ከሱማሊያ ያልተጠበቀ ዜና ተሰማ | “ግብጽን እንደ አልሸባብ እንዋጋለን” | ሱማሊያ ለቃ ወጣች | እንግሊዝ ሶማሌላንድን እንደሀገር ጠራች | Aug 18 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @gmnethiopia
    Subscribe to GMN ETHIOPIA!
    የጂ ኤም ኤን ኢትዮጵያን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ!
    #ethiopia #gmntvethiopia #ethiopianews #news_of_ethiopia #ዜና #ኢትዮጵያ #fetadaily #israel #gaza #amharicnews #anchor #ethio360 #russia #ሩሲያ #ዩክሬን #ፑቲን #ukraine #russia_ukraine #russia_ukraine_war #palestine #Tigray #Amhara #Oromia #ትግራይ #አማራ #ፋኖ #Oromo #omn #EthioForum #Eritrea #Zehabesha #AbiyAhmed #MesayMekonnen #TPLF #ብልጽግና #ReyotMedia #ZaraMedia #Lualawi #EMS #ENDF #መከላከያ #somalia #somaliland #somaliaethiopia #ሱማሊያ #ሱማሌላንድ #ቀይባህር #ወደብ #ሀርጌሳ #hargeisa #mogadishu #ሱማሌላንድ #ሱማሊላንድ #ሱማሊያኢትዮጵያ #ግብጽ #nileethiopia #egyptethiopia #somalilandethiopia #somalilandsomalia

КОМЕНТАРІ • 272

  • @Selame555
    @Selame555 29 днів тому +24

    ብራቦ የጌዶ ሱማሊያ መስተዳድሮች 💪 ሶማሌያውያንና ኢትዬጵያኖች ወንድማማች ህዝቦች ናቸው !!!!!!

    • @nuraleynimire6300
      @nuraleynimire6300 29 днів тому +1

      Gedo region are nothing 😂 worser than Somaliland region they just talking but all comes under the Somalia government

  • @teferitaye3408
    @teferitaye3408 29 днів тому +17

    መንግስት ይሄዳል ይመጣል ኢትዮጵያ ግን ለዘለዓለም ትኖራለች።ኢትዮጵያን መከላከል መቻል ክብር ነው !

  • @kaleab5618
    @kaleab5618 29 днів тому +17

    የኢትዮጵያን ታላቅነት የሚያሳየኝ የተወደደ ሚዲያ

  • @WondaJemal
    @WondaJemal 29 днів тому +1

    ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ💪💪💪💪

  • @zazabo
    @zazabo 29 днів тому +2

    ጂ ኤም ኤን ፍትህ ለ ሄቨን ብዙ እንጠብቃለን ካንተ

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 29 днів тому +2

    Good news for Ethiopia 🇪🇹 and Somalia 🇸🇴. Viva Ethiopia 🇪🇹 and Somalia 🇸🇴.

  • @HailuEshetu-s8d
    @HailuEshetu-s8d 29 днів тому +15

    እኔ ልዋጋ የምችለው በዬትኛውም እድሜዬ ከግብፅጋር ብቻ ነው

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 29 днів тому +5

    ኢትዬጲያ...ትቅደም..❤❤❤

  • @Meme-e1o
    @Meme-e1o 29 днів тому +2

    Wow 😲 Ethiopia lazelelem tinuri💪💪💪💪

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 29 днів тому +36

    ሰላም ለአለም እመኛለው ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 29 днів тому +1

      እኔ ግን እየታየኝ ያለው አፍሪካ ወደ ትርምስ እና ጦርነት እየገሰገሰች መሆኑ ነው ያረቢ እማማ ኢትዮጲያን ❤😢😢😢😢😢

    • @اناالمسلمالحمدلله
      @اناالمسلمالحمدلله 29 днів тому +2

      ሱማሌ ከኢትዮጲያ ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ በሰላም መኖር ሲኖርባት በግብፅ ግፍፊት እና ጉትጎታ እንድሁም ጊዜያዊ ጥቅም ምክነያት ከኢትዮጲያ ተቃራኒ በመሰለፍ ሱማሌን እና ህዝቦቿን የጦርነት አውድማ ልታደርጋት እየገሰገሰች ነው።

  • @RiduwanDinsafa
    @RiduwanDinsafa 29 днів тому +1

    አርጌሳየራስዋየቻለችሀገርናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadesseebero8304
    @tadesseebero8304 29 днів тому +3

    Very good and short clear news thank you.

  • @KashunedashaweKashun
    @KashunedashaweKashun 29 днів тому +4

    በረቱ

  • @YilkalYazachew
    @YilkalYazachew 28 днів тому

    ድል ለእናት ለገር ኢትዮጵያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RiduwanDinsafa
    @RiduwanDinsafa 29 днів тому +4

    አላህይጠብቃቹ

  • @ሰውመሆን-ደ3ጸ
    @ሰውመሆን-ደ3ጸ 29 днів тому +2

    ለመዋጋት ዝግጁ ነኝ ለ ኢትዬ

  • @aliazertadesse6261
    @aliazertadesse6261 29 днів тому +11

    GMN ዜና ከልሰማው ቀኑ ደስ አይለኝም ስፋልግ ነው ምውለው በቀን ሁሌቴ ብተዳርሱ በይ ነኝ ሁሉም ጋር መሆኑን በለቅም የድምፅ ጥራት አለበት ብተስተካክሉ ይመራጣል እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቻውን ይባርክ 🎉🇪🇹

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 29 днів тому +19

    ፍትህ ፍትህ 😢😢😢 ለሄቭን😭😭

  • @Nahom19.21
    @Nahom19.21 29 днів тому +2

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለመላው አለም

  • @መሀመድሸምሴ
    @መሀመድሸምሴ 29 днів тому +6

    ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ ይህ GMN ነው🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MahdiAbudalla-le3zp
    @MahdiAbudalla-le3zp 29 днів тому +3

    Salam la ethiopia

  • @BerhanuLameso
    @BerhanuLameso 29 днів тому +5

    I am so happy and thankful to our neighboring brothers, the people of Somali.

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 29 днів тому +16

    ከመቼም ግዘበላይ አሁን ኢትዮጵያ ታሻንፈለች

  • @BirukBekele-e6s
    @BirukBekele-e6s 29 днів тому +15

    እውነተኛ አይንና ጆሮአችን ሰላምህ ይብዛ
    ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @sisayneberga3616
    @sisayneberga3616 29 днів тому +3

    ይመቻቸው❤❤

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 29 днів тому +41

    ድል ለውድዋ ሀገሬ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ጀግናው መሪያችን አብቹዬ በርታልን ድል ለጀግናው መከላከያ 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Firaf-gt1ld
    @Firaf-gt1ld 29 днів тому +4

    አይዞሽ ኢትዮጵያዬ አንበሳ መሪ አሁን አግኝተሻልና አብረነዉ ልንሞት ዝግጁ ነን''';

  • @Anberbir-v5w
    @Anberbir-v5w 29 днів тому +11

    መልካም ዜና ነው

  • @eyasulule3308
    @eyasulule3308 29 днів тому +2

    Veva Ali juba I wish all the best by the name of your all Ethiopian for your decision indeed

  • @BMGPlay12
    @BMGPlay12 29 днів тому +6

    Wel Come ❤

  • @tesfayekenea8533
    @tesfayekenea8533 29 днів тому +14

    ሁሌም ሚገርመኝ፤ 'የታላቋ ሱማሊያ' ብሔርተኞች ሱማሊዎችን ጠንቅቀዉ አለማወቃቸዉ ነዉ።

  • @miliko938
    @miliko938 29 днів тому +2

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abelliyu1767
    @abelliyu1767 29 днів тому +4

    ድምጽ የማነስ ስላለዉ gmn አስተካክለዉ 👍 ዜናዉና አቀራረብህ በጣም ምርጥ ነዉ

  • @dawitgebre9339
    @dawitgebre9339 29 днів тому +2

    I am proud of the Egyptian government's response to the intervention of one of the main peace-loving people in the Gedyo region of South-West Somalia, in accordance with the opportunity given to me to fulfill the peacekeeping mission given to my country Ethiopia by the African Union.

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 29 днів тому +7

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @hasna-vl3sg
    @hasna-vl3sg 29 днів тому +8

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @iliyasargaw
    @iliyasargaw 29 днів тому +6

    በርቱልን

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 29 днів тому +8

    ለሀገሬ የሚዋጋላት እግዚብሔር ነው❤

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 29 днів тому +15

    ሲጀመር ግብፅ ከጥንት ጀምሮ ኢትዮጵያን ጠንቅቃ ታውቃታለች እሷ ጦርነት መጀመር አይደለም አታስበውም ሆኖም የሶማሊያን ዜጎች መስዋእት ለማድረግ ነው ለማንኛውም ሱማሊያዊያን ንቁ ከኢትዮጵያ የበለጠ የቅርብ ወዳጅ የላችሁም ።

    • @LION45613
      @LION45613 27 днів тому

      ኢትዮጵያ ከነዚህ ትንንሽ ነፍሳት ጋር ከነዚህ ስንፍናዎች እጅግ የምትበልጥ ጥንታዊ ደካማ ሀገር ግብጽ ናት

  • @hasna-vl3sg
    @hasna-vl3sg 29 днів тому +8

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 29 днів тому +1

    it is very reliable information

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 29 днів тому +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን አሜን

  • @Anjelo236
    @Anjelo236 29 днів тому +1

    #GMN_ETHIOPIA_🇪🇹_❤❤❤❤❤_#my_best_media_thanks_for_sharing_❤❤❤❤❤

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE 29 днів тому +9

    Jubaa we stand together : thanks!!!

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 29 днів тому +1

    Thanks

  • @user-il8gu1ku9n
    @user-il8gu1ku9n 29 днів тому +10

    GMN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ well come 🥰

  • @wogenehzerihun1808
    @wogenehzerihun1808 29 днів тому +7

    Gmn Ethiopia ❤❤❤

  • @AfeworkAshaAfeworkAsha
    @AfeworkAshaAfeworkAsha 29 днів тому +2

    Selam Le Ethiopia and Le Somali wudiket Le kiyro

  • @SolomonshuferHabte
    @SolomonshuferHabte 29 днів тому +2

    Good news for Ethiopian

  • @YONASAgidew
    @YONASAgidew 29 днів тому +2

    እውነት ነው ትክክለኛ መልስ አጠገቧ እየነደዱ ያሉት አረብ ሊግ ወይም ሙስሊም ናቸው አህያው ፈርቶ ዳውላውን ይላል የአገሬ ሰው

  • @kedirgo
    @kedirgo 29 днів тому +3

    በርቱ ደስ የሚል ልብ የሚያሞቅ የአለም ዜና ነው ።

  • @dawitgebre9339
    @dawitgebre9339 29 днів тому +2

    ክብር ለጌድዬ ሰፊው ህዝብ 🙏 Soma-south west!

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 29 днів тому +3

    ሱማሌ ተጠቃሚ ትሆኞለሽ ከመብራት እኞ ኢትዮጵያ ወያነ የሰው መሬት ና ወደባችውንም የሰጣችውን ቦታ ብቻ ነው ምንጠቀምበት ኤርትራም ብትሰጠን እንደዛው መሬቱ በፊት ድሮ ኢትዮጵያ.እስከ ህንድ ነበር መሬቷ እግዚአብሔር የድሊ ፍቅራችን ይመልሰው

  • @lemabelay3529
    @lemabelay3529 29 днів тому +3

    Ethiopia 💪💪💪

  • @JemalMuhammed-ec7nh
    @JemalMuhammed-ec7nh 29 днів тому +25

    ልብን ብሀሴት የሚሞላ ዜና ወዳጀ ኢትዮጲያ ታመሰግንሀለች

  • @GudisaHailu-b5e
    @GudisaHailu-b5e 29 днів тому +1

    GMN ❤❤❤❤

  • @dawitgebre9339
    @dawitgebre9339 29 днів тому +3

    ሀገሬ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረት ተልዕኮ በተሰጣት የሰላም ማስከበር ግዳጅ ለመወጣት በተሰጠኝ እድል መሰረት የተሳተፍኩበት አንዱና ዋነኛ የሰላም ወዳዱ ህዝብ የጌድዮ ደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ ክልል ለጣልቃ ገቡ የግብፅ መንግስት የሰጡት ምላሽ የምኮራበትና የግብፅን ሴራ ያጋለጠ ነው!

  • @KuwAit-zu2nl
    @KuwAit-zu2nl 29 днів тому +5

    እናመሰግናለን

  • @surafelkebede358
    @surafelkebede358 29 днів тому +1

    ቀና ልብ አለህ

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 29 днів тому +8

    ምርጡ እንኳን ደህና መጣህ ድል ለኢትዮጵያ 🙏🙏🙏

  • @solomonandargachew-xp5zv
    @solomonandargachew-xp5zv 29 днів тому +1

    good jornalist

  • @helenfayisa1340
    @helenfayisa1340 29 днів тому +6

    Ye Ethiopia hagere hayal❤❤❤❤❤💪

  • @girmanegussie6177
    @girmanegussie6177 29 днів тому +4

    Thank you 4 ur evidenced & fast news
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 29 днів тому +3

    ሶማሌያ ከኢትዮጵያ ጋር አልነጋገርም ማለቷ ለኢትዮጵያ ትልቅ እስትንፋስ ይሆናል።

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 29 днів тому +21

    ድል ለኢትዮጵያ ሰላም ለመላው አለም❤❤❤ አይዞሽ ኢትዮጵያዬ❤❤❤

  • @SeyoumGebremariam
    @SeyoumGebremariam 29 днів тому +2

    የግብፅ ጦር እንኳን ከአገሩ ወጥቶ አገሩም ላይ አሸንፎ አያውቅም።

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 29 днів тому +3

    🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹🙏🙏🙏

  • @AbebeGelan-v7d
    @AbebeGelan-v7d 29 днів тому +15

    ግብጽ አልሸባብን እያስታጠቀች ሶማሊያን ሲታዋጋ ቆይታ ዛሬ ዞር ብላ ለሶማሊያ እዋጋለሁ ማለቷ ከእውነት የራቀ ነው ።

  • @user-vm1vd5cb6x
    @user-vm1vd5cb6x 29 днів тому +3

    ፍትህ ለሔቬን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ፍትህ

  • @girumbelay5997
    @girumbelay5997 29 днів тому +2

    ድል ለኢትዮጵያ ❤❤ GMN ስለዜናው እናመሰግናለን

  • @sirajosman2317
    @sirajosman2317 29 днів тому +1

    GMN❤

  • @Oumeir-r7h
    @Oumeir-r7h 29 днів тому +1

    《GMN 》❤

  • @SeyoumGebremariam
    @SeyoumGebremariam 29 днів тому +3

    ኢትዮጵያን ጌታ ሁልጊዜ ይጠብቃታል ለአፍታም አይተዋትም።

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie3608 29 днів тому +3

    Bravo! We Ethiopians love our brothers Somalian people

  • @akliluasmamaw48
    @akliluasmamaw48 27 днів тому +1

    ስለ ሐቬን ዜና ሰራልን ብሮ😢😢😢

  • @MiftahurashadAboor
    @MiftahurashadAboor 29 днів тому +4

    እኛ ኢትዮጵያን ምያሳስቤን የዉስጥ ጉዳያችን የ OLF, TPLF, FANNO እንጂ እኔኝህ እና መንግስት ችግራቸዉን ብፈቱ ማንንም የኢትዮጵያ ጎረበት ሴራ ከመስራት ወደ ቀጥታ ጦርነት ደፍሮ ከመጡ መላዉ ኢትዮጵያዊ ይፋለማቸዋል። ኤርትራ ጅቡቲ እና ሱማሊያ ተደምሮ የኢትዮጵያ ግማሽ ሕዝብ አይሞሉም።

  • @AkeTamesgen-mh7yj
    @AkeTamesgen-mh7yj 29 днів тому +5

    Welcome GMN ❤

  • @Tamgn
    @Tamgn 29 днів тому +1

    አዘጋገብሕ ደስ ይላል

  • @mishajalalaharuu4351
    @mishajalalaharuu4351 29 днів тому +2

    ስለ ራሻና ዩክሬን ሰፋ ያለ ዘገባ እጠብቃለን...እናመሰግናለሁ

  • @feyisabunagemeda269
    @feyisabunagemeda269 29 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤

  • @jidhatechnotube569
    @jidhatechnotube569 29 днів тому +1

    i think this best idea think you

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 29 днів тому +4

    The LORD God always compensates for His troubled people.

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 29 днів тому +2

    ኢትዮጵያ ለምን ነገሮች ሳይወሳሰቡ ለፈረመችዉ ዉሳኔ እንደማትሰጥ አይገባኝም

  • @AbramFire
    @AbramFire 29 днів тому +8

    Ethiopia 🇪🇹 🎉🎉🎉

  • @DegifeShigute
    @DegifeShigute 29 днів тому +10

    ሽሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ይመችህ
    ግብፅ እና ጁንታ ገና ይጨንቃቸዋል::
    ኢትዮጵያ ትቅደም ባንዳዎቿ ይዉደሙ

    • @workubirhane1945
      @workubirhane1945 29 днів тому

      Yeah Broye 👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
      Fuck Wayyanne and Egypt 👈

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 29 днів тому +6

    እንኳን በሠላም መጣህ

  • @beyenejilo6798
    @beyenejilo6798 29 днів тому +4

    አይ ሱማሊያ ዋጋችን ላንቺ ይህ ይሆን ?

  • @EyeAfrica-fx6yv
    @EyeAfrica-fx6yv 29 днів тому +5

    Ethiopia tikidem✊🏿

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 29 днів тому +10

    ኢትዮጵያ💪💪

  • @user-uf1yq4vp6t
    @user-uf1yq4vp6t 29 днів тому +15

    ሠላም ጂ ኤም ኤን እንኳን ደህናመጣህ ለምሰጠን መረጃ እናመሠግናለን በርታ ዉድ ኢትዮጵያዊያን ያብንን ሽግርመፍታት አለብን ኢትዮጵያ ሀገራችን ታሸንፋለች❤❤❤❤❤

  • @MulugetaAsefa-kr5ik
    @MulugetaAsefa-kr5ik 29 днів тому +8

    ድል ለኢትዮጵያ አገሬ ❤❤
    ፈተና ብብዛብሽም አሸናፊ ነሽ።

  • @saadaathiobi3206
    @saadaathiobi3206 29 днів тому +2

    አተ ብቻ ዘግብ ጪቀት የለለበት ዘገባ እፍፍፍ ብሰማህ አልሰለቹም❤❤❤🎉🎉🎉

  • @JemalMuhammed-ec7nh
    @JemalMuhammed-ec7nh 29 днів тому +13

    ሰላምህ ይብዛ ወገናችን

  • @minekemal2585
    @minekemal2585 29 днів тому +1

    GMN

  • @AbushSamuel-i5n
    @AbushSamuel-i5n 29 днів тому +12

    GMN ETHIOPIA ❤ ❤ GMN ETHIOPIA 🇪🇹 ❤

  • @NunowAbdirizak-tg5cs
    @NunowAbdirizak-tg5cs 29 днів тому +2

    maasha.Allah.Alle.hakuxafido.komandhar cali.Abshir

  • @user-qk4cz4du5x
    @user-qk4cz4du5x 29 днів тому +1

    ሠላም

  • @KibatuBereda
    @KibatuBereda 29 днів тому +1

    መንገዱን shoh yarglat. Egziabher kegna gar new.

  • @SanchoDani-vy7yx
    @SanchoDani-vy7yx 29 днів тому +7

    you have to know everyone we are Ethiopians🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @TadesseDibaba
    @TadesseDibaba 29 днів тому +3

    ለማስፈራራት ከልሆነክ በስተቀር ግብፅ ኢትዮጵያን ለመውጋት አትችልም ከሞከረች የዓባይን ውሃ ከፍቶ መላክ ነው።

    • @LION45613
      @LION45613 27 днів тому

      ለምንድን ነው፣ ጥንታዊ፣ ሀገርህ ለግብፅ ጦር ሙሉ በሙሉ የተጋለጠችው? ደካማ ውንኛ ሀገርህን ከመውረር የሚከለክለን ምንድን ነው?