጥ ኢትዩጸያዊ ነህ ጎበዝ ለአገርህ ተቆርቆሪ ነህ ዝበሎቸዉ ❤❤❤❤
እኔ እወዳችሆለሁ ከምር በጣም
ትልቅ ትምህርት ነው ለተማረበት እደናተ አይነቱን ያብዛልን በማያገባን እየገባን ተባልተን አለቅን ልቦና ይስጠን በእውነት
በህፃንነቴም የማምነው ሠው ሥለሆነ ነው አልሃምዱሊላህ ለሁሉም ነገሮች በጣም ደሥ የምትሉ ሠዎች ናቹህ አደለም ባእድ የወለደቻቹህ እናት ብትላቹህ ውሥጣቹህ አታሥገቡ ደሞ ለኮመንት
ጠንካራ ሁኑ የማንም ቆሞ ቃር ቂራክምቦ ለጥምብ ዘረኛ ቦታ አትስጡ ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው 🥰
Kan waqayyo tokko godhee enyulee gargar hin basuu kanaaf isin jechaa namaaf bakka hin keninaa waqayyo Abrahamif saraa isinif haa ta.uu inni jalalaà ❤❤❤❤❤❤❤
አይ ይሂንን ዘመን ያጥፋልን ምኑ ዘመን ደርስን እግዛብሔር ፍቅራቹህን ይጨምርላቹህ❤
የኔልዩ ሁሉም ያላህ ሰው ነው አድነን❤❤❤❤❤❤❤❤ሰው ምንግዜም ልብ ከመሥበሩ አይወገድም አትስማቸው
Emuu & samichoo rabbi waliif isin adhiisu walif jiraadha ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በዉነት.አንተን.ብቻአየዉ..ጥሩሰዉ.ክበርልኝ...ወድም..ፈጣሪይጠብቅህ❤❤
አምላክ ሆይ ከአገራችን ኢትዮጵያ ዘረኝነትን ንቅል አድርገህ አውጣልን ወረኝነት ጥብ ነው 💚💛❤👌👌👌
አሜን አሜን አሜን ❤❤
አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ይመቻችሁ ግን ወለጋ ላይ የታረዱትን እንደ ከብት መቸም አንረሳውም 😢😢😢
ለማንኛውም አንዳት ሁሉም አያስብም ወንዲሜ ። ወለጋ እኮ በማንነታቸው መርጠው ያርዳሉ 😢😢😢😢😢
እኮ ንገሪልኝ ደም በጣሳ ቀድተው ጠጥጠዋል አማራን አርደው ኩላሊቱን በልተዋል
ታዲያ ድፍን ኦሮሞ ወለጋ ህዝብነው አይደለም መንግስ ፅንፈኞችን ልኮእንጂ የወለጋ ልጆች አሉ አካባቢ ተመርጦ እደዛየሆነው ጎበዝ አስፍታችሁ አስቡ እንደዛ ካላችሁ ድፍን ኦሮምያ ማራ አለ ለምን አልተገደሉም ወረኛ ቀዳዳ አማራ ክልል አንድ ብሄርብሄረሰብ አታገኝም እንደ ኦሮሞ ኦሮሞ አቃፊነው ቢገነጠል አትኖሪም
@@Tsigerdaaቀዳዳ አቃጥለህስ የበላከውስ እዳትረሳ አንገት ቆርጠ የሰቀልከው እንዳትረሰ የውሸት ወሬ አትበጥረቁ የእናተ ሲሆን ፃድቅ የሰውሲሆን እሪ መሃይሞች ማንይሰማሻል ተነቃቅተናንል
@@user-nb1vz6bt2yማቀፋችው ቀርቶ እያረዳችው አትቀንሱን ወሬኛ
@@Itskidihere ሂጂ ቀዳዳ ቱልቱላ ደደብ መሃይም ኦሮሞ ህዝብ ምንአደረገሽናነው መንግስት ሚያርድሽ እርሱላይ ጩሂ ክፍታፍ ካልሆነ ከኦሮሞ ክልል ውጡልን እከካሞች
አይዘረኝነት ጨረሰን የአሏህ ሰላሙን አጣልን ያከሪም 😊😊😊
Bayyee Nama gadisissaa dhugaa rabbi biyyi kenyaa 😢😢😢😢 Zarii wali qodduu waqayyo isanifi haa dhisuu
ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ሰው ሰበመሆኑ ብቻ ሊከበር ሊወደድ ይገባል የሠው ልጅ ፍቅር እጂ ዘር አይወክለውም ትዳርም ሆነ ፍቅር እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን 👏🥀🌹✝️🇪🇹❤🌺
እኔ ወሎየ አማራነኝ ወለጋ ያለቁትም በብሔራቸዉብቻ ወሎየ😢😢😢😢😢😢 ናቸዉ😢😢😢😢ግን ኦረሞ አድኳ አካባቢ ወቶ አለማዉገዙ አራጅ አስብሎታል ግን የኦረሞደም ደሜነው ብሎ የወጣ የአማራ ወጣቶች በሕዋት ግዜ አልቀዋ የሚነደኝ ያነዉ ሠዉ መሖን በቂነዉ በርቱ ግን እኛወሎየወች ባንጠቅማቸዉም ኦረሞን አንጎዳቸዉም ነበር ግን😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
መምህር ሳሚዬ ስወድህ በጭራሽ ይሄን ሀሳብ አታስብ እናውቃለን ጥቂት ባለስልጣን ናቸው በምስጊን ህዝብ ስም የሚነግዱት ወይ ለወጡበት ህዝብ የረባ ነገር አይጠቅሙ የድሮዋ እናት የኢትዮጵያን መልስልን ፈጣሪያችን
Beqee adhaa eshiiti warri oromoo jibiitu maltuu adhaa eshii galchee Abbadha tanani wanni fedhee fuchuu mirgaa qabaa oromoo & guraagee I love you❤❤❤❤❤❤
Sela beher yemawera haymanot yelele sew nw samicho polotica tekem nw enji hiwot adelem egzihaber fkrun abzalachu she amet nuru❤❤❤❤❤❤
ዘረኝነት ጥብነው ብለዋል አረሱል ሱላ አለይ ወሰለም። ያረብ ዘረኝነት አላህ ካገራችን። ያጥፋልን😢😢😢😢😢
ትክክልነሽ ስው ብዙ ያውራል ማንም ኢያገባውም እባቱ ይፍለገው ማግባት ይችላል ዘርንነት ስው እይመርጥልንም
የፖለቲከኞችን ችግር የህዝብ ችግር አድርገን አንይ መሪ ይቀየራል ህዝብ አብሮ ይኖራል አማራና ኦሮሞ 60%ተጋብቶ ሚኖር ማህበረሰብ ነው ሰላም ለሀገራችን በማንነቱ ለሚገደለው የአማራ ህዝብም እግዝአብሔር ከጎኑ ሆኖ ነፃነቱን ይሰጠው ይሰጠን እብሪተኞችም ፈጣሪ ያተንፍሳቸው አሜን
በትክክልል
አላህ ሡበሀነሁታአላ ታአምራቱንማሳያ ነው ቋቋመግባቢያነው ዘረኝነት ጥብነው እኮንኛ ሀበሻ ወች ነጭ አግብተውይኖሩየለደ ያረቢ ዘረኝነት አጥፍልን
ሠላም እንካንደና መጣቹ ማንም ሠዉ ዘሩን አዉቆ የሚወለድ የለም ሁሉም ሠዉ በግዛብሄር ሀምሣል ነዉ የተፈጠረዉ ዘረኝነት ይዉደም እሙዬ ሣላደንቅሽ አላልፍም እኛ ኢቲዮጲያዊ ነን ❤❤❤❤❤❤
ዘረኝነትን ያጥፋልን ፈጣሪ የእውነት የወረደ አስተሳሰብ ነው ወንበር ላይ ለመቀመጥ ያመጡት ጦርነት እኛ ምን አገባን ንፁሀን ሰወች አሉ ብዙ አባቴ አይሰማህ ሰው ከሰማሀው ብዙ ያወራል
አንዳንዴ ሳንፈልግ ዘረኛ እንድንሆን ይገፉናል ምድረ ጠባብ እያንዳንዳቸን ዘራችንን የምናዉቀዉ እስከ አያት ግፋ ቢል እስከ ቅድመ አያት ነዉ።ከዛ በኋላ የምናዉቀዉ ነገር የለም።ሰዉን በሰዉነቱ ወደደው አክብረው ። አለቀ።
የሰውልጂ ሁሉ እኩልነው ፈጣሪውን በመፍራት ቢሆጂ ነገፈጣሪ ዘድበሰርና በቋቋ በውበት ሳይሆን በመልካም ስራነው።
ዘረኝነትን ከምድረገፅ ያጥፋልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ዘረኞችን ካገራችን ያጥፋልን መድሀኒአለም አባቴ ያስተምራል በእውነቱ በርቱ
አሜን
አቤት ሰዉ ምንኛ ዘቀጠ ጎበዝ እኔ አማራ ነኝ ግን ምንም አይመስልኝ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😭😭💒🙏
እኒራሱምንምአይመሰለኚሁሎምፈልጉአልትወለደም
በጣም 🎉❤ያዝናል🎉 ሁሉም የእግዚአብሔር ፋጡር ነው🎉❤ዘረኝነት ከምድረ ገፃ ያጠፋልን🎉
❤❤❤❤ሰዉ ግን ታሟል ልበል የራሱን መኖር ሳይችል በሰዉ ኑሮ ማቡካት ይሄ ወሬ ተደጋገመ እመቤት ካሳንም ኦሮሞ ነዉ አርዶሽ እንዳይሄድ እሚል ብዙ ኮመንት አንብቤ አለሁ ኮመንተ ሳትፅፉልን ብለዉ ስለማይቀየሙ ዝም ብላችሁ እለፉ ፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤ኢትዮጲያዊነት ይቀድማል አትስሟቸዉ !!!!!!
እኔ ስዴት ከመጣሁ ነው ስለ ዘረኝነትና ስለሀይማኖት ብጥብጥ ያዬሁት
ዘረኝነት ጠፍቶ እግዚአብሔር ሰላሙን
ያምጣልን ኧረ ተዉ ዘር ለሚዘራ ለእርሻ ነዉ እጂ ሰዉ ለሰዉ ቋቋየ ቋቋየ አንበል
😢
እባካችሁን የአማራ ተወላጆች ሳታውቁ ዝም ብላችሁ ኦሮሞ አትስደቡ ከሁሉም ብሄር ውስጥ ክፉ ሰው በተለይ ❤❤የ ሸዋ❤❤ኦሮሞዎች በጣም ያዝናሉ ምክንያቱም የሸዋ ኦሮሞ ክርስቲያን በመሆኑ ብቻ ከአማራው ከትግራዩ፣ከጉራጌው፣እኩል ታርድዋል😢😢 ፣ተሰድዋል 😢😢ኦሮሞ ሆኖ ክርስቲያን የለም ተብለው ግን እሄንን ያማራ ልጆች አታውቁም በስመ ኦሮሞ ብቻ አራጅ ገዳይ ብሎ ሰውን መናገር ጥሩ አደለም 😢😢😢የአማራ ልጆች ያልኩበት ምክንያት ሌሎቹ ብሄሮች ኦሮሞን ይወዳሉ ጠንቅቀውም ያውቃሉ ማን አራጅ እንደሆነ ስለዚህ ምንም አይጠቅመንም ስንት አመት ልንንኖርስ ነው 😢😢😢
እግዚያብሄር ይቅር ይበለን ሀጢያት በዝቶ ሰላምን አሳጣን እግዚያብሄር ሰላም ይስጠን
Uufff abshri abbakoo rabbii adda isiin hin basiii hadhoooko rabbii warra akkasitti yaduu kana karaa sirrtii haa debisuu aboo samii & imuu waqaani jalalaa kessan waliin isin jaa bulchuu namatuu manaa kee si bulchaamo rabbii gadiitti isiintuu ofii bulchaa kanafuu oduu namafii bakka hin keninaa tolee barsisaa samii yene wud malkamu kumaa jirdhaa 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏❤
ግን እኮ ሁሉ ሰዉ አድ አደለም ጋሸ ሳሚ ደሞ ምርጥ ሠዉ ነዉ ከአማራም ከኦሮሞም ከትግሬም ሆነ መጥፋም ጥሩም አለ ተዉ ዘረኝነት ጥብ ነዉ 😢😢😢❤❤
የኔ ውዶች አብሽሩ ጥሩ ማሥተማሪያ ነው❤❤❤❤በጣም ነው የምወዳችሁ እረ ኦኡኡኡኡ ወንድማችሁን አንጡት ጠፍቶል❤❤❤❤
ደምሪኝ
ለመጀመሪያ ግዜ ሰለሰማሁዋች ብጣም የምታሰደቱና ለሌላው አርአየ እንደምትሆኑ እርግጠኞ ነኝ በጣም ታኮራላችሁ በርቱ!!!
