በመዓት ውስጥ ምህረትን አስቡ | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
    #Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
    👇Subscribe Now it's Free👇
    / @yewerqzeng
    👉 More Video - / @yewerqzeng
    Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
    Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
    Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

КОМЕНТАРІ • 76

  • @yewerqzeng
    @yewerqzeng  2 роки тому +1

    ▼ እንኳን ወደ ወርቅ ዘንግ ቻናል መጡ::
    ✔ Like ✔ Share ✔ Subscribe
    ☞ ማድረግ እንዳይረሱ እናመሰግናለን::

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 роки тому +1

    አሜን አገሬ የዘረኝነት መንፈስ እግዚአብሔር ይታደግሽ አሜን መምህር የህይወት ቃል የሰማልን አሜን እኔም ቃል እገባለሁ

  • @ሔለን-ዲቲዩብ
    @ሔለን-ዲቲዩብ 2 роки тому +1

    ክብር ይስጥልን ዘመን ህይባረክ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 роки тому +3

    መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአግልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እኔም ቃል ገብቻለው

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 2 роки тому +3

    እናመሰግናለን መምህር ።። ዕድሜና ጤና ይስጥልን ።። እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @abebezuhanaberham8432
    @abebezuhanaberham8432 2 роки тому +2

    መምህር መስፍን ቃለ ህይወት ያሰማልን። መምህር በትምህርትህ መሀከል የእጅ ስልክ እሚያወራ እና ከሌላም ሰው ጋ እሚያወራ ሰው አለና ይህን ችግር አስወግድልን። በድጋሚ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

    • @ruthgesesse3595
      @ruthgesesse3595 2 роки тому

      Ewnt new ሰው የእግዚአብሔር ቃል ካልሰበረው ምንድን ነው የሚሰብረው🙏🏾

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 2 роки тому +2

    በእውነት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይባርክህ
    መልካ ሀሳብ የሚፈስብህ የእግዚአብሔር ሰው ❤️❤️❤️

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 роки тому +2

    ክብር ይስጥልን እጅግ ልብ የሚነካ ትምህር ነው ክርስትናን የምናይበት እራሳችንን እድንመረምር እድናዉቅ አድርገኸናል ማአቱን አብርዶ ክብሩን የሚገለጽበት ቀን ያምጣልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 2 роки тому

    Amen 🙏 qalehiwet yasemaln Memehir 🙏

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

    • @عليراتا
      @عليراتا 2 роки тому

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @kebebushshume5423
    @kebebushshume5423 2 роки тому

    Amen Amen Amen

  • @liyuyeabata484
    @liyuyeabata484 2 роки тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

    • @zewditureta2939
      @zewditureta2939 2 роки тому

      ምኘዉ ለምን በኦርቶዶክ ላይ የክፋት ዘመቻ በዛ ለምን አይተዉንም እኛም በራሳችን ሐይማኖት እንኑር ።

  • @kidistasfaw9557
    @kidistasfaw9557 2 роки тому +1

    Amen

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን

  • @Eyubak
    @Eyubak 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን። ድንቅ ትምህርት ነው ምን ያደርጋል እንዲህ አይነቱ አዳኝ ትምህርት በትግርኛ እና በኦሮምኛ ቢሰበክ እንዴት ድንቅ ነበር። አማራውማ የሚታረደው ዘረኛ አልሆን ብሎ ነው።

  • @tilahunman6846
    @tilahunman6846 2 роки тому +3

    ካሜራ አጠገብ ያላችሁ ሰዎች ድምፅ አስወግዱ የእግዚአብሔር ቃል ነው ለናንተም ይጠቅማልና በፀጥታ ተማሩ ። ወይስ የእግዚአብሔር ቃል እናንተን አይመልከትም ማለት ነው?
    ግብዝነት አያጥቃችሁ ለሚያዳምጥ ለሚያያችሁ በመልካም ስነ ምግባር አገልግሉ(ምድረ ሳያውቅ ያወቀ)

  • @makdatewolde3180
    @makdatewolde3180 2 роки тому

    Kalehiwet yaseman Memhrachun Edimena Tena yistih ye yehiwetih zemen yeagolgulet zemenh yarezimlin memher Mesfin❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @brookgetanheemkdmalm7225
    @brookgetanheemkdmalm7225 2 роки тому +1

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን!

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 2 роки тому +1

    መምህር ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @haimanotamaled5324
    @haimanotamaled5324 2 роки тому +3

    አሜን አይነ ልቦናችንን ያብራልን የቅዱሳን አምላክ ይማረን
    መምህሪ ቃለህይውትን ያስማወት

  • @ericarbonnier7695
    @ericarbonnier7695 2 роки тому

    Amen 🙏🙏🙏

  • @ericarbonnier7695
    @ericarbonnier7695 2 роки тому

    Kal heywot yasemalen memher 🙏🙏🙏

  • @tedroskiflezghi2518
    @tedroskiflezghi2518 2 роки тому +2

    ኣሜን አሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የሰማልን ክቡር መምህራችን። ዕድሜና ጤና ይስጥልን። የተማርነው ቅዱስ ህያው የእግዚአብሔር ቃል በልባችን ያሳድርልን።

  • @emuemu8863
    @emuemu8863 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር

  • @iglesiadesta2795
    @iglesiadesta2795 2 роки тому

    Kale Hiwot yasemalegne
    TEWAHDO 💚💛❤️

  • @tigebange9911
    @tigebange9911 2 роки тому

    አሜን ቃል እገባለሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ

  • @ሚሚየናዝሬትልጅ
    @ሚሚየናዝሬትልጅ 2 роки тому +2

    አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን:

  • @tmproduction8707
    @tmproduction8707 2 роки тому

    +++ ተመስገን:: ቅድስት ተዋህዶ ቤተእግዚአብሔራችን እስከዘለአለም ትኑር:: +++

  • @omranata168
    @omranata168 2 роки тому

    AmnAmnAmn😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ትምህርትዎ ልብን ያረሰርሳል ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶችን ጠብቅልን ጌታ ሆይ🙏🙏ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @zelalemgetaneh7433
    @zelalemgetaneh7433 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ የተዋሄዶ ልጆች

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @hanahailu4513
    @hanahailu4513 2 роки тому +1

    Amen kale heyewet yasemalen memher mesfin

  • @ጄኪሮቤ
    @ጄኪሮቤ 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማን መምህር

  • @yetnberkyifru8069
    @yetnberkyifru8069 2 роки тому +1

    አሜን ። ~ ፫ ቃለ-ህይወት ያሰማልን

  • @smrataha7896
    @smrataha7896 2 роки тому

    አሜን

  • @comedyzonetube
    @comedyzonetube 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን።

  • @haimanotgbremedhin6493
    @haimanotgbremedhin6493 2 роки тому

    🙏🙏🙏

  • @ethiohagere6671
    @ethiohagere6671 2 роки тому

    አሜን ልቦና ይስጠን

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @eisabethaddisu7765
    @eisabethaddisu7765 2 роки тому +1

    Amen Be Ewnet Egziabher Yeredan!!

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 2 роки тому

    አሜን ቃላችንን ለመፈጸም ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @gesera_entertainment
    @gesera_entertainment 2 роки тому +2

    ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ኣላቹህ በያላቹህበት ሰላምና ፍቅር!!!!
    እዛ ጌሴራ ቻነል ገብታቹህ 1000 ሳብስክራይብ ለመድረስ ኣግዙን ለኛ ትልቅ ነገር ነው እባካቹህ// የሰላም ኣምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @ababayeachame8441
    @ababayeachame8441 2 роки тому

    Amen kale Hiwet yasemalen

  • @nanieyob989
    @nanieyob989 2 роки тому +4

    እዉነት ነዉ ብዙ ግዜ እከታተልሀለሁ እንዳልከዉ መጥፎ የሚናገሩ ተከታዬቻቸዉ ብዙ ነዉ እኔም በጣም ይገርመኛል ልቦና ይስጠን ግን የምህረት ዘመን አልቆ የሆን??

  • @hiwotw5404
    @hiwotw5404 2 роки тому

    Eshie

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 роки тому

      ህዉየ ሰብስክራይብ አርግኝ

    • @hiwotw5404
      @hiwotw5404 2 роки тому

      @@shewayetube-445 Please send me the link

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 роки тому

      @@hiwotw5404 ህዊ ፕሮፋይሌን ተጫኝዉ💚

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 2 роки тому

    ካሜራው አጠገብ ያለኸው ሰው እባክህ እንዲህ ያለ ቦታ ስትሔድ ስልክህን አጥፋ። ስልክ እያወራህ እኛም እንዳንሰማ አታሰናክለን አንተስ እራስህ ሃሳብህን ሰብስበህ ቃሉን ብታዳምጥ ይጠቅምሀል። ካልሆነ ለሌላ ወሬ ትቶ ለጌታ ቃል ክብር ላለው ስጥ።

  • @ትንሳኤቲዩብ
    @ትንሳኤቲዩብ 2 роки тому

    መጀመሪያ ከማስተማራችሁ በፊት ከፖለቲካ ውጡ አሳዳጅ አትሁኑ አስመሳዮች እናት ፓርቲ ብላችሁ በጀመራችሁበት መንገድ ቀጥሉ

    • @tersite858
      @tersite858 2 роки тому

      ምንድነው የምታወራው?

    • @ትንሳኤቲዩብ
      @ትንሳኤቲዩብ 2 роки тому

      @@tersite858 ተረተረት

    • @hiwetsisay3001
      @hiwetsisay3001 Рік тому

      ከተረትም የሚበልጥ ድራማ ልጋብዝህ እዩ ጩፋ ጋር ፈታ ትላለህ

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 2 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር።

  • @esterester3286
    @esterester3286 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 2 роки тому

    አሜን

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏❤️

  • @alemgetanehassefa1956
    @alemgetanehassefa1956 2 роки тому

    Amen kale hiwetn yasemaln

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Mary-ic3xj
    @Mary-ic3xj 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
    ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ማሰተዎሉን ይሰጠን🙏

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @masaratasaffa2487
    @masaratasaffa2487 2 роки тому

    Amen

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 роки тому

      መስየ ሰብስክራይብ አርግኝ

  • @mediydanglatube3970
    @mediydanglatube3970 2 роки тому

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ge821
    @ge821 2 роки тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏

  • @dessibedada3788
    @dessibedada3788 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @metasbiyayilma2525
    @metasbiyayilma2525 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን