ፀሐይ ዘልዳ  || Tsehay Zelda
ፀሐይ ዘልዳ  || Tsehay Zelda
  • 20
  • 25 906
ስናስቀድስ መረሳት የሌለባቸው ምሥጢራት በመ/ር ቃለጽድቅ ዐየነው
ፀሐይ ዘልዳ እንደስሙ እግረ ረጅም። ወደላይ ስናጮለቅ ፀሐይ እግረ ረጅም ፍጥረት ናት። ማለዳ በምሥራቅ ብቅ ምሽት በምዕራብ ጥልቅ ስትል ወደኋላ የሚቀሩ በረጃጅም እግሯቿ ናቸው። ይህ ሚዲያ እግረ ረጅም ነው። ከአንቀጽ አሚን ምሥጢር ያመጣል። ከአበሻ ወጎች ጣዕም ያለውን ወግ ይጨልፋል። ከሊቃውንት አንደበት ጥበብ መንፈሳዊ ይቀስማል።
Переглядів: 329

Відео

ሙሴ ፈጠረ ፈጣሪሁ! ሙሴ ፈጣሪውን እንዴት ፈጠረ?
Переглядів 3,4 тис.21 годину тому
ፀሐይ ዘልዳ እንደስሙ እግረ ረጅም። ወደላይ ስናጮለቅ ፀሐይ እግረ ረጅም ፍጥረት ናት። ማለዳ በምሥራቅ ብቅ ምሽት በምዕራብ ጥልቅ ስትል ወደኋላ የሚቀሩ በረጃጅም እግሯቿ ናቸው። ይህ ሚዲያ እግረ ረጅም ነው። ከአንቀጽ አሚን ምሥጢር ያመጣል። ከአበሻ ወጎች ጣዕም ያለውን ወግ ይጨልፋል። ከሊቃውንት አንደበት ጥበብ መንፈሳዊ ይቀስማል።
የእመቤታችን ስደት ለምን ሦስት ዓመት ሆነ? Yemebetachin sidet lemin sosit Amet hone? በመ/ር ቃለ ጽድቅ ዐየነው
Переглядів 58414 днів тому
ፀሐይ ዘልዳ እንደስሙ እግረ ረጅም። ወደላይ ስናጮለቅ ፀሐይ እግረ ረጅም ፍጥረት ናት። ማለዳ በምሥራቅ ብቅ ምሽት በምዕራብ ጥልቅ ስትል ወደኋላ የሚቀሩ በረጃጅም እግሯቿ ናቸው። ይህ ሚዲያ እግረ ረጅም ነው። ከአንቀጽ አሚን ምሥጢር ያመጣል። ከአበሻ ወጎች ጣዕም ያለውን ወግ ይጨልፋል። ከሊቃውንት አንደበት ጥበብ መንፈሳዊ ይቀስማል። ዝክረ ታሪክም አለው። ቀደምቶችን ይዘክራል። ከባለቅኔዎች ሰምና ወርቅ እንደወረደ እነሆ በረከት ይለናል!!
ክርስቶስኮ በደሙ ዕብራዊ በክህነቱ አፍሪካዊ ነው። ይኸውም በመልከጼዴቅ ይታወቃል!! በመ/ር ማዕበል ፈጠነ
Переглядів 1,3 тис.21 день тому
ፀሐይ ዘልዳ እንደስሙ እግረ ረጅም። ወደላይ ስናጮለቅ ፀሐይ እግረ ረጅም ፍጥረት ናት። ማለዳ በምሥራቅ ብቅ ምሽት በምዕራብ ጥልቅ ስትል ወደኋላ የሚቀሩ በረጃጅም እግሯቿ ናቸው። ይህ ሚዲያ እግረ ረጅም ነው። ከአንቀጽ አሚን ምሥጢር ያመጣል። ከአበሻ ወጎች ጣዕም ያለውን ወግ ይጨልፋል። ከሊቃውንት አንደበት ጥበብ መንፈሳዊ ይቀስማል። ዝክረ ታሪክም አለው። ቀደምቶችን ይዘክራል። ከባለቅኔዎች ሰምና ወርቅ እንደወረደ እነሆ በረከት ይለናል!!
ጾመ ጽጌና እቴጌ ምንትዋብ # በመ/ር ቃለ ጽድቅ ዐየነው # Tsom#Tsigie# Minitiwab#Etegie
Переглядів 33021 день тому
ፀሐይ ዘልዳ እንደስሙ እግረ ረጅም። ወደላይ ስናጮለቅ ፀሐይ እግረ ረጅም ፍጥረት ናት። ማለዳ በምሥራቅ ብቅ ምሽት በምዕራብ ጥልቅ ስትል ወደኋላ የሚቀሩ በረጃጅም እግሯቿ ናቸው። ይህ ሚዲያ እግረ ረጅም ነው። ከአንቀጽ አሚን ምሥጢር ያመጣል። ከአበሻ ወጎች ጣዕም ያለውን ወግ ይጨልፋል። ከሊቃውንት አንደበት ጥበብ መንፈሳዊ ይቀስማል። ዝክረ ታሪክም አለው። ቀደምቶችን ይዘክራል። ከባለቅኔዎች ሰምና ወርቅ እንደወረደ እነሆ በረከት ይለናል!!
ወርኀ በረከት //Worha //Bereket// በመ/ር ማዕበል ፈጠነ
Переглядів 2,3 тис.Місяць тому
ፀሐይ ዘልዳ እንደስሙ እግረ ረጅም። ወደላይ ስናጮለቅ ፀሐይ እግረ ረጅም ፍጥረት ናት። ማለዳ በምሥራቅ ብቅ ምሽት በምዕራብ ጥልቅ ስትል ወደኋላ የሚቀሩ በረጃጅም እግሯቿ ናቸው። ይህ ሚዲያ እግረ ረጅም ነው። ከአንቀጽ አሚን ምሥጢር ያመጣል። ከአበሻ ወጎች ጣዕም ያለውን ወግ ይጨልፋል። ከሊቃውንት አንደበት ጥበብ መንፈሳዊ ይቀስማል። ዝክረ ታሪክም አለው። ቀደምቶችን ይዘክራል። ከባለቅኔዎች ሰምና ወርቅ እንደወረደ እነሆ በረከት ይለናል!!
መስቀልና ትውፊታዊ ሥርዓቱ ##Mesikel## Maebel## Hashmall## Demera## በመ/ር ቃለ ጽድቅ ዐየነው
Переглядів 350Місяць тому
ፀሐይ ዘልዳ እንደስሙ እግረ ረጅም። ወደላይ ስናጮለቅ ፀሐይ እግረ ረጅም ፍጥረት ናት። ማለዳ በምሥራቅ ብቅ ምሽት በምዕራብ ጥልቅ ስትል ወደኋላ የሚቀሩ በረጃጅም እግሯቿ ናቸው። ይህ ሚዲያ እግረ ረጅም ነው። ከአንቀጽ አሚን ምሥጢር ያመጣል። ከአበሻ ወጎች ጣዕም ያለውን ወግ ይጨልፋል። ከሊቃውንት አንደበት ጥበብ መንፈሳዊ ይቀስማል። ዝክረ ታሪክም አለው። ቀደምቶችን ይዘክራል። ከባለቅኔዎች ሰምና ወርቅ እንደወረደ እነሆ በረከት ይለናል! user274709.psee.io/6fywtf
ዘመን መለወጫ ለምን በመስከረም ሆነ? እጅግ በጣም መደመጥ ያለበት የዘመን መለወጫን አስመልክቶ የተሰጠ ድንቅ ትንታኔ በመምህር ቃለ ጽድቅ ዐየነው
Переглядів 605Місяць тому
ፀሐይ ዘልዳ እንደስሙ እግረ ረጅም። ወደላይ ስናጮለቅ ፀሐይ እግረ ረጅም ፍጥረት ናት። ማለዳ በምሥራቅ ብቅ ምሽት በምዕራብ ጥልቅ ስትል ወደኋላ የሚቀሩ በረጃጅም እግሯቿ ናቸው። ይህ ሚዲያ እግረ ረጅም ነው። ከአንቀጽ አሚን ምሥጢር ያመጣል። ከአበሻ ወጎች ጣዕም ያለውን ወግ ይጨልፋል። ከሊቃውንት አንደበት ጥበብ መንፈሳዊ ይቀስማል። ዝክረ ታሪክም አለው። ቀደምቶችን ይዘክራል። ከባለቅኔዎች ሰምና ወርቅ እንደወረደ እነሆ በረከት ይለናል! user274709.psee.io/6fywtf
መደመጥ ያለበት የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ እና አቡነ ጳውሎስ በእንባ የታጀበ ጠንከር ያለ የአዲስ ዓመት መልእክት
Переглядів 657Місяць тому
ፀሐይ ዘልዳ እንደስሙ እግረ ረጅም። ወደላይ ስናጮለቅ ፀሐይ እግረ ረጅም ፍጥረት ናት። ማለዳ በምሥራቅ ብቅ ምሽት በምዕራብ ጥልቅ ስትል ወደኋላ የሚቀሩ በረጃጅም እግሯቿ ናቸው። ይህ ሚዲያ እግረ ረጅም ነው። ከአንቀጽ አሚን ምሥጢር ያመጣል። ከአበሻ ወጎች ጣዕም ያለውን ወግ ይጨልፋል። ከሊቃውንት አንደበት ጥበብ መንፈሳዊ ይቀስማል። ዝክረ ታሪክም አለው። ቀደምቶችን ይዘክራል። ከባለቅኔዎች ሰምና ወርቅ እንደወረደ እነሆ በረከት ይለናል!! user274709.psee.io/6fywtf
