✅✅ጣፋጭ የላዛኛ አሰራር‼️how to make lasagna‼️ethiopian food recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 70

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 роки тому +1

    ሜልዬ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ነው ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ሼር👍👏❤👌🙏

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 3 роки тому +4

    በርግጠኝነት በጣም ቆንጆ ጠአም ነው የሚኖረው የአነች ቪድዮ ሁሌ ቶሎ ነው የሚያልቅብኝ በጣም በሚስብ ሁኔታ ነው የምታቀርቢልን የኔ ውድ እናመሰግናለን👌🙏💖

    • @mamaskitchenmelat56
      @mamaskitchenmelat56  3 роки тому +1

      ራቢያዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ ውድ አመሰግናለሁ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 роки тому

    ሜላትዬ በጣም ልዩ ነው በጣም ጥሩ አርገሽ ነው የሰራሽው የእኔ ባለሞያ በርቺልኝ👌👌ሼር❤🙏

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 роки тому +1

    ማማየ በጣም ምርጥ ላዛኛ ነው የሠራሽው እንዴት ያሥጎመጃል ባለሙያ ላይክ ሼር
    💖💖💖💚💚💚❤❤❤🙏

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому

    በጣም ቆንጅ ላዛኛ ነው እናመሰግናለን የኔ መልካም
    እጅሸ ይባረክ👍👌😘like 👍 share.

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 роки тому +1

    ሜላትዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ላዛኛ ሲያስጎመጅ ወድጄዋለሁ ሼር ዉድድድድድድድ በርቺልኝ አቀራረቡ ራሱ ዋዉ ነዉ

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 роки тому

    ቆንጆ የለዛኛ አሰራር ነው እጀሽ ይባርክ👍👍👌

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 роки тому

    ሜላትዬ በጣም ቆንጆ ላዛኛ ነው የሰራሽው በርችልኝ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክልኝ ላይክ 🙏🙏🙏❤️👍🏾👍🏾👍🏾

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 роки тому

    Waw በጣም ቆንጆ ላዛኛ ነው እናመሰግናለን

  • @Myhealthyonmyplate
    @Myhealthyonmyplate 3 роки тому

    Watching and 👍 like 💜💜💜

  • @borena109
    @borena109 3 роки тому

    በጣም መርጥ አሰራር እጅሽ ይባረክ 😋😋 ሼር

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ላዛኛ ነው ማምሽዬ እጆችሽ ይባረኩ ቬር😍😘

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @hassmuhammd1306
    @hassmuhammd1306 3 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ባለሙያ ነሽ አድናቂሽ ነኜ ከራቢ ቤት ነኚ በርቺ

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 роки тому

    Wow that’s looks so delicious 🤤 yummy 😋 thank you for sharing my friend stay connected

  • @ethiotube2535
    @ethiotube2535 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው ፅድት ያለ አሰራር እጅሽ ይባረክ እህቴ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому

    I'm watching 👀

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 роки тому

    እጅሽ ይባረክ በርቺ

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 роки тому

    Betam mirt lasagna new gobez mulu video new yayehut berchi!

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 роки тому

    Wow ሜላዬ የኔ ባለሞያ በጣም በጣም ነው የሚያምረው ዋው

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 роки тому

    ሜላትዬ በጣም ቆንጆ ላዛኛ ጤናማ እንደሚጣፍጥ ሲያዩት እራሱ ያስታውቃል ያሚ🥰🥰🥰👌👌👌

  • @FA-un1ki
    @FA-un1ki 3 роки тому

    ከራቢ ቤት ነዉ የመጣሁት ቆንጆ ነገር ያሳየሸን 👌👌👌ሰብሰክራይብ እና ላይክ አድርጌሻለሁ በርቺ

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 роки тому

    ልዬ ነው😋👌🙌🏻

  • @selam21558
    @selam21558 3 роки тому

    ሜላትዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @traveldiarieswithadi496
    @traveldiarieswithadi496 3 роки тому

    Wow. Very nice and delicious 👍 nice presentation. greetings from Oman

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 роки тому

    Watching ❤️

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ላዛኛ ነው ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ👍🥰🥰

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 роки тому

    Thank you for sharing beautiful looks amazing 👌🏾🥰

  • @sainspiration
    @sainspiration 3 роки тому

    Nice vidéo 👍

  • @Neju197
    @Neju197 3 роки тому

    ይጡ ጠጥቻለሁ በርቱ

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 3 роки тому

    ሰላም ነው ሜሉ ስትጠፊብኝ ነው💖

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 роки тому

    ዋዉ ሜላትዬ በጣም ቆንጆ አስራር ከጥሩ ገለፃ ጋር እጅሽ ይባረክ🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @hananhanan197
    @hananhanan197 3 роки тому

    በጣም፣ባለሞያነሽ፣ላይክ፣ሰብስክራይብ፣ከራቢቤትነውየመጣሁት፣በርቺ፣

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 роки тому

    ሜላትዬ ❤️በጣም ቅንጆ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ😘👍👌🙏🏻

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen 3 роки тому

    እያየሁ ነው ሜሉ 👍

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 роки тому

    ማማዬ በጣም በጣም ቆንጆ ምርጥ 👍👍👍👌👌👌 የኔ ባለሙያ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 роки тому

    Mamaye Watching

  • @tsionchannel1130
    @tsionchannel1130 3 роки тому +1

    Thanks so much sunshine for sharing I love you

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 роки тому

    Watching

  • @አበሮስሚድያ
    @አበሮስሚድያ 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ. ነው ቤተሰብ በቅንነት

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 роки тому +1

    👀❤

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 3 роки тому

    Welcome sis

  • @tigistteka3420
    @tigistteka3420 2 роки тому

    ሰላም የዳባመጋገራያይሆናልወይ የአገመጣድ ሰንትደቂቀቃየፈጀል

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 роки тому

    like

  • @esietetsionengdaw2212
    @esietetsionengdaw2212 3 роки тому

    Mirt new balemuya

  • @Tube-ub8ww
    @Tube-ub8ww 3 роки тому

    አህለንቤተሰብእንሁን