I can explain my feelings in Amharic, but when I see strong women working with the baby on their shoulders without complaining about anything an amazing thing! Habesa Mothers have incredible strength and courage they deserve respect ✊
She the most beautiful her Gracefulness her kindness she is Just beautiful soul🙏 thank you to take us to tigray beautiful Ethiopian people ❤good job sister❤ God bless tigray way to go 👍🏾🇪🇹
I like very much this program . When I was a child, I was watching a program called KEMAJET ESEKe ADEBABYE. I was enjoying that program. Thanks a lot. when do you come to my house?I like the music a lot.
I hate politics, these people in the country side are very loving, down to earth and giving. Due to a few politicians and activists, the people are divided. Egziabher yifredachihu. Long live Hagerachin
ማነው ይቺ ውብ የሆነች ጋዜጠኛ ብትሸለም የሚል እንደኔ ውይ አስኩዬ ስወድሽ 👉👍💚💛❤🙏
እኔነኝወላሂስወዳት
@@AsSa-zn5sj እኔ
Awo marrr batikikil
betam merte. sew nat w. wlahe lelaw. sew yafajal. yeJe. lesew. tastmeraleje.
😴💞👑🎓moia kebiet newu ibalal 👍👑
ትግራይ ገብትሻል የኔ ቆንጆ እናመስግናለ ኢትዮጵያ ማለት እንደዚህ ነው አንድ ነን ፍቅር ያሸንፋል
ምንድንነው የምትዘባርቂው ትግራይ ኢትዮጵያ አይደለም እንዴ ጋዜጠኛዋ እኮ የመላው ኢትዮጵያን ባህል ነው የምታሳየን
@@አሐ ትግራይ ኢትዮጵያ አደለችም አላልኩም ገብተሻል ነው ያልኩ የምለው ከተሳሰቱሽ ይቅርታ ማር አንድ ከሆነን ነኝ ኢትዮጵያ የመታምሮ
Wollo new korem
Exactly, we are all united and one ancient proud Godly people!!! Death to the inferior banda woyanes and narrow ethnonationalists !!!
ራያ ነኝ የሸጋ ዘር Mm የራያው ቆንጆ ሰብስክራይብ አርጊኚ በሞቴ
ደስ ሲሉ የትግረኛ ሙዚቃ ስሰማ የሆነ የሀገር ትዝታ የሆነ የሚያሳዝነኝ ኡፉፉፉፉ ደስ ሲሉ አስካልዬ የኔ ምርጥ 1ኛ ነሽ
አስካልዬ የኔ ድቡሽቡሽ ስወድሽ እኮ😍😍 የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ተብላ መሸለም አለባት👍👍👍
አሥክየ፡የኔ፡ወለላምርጥኢቶጲያውይእሚሺይርዘም
የኢትዮጵያ ውበት ባህላችን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
አስክየ ስዎድሺ ተባረኪ
ያምራል በርቺ ደሞም ለምን ጉራጌ መስቃን ወረዳ ምራብ እቦር ቀበሌ አትሄጂም
Lemlemitu korem hagere nurilegne