🛑 ከጾምና ከጸሎት ማን ይበልጣል?
Переглядів 9952 місяці тому
የጸሎቱ ምሥጢር እንኳ ባይገባን ጸሎት አጋንንትን ይቀጣቸዋል። ስለዚህ ቋንቋው ግእዝም ሆነ ሌላ ለነፍስ ይረዳታል።ወዲህም ጸሎት መጀመሪያ የሚጠቅመው ራስ ነው!!
🛑የአበው ሱባኤ በጾመ ማርያም!!
Переглядів 2,5 тис.3 місяці тому
🛑የአበው ሱባኤ በጾመ ማርያም!!
🛑 ከንስሓ በላይ የሆነ ኀጢአት አለን? II Kenseha belay yehone hatiyt alen? መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ መ/ር ቃለጽድቅ አየነው
Переглядів 9743 місяці тому
🛑 ከንስሓ በላይ የሆነ ኀጢአት አለን? II Kenseha belay yehone hatiyt alen? መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ መ/ር ቃለጽድቅ አየነው
🎈ቅዱስ ጳውሎስ በንባብ ባለቅኔዋ ገላነሽ በምሥጢር!! || ክፍል ሦስት #3 #Kidus #paulos #bebale #kniewa #Emahoy #Gelanesh
Переглядів 1,9 тис.3 місяці тому
🎈ቅዱስ ጳውሎስ በንባብ ባለቅኔዋ ገላነሽ በምሥጢር!! || ክፍል ሦስት #3 #Kidus #paulos #bebale #kniewa #Emahoy #Gelanesh
🔴ግሩማን መላእክት || የሰማይ ፈረሶች!! የምድር ግሩማን !!
Переглядів 2 тис.3 місяці тому
🔴ግሩማን መላእክት || የሰማይ ፈረሶች!! የምድር ግሩማን !!
🎈ተናዳፊዋ የቅኔ ንግሥት!! || Tenadafiwa yeknie Negist
Переглядів 1,6 тис.3 місяці тому
🎈ተናዳፊዋ የቅኔ ንግሥት!! || Tenadafiwa yeknie Negist
🎈ተናዳፊ ባለቅኔዎች #Tenadafi Baleqniewoch #መ/ር ማዕበል ፈጠነ #መ//ር ቃለጽድቅ አየነዉ
Переглядів 3,8 тис.3 місяці тому
🎈ተናዳፊ ባለቅኔዎች #Tenadafi Baleqniewoch #መ/ር ማዕበል ፈጠነ #መ//ር ቃለጽድቅ አየነዉ
🔴ጥቋቁር ፀሐዮች Tikuakur Tsehayoch #መ/ር ማዕበል ፈጠነ #መ//ር ቃለጽድቅ አየነዉ
Переглядів 1,3 тис.3 місяці тому
🔴ጥቋቁር ፀሐዮች Tikuakur Tsehayoch #መ/ር ማዕበል ፈጠነ #መ//ር ቃለጽድቅ አየነዉ
🌎የፀሐይ ዘልዳ መንፈሳዊ ድር የሥሙ ትርጉም ማብራሪያ Tsehay Zelda Introduction #መ/ር ማዕበል ፈጠነ #መ//ር ቃለጽድቅ አየነዉmp4
Переглядів 9084 місяці тому
🌎የፀሐይ ዘልዳ መንፈሳዊ ድር የሥሙ ትርጉም ማብራሪያ Tsehay Zelda Introduction #መ/ር ማዕበል ፈጠነ #መ//ር ቃለጽድቅ አየነዉmp4

КОМЕНТАРІ

  • @Betelt
    @Betelt 21 годину тому

    ቃለ-ሕይወት ያሰማልን

  • @mulukengetaneh3381
    @mulukengetaneh3381 День тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር።

  • @ሌመንበላይ
    @ሌመንበላይ 2 дні тому

    🙏

  • @ሌመንበላይ
    @ሌመንበላይ 2 дні тому

    ቃል ሕይወት ያስማልን መምህር

  • @natanim9366
    @natanim9366 2 дні тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @cooleliascrazy
    @cooleliascrazy 5 днів тому

    I have surprise for Maebel if he contact me

    • @Tsehayzelda23
      @Tsehayzelda23 5 днів тому

      Who is u? where are u from? via what he contact u?

  • @DawitMola-d8h
    @DawitMola-d8h 5 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 5 днів тому

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @cooleliascrazy
    @cooleliascrazy 6 днів тому

    EVERY WEEK IF YOU HAVE CONSTANT PROGRAM WITH MAEBEL FETENE, WE APPRECIATE YOUR MEDIA

    • @Tsehayzelda23
      @Tsehayzelda23 6 днів тому

      yes we have every wensday 5:00pm please share like subscribe our media to reach all people who needs type of this media

  • @bidrubid2505
    @bidrubid2505 6 днів тому

    እናንተን የመሰሉ መምህራን የሰጠን እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው። አጠቃላይ መርሐ ግብሩን የምታዘጋጁና ለዝግጅቱ መሳካት የየራሳችሁን ሚና እየተወጣችሁ ላላችሁ ኹሉ እናመሰግናለን በርቱ። ይኽን የመሰለ ዝግጅት በዋና ሚዲያ (main stream) መቅረብ ይገባዋልና ኹላችንም የየበኩላችንን እንወጣና እናሳድገው። ይኽን የመሰለ ማዕድ እንዴት ለጥቂቶች ብቻ ይኾናል!?

  • @tewodros877
    @tewodros877 6 днів тому

    ጉባኤ እንዳላቸው ጠይቁልኝ።

  • @tewodros877
    @tewodros877 6 днів тому

    ትጻእ ነፍስየ መስለ ቅኔ ያሬድ

  • @zemenuabeje5728
    @zemenuabeje5728 7 днів тому

    ሊቁ ማዕበልን ደጋግማችሁ ጋብዙልን።

  • @untoldsecrets-2
    @untoldsecrets-2 7 днів тому

    ብዙ ባለ ቅኔዎች ኤቲስት(ሃይማኖት አልባ) ናቸው። ነገር ግን ለእንጀራ ለሆዳቸው ሲሉ በግልጥ አይናገሩም።

  • @MoAddis
    @MoAddis 8 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AmbesaGhebretnsae
    @AmbesaGhebretnsae 8 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmbesaGhebretnsae
    @AmbesaGhebretnsae 8 днів тому

    ኣሜን (((3))) ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @unitytube9921
    @unitytube9921 8 днів тому

    እግዜር ያክብርልን የኔታ ስለ ተዋናይ የተፃፈ መፅሀፍ recommend ቢያደርጉን?

  • @Tube-nj2hq
    @Tube-nj2hq 8 днів тому

    እንቁ መምህራኖች አንደበታቸው ሲጣፍጥ ብሰሟቸው ቢሰሟቸው የማይጠገቡ ሊቆች አትጥፎብን ።

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 8 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @aemereaemere4694
    @aemereaemere4694 8 днів тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን ።

  • @Arkeledis_21
    @Arkeledis_21 8 днів тому

    ሊቃውንትን ያብዛልን! ❤❤❤❤❤❤

  • @kotube4295
    @kotube4295 9 днів тому

    መምህር ማዕበል ፈጠና ፣እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይጦት፣ እጂግ በጣም ጠቃም ትምህርት ነው የሚያሰተምሩቱ ፣ደሰ የሚል አቀራራብ ነው ፣በዚህ ቀጥሉ