ዘረኘነት ጥብነው ሁሉም የአዳም ዘርነው ለሰው ወሬ ቦታ አትስጡ እደዛ ያላቹ ሰው ጠላትነው❤❤❤
ሳሚ ዘረኛ አይደለም ሲጀመር መልካም ሰው❤❤❤
ለሁሉም ልቦና ይሰጠው ዋናው ፍቅር ነው አሁን የመጣ ዘረኝነት አይዟችሁ
አይይይ ሰው ምናለ ያልበላችሁን ባታኩ ኤጭ የምኮምቱት ካጣችሁ ዳላየ እለፉ ስታስጠሉ አፍ ሲከፈት ጭቅላት ይታያል ይባላል እና ሰው መርጦ ባልተወለደበት ብሄር ሰው ተማስቀየም ተቆጠቡ ሳምየ የኔ ወድም እሙየ አብሽሩ ዘና በሉልኝ ሰውን አትስሙት የኔ ማሮች
እረ የሰው ወሬ አትስሙ እኛኮ አፈር ነን ወደአፈር እንመለሳለን😭
ወይ የኛ ሰው እረ ተውውው ግን ዘረኝነትን ያጥፋልን በጣም ያሳዝናል
ፍቅር ስል ደስ ስል የምእትሉ።በላይክ
ገንኩወለጋላይአማራንአባርወልጁቻችወንኡሮሙይሁኑትን
መልስ ልስጥህ ሰው ሁሉ ብሂሩን ፈልጎ አይደለም የሚፈጠረው አምላክም ሰውን ሲፈጥር አንድ አምላክ እንዳለ አውቀን ልንገዛው እንጂይ ለሌላ አይደለም ግን ሁሉም ሰው በተለያየ ፣ቦታ በተለያየ ቋንቋ ተፈጥራል ታዲያ ያሰው ሰው ከሆነ የሰው መፈጠር ከገባው እሱን አምኖ ተመክቶበት አብሮ የሚኖርን ህዝብ ያለምንም ጥፋት ሲታረድ፣ ሲጨፈጨፍ፣ የሰባት ወር ፣የሶስት ወር ህፃናት አዛውንት ሳይቀሩ ሲገደሉ መግደል አልበቃ ብሎ በሳት ሲቃጠሉ ከጎናቸው ቆመው ጥቃቱን ካልተከላከሉ ለእኔ ያም ቢሂር ሰው በላ ነው ። ምንም ጥርጥር የለውም ተባባሪ ህዝብ ነው እውነት ከተባለ የትኛው የኦሮሞ ህዝብ ነው በወለጋ፣ በተለያየ የኦሮሞ ክልል ያማራ ህዝብ እንደዛ ሲጨፈጨፍ የደም ጎርፍ ሲሆን ክልላቸው የትኛው ህዝብ ተቃወመ ? መልስልኝ እስኪ በዚህ ክልል የቢሂር ፣የዘረኝነትን ተቃውመው በኦሮሞ ክልል ተቃውሞ የወጡት ለምን እንወሻሻለን ለምን እንደባበቃለን እውነቱን እናወራለን ግን ሰው በሰውነት ተማምኖ ከተፋቀረ ከተጋባ ተለያዩ ሌላ ማሽቃበጥ እኔም አልደግፍም ለምን ሰው መሆንን ስለማምን ነው ሌላው አታለባብሱ የኦሮሞ ህዝብ ምንም አላረገም ፖለቲካው ነው ውሸት ህዝቡም ትልቅ ጥላቻ አለበት አታለባብሱ
አኡዙቢላህ ምንአይነጥ የዘረኝነት ጥግ ነው ብሺቅ ዘረኝነት ጥብ ነች ብለዋል የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አሌይሂ ወሰለም ✅✅✅ዝበሏቸው ታምራላችሁ
እሰይይይይ ሳሚየ ዛሬ በጣምምም ውድድድ አረኩህ ጥሩ ስራ ነው የስራክ ሰዉን ስንት አስተሳሰባችው ደካማ ሰዎች ያስተምራልልልል 👌👌👌
ዘረኝነት ከምድረ ገፅ ይጥፍ እረ ግን ምን አይነት ጭንቅላት ያላችሁ ናችው እንደዚህ አይነት ኮመንት የምትፅፉት እውነት ያሳዝናል እሙዬ እና ሳሚቾ ለደዚህ አይነት ለዘቀጠ ቃላት ቦታ አትስጡ ኢትዮጵያዊነት መሆናችን በቂ ነው ደግሞ ሰው በሰውነቱ ይከበራል እንጂ በቤሄሩ አይደለም❤❤❤
ለገባው ሰው መሆንይቀድማል ሰው መሆን በቂ ነው❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
Nama Oromoo malee qabeenya oromoo yoom jibbani miti callisa sin waqayyo bara jirenya kessani ha dheressu😘❤️🎉🎉❤
የሰው ልጅ ክቡር ነው በዚህ ብቻ መከበር አለበት እኔ አማራ ነኝ ግን ኦሮሞ ጓደኞች አሉኝ በጣም ነው የምንዋደደው ጌታን አንድ ቀን ስለ ብሔር አውርተን አናቅም ይህ የዘቀጠ አስተሳሰብ ስለሆነ ንቆ ማለፍ ነው ዘረኝነት በሽታ ነው ለበሽታው መድሀኒቱ እግዚአብሔር ልቦና ሲሰጣቸው ይፈወሳሉ አለቀ 😊
ሁሉም ሠው አንድ አይደለም ወረ አትሥሙ❤❤❤❤
ፍቅርን ቢሄር እና ሀይማኖት አያገናኘዉም አንዳድ ኮሚተሮች የሰውን ትዳር ወይም 2የሚዋደዱ ጥንዶች ለማጣላት የተደራጁ በጎች ናቸው ሳሚ አንተ ጠካራ ሰው ነህ እኛንም የምታጠነክረን እናተናችሁ አይተህ እንዳላየ እለፍ ❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂
ሁሉም ሰው የደም እና የሀዋ ዘር ነው ላሰው ወሬ ቦታ አትስጡ
አሀ ሀረር ስላደግክ ነው ፈታ ያልክ 👍👍👍👍
oduu namati bakka hin latinaa waqqayyo addaa isni hin basii❤❤❤❤
ምስጊን እሳዝነን እደዚህ እትብል ልቦነ ይስጣቹ እደዚህ እሚሉ ተመልካች እገራችን ስላም ያድርግልን ዘርንነት ይውድም
እንግድህ ክፉም እንዳሉ ጥሩም ይኖራሉ ለኛ ለአማራ ልጆች ግን ኦሮሞ በጣም ጥቁር ጠባሳ አለብን ሌላዉን ብሄር ሊወዱ ይችላሉ አማራን ግን ገለዉናል አቃጥለዉናል የተረገዘ ልጅ በቢላ ሆድ እየቀደዱ አዉጥተዋል በቃ ብዙ ነገር አርገዉናል እኔ በበኩሌ ለኦሮሞ በጭራሽ ጥሩ አመለካከት የለኝም ገና በስማቸዉ የሚባሉ መስለዉ ነዉ የሚታዩኝ
የሰው ልጅ የሚለካው በንፁህ አስተሳሰቡ እንጅ በዘሩ አይደለም እሁሉም ብሄር ውስጥ ጥሩም መጥፎም ሰወች አሉ
እንኳን በሰላም መጣች እሙዬ እና ስሚ ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ
Hulum sew ye Adam zer new !!!❤❤❤❤❤
ዘረኝነት አፀያፊ ነው እኔ በናቴም ባበቴም አማራ ነኝ ከኦሮሞም ከትግሬም ተቀላቅያለሁ ነገር ግን አሁን ላይ ባለው ጦርነት ሠው እንደቅጠል እየረገፈ ነው ያለው በኦነግ ሸኔ ምክንያት ግን እኔ ጎረቤቴም ኦሮሞ ነች ግን አላምንም ሠውን ሁሉ ሠው አንድ አይደለም ከኦሮሞምም ከትግሬም ከአማራም መጥፎም ደህናም አለ ትልቁ ነገር መተሣሠብ ነው
አፍር ብሉ ዘረኝነት ጥንብ ናት ኮሜንተሮች አፈር ብሉ እንደውም ከተባለ እንደ ኦሮሞና ተጋሩ ፍቅር ሰባኪ ህዝብ የለም ወረኛ ፍቅር ብሔር እና ዘር አገር የለም አናቃቹም እዴ ነጭ አግብታቹ ምትላላጡ ሰገጤዎች
የሰው ወሬ አትስሙ ፍቅራቹን ለዘላለም ያኑርላቹ