ውሎ አዳር አንጨቆረር ገብተናል በስንዴ ድፎ የደለቡ ከብቶች ክፍል -2

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • ውሎ አዳር አንጨቆረር ገብተናል በስንዴ ድፎ የደለቡ ከብቶች ክፍል -2#ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

КОМЕНТАРІ • 119

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 роки тому +21

    ሴትየዋ ጀግና ጋዜጠኛዋ ጎበዝ
    ገጠርየ ውብ ነገር
    ሸዋ ምርጥ ሃገር ነው ለካ

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 роки тому +30

    ሀገሬ ውብ ናት። ሸዋ ገብቶ ምን ጠፍቶ በመንገድ፣ መብራትና ውሃ ተጨቆነች እጅ ሁሉ ሙሉ ነው ከራሳችን ተርፎ ሌላውን የምንመግብ ነን።

    • @ወይኩንፈቃድከ
      @ወይኩንፈቃድከ 2 роки тому

      በጣም መንገድና መብራት ግን መቼ ይሆን የምናገኘዉ????

  • @user-vf9sj4cd7b
    @user-vf9sj4cd7b 2 роки тому +6

    መታደል እኮነው አማራ መሆን አማራየ ሁሉነገር የሞላው ነው የኔ የዋህ ህዝብ

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 роки тому +17

    ሴትዬዋ የእኔ እናት ደስ ሲሉ ጨዋታቸው💕
    ጋዜጠኛዋም ውብ ነሽ ጎበዝ💚💛💝💪

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 роки тому +16

    በጣም ደስ ይላል ተለፍቶ የምበላው ይጣፍጣል ገበሬ ባይኖር ከተሜ ምን አይደለም ጎበዞች ናቸው

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 2 роки тому +15

    በቃ ከዚህ በሃላ አንጨቆረር ግቡ በሉን አንቀየምም 😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @zehara605
      @zehara605 2 роки тому

      😃😃😃 እኔ ሰምቸ አላቅም እዲህ አይነት ሰዲብ

  • @user-wl2oj3gm1j
    @user-wl2oj3gm1j 2 роки тому +5

    በጣም ጎበዝ ነች ጋዜጠኛዋ ጠጆየ በጣም ምርጥ ጀግና ሴት ነሽ

  • @goofygoofy3968
    @goofygoofy3968 2 роки тому +16

    ወይ ደሰሰ ሰሉ አገሬ ሰላምሸ ይመለሰ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍

  • @birhanutekle.m
    @birhanutekle.m 2 роки тому +2

    ወይኔ የከተማ ልጅ። ደከመሽ አይደል። ወይዘሮ ጠጄ በጣም ደስ ይላሉ። የተባረኩ የቤት እመቤት ናቸው። አንቺ ጋዜጠኛ መቼም ጎበዝ የተዋጣልሽ ጎበዝ ነሽ። በሙያሽ ልትኮሪ ይገባሻል። ስራሽ የተዋጣለት ነው። ከሁሉ ደስ ያለኝ የተጠና ሳይሆን የእለት ህይወትን በዚህ አስቸጋሪ በሆነ መንገድ አብረሽ ተሰማርተሽ ሳትጨነቂ መስራትሽ ታኮሪያለሽ። ድንቅ ባለሙያ። ታሪኳ ታሪክ እየሰራሽ መሆኑን አትርሺ። You should win an award for your extraordinary work. Hope to see you when I come home.