ኮሜን ሳነብ በጣም ነው ያነባሁት እንደዚ ኣንድነታችን እያወቅን ተለያይተን ላንለያይ በተለይ የኣማራ እና የትግራይ ህዝብ በምን ሊለያይ የማይችል ነው በፈጣሪ ዘረኝነት ያጥፋልን ጋዜጠኛዋን ደሞ በጣም ነው የደነቅዋት የኔ ቆንጆ
Weyine yeni wendim winekin eko new
ልክ ነህ ወንድሜ
Yasazinal 😭 minale yihen gize degimo fetari biyametaw
አወወላሂዘረኝነትንአጥፍቶአድያርገን
አማራና ትግሪ እኮ የባህ ልዮነት የለውም
ይህ ነው የኢትዩጵያ ህዝብ ሰው አክባሪ እንግዳ ተቀባይ ለፍቶ ነዋሪ እባካችሁ ፓለቲከኞች በስሙ አትነግዱበት ጨዋውን ህዝብ ለቀቅ አርጉት እንኳን አብሮት የኖረውን አይደለም የማያውቀውን ሰው እንደዚህ ነው እሚቀበለው በመላው ሀገሪቱ ያለው ህዝብ እውነታው ኑሮውም ይህ ነው ጠላታችን ድህነት ብቻ ነው መጣብህ ሄደብህ እያላችሁ ግራ አታጋቡት የዋሁን ህዝብ
afe kurt ybelilishi. mar hulum endachi biasb😍😍😍
Tkkl
ትክክል ዘረኝነት ያጥፋልን
ዘራኝነት ይውደም ኢትዮጲያ ትቅደም
ትክክል
ዋው አስካልየ እናመሰግናለን, ሴትዮዋ ደስ ስትል ፈገግታዋ ገራገርነቷ በቃ ሁሉ ነገርዋ ውብ ሰላም ለእምየ ኢትዮጵያ ፍቅር ያብዛልን።
አላህ በሄድሽበት ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ አስኩዬ ኡፍፍ ስወድሽ ጥግ ድረስ💕💕💕የገጠር ሰው የዋህ ከነገር የፀዳ በማንነቱ የሚኮራ ሲያሩ አቦ ስላማቹ ይብዛ🌷🌷🌷
"ኢትዮጵያዬ ዞሮ መግቢያዬ አንቺ
ስትኖሪነው የምኖረው እኔ" የደፈረሽ ይውደም ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
የኔ ድብሸ በርች የኔወድ አብሽራ
አሥከልዬ ያኛ ምርጥ በያሄድሽበት
እንደንቺ አይናቱን የብዘልን የገጠር ሠውማ ሰው አክበሪ አለህ ይጠብቃቹ እናቶቻችንን አንበሰ ናሽ
በሢልጤ ዎረደ በጀረሞ ሰምቦዬ
እጅሽን ቆረጥሸት ያኔ ልዩ በርቺ።
Amen
ሀገሬ ኢትዮጵያ ፍቅርሽን ይመልስልን ዘርኝንት ይውደም
amen
አሜን
Amen!🙏🏾
kkkkkkkk tdesh alesh💞😍
አሜን
*የኔ ፍቅሮች ትግራዩች ስውዳችሁ ግን ኖሮልኝ እውነትኛው ግጠር ውይ ድስስስ ሲል የግጠር ልጅ ዎች ለይክ አጋጩኝ እኔ የግጠር ልጅ ነኝ!*
አንችም ንርልን እህት አለም እኛም እንወድሻለን
Yena konjo anchim selmsh yebza
ዘርኛ፣ኮርምእሺ፣ኮርም፣ማንእደሆነይገባሻል፣አገውአማራናቸው
እናታችን. እህታችን. አስተማሪያችን ዘርና አይማንት ቀለም አትመርጭ ኧረ እነደው. ያችስ ለየት. ይላን ስወድሽ ሳላይሺ. ዉዬካደርኩ. ይደብረኛል. ምንአይነት. ሰው ብትሆኝ. ነው ግን. በጣም. ምርጥ. ኢትዮጵያዊት ምናለበት ያመቱ. ምርጥ ሰው.ብለው. ቢሼልሙሽ ምናለበት
ወላሂ በትክክል
እኔ ስወዳት በጣም የዋህናት
I can explain my feelings in Amharic, but when I see strong women working with the baby on their shoulders without complaining about anything an amazing thing! Habesa Mothers have incredible strength and courage they deserve respect ✊
የኔ ቆንጆ ስታምር አማርኛዋ በጣም ነው ያደነካት😘👌
ኦነግ
