First of all in order to connect with your viewers need to show your face so they can have a connection how you prepare the food I finally when the food is ready you need to bring it over the plate have a taste to just wonderful meal that way people can have connect with you show them the whole process so either way you doing it have any connected with the audiences my opinion
ዋው እኔ ለዛኛ ስሰራ በፍፁም አይወጣልኚ ይገርመኛል ከ5 አመት በፊት በረመዳን በኛ በሙስሊሞች ፆም ለሊት ለሚበላሙ ብዙ እግዳወች ነበሩና ስሪ ተብየ ምርጥ አርጌ ሰራሁ ተበላ ምንም ሳይተርፍ መዳሜ መታ በጣም ይጣፍጥ ነበር አለችኚ ከዛም ሻሂ የጀ ስሄድ ሁሉም አችነሺ የሰራሺው በጣም ቆጆ ነው አሉ ሁሉም ማሻ አላህ ሳይሉ ቀርተው እደሁ አላቅም ከዛ ቀን ወድህ ለዛያ ብሰራው አይወጣም ይገርመኛል ሳስበው የሀበሻም ያረብም የቱርክም ቢድወ አይቸ ዛሬ ጥሩ ይሆናል ብየ ብሰራ ያው ተውኩ መስራት ማሻ አላላላላህ ተባረኪ ብያለሁ የጤና ምግብ 👌👌
የኔ ቆንጆ አንዳንዴ እንደዛ ይሆናል አንቺ ግን ዝም ብለሽ ሞክሪው ተስፋ መቁረጥ የለብሽም ማሬ🙏❤👍
በጣም ልዩ ጤናማ የሆነ አሰራር ነው ላዛኛ በጣም ነው የምወደው እጅሽ ይባረክ 🙏😘
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ🙏❤👍
በጣም ጉበዝ ነሽ
Betem arif arigashi new yesareshiw❤❤❤❤🙏
Salam lanchi yihon enkon dana maxashi wow baxama balamoyaa nashi qonjo mirxi yemigibi asarari nawu yasayashin barchi qaxiyibati iji yibarkii🙏✅👌
በጣም ቆንጆ ላዛኛ ነው እጆችሽ ይባረኩ
አሜን በጣም አመሰግናለው ውዴ🙏❤👍
እርድ ለጤና በጣም ጠቃሚ ነው
ዋውውውውማሸአላህ
ዋዉ በእውነት በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የስራሽው እጅሽ ይባረክ👍🏽👍🏽❤️❤️
አሜን በጣም አመሰግናለው ሉላዬ👍❤🙏
ቆንጆ ነው በጣም ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽውአንደኛ በርቺልኝ💚💛🧡🙏👍
በጣም አመሰግናለው ማየትዬ👍❤🙏
Yane liyyuu batam arif naw das bilognal imokiralaw amasaginalaw 👌👌🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እኔም በጣም አመሰግናለው ማሬ👍❤🙏
ዛሬ ላዛኛ በአንቺ አሰራር ሰርቼ በጣም ቆንጆ ያልደረቀ እናም ጣፋጭ ሆኖልኛል ስላሳየሺን በጣም አመሰግናለሁ!!!
Please ቂመሞቺን በEngilzhegna text adrglgn ❤lisera felige
Wawoo nice Lasagna 👌👍...Healthy thanks for sharing 👍
Subscribed and liked
እናመሰግናለን ቆንጆና የሚጣፍጥ ነው
ሰላም እህቴ ሰላምሺ ብዝት ይበል
ዎዉ እንዴት እንደሚያምር አስጎመጀሽኝ 👏🏾👏🏾
በጣም አመሰግናለው ለምለምዬ👍❤🙏
Betam Arifinew ejishi yibarek wide berichi like👍😍
አሜን በጣም አመሰግናለው አቡዬ🙏❤👍
የኔባለሙያ እጅሽ ይባረክ ❤
Arif sera new berchilen...be keninat enezemed
በጣም አመሰግናለው እሺ ደስ ይለኛል👍❤🙏
አሪፍ አሰራር ነው👍.......እናመሰግናለን
በጣም እሚያምር ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው 🥰🥰🥰👌👌👌
በጣም አመሰግናለው ፀዲዬ👍❤🙏
@@sara-ethiopianfood ,
@@sara-ethiopianfood very good
በጣም ነው የሚያምር ያሚ😋👌
በጣም አመሰግናለው ፅዮንዬ🙏❤👍
ዋው
ከዚያም እንበላለን "ማለት ነው" ያምራል
በጣም ቆንጆ ነው ልዩ ነው ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
አሜን በጣም አመሰግናለው ሳብዬ ማሬ🙏❤👍
ሶሱ ፡ ከምን ፡ የተሠራ ፡ ነዉ?
Bet am arif
تبرك الله علييك أختي بتوفيق أن شاء الله 🌹🌹👍👍👍
እኔ እና ልጄ ሹካችን እየላስን ነው የበላነው😂 እጅግ በጣም እናመሰግናለን !!!