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 9 днів тому

    በመላእክት ዙሪያ ጥያቄ ጠይቄ ነበር መምህራኖቼ እባካችሁ መልሱልኝ።

    • @Tsehayzelda23
      @Tsehayzelda23 8 днів тому

      ከመላእክት በዓል ጋር አያይዘን ለመስራት ስላሰብን ነው ሕዳር 12 አካባቢ ይጠብቁ ጥያቄዎት አልረሳነውም

  • @NatugrmayGebrehiwet
    @NatugrmayGebrehiwet 9 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው የዘረዘሩና ጥያቄ ነበረኝ ግን የሚቻል ከሆነ 1) እንኳን ሰው ሰማይ ንጹሕ ኣይደለም ከኔ በፊት ኣለ እግዚኣብሔር በኢዮብ ኣድርጎ ብላቹ ነበርና የት ነው ያለ እንዲ የሚል ጽሑፍ ነው የኔ ጥያቄ ?

    • @Tsehayzelda23
      @Tsehayzelda23 8 днів тому

      ጥያቄዎት በግልጽ ዘርዘር አድርገው የስቀምጡ ተመልካቻችን

    • @NatugrmayGebrehiwet
      @NatugrmayGebrehiwet 8 днів тому

      @@Tsehayzelda23 ደጋግሞ ያንብቡ ኣስተካክዬው ኣለው ???

    • @Tsehayzelda23
      @Tsehayzelda23 8 днів тому

      ይቅርታ ይደረግልኝ ጥያቄውን ለመምህሩ ለማቅረብ እኔ ስላልተረዳሁት ነው ማለቴ **ከኔ በፊት ነው በፊቴ ለማለት ነው እንዲሁም በኢዮብ አድርጎ የሚለውን ** እሽ እሳቸው ካስታወሱት እንደወረደ አቀርብላቸዋለሁ

    • @NatugrmayGebrehiwet
      @NatugrmayGebrehiwet 5 днів тому

      @@Tsehayzelda23 እሺ አየጠበቋቹ ነይ ???

  • @Yitbarek-w5j
    @Yitbarek-w5j 9 днів тому

    ማዕበል እረጅም አድሜ ይስጥልን በርቱልን

  • @FrewT-i6g
    @FrewT-i6g 9 днів тому

    Demtshe aysemam.

  • @birhansewnet2428
    @birhansewnet2428 9 днів тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራን

  • @sira-l9z
    @sira-l9z 9 днів тому

    ማዕበል ቅኔከ ለእመ ገፍአኒ ❤❤❤

    • @yimesgenyirga7936
      @yimesgenyirga7936 9 днів тому

      በምሥጢረ ቅኔ ምስዋቅ ከመ ኢይደቅ ሡቀኒ

  • @AmdeGashaw
    @AmdeGashaw 18 днів тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @antehunegnmihret3422
    @antehunegnmihret3422 18 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 19 днів тому

    አሜንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንንን አሜንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habtamuabere1574
    @habtamuabere1574 19 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @NatanteNate
    @NatanteNate 19 днів тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k 21 день тому

    Kalaheyewate yasamalene tabarake

  • @WedikeshiMatu
    @WedikeshiMatu 21 день тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MedhanitAsfaw-x2d
    @MedhanitAsfaw-x2d 23 дні тому

    ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @DibekuluAlene
    @DibekuluAlene 23 дні тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር!

  • @ባየሽሚዲያ
    @ባየሽሚዲያ 23 дні тому

    ቃል ህይወት ያስማልን ሰላም ና ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁንልን

  • @EendashewDerso
    @EendashewDerso 24 дні тому

    ሁሉ መቼም መምህር ነዉ

  • @woinshetashine232
    @woinshetashine232 26 днів тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰመሸልን።

  • @woinshetashine232
    @woinshetashine232 26 днів тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰመሸልን።

  • @solomonmekuriaw
    @solomonmekuriaw 26 днів тому

    ''ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በረከታችሁ ይደረብን....