@@ወሎየዋ-የ2ጰ #ኮነክ ቀቅሎ ይብላክ #ወይም ይብላሽ አሳፋሪ ቱ😤ቱ👎👈
እረ ተረጋጉ ወገኖቸ ማወቅ አስተዋይ ያደርጋል ነገሮችን አስፍተን እንድናይ ያደርጋል አሁን እዚህ ላይ ባህልን አይቶ መውጣት ወይስ መነታረክ መገን የሄ ሚድያ ሳናውቅ እንድንዘባርቅ አደረገን እኔ የማንም ደጋፊ አይደለሁ አጠቃላይ ኢትዩ ሀገሬን ነው የምወድ ባለጌወች ሲቀሩ
የኮረም ህዝብ ታሪካዊ አመጣጡ ወሎ አማራ ነው ወያኔ በግድ ወደ ትግራይ ከልሎት ነው
@@selamawitghebre3118 በትክክል፣ያውምኮርምአገውናቸውኮ
ማጀትየ ትግርኛው ና አማርኛው እንደ እኔ ድብልቅል አርጋ ነው ምትናገረው የኔዋ ቆንጆ ።
ትግራይ ዓደይ ዶቁሶት እኮ ነው ደስ ስትል
ነዘን ዋዕሮ ዋሕላሉ ትግራይ ዝመስልስ ኣበይ ይርከባ ንበረልና ኩርዓትና
ደስ ሲሉ በጣም
ቢደባለቅምኮ ከአፏ ሲወጣ ማር ነዉ ከትህትና ጋ
እንኳን ደና መጣሽ አቤት እስኪ ማን ነው ይሄን ፕሮግራም እንደ እኔ በፍቅር♥ የሚከታተለው እስቲ እጅ አውጡ
👍👍
✋✋✋
የገጠሩ ህዝብ እኮ የዋህ ነው እንግዳ ተቀባይ ሰው አክባሪ ፈጣሪ ይጠብቀው
አሚን
አሜን አላሕ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን በናፍቆት እምንቀጣው አንሦ በሀገር እረብሻ ቅሥማችን እዳይ ሠበር 😭😭😭😭አማናውን ያረብ
@@ጣዝማማር አሜን እህት
አሜን
Amen
ወይኔ አሥካልየ የኔ ልዩ አቤት አገር ያሉት እኮ ፍቅር ናቸው እኛ ሥደት ያለነው ነን አገር የምንበጠብጠው እግዚያብሄር አገራችንን ሠላም ያርግልን😘😘😘😘😘
አይ ትግሬና አማራ ባሀሉ አድ እጀራ አሠፋፍ ሣይቀር እረ ዘረኝ ነት ይውደም በሉ
Speed Call ትክክል
አሜን
መንቲያዎችም እንጂ ቢጣሉ የማያምርባቸዉ
አሜን ይውደም ከንድ ወኃ ተቀድተን ስንጨቃጨቅ እንውላለን
ምጣድ በዚህ መልኩ ይተከላል አንድለይ በመደደ የድስትም የኣንባሻ መጋገርያም ባንድ መደዳ ይተከላል ና ውበቱም ያምራል
አሜን አሜን አሜን ይውደም እናት
አቤት ስታምሩ ኢትዮጵያ ህዝብ አንደ ያረገን አማራ እና ትግሬ አንደ ህዝብ ነው እኮ እፍፍፍፍፍፍፍፍ
ትግሬና አማራ አንድ ሕዝብ ነው።
ኢትዮጽያ 🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ትኑር ✌️
እስኪ የትግራይን እና የአማራን ባህል ልዩነቱን ንገሩኝ እፍፍ አንድ እኮነን ዘረኞች እባካችሁ አትለዩን😢
የገጠር ልጅ መሆኔ መታደሌ😘😘😘😍😍😍አስክየ ያመቱ አደኛ ጋዘጠኛ መቸለም አለብሽ100%
እፉፉ እንደዚህ. ፍቅር. የሆነውን ህዝብ ነው በዘር የሚከፋፍሉት አረ. አምላኬ. ፍቅር ሰላም አንድነትን አብዛልን
Fqr yehonshi set 👍
😢😢😢በእዉነት አንጀቴን በላሽው
Eski weda Alemegena getar hiji yane konjoo😍😘
Amen enat
ውስጥ ብትግቢ ዘርንኝነት የለም እኔ ራሴ ኣሁን ነው ዘርንየነት ያወቅኩት በእውነት የክልል ባንደራም ኣሁን ነው ያወቅኩት ውስጥ ብትገባ ስው የዋህ ነው የእትዮጽያ ላይ ያሉ ነው የማይግባቡ
አስካልን እሚወድ ብቻ ላይክ
ወይኔ ደሥ ሥትሉ እኔም ሀገሬ ሥገባ ሀገሬን ዞሬ የማይበት በቀን ነው የናፈቀኝ እረጅም እድሜ ለእናቶች
ትግሬዎች ና አማራ ወሎየ አንድ ነው በሀላችን ወላሂ ፀጉር አሳረራችን ልብሳሳች ቤቴን ያየሁ መሰለኝ ማዘሉ ደሞ እኛ ከነሱ ከራያ ነው የምናስመጣው በጣም ታምራን ስራቸው
Betam bahlachin megbachin andi new
በጣም እንደዛው አናቴ ትዝ አለችኝ ስደት አይኑ ይፍሰስ
እኔ ለእናቴ አንድ ማዘል ሰርቸላታለሁ በጣም ነው የምወደው ስንድድ መስራት አሁን የአረብ ቤት አፀዳለሁ 😢
All Ethiopian people are same not different....💚💛❤
@@lovelifelovelifelovelifelo3873 yes
ምን ኣለ በዘርነኝት ባትከፍፉሉን በእውነት በውስጥ ያለ እትያጽዮዊ ንፁህ ህልና ነው ክፍት የሎውም ምን ኣለ ኣንድ ብንሆን በእውነት እንባየ መጣብኝ የጠገብንም የለኩስኖው እሳት ንፁሃን ሃገራቸው የምወዱ ይጎዳሉ
ኣክሱም የ ethi መዲና ኣኩስም የ ethi መዲና ትክክል ማሬ
She the most beautiful her Gracefulness her kindness she is Just beautiful soul🙏 thank you to take us to tigray beautiful Ethiopian people ❤good job sister❤ God bless tigray way to go 👍🏾🇪🇹
የኔ ምርጥ አስካልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሀገሬን እያስተዋውቅሽኝ ነው የኢትዮጵያ አምላክ ዋጋሽን ይክፈልሽ እህቴ ተባርኪ ዘር ይውጣልሽ አቦ።
ምርጣ ጋዜጠኛ ታድለሽ አስኩዬ የማታይው የማታሳይን ነገር የለም እግርሽ ይባረክ ሰላማችሁ ይብዛ ከነስራ ባልደረቦችሽ አዴይ ከነቤተሰብሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንግዳ ተቀባይነታችሁ የኢትዮጵያ መገለጫ ነው
አሰክዬ ቆንጆ በሄድሸበት ፈጣሪ ይጠብቅሸ
ከመዳም ስራጋር እንደኔ የዚች ቆንጆ ስራ ሱስ የያዘው ብቻ በላይክ አስደስቱኝ በናታችሀ
ዋውውው ደሲሳ ሲል ገንፎ ቀርቶ እንጀራ በማየቴ ደስ ብሎኛል አስካልየ በፈጣሪ ወደ የጎንደር ጎራ በይ ማሬ ባህላችን እይልን ትግሬና አማራ ባህላቸው አንድ ነው ደስ ሲል ማጀት አክብሮትሺ ተመችቶኛል አስካልየ በጣም ነው የምወድሸ
The journalists is very friendly and good personality 👌❤️👍
በጣም የሚገርም ባህል ነው እንዲህ ነው ምርጥ ጋዜጠኛ ማለት ከዘር ከሀይማኖት ነጻ የሆንሽ አስካልዬ የኔ ምርጥ ሰላምን ያብዛው
ክብር ለእናቶች የኤትጽያ እናቶች ልዬ ናቸወ በወገብ እኮ ነው ያሳደጉን
አስክየ አላህ በሄደሺበት ይጠብቅሺ ወላሂ በጣም ደስይላል
ወይኔ ውሎ እና አዳር እንቅልፍ የለም ስልኬ ላይ ተጥጅ ይነጋል በእውነት ትግራዋይ እና አማራ ምንም የሚለያይ የለውም እግዚአብሔር ዘረኝነትን የሚሰብኩንን አጥፋልን ሀገራችንን እንወቅ ውድ የሀገሬ ሰዎች ስታምሩ ቃል አጠረኝ በወላድት
አስኩዬ የኔ ልዩ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ወርቅ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ!!😍😍
Thanks So much All of Them Ethieiopan
አስካልየ በናትሽ በነፃም ቢሆን ቅጠሪኚና አብሬሽ እየዞርኩ አገሬን ልይ
ክክክክክክክክ
በኡነት እኔም ተመኘሁ
እውነት ሀገርኮ እዲህ እየዞረ በቀላሉ የመተዋወቅ እዲል ቢኖረን ባልተብላላን ነበር ፓርክ አለም እየጎበኘው ለሀገር ሰው ክልክልነው ለሀገራችን ህዝብ ዋጋ ቀንሰው የመዞዞር እዲል ቢሰጡት ጥሩነበር ሀቂቃ እኔ ከወሬ ውጭ ሀገሬን አላውቀውም ነበር እዲሁ በዩቱብ ትንሽ እየተማርኩነው እግዳ ታሪካችንን አውቃለሁ ግን እደኢትዮጵያ ስለብሄር ብሄረሰቦች አላውቅም ነበር አስባችሁታል ወሎ እየኖርን በየምዲር የሰማይዲካ ነበር እሚሉት ርቆቸው ኦረሞማ ከስደት በላይ እሩቅ ነበር እሚመስለኝ
ክክክክክክክክክክ ውነትሽን ነው
Me too
አስካልየ በርቺልን ኧረ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ እባካቺሁ ወገኖቸ አገራቺን በዘረኚነት አንበታትናት እስኪ አሁን ምኑላይነዉ ዘረኛ እምንመስለዉ ወገኔ እንወቅ ዛሬ እኛ ያልገነባናትን ነገ ማነዉ እሚረከበነ ባህላቺን አድ አኗኗራቺን አድ ዘረኛ እሚባለዉ ቃል መሠረዝ አለበት እግዚአብሄር ሰላሙን ያዉርድልን ወገኖቸ
እኔ በአገራችን የለለ፣ የመሰለኝን አሳዪተሽኛል. ተመር. ቱፋህ.... እንደዉ ኑሪልንንን የኔ ደባባ 💜💚💛😘😘😘👍👍
ነዘን ዋዕሮታት ትግራይ ዝመስልስ ኣበይናይ ዓለም ይርከብ ዋሕላሉ ትግራይ ንበርልና ኩርዓትና I love my mather
አስካልየ በጣም ነው እምወድሽና እማደንቅሽ ፈጣሪ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ የኖቬል ሽልማት ይገባሻል
ምስኬን አንጀት የሚበላ የሚያሳዝን ጥሩ ህዝብ ያለባት ሀሬ በዘረኞች እዳገባን ። ጋጠኛ አስካለች ስወድሽ የኔ ውብ እድሁም እንግዳ አክባሪዋ እማ ሀሬ ናፍቆኝ ነበር ።
የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ
አስካለች ተስፍየ
ከ ኢትዮጵያ ቴሊቨዢን
ከ አማራ ቴሊቨዢን ደግሞ
ጀማል ሰይድ ። እድሜ ጤናይስጣችሁ
አሏህ ሀገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያድርገው f ነኝ ከ ኩዌት
አሚንያረብ ሀገራችን ኩራታችን አስኩየ ሰላምሺን ያብዛልን
Yene konjo betame tamralachu ya gere lij Ye korem konjo betame new yewededkiate😍😍😍😍😍😍😍😍
Watching this program makes me cry. So pure soul and beautiful mother.
God bless Ethiopia
አስካለ የኔ ጉዝጉዝ ሁሉን መስለሽ የምታድሪ ትህትና ያለሽ ጥሩ ስው ነሽ ያንችን ነገር ለመግለጽ ቃላቱ ያጥረኛል እንደው በደፈናው ኑሪልን ው..ድ..ድ..ድ አረግሻለሁ።
ራያዋየ የኔ የዋህ እንግዳ ተቀባይ ህዝቤ 😚😘😘😘
Thanks a lot. This is my first day to see this program. I love it so much from U.S.A. I miss my country. The classical music is perfect.
አይ ደቂ ማርያም ኦፍላ ዓደይ ኹሉ ነገርና ኮ ኮ ምሽጋዩ ወለላኹም ደአ 😘😘😘😘😘😘😘😘
ዋውውውእ
Yekorem lij neshi edelegna neshi
Gual korem shikor ...gual adye 😘😘
በጣም ተመቸሽኝ ሽ አመት ኑሪ ምርጥ ሠው ማለት እደዚህ ነው ዘላለም ኑሪ
የኔ ጣፋጮች ደስ ሲሉ። አረ ራያዎች ሲወዳችቹ ማር እኮ ናቹ
❤❤
ይሄ ን የመሰለ ፕሮግራም አይቼ አላውቅም ነበር.አስካለ ጋዜጠኛዋ ታማለች ከተባለ በኋላ ነው ማየት የጀመርኩት በጣም የሚገርምና የሚያምር ፕሮግራም ነው .እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ.አገራችንንም ወደ በፊቱ ፍቅር ይመልስልን🙏🙏
*እስኪ ደግሞ ወደ ደቡብ ወሎ ሀይቅ ደሴና ኩታበር ጎራ በይ በጣም ደስ የሚል ባህል እና አኗኗር ነው ያለው እንወድሻለን*
When I see this people Ethiopia still have hope.....so beautiful kind people God bless my country Ethiopia 💚💛❤
ኦፍላ ሁለተኛ አገሬ የ ኦፍላ ሰው ደግ እና መልካም ነው። ጋዜጠኛዋ ሳላደንቅ አላልፍም ባህላችን ስለአስታዋወቅሽልን
የኛ ምርጥ ጋዜጠኛ ኣስካልየ እድሜሽን ይርዘም ወደ ማኃል ትግራይ ግቢ ብዙ የየራሱ ኣናንዋር ኣለው በደንብ ኣሳይን
ኣስካልየ ምርጥ ባለሞያ ነሽ እኔማ ገጠር ተወልጀ ስራው ኣልችለውም ሰነፍ ነኝ ከንግዲህ ለናቴ ኣግዛታለው
ምርጥ ጋዜጤኛ ነሽ መሸለም አለባት
የኔ ከርታታ አስካልየ ስወድሽ አስካለን የወድ ላይክ እስኪ ግጩኝ ውዶች
አስካልየ የኔልዪ የኔ ትዝታ ምን ልበልሽ የኔ መልካም ሰው ሰላምሽ ይብዛልኝ
አስኩየ በእውነት አችምርጥ ኢትጲያዊ ነሽ አላህ በሄዲሺበት ከክፍይጠብቅሺ ዛሬ ደሞ እናቴን መስለሻል የፀይም መልከመልካም
አስካልየ ያንችን ፖሮግራም ሳይ
ሀገሬ ንፍቅ ይለኛል ኡፉፉፉ እረጂም እድሜ ለናቶቻችን
እኔም እኔደገሞ እጀራባየሁቁጥር ምራቂይሯሯጣል እጀራ በጣም አምሮኛል
@@زهرايمام ወይት ሀገር ነው ያለሺው
ዱባይ ከሆንሺ ማስመጣት ትችያለሺ
@@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ ሳኡዲ አረቢያ ነኝ ጠለብ ነው ያለሁት
@@زهرايمام እሺ እህት በርች
የኔ አደበተ መልካም ስላምሽ ብዝት ይበል 🥰🥰🥰
ሰላምሽ ይብዛ ምርጥ የኢቶጵያ ልጅ እስኪ ከሷ እንማር የትም የትም ስትሄድ በርግጥ እስፖሰሯም ይወስነዋል ቤሄር ላለመምረጧ እናመሰግናለን ነገር ግን እሱ እደለሆኖ የሷ ስብእና ከደመረች አስቶ የተሰጣትን ነው መስራቱስ እሽ ስራዋ ነው እንበል ግን ከጸጉሯ እስከ ምግብ መመግብ ድረስ ያለው ጨዋነቷ በጣም ጨዋ ነች አልሀምዱሊላ ከመልካሙ ነገር ክፈው ቢበዛም በስም እጅ ቤሄር ቤሄረሰብ ምን እደሆነ አናውቅም ነበር ለለውጡም መሽኩር አላ እሷን ግን ሁሌ ትሳቅ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ለካ በአዳድ ክፎወች ባከፉት ስም እጅ ሀገራችን መልካም ነው እኛ ታድያ እምናየው ለመማር ሳይሆን ለተኮል ተጠዝተው ኢንበርስቲ ውስጥ ጓጠኛች ውጭ ሚስኪኑን ግለሰብ መች አየን እናመሰግናለሁ
እረ እሰቲ ትክክለኛ ጋዜጠኛ አስካለን ሸልሙልኝ የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ብዬሻለሁ ሀገሬ በክፉ የሚያይሽ አይኑ የጥፋ
ሀገሬ ናፈቀኝ እፍፍ የገጠር ሰው እኮ ሞኝ ነው ሰው ሲወድ ከልክ በላይ ነው
ሰው ማውደድ ሞኝነት አይደለም መተደል ናው
ፍቅር ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ልዩ ስጦታ ነዉ ከሞኝነት ጋር አይገናኝም ።
መውደድ መልካምነት ነው ሞኝነት አይደለም
It is really Amazing .we have to proud of our different culture
ወይይይ ማማዬ ናፈቅኩሽ ስደት ሰለችኝ😆😆😆😆ወርቅ የሆነ ባህል አለን እንኩራ🙋🏾♀️
