Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጥባጭ ብሎ ሊቅ ከሚል ተናዳፊ የሚለው እጅግ ውብ ቃል ስለሆነ እሱን መጠቀም ቢቻልእጅግ በጣም ጥሩ ቁምነገር የሚተላለፍበት ሚዲያ ነው እናመሰግናለን መምሕሮቻችን
መምህራኖቻችን በርቱልን እንወዳችኋለን ።
ለማንም ያልተገጸ ትልቅ ጥበብ ነው የተገለጸላችሁ ሊቃውንት እጅግ በጣም ታላቅ መርሐ ግብር ነው በርቱልን
EVERY WEEK IF YOU HAVE CONSTANT PROGRAM WITH MAEBEL FETENE, WE APPRECIATE YOUR MEDIA
yes we have every wensday 5:00pm please share like subscribe our media to reach all people who needs type of this media
እድልማኮ ከጣፋን ቆየ የኔታ ገድሉ ግን ይቀጥላል።
አባታችን መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን አለቃ አያሌው ታምሩ አውግዘዋል ወይ ? ካወገዙስ ዉግዘቱስ ትክክል ነው ወይ ? ምን ማስረጃስ አለን ?ከ ቻሉ ሊቀ ሊቃዉንት ማዕበል ፈጠነ በእዚህ ጉዳይ መልስ ቢሰጡን ደስ ይለኛል ምክነያቱም እሳቸው በተሻለ ስለ እሳቸው እውቀት እንደሚኖራቸው ስለማዉቅ ነው።
memihirochachen bertulene
በጥባጭ ቤተ ክህነት ነው ያለው በብዛት ግን
በጥባጭ ብሎ ሊቅ ከሚል ተናዳፊ የሚለው እጅግ ውብ ቃል ስለሆነ እሱን መጠቀም ቢቻል
እጅግ በጣም ጥሩ ቁምነገር የሚተላለፍበት ሚዲያ ነው እናመሰግናለን መምሕሮቻችን
መምህራኖቻችን በርቱልን እንወዳችኋለን ።
ለማንም ያልተገጸ ትልቅ ጥበብ ነው የተገለጸላችሁ ሊቃውንት እጅግ በጣም ታላቅ መርሐ ግብር ነው በርቱልን
EVERY WEEK IF YOU HAVE CONSTANT PROGRAM WITH MAEBEL FETENE, WE APPRECIATE YOUR MEDIA
yes we have every wensday 5:00pm please share like subscribe our media to reach all people who needs type of this media
እድልማኮ ከጣፋን ቆየ የኔታ ገድሉ ግን ይቀጥላል።
አባታችን መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን አለቃ አያሌው ታምሩ አውግዘዋል ወይ ? ካወገዙስ ዉግዘቱስ ትክክል ነው ወይ ? ምን ማስረጃስ አለን ?
ከ ቻሉ ሊቀ ሊቃዉንት ማዕበል ፈጠነ በእዚህ ጉዳይ መልስ ቢሰጡን ደስ ይለኛል ምክነያቱም እሳቸው በተሻለ ስለ እሳቸው እውቀት እንደሚኖራቸው ስለማዉቅ ነው።