🛑የወለጋ ተፈናቃይ የሆነ የቲም ወጣት አበደ😭አይ እናት መከራዋ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • #music #love #motivation

КОМЕНТАРІ • 239

  • @RahemIndris
    @RahemIndris 4 місяці тому +32

    የሞቀበት የምታሞቁ ኑ እንያችሁ ለአዱኒያም ለአኬራችሁም ሸምቱ

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube  4 місяці тому +48

    ቪድኦውንን ላይክ በማድረግ ለሌሎች ተደራሽ እናድርግ
    0913951783

    • @ወሎየዋ-አ2ጐ
      @ወሎየዋ-አ2ጐ 4 місяці тому +1

      አብዲ የሳቄ ምንጭ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ሩስጥህ

    • @usuf_tube
      @usuf_tube 4 місяці тому +2

      ጎበዝ አብድ አላህ ይውደድህ እነሱንማ አላህ ይርዳቸው

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 4 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢የኔ ማርዋየ ሀስቡነሏህ ወኒዕመል ወኪል ላሀውል ወላቅወተ ኢላ ቢላይ 😢😢😢 ልጁኮ እብድ አይደለም ትንሽ የአዕምሮ መጨናነቅ ነው ያለበት ማለትም በቀላል ህክምና መዳን የሚችል ልጅ ነው ያረቢ አንተው እርዳቸው እኛስ ለስንቱ እናልቅስ😢😢😢

    • @halewyatube
      @halewyatube 4 місяці тому +1

      ያረቢ አፊያዉን አላህ ይመልስለት

    • @adenategene101
      @adenategene101 4 місяці тому

      Weyna 😢😢😢 Egzyabheir ymarlhe

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 4 місяці тому +6

    እኔ ዬወለጋ አማራ ነኚ 😢 እና ዬወለጋ አማራ እኮ ወላሂ ሁሉም ዬሳንኮለጂካል ጉዳት ደርሶብናል እኮ ምክኒአቱም ዬደረሰብን ነገር ከባዲ ነዉ 😢😢😢

  • @FelahTube
    @FelahTube 4 місяці тому +37

    ደሴ እነ አቡ ሂበቱሏህ ሩቃ ቤት ዉሰዱት እኛም እንረዳዋለን

    • @هلا-غ5ب
      @هلا-غ5ب 4 місяці тому +1

      የሩቃ ቤቱን ቁጥር ካለ እንፈልጋለን

    • @ttww9470
      @ttww9470 4 місяці тому +1

      ​@@هلا-غ5بእኔ አለኝ እደት ልሤጥሺ

    • @AaDd-ur8sc
      @AaDd-ur8sc 4 місяці тому

      ውደእኔም እፈልግ ነበር በአላህ እደት ላግኝሽ ቁጥሩን ብሰጭኝ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 4 місяці тому +1

      ​@@هلا-غ5بሠዉአትመኑ ዉዶቸ ነይብለዉ ቢደዉልልሽ ልተጅነዉ እረሰዉአይቲመንም ሆሆ

    • @neimayimam7181
      @neimayimam7181 4 місяці тому

      ቁጥር የታለ 😢

  • @hyat2155
    @hyat2155 4 місяці тому +15

    የአላህ ከደዚዝ አየረነት መከራ ጠብቀን ለሱም አፍያዉን መልስለት

  • @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ
    @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ 4 місяці тому +2

    የታመመውንም አላህ ያሽረው አንተንም አላህ ያጠክርህ በዚህ ስራህ ከይር ጀዛህን ይክፈልህ

  • @yarab4997
    @yarab4997 4 місяці тому +1

    አብዲ ጡሩ እየራክ ነው ወንድሜ ጡሩ መስራት ለራስ ነው

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 4 місяці тому +11

    እረ ወደሀይቅ በሄዱ እኔ ቤት ነበረኝ ማንም የለበት እዚያ ሂደዉ በኖሩ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 4 місяці тому +3

    አብድዬ ሀቢቢ አሏህ ይስጥህ አንተ እኮ በሥደት ችግር አይተሀል የሠው ችግር ይገባሀል 😭💔አሏህ ከችግር ያውጣን ሁላችንም ብቻ ያሣዝናል 😶

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 4 місяці тому +3

    አላህ ሙሉአፊያውንይመልስለትያረብ ሀባይቢ ኑእደዚህአይነትቭድዬችን ላይክ ሼርእናድርግ😢😢😢

  • @FelahTube
    @FelahTube 4 місяці тому +10

    አብዲ በአሏህ ሩቃ ቦታ ዉሰዱት

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s 4 місяці тому +3

      አዎ ኮምቦልቻም እነ አቡ ረይስ አሉ ወላሂ አላህ አፊያ ያድርገዉ ይህን የመሠለ ወጣት እንደዚ ሆኖ ማዬት ያሣዝናል።

  • @user-qm7hs9ub9f
    @user-qm7hs9ub9f 4 місяці тому +1

    ያረብ የሰው ልጅ ፈተናው መብዛቱ አላህ አፊያውን ይመልስለት

  • @LubabaMamo
    @LubabaMamo 4 місяці тому +3

    እሩቅያ ዉሰዱት የአላህ የኔየ ጌታ አላህ አፈመያዉን ይመልስለት

  • @fufumahmud3177
    @fufumahmud3177 4 місяці тому

    ባወጣሀው አላህ ይስጥህ የተቸገረን የሚረዳ እደት ደስ ይላል በአላህ

  • @FatimaAliየዴሴዋ
    @FatimaAliየዴሴዋ 4 місяці тому +1

    እፍፍፍፍፍየኔእናት ወድሜአላሕ ይስጥሕ😢😢😢

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain2560 3 місяці тому

    የኔ አባት አላህ አፊያህን ይመልስልህ

  • @HawaUmerAsen
    @HawaUmerAsen 4 місяці тому

    ኡፍፍፍፍ የኔ ከርታታ ቤተሰቦቻችን ተሠቃየብን

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 4 місяці тому

    የኔ አባት አላህ ያሺርህ ወላሂ ወንዲሜም እንደዝህ ነው አላህ ሆይ አፍያቸዉን መልስላቸው ያረብ

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 4 місяці тому +1

    አላህ አፍያውን የመለስለት ኢሺአላህ እነረዳው አለን

  • @FatimaAliየዴሴዋ
    @FatimaAliየዴሴዋ 4 місяці тому

    አላሕ አፊያውን ይመልስለት😢😢😢

  • @seadaሰአዳTubeአባሰል
    @seadaሰአዳTubeአባሰል 4 місяці тому

    እሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኮን ሰላም መጣህ ወድሜ ሰላገኘሁህ ደሰብሎኛል የኔ መልካም ወደም አላህ ይጠብቅህ ወድማችንንም አላህ አፊያዉን የይመልሰለት አናታችንንም አላህ እረጂም እድሜ ይሰጣቸዉ አህመምና ማጣት አገት ያሰደፋል ያአላህ የሚሰኪኖችን ሰቃይ አተፍታልን

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ 4 місяці тому +1

    አብዱዬ በወጣ ይተካህ የኔ ወንድም ማሻ አላህ❤

  • @halimaadam9624
    @halimaadam9624 4 місяці тому +3

    ጀዛክአላህ ሀይር አብዲ አይ ወለጋ 😢😢😢😢😢

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh 4 місяці тому +2

    የኔ ወንድም አላህ አፊያ ያርግህ

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 4 місяці тому

    አላህ ሆይ የማንችለውን አታሸክመንን. ያረብ በጣም አንጀቴን የሚበሉት. የአላህ አንተ እርሳቸው ዎ አላህ ሙሉ አፊያውን ይስጠው

  • @maryam3066
    @maryam3066 4 місяці тому

    የኔ፣ውድ፣አላህ፣ያረዳው

  • @user-ir1yh1el1j
    @user-ir1yh1el1j 4 місяці тому +4

    አላ ህ ያሽረው

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 4 місяці тому

    ያረብ አላህ አፊያውን ይመልሠው😢😢

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 4 місяці тому +1

    የአላህ😢😢😢የኔ ወንድም እንደዚህ እየሆንን እንድናልቅ ነው እየተሰራ ያለው አላህ ይፍረድ😢😢😢😢

  • @labeba3450
    @labeba3450 4 місяці тому

    የኔወንድምአላህያሽርህያረብ

  • @زينبمحمد-ن2ح
    @زينبمحمد-ن2ح 4 місяці тому

    😢ቢናገሩት መከራ ነው ወሎ አሁንም ታልነቃ እናተ ለወለጋው ነው የምትሉት ገና ወሎም ለግዜው ክልል እንሁን ብለው ያጠፏችኸል ተጠቀቁ