እህት በጣም
ዋው ዳስ ስል❤❤
ተባረክ
Betam gobezi berchi ena metichalew anchim gorabey
በጣም አመሰግናለው እሺ በደስታ ውዴ👍❤🙏
ምረጥ ላዛና በላይክ አንደና ነኝ
በጣም አመሰግናለው ውዴ🙏❤👍
Watching
Thank you for sharing!! Great Video ❤️❤️
በጣም አመሰግናለው ውዴ🙏❤👍
በጣም ቆንጆ ነዉ🥰🥰😋😋
በጣም አመሰግናለው ማሬ🙏❤👍
በጣም አረፍ ነው
እጅሽ ይባረክ ማማየ
ሰላም እኔም መጥቻለሁ ውዴ ቤተሰብ ሆኛለሁ
ቆንጆ ስራ ነው በርቺ
በጣም አመሰግናለው ውዴ👍❤🙏
thank so much God bless you
በጣም የሚያምር ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው ውድ እጂሽ ይባረክ🙏💕❤️
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ👍❤🙏
Iiiiiiii
በጣም የምራል አበሳሰሉና ከለሩ ግን ቆርሰሽ ዉስጡንም ማሳየት ነበረቡሽ እግዚአቡሔር እጅሽን ይባርክ
በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ❤️🙏
በጣም አመሰግናለው ፀጊዬ🙏❤👍
ሰላም እህቴ
ሰላም ለዚህ ቤት ተባረኪ እንብላ
አሜን ሳርዬ በጣም አመሰግናለው ውዴ እሺ ነይ እንብላ🙏❤👍
👀🥰
ዋውውው ቆንጆ ኣሪገሽ ኖ ሰራህሹ የነ ቆንጆ በተሰብ ሁኘ ኣሎው
በጣም አመሰግናለው ማሬ👍❤🙏
ሰላም ነዚ ቤት ይኹን መዓረይ በርትዒ ፅቡቕ ስራሕ እዩ ኩሉ ኣማሊአ ቤተሰብ ኮይነ ኣለኹ
በጣም አመሰግናለው ማሬ እኔም ቤተሰብ ሆኛለው🙏❤👍
ስጋዬን ከምትይ አሰራርሽ ጥሩሩ ነውየተፈጨ ስጋ ብትይ ይሻላል
I live lazaga
የኔ ውድ መኮሮኒው ይቀቀላል
በጣም ቆንጆ ነዉ
በጣም አመሰግናለው ውዴ👍❤🙏
What kind powder
Salm www lasagn wuste new barch
በጣም አመሰግናለው ማሬ🙏❤👍
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Ok
Wow beautiful work blesses you 🙏❤️👍
Thanks my sis🙏❤👍
ነጭ ክሬም ከእንቁላልጋ የቀላቀልሽው ስሙ ምንድነው
Wow I’m really impressed,keep it up 👌
Looks yummy 😋
በጣም አመሰግናለው እስኩዬ👍❤🙏
Betham yasgomegal
ቅቤ😮
ኦቭን የሌለን እንዴት እንሰራ
መረሀባ
በጣም አመሰግናለው ሀዋዬ👍❤🙏
good joob
በጣም አመሰግናለው ጀሚላዬ👍❤🙏
Eritrea bezi aynet aydelem yemiseraw sgow
ቤተሰብ ሆነኛለሁ
በጣም አመሰግናለው👍❤🙏
በዚሁቀጥይበት
ነጩን ሶስ እቤት መስራት ብፈልግ እንዴት ልስራው??
Thank you dear!!
በጣም ደስ ይላል ግን ራሱን የቻለ ዱቄት አለ ?ወይስ ባስታውን ነው እንደ ላዛኛ ያረግሽው?
Fkr yelazga sose new yimbale semune bedeb asyine min endimile alayewtm
እቤት ውሥጥ እዴት ነው የሜሠራው
እንደዚሁ ያዉ ነዉ እቀየም ብሰሪዉ እቤትም
የሶሱ ስም ምንድነው ከይቅርታ ጋር መልሺልኝ 🙏
First of all in order to connect with your viewers need to show your face so they can have a connection how you prepare the food I finally when the food is ready you need to bring it over the plate have a taste to just wonderful meal that way people can have connect with you show them the whole process so either way you doing it have any connected with the audiences my opinion
Thank you ❤🙏🙏
👍🌹🍹🍰☕🍷🍸
ቤተሰብ እንሁን
እሺ ውዴ በጣም ደስ ይለኛል👍🙏❤
Enan Subscribe lemtadrgu Malasha fetan new comment tafulg
አይቆረስም እንዴ።?????
በቅንነት ቪዲዮውን በማያት ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ በጣም ቆንጆ ነው መልክ ሰጠኝ እኝጂ ሞያ ከጎረቤቴ እማራለሁ ይባል የለ እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናለው ውዴ🙏❤👍
የላዛኛው ፓስታ ይቀቀላል እንዴ 🙊🙊🙊🙊
እንደ ፓስታው ነው ያበሰለ ከሆነ ቀቅሉት ይላል እና ይቀቀላል የበሰለ ከሆነ አይቀቀልም
@@sara-ethiopianfood የኔ ውድ ክበሪልኝ በቅንነት ስለመለስሽልኝ እና ፅሁፍ አለው የተቀቀለ እና ያልተቀቀለ እንችን እያየሁ ዛሬ ምሳ ልሰራ ብየ ነው 😍😍😍😍😍😍😍