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 27 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን!! እንዳላችሁት አንዳንድ ጥያቄዎች ለመጠየቅ ፈለግሁኝ በመላእክት ዙሪያ። 1ኛ. በነገረ መላእክት ላይ ጎልቶ የሚነገረው እና የሚታወቀው የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እና የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ነው። ይኼ የመጽሐፍ ቅዱስም እውነት ነው ደግሞም የሁላችንም በክርስትናው የምናስተውለው ነው። እንዲያውም የሁለቱ መላእክት መግነን ሌላ መላእክት የሌለ ሁሉ ያስመስለዋል። የኔ ጥያቄ ይህ ለምን ሆነ ሳይሆን የዚህ ምክንያቱ ምን ይሆን የሁለቱ መላእክት መግነን? 2ኛ. በመላእክት ዓለም ሁከት በሆነ ጊዜ ከህጉ የወጡት መላእክት እንደወደቁ ይታወቃል። ጥያቄዬ የወደቁት መላእክት በቀድሞ ስሙ ሳጥናኤል ስር የነበሩት አንዱ ነገድ በሙሉ ነው ወይስ ከየነገድ ከየነገዱ ተውጣጥተው ነው ወይ የወደቁት? 3ኛ. የቅዱስ ሚካኤልን ሹመት በተመለከተ 1ኛ. አለቅነቱ በሁለት መልኩ ነዎይ? ማለትም በኃይላት እና በመላው ዓለመ መላእክት ላይ? 2ኛ. በኪሩቤል እና በሱራፌልስ ላይ ተሹሟል አልተሾመም ይሆን? 4ኛ. በልማድ ቅዱስ ገብርኤል ቁጡ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ደግሞ የዋህ እንደሆነ በህብረተሰቡ ዘንድ ይታወቃል። 1ኛ. የዚህ አመለካከት እንዴት ይታያል ምክንያቱም ህብረተሰቡ ይህንን ያገኘው ከህይወት ተሞክሮ ነውና። 2ኛ. ይኼ ሀሳብ በመጽሐፍ የተደገፈስ አይደለም ወይ ይኼውም በስቅለቱ ጊዜ ቅዱስ ሚካኤል አርመመ ቅዱስ ገብርኤልን ግን ሰይፉን አንስቶ የቤተ መቅደሱን መጋረጃ ለሁለት ከፈለው ይላል። ይኼ ከላይ የተነሳውን ሀሳብ ሊያረጋግጥልን አይችልሞይ? 5ኛ. የማነሳው በርቱዓ ሃይማኖት በሦስተኛው እትሙ ላይ ስለአርባዕቱ እንስሳ በተለይ በገጽ 9 ላይ ይተነትናል። ምናልባት እኔ ካልተሳሳትሁ ስለእነርሱ ያነሳቸው ቁጥሮች (የጣቶቻቸውን ቁጥሮች፣ የዓይኖቻቸው ቁጥሮች) አልገጠመልኝም ምናልባት መጽሐፉን አይታችሁት የሆነ ነገር ብትሉኝ። በአጠቃላይ በዚህ መጽሐፍ ከገጽ 9 እስከ 11 የተጠቀሱት አብይ ነገሮች ልረዳቸው አልቻልኩም። 6ኛ. በዚሁ መጽሐፍ ላይ ገጽ 14 ላይ ሥጋ ለበስ ሰይጣናት እንዳሉ እና እንደሚጋቡ እንደሚዋለዱ ... ይናገራል ይኼ እንዴት ይታያል? 7ኛ. በዚሁ መጽሐፍ ላይ በገጽ 14 ላይ ስለጨለማ መልአክ ተገልጿል። ቁጥራቸውም ከ99ኙ ነገደ መላእክት ጋርም እንደማይቆጠር ነገዳቸው 12 እንደሆነ ይገልፃል። ይኼ እንዴት ይታያል? ከሥነ ፍጥረትስ አስተምህሮ ጋር አይጣረስም ወይ? ሌላውን ሌሠ ጊዜ እመለስበታለሁ!! አደራ መልሱልኝ ጥያቄ እጠይቃለሁ ግን ብዙ ጊዜ አይመለስልኝም። ምን አልባት ካላያችሁት ብዬ ነው እዚህ የገለበጥሁት እንጂ ጥያቄ በመላእክት ዙሪያ እና እዚያ የተፃፈ ነው። ነገር ግን ጊዜው ትንሽ ረዘም ስላለ እዚህ አምጥቼዋለሁ ለመታየት እንድትበቃ።

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 27 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን!! እንዳላችሁት አንዳንድ ጥያቄዎች ለመጠየቅ ፈለግሁኝ በመላእክት ዙሪያ። 1ኛ. በነገረ መላእክት ላይ ጎልቶ የሚነገረው እና የሚታወቀው የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እና የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ነው። ይኼ የመጽሐፍ ቅዱስም እውነት ነው ደግሞም የሁላችንም በክርስትናው የምናስተውለው ነው። እንዲያውም የሁለቱ መላእክት መግነን ሌላ መላእክት የሌለ ያስመስለዋል። የኔ ጥያቄ ይህ ለምን ሆነ ሳይሆን የዚህ ምክንያቱ ምን ይሆን የሁለቱ መላእክት መግነን? 2ኛ. በመላእክት ዓለም ሁከት በሆነ ጊዜ ከህጉ የወጡት መላእክት አንድ ነገደ መላእክት እንደወደቀ ይታወቃል። ጥያቄዬ የወደቁት መላእክት በቀድሞ ስሙ ሳጥናኤል ስር የነበሩት መላእክት በሙሉ ወይስ ከየነገድ ከየነገዱ ተውጣጥተው ነው ወይ የወደቁት? 3ኛ. የቅዱስ ሚካኤልን ሹመት በተመለከተ 1ኛ. አለቅነቱ በሁለት መልኩ ነዎይ? ማለትም በኃይላት እና በመላው ዓለመ መላእክት ላይ? 2ኛ. በኪሩቤል እና በሱራፌልስ ላይ ተሹሟል አልተሾመም ይሆን? 4ኛ. በልማድ ቅዱስ ገብርኤል ቁጡ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ደግሞ የዋህ እንደሆነ በህብረተሰቡ ዘንድ ይታወቃል። 1ኛ. የዚህ አመለካከት እንዴት ይታያል ምክንያቱም ህብረተሰቡ ይህንን ያገኘው ከህይወት ተሞክሮ ነውና። 2ኛ. ይኼ ሀሳብ በመጽሐፍ የተደገፈስ አይደለም ወይ ይኼውም በስቅለቱ ጊዜ ቅዱስ ሚካኤል አርመመ ቅዱስ ገብርኤልን ግን ሰይፉን አንስቶ የቤተ መቅደሱን መጋረጃ ለሁለት ከፈለው ይላል። ይኼ ከላይ የተነሳውን ሀሳብ ሊያረጋግጥልን አይችልሞይ? 5ኛ. የማነሳው በርቱዓ ሃይማኖት በሦስተኛው እትሙ ላይ ስለአርባዕቱ እንስሳ በተለይ በገጽ 9 ላይ ይተነትናል። ምናልባት እኔ ካልተሳሳትሁ ስለእነርሱ ያነሳቸው ቁጥሮች (የጣቶቻቸውን ቁጥሮች፣ የዓይኖቻቸው ቁጥሮች) አልገጠመልኝም ምናልባት መጽሐፉን አይታችሁት የሆነ ነገር ብትሉኝ። 6ኛ. በዚሁ መጽሐፍ ላይ ገጽ 14 ላይ ሥጋ ለበስ ሰይጣናት እንዳሉ እና እንደሚጋቡ እንደሚዋለዱ ... ይናገራል ይኼ እንዴት ይታያል? 10ኛ. በዚሁ መጽሐፍ ላይ በገጽ 14 ላይ ስለጨለማ መልአክ ተገልጿል። ቁጥራቸውም ከ99ኙ ነገደ መላእክት ጋርም እንደማይቆጠር ነገዳቸው 12 እንደሆነ ይገልፃል። ይኼ እንዴት ይታያል? ከሥነ ፍጥረትስ አስተምህሮ ጋር አይጣረስም ወይ? ሌላውን ሌሠ ጊዜ እመለስበታለሁ!! አደራ መልሱልኝ ጥያቄ እጠይቃለሁ ግን ብዙ ጊዜ አይመለስልኝም።

  • @YitebarekKebede-i9l
    @YitebarekKebede-i9l 27 днів тому

    ታላቁ ሊቅ መምህር እረጅምድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥል

  • @elaeliasadmasie434
    @elaeliasadmasie434 27 днів тому

    ለማንም ያልተገጸ ትልቅ ጥበብ ነው የተገለጸላችሁ ሊቃውንት እጅግ በጣም ታላቅ መርሐ ግብር ነው በርቱልን

  • @YitbarekLegesse-k8q
    @YitbarekLegesse-k8q 28 днів тому

    የድምጽ ጥራት ይጎለዋል!

  • @beastfoundation567
    @beastfoundation567 28 днів тому

    lemindin new goal yemitasitemirun. mengedu enji goal min yiseralinal!?

  • @birhanuwelelaw2024
    @birhanuwelelaw2024 28 днів тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን