የ ገበያ ቡና እንዴት ነው | Nina Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 225

  • @obliqtec
    @obliqtec 4 роки тому +4

    ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇
    ua-cam.com/channels/05CKefalSdYQgVvJaczcRQ.html
    በተለያዩ ሶሻል ሜዲያ እኔን ማግኘት ከፈለጉ 👇👇
    UA-cam ▶️ ua-cam.com/channels/7yOMk3KtbQ4ZN8HixZbekw.html
    Facebook ▶️ facebook.com/mulu.menaye
    Instagram ▶️ instagram.com/_menaye/

  • @meskitube16
    @meskitube16 4 роки тому +18

    ጎበዝ በርቺ ኒና💕💕💕💕🙏🏽 I will share this😍😍

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 4 роки тому +5

    ናኒዬ የኔ ጠንካራ በርቺ ስራን ሳትንቂ በመስራትሽ ለእኛም ሞዴል ነው የሆንሽን ከሰው ሀገር ከሰው ቤት በአገር ላይ የራስን ነገር መስራት በጣም ትልቅነት ነው በርቺ ለማደግ ከትንሽ ነገር ነው የሚጀመረው

  • @fevenzewdu9749
    @fevenzewdu9749 4 роки тому +1

    እራስን መሆን እኮ ደስታ ይፈጥራል ጎበዝ በርቺ

  • @star-hb6hw
    @star-hb6hw 4 роки тому +10

    ኒናየ አበሳ ነሽ እኔ ትንሽ ትልቅ ሳይል የሚሰራሰው ደስ ይለኛል

  • @ጤናይስትልኝጤናይስትልኝ

    ጎበዝ ምርት ጀግና ሴት ነሽ በትንሹ ሰርጠሽ በጥልቁ እግዚአብሔር አምላክ ህባርክልሽ ውዴ

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 роки тому +3

    የኔማር በርች 👏💪ይኔ ጀግና እናበረታታት ሁላችንም።😍

  • @IT_4class
    @IT_4class 4 роки тому +1

    Gobz nesh jegena sat beka gobezi yasebeshebet yaderseh... 👍👍

  • @selamayele3224
    @selamayele3224 4 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ በርቺ ጎበዝ በጣም ነው ምኮራብሽ ሁሌም የድንግል ማርያም ልጅ ብሮታትና ሀይል ይሁንሽ 😘❤😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤

  • @hanantube4440
    @hanantube4440 4 роки тому +1

    በርች ንናየ
    በጣም ያምራል

  • @seadajuhar7908
    @seadajuhar7908 4 роки тому +1

    ሀገሬ ትዝ የሚለኝ ቡና እና ሲኒሳይነው

  • @مكيهمكيه-و4ق
    @مكيهمكيه-و4ق 4 роки тому +1

    እማማየ እድሜሽ ይርዘም እኮንም መልሰሽ ወደስደት ያለመኝሽ እዚያ እርዚቅሽን ይክፈትልሽ የቻልሽዉን ሥሪ ዋናዉጤናነዉ ጎበዝ ታማኝ ነሽ እድሜሽ ይርዘም ከጤናጋ

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 4 роки тому +5

    አንበሰየ በርች ጎበዝ ነሽ እኮ የራስሽን ማንነት የማትደበቂ ቅን ሰው እግዚአብኄር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ እህቴ

  • @melsatube3058
    @melsatube3058 3 роки тому

    ገብሥ አፍልቶ መጠጣት ለጤና ጥሩ ነው

  • @QwQw-wg8ki
    @QwQw-wg8ki 4 роки тому

    የማቆርቆረያ ብና ቢባል አይቀልም ብቻ ጎበዝ በርቺ ሌላ ሌላ የሚጨምሩት ልቦና ይስጣቸዉ

  • @lalufk1230
    @lalufk1230 4 роки тому +1

    ዋው ኒናዬ በጣም ያምርብሻል እናመሰግናለን

  • @hirutayele5030
    @hirutayele5030 4 роки тому +1

    የኔ ጄግና በርችይ እግዚአብሔር ኃይል ይሁንልሽ
    እኔ ግን በማንቆርቀርያ የተፈላ ብና አልወድም ይህ የኔ ምርጫ ነው ውድድድድድድ💋💞💞💞💞🙌🙏🙏

  • @lubababasher2420
    @lubababasher2420 4 роки тому

    ጎበዝ ነሽ በእውነት በርቺ ኒናዬ

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 роки тому +1

    በጣም ጎበዝ ጠንካራ ወጣት ነሽ:: እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🏾

  • @fantayahaily9462
    @fantayahaily9462 4 роки тому +1

    በርቺ ኒና ጌታ መከናወን ይስጥሽ ምንም ቢሆን የራስ የሆነ ነገር ያኮራል

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 4 роки тому

    ናዝሬት መጥቼ ቡናሽን እስቀምስ ቸኩያለው ደሞ አምሮብሻል ሁሌ አበባ መስለሽ ታድለሽ።አስጎመጀሽኝ በይ አፍልቼ ልጠጣ እኔም ጎበዝ በርቺ

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 роки тому

    ኒና በርች ጎበዝ ነሽ

  • @Dubai825
    @Dubai825 4 роки тому +1

    እኔ ለቡና በጣም ጎበዝ ነኝ እንደዚህ ለመሸጥ ግን ትንሽ ፍራት አለብኝ ብሰራ ግነ በጣም ደስ ይለኛል

  • @ዘሀራሠዒድ
    @ዘሀራሠዒድ 4 роки тому +2

    ጎበዝ በርቺ የስራ ትንሽ የለውም

  • @bettylamessayimariymliji2593
    @bettylamessayimariymliji2593 4 роки тому

    Yene mert ninaye berchi mare

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 роки тому +2

    በጣም ጎበዝነሺ በርች እህቴ

  • @angelpriya327
    @angelpriya327 4 роки тому

    Ninaye gobez yene wud kanchi bzu tebkalehu😍😍😍😍

  • @dikinshayele2631
    @dikinshayele2631 4 роки тому

    ማማዬ ጎበዝ ነሽ በረቺ ጌታ ይርዳሽ

  • @birhaneabdeta9909
    @birhaneabdeta9909 4 роки тому +1

    ጀግናነሽ የኔ ህት በርች ጎበዝ እኛም ከችመመር አለብን እውነት ስደት ምንም ጥቅም የለውም

  • @rozaroza1120
    @rozaroza1120 4 роки тому

    Ninaye gobez berchilgni zare demo emerrr bleshal yhabshaw sharbu wddkut

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ኒናዬ ጎበዝ በርቺ

  • @jerryjerry2151
    @jerryjerry2151 4 роки тому

    Gobez yene jegina

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 4 роки тому +2

    ጎበዝ በጣም ታምሬያለሽ በርቺልን😍😘 ከበሽታም እየተጠነቀቅሽ ከንኪኪ

  • @nikabismybeaut8587
    @nikabismybeaut8587 4 роки тому +23

    ዱአ አድርጉ ለሀገራችን አላህ ሰላም ያዉርድልን 😭😭 ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ሰራ የሚሰራዉ

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 4 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን ስራሽ ይባረክ

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 4 роки тому

    ጎበዝጥሩ ሥራነው በርቺ ኒናዬ

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 4 роки тому +5

    በጣም አሪፍ ነው ከዚበፍት ስደት ሳልመጣ ብና ሽጬ ነበር በጣም ትሩ ብዝነስ ነው ላውቀበት አሁንም ከስደት መልስ ይቀጥላል
    በርቺ ሚናዬ ጠንካራ ነሽ😍😍

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ

    ኒናየ በርች እማ ጎበዝ የራስሽን የመሰለ ነገር የለም ።

  • @አለምዘጠኝ-የ5ተ
    @አለምዘጠኝ-የ5ተ 4 роки тому +1

    በርቺ ጎበዝ

  • @hallelujah2248
    @hallelujah2248 4 роки тому +3

    አሁን ቡና ነው የሚያሳስበን ሀገራችን ሰዎች እየሞቱ ነው

  • @etabyedengellej9771
    @etabyedengellej9771 4 роки тому

    በርቺ ሊናዬ

  • @adugnakebedetullu4429
    @adugnakebedetullu4429 4 роки тому

    Yimechal berchi gobez!

  • @meh2832
    @meh2832 4 роки тому +1

    ማማዬ የስኬት ዘመን ይሁንልሽ

  • @emratub1218
    @emratub1218 4 роки тому

    በርቺ ጎበዝ እኮ ነሽ

  • @tsigegrimay3379
    @tsigegrimay3379 4 роки тому

    Good job shikorna

  • @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ዠ4ወ

    ዋዉ ሲያር ቡናው በርቺ ጥሩ ስራ ነው

  • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ

    ሁሌም ፏ በይልኝ

  • @ethioayushyoutube7834
    @ethioayushyoutube7834 4 роки тому +1

    ጎበዝ በርቺ👌💪💪

  • @hanayouseph7579
    @hanayouseph7579 4 роки тому

    በእውነት በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ !!!

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 роки тому +3

    አሪፍ ቡና ነው! በርቺ!

  • @hanang7517
    @hanang7517 4 роки тому +1

    በራስ መስራትን የመሰለ ነገር የለም በርቺ

  • @selam1244
    @selam1244 4 роки тому

    በርችልኝ ውዴ

  • @tube-br4di
    @tube-br4di 4 роки тому +1

    ኒናየ በርችልኝ ለኛ ለሥደተኞች ተሥፋችን ነሺ

  • @ሀሴትየሀይሚ
    @ሀሴትየሀይሚ 4 роки тому

    በርች ኒናዬ

  • @zumethio2911
    @zumethio2911 4 роки тому +4

    Ninuye የምወድሽ እንኳን ደህና መጣሽ😍
    ሀገራችን ላይ በግፍ ለተገደሉ ንፁሀን ፍትህ 😭

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 4 роки тому

    ያምርብሻል

  • @kokitube8178
    @kokitube8178 4 роки тому

    Berchi ene ye buna adinaki negn ewedalehu kojo buna new

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 4 роки тому

    Kirfudim arif new ninaye berichi

  • @bay9642
    @bay9642 4 роки тому

    አድስነኝገናእያየሁሺነዉ በርችእህት

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 4 роки тому

    Gobezneshi berchi ehta

  • @tsedeyyantewa8216
    @tsedeyyantewa8216 4 роки тому

    Yene konjo berchi

  • @ፋፊሙሃመዲ
    @ፋፊሙሃመዲ 4 роки тому

    ጎበዝ ልጂ ነሽ እና ግን በዴንብ ወጥረሽ

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 роки тому +4

    ቡና አፈላልሽ አቀራረብሽ በሙቀጫ መውቀጥሽ ሀገሬን አስታወሰኝ::ቡና እወዳለሁ:: በየቀኑ ሳልጠጣ የዋልኩበት ቀን የለም:: ተባረኪ ያሰብሽው ይሙላልሽ🙏🏾

  • @kemliatub3699
    @kemliatub3699 4 роки тому

    በርቺ የኔ ጠንካራ

  • @ድንግልእናቴከኔአትራቂምል

    ጎበዝ ነሸ

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 роки тому

    Thank you for sharing your coffee ceremony! I love 💕 coffee ☕️

  • @enat37
    @enat37 4 роки тому

    fatari Ygizshe Ok

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ

    በርቺ

  • @kebebushero7653
    @kebebushero7653 4 роки тому +3

    ወው ዘሬ በጣም አሚሮብሽል

  • @ሰሙኢትዮጵያው
    @ሰሙኢትዮጵያው 4 роки тому

    tenkara gobez sat nesh berchi konjit

  • @moufidkhayrallag3411
    @moufidkhayrallag3411 4 роки тому

    Wow betam desi yele berachi nenayei gebzai neshi💚💛💖👍👍👍

  • @kidistkidane7288
    @kidistkidane7288 4 роки тому

    ጎበዝ የኔ ጀግና ስወድሽ

  • @powerhageretesfaye4137
    @powerhageretesfaye4137 4 роки тому

    WOWWW Nina Ethiopia Thank You Very Mach! You Are So Beautiful And Amazing!Good Job!

  • @ቻለዉሆዴኢዳያወለለ

    Gobez ninye barchi yebunawun sira bademb asadigew baye gizew asfafew wutetam yadergushal

  • @metisalale1005
    @metisalale1005 4 роки тому +2

    💜💜💜💜💜💜👍ጀግናው ስውድሽ እግዚአብሔር የሰብሹ ይሙላልሽ በረች

  • @tsehayneshbelaymekonnen828
    @tsehayneshbelaymekonnen828 4 роки тому +3

    በርች ደስ ይላል ኔናየ ስወድሽ ❤❤

  • @iskadaralm9364
    @iskadaralm9364 4 роки тому

    ጎበዝ፡በርቺ፡ሊና

  • @toplist3755
    @toplist3755 4 роки тому +1

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ

  • @tihunyilma4347
    @tihunyilma4347 4 роки тому

    እርህራሄ ለውም የእኛ ስው ጫት እቡና ውስጥ ምን የሚሎት ነው

  • @saratartoussi356
    @saratartoussi356 4 роки тому

    God job Nina konjo

  • @ካሰችየተዋህዶልጅ
    @ካሰችየተዋህዶልጅ 4 роки тому +9

    ጀግና ነሽ እማ አንቺ ለእንደ እኛ አረብ ሀገር ላለን ምርጥ ትምህርት ነው እኔ 60ሺ ነበረኝ ቤተሰብ በዛ ተንቀሳቀሺ ሲሉኝ እንቢ ብዬ ደጋግሜ ስደት መመላለስ ሆኗል ስራዬ

    • @tgmaru4411
      @tgmaru4411 4 роки тому +1

      ከቻልሽ አገር ቤት ስትመለሺ አጭር ኮርስ ለምሳሌ ፎቶ ማንሳት ተማሪ እና የእራስሽን ስራ ለመጀመር ሞክሪ።
      በተቻለሽ መጠን ገንዘብሽን ያዢ። በስደት መልፋትሽ ላይቀር።
      ስለምትሰሪው እና ስለምትማሪው ኮርስ ቀድመሽ ጥናት አድርጊ፣ ክፍያውን እና ካሜራ እና የሚያስፈልግሽን አዘጋጂ

    • @ካሰችየተዋህዶልጅ
      @ካሰችየተዋህዶልጅ 4 роки тому +1

      @@tgmaru4411 እሺ በጣም አመሰግናለሁ ስለ ምክርህ/ሽ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    በጣም አበሳ ኒናዬ በርች እህት

  • @ዜድነኝየአብዱታናሽ

    ጠክሪ ጎበዝ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚእብሔር

    Yena aebese

  • @ሰሊናነኝየጎንደሯሽቅርቅር

    ጎበዝ ነሽ ብርቺልኝ

  • @adamia3883
    @adamia3883 4 роки тому +1

    U are strong lady 💗 keep the good work 👍

  • @metisalale1005
    @metisalale1005 4 роки тому +1

    በረች የኔ ቆንጆ 💜💜👍

  • @GENETTUBE2020
    @GENETTUBE2020 4 роки тому

    ዋው ደስ የሚል ቡና ኒናየ በርች እኔም አዲስ ነኝ ማሬ

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 4 роки тому

    አገራችን ሰላምያረግልን ዋናው ሰላምነው

  • @martayoutube24
    @martayoutube24 4 роки тому

    በርቺ ኒናዬ

  • @ዜድኩንፈየኩንሃስብንአለዉ

    ኒናዬ ስወድሽ በርች

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 4 роки тому

    ጎበዝ በርቺልን nina

  • @jaiaaa5687
    @jaiaaa5687 4 роки тому

    የኔውድ በርች ጐበዝ ነሺ

  • @foziatube691
    @foziatube691 4 роки тому

    እውነት ኒና ሊዢ ከምትገቢ እንደዚ ቪዲወ እየሰራሽ ብትለቂ ሀሪፍ ነው ለጥራቱ በርች

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 4 роки тому +1

    👍👌

  • @mesekeremlemma9490
    @mesekeremlemma9490 4 роки тому

    Berchi gobez

  • @ሲፈንከሸገር
    @ሲፈንከሸገር 4 роки тому +1

    ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @semirajebril7585
    @semirajebril7585 4 роки тому

    Masha Allah ninu yene jegna amrobshal buna afelalum betam yamral berchi

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 4 роки тому

    Ninaye arif new gobez 👍👌👏👏👏😍😘