የደነደነ ልብ ቶሎ ለመስበር ይከብዳል
Вставка
- Опубліковано 6 лют 2025
- Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.
ጋሼ መስፍን እኔ እኮ ንግግርህን እና ትምህርቶችህን(ስብከቶችህን) ሰምቼ አልጠግባቸውም። መንፈስን በጣም ከሚያረጋጋ አንደበት እና የማስተማር ዘዴ ጋር። እግዚአብሔር አምላክ፤ ቅድስት እናቱ እመቤቴ ድንግል ማሪያም በግርማ፣ በሞገስ፣ በእድሜና በጤና ይጠብቁህ። ብጹዐን አባቶቻችንን መታመማቸውን ሳንሰማ ሞቱ የምንባልበት ከባድ ጊዜ(ዘመን) ላይ ደርሰናል። አምላክ ቅዱሳን መልአክቱን ልኮ በቀኝ በግራ በፊት በኋላ ይጠብቃችሁ:: አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤
በእውነት ቃል ህይወት የስምዐልና መምህሮቻችን በእድመና በጠና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን❤❤
መድሐኒአለም አብይ አህመድ የሚሉትን አጋንት ወደ ጥልቁ ባህር ይወርውርልን
አሜን
አሜን!
Amen amen
ተዋህዶዬ በርቱልን❤❤❤ አብይ እያለ ሰላም ይኖራል ብዬ ተስፋ አላደርግም ህዝቡ ንቆታል አፍኖ ማስተዳደር ነው ሚፈልገው ብቻ ከባድ ነው😢😢😢
Wedemoche Ye Ethiopia Amekake abzeto abzeto Yebarkachu 🙏
Ethiopian ena Hizbone Amekake Yetebeqe 🙏
መምህሬ ክብር ይስጥልኝ
በስመኣባ ደስ የሚል መደማመጥ
የማዳመጥ ችሎታክን ይገርማል
የመምህርን ንግግር ለመስማያት
ያለክ ጉጉት አድንቂዋለው ፣
ቆንጆ ውይይት።
መምህር ባለፈው የዛሬ 2 ዓመት የተነበዩት እኮ ሆነ በጣም ይገርማል። ቤተክርስቲያን ማቅ ትለብሳለች ብለው ነበር አሁን ለበሰች።
እንዴት እንደምወድህ እኮ መምህር መስፍን ሰለሞን እድሜና ጤና ይስጥህ ኮሜንት አንባቢያን ደግሞ በወንድምነት ነው ውድድድድድ የማደርገው በሌላ እንዳትተረጉሙት አላውቅም ብቻ እወደዋለው
እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ ኢትዮጵያ ሕዝቦቿ እምነታችንን ይጠብቅልን
ሁለት ሶሎች አድናቂያችሁ ነኝ አስተምሩን ውስጣችን ባዶ ነው እፁብ ድንቅ አስተማሪዎች ለምልሙልን የኢትዮጵያ ዕንቁዎች ናችሁ
💯💯
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ድንቅ መልእክት
እግዚአብሔር በጸጋና ሞገስ ያኑራችሁ
የእኛ እንቁዎቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!!
ሀገሬ እምኑ ላይ ጣለሽ ግን? 😭
የቤተክርስቲያን አባት አሁንም በአጣና ደብድበው ገደሏቸው የኔ ምስኪን አባት በረከታቸው ይደርብን እፍፍፍ ዘንድሮስ ወዴት እንሂድ አባቶቻችን ተንገላቱብን 😢
የእውነት መዳሃንአለም ምሕረቱ ይስጠን🙏😢
ውይይቱ ጥሩ ነው ወድጄዋለሁ አንድ ያልገባኝ ነገር በኦርቶዶክስ ተዋህዶ አውደ ምህረት ላይ ዘረኝነት ተሰበከ ማለታችሁ ግራ ገብቶኛል ያመለጠኝ ስብከት አለ ብዬ አላስብም ማነው ዘረኝነት የሰበከው???? ብትጠቅሱት ደስ ይለኛል
ሌላው ወንድሜ አንድ ዘማሪ ነበር በፕርስታንት ብለህ መዝሙርን ግጥም የጠከስከው ዘማረ ደረጀ መሰለኝ ዘማሪ ደረጀ ወንጌሉ የሚለውን በትክክል የተገበረ ነው ዛሬ በሀገሪቱ ላይ አማራ ብሔር ላይ የደረሰው መታረድ መፈናቀል አይቶ ሰምቶ ዝም ማለት ያልቻለ የወንጌል አርበኛ ነው ::
በተረፈ እንደ አማራ ሌላውም ብሔር ቢታረድ ቢፈናቀል ዝም የሚል ወንጌላዊ የለም ይህም በዘመነ ወያኔ ታይቷዋል ኦሮሞ ሲፈናቀል እደ ቲማቲም ወያኔ ሲያፈርጠው ዝም ያለ ሰው ነበር???? ተው ያልሆነ አይወራ በተረፈ አታሸማቁ አትግደል አታፈናቅል የሚሉ ሰባኪያንን!
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እውነት ብለሀል እንደፈርኦን ልባቸው ደንድኗል ጌታ መልስ አለው እሩቅ አይደለም ጌታ ህዝባችንንና ኢትዮዽያን ይባርክ 💚💛❤️🙏
እነሱኮ ኢትዮጵያውያን አይደሉም እግዚአብሔር ለቅጣት አምጥቶብናል እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን
የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያን በተለይ ቁ4 አንብቡት 90 ወንዶች 90 ሴቶችን አሰልጥነው የላኳቸው አሉ ከቀድሞ ህውሀት የእስካሁኑ ብልጽግና ባለስልጣን ተሰግስገው አገራችንን ለማፍረስ ተያይዘውታል እግዚአብሔር ምክራቸውን ይገልብጥባቸው ,አገራችን ኢትዮጵያን ትንሳኤዋን ያሳየን አሜን
አሜን አሜን ሁለታችሁም ብትደመጡ በየቀኑ አትጠገቡም እድሜ ይስጥልን
መምህር አስቴር በዳኔን ጀግኒትንም ጋብዝልን በማርያም
ሶልዬ የእኛ ባለ ግርማ፣ በስስት ነው የምናይህ ኑርልን። ሁላችሁም ኑሩልን መምህራኖቻችን🙏
አስቴር ቤተ መንግስት ገብታ እንደ ዳንኤል ክብረት ብትሆን ኖሮ፣ ሐማም አይሰቀል ህዝቡም ከመከራ አይተርፍ ነበር። ዳንኤል ክብረት ለእኛ ሐማ ነው።
That’s interesting 🤔
እግዚአብሔር በመንገዳቹ ሁሉ ይጠብቃቹ !!!!
እግዚያብሔር ከአገራችን ጋር ይሁን
ሰላማቹ ይብዛልን አንቂዎቻችን
ግሩም እፁብድንቅ መልዕክት
ሰላም ለእናንተ ይሁን መምህርና ምርጡ ልጅ።
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው አንደበትህ እውነት ይለያል የሁለታችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ .
ዛሬኮ ፓለቲከኞች በአንድ ላይ ወንጫቸውን አንሰሰተዋል። ይብላኝ ለድሀ ልጅ በዱር ለአውሬና የአሞራ ቀለም ሆኖ ለቀረ💔😭😭😭😭😭😭😭😭
ስምን መልአክ ያወጣዋል ቃለ ህይወት ያሠማልን
ጌታ ይባርካህ ተሰፉንየሰጠ የታመነነው
Enanten erasu mesmat legna bereket new❤
እናመሰግናለን --
እግዚአብሔር በዘመናችን ከሚጠቀምባቸው ጥቂት ሰዎች ውስጥ እናንተም እንዱ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤
ፀበል ያስፈልጋቸዋል።
በደስታ እንተብቃቹኀለን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡
እግዚአብሔር ይመሥገን
እንኳን በደህና መጣችሁ
እንኳን ደመጣቹ
መምህር መስፍንና ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
በርቱ
እግዚአብሔር እንደናተ አይነቱን ያበዛልን!
Exactly! Hulum new yetrmetemetemetw bedenb ayetehachewal!
I love this guy he have true. ❤
አግዚአብሔር ይስጥልን: በመልካም ጤናና ረዥም አድሜም ተባርኩ: ቃለሕይወት ያሰማልን::
በርቱ እናመሰግናለን
እንኳን ደህና መጣችሁ
❤❤❤ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን የእኛ ወርቆች❤❤🎉🎉
እውነት አርነት ያወጣል ውድ መ/ምራችን ክብር ይሰጥልን እንደ ቅዱስ ዩሐንስ እውነቱን ተናግሮ ማለፍ
የኔ እንቁወች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
Egziabeher seraw denke newe, Solomon Mengest Tadleh baherun Ashagereh tetekembet..... Memeher 🙏
ተባረኩ ሊረዝም ይችል ይሆናል እንጅ የመደምደሚያው አሽናፊው ሃሳብ ይህ ነው
Eigizhabeher yitebikachu ❤❤❤
Wuyyyyy ameletegn live
❤
GOD IS ALWAYS WATCHING US.
ሠላም ናቹ በርቱ በዚህ ቀጥሉ ሰለሞንአአብርሀለሁ መምራቹን ቃለ ህይወት ያሠማልን
Egntetgne yemesaselue wendemothe bemagetayhene edelegnote negne 🙏🙏
Welcome
ደስ የሚል ትምህርት ነው አሜን
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
እግዚአብሔር ያቆይልን ወንድሞቻችን❤❤❤❤❤❤
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
I can listen you both all day..stay blessed❤
ክርስቶስ ዘመናችንን ይባርክ
ሁለት የሰው ልኮች
ቃለ ህዬወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ሰው እንዴት ወደ ኃላ እያዩ ወደፊት መራመድ አይቻልም 😢
እግዚአብሄር ይጠብቃቸሁ ቀጠሉበት
Memehirachen mesefen enkuan dena metulen wandemachen Solomon antenem aberane beziy mirt media selayenek betam des belonale kebirulen ewnat hulate tareken ena bahelen ewkaten awakey asetemarewoche betam telek temhirtochen kenate endamenewased aleteraterem nurulen
❤❤❤❤❤
Wonderful!
Yemwdachu ye Ethiopia lejoch egzbher yetbklj...big big respect 💓 brothers
Werkama kalatoch....lib yalew lib yebel.
ሰሌን ለማየት መጣሁ ጠፍተሀል
እንዴት በታሪክ ቂም ይያዛል ትልቅ ንግግር ነው
እግዚአብሔር አምላክ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ መምህር ግን ከይቅርታ ጋ ለሶልየ እድል እየሰጡ ቢወያዩ ባይ ነኝ እንዲናገር እድል እየሰጡት አደለም
በስማም
በጣም ጥሩ ደስ የሚል ትምህርት ነው ግን ምን ዋጋ አለው መሪወቻቺን ማስተርስ የያዙር በክፋት በዘረኝነት ፖለቲካ ነው
ውይይቱ መልካም ነው። በወያኔና መለስ ዜናዊ የተጀመረው ዘረኝነት አገር እፍርሷል። ዛሬ ኢትዮጵያ በአገርነትዋ ለዜጎችዋ ጠባብ ሆና ነው ያለችው። ግን "እነሱ" ልብ ይግዙ የተባሉት እነማን እንደሆኑ በግልፅ ማስቀመጥ። ጠያቂው ሰው እንደ ተንታኝም ሆኖ ተጠያቂው እንደ አድማጭ ሆኗል።
Memrochachen ejige btam des yemle temhrte nwe yezacheu yemtchulen
ኢትዮፕያና ኦርቶዶክስ ይሄን ጨለማ ይሻገሩታል እግዚሀብሄርን ሁሉን ነገር ያስተካክላል በትግስት መጠበቅ ብቻ ነው።
memehir mesfin!!!!!!!!!!!?????????i have question for you brothers???
ጥሩ ነዉ ግን ለሰለሞን እድል አልሰጠህዉም ሚዲያው ያንተ ነዉ እሱ ተጋባዥ ነዉ ባለፈዉም ብቻህን አዉርተህ እሱ ሀሳቡን እንብዛም ሳይገልፅ አለቀ.....ማድመቂያ ብቻ የሚሆን ሰዉ አይመስለኝም ከዛ በላይ ሀሳብ አለዉ እድል ስጥ መምህር
Gobez!
ትታጌ ከቻሳ አለ ሶልዬ ስስቴ ሰቀቀን ልሞትነው 🥺🥺
Who is the Host?? By the way....
ሰውየው ልጠይቅ ብሎ መድረኩን ለግሉ ብቻ አደረገው እኮ! ሰሌ ታዛቢ ሆነ
ዛሬም ተንታኙ ጋባዡ ነው፡፡ ምን አይነት የጠለቀ ችግር ነው በብልጥግና ሞት፡፡
ተጋባዥ እንግዳ ማን ነው?? እራስክ ጠይቀክ እራስክ ትመልሳለክ....... ለእንግዳው እድል ስጠው ወይም ጠያቂ አርገው።
ዉይይት ነው እንጂ ዉለቱም ሙሁር ናቸው ለኛ አደበታቸው ማር ነው ❤❤❤
ይወያዩበት ወሬ አታብዙ
@@tgamen8670 እዉነት ነው ትጂዬ
ሁለቱም ምርጦችናቸው እናዳምጥበት
@@ewawa11412 ሮሚ የኔ ፍቅር ጆሮሽ እኔጋ እንደነበር አላወኩም ነበር sry የኔ ውድ 😂😂😂😂😂😂
ኦርቶ አማራ ዩትዩበሮች ማን ይሰማችሁዋል ዱቄት
የምታወሩትን ብታውቁ ጥሩ ነው።ሀይማኖት ሁሉ ወደ ሰላም አያመጣም፣መጻሕፍቶቻቸውን መመልከት ተገቢ ነው።መምህር ስለ ኦርቶዶክስ ባትናገርም ይሻልሀል፣ከክርስቶስ ትምህርት የተለየችው ቀደም ሲል ነው።አሁንም አንተ አንዴ ስለ ክርስቶስ ታወራለህ--የድርሳናቱንና የገድላቱን ጉድ ወዴት ልትደብቀው ነው።አሁንም ወደ እግዚአብሔር መቅረቢያው መንገድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው፣ስለዚህ በክርስቶስ ትምህርት የማይኖር ሁሉ አምላክ የለውም።ሀይማኖት ሁሉወደ እግዚአብሔር አያደርስም፣የገዳምም ጸሎት አያድንም-መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለምና!!!
Enaten say esnanalw ad ken deg ken yemtal eyalku
ቤተ ክርስትያን የአማራ ሀይማኖት ነው ተብላ የተቀጠቀጠችበትን ፓለቲካ መከላከል አለመቻል ጅልነት ነው .30አመት የተቀጠቀጠችው ኦርቶዶክስ ነው;ግራን ሲመታህ ቀኝን ስጠው በሌላ ነገር እንጅ በሀይማኖት ሲመጣ እግዚሔብርም አልታገሰም በጅራፋ ገርፌ አባሮ የቀሳርን ለቄሳር የእግዚአብሔር ን ለእግዚአብሔር ....
ትውልድ የተበላሸው በናንተ ሙሁራን ተረተረት የውሸት ስብከትነው ኢትዬጵያ በሚኒሊክነው የተመሰረተችው አለቀ የሶስትሽ ታሪክ የሰሜኑ ብቻነው እዳሜ በውሸት ትርክት ነፍታቹሁን ወጣቱ ነቅቶል አሳማቹሁም እውነተኛ ታሪክ አውርታቹሁ በልዬነት በእውነት ታሪክ እንድትቀጥል እንደማድረግ በውሸት ገግማቹሁ ህዝቡን ዘረኛ አጋቹሁት ታሪኩን እርስቱን እየፈገ እየተጠራራ እየተለያየነው ይሄነው የናንተ ውጤት የኔ ትውልድ በተረት አይሸውድም። አማራን ተፍቱት የአማራ ጥላቱ ሆዳም እና ነብስያ ጉረኛ ሙሁራንና ባለሀብቶች ናቹሁ እናንተ ስትሰበሩ ስታለቅስ ፈጣሪ ያሳየን ደጉ ገበሬው አማራ በደሙ ባጥንቱ እራሱንና ግዛቱን አጥብቆ ከጥላትና ከሴሬኞች ይጠብቃል ይነጋልም እናንተ ግን እንደተዋረዳቹሁ ትኖራላቹሁ የኢትዮጵያም የአማራም ቀንደኛ ጥላት ኢትዬጵያ የሚያቀነቅን አማራ ነው
🚮the truth hurts your actions are dated.
We will soon see ABIY AHMED appearing at the INTERNATIONAL CRIMINAL COURT like EX- LIBERIAN PRESIDENT CHARLES TAYLOR
ሰለሞን መንግስትየፕሮቴስታንቱ ዘማሪ ደረጄን የመናገር ድፍረት እና ሞራል ከየት አመጣኸው? እንዳንተ በዜግነት ስም ተደታጅተው አማራን ከሚያስበሉ ዘማሪ ደረጄ ስለአማራ መበደልየቆመው አይሻልም? በዜግነት ካባ ውስጥ ቆሜያለሁ ብለህ ወሬ ከማውራት ያለፈ ምን ፈየድክ? አሁንም እላለሁ አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት እንደተባለው ነው ያንተ ነገር።
ምነው እንግዳ ጋብዘክ እራስክ እንግዳ ሆንክ!
Dr.Abiy Ahmed running down soon may be out of the Country . Become racist one trib Oromo minded.
ዶክተር ደረጄን ባልሆነ እንዴ ተለይቶ አማራ እየታረደ ታዲያ ለምን ይገደላሉ ሰላለ የአማራ ዘረኛ አያስብለውም
የእውነት መዳሃንአለም ምሕረቱ ይስጠን🙏😢
❤