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому +13

    ክብር ለአስሶ አደር አቤት ያለ ልፋት

  • @user-fv3gp8yd6h
    @user-fv3gp8yd6h 2 роки тому +10

    የገጠር ሴት እኮ ጀግና ነች አገሩን ግን ወዴት ነው ብሄድ ብዬ ተመኘሁ ደጉ ወገኔ ከናተ በመፈጠሬ ኩራት ይሰማኛል

    • @etabezwandefrew6392
      @etabezwandefrew6392 2 роки тому

      አንችይትነሽእኔሽዋአንጭቆረርነኝ

    • @user-fv3gp8yd6h
      @user-fv3gp8yd6h 2 роки тому

      @@etabezwandefrew6392 እኔም የሸዋ ልጅ ነኝ በደብረሲና

    • @etabezwandefrew6392
      @etabezwandefrew6392 2 роки тому

      @@user-fv3gp8yd6h እሽ

    • @wogderesejigu284
      @wogderesejigu284 2 роки тому

      ከደብረብርሃን በደነባ በኩል 55 ኪሜ

  • @meazatefara3289
    @meazatefara3289 2 роки тому +6

    ጀግና ዘር በመሆኔ መታደል ነው ጅሩ

  • @tesfahope27
    @tesfahope27 2 роки тому +6

    ሴትዮዋ በጣም ጎበዝ ናት ከሞያ እስከ ንግግር ተክናበታለች።

  • @qal211
    @qal211 2 роки тому +4

    ጠጄ በጣም አመስጋኝ እና ይበቃል የምትል ደስተኛ ሴት ናት !!! እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!

  • @tsaheykalye9071
    @tsaheykalye9071 2 роки тому +6

    አገሬ አንጨቆረር እወድሻለሁ ሠላምሽ ይብዛልኝ

  • @etemanchidessie4478
    @etemanchidessie4478 2 роки тому +5

    አቤት ወተቱን ምናለ ባገኘው ትኩሱን ጥጥት ነበር ውባ ሀገሬ ሸዋ

  • @negedeyimam2745
    @negedeyimam2745 2 роки тому +9

    የገጠሯም የከተማዋም በጣም የምራሉ ተባረኩኩኩ

  • @nejbahussain9936
    @nejbahussain9936 2 роки тому +8

    ማሻ አላህ ደስ ሚል ሀገር በተለይ ጤፍ ደስ ሲል

  • @rosarcalm2769
    @rosarcalm2769 2 роки тому +29

    ፍትህ በአብይ መንግስት እጅ እየታረዱ እየተበሉ እየተቃጠሉ እየተጨፈጨፉ ላሉ የአማራ ህዝብ ፍትህ እንጠይቃለን🛑🛑🛑🛑🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 2 роки тому

      ገና ላቃቹ ይወጋዳል የአብይን ጦስጡብሳሴ ውጡ ምድረ ቆማጣ ዱሽ የዱሽ ዘር ምን ያድርጋቹ ምድረ ወራሪ🕸🕸🕸🕸🕸🕷🕷🕸🕸🕸👹

    • @mn-zh7we
      @mn-zh7we 2 роки тому +1

      @@adanchetesfaye285 በሰላም ነው ዶፉ

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 2 роки тому +7

      @@adanchetesfaye285 ፍትህ በአብይ መንግስት እጅ እየታረዱ እየተበሉ እየተቃጠሉ እየተጨፈጨፉ ላሉ የአማራ ህዝብ ፍትህ እንጠይቃለን🛑🛑🛑🛑🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🙆🏾‍♀️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑

    • @GiruEnewari
      @GiruEnewari 2 роки тому +8

      እንዲህ ሰርቶ ከራሱ አልፎ ለሌላ የሚተርፍ ህዝብ እኮ ነው እያፈናቀሉ የሚያሰቃዩት እግዚአብሔር ፍርዱን ያቅርብልን።

    • @qal211
      @qal211 2 роки тому +5

      @@adanchetesfaye285 በጣም ታሳዝኛለሽ ቅናት የሚባል በሽታ መድኃኒት አልተገኘለትም ። ስለዚህ አመንምኖ ይገልሻል !!!!

  • @mulufeleke2231
    @mulufeleke2231 2 роки тому +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል ሀገር ነው። ጠጄ ደግሞ በጣም የምትመች ሴት ናት አቅራቢያው ጥሩ ተግባቦት አላት ጠንካራ ገበሬወች ናቸዉ ።

  • @elleniabayneh4979
    @elleniabayneh4979 2 роки тому +2

    ጋዜጠኛዋ ትህትና በጣም በጣም በጣም ጎበዝ ናት 👏👏👏👏👏👏

  • @dumatube646
    @dumatube646 2 роки тому +2

    ስራ እችላላሁ የምለሴት እኔ ፈራዉ ከጀግና ሴት ሸልማት ይገባታል💚💚💚💚ጋዜጠኛ የኔ እናት አሳዘነሸኝ ጎበዝ❤️❤️❤️💚💚 አሳካልዬ ኤርያ በትክክል እያሰሸ ስለሁነሽ አመሰግናለሁ ዉድ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому +7

