Very instructive in your Drama. it is also bubbly to be a human being with ideas and plans who conveys a whole message and changes lives. I, however, can say that it is my knowledge and my teacher because it is not because this is my life but because we always learn from what we watch Drama. Thank you!! Thank you.. keep it up and be strong. Work for the unity of Ethiopia, have true love, reach out to everyone, strengthen being for common knowledge!!!!
Kena yene fikir betam new yemiwodih mariyamin filmochihn bedeb new yemayachew adinakih negn degimo acting/tiwona betam new yemiwodew kefetari gare wedefit abrieh bsera Des yilegnal all betam ewodachuhalew ❤❤❤
እስኪ የትንሹ አድናቂ በላይክ👍
❤❤❤❤❤
ፍቅር ስራ አይመርጥም ጥበቃ ጠበቃ ሻለቃ ዳኛ ወንጀለኛ እረኛ ግንበኛ ጋዜጠኛ አስተማሪ ኃገር መሪ ሁሉም የፍቅር ምርኮኛ ነው ይመቻችሁ❤😅
ትክክል❤❤❤❤
ትክክል
ትክክል እኔም ያገራችንን መሪ አፍቅሬ እየተሰቃየሁ ነው😢😂😁
🤪🤪😏
ኢወላህ
አስተማሪ ነው በርቱ
ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ❤
አሜን
አሜን፫❤❤❤🙏🙏🙏
አሚንንን ያርቡ❤❤❤
❤አሜን
አሜን❤
ዛሬኮ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነዉ ዬልባችሁን አሳብ ቅዱስ ጋዮርጊስ ከፊት ከኋላ ሆኖ ይፈፅምላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
አሜን(3)
አሜን(3)
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
Amen
ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደታችሁ ያሳጥራላቹ ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
አሚንንንን ያረብ 🤲🤲🤲
አሜን❤❤❤❤❤
አሚን አሚን አሚን
ይሄን ሁሉ ያልሽው ለሰብስክራይብ ነው አይደል😂 ለማንኛውም አሚንን
አሜን አሜን
ኪና ያለበት ፊልም አሣድጀ😂 ሥወድህ❤❤❤❤❤
እኔም😂😂
@@kcicxhxyx730l😂
ኸረእኔም ነኝ ምንይሻለኛል በማርያም 😢😢
መጨረሻ በጣም ደስ ይላል የ ሁላችሁን መጨረሻ ያሳምርልን 🤲🙇♀️🤲🙇♀️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን
አሜን3😢😢😢❤❤❤❤❤
አሚን❤
ኬናዩን የምትወዱ🥰🥰🥰
ይቺንኮሜት የምታነቡሁላ ሁላችሁም በስደትአለምያላችሁ እህት ወድምሞቸ ለሀገር ለቤተሠቦቻችን አላህያብቃን❤❤❤
ኪናን አፍቅሪ ደስተኛ ነኝ ሁሉን ፊልሙን ፈልጌ ነው የምከታተለው ፍቅር የሆነ ልጂ ❤❤❤❤❤❤ሰላምህ ይብዛ ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ
ልቅም ያላችሁ ምርጦች የመደም ቅመሞች ኑ አብረን እነየው ያለኛ አይሞቅም ቤቱ ሁላችሁንም ውድድድ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤🙏🏻🫂🫂🫂🫂thanks imaa
💯🥰🥰🥰👍👌
@@Yomiyyuul p0
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይሄ ጩጨ ልጂ በሳቅ ገደለኝ አቦ ይመችህ 😂😂😂😂😂😂
በጣም 😂😂😂😂😂
Betam 😂😂❤
በጣም 😂😂😂
እኔ እራሱ ሃርብ ሃገር ከመጣሁ እሄልጂ አሳቆኛል እድግ በል😁😁❤
❤@@emmaemma167
ኬናዬ በቃ አተ ያለህበት ፊልም አያልፈኝም❤😊
በጣም አስታመር ፉልም ነው እኔ ከዚህ ፉልም ብዙ ነገር ታምረአለሁ
አረፉ ፉልም ነው በርቱ👍👌🥰🥰🥰❤❤❤❤
@@muluemebetdejen ምነው
ኪናን አዬቼነው የገባሁት አንተ ያለህበት ፊልም ባያምር እራሱ ያምራል 😂 እንወድሀለን
አይ ዘድሮ 🤣🤣🤭
😂😂😂እራስሽን ቻይ
ሚ ቱ❤❤❤
ኬና ያለበት ፊልም ማለፍ አይቻልም የኔ ምርጥ
አሪፍ ፊልም ነው ከክላሲካሉ ጋር ዋዉ ነው
ጉድ ሴቱ ኬናየ ኬናየ ብሎ ምተ ቆይ ለማንኛችሁ ሊሆን ነው 😂😂😂ውሸቴን ነው እንጅ እኔም አለሁበት ❤❤❤
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 እኔስ ብትይ😂😂
ለኔ ነው ሚሆነው😅
@@እግዚአብሔርፍቅርነው-የ3ፐ ታይጂ ማማየ ላችማ አይሆንም እኔ ጎረቢቱ እያለሁ
ክክክክክክ
ኬናየ ፍቅር የሆንክ ስው አቤት ስትቺልበት እንወድሀልን ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤
ክላሲካል ስታደርጉ ከዚህ ፊልም ተማሩ ሰው የማይረብሽ እርግት ያለ ደስ የሚል
ጨረቃ ላይ ጣላችሁኝ ይሔ ልጅ ግን ስንት አመቱ ነው ጋይስ😂😂😂😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር አምላክ ቅን ልብ ይስጠን ❤❤
ወይኔ ህፃን ያለብት ፊልም ይመቸኛል
ዋው በጣም ደስ ይላል ማርኮንዬ በሣቅ 😂😂 ኬና ማኪዬ በጣም የምወዳቹ በርቱ 🎉🎉❤❤
ሁላችንም ብንተባበር እና የቤት ሰራተኞችና ለጥበቃወች ይህን ያህል ክብር ቢኖረን የማንም ልጅ ጎዳና ባልወጣ ሀብታሞች አስብ 😢😢😢😢
ውይ አሜን እንደዚህ አይነት ገፀባሪ ባትሰሪ ይቅርብሽ ያነው የድሮው ነው የሚያምርብሽ 😢😢😢
ደስ የሜል አሪፍ የተረጋጋ ነው ቢዝየ ያምራል በረቱልኝ
😂😂🙆🤔ይህ ልጅ እማ የሆኑ ሽማግሌ ከውስጡ አሉ ገና ሳልጨርሰው ወደ ኮሜንት ገባሁ ልጅ ያስገርመኛል
Enmee 😅😅😅❤❤❤❤
ኬናን፡አቤት፡ስወደዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተ ህፃን ልይ ስወድህ❤❤❤
ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏
ይለቀቅ💙🍂
ደስ እሚል አስተማሪ ነው እኔ ግን ጥበቡን በጣም ነው የወደድኩት ❤❤❤❤
ፃህፈ ተውኔቱም!!አክተሮቻችንም!!
ተባረኩ🙏🙏🙏👌👌❤
በጣምያምራል እውነተኛ ፍቅር ይገዛል❤❤❤
betam arfi film new techelalachehu hulachehum special kena & bemnet andgna mert yetewona bekat🥰🥰👏👏👍👍
Very instructive in your Drama. it is also bubbly to be a human being with ideas and plans who conveys a whole message and changes lives. I, however, can say that it is my knowledge and my teacher because it is not because this is my life but because we always learn from what we watch Drama.
Thank you!!
Thank you..
keep it up and be strong.
Work for the unity of Ethiopia, have true love, reach out to everyone, strengthen being for common knowledge!!!!
❤❤❤❤🎉🎉🎉
ኬናየ ውድድድድድድ ሺ አመት ኑር
ይኼ ልጅ ግን አርጅቶ የተወለደው መሠለኝ ገደለኝ ልጆቹ በጣም ነው የሚችሉት የሚያስቁትም 😂😂❤❤በርቱልን እንወዳችዃለኹ❤
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂
በጣም.ጥሩነው🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
በኬና ሞት ልቀቁት ኬናየ አንድ ቀን ስሜህ በማግስቱ በሞትሁ እኔ የአንተ አፍቃሪ 😍
ወየው ጉድ ምነው እንዴ 😂😂
ያንችስ ከፋ 😂😂😂😂
😂😂
😅😅😅
አረ ሴቱ ተረጋጊ ሞቱ አይቀርልሽም አድቀን ትሄጃለሽ
ዋው በጣም ደስ ይላል ተመስጨ ያየውት ፊልም ነው ፊቅር ያሸንፋል💖💖💖💖
ስሕተት የበዛበት ፊልም አሳይተውን ምኑ ይመስጣል😂😂 በጣም ደባሪ ፊልም
ወይኔ ትንሹ የኔ ውድ ደግ አረካት 👌👌👌😍😍😍 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይለቀቅ ቱሎ❤❤❤
ምርጦቼ 😍😍😍😍
Arif nw wow❤
Bamnina tibabu das tilalach batam new mewedach betammmmmm❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደኔ ከ ቲክቶክ አይቶ የመጣ
ተመስገን አምላኬ 🙏❤በሱ ፍቃድ ነው ያንተ ቦታ የሚጠብቅህ የጠበቃዋ ጠባቂ
Kena yene fikir betam new yemiwodih mariyamin filmochihn bedeb new yemayachew adinakih negn degimo acting/tiwona betam new yemiwodew kefetari gare wedefit abrieh bsera Des yilegnal all betam ewodachuhalew ❤❤❤
Be Ewnet betam yetenechegn drama new woww Astemary new
ወይኔ እነዚህ 2 ልጆች በሳቅ ሊገሉኝ ነበር🤣🤣😂
😂😂😂😂😂😂
ከምንምበላህጀግናሴትነሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
wowww በጠም አሠዘኝ ነ በጠም አሥታማር ፊልም ነው❤❤❤❤❤
ወይኔ እቺ ህፃን አጎጠጎጠች😂
እያየናት እኛን በለጠችን ሆይ 😂😂😂
ይለቀቅ በተሥፋ እየጠበቅን ነው❤❤❤
ምኑተለቀቀኮእይውጅ
አይይ ጥበቡ እኔን ይጭነቀኝ ምን አይነት አይጥ የሆነ ልጅ ጥላበት ሄደች😢😢😢😢😢
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
አረ ጩጨ ልጆ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂❤
ይመቻችሁጠንክሩ
ወይኔ ትንሹ ልጅ ደስሲል
ፈልሙ. አሪፍ. ነዉ. እድሜ. ለሳጅን🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ምርጥ አስተማሪ ፍልም ሁላቹም አንደኛ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስጠብቀው የነበረው ፍልም 😢😢😢😢😢😢
በጣም ደባሪ ፊልም ነው። ስሕተት በስሕተት የተሞላ ነው
@@fagenaint.4060ካልተመቸሺ አትይ
ትንሽ አስተያት ለዳይሬክተሩ በ1 ልብስ ጨረሱት ፊልሙን ❤😂
የዚ ኣመት እስታይል ነው ኣርቲስቶቹ እየሰላቻቸው ነው መሰለኝ ልብስ መቀያየር😂😂
😂😂
አረ wow❤❤❤❤❤🎉🎉
የጠበቃው ብኣንድ ልብስ ጨረሳቹት ግን ኣሪፍ ነው ይመቻቹ❤
ዋዉ መጨረሻዉ ደስ ይሊል❤❤❤❤❤❤❤
ኬናን ስወደው ኮ ቤተሰብ ያስረሳል 😀😢😢❤️❤️❤️
ነቅነቅ
@@rosarose2433🤣🤣🤣🤣ነቅ ነቅ የለማ ካራክተር አፍላ ፍቅር 😂
ያንቺሰ ከፋ 😀😀😀😀😀
ደሥ የሜል ድራማ ነበረ❤❤❤❤❤
❤❤❤በጣምአሪፍ
Wow ❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️
ማነው እንደኔ ጬጬውን አይቶ ፊልሙን ለማየት የጓጓው
ይሄንኮሜንትየምታነቡሁሉ፡ሰላማችሁይብዛሀገራችንምሰላምያደርግልን❤❤❤❤🎉
የታላቃቃ ማስሎኝ ታዳፊቼ ናበር ኬናዬን አይቼ ናዉ አሁንሲ እሱ የሌላበት ፊልም ማየት አስጠላኝ
😂😂😂😂አይዞሽ ቃስ ባይ 🤔🤔😁🏃🏻♀️👈🏻
አይ አበጋዝ እኔ ነኝ አ ውሻ አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ምርጥ ፊልም 👍👍
አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ ❤
ዋው መጨረሻው ደስ ይላል
☺️🥰🇪🇹💯
Betam des yemil film new ❤
😢😢😢ጡት አየሁ ልበል በቃ አደገች
እና ላታድግ ነው
ደስ ስል ,like አደርግለት
የማኪን ወተት ቤት አሳድገህ ስላስሾፍከን ቴንኪው ጋድ😂
ወየው የምር እዴት ድስ እዶአሉኚ😅😅😅😅❤❤❤❤
Very nice movie ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Waw yimshal😀😀😀😀😍😍
ይችልጅኮ ያየናት ጡት አወጣች😢🎉😂❤
😂😂alyhum neber cometishin ayiche sayat unet nw😂😂😂
እያየናት አሣደግናት አላህ ያሣድጋት
😂😂
Ar wyni wesfe😢😢😢😢ay. Lij
ዋዉ ኬና ይስራ ፊልምን ❤❤❤❤
ኬናንየ መጣህልኝ በቃ ልይህ ❤❤❤
አረ ቶሎቢለቹ ልቀቁ በጠም ጎግቸሎ👍👍
አይ ህፃኑ እኔንም እቄፉኝ ጨረቃላይ ጣላቹኝ አለ የኔ ቆንጆ 😂😂😂😂😂😂😂
አስተማሪ ፊልም ነው አይ ፍቅር አጅሬ ከጨመደደ እኮ አይጣል ነው 😂
እውነት ነው
ወኔ ህፃኑ 😂😂😂😂❤❤❤❤
ኪና ያለበት ፊልም አይጠረጠረም አሬፍ ለመሆኑ ደሞ ፍቅር ያሸንፉል ደስ ይላል መጨረሻዉ
ኡፍፍፍፍ ጥባቡ ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ 👍👍👍👍❤️❤️❤️
በአላህቀጣይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ትግስትታለሁሉምያሌፋል😢😢ሶቡሩንይስጠንበሁሉምነገርላይ
Woww enamesgineln🙏🙏shukuran
ወይኔ ጠበቃዋ በጥፊ አጮለቺው ውነትም ደፍር አይ ኬናዬ ያላቅምሺ ማን ተጠልጠይ አለሺ 😂😂😂😂