የኢትዮጵያ ጉዳይ ከሰሜን በር ወደ ደቡብ በር ወርዷል... የእስራኤልውያን ጥበብ ምስጢር እጸ በለሱን ስለበሉ ነው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 17

  • @eliasneguse4417
    @eliasneguse4417 Рік тому +4

    ይህ ሀሳብ ከጤንነት ሰጠኝ ተመሳሳይ ይዘት አለው

  • @maharegshropshire6141
    @maharegshropshire6141 Рік тому +1

    Hope is all we need right now!!! Love and Respect ❤ Demoz and the host God bless you!!!

  • @likeaboss5650
    @likeaboss5650 2 роки тому +1

    to be honest, it is pretty tough to understand. But I appreciate his view and yours as well. would you mind posting part 1 of this discussion? thank you

  • @abebemasresha6873
    @abebemasresha6873 2 роки тому +4

    Demoz betam ewedhalew akebrhalew plls pls give more interviews we want to hear u talk u are very very interesting. Nahoo TV first why didn't you post this video in time i saw only last part of this video on tv and I was looking for the online post for all this time, demo search sidereg ayimetam lemndinew demoz goshme blachiw yaltsafachwbet weys view endaynoreww ena sew endayagegnew new? Sint kirakinbo yewerede neger eyekerebe endi ayinetu kumneger sihon minew videown search argen magignet endanchil aregachiw?

  • @benben-dn1ck
    @benben-dn1ck Рік тому

    የኢትዮጵያ ቤተ መቅደስ ዘመናዊነት እንጂ ምዕራብ በር የላትም።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ

    እግዚአብሔር ይስጥልን ደሞዜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏.......
    ከነብዩ ሙሴ ቀጥሎ የመጣው ኢያሱ እስራኤላውያንን ወደ ቃል ኪዳኗ ምድር ይዞ ሲገባ እግዚአብሔርን አክብረው ነገር ግን በማታለል/በቅን ልቦና የከነዓን ወገን አለመሆናቸውን ተናግረው ኢያሱ እንደማይነካቸው ቃል ገባላቸው። በኋላ ግን ዕውነቱ ታወቀ። ኢያሱ በእግዚአብሔር ስም ቃል ስለገባ ምንም ማድረግ አልተቻለም፥ የእስራኤል አካል ሆኑ። እስልምና ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ የተቀበላቸው ንጉስ በእግዚአብሔር ስም ስለተቀበላቸው የኢትዮጵያ አካል ሆኑ፣ ናቸውም።
    ሌላው፥ መድኃኔዓለም "ብዙዎች ከምስራቅና ከምዕራብ ይመጣሉ፣ ከአብርሃምና ከይስሀቅ…" ጋራ እንደሚሆኑ ሲናገር "የዚህ መንግስት ወራሾች" ሊሆኑ የነበሩ ግን ወደ ውጪ እንደሚጣሉ ተናግሯል። "ኢትዮጵያዊነት" በመወለድ ብቻ ሳይሆን ስነ ልቦናንም ይጠይቃል፤ ስጋዊ እስራኤል ወደ መንፈሳዊ እስራኤል መዘዋወር ቁ ል ፍ ጉዳይ ነው፣ ቀዳሚም ነው።

  • @worldcomm9842
    @worldcomm9842 5 місяців тому

    ሐሳብህ ጥሩ ነው ነገር ጊን ትቀለቅለዋለህ፣ትምቢት አለ እየሱስ ግን እሱ አይደለም፣

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de Рік тому +1

    ደሞዝዝዝዝዝ የምትናገረው ነገር ያለ እግዚአብሔር አጋዥነት ሰው ሊረዳው አይችልም። እይታህ ግን ሲገርም። አንተን አየሁ የምታምንበትን በፊልም የሰራህ አርቲስት።

  • @itsokitsok600
    @itsokitsok600 Рік тому

    Yemtlew bagygebagm. Betam new yemwedh

  • @abebetilahun4545
    @abebetilahun4545 2 роки тому

    3gnawu kidane ena 16

  • @metinnigatu8671
    @metinnigatu8671 Рік тому

    የሰሜኑ በር ማለት አጥር ወይም ተቋም ሐይማኖተኞች ብቻ የሚመሩበት ማለት ነው

  • @Avextom-oz5sv
    @Avextom-oz5sv Рік тому

    የተረት መዓት

  • @sisayluche3535
    @sisayluche3535 2 роки тому

    Crap. This is a business of marketing conspiracy; you really think Putin is the messiah?

    • @Gohatsyon
      @Gohatsyon 2 роки тому

      Brother I belive This doesn't deserve to be called a Crap. This is not like any of those dozens of conspiracy videos across the internet.
      please brother try Understanding this guy, and think through the things he is saying.
      I hope and wish we will grow together. 👇👇
      ua-cam.com/play/PLvuRimP6Fj9JcP0lUg71czx3tcAUyGPov.html

    • @zenachewteferra3203
      @zenachewteferra3203 2 роки тому +3

      አልገባኝም ነው የሚባለው

  • @ephremaddisu7270
    @ephremaddisu7270 2 роки тому

    Ye demoz goshime 16 yemilew metshaf yalew kale plzz Contact me