    ለምለሟ አገሬ ሠሜን ሸዋ

  • @dumatube646
    @dumatube646 2 роки тому +2

    በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር ይባረካቹ በጣም አሰፈላግ ነዉ ማብራት ስጨመረቤተ በጣም ምርጥ ኑሮ ነዉ። ጣንካራ ሴት ነች ታታር❤️❤️❤️💗💗💗💗❤️❤️❤️💗💗

  • @todaygame249
    @todaygame249 2 роки тому +7

    በታም ደስይላል አገራች ስላም ያረግልን

  • @etabezwandefrew6392
    @etabezwandefrew6392 2 роки тому +7

    ዋውሀገርአንጭቆረረእንኳንደህናመጣችሁ

  • @user-zk9tf1fm6n
    @user-zk9tf1fm6n 2 роки тому +3

    መገን አማራ የሰለጠነ ህዝብ እኮ ነው እኳንም የኔ ሆናችሁ ደሞቸ

  • @mesfing3306
    @mesfing3306 2 роки тому +4

    Good jobTarekwa Sesay thanks

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 2 роки тому +10

    ምስኪን ወገኖቻችን ደጎች !
    እናንተን ነው እንግዲህ ???

    • @fikiretube6797
      @fikiretube6797 2 роки тому +1

      ምስኪን ሰው ወዳዱ ሰራትኛው የአማራ ህዝብ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @ajjaususu5704
    @ajjaususu5704 2 роки тому +7

    በጣም ገረመኝ እኔ ከተወለድኩበት አሻግሮ ይታያል ነገርግን አንጪቆረን ግባ ስባል ሰው የማይኖርበት ጠረፍ ይመስለኝ ነበረ በእግዚአብሔር ፍቃድ ማየት አለብኝ

    • @etabezwandefrew6392
      @etabezwandefrew6392 2 роки тому +1

      ነኝእንቀበልሽአልን

    • @user-fv3gp8yd6h
      @user-fv3gp8yd6h 2 роки тому

      @@etabezwandefrew6392 ማርያምን እኔም ስመጣ አገሬ መምጣት እፈልጋለሁ

    • @etabezwandefrew6392
      @etabezwandefrew6392 2 роки тому

      @@user-fv3gp8yd6h አንችይትነሽበኤሞቁጥራሽንሰጨኝእኔአንጭቆረረልጅነኝአሁንግንሰድትነኝ

    • @ajjaususu5704
      @ajjaususu5704 2 роки тому

      @@etabezwandefrew6392 ለምን ለምን ከአንጪቆረር መሰደድ በሰላም አገርሽ ያግባሽ እኔ የማውቀው ጅሩ ሲባል ነው አንጪቆረን ሌላ ቦታ ይስለኝ ነበረ እኔም የሰሜን ሸዋ ተወላጅ ነኝ

    • @afi5295
      @afi5295 2 роки тому +1

      እኔ ደግም እንጨቆረር ግባ ሳይሆን እጦረጦስ ግባ ግቢ ሲባል ነዉ የምሰማዉ 😊

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 2 роки тому +3

    ክፍል 3አልተለቀቀም እንደ ጠጀን እንደት እደወደድኳት

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g 2 роки тому +4

    Beka ehadlachihualhu
    Kale and sew tensto
    heda terg bel anchakorer geba yebalal
    ena yemslgn yenbrw godguadana eruk hager yemslegn nebere

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 Рік тому

    Thank you for your time and you are beautiful Ethiopia 🇪🇹 ❤️

  • @zinetmohammed6914
    @zinetmohammed6914 2 роки тому +8

    ውይ ሚሥኪን አሣዘነችኝ ጋዜጠኛዋ ደከማት

  • @teninetwuletaw7228
    @teninetwuletaw7228 2 роки тому +5

    አማራየ ይህንን የኦነግ መንግስት ታገለ ጠለክ ስላምን ህዝብን አስከብር ::

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 2 роки тому

      ምን አመጣው እዚህ መንግስትን መታገል ዘረኛ ባኖን ምናለ

    • @user-uk1bg3xb2b
      @user-uk1bg3xb2b 2 роки тому +2

      ትክክል

  • @mekdit3119
    @mekdit3119 2 роки тому +1

    ውይ የኔ ውድ አክስት በጣም ነው የማደንቅሽ የሚገርም አቀራረብ ጋዜጠኛዋ ደግሞ ይልመድብሽ😍😍😍😍

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-vl8wy7ys7s
    @user-vl8wy7ys7s 2 роки тому +5

    ኧርደስሲልልልልል ሴትየዋ ደስ ስትል ውስዱኝእዚህሀገር

  • @እሙሂክመትያቢቴአላህመአኪ

    ማሻአላህ ጋዚጠኛዋ አደንቅሻለሁ

  • @tsaheykalye9071
    @tsaheykalye9071 2 роки тому +3

    አገሬ እወድሻለሁ

  • @nunusha8971
    @nunusha8971 2 роки тому +9

    ሀገሬሠሜንጰ ሸዋ እምዬ

    • @umisomayaa8425
      @umisomayaa8425 2 роки тому

      ሸዋ የት ነሽ እኔ ሰሜን ሸዋ ነኝ

    • @nunusha8971
      @nunusha8971 2 роки тому +1

      @@umisomayaa8425 ጅሩ

  • @masigosl9411
    @masigosl9411 2 роки тому +1

    ጠንካራ እናት ሢከብድ ሥራ እኛ ገዝተን እየበላን ሥንት ድካም አለ

  • @naemanaema6710
    @naemanaema6710 2 роки тому +1

    ያረቢ ደስ ሲል እኛንም ለሀገራችን ያብቃን

  • @stop3343
    @stop3343 2 роки тому +4

    😍😍😍😍💚💚💚💐💐አገሬ ሠላምሺይብዛልኚ

  • @fikiretube6797
    @fikiretube6797 2 роки тому +2

    የምንጃር ነጭ ጤፍ የነመይቴ ምሳ የት አገኝሻለሁ

  • @selamselam805
    @selamselam805 2 роки тому +1

    Besmam yegestr sira dkamu ye ejachu sira yebarek

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 роки тому +1

    ማዘር ደስሲሉ መልካም ሴት ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenyoutube8034
    @helenyoutube8034 2 роки тому +2

    የኛዋ አነጭቆረር ❤❤❤❤

  • @yeneneshfqir6749
    @yeneneshfqir6749 2 роки тому +2

    የተማርኩብሽ አጨቆረርየ የኔ ትንሽ ከተማ ማየት ለምትፈልጉ ውድ ተመልጃቹቸ አውሩኝ እያታ ሁብኛት ኑ እዩ አገሬን ዋዩ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 роки тому +5

    ወይ ጉድ እበትም አወጣች 😂🤣😂😂😂

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 2 роки тому +7

    እኔ የምለው እዛ አ,አ ሰው ምን አባላቸው ይሄን የመሰለ መሬትና ሀገር እያለ

  • @meretdustyY
    @meretdustyY 2 роки тому +2

    የኔ. አናት

  • @user-wf4xk3jc7z
    @user-wf4xk3jc7z 2 роки тому +2

    በትዝታ መጎዝ የኔነገር

  • @sadawndawek5919
    @sadawndawek5919 2 роки тому +1

    እኔ በጣም ነው የገርምኝ

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ 2 роки тому +3

    አሁን ለዚህ ህዝብ መታረድ መገደል መፈናቀል ይገባዋል አይይ ሀገሬ😭😭😭😭

  • @mershaalemu2277
    @mershaalemu2277 2 роки тому +1

    Tough work but the producer asks a routine question some she should understand or know as a common sense because she should not act as if she has no knowledge of countryside living

