የጎዳና ልጅ - Ethiopian Movie Yegodana Lij 2024 Full Length Ethiopian Film Yegodana Lej 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 586

  • @GsjsjTusjss-px5wl
    @GsjsjTusjss-px5wl 10 місяців тому +210

    ማነው እንደኔ ኮሜንትና ላይክ አይቶ ፊልሙን የሚያይ🤗🤗🤗

  • @ኢክሩ-ሰ1በ
    @ኢክሩ-ሰ1በ 10 місяців тому +117

    የመዳም ቅመሞች ልጅ መውለድ ላማራችሁ ሁሉ አላህ ይስጠን ያላገባችሁም አላህ መልካም የሆነውን ይወፉቃችሁ

  • @MekdesTadese-i5i
    @MekdesTadese-i5i 10 місяців тому +71

    በጣም ደስ የሚል ነበረ መልካም ማድረግ ለህሊና እረፍት ይሰጣል ለሁላችንም ጥሩ ነገር እንስራ ዘንድ እግዚአብሔር መልካም ልቦና ይስጠን ❤

  • @BinyamTamirat
    @BinyamTamirat 10 місяців тому +48

    “ጌታም ወደ እግዚአብሔር ፍቅር ወደ ክርስቶስም ትዕግሥት ልባችንን ያቅናው።”
    - 2ኛ ተሰሎንቄ 3፥5❤

  • @ZeybaHassen-fm3lg
    @ZeybaHassen-fm3lg 10 місяців тому +57

    ኬናየ ላንተ ስል ያለህበትን ሁሉ ፊልም አሳድጀ አይቼ ጨርሻለሁ❤❤❤

    • @makiandarga
      @makiandarga 10 місяців тому +1

      Enas bity eyzorku swodew

    • @kiyaendris
      @kiyaendris 10 місяців тому

      እኔም❤ሥወደው🎉

    • @foziyafoziya4012
      @foziyafoziya4012 9 місяців тому

      😅😅😅​@@makiandarga

    • @Zahra-zt9fb
      @Zahra-zt9fb 3 місяці тому

      እኔም ጨርሻለሁ እደውም ድጋሚ ማየት ልጀምርነው😂😂😂😂😂😂

  • @SaraAaa-w9l
    @SaraAaa-w9l 10 місяців тому +23

    እንደ ክፋት ትልቅ በሽታ የለም እኔም ግን ክፉ ነኝ ፈጣሪ ልቦና ይስጠኝ ማርያምን😢😢😢

    • @sameeragasho9596
      @sameeragasho9596 10 місяців тому +2

      እኔም ክፉ ነኝ
      ግን ከተናገርኩኝ ቡሀላ ይቆጨኛል ኡፍፍፍ😢😢😢😢

    • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
      @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 10 місяців тому +2

      ደግሁኝ
      በተቻለሽ

    • @MangsetEshete
      @MangsetEshete 10 місяців тому +7

      እኔዬ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደግ ነኝ የዋህ ነኝ ግን የትም ቀረሁው😢

    • @gudfif9519
      @gudfif9519 10 місяців тому

      የኔብጤ ​@@MangsetEshete

    • @benyamsholla7034
      @benyamsholla7034 9 місяців тому

      ክፉ መሆን ለማንም አይጠቅምም አላህ ልቦና ይሥጣችሁ አብሽሪ ጥሩ ለመሆን አረፈደም ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @Tufug-t4c
    @Tufug-t4c 2 місяці тому +1

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ደግነት ለራስ ነዉ ❤❤❤😢😢

  • @ghenwaawar4245
    @ghenwaawar4245 10 місяців тому +2

    ይህ ትንሺ ልጅ የተወነው የ አርብ ልጆች ትክክል እንድዚህ ነው በጣም ነው😥 ያለቀሰኩት እኔን እያስቃየኝ ያለ ልጅ አሁን እምኖረው እኔ ይህን ሕይወት ነው 😭😭😭

    • @HiHi-rk2tc
      @HiHi-rk2tc 10 місяців тому

      Ayizosh😢😢😢😢😢

    • @Hawwiiadam1814
      @Hawwiiadam1814 10 місяців тому

      ውላሂ የአራብ ልጂች እንዲ ናቸው እነም የአሚስት አመት ሊጅ ንበርች የሚትመታኝ መንካት አይችልም😢😢😢

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 11 місяців тому +17

    አሁን አሁን እማ ኬና ያለበትን ፊልም ብቻ እየመርጥሁ ማየት ጀምራለሁ 😍😍😍😍

  • @assegeta3166
    @assegeta3166 10 місяців тому +16

    እኔ የማዝነው ይህን ልጅ ማነው የሚባል ህፃን መሱድ ነው የሰይጣን መጫዋቻ እድርገው ለማሳደግ ነው እቅዳቸው ብዙ እየተወራበት ነው። እኔ በጣም ብዙ ፊልም አይቻለሁ ተምሬበታለሁ እንደዚህ ልጅ ባለጌ ግን አላየሁም። እዩት እስኪ ግፉ። እናት ካለችው ልጇን በአግባቡ ብትይዝ ካልሆነም ፊልም ሰሪዎች እንደ ህፃን እንዲሰራ እንዲያደርጉት መከታተል አለባት። እናት ለመቼ ልትሆን ነው ልጇን ከብልግና ካልታደገች?

  • @hghuhh9796
    @hghuhh9796 10 місяців тому +42

    ግን ኮሜቴ ላይክ የማታረጉኝ ለምንድነው ነፍሱጡር ነኝ 😅😅😅

    • @SusuLove-is2vt
      @SusuLove-is2vt 10 місяців тому +2

      ዉለጅና ላይክ ሰብሰበን መተን እናይሻለን😌😁😁🤭🤭🤣🤣

    • @hghuhh9796
      @hghuhh9796 10 місяців тому

      @@SusuLove-is2vt እሺ እጠራችሀለሁ

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 10 місяців тому

      @@SusuLove-is2vt right

    • @hayathayat8142
      @hayathayat8142 10 місяців тому

      ሠላም ዉለጅ እህት

    • @SaraSara-xv2gt
      @SaraSara-xv2gt 5 місяців тому

      ​@@SusuLove-is2vt😔😅

  • @zeinebaabdul2925
    @zeinebaabdul2925 10 місяців тому +24

    ዋው የእውነት አሪፍ ፊልምነው መልካምነት ለራስነው መጨርሻው ያምራል

  • @abdurefarmer8242
    @abdurefarmer8242 10 місяців тому +33

    ከቻልክ ክፉ አትስራ ደግ ብቻ ስራ ሁለቱም አንድ ቀን ይከፍሉሃልና ምርጥ እና እወነተኛ አባባል♥

  • @jamelayimer
    @jamelayimer 10 місяців тому +38

    እልል,5 ስአት ቀርቶታል የኪናዩ አዲናቂወች የት ናችሁ😊

  • @እሙማሊክኢንሻአላህ
    @እሙማሊክኢንሻአላህ 10 місяців тому +7

    ❤ኬናየ ቶሎ ቶሎ ስራ ❤❤❤ሌላ ፊልም ማየት ትቻለሁ😢😢😢

    • @Samrawit-c2d
      @Samrawit-c2d 10 місяців тому

      Maryame.ena.kalsu.filme.matete.tchalhu.filmune.hulu.chersku.kanaya.plise.tolo Nalene ❤❤❤❤❤❤telgalke.eko.

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 10 місяців тому +8

    አሪፍ ነዉ በጣም አስተማሪ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ መልካም ሥራን እና መልካም ነገርን የሚያሥብ ልብ ይስጠን😢

  • @Fetiyaamharawit
    @Fetiyaamharawit 10 місяців тому +1

    እናመሠግናለን አሪፍ ፊልምነበር❤❤😊

  • @Tufug-t4c
    @Tufug-t4c 2 місяці тому +1

    ኬናን ማነዉ እደኔ የሚወደዉ 😂❤

  • @الزلزفزغارا
    @الزلزفزغارا 6 місяців тому

    በጣም ደሥ የሚል ፊልም ነው ደግነት ነው ዋዉ❤❤❤❤❤

  • @diborayedingilimarayamliji
    @diborayedingilimarayamliji 10 місяців тому

    wawoo liyu asitamare film nawuu ❤❤❤❤❤❤

  • @fozyamohammed9734
    @fozyamohammed9734 10 місяців тому +1

    በጣም የሚያምር ፊልም❤❤❤❤❤❤

  • @SenayetMitiku
    @SenayetMitiku 10 місяців тому +7

    የእውነት በጣም ደስ ይላል እውነት ትዘገያለች እጂ መቸም አትቀርም የኔን ህይወት ይመለከታል😢😢😢

  • @HhIo-ou7us
    @HhIo-ou7us Місяць тому

    ዋዉበጣምደሰይላል❤❤❤❤❤❤

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul 10 місяців тому +9

    በጣም ደስ ይላል ደግነት ለራስ ነው ቆንጆ ፊልም❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seadayasin-z9e
    @Seadayasin-z9e 10 місяців тому +4

    ደስ የሚል በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ኬና ያለበት ፊልም ሁሉ ምርጥ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbentMarkos
    @AbentMarkos 10 місяців тому +3

    ምርጥ ፊልም ጌታን በርቱ❤❤❤❤

  • @ህይወቴጎጃሜዋ
    @ህይወቴጎጃሜዋ 10 місяців тому +21

    የመጀመሪያ ነኝ 😂😂😂😂😂ማዳምየ እዳጠሪኝ አደራ😢😢😢😢

  • @najwahattar4463
    @najwahattar4463 9 місяців тому

    Hagari. Salamsh. Yibiza Yihe. Daginatsh. Eko. New. Mimarikaw❤❤❤. Wodijewalehu

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie1088 10 місяців тому +3

    ዋው👏👍

  • @Sagi-u1h
    @Sagi-u1h 9 місяців тому

    በጣም አስተማሪ ነው❤❤❤❤

  • @bezuGmelana
    @bezuGmelana 8 місяців тому

    Woooow betame meriti derama new beritu sew yezarawen degemo yechedal

  • @seadahassenali4722
    @seadahassenali4722 10 місяців тому +7

    ወይ ኬና ሀብታም አድርገው አሰሩህ ግን ኬና ኬና የምትሉ ልጆች ተረጋጉ በርግጥ ጎበዝ ተዋናይ ነው ግን

    • @ሠአዲአህመድ
      @ሠአዲአህመድ 10 місяців тому

      ማለት አልገባኝም😂

    • @zeritufetene
      @zeritufetene 10 місяців тому

      Yalageba wed sayu😢 echi sastelu

    • @Hdjejeojee-uo4yh
      @Hdjejeojee-uo4yh 10 місяців тому

      ሥወደውኮ ❤😂😂

    • @OwasanMiss
      @OwasanMiss 10 місяців тому

      ምነው ተበሳጨሽዴ አሳከከሽ ወይቅናት ያንተስ ከፋ ያልበላህን ስታክ ተላላጥክኮ ወጣም

  • @Hichv
    @Hichv 10 місяців тому

    በጣምአሪፍነዉ🥰🥰🥰

  • @ادريساريس-ل3د
    @ادريساريس-ل3د 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤በዚህ ብንማር አሪፍነው እእምለው❤❤

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 10 місяців тому +20

    ፖስተሩ ላይ ኬናን አይቶ የመጣ ማን ነው? ሁሉ ካራክተር የሚያምርበት ልጅ !!

  • @SalamSalam-ex1fr
    @SalamSalam-ex1fr 10 місяців тому +1

    Waw bcha mnm kalat yelegnm kenaye👌❤🙌

  • @DestaGebeyew-q7k
    @DestaGebeyew-q7k 3 місяці тому

    በእዉነት አስተማሪ ፊልም ነዉ

  • @Aflyaseyd66
    @Aflyaseyd66 10 місяців тому +6

    በጣም የሚያስተምር ፊልም ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቲጅየራያዋ-ጰ9ደ
    @ቲጅየራያዋ-ጰ9ደ 10 місяців тому +28

    ዋው በጣም ደስየሚል ፊልምነው ደግነት ለራስነው❤❤

  • @ሪችፍቅር
    @ሪችፍቅር 10 місяців тому +9

    ፌልሙ በአንዲ ልብስ አለቀኮ ጎበዝ😮😮😮😂😂😂😂

    • @kiyaa3315
      @kiyaa3315 10 місяців тому +2

      Ke libsachewu min taregaleshi anchi 😅😅

    • @LailaLila-nb1bd
      @LailaLila-nb1bd 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @adenaabera
    @adenaabera 10 місяців тому +1

    አስተማሪ ነው በርቱልኝ❤❤

  • @ግዜፊልምፕሮዳክሽን
    @ግዜፊልምፕሮዳክሽን 10 місяців тому

    ምርጥ ፊልም❤❤❤

  • @yasminali8189
    @yasminali8189 10 місяців тому +9

    ሚስቲየዋ ግን ሚስኪን ሁና ስተውን ነው የሚያምርባት

  • @helentube4131
    @helentube4131 10 місяців тому +1

    Wow betam Arif film new ❤❤❤❤❤

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta 10 місяців тому +5

    የምርጦች ስብስብ ነው!

  • @wubneshyemaryam
    @wubneshyemaryam 10 місяців тому +2

    entebkalen hulachhum yemwedachu artistochi nachhu ❤❤❤❤❤

  • @munakasim4411
    @munakasim4411 10 місяців тому +8

    ውይይይይ ደስ ሲልልልልል የእውነት ቃላት አጣሁለት ሴኩሬቲው በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ghenwaawar4245
    @ghenwaawar4245 10 місяців тому +3

    ግን እኔ ልቤ በተሰፋ የሞላ ነው እመብርሀን ጥላ አጥለኝም ተስፋ አልኝ ያልፋል ❤️ምርጥ ፊልም

  • @بتخمريحمن
    @بتخمريحمن Місяць тому

    ጥሩ ነገር እንኮን መስራት ባንችል መጥፎ ነገር አንስራ ያስተምራል ጥሩ ነበር ፊልሙ ያላያቹ ጨርሳቹ እዩት🎉🎉🎉🎉

  • @Aster-t4z
    @Aster-t4z 10 місяців тому +1

    ምርጥ አስተማሪ ነው ቢዘገይም እውነት ተደብቃ አትቀርም

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 10 місяців тому

    ምርጥ ትምርትአለው ደግነትለራስነው በርቱ

  • @AlmazEthiopia-n4i
    @AlmazEthiopia-n4i 2 місяці тому

    መልካምነት ለራስ ነው

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 10 місяців тому +8

    መልካም ስትሆን ዋጋ ትከፍላለህ !!!!ደግሞ ልጅን ማሣደግ መልካም ማሣየት አለብን

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 9 місяців тому

    በጣም አስተማሪ ነው መልካምነት ለራስ ነው

    • @zekiya-xc1fi
      @zekiya-xc1fi 9 місяців тому

      ኬኖ ካለበት ሳልፈልግ ነው ማየው

  • @memebakla378
    @memebakla378 10 місяців тому

    በጣም ደሰይላል❤❤❤❤❤

  • @SeenaaKiyyaa-bf2df
    @SeenaaKiyyaa-bf2df 10 місяців тому +1

    Wow betam dasi mil filme new inamasaginalen turu mahon leras new

  • @feruzarayaferuz2280
    @feruzarayaferuz2280 9 місяців тому

    Betam astamari New berttuu ❤❤

  • @ucucucjvjv5618
    @ucucucjvjv5618 10 місяців тому +8

    እኔ እሚገረመኝ ከዲራማው የኮሜቶቹ በጣም እሚያስቁኝ ኑሩልኝ እሺ

  • @admAmhr
    @admAmhr 4 місяці тому

    ዋው ፊልሙ ሀሪፍ ነው

  • @sm9cd
    @sm9cd 10 місяців тому +3

    በዕውነት ግን ሁላችሁም ፊልሙ ስለምን እንደሆነ የገባችሁ አይመስለኝም፤ ፊልሙ ስለመልካምነት ምናምን ነው እንዴ የመሰላችሁ። የገባችሁ ሰዎች ገብቷችኃል።

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 10 місяців тому

    የዛሬዉ ይለያል በጣም አሪፍ ነዉ በርቱልን❤❤❤❤

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal 10 місяців тому +2

    በርቱ ጥሩ ትምህርት ነው አሪፍ ፊልም ነው እውነት ለመናገር ከሆና ቃላት የጥራዋል ለዚ ፊልም የምር በርቱ ❤❤❤❤❤ችግር የሁሉም ሰው ህይወት ነው ከችግር በኃላ ምቾት አለ በርግጥ

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 10 місяців тому

    ዋውውውውውው ምጭረሽው ያምራል❤❤❤❤በርቱ

  • @kidistkidy1914
    @kidistkidy1914 10 місяців тому +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው❤❤❤

  • @hammoudcell4273
    @hammoudcell4273 10 місяців тому

    እዉነት አሪፍ ነዉ ያዳድሰዉ ክፋት አስተማሪ ነዉ

  • @birhanemengistu
    @birhanemengistu 10 місяців тому

    Kenaye yene melkam saw be ewnetegna hiyotihim endezih tuhuru ende honk tesfa aregalew ❤❤❤❤

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 10 місяців тому

    Wow በጣም አሪፍ ፊልም ነው ተባረኩ ዮን ኬና 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 10 місяців тому

    ደስ የሚው ነው❤❤❤

  • @ህይወቴጎጃሜዋ
    @ህይወቴጎጃሜዋ 10 місяців тому +6

    ኑ የኬናወቹ

  • @KsaKsa-h6q
    @KsaKsa-h6q 10 місяців тому

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Roza-t1u
    @Roza-t1u 10 місяців тому +1

    ደስ የሚል ፊልም 😍🥰

  • @HhCcx-iy1dd
    @HhCcx-iy1dd 10 місяців тому

    ወንድነህ በጣም በጥም በጣም ነው ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YesheAsemare
    @YesheAsemare 7 місяців тому

    Yabede new❤❤❤❤❤

  • @HudaRaed-fx4fg
    @HudaRaed-fx4fg 10 місяців тому

    Astemari film nw das yelal 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 10 місяців тому

    ወዶቺየ አላህ ከዲሀይነት ሚስት ይጠብቃቺሁ❤❤❤

  • @tsegenashphowulose2652
    @tsegenashphowulose2652 10 місяців тому

    ዋው ምሪጥ ፈልም ነው ደግነት ለራስ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @moneeraal-faodai5319
    @moneeraal-faodai5319 10 місяців тому

    Betam grum Film New ❤❤❤❤❤

  • @aseed792
    @aseed792 10 місяців тому +8

    ኬናዬ አተ እዲህ አፍቃሪና ደግ ሰው ስኮን እዴት ደስ እደሚለኝ❤❤

  • @lewafirst4784
    @lewafirst4784 10 місяців тому

    betam arif film degenet leras nw😍😍😍

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 8 місяців тому

    Kanya merte sew nh ❤❤❤❤❤❤

  • @ሪችፍቅር
    @ሪችፍቅር 10 місяців тому +3

    ኪናየ የኔ ፈቅር ❤️ዉዱ ባሌዋ ስወዲህኮ❤️❤️🌎🌎🌎🔐😜😜😜🤣🤣

  • @alexsonofAfrica
    @alexsonofAfrica 10 місяців тому +1

    It's a teachable movie Especially Ending is so sweet ❤❤❤

  • @fateAbdu-f7x
    @fateAbdu-f7x 10 місяців тому

    የጎዳና ልጅ ❤❤❤❤❤😘😘😘🙄

  • @SikoSilo-sj8bf
    @SikoSilo-sj8bf 10 місяців тому

    😭😭😭💔💔💔 በጣም ነው ልብ የሚሰብረው

  • @shaimaalraeesy3179
    @shaimaalraeesy3179 10 місяців тому +15

    ወይኔ ፍቅር ሲዝም በፊልሙም መጣ😂😂😂😂😂😂😂ግብፅ እያለሁ ሴት ሸረሪት ነበርኩ,,,ክክክክክክ

  • @Beti398
    @Beti398 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤wow adagn naw

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 10 місяців тому +1

    des emil film new❤❤❤❤❤

  • @eldanaselam5150
    @eldanaselam5150 8 місяців тому +1

    Wawwww🥰🥰🥰

  • @kiya2127
    @kiya2127 10 місяців тому +3

    መቼ new gn k ኬና ged ፈልም የምሰራዉ❤❤❤ Please guys

  • @abuhalidjemal1721
    @abuhalidjemal1721 10 місяців тому +2

    በእውነት ይህንን ድራማ በማየቴ ተፀፀትኩ። የሕፃናት ጨዋታ ነው

    • @hanken100
      @hanken100 10 місяців тому +1

      ተበዳ ድራማና ፊልም የማትለይ ቡልሽት

    • @abuhalidjemal1721
      @abuhalidjemal1721 10 місяців тому

      @@hanken100 አሳዳጊ የበደለህ የሸርሙጣ ልጅ ነህ

    • @FugEro
      @FugEro 10 місяців тому

      ማለት አልገባኝም

    • @OwasanMiss
      @OwasanMiss 10 місяців тому

      እሺ ሊቁ ጨረስክ ብጥርቅ ስትቀፍ

    • @abuhalidjemal1721
      @abuhalidjemal1721 10 місяців тому

      @@OwasanMiss አንተም አልቀፈፍክ እንኳን እኔ ግማታም ቆሻሻ። መጀመሪያ ታጠብ

  • @ግዜፊልምፕሮዳክሽን
    @ግዜፊልምፕሮዳክሽን 10 місяців тому +3

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @ganzabe1632
    @ganzabe1632 10 місяців тому

    Bexam desilali 👍👍👍♥️♥️♥️🥰🙏🙏🙏

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 10 місяців тому

    ዋዉዉ😮❤❤❤❤

  • @MesiWeldie
    @MesiWeldie 10 місяців тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @edel1883
    @edel1883 10 місяців тому +1

    በጣም ደስ የሚል እና መልካም አስተማሪ ፈልማ ነው መልካምነት ለራስ ነው መገፋትና በእውነት መገድ መራመድ ካለ ሁሌም ከስኬት ማማላይ ትደርሳለክ እና እግዚአቤሂር ሁላችንንም አዛኝና ቀን ልቦና ይስጠን ቅን እና ጥሩ እና እውነተኛ ልቦና ካለን ምድርም በበረከት ትሞላለች😘😘😘😘

  • @Yasminmudaa
    @Yasminmudaa 10 місяців тому

    ጌታዬ ፈጠሬዬነው ተበርክክክክክክልኝ እፋ❤❤❤❤❤❤

  • @Fami-x4s
    @Fami-x4s 8 місяців тому

    አንደኛ ደግነት ለራስ

  • @ToybaYesuf-ew1kk
    @ToybaYesuf-ew1kk 10 місяців тому +6

    የኬኛ እ
    ወዳጆች የትናችሁ አለን በሉ

  • @HaymanotPipaEgensonan
    @HaymanotPipaEgensonan 10 місяців тому +5

    Wow Netsbrak amazing movie

  • @Samrawit-c2d
    @Samrawit-c2d 10 місяців тому

    Kanaya.❤❤❤❤❤❤selgehuke.dessss.beloyal.nafqekeye.nebere.filmochkene.hulunme.wdddffff❤❤❤❤❤tebarke.