የት ተገናኛችሁ ለሚለው ጥያቄ ?🫢🫢🫢

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @YohansMan-sz3dz
    @YohansMan-sz3dz 9 місяців тому +155

    እዉነት ቤዚ መጽሐፈ ምሳሌ መጨረሻ ላይ የተጻፈችዉ ጥበበኛዋ ሴት የአገኘህ ነዉ የመሰለኝ ሰይፈ ሚካኤል አንተም ተከባከባት መልካም የትዳር ምሳሌ እንደምትሆኑን ተስፋ አደረጋለዉ ከእግዚአብሔር ጋር ❤❤❤

  • @kalkidankasshaun6656
    @kalkidankasshaun6656 9 місяців тому +204

    ከነባ ጋር ያረከውን የልብ ወግ አይቼዋለው የምትመኛትን ሴት የልጆችህ እናት የምትሆን ያርግልህ ❤

  • @elsitube1071
    @elsitube1071 9 місяців тому +437

    እኔ በጣም የተደሰትኩት በናንተ ከሰው አይን ይጠብቃቹ እንደዘመኑ ባለትዳሮች እዳቶኑ ፍቅራቹ በልባቹ እንጂ ሶሻል ሚዲያ ላይ አይሁን እወዳቹዋለው❤❤❤

  • @engdawork212
    @engdawork212 9 місяців тому +58

    ስይፈ፣ ይህች ልጅ ከእግዚአብሔር የተሰጠችህ ስጦታህ ናት። እንደ ወርቅ በእሳት የተፈተነች እንቁ ፣ ቅን ልብ ያላት ልጅ ናት። አንተም መልካምነትህን እመለከታለሁ። ፍቅራችሁ ይፅና። እንዳስደስትካት ዘመንህ በደስታ ይለቅ።
    አደራ ቀሪ ዘመንዋን ደስ ብሎት እንድ ትኖር የአንተ ሀላፊንት ነው። አስደስታት።የወንዶች ነገር መቾም ነውና እንዳታሳዝናት። ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ።

  • @nunutessma2482
    @nunutessma2482 9 місяців тому +6

    ሰይፈ አደራ እንደዘመኑ ወንዶች ልቦን እንዳትሰብርዉ እግዚአብሔር ብልብህ ስትመኛት የነበረካትን ሴት ነዉ የሰጠክ እና ታሪኳን ስስማዉ የእዉነት ህልም ሁሉ የሚመስለዉ በጣም ተፈታናለች ደግሞ አንተ ደስተኛ አድርገህ እንደምታኖራታ ተስፋ አደርጋለሁ ❤❤❤❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 9 місяців тому +172

    ድንግል ማርያም ደስታቹን ታብዛላቹ በልጅ ትባርካቹ እስከ መጨረሻው አይለያቹ 🙏🙏❤️

  • @elizabethpralong6204
    @elizabethpralong6204 9 місяців тому +13

    ብቻ ለፈጣሪ ምንም የሚሳነው ነገር የለም ያንሁሉ ነገር አልፈሽ ለዚህ ማረግ በመድረስሽ ደስ ብሎኛል ። እሸቱ ጋ ስሰማ ታሪክሽን እያለቀስኩ ነበር ለኔም ትልቅ ጥንካሬ አስተምረሽኛል የፍቅር ሰው ነሽ ፈጣሪ ገና በብዙ ይባርክሻል ። ባለቤትሽም እውነትም ሰይፈ ሚካኤል የተባረከ ሰው ምርጥ ሰው ነህ አድናቂህ ነኝ በመንገዳችሁ ሁሉ ሚካኤል ይቅደምላችሁ እወዳችሁ አለሁ

  • @mentwabmulugeta5938
    @mentwabmulugeta5938 9 місяців тому +120

    ቤዝዬ በደዚህ አይነት ሆኔታ ውስጥ ሆንሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል። ለካ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው ። እሽቱ ኘሮግራም ላይ ቀርበሽ ታሪክሽን ስታካፍይን ክፍል ሁለት እስከሚለቀቀ ድረስ በጣም በጉጉት ነበር ጠብቄ የተከታተልኩት እያለቀስኩ ግን ለካ መፈተን ጥሩ ነው ፈተናውን ማለፍ ቢከብድም ግን ደግሞ አልፈሽው አሳይተሽናል። እንኳን ሆነልሽ፣ደስም አለሽ በአለም ላይ ያለ ሁሉ ደስታ ላንቺ ይሁንልሽ።

    • @ZedMan-uh1uv
      @ZedMan-uh1uv 9 місяців тому +1

      ከኮሜንቶች ሁሉ ምርጡ ኮሜንት

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 9 місяців тому +2

      ​@@ZedMan-uh1uvእኔንም አስቀናኘ ኮመንቱ😂😂

    • @Tadu-zk1qb
      @Tadu-zk1qb 9 місяців тому

      ❤❤❤

  • @የመክሊትእናት
    @የመክሊትእናት 9 місяців тому +16

    ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ አተ የተባረክ ልጅ ነህ😊

  • @SerkeAsalfew
    @SerkeAsalfew 9 місяців тому +23

    ሰይፈ አድናቂህ ነኝ እና ላንተ ደስ ብሎኛል &ቤዛ ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላችሁ 🙏🙏🙏አይለያችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯

  • @azebmamo9767
    @azebmamo9767 9 місяців тому +16

    እውነተኛ ፋቅር ይህ ነው በእውነት ከመጀመሪው ጀምሮ ታሪክዋን ስለተከታተልኩት የእውነት ትክክለኛ ሴት ናት ኣድገትዋን የነበረችበትን ያሳለፈችውን ምንም ሳትደብቅ በግልፅነት ስትናገር ከምር ፈፅሞ ንፁህ እንደሆንሽ ይታይብሽ ነበር ከሁሉም አንተም በጣም ደስየሚል ሐብና ምኞት ነበረክ ፈጣሪ የድንግልጅ በልጅ ይጎብኛችሁ ፈጣሪ ያለበት ትዳር እንደሆነ ያስታውቃል ግን በቤተክሲያን ሕግ ብትጋቡ እጅግ በጣም ደስ ይላል ቅዱስ ሚካኤል በቤቱ ይዳራችሁ ይህ የኔ ጥሩ ምኞቴ ነዉ ድንግል ጅምራችሁን ታሳምርላችሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 9 місяців тому +19

    ቃል የለኝም ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዘመናችሁ ይባረክ

  • @senaitgebeyehu9414
    @senaitgebeyehu9414 9 місяців тому +45

    ተፋፈሳቹ😍ደስ ትላላቹ አይገልፀውም መጨረሻቹ እምር ይበል እመብርሀን ሁሌም ትጠብቃቹ❤

  • @Mesrte-uz3hb
    @Mesrte-uz3hb 9 місяців тому +6

    ቤዝዬ መገፍትሽ ለመልካም ነው ያሁላ ነገረ አልፎ ለዚ ደስታሽ ስለበቃሽ ክብረ ለድንግል ማረያም ልጅ ይሁን ፍጣረ አይለያቹ ደስታቹ እጥፍ ድርብ ይሁን

  • @mbd8317
    @mbd8317 9 місяців тому +11

    የፈተና ን ጥግ ያየሽበትሕይወትእንዲህ ባለ የፍቅር ማዕበል ውስጥ መጥለቁ ይገባሻል የኔ ጀግና የጎበዞች ተምሳሌት

  • @እናቴኪዳነምሕረት
    @እናቴኪዳነምሕረት 9 місяців тому +21

    በጣም ደስ ትላላችሁ የፍቅር እናት እምዬ ቅድስት ድንግል ማርያም እስከ መጨረሻው ፍቅራችሁን ታብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @meseretzewudu2638
    @meseretzewudu2638 9 місяців тому +3

    እኔ ለንስሀ በውሀ አጠምቃችኋለሁ ጫማውን እሸከም ዘንድ የማይገባኝ ከእኔ በኃላ የሚመጣው ግን ከእኔ ይልቅ ይበረታል እርሱ በመንፈስ ቅዱስ በእሳት ያጠምቃችኋል መንሹ በእጁ ነው አውድማውንም ፈፅሞ ያጠራል ስንዴውንም በጎተራ ይከታል ገለባውን ግን በማይጠፋ እሳት ያቃጥለዋል ። ቤዚ ገለባው ተቃጥሎ ስንዴው ወደጎተራሽ ገብቷል ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ መልካም የትዳር ዘመን ።

  • @zinashtadese1184
    @zinashtadese1184 9 місяців тому +101

    እውነት ለመናገር ኮመንት ፅፊ አላውቅም ማርያምን ግን በጣም ነው ደስ ያለኝ ሳያችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ❤❤እወዳችኋለሁ

  • @ClassAbc-b2j
    @ClassAbc-b2j 9 місяців тому +2

    ሰይፈ የወሬ ያለህ ያሰኝህ ሌላ ምንም አልልም ግይሶች አፍጥኑት ለመቶ ሺ
    የእውነት ቤዝ እንዲህ ደስተኛ ሆነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እሸቱጋ ነው አንቺንም ያየሁሽ የህይወት አጋጣሚሽን የሰማሁት ጅማሬያቹ እንዳማረ ሁሉ ፍጻሜያችሁም ይመርላችሁ ውለው ክበዱ፣ትዳራችሁ በቅዱስ ቁርባን እንዲጸድቅላችሁ እግዚአብሄር አምላክ ይርዳችሁ ።

  • @GebremariamBelay
    @GebremariamBelay 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ለወደደው ከዚ በላይ ያደጋል ።ቤዚ በእውነት እሸቱ ፕሮግራም ላይ ስሰማሽ ለማመን ነው የከበደኝ ,,,,እኳን ደስ አለሽ

  • @almazzNigus
    @almazzNigus 9 місяців тому +26

    እኔ በደስታ በጣም ነው ያለቀስኩ ማርያምን ኡፍ ክብር ለዚህ ላበቃሽ ለሰማይና ለይምድር አምላክ ለድግል ማርያም ልጂ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @rekikmengiste5266
      @rekikmengiste5266 9 місяців тому +2

      የጋብቻ ጥያቄ ሲቀርብ ነው ሙሉ ታሪክሽን ፈልጌ ለማየት የቻልኩት ደስ ብሎኝም አየሁት ። ብዙ አስተማሪየም ነው ።አብራችሁ አርጁ የኔ እንቁዎች ።

  • @Aynadis-hh
    @Aynadis-hh 9 місяців тому +6

    ቤዚየ ሁሉንም ፈተና አልፈሽ ለዚህ ታላቅ ክብር ስለደረስሽ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ዉዶች በጣም ነዉ እምወዳችሁ ደግሞ እግዚአብሔር እስከመጨረሻዉ ያፅናችሁ ድንግልየ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ የአብርሐም እና የሳራን ጋብቻ የባረከ የናንተንም ጋብቻ ይባርክላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ነዉ እምወዳችሁ

  • @etagegngoda3206
    @etagegngoda3206 9 місяців тому +7

    መልካም ሴት ለባሏ ዘወድ ናት
    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @RahelDerbsa
    @RahelDerbsa 9 місяців тому +12

    የእኔ ውብ ቤዛዬ ምን እንደምልሽ እንኳን አላውቅም በጣም ነው የምሳሳልሽ የእኔቅን ይገባሻል እጅግ በጣም ነፁ እና ቅን ልብ ነው ያለሽ በቃ ልዬ ሴት ነሽ!!!... ወንድሜ አንተ ደግሞ በጣም የተረጋጋክ ስራአት ያለክ ሰው እንደሆንክ በጣም ታስታውቃለህ የእውነት ሰው ነክ ወንድሜ ሁለታችሁም እጅግ በጣሞ ተመሳሳይ ነፁ ልብ ነው የላችሁ ድስት ግጣሙን አገኝ ማለት ይሄነው!!! ጋብቻ ቅድስ ነው መኝታውም ንፁ ነው የእውነት የእናተ ትዳር ከላይ የተፈቀደ ነው የተባረከ ፍሬ ይስጣችሁ ውለድ ክበሩልኝ ቅድስት ኪዳነምህረትዬ በዘመናችሁ ሁሉ ትጠብቃችሁ ከሰው አይን ትሸፍናችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ከክፉ ነገር ሁሉ በደሙ ይሸፍናችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የእኔ ደርባቦች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አዜብተሰማ
    @አዜብተሰማ 9 місяців тому +11

    ታሪክሽን ስሰማ በጣም አዝኜ ነበር አሁን ግን በጣም ደስ ብሎኛል ለዚህ ክብር ያበቃሽ ለእመቤቴ ማሪያም ክብር ምስጋና ለዘላለም ይሁን ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክ ለቤተሰብሽም እንኳን ደስ አላቹ

    • @Selamye1
      @Selamye1 9 місяців тому

      Ewnite New Fetare Yemesgen Selase weabrahamu Yetebekachu❤

    • @neza1152
      @neza1152 4 місяці тому

      ጠቁሙኝ በየት ነው የተናገረችው

  • @edenkassahuneden-yo5bu
    @edenkassahuneden-yo5bu 9 місяців тому +4

    በጣም ደስተኛ የሆንኩበት ግንኙነት ነዉ ማሪያምን አንተንም እሱአንም በጣም ነዉ ምወዳቹ ቤዚ የእዉነት ይገባሻል ለሰይፈም እምትገባክ ሴት ነዉ የተሰጠክ እባካቹ እንዳሁን ሰዋች እንዳቶኑ በጣም ልባም ናቹሁ እመቤቴ ከክፉ ትጠብቃቹ ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ አደራችሁን ፍቅርራችሁን ጠብቁ እንደሌሎቹ አይደለም እና ጠብቂዉ አንተም መልካም የትዳር ዘመን ማሪያምን እወዳችኋለሁ ሁለታችሁን ማወዳደር ይከብዳል ግን የአምላክ ስጦታሽ ነዉ እና ተንከባከቢዉ ሚካኤል በኪንፉ ይከልላችሁ 😊😊😊😊😊

  • @zenth725
    @zenth725 9 місяців тому +115

    እኔ እሸቱ ለይ አይቸሽ በጣም ነው የአዘንኩት ነበር አሁን ግን ለአንች ደስ አለኝ

    • @AminaMohammed-i2c
      @AminaMohammed-i2c 9 місяців тому

      😂በጣም እኔ እራሱ

    • @tizuyeyirga6779
      @tizuyeyirga6779 7 місяців тому

      በሰው ደስታ እንደዚ ደስ ብሎኝ አያውቅም ። እንኳን ደስ አለሽ ቤዚዬ የኔ ውድ

    • @BirkAsr-wr5vj
      @BirkAsr-wr5vj 7 місяців тому

      Enem endezaw

  • @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
    @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ 9 місяців тому +43

    እኔ ወላሂ ከምንም በላይ የተደሰትኩት በሰይፈ ነው ከምንም በላይ በቃ ምን ብየ ልግለፅክ ሰይፈየ በጣም የተባርክ ልጅ ነህ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤ ትዳራችሁ ይባርክ

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa 9 місяців тому

      😂😂 ይትልይሽ የሙስሌሞች ኮመት አልመልሱም ጠልቅ አትበሉው😂😂😂

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa 9 місяців тому

      😂😂 ይትልይሽ የሙስሌሞች ኮመት አልመልሱም ጠልቅ አትበሉው😂😂😂

    • @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
      @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ 9 місяців тому +3

      @@feyzaShifa
      አይ ፈኢዛየ እኔኮ እድመልስልኝ አይደለም ሀቂቃ የልጁ ትህትና በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @Rukiii60
    @Rukiii60 8 місяців тому +1

    ታሪክሽን ገና ትላንት ሰማሁት የእዉነት ራሴን እንዳየዉ አድርጎኛል በትንሿ ነገር ፈጣሪን አማርር ነበር ግን ስተት ነበር so እንደዚህ ተደስተሽ ስላዬሁሽ ደስ ብሎኛል እስከመጨረሻ ፈጣሪ ያስደስትሽ ዉለዱ ክበዱ 🥰

  • @meseretbayleyegn
    @meseretbayleyegn 6 місяців тому

    ቤዝ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ጠንካራ እንኳን ለዚህ በቃሽ የድንግል ማርያም ልጅ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ! ቤዝ እህቴዋ ሰይፈ አንተም ወንድሜ ...እረጅም እድሜ ከፍቅር ጋር ያድላችሁ

  • @IrEir-n3x
    @IrEir-n3x 9 місяців тому +4

    በእውነት ቃል የለኝም ስለናተ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @AminatBelay
    @AminatBelay 9 місяців тому +5

    ሰይፈ እዜር ይችን ልጅ ከማሳዘን ይጠብቅህ ቤዝዬ የእዜርን ስጦታና በእግዜርን ድንቅ ሥራ ደግመን ደግመን በዚች ልጅ የተደሰትንበት ጊዜ ነው

    • @IguvjvHufud-ou7zc
      @IguvjvHufud-ou7zc 9 місяців тому

      እዜር አይባልም እግዚአብሄር ነው የሚባለው

  • @tigistmariewondie5522
    @tigistmariewondie5522 9 місяців тому +2

    ቤዚዬ ታሪክሽን እሸቱ ለይ በእባ ነው የጨረስኩት የድግል ማርያም ልጅ ከዛ ስቃይና መከራ ዛሬ ለይ እደዚህ ሁነሽ በማየት በጣም ደስ ብሎኛል ሰይፍዬ በጣም የምወደው አርቲስት ነው እግዚአብሔር ትዳራቹህን ይባርክላቹ❤❤

  • @halimaali5514
    @halimaali5514 9 місяців тому +2

    ቤዝዬ አላህ የተለየ ፀሀይ አንቺ ጋ አወጣ በዚህ ልክ ተደስቼ አላውቅም አምላክ ሽፍንፍን አድርጎ ያጣግባችሁ ረጅም ጤናና እድሜ ይሰጣችሁ ሁሉ አስብሽ ነበር አላህ ለንፁሀን ቶሎ እንደሚደርስ ያየሁበት ነው እልልልልል❤

  • @meseretashenafi-kv5qu
    @meseretashenafi-kv5qu 9 місяців тому +2

    በጣም ነው የምታምሩት እኔ እሸቱላይ ታሪኳን ስሰማ ሁለት ቀን ነው ያለቀስኩት አንቺ ንጹ አፍቃሪ ነሽ ለዚህም ነው ፈጣሪ የአብራሀምን በግ የሠጠሽ እሱም ንጹህ ልጅ መሆኑን የሚታይ ልጅ ነው በቅፉ የያዛቹሁ ፈጣሪ የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቃቹሁ ወንድምሽን ደማ ዳሪው ሴፍየ አንተ በጣም ገራሜ ሠው ነህ ቅድስ ሜካኤ ይጠብቃቹ አሁን የደስታ እንባ ነው ያነባሁት ደስ ደስ ደስ ብሎኛል ከበሩልኝ

  • @NejatNejat-cz8wb
    @NejatNejat-cz8wb 7 місяців тому +5

    አሏህ ይጠብቃችሁ ወንድምሽንም ከክፉ ነገር ይጠብቅልሽ

  • @workhuagold8146
    @workhuagold8146 9 місяців тому +66

    መልካም ሴት ለባሏ ዘወድ ናት
    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏😍😍

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 9 місяців тому +8

    አላህ ትዳራችሁን ያአሳምረው ባልና ሚስት ከአንድ ወዚ ይቀዳል ይባላል በእናተ አየሁት ልጂቱ በእሳት የተፈተነች ወርቅ ናት አተደግም ጀግና ነህ ኡነት እላሀለሁው የወዶቹው በላይ ነህ የሁለታችሁው ስነመግባር ሸጋ ነው ❤❤❤

  • @YemariyamFikir
    @YemariyamFikir 9 місяців тому +2

    Bezi ህይወት ለካ አንደዝህ ናት ብቻ በጣም ደስ ብሎኛል ፕሮግራም ደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም በጣም ደስ ብሎኛል አግዛብሔር ይትብቃችሁ

  • @yedusami26
    @yedusami26 9 місяців тому +2

    ቤዚ ታውቂያለሽ በአንቺ ታርክ ውስጥ እግዚአብሔር አምሌኬን የእውነት አየሁ መፀሃፍ ቅድስ ላይ አባታችን ስምኦን እንዲ አለ( አይኖቼ ማዳንህን አይተዋል እና ባርያህን በሰላም አሰናብተው ብሎ ነበረ ) የክርስቶስ እየሱስ የድንግል ማሪያምነ የአለሙን ቤዛ ተወልዶ ባየ ግዜ ማሬ እይኖች ለምን አንደበሩልሽ ታውቃለሽ የምታያቸው ቆንጆ ባል ፤፤፤ ቆንጆ ቆንጆ ልጆ አሉ ለዛ ነው በቃ ስለናተ እግዚብሔርን ይመስገን እናቴ አመቤቴ በቤታቹ ትሁን

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 9 місяців тому +13

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ የትዳራችሁን ሁኔታ ብዙ አደባባይ አታድርጉት ስራችሁን አስተማሪ ይሆናልና ቢታይ የምትሉትን አካፍሉ ኑሮአችሁ የ2ታቹ ነው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ❤❤❤

  • @seadifkr12342
    @seadifkr12342 9 місяців тому +17

    ሁሉም ወንዶች የተጎዱ ሴቶችን ቢጠግኑ ተሰብራ የምትቀር ሴት ባልኖረች ነበር ተባረኩ በልጅ ተደሰቱ ሁሌ ደስስስ ይበላችሁ🥰🥰🌺

  • @እረቂቅ-ሙሉ
    @እረቂቅ-ሙሉ 9 місяців тому +4

    በጣም ደስስስ ብሎናል በርቱ አንተም በጣም መልካም ሰዉ ነህ እሷም ጀግና ሴትናት ❤❤❤እንወዳችሁለን❤❤❤

  • @CS-ge8mn
    @CS-ge8mn 7 місяців тому

    ዘመናችሁ ሁሉ እግዚአብሔርን በመፍራት ላይ የተመሰረተ ይሁን የአብርሐምና የሳራ ትዳርና ጋብቻ ያድርግላችሁ!! ሰይፈ አደራ የምልህ ድንቅ ልጆች ላይ አድምጫት ጀምራ እስክትጨርስ ድረስ አብሬአታ አልቅሻለሁ ለዚህ በመብቃትሽ በጣም ደስ ብሎኛል!! አደራ የምለው ሰይፈ ሚካኤልን በጣም እንድትከንከባከባት ሲሆን እህቴም ባል ራስ እንደሆነ አውቀሽ በተራሽ አክብሪው አደራ አደራ ትዳራችሁ ውስጥ ንፋስ እንዳይጋባው ተግታችሁ ፀልዩ እወዳችኃለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ዘራችሁ ይብዛ!!!

  • @toybaorymam1466
    @toybaorymam1466 9 місяців тому +2

    ሰይፈ አስተያየትህ በጣም ያጓጓል ወላሂ ቢያዬያትም አትጠገብ ብዚየ አላህ ፍቅራቹሁን አይለውጥባቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Makdes-o6j
    @Makdes-o6j 9 місяців тому +10

    እረ እኔ ሰቅሰቅ በየነዉ ያለቀሰኩት ያነን ቀን ሳይ መልካሙን ሁሉ እመኝላችኅለሁ ለመብርሀን ከነልጇጋር ከናተጋር ትሁንልኝ እንኳን ደሰ ያላችሁሁ❤❤❤❤❤❤💓💓💓💓💓💓💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @raheltadesse8445
    @raheltadesse8445 9 місяців тому +10

    የኛ ወንድም አንተ ትሁት ነህ ትሁቶችን ደግሞ እግዚአብሔር ከፍ ያረጋቸዋል ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ❤

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 9 місяців тому

    ዋናው እንኮን ድነሽ ለዚህ ማእረግ ስለደረሽ ደስ ብሎኛል መልካም ትዳር ይሁኑላችሁ እናት ስለሆንኩ አልቅሽ ሳላበቃ ደስታሽን ስላየህ ደስ ብሎኛል ስመጣ አያችኃለሁ ተከባብራችሁኑሩ እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @genetzegeye-j2r
    @genetzegeye-j2r 9 місяців тому +3

    ሰይፍሻ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ፈጣሪ የትዳር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ቤዝዬ ደግሞ እመቤታችን እንኳንም ለዚህ ክብር አበቃችሽ የኔ እናት ላንቺ ደስ ብሎኛል❤

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 9 місяців тому +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏. በፈተና የሚፀና የተባረከ ነውና ቤዚ ካንች ህይወት ብዙ ትምህርት(ፅናትን ተስፋን) አግኝተናል ትዳራችሁ ይባረክ

  • @WeynshitBelay
    @WeynshitBelay 9 місяців тому +1

    ሰይፈ ሚካኤል ከምር የጸጋ ስጦታ ልዩ ልዩ ናቸው ይላል ቅዱስ ጳውሎስ እና እግዚአብሔር የሰተህ ጸጋህ ነች ቤዚየ እንደት እንዳስለቀሺኝ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው❤❤❤❤

  • @sinehiwotminlargih2313
    @sinehiwotminlargih2313 9 місяців тому +1

    ያልተበረዘ ማንነት በዱቄት ያልተለዳደሰ ውበት እርጋታ ፍቅር ቁምነገር አስተማሪ ገና ወጣት በጣም ነው የምወድሽ ያንቺን ደስታ ማየት እግዛብሄር በሚያቀው አንብቻለሁ በደስታ እግዛብሄር ሰይፈ ሚካኤልን ጥላ ከለላ ጋሻ አርጎ ሹሞልሻል ሁሌም ደስ ይበላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ 🙏🥰🥰

  • @ከራዲዮን-ቐ5ዐ
    @ከራዲዮን-ቐ5ዐ 9 місяців тому +3

    ቤዚዬ እግዚአብሔር ይመሰገን እኔ በጣም ህፃን ሆነሽ ነው የማውቅሽ መድኀኔዓለም ቤተክርስቲያን ሰንበት ት/ቤ ስመጣ ነው የማውቅሽ ትንሿ ቤዚ አድገሸ ለዚህ መብቃትሸ ደሰ ብሎኛል መድኀኔዓለም ተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ

  • @arcadebro6319
    @arcadebro6319 9 місяців тому +6

    ወላዲተ አምላክ ለዚህ ስላበቃችሽ ስሞ ይመስገን እሸቱትዳራችሁን ይባርክላችሁ በጣም ታምራላችሁ ህይወታችሁ እግዚአብሔር እንደ ማር ያጣፍጥላችሁ እንደ ወተት የነጣ ፍቅር ያድርግላችሁ በልጅ ተባርካችሁ ያሳየን ፕሮግራም ላይ ቀርበሽ ስትናገሪ አንጀቴን ብልት ነው ያረግሽው እንባዬን እያነባው ነው የጨረስኩት ለአያትሽ ያለሽ ፍቅር በጣም ደስ ይላል እኔም አያቴን በጣም ነው የምወዳቸው የነበረው አድጌ እንኳን ከአያቴ ጋር ነበር የምተኛው መለየት አቅቶኝ ተቸግሬ ነበር እግዚአብሔር ያንቺንም የኔንም አያት ነፍሳቸውን ይማር ላንቺ እሚገባሽ የትዳር አጋር የተረጋጋ ትህትና ያለው ልጅ ስለሰጠሽየእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን እረጅም እድሜ ከጤና ከፍቅር ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ አሜን

  • @marthakebede2447
    @marthakebede2447 9 місяців тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ቤዚ ታሪክሽን ስታወሪን ሙሉዉን እያለቀስኩ ነበር ያየሁት በዛውስጥ ግን ጥንካሬሽን እና ቅንነትሽን እመለከት ነበር በጣም ነዉ የወደድኩሽ የአብርሀም እና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @addisalembirhanu401
    @addisalembirhanu401 9 місяців тому +2

    ቤዝዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ እሽቱ ላይ አይቸሽ በጣም ነው ያለቀስኩት ደስታሽን ሳየው ደግሞ የደስታ ለቅሶ ነው ያነባውት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ የኔ ቆንጆ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ

  • @hailuadefirsdamene1212
    @hailuadefirsdamene1212 9 місяців тому

    ሰይፈዬ ወንድሜ ቤዚዬ እህቴ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደረሰ ያለኝ ሰይፈዬ ወንድሜ አንተ በጣም ትሁት ሰው ነህ አደራ ቤዚዬ እንደ ወርቅ በሳት የተፈተነች እንቁ ልጅ ናት ተንከባከባት አስተዋይ ሚስት ማን ሊያገኛት ይችላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @semeathaile1627
    @semeathaile1627 9 місяців тому +1

    በእውነት በጣም ደስ ያለኝ አንተ የምትመኘው አይነት ሰው ስላገኘት ደስ ብሎኛል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ላንቺ የተሻለ ሰው ስላዘጋጀልሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @selamgetachew2179
    @selamgetachew2179 9 місяців тому +1

    የልብ ወግ ላይ የነበረህን ኢንተርቪው አይቼ ነበር እና የተመኘሀትን አይነት ሴት ስለሰጠህ የእውነት ክብሩን እርሱን ይውሰድ አይቀይርብህ። ቤዚዬ ስላንቺ ለመጻፍ ግን በጣም እቸገራለሁ የምር ጠንካራ ሴት ነች አንቺ ለብዙ ሴቶች አስተማሪ የምትሆኚ ነሽ የድንግል ልጅ እንኳን ፈተነሽ እንኳንም ማረሽ ጥንካሬን ካንቺ ተማርን እመብርሀን ሕይወትሽን ትባርክልሽ ከዚህ በላይ ደስታን ትስጥሽ። በታሪክሽ ተደምሜ ሳልጨርሽ የዚህ ልባም ሰው የሕይወት አጋር መሆንሽን ሳይ ወይ የእግዚአብሔር ስራ ብዬ እጄን በአፌ ነው የያዝኩት ለማንኛውም እግዚአብሔር አብሮነታችሁን ይባርክ። መልክቴን እንዳየሽው ባውቅ ደስ ይለኛል።

  • @Bezawit-p3q
    @Bezawit-p3q 9 місяців тому +1

    ቤዙዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ የምር በቅርብ ነው video ያየሁት የምር ደንግጨ ነበር በደስታ አላመንኩም ነበር ❤ የምር ብቻ ደስ ይላላል እውንት እሸቱ ጋር ሳይስ የምር አሳዘንሽኝ የምያሳዝ ነው ቁጥር 2 ክፍሎ መብራት ጠፍቶ አላየሁትም ብቻ ቤተሰቦቼ ሁሉ እንኳን ደስ አለሽ ብለውሻል ቤዚ ካንቺ ብዙ ተምራለው ህወታችንም ተመሳሳይ ነው ነገር አለው ብቻ አንድ ነገር ትዝ አለኝ "አምላኬ ታሬኬን ለውጠው ሰው አርገኝ እና ሰው ይግረመው" አንድ ቀን እንገናኛለን ብዬ አስባለው መልካሙን ተመኘውልሽ የጅሩዋ ንግስ ትከተልሽ አንተም ሰይፍ ያሰብከው ፈጣሪ ከፌት ቀድሞ ያስተካክልል እወዳቸዋለሁ 🥰

  • @SenaitWorku-qb6hn
    @SenaitWorku-qb6hn 9 місяців тому

    ቤዚ በጣም ነው ደረሰ ያለኘ ታሪክሸን ሰሰማ በጣም ነው ጥንካሬሸን የወደድኩሸ አመቤቴ ቅድሰት ማሪያም ሰለምትወድሸ ይህንን ቆንጆ ልጀ ሰጠችሸ እግዚአብሔር ይባረክላችው ሰናይት ከአሜሪካ አገር ቤት ከመጣ ባያችው ደሰይለኛል እድለኝ ነህ ቻው እግዚአብሔር ይጠብቃችው

  • @SinboneCheru
    @SinboneCheru 9 місяців тому +3

    ቤዝዬና ሰይፈ መልካም የሕይወት ጅማሮ ይሁንላችሁ፡፡ መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ፡፡ ታሪክሸን እሸቱጋ ከሰማሁ ጀምሮ ነበር አንቺን የወደድኩሽ አሁን ደግሞ ደስታችሁን ስላየሁ በጣም ነው ደስታ የተሰማኝ እግዚያብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ቅዱስ ሚካኤል እና እመቤታችን ከፊት ይቅደሙላችሁ፡፡ ጊዜው ጥሩ አይደለም እና ዘወትር በፀሎት የተጋችሁ ሁሉ

  • @Asresash-f8n
    @Asresash-f8n 2 місяці тому

    ቤዚዬ ከነ ቤተሰቦችሽ አያትሽ የሰጠሽ ስላሴ ይጠብቃቹ ታሪክሽ ሁሉ ተቀይሮ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ❤❤❤❤❤

  • @rahelmohamed1213
    @rahelmohamed1213 9 місяців тому +1

    መልካም ሴት ለባሏ ዘወድ ናት
    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ElsaAbebaw
    @ElsaAbebaw 7 місяців тому

    እግዚያብሄር ይመስገን ህይወት ይለወጣል ይቀየራል ክብር ለ እናትና ልጅ ይሁን የአብርሃም የሠራ ያርግላችሁ ቤዚና ሰይፈ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ።

  • @ElianaEee-q1h
    @ElianaEee-q1h 9 місяців тому +1

    Ene betam wuddddddd aregachuwalew seifsha and beziye konjo and Ken agenachuwalew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EtsegenetEtsegenet
    @EtsegenetEtsegenet 9 місяців тому

    ቤዝዬ እሼ ላይ ታሪክን ካካፈልሽን በኋላ በጣም ልቤ ውስጥ አለሽ እንኳን ደስ አለሽ ቤዝዬ በደዚህ አይነት ሆኔታ ውስጥ ሆንሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል። ለካ ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው ሰይፈዬ አድናቂህ ነኝ እና ላንተም ደስ ብሎኛል እመቤቴ ማሪያም ፍቅራችሁን ትጠብቅላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችኩ
    ትዳራችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱ

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ

    ኮመንት መፃፍ ብዙ አልወድም ብቻ ስለእናንተ ከተደሰቱት ሰወች አንዳ ነው እግዚአብሔር በልጅ በበረከት ከቤታችሁ ይግባ❤❤❤

  • @Royal_elrohi
    @Royal_elrohi 9 місяців тому

    በጣም ደስ የምትል ደስየሚል ነብስ ስእብና ያላት ጠንካራ ጀግና ሴት ናት Please ግን ግን እንደ ዘመኑ አርቲስቶች ልቧን ሰብረህ እንዳታሳምማት የኔ ቆንጆ አንቺ ደግሞ ልክ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ እንዳለችው ልባም ሴት ባልሽን አክብሪዉ በንጹ ልብሽ ዉደዲዉ በተረፈ ደግሞ በጣም ደስ ትላላችሁ ትዳራሁን የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ

  • @genetasfaw1249
    @genetasfaw1249 9 місяців тому

    ቤዚዬ እመብርሃን ከዚሁሉነገር ጠብቃ ለዚስላበቃችሽ ደስብሎኛል ፍቅራቹ የፍፍታፍቅር እንዳይሆን እመቤታችን ትጠብቃቹ

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 8 місяців тому

    ታሪክሽን ደጋግሜ አዳመጥኩት አብሬሽ
    አለቀስኩ ከምር፣እጅግ አዝኜ ነበር ነገር ግን
    እግዛብሔር መልካም ስራዉ ጥሩ ነዉና እንባሽን ጠርጎ ደስ ሲልሽ በማየቴ እጅግ
    የደስታሽ ተካፋይ በመሖኔ ደስተኛ ነኝ።ይቺ ልጅ ከእግዛብሔር በታች ደስታዋ በአንተ እጅ ላይ የተመሰረተ ነዉ።
    አይናችሑን በአይናችሑ አይታችሑ ደስ ይበላችሑ፣እኛም ደስ ይበለን።

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 9 місяців тому +2

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ 👌🏾 እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🙏🏾🥰🩷💕

  • @MihretBarcho
    @MihretBarcho 9 місяців тому

    እግዛቤር እናቶቻችውን ይባርክ ለሁለታችው ምንም ልዩነት የለኝም በእውነት ምንም አይገጥማችው ቤዚዬ ልባሟ ሴፊዬ ጀግናው በእውነት ተባረክ እናቴ የመረቀችህን ስለምትወድህ አሜን በል ልጄ የኔን እድሜ ይስጥ ውለድ ክበድ ለምልም እኔ የመታኝ ድንጋይ አንተን አያግኝህ ልጄ ክፋውን ሁሉ እመቤቴ በቀሚሷ ትሸፍንህ ሁሌም ቀና በል አንገትህን ሚያስደፋ ነገር አይግጠምህ የጎደለህ የሙላልህ ሚካኤል ክበር ልጄ ተስፋፋፋ ደስ ብሎኛል ቤዚዬ ምርቃቱን በአባወራው በከል ይይደርስሻል

  • @MakiM-wc1xi
    @MakiM-wc1xi 9 місяців тому +1

    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም
    ሴፊሻ ይመችህ ያራዳ ልጅ ለዘላለም ክበሩልን

  • @BezawitAchamyeleh-cq1do
    @BezawitAchamyeleh-cq1do 9 місяців тому

    ቤዝዬ ሞክሽዬ ባንቺ ምንኛ እንደተደሰትኩ ታሪክሽን በደንብ አይቸዋለው ወድምሽንም አረጅም እድሜ ይስጥልሽ እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታድርጋችሁ ውለዱ ክበዱ

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa
    @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa 9 місяців тому

    መቶሽ እስኪገባ እንፈዳላቹህ እንዴ 😳😫🥺😂😂😂😂 ሰይፈየ ፀባየ ሰናይ ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ 🙏ቤዛየ ልባም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🥰🥰🥰ግን ሰይፈየ እንዲት ጓደኛየ አፍቅራህ ልትሞት ነው አንድ በላት ልቤን ዝቅ አረገቸው😢😫😫የምሬን ነው 😳

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 9 місяців тому

    ልደትዬን በጣም ነው ደስ ያለኝ እኛ ደስ እንደለን መላእክትን በሰማይ ደስ ብሏቸዋል እና በህይወት ሳለን ፍቅር እንዳለ ጸብ አለ በግልጽ ለመነጋገር ሞክሩ ልደትዬ መላኩ ቅዱስ ዑራኤል ቤታችሁን ይባርኩላቹሁ የጠላት ዳብሎስን አይኑን ይዝባላቹሁ

  • @senaitwolde6358
    @senaitwolde6358 9 місяців тому

    በጥም ነዉ የምወደደው ልጂን ቢዚ ሰይፍ እወደወለዉ ጉበዝ ነዉ እንደዘመኑ ልጅ አደለም ለብም ነዉ በዚ እወድቨለው ምርጥ ልጅ ነቨ ዉድድ ዉድድ❤❤🙏😍

  • @GirmaTimaj
    @GirmaTimaj 9 місяців тому

    መልካምነት ጥሩ ነገር ነው በልብ ወግ ላይስይፉና ነባ ከአንድ አመት በፊት ያቀረባቹን አይቼው ነበር አንተ የምትመኛትየምትመኛት አይነት ሴት ስላገኘህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አድናቂህ ነኝ ውድድድ ነው የማረጋቹህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesretTizazu-t4x
    @MesretTizazu-t4x 9 місяців тому +1

    አደራህን በደንብ ተንከባከባት. አምላክ ነው የሰጠህ አስተዋይ የተረጋጋች ናት አምላክ በልጅ ይባርካችሁ

  • @melatdemeke-u1e
    @melatdemeke-u1e 9 місяців тому

    የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ
    በነእገራችን ላይ ሳይፍሻበፊልምህ ትእወና በድምፅህ በጣም እወድሃለዉ ቪዚዪ ደግሞ ታሪክሽ እኔን ተሰፉ ከመቆረጥ አድኖኛል የኔ ዉድ በርችልኝ የአለምን ሁሉ ደሰታ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤🙏

  • @Adsie-id9pi
    @Adsie-id9pi 9 місяців тому

    በሰው ደስታ መደሰት ግን እንዴት ደስ ይላል እኔም በእናንተ በጣም ደስ ካላቸው ሰዎች እንድ ነኝ እግዚአብሔር ኣምላክ ጅማርያቹ ምንም መጨረሻቹንም ያሳምርላቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @sehtisharafah9632
    @sehtisharafah9632 9 місяців тому

    ኡናት በሰዉ ታዳስቼ አለቅም ግን ያነታ ይላየል አላህ ከሰዉ አይን ይጠብቀቹ ቤዚዬ አላህ ከዝ በለይ ማጨራሸሽ ያሰምርልሽ

  • @AzizaAhemid-et3rq
    @AzizaAhemid-et3rq 9 місяців тому +1

    ፈጣሪ ትገናኛላችሁ ብሎ ስለፀፈላችሁ ተገናኝ አላችሁ እጂ ሰው መቸ አስቦት ይሆናል ፈጣረ የጻፍው አይቀርም ቀሪ መዘናችሁ ፈጣሪ ያማረ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤

  • @ሀዩቲ-ወ4ሠ
    @ሀዩቲ-ወ4ሠ 9 місяців тому

    የኔ ቆንጆ ላንች ይገባሻል ብዙ ስቃይን አልፈሻል ጀግናዬ ከዚህ ቡሀላ ከደስታ ላይ ደስታን ይጨምርልሽ እወድሻለሁ አስተምረሽኛል

  • @YeabsiraYeabsirasolomon
    @YeabsiraYeabsirasolomon 8 місяців тому

    እደዚ ስቄ አላቅም አልቅሻለው ግን ክብር ለድግል ማርያም ይሁንልኝ ብቻ ለሁሉም ነገር ደስብሎኛል ቤዚ እባዬን መቆጣጠር አሁንም አልቻልኩም ሁለታቹሁም ሁሌም ተደሰቱ ምንም አይግጠማቹ ተደሰቱልኝ

  • @kalfano537
    @kalfano537 9 місяців тому

    እንዴት ደስ እንደምትሉ በፈጣሪ አንተ ደሞ የፈጣሪ ስጦታ እስክትመስለኝ ድረስ ነው የተገረምኩብህ እንዴት እንደምትንከባከባት እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ ❤

  • @hana12811
    @hana12811 9 місяців тому

    እውነት እውነት በጣም ነው የተደሰትኩት እሸቱ ላይ አይቼሽ ያሳለፍሽውን ችግር የናትሽን የወንድምሽን ፍቅርና ጥንካሬ አድንቄ ያለሁ አሁን ደሞ እንዲህ ሳይሽ ደስ አለኝ ትዳራችሁ ይባረክ በዘር ይባርካችሁ

  • @TgestDesale
    @TgestDesale 9 місяців тому

    የእዉነት እግዚአብሔር በአንተ ላይ ታምር ነዉ ያደረገልሽ በህይወትሽ ሙሉ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን❤ ቤዛዬ❤
    ወንድማችንም እግዚአብሔር ከዚህ በላይ መልካም ሰው ያድርግህ
    ጋብቻ ቅዱስ ነዉ።
    ምኚታዉም ንፁህ ነዉ ።
    በተባለዉ መሠረት
    የተባረከ እና ቅዱስ
    ልጅ ወልዳችሁ ሳሙ💝💝💝😘😘😘

  • @peterhailu5586
    @peterhailu5586 7 місяців тому +1

    Beza&sefa wow yen wudoch ya fkr❤❤❤tamisalet🌹🌹🌹

  • @ማርያምማርያም-መ3ለ
    @ማርያምማርያም-መ3ለ 9 місяців тому

    ቤዚዬ ማርያምን ምን እንደምልሽ አላቅም ታሪክሽን ስሰማ እያለቀስኩ ነበር የሠማሁ እና እናቴ ገጠርነው ያለቺው ታሪኩን ዳውሎድ አርጌው አሣይቻት በጣም እያለቀሠች ነበር ያየቺው ወንድሜም በንቺ ተመሣሣይ ታሪክአለው አሁንም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ ሰው ላይን ያያ ፈጣሪግን የልብን ያያል

  • @AminatBelay
    @AminatBelay 9 місяців тому

    እግዜር እኮ ያገናኛል በሏቸው የኔ ውድ ልጆች እግዜር ከክፉ ሁሉ ጥልል ክልል ያድርጋችሁ !በዚህ ወቅት ደስታ ሆናችሁን እናንተ ደስታ የአገር ሁሉ ደስታ ሆነ እኮ!

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 9 місяців тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤እውነት በዝዬ በዝህ ክብር ስላየውሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክላችሁ 🙏ሰይፈ ደግሞ በጣም የማደንቅህ እና የምወድህ ተዋንያን ነህ እውነት ይቺን የመሰለች ጀግና እና ልባም ሴት ስላገኘህ ስለአንተ በጣም ደስ ብሎኛል ውለዱ ክበዱልኝ ወዳቹዋለው 🥰🥰

  • @rraarraa7089
    @rraarraa7089 9 місяців тому

    እኔም.በጣም.ደአ.ብሎኛል.መጨረሻችሁን..ፈጣሪ.መጨረሻችሁን.ያሣምርላችሁ

  • @SelamNigussie-yv8uy
    @SelamNigussie-yv8uy 9 місяців тому

    ቤዝዬ የኔ እናት አንቺ ልዩ ሴት ነሽ አየሽ ሲመሽ ይነጋል ስናዝን ሚነጋ አይመስለንም ግን ይነጋል ፈጣሪ ሚሰጠን ሰላም አለም እንደሚሰጠን ሰላም አደለም ፈጣሪ ሚሰጠን ደስታ አለም እንደሚሰጠን ደስታ አደለም የምር ደስ ብሎሽ ስላየው ደስ ብልኛል የታገሰ በረከትን ይቀበላል ኑሮን ኖረሽ አሳይተሽናል አፍቅረሽ ማፍቀርን አሳይተሽናል ሰይፍሻ አደራ እሺ ቤዚን ጠብቅልን ሚስትህ ብቻ አደለችም እህትህ ናት

  • @meseretashenafi-kv5qu
    @meseretashenafi-kv5qu 9 місяців тому +1

    ደማ የአገሬ ልጆች መባና ሐኒ በጥሩ ቤተሠብ ያደጉ ግልጽ ትሁት ፈሪሀ እግዛቤር ያላቸው ሣያቸው በጣም ደሥ አለኝ

  • @BezT-di1qu
    @BezT-di1qu 9 місяців тому +1

    Beziye am so happy for you ...semachen mokshe nw, ye feker hiwetesh kenem gar temesasaynet alew.....betam nw yetemarkubet yemer still lemekuret eyetechegerku nbr 1 amet ke 7 wer mulu yalekeskubet guday nbr Egziabher eyetebekegn endehone ayechalehu thank you......Egziabher ye abrehamna yesaran tedar yebareke Medhanialem yenantenm tedar yebarklachehu

  • @hannayohannes8475
    @hannayohannes8475 7 місяців тому

    በመጀመሪያ ቀን እሸቱ ላይ ነበር ያየሁሽ አሁን ደግሞ በአዲስ ነገር ስለየሁሽ በጣም ደስ ይላል ትዳራችሁ የአብርሀምና የሰራ ይሁንላችሁ መቻቻልንም ይስጣችሁ ❤🎉😅

  • @yeshiyilma8775
    @yeshiyilma8775 9 місяців тому

    በጣም ነው የምወዳችሁ በዚህ ዘመን የለም አዉነተኛ ፍቅር ሁለተኛ ነገር ሰው የሚወደዉን ማግኝት መታደል ነው ::ፈጣርዬ ከሁሉም ነገር ይጠብቃችሁ ::

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k 9 місяців тому

    ስይፈ አደራ በጣም የተጎዳች ስለሆነ ተከባከባት እማምላክ በፍቅር በበረከት በልጅ ይበርካቹ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