  • @konjitb5453
    @konjitb5453 2 роки тому

    amazing lifestyles they are working hard and feeding us 👏☮️❤️

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 2 роки тому +1

    ጋዜጠኛዋ በስራ ወገባ ተቆረጠ ውይይይ

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Рік тому

    የሄስ፣ምርቃት፣ደስ፣የሚል፣ሀገር።

  • @mekdit3119
    @mekdit3119 2 роки тому +1

    ኧረ ጠጄ አበሳዋን አሳየሻት ትንሽ አሳርፊያት

  • @balkewwoorr4208
    @balkewwoorr4208 2 роки тому

    SETYEWAMA GOODS NECH BETAM ARIF AKERAREB NEW YEMIGERM AGER NEW ANDEGNA NEW

  • @ጦይባቦረናyoutube
    @ጦይባቦረናyoutube 2 роки тому +2

    አሥካለተሥፈየአልዳነችምደ

  • @Vhzuck
    @Vhzuck 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @demetura5227
    @demetura5227 2 роки тому +1

    Wendu mednew yemiserawe. Weye enatoch absachrwe

    • @user-jv3qg5or8c
      @user-jv3qg5or8c 2 роки тому

      ወንዶቹ ማረስ መውቃት ብቻ ነው ድርሻቸው ሌላው ልፋት የእናቶቻችን ነው ፈጣሪ ይጠብቃቸው እንዲህ ደክመው ለቁም ነገር ላበቁን እናቶች

  • @heyriyakedir4194
    @heyriyakedir4194 2 роки тому

    👍👍❤️❤️

  • @tigsit9674
    @tigsit9674 2 роки тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @tsaheykalye9071
    @tsaheykalye9071 2 роки тому +1

    ዉሎ አዳር አንጭቆረር ገባ

  • @hayatbusiriba2713
    @hayatbusiriba2713 2 роки тому

    👍👍👍👍💚💛❤

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 2 роки тому +3

    ❤️♥️♥️♥️👌💪🌹🌹💋🇪🇹🇪🇹

  • @mekdes5825
    @mekdes5825 2 роки тому

    ደጉ ወገኔ ❤❤❤❤❤

  • @bzuneshbzunesh7579
    @bzuneshbzunesh7579 Рік тому

    አንድ ጥያቄ አለኝ ጅሩ ሰጋ የለም ላሉ እናት ወረድ ብለሁ አገሩን አየት አርጉ እማ

  • @Dadu_dagi
    @Dadu_dagi 2 роки тому +1

    አቤት ልልፋት የገጠርኑሮ

  • @masigosl9411
    @masigosl9411 2 роки тому

    አሥካለስ ተሽልዋት የለ ለምን አታቀርብም

  • @sintayehugebremariam3811
    @sintayehugebremariam3811 2 роки тому

    🇪🇹❤❤❤

  • @user-mm5em3pk9u
    @user-mm5em3pk9u 2 роки тому

    አስካልተሻላትእደ

  • @Mmmm-tq1en
    @Mmmm-tq1en 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 2 роки тому

    ውብ አገር

  • @meazatefara3289
    @meazatefara3289 2 роки тому

    አሁን ጅሩና መሬ አሁን መንገድ አስፓልት ሊነጠፍላት ተጀምሮል ሸዋ ገጠሮ ዶክተር አብይ ከመጣ ቀን ወጣላት መሰለኝ ሸዋ

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 2 роки тому +5

      ዝተት ካድሬ በእሱ ጌዜ ነው አማራው ምከራ ይበዛበት

    • @meazatefara3289
      @meazatefara3289 2 роки тому

      ኢትዮጵያዊነት ታውቃለህ

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 2 роки тому +2

      @@meazatefara3289 አላውቃትም አማራን የምትገድል ኢትዮጵያ ገደል ትገባ አላውቃትምም ::

    • @woynshetawoke8966
      @woynshetawoke8966 2 роки тому +5

      ቀለድክማለትነዉ አብይ የአማራጠላትነዉ፡፡

    • @user-uk1bg3xb2b
      @user-uk1bg3xb2b 2 роки тому +1

      @@teninetwuletaw7228 👍👍👍

  • @aktelmobile6541
    @aktelmobile6541 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