ኣስካየ ምርጥ ኢ/ያዊት እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ይሁን
እማየ ሙሉእ ዕድመን ጥዕናን ይምነየለኪ
ሰላም ለሃገራችንንን
ዋውውውውው ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችው
ይቺን ጋዜጠኛ የአመቱ ኮከብ ተብላ መሸለም አለባት የሚል ላይክ አርጉኝ
😍 እንዲህ የዋህ ህዝብ ነው የሚሰቃዩት እግዚአብሔር ሆይ የሆንብንን አስብ ሰለነዚህ የዋህ ማህበረሰብ ሰላሙን ያምጣል ❤️😍
ውይ ሴትዮዋ ስታምር ቀይ ምን ያደርጋል ትል የወጋጋው ፀይሙ ነው እንጅ ባለ ሙሀባው ፀይሟ ነኝ የወሎ ልጅ 😜😜
የሀገሬ ልጅ ወለየዋ
እኔም ፀይም ነኝ ጥቁር እያሉ አስቸግረውኝ ነበር ሳኡድ አቀላኝ
@@myfullhope1272 ሀሀሀሀሀ አብሽሩ
@@adenhabeshawit7767 ወይዬ
ተተተተተተ አሞቅሽን እራሳችንን ከፍ እናድርግ
ውይ ኣጌሬ ሓሽንጌ ዓደይ ኣስክየ የኔ ምርጥ ስው ፈጣሪ እድመሽን ያርዝምልኝ
ውይ አስካልየ የኔናት ዛሬስ እዴት አምሮብሻል
ዓደይ ማረይ ሰላም ኑሪልኝ ❤❤ አስካልዬ በጣሚ እናመሰግናለን 🌟🌟
❤❤
Anchi agamee
ትግሬ ና አማራ በጣም አንድ ነዉ ባህሉ
በጣም።አድነው
ወደሠሜኑ ስለመጣሽ እናመሰግናለን
kegebs misera be sls mibela be amara aitaweqm betam itsmal 👍💞
በጣም ልብሱ ፀጉር አሰራሩ
ተገሬ ባህል የለውም ይህ የአማራ ባህል ኮርም ነው ራያ ውስጥ
ሀ ትባረክ ውይ የኔ እናት አማርኛውን አደናገራት ደስ ስትሉ ማርያምን ናፍቆት አነሳሰቻሁልኝ
ወሎ አዳር እናመሰግናለን ኦፍላ ዓደይ ናፈቀኝ የገጠር ሰው የዋህ ነው
እኔም ሞሆኔ እኮራለሁ ሰዋውም ኮረፊውም ያምራል
እንደ ኢትዮጵያ እናቶች በአለም ላይ የለም ልዩዩዩ ናቸዉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አምላክ!
ወይኔ ገጠር ውስጤ እኮነው. ጋዜጠኛይቱም ቆጆ ነገርናት ጎበዝ አደቅሻለሁ ጋዜጠኛማለት እዳችነው አመድ ተለቅልቀው ተሽከርካሬ ወበርላይ ተቀምጠው ቢቀባጥሩ ምን ይጠቅማሉ
_ኡፍ ምን አለ ካንቺ ጋር አብሬ ሀገር ባህሉን ባይ ብዬ ተመኘሁ አቦ አስኩዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ከካሜራ ባልደረቦችሽ ጋር ሰላማችሁ ይብዛ_
ማሻአላ ገጠር ውስጤነው ዋው
በተረፈ አድናቂሽ ነኝ ቀጥይበት መልካም ሴት ነሽ
ደስ ይላል ከትግራይ ጀምረሽ ወደላይ ወደ ሀይቅ ወዴ ደሴ ልመጭ ነው ታድለን በፍቅር ነው የምናይሽ
ቁልቋላም አማራ ለመምሰልነው በማስመሰል ማንነት አይገኝም ኮረም ና አላማጣ ወሎ አማራ ነን
@@ዛምጀጋኑወሎራያአላማጣ ታዲያ እኔ አሁን ምን ወጣኝ ነው ወይስ ካልተሳደባችሁ መኖር አችሉም
@@meryemtube3653 ከትግራይ ወደሀይቅ ማለት አች ትግሬነሽ ኮረም ደግም ወሎ አማራ ነው ወደትግራይ ነይ በይ እጂ ምን ሌላ ያስቀባጥርሻል
@@ዛምጀጋኑወሎራያአላማጣ ማንበብ አትችይም ማለት ነው ከትግራይ ጀምረሽ ወደላይ ዛይ አልኩኝ እንጅ እኔ ትግራይ ነኝ ወጣኝ የሆንሽ ዝተት እኔ ጥርት ያልኩ የሀይቅ ልጅ ነኝ ይግባሽ
@@meryemtube3653 ሽኮሪና የሚባል አማረኛ የለም ትንስ እፈሪ ወይስ በትግሬነትሽ አፈርሽ ማፈሪያ ነገሩ ትግሬነት ያላሳፈረ ምን ያሳፍራል
እውነተኛ ክርስቲያኖች እና ኢትዮጵያውያን የትግራይ ህዝብ ነበረ። Wow Woyane.
ትግሬዎች ደስ ሲሉኝ አንድ ቀን እኔም ሁገራቸው በሄድኪ
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አስካል የምታቀርቢው ወላሂ ሁሌም እከታተላለሁ በርቺልን
Tegrai konjo Hizeb ena ye yewahe hager teneshuawa Ethiopia Neche❤❤!
እንዴት አደርሽ ኢትዮጵያ።
ኢትዮጵያ በገጠሩ ማህበረሰብ ውስጥ በቅንነት ተኖራለች ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
የኔ ቆንጆ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ነው የመደቅሺ እውነተኝ እትዮጵያ ነሽ
Loved this OMG my country miss it so much
አስኩዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልን ዉቢቷን እናት ኢትዮጲያን ባህሏ አስጎበኘሽን የማናቀዉን ሁሉ አሳወቅሽን ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ ዉድ ወገኖቼ በአራቱም መአዘን ያላቹ ኢትዮጲያዊያን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቹ ፍቅር ሰላም ይሙላ በሐገራችን ዳቢሎስ ሲኦል ይግባልን የሚለያየን እንዲህ በአንድ ላይ ስንኖር ነዉ የሚያምርብን!!!
እረ ተው ትግራይ እነ አማራ አድ ሁኑ ባህላችን እኮ አድ ነው ምንም አይለየን ቋቋ ብቻ ነው እጅ
አንድ እንዳንሆን አማራ ትግራይ በርሃብ እገላለው ብላችሁ መንገድ የዘጋቹት ቤተክርስቲያን ውስጥ ትግሬ የገዳላቹት በየጊዜው እህል በግ እየዘረፋቹሁ የትግራይ ህዝብ ለመበደል እንዴት ብለን አንድ እንሁን?? ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ ትግሬ ውጡ ብላችሁ ህዝቡን ያፈናቀላቹት እንዴት ወደ አንድነት እንመጣለን። በርግጥ ሁሉም የአማራ ህዝብ ባይሆንም ግን ኣብዛኞቻቹሁ ግን የትግራይ ውድቀት የምትመኙ ናቹሁ
I like very much this program . When I was a child, I was watching a program called KEMAJET ESEKe ADEBABYE. I was enjoying that program. Thanks a lot. when do you come to my house?I like the music a lot.
በላሽ እንግዲ አማርኛ ስለማትችል ማማየ ኩራዕት ራያ ሽኮርና ጋል ትግራይ
ወላሂ ትግሬዎች በጣም ነው የምወዳቸው
kkkkkkkkkkkk kefelgshi tdeqsh 💞😍
@@zenized1071 እኛም እንወድሻለኝ ማር
ኢትዮጵያ ትኑር በፍቅር በሰላም ለዘለለም💞💞💞💞💪💪💪💪💪😘😘😘😘😘
Keep up the good work. Keep going all over the country
ትግራዋይ ፍቅር ለሰጠው እጥፍ ፍቅር ነው የሚሰጠው እድለኛ ነኝ ከዚህ ደግ እና ገራገር ህዝብ በመፈጠሬ። ማጀት ሽኮር አማርኛ በትግርኛ ድብልቅልቅ አድረገሽ ማውራሽ እንድያሙን ያንቺ እንጀራ ፀበቀ 😍😍😍 ትደቅስያለሽ😍😍
ውቅባት ሙቁራት ደቂ ዓደይ ናተይ❤❤❤🇪🇹ክብረተይ ንስኹም😍😍
I hate politics, these people in the country side are very loving, down to earth and giving. Due to a few politicians and activists, the people are divided. Egziabher yifredachihu. Long live Hagerachin
አረወድያ ኦፍላ አገሬ ትዝ አለኝ ማማየ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጠላሽ ስያምር ሳይወድ ያስቃል
ማዘያሽ ስንድዱ ብርቅርቅ ይላል
እንጀራሽ ወፍራም ነው ያጠግባል ገና እናዳየሁት
ንሪሊኝ ለዘላለም የወዘሮች ክፋይ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