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 4 місяці тому

    ሚስኪን አላህ አላህ ይርዳው

  • @XtxyxyFifufi
    @XtxyxyFifufi 4 місяці тому +2

    Jamal alah jazahin alah yikifalih

  • @fousiadxb987
    @fousiadxb987 4 місяці тому

    አላሕ ጤናዉን ይመልሠዉ ያረብ

  • @user-ew3nr7gy6q
    @user-ew3nr7gy6q 4 місяці тому +1

    አላህ ያሽርህ ያረቢ የኔ ወድም

  • @maryam3066
    @maryam3066 4 місяці тому

    አጀቴን፣በላኘ፣የወድሜቢጤ፣ታሰሮ፣እግሩን፣የኔወድ፣አላህይረዳው፣ያረብ

  • @woyay2095
    @woyay2095 4 місяці тому

    አላህ አፊያዉን ይመልስለት ያረብ

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 4 місяці тому +1

    😢😢😢😢እኔን ወንድምዋ እፍፍፍፍፍ አጀቴንበላኝ ያአላህ ለምድነው ያሰሩት ይበልጥ ይጨናነቃልኮ አትሰሩት በአላህ ታስሮ ሳየው እኔራሱ ጨነቀኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ጓደኛንማመንበኔይብቃ
    @ጓደኛንማመንበኔይብቃ 4 місяці тому

    እንዳዉ ፈጣሪዬ እህ እህ ያረብ አንድ ወንድም ነዉ ያለኝ ወንድሜ ትዝ አለኝ የአሏህ

  • @medi45672
    @medi45672 4 місяці тому

    አላህከድዚህአይነትመካራ ይጠብቀን አብድየ በረታ መልካም ሰዉአላህ ይገዝህ ሰወን አደምታግዝ

  • @ghh5860
    @ghh5860 4 місяці тому

    የኔ ወንድም አላህ ያሽርህ 😢😢😢😢

  • @helimahelima5077
    @helimahelima5077 4 місяці тому

    ያአሏህአፊያውይመልሠለት

  • @sofi8983
    @sofi8983 4 місяці тому +5

    የአለም አላህ አፊያውን ይመልሥለት ያረብ

    • @user-vf9pt5dd9n
      @user-vf9pt5dd9n 4 місяці тому +1

      ሀኒየ ስራእደትነው ለመድሺ ስደትእደትነው❤

    • @hayat-w7k
      @hayat-w7k 4 місяці тому +1

      እንደት ነሽ ውደ ስራ እንዴት ነው አብረሽ ውደ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut 4 місяці тому

    የኔናት አላህ ልጅሽን ያድንልሽ አብድ አላህ ይስጥህ

  • @Toyba765
    @Toyba765 4 місяці тому

    ወድምዬ ወላሂ እኔም ላስቸግርህ በጣም የታመመ ልጅ አለ ቪዶወ ውን በምን ልላክልህ አይተህ ካላሰመነህ ይቀራል ወላሂ ግን ብታየው በጣም ያሳዝናል ቪዶወ ስራለት

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 4 місяці тому +2

    አላህ ከፍያ ያድርገዉ ያርብ

  • @zeynbadadaabdlah3950
    @zeynbadadaabdlah3950 4 місяці тому +1

    ያረቢ አተ ሀገራችንን ሠላም አርግልን ግፉ በዛብን እፍፍ😭😭😭

  • @ልይህበዳመና
    @ልይህበዳመና 4 місяці тому

    መሸአላህ ይጨምርልህ አብዱ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ 4 місяці тому

    አላህ ያሽርህ የኔ ከርታታ ወንድም 😢

  • @user-hq7ic5vr6p
    @user-hq7ic5vr6p 4 місяці тому +1

    ዋአሊኩም እስላም ወረህመትላሊ ወበረካትሁ አላህ አፊያ ያድርገው ያረብ😢😢😢 አብዱ ጀዛኩሙላህ ከይረን

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 4 місяці тому

    ላይክ ሸር አድርጉ የታመመውን ወድማችንን አሏህ አፍያ ያድርገው ያጣ ሁሉ ያግኝ የተከፍ ይደሠት የኢትዬጵያ ሠቆቃ አሏህ በቃ ይበለን በራህመቱ ወድም እብድ ጅዛከሏህ ኽይር

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 4 місяці тому

    የኔ ወንድም እኔን ያረብ መከራችን

  • @zamzamzam6055
    @zamzamzam6055 4 місяці тому

    አሏህ ያሺረው

  • @nanialemu9173
    @nanialemu9173 Місяць тому

    Amharayy😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
    @Hayatነኝስደትያደከመኝ 4 місяці тому +3

    አይይይይይይ ሚሥኪን ያረብ እዝነትህን😢

  • @zm5638
    @zm5638 4 місяці тому

    ያረቢ ኧረቁረአን አስቀሩል ያረቢ አላህ አፊያውን ይመልስለት

  • @user-cn2zw4iw3v
    @user-cn2zw4iw3v 4 місяці тому

    ላይክ እናርግ

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 4 місяці тому

    የአልላህ ያሻፊኡ ይሽፈዉ

  • @user-vf9pt5dd9n
    @user-vf9pt5dd9n 4 місяці тому

    የህመም ከባድ ይህነው የኔአባትአላህአፊያያድርገው😢😢

  • @user-vf9pt5dd9n
    @user-vf9pt5dd9n 4 місяці тому

    አላህ አፊያ ያድርገው ያረብ

  • @zainabumar7894
    @zainabumar7894 4 місяці тому +2

    የኔም ወድም ታሞብኛል ዱአ አርጉልኝ ታስሮ ቁጭ ብሎል እኔም በለቅሶ አለሁ እዳለሁ በዱአችሁ እርዱኝ

    • @user-ev4jj2yu3m
      @user-ev4jj2yu3m 4 місяці тому

      አላህ ያሽርልሽ ግንኮ መታሰሩ ለሱ የባስ ነው ውዴ

    • @zainabumar7894
      @zainabumar7894 4 місяці тому

      @@user-ev4jj2yu3m አሚን

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 4 місяці тому

      አላህ ያሽርልሽ የኔ ውድ😢

    • @የጃማልጂ
      @የጃማልጂ 4 місяці тому

      የኔምአባት አሞታል

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 4 місяці тому

      አላህ ያሽረው ሩቃ ይቀራበት

  • @ፍቅርነኝለውደዲኩት
    @ፍቅርነኝለውደዲኩት 4 місяці тому

    የአላህ

  • @ZabibaAbdo
    @ZabibaAbdo 3 місяці тому

    አላህ ያሽርህ ዉድሜ

  • @zainabzainab7792
    @zainabzainab7792 4 місяці тому

    ወንድሜዬጀዛክአላህሀይር🎉🎉🎉🎉

  • @toyba9930
    @toyba9930 4 місяці тому

    አላህ ሙሉ ጤናውን ይመልስለት

  • @rahmarahema5468
    @rahmarahema5468 4 місяці тому

    የኔ ነት

  • @um3201
    @um3201 4 місяці тому

    Yeneenatewaaa mawurat enkua aychilumm,esus teyzual band fitu .ayyyh enat mekerash bzatu 😢😢😢

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 4 місяці тому

    አላህ አፊያህን ይመልስልህ

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 4 місяці тому

    ያረቢ እንደኛ ሣይሆን እንዳንተ እዝነት እርዳን ደካማ ባሮቺህ ነን

  • @riru4847
    @riru4847 4 місяці тому

    አሏህ አፊያውን ይመልስለት

  • @MariamMariam-q2n5b
    @MariamMariam-q2n5b 4 місяці тому

    አላሐ አፊያ ያርግክ

  • @Momina1111-xi7jh
    @Momina1111-xi7jh 4 місяці тому +5

    አይ የኛ ነግር እኔም ወለጋ ነኝ ሀገር ልገባ ነበር ፍራት ፍራት እያለኝ ነው

    • @halimaadam9624
      @halimaadam9624 4 місяці тому

      😢😢

    • @user-ef5co1jg2k
      @user-ef5co1jg2k 4 місяці тому +4

      እዟ ሀገር ነው ብለሸ እዳገቢ እኳን አንች እኔ ወሎ ለመግባት ፍረቻለሁ በሰ አሏህ ይደረሰልን

    • @rabiawali1915
      @rabiawali1915 4 місяці тому

      😢😢

    • @Momina1111-xi7jh
      @Momina1111-xi7jh 4 місяці тому +1

      @@ነኢመት ገደል ግቢ ስለ ሀገሬ ሰላም ማን አባሽ ጠየቀሽ ምድረ ፖለቲከኛ ገድል ግቢ በድጋሜ መሰሎችሽጋ

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 4 місяці тому

      😂😂😂አንችው ጠይቀሽ ተመልሰሽ ስድብ ሱበሀን አሏህ​@@Momina1111-xi7jh

  • @sisayheley1239
    @sisayheley1239 4 місяці тому

    😢😢😢😢ማርይምን የደረሰበት ነው የሜይውቀው እኔ አስር አመት ስደት እናቴ ሁለት እህቶቼ አደኝዋ ነፈሰጡር ወለጋ አገታቸው ታርዳ ሆዳ ተሸልቅቆ እንዃን ለኝ ለስንቱ የሜበቃ ንብረት ሁሎ ወድማ ቤተሰቤ ታርዳ ይህው ሳስት ወር ሙሎ ኦልጱታል ነበርኩ በተለይ የናቴን አገት ካዬው በዋላ ጭቅላቴ ልክ አልሆን ብሎ አማራ የሆነች የጎጃም ልጅ ሙስሌም አብራኝ ስትከራተት አሆን በሳድጋፍ የኔን ስራጨምራ እየሰራች ለሌት ቁጭብላ እይደረች እየጠበቀችኝ አሆን ይሆሎ አልፎ እዜ ሰው ለመሆን በቅቻለው በጎደኝኤ ምክኔይት ይለበለዜይ ሰው አገር አብጄ ነበር ወለጋደም ይዝነብብሽ የዘራሽው አይብቀል እድሜልካችሆን ስታለቅሱኑሮ ኦሮማሆች ሙስሌሙም ክርስቴይኑም ዘራቹ ይጥፈ ደም እዳስለቀሳችሆን ደም አልቅሱ 😢😢😢😢

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 4 місяці тому +1

      😢😢😢 ወይኔ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ከባድ ነው ባንች ቦታ ሁኔ ሳስበው ዘገነነኝ እንኳንም ወዴ ጤናሽ ተመለሽ

    • @sisayheley1239
      @sisayheley1239 4 місяці тому

      @@mosebtube1027 አሜን እድሜ ለጎደኝኤ ለዜ አብቅታኝለች የኦሮማ ሰው ደም ይንባ እድሜ ልኩን ይጠብቁ ፈጣሪ ይፈረድ አማራ ሙስሌሙ ክርስቴይኑ እደበግ ነው የታረደው ቤተክርስቴይን ውስጥ አቃጠሎቸው መስኬድ ይተርፈናል ይሎ ታረዱ ተቃጠሎ እዜአትቀበሩም ተባልን አውጥተው አቃጠሎን እስኬ ይኤን ሆሎ የቻለ አማራ ሙስሌም ክርስቴይኑ ቤዋጋ ማን ይፈርዳል እኝን ጨርሰውኢዱ አማራክልል ደም ነው ይለቀስኩት የመርፌው ነገር አይወራ

  • @FatimahSaad-hh2jn
    @FatimahSaad-hh2jn 4 місяці тому

    አላህ፣ያሽረው፣😢😢😢😢😢😢

  • @ዜድነኝየመቅደላዋ
    @ዜድነኝየመቅደላዋ 4 місяці тому +2

    እኞ ፊኖም ሽኔም እድ ናቸው ለሙስሊሙ😭😭

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 4 місяці тому

    አላህ አፋያውን ይመልስለት ያረብ እናትም አትስቃይ አላህ ይርዳቸው
    አላህ ይጠብቀን አይ የስው ልጂ

  • @zebibamohammed7843
    @zebibamohammed7843 4 місяці тому

    አይ መከራችን የኔ ወንድም አላህ አፊያ ያድርግህ

  • @Hadrazaynu
    @Hadrazaynu 4 місяці тому

    የአላህ አፍያውን መልስለት

  • @medinaevryalley2246
    @medinaevryalley2246 4 місяці тому

    ማሻአላህ

  • @Maryam-x6w7e
    @Maryam-x6w7e 4 місяці тому

    አላህ ይርዳቸው ያረብ

  • @user-ne7ev3ch1k
    @user-ne7ev3ch1k 4 місяці тому

    ላኢላሃ ኢለላህ ያረቢ አላህ አፊያወን ይመልሰለት አይ ፈተና አላህ ይፈርጃችሁ ያረብ

  • @Tube-xu5jw
    @Tube-xu5jw 4 місяці тому

    የኔ ወንድም😭😭😭

  • @makiaadem598
    @makiaadem598 4 місяці тому

    አብድ እባክህ እሩቅያ አስቀራበት ወድሜ

  • @zizi-y1f
    @zizi-y1f 4 місяці тому +1

    ደሴ ጦለሀ ጋር ውሰደው

  • @Sofi-Mame
    @Sofi-Mame 4 місяці тому +2

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምረልህ አብዲሻ

  • @Ksa-d5p
    @Ksa-d5p 4 місяці тому

    ሩቂያ ውሰዱት ሳይብስበት ቶሎ

  • @hadraahmed8782
    @hadraahmed8782 4 місяці тому

    ያአላህ አላህ ያሽረዉ 😢😢😢

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 4 місяці тому

    ሩቃ ቤት ወሰዱት አላህ አፊያውን ይመለስለት ያርብ

  • @zeynaba-km3pd
    @zeynaba-km3pd 4 місяці тому

    አላህ ሙሉ አፊያውን ይመልስለት

  • @aishasaeed1018
    @aishasaeed1018 4 місяці тому +1

    ሀስቡንአላሁ ወኒመል ወኪል አብዲ መጭውም ክረምት ነው ዝናብ መጠለያቸውን እያፈረሰባችው ነው አላህ ያብጀው😢

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 4 місяці тому

      እረ ማር የት ነዉ ያሉት ወሎ ሀይቅ እደሆኑ እኔ ቤት አለኝ ማንም የለበት እዚያ ቢሄዱ ጥሩ ነዉ ኡፉ ዱኒያ

  • @FatumaYimam-u9l
    @FatumaYimam-u9l 4 місяці тому

    አላህአፈያውንይመልሥለት

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p 4 місяці тому

    አሚን የኔ አባት❤

  • @ZehabuZehabu-md7ju
    @ZehabuZehabu-md7ju 4 місяці тому

    አፊውንይመልስለት

  • @user-jr4vf9cr1k
    @user-jr4vf9cr1k 4 місяці тому

    እህ አላህአፈያውንይመልስው ያርብ

  • @Rahmetwolloyewa
    @Rahmetwolloyewa 4 місяці тому

    ለአላህ ብለህ ሩቃ ቤት ይዘኸዉ ሂድ😢

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam1642 4 місяці тому

    አይይይይይይይይይይ

  • @hayatmohmed2305
    @hayatmohmed2305 4 місяці тому

    ያረብብብ አሏህ አፊያውንን ይመልስለት ያረብብብ😢

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 4 місяці тому

    ሙስሊም ከሆኑ ሩቃ ይቀራበት በተደጋጋሚ

  • @taibaAlmessabi
    @taibaAlmessabi 4 місяці тому

    አካዉቱ የት አለ

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube 4 місяці тому

    አላህ ጤናዉን ይመልስለት