Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ከአቆላል እስከ አፈላል በጣም ደስ ይላል እኔ በዝንጅብል ጠጥቼ አላውቅም ለወደፊት እሞከረዋለሁ አቀራረቡም ከሩቅ ይጣራል አንቺ ግን ትተሽኝ ጠጣሽ የተባረከ ይሁን የኔ ውድ በርቺልኝ ላይክ ሼር
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ፍዶየ እኳን ሰላም መጣሽ ቆጆ የቡና አሰራር ነዉ ያሳየሽን ስላካፈልሽን እና መሰግናለን ተባረኪ
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብሳ እንዲሁም ሁሉም እዚህ ቤት ላላቹ ሰላማቹ በያላቹሁበት ያብዛው ብያለሁ
Fudye betam Arif buna newu yafelashwu wawu 👌 Thank for shering 👍🌹🙏♥️
በጣም ቆንጆ የቡና አፈላል ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
አመሰግናለሁ
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፉድዬ በጠዋቱ በናሳልጠጣ ቡናሽን አይይቸ ጠገብሁኝ ተባረክልን ቆንጆ ቡና በወቅቱ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን 😍👍👌
አዎን የመግዝይ ምነው በሰህል ብቻ የሚቀርብልሸ ብዪ ኘው አመሰግናለሁ
ሰላምሽ ይብዛ አስቱዬ ዉዴ!!በጣም ቆንጆ ቡና ነው ያፈላሽዉ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌
አመሰግናለሁ እብሰትዪ
ሰላምሽ ብዝት ይበል የናፈቀኝን ቡና አሳየሽኝበጣም ሀሪፍ ነው ግን ጥሎብኝ ማፍላት አልወድም እይ ከእናቴ ጋር የምጣላበት ትልቁ ስራ አይ
Fooxye ሠላምሽ ይብዛ 🙏🙏 ዋው ዋው በያለሁ የቡና አፍቃሪ ነኝ እሔን የመሠለ ኩለስ ያለ ቡና ስላጣሽን እናመሠግናለን 🙏🙏👍👍👌👌💖
ዋው ኢትዮዬ ቡናው በጣም ያምራል እናም ለየት ያለ ቡና አፈላል ስላሳየሽን በጣም እናመሠግናለን እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለው 👌👍🙏
ሰላም መቅዲዪ
I like coffee ☕ thank you for sharing my dear sister 😘 like 28👌👍😍
thanks my dear
አስቱየ የኔ ውድ እህት ቡናው ሲያዩት ራሱ ደስ ይላል አመሰግ ናለሁስላካፈልሽን💕💕
እናመሰግናለን አዲስ ነገር ነው ያሳየሸን
ቡና በበረዶ 😮 ከነ ተረቱ ፍቅርና ቡና ትኩሱን ነው እንጂ 😊 እናመሰግናለን ❤
Wow nice thank you for sharing share Like sis 😊❤
Thanks my dear sister
ዋውዋው ምርጥ ቡና አፈላል ነው ጠጡኝ ጠጡኝ ይላል በጣም
I love the coffee it looks so clean and thank you so much for sharing this amazing ceremony 💕💕
You are so welcome
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ቡና የቤት ድምቀት ነው ባልጠጣም በቤት ሲፈላ እወዳለሁ የተራራቀ ጎረቤት ያቀራርባል ዋውውው አቆላልሽ ደግም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ
አሜን ker ሰላምሸ ይብዛ አመሰግናለሁ ሰላወኩሸ ደሰ ብሎኛል
Wow 👌 👏 😍
መአዚ ሰላም ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል
ሰላም እደትነሽ 💚💛❤ማለዳ ማለዳ መተህህ አወሉን ጠጥተህ ትመለሳለህ ቶና እና በረካ ጠጣም አልልህ 💚💛❤በጣም የማምር የሀገራችን ብና አቆላል ነወ አስቱዬ👌👌💚💛❤🌹
አመሰግናለሁ አንቺ መቼም ቡና ከሚወዱት ቦታ ነው የመጣሸው ዘርዪ ግጥሙን አወደዋለሁ
I like this special coffee👌
salame fiker le agercen yeune woooow yamerale buna le bate le chawrta demekate dase yelale
Teru amrach new jebna lemanagegn Be mankorkorya tnx astu for sharing
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን አሰቱዬ ቡናው ግን ካሜራው ነው ያሳመረው ወይስ በአካልም እንዲህ ያምራል ጥራቱው ፍሬው ሁሉም ነገር ያምራል ግን ቡና የሚጥመው በጀበና ሲሆን ነው ከሌለ ግን ምንም ማረግ አይቻልም ያፈላሽው ግን የዶሮዎ አይን የመሰለ ቡና ለው
ነጠ አብራራለሁ ሳምሪዪዪ
አመሰግናለሁ ጀበና የሌለው ካለ ብዬ አኮ ነው ሳምሪ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
አሪፍ ቡና እሞክረዋለሁ በኮረሪማ
ቡና በጣም ተጠቃሚ ነኝ ፈሪው እሪሱ ሲያምር ቡዙ የውጭ ዜጋዊች የቡናችንንሴሪሞሪ ከነ ጣሙ ነው የሚወድት አው እወነትሸ ነው በበረዶ እኔም እዚህ ነው ያየሁት ካንድ ቀን ውጪ ጠጥቼው አላቅም በትኩሱ የሀገሬን ቡና ምወደው እናመሰግናለን አፈላልሸን ሰላካፈልሸን
አመሰግናለሁ azzi
ዋውውውው ቡናው ሲያምረ አቆላልሽ እራሱ ዋው የኔ ባለሞያ 😘🌹
አመሰግናለሁ saryy
I am so trying this 😋
ቡና ሱስ አለብን ፍሬው ሲያምር አቆላልሽም ቅላቱም በጣም ነው የሚያምርው በጣም ያምራል ስላሳየሽን እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ሀንዪ
I like it coffee
ቆይ ዝንጅብሉ አሪፍ ነዉ
ፉድየ ዋውውው ግን ኮረሬማ ይደረጋል እዴ ገና ዛሬ አየሁ እኔ ጤናዳም በጣም ነው እምወደው ግን የትእደሚሸጥ አላውቀውም ሳውዲ የጤና ቡና ያርገው የኔ ውድ 👌👌👌🙌🙌🙌🙌
አመሰግናለሁ አዎን በጉራጌ አካባቢ ይደረጋል
ነው እኔ ስለማላቅ ነው አመሰግናለሁ ስለነገርሽኝ 😍😍😍
💚💛❤🙏
❤❤❤
ወይኔ ብናው ሲያምር ☕️☕️☕️
wowwwwwww
ቅመሙ የቡናነቱን ጣዕም አይቀይረውም?
ሰላም አንዴት ናችሁ ሰለመጣቼሁ አመሰግናለሁ አይቀይረውም በጣም ቆንጆ ጣህም አለው መብዛዝ ግን የለበትም
የሚየምር አቆላል ማሽአላህ
ጤና ለአዳም አምሮበት በቅሎ ስጠቀም በረዶው አወደመው
❤❤❤❤💚💛❤🙏
በበረዶ በጣም ነው የሚጣፍጠው ከነ ኬኩ 20 ሪያል ነው ሪያድ
አመሰግናለሁ አኔም አሞክረዋለሁ በበረዶ❤❤
የዶሮ አይንይመስላል
አሰማዬ አመሰግናለሁ
ቡና የመጠጣት ሱስ ብቻ ሳይሆን የማየት ሱስም አለብኝ😍😋
እኔም 😜😜😜
ቡና አዎን ደሰ ይላል
ፉድየ የኒ ወድ እኒ የቡና አፍካሪ ነኝ ሰለዝሀ ለኒ ወስኝነው አንቺ ከናኮላኩ በታም ኮንጆ አርገሸ ነው ያዘጋጀሽው👌👍👍
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
ሰላምሽ ይብዛ ፉድዬ የቡናው አቆላሉ ረጋ ያለ የተስተካከለ የቡና አቆላል ነው እና ቡና እንደምወድ ፡ለኔ በጣም ተመችቶኛል ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ጤናዳሙ ደሞ እንደት እንደሚያምር በጣም እናመሰግናለን ፡ሼር ፣ሼር 🙏👌👍
ፋድዬ ቅመም እንተዋወቅ ብላሻለች 🙏🙏
ነፂዬ የኔ ውድ አመሰግናለሁ በዉነት አቤት ቅርቤ ብትሆኚ አፈላልሸ ነበር
አሺ አትዋወቃታለሁ ሰላሰታወሸኝ አመሰግናለሁ
ሰላምእህትበርቺ
አስቱ መጣሁኝ ልጣ
ነይ አሰማ ቡና ፈልቶአል
ቡና ማፍላት እማያቅ አለ እንደ ዉዶች😂😂
እዎን ቡና ማፉላት ሙያ ይጠይቃል እኮ ሁሉም ሰው ቡና ማፍላት ያቃል ብሎ መደምደም ትንሸ የከብዳል
ልክነሽ ይቅርታ ለንግግሬ🙏
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ከአቆላል እስከ አፈላል በጣም ደስ ይላል እኔ በዝንጅብል ጠጥቼ አላውቅም ለወደፊት እሞከረዋለሁ አቀራረቡም ከሩቅ ይጣራል አንቺ ግን ትተሽኝ ጠጣሽ የተባረከ ይሁን የኔ ውድ በርቺልኝ ላይክ ሼር
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ፍዶየ እኳን ሰላም መጣሽ ቆጆ የቡና አሰራር ነዉ ያሳየሽን ስላካፈልሽን እና መሰግናለን ተባረኪ
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብሳ እንዲሁም ሁሉም እዚህ ቤት ላላቹ ሰላማቹ በያላቹሁበት ያብዛው ብያለሁ
Fudye betam Arif buna newu yafelashwu wawu 👌 Thank for shering 👍🌹🙏♥️
በጣም ቆንጆ የቡና አፈላል ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
አመሰግናለሁ
ሰላምሽ ይብዛልኝ ፉድዬ በጠዋቱ በናሳልጠጣ ቡናሽን አይይቸ ጠገብሁኝ ተባረክልን ቆንጆ ቡና በወቅቱ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን 😍👍👌
አዎን የመግዝይ ምነው በሰህል ብቻ የሚቀርብልሸ ብዪ ኘው አመሰግናለሁ
ሰላምሽ ይብዛ አስቱዬ ዉዴ!!
በጣም ቆንጆ ቡና ነው ያፈላሽዉ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌
አመሰግናለሁ እብሰትዪ
ሰላምሽ ብዝት ይበል የናፈቀኝን ቡና አሳየሽኝበጣም ሀሪፍ ነው ግን ጥሎብኝ ማፍላት አልወድም እይ ከእናቴ ጋር የምጣላበት ትልቁ ስራ አይ
Fooxye ሠላምሽ ይብዛ 🙏🙏 ዋው ዋው በያለሁ የቡና አፍቃሪ ነኝ እሔን የመሠለ ኩለስ ያለ ቡና ስላጣሽን እናመሠግናለን 🙏🙏👍👍👌👌💖
ዋው ኢትዮዬ ቡናው በጣም ያምራል እናም ለየት ያለ ቡና አፈላል ስላሳየሽን በጣም እናመሠግናለን እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለው 👌👍🙏
ሰላም መቅዲዪ
I like coffee ☕ thank you for sharing my dear sister 😘 like 28👌👍😍
thanks my dear
አስቱየ የኔ ውድ እህት ቡናው ሲያዩት ራሱ ደስ ይላል አመሰግ ናለሁስላካፈልሽን💕💕
እናመሰግናለን አዲስ ነገር ነው ያሳየሸን
ቡና በበረዶ 😮 ከነ ተረቱ ፍቅርና ቡና ትኩሱን ነው እንጂ 😊 እናመሰግናለን ❤
Wow nice thank you for sharing share Like sis 😊❤
Thanks my dear sister
ዋውዋው ምርጥ ቡና አፈላል ነው ጠጡኝ ጠጡኝ ይላል በጣም
አመሰግናለሁ
I love the coffee it looks so clean and thank you so much for sharing this amazing ceremony 💕💕
You are so welcome
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ቡና የቤት ድምቀት ነው ባልጠጣም በቤት ሲፈላ እወዳለሁ የተራራቀ ጎረቤት ያቀራርባል ዋውውው አቆላልሽ ደግም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ
አሜን ker ሰላምሸ ይብዛ አመሰግናለሁ ሰላወኩሸ ደሰ ብሎኛል
Wow 👌 👏 😍
መአዚ ሰላም ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል
ሰላም እደትነሽ 💚💛❤ማለዳ ማለዳ መተህህ አወሉን ጠጥተህ ትመለሳለህ ቶና እና በረካ ጠጣም አልልህ 💚💛❤በጣም የማምር የሀገራችን ብና አቆላል ነወ አስቱዬ👌👌💚💛❤🌹
አመሰግናለሁ አንቺ መቼም ቡና ከሚወዱት ቦታ ነው የመጣሸው ዘርዪ ግጥሙን አወደዋለሁ
I like this special coffee👌
salame fiker le agercen yeune woooow yamerale buna le bate le chawrta demekate dase yelale
Teru amrach new jebna lemanagegn
Be mankorkorya tnx astu for sharing