🔴አክስቷ የመለያየታቸው 🙄ምክንያት ሆነች ተለያዩ😭| Kumneger ቁም ነገር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 вер 2024
  • 🔴አክስቷ የመለያየታቸው 🙄ምክንያት ሆነች ተለያዩ😭| Kumneger ቁም ነገር
    🔴አኑን ከሌላ ሴት ጋር ያዝኩት🙄በጠርሙዝ ፈነከትኩት😍| Kumneger ቁም ነገር
    🔴ወፍጮ ቤት መስራትህ ያሳፍረኛል🙄የወፍጮ ቤቱ የፍቅር ታሪክ መጨረሻ 😍| Kumneger ቁም ነገር
    🔴ኪያ ሰርፕራይዝ አደረገችው🤗ተቃቅፈው አለቀሱ😭😍| Kumneger ቁም ነገር
    🔴ኪያ ተሽሏት ተመለሰች🙏አኑን ተጎድቶ አገኘነው😭| Kumneger ቁም ነገር
    🔴የኪያ የመታመሟ ምክንያት😭ጓደኛዋ ሆና ተገኘች| Kumneger ቁም ነገር
    🔴ኪያ በራሷ ላይ ከባድ ውሳኔ😭ወሰነች ጥላው ሄደች😭| Kumneger ቁም ነገር
    🔴የህክምናው ውጤት ታወቀ😭ኪያ ልትሞት ትችላለች😭|Kumneger ቁም ነገር
    🔴ያልታሰበ አደጋ ገጠመን😭ይቅርታ ልንጠይቃት ስንሄድ|Kumneger ቁም ነገር
    🔴ሶፊንም በጥፊ መታችው😳😭ይቅርታ ሊጠይቃት ሲሄድ|Kumneger ቁም ነገር
    🔴በጥፊ መታው ሄደች😭ደስታው ወደ ሀዘን ተቀየረ|Kumneger ቁም ነገር
    🔴እውነቱን ሊነግራት ፈራ😳እናቴ ልትተዋወቅህ ፈልጋለች😳|Kumneger ቁም ነገር
    🔴በሱ ምክንያት ጎዳና ወጥቼ ነበር😳ያየሁትን ማመን አቃተኝ😳|Kumneger ቁም ነገር
    🔴ሶፊ ለፍቅራቸው እብድ ሆነ😳6ዓመት ሙሉ ፍቅሬን አልነገርኳትም😍
    🔴6ዓመት ሙሉ ፍቅሬን አልነገርኳትም😳ልጅቷን አገኘናት😍
    🔴ያልጠበቅነው ነገር ተፈጠረ😳ፂዮን ይቅርታውን ተቀበለች🙏😍
    🔴በሱ ምከንያት ጎዳና ወጥቼ ነበር😭ልጁን አገኘነው እውነታውን ነገረን|አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም 🙄በድጋሚ አገናኘናቸው😭| የፍቅር ታሪክ
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    your queries ÷
    Haymi tube ሀይሚ ዩቱብ
    Haymi tube ሀይሚ ቱዩብ
    Haymi tube ሀይሚ ቲዩብ
    Fekiha show ፈኪሀ ሾው
    AHMU አህሙ
    Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
    Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ባቡጄ
    ፍቅር እስከ መቃብር, ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 1, ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 4, ፍቅር እስከ መቃብር ድራማ, ፍቅር እስከ መቃብር 4, ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 2, ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ ክፍል 3, ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 3, ፍቅር እስከ መቃብር - ክፍል አንድ, ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ ክፍል 4
    fikr bagatami
    Ebs
    seifu on ebs, seifu on ebs this week, seifu on ebs abdu kiar, seifu on ebs today, seifu on ebs music, seifu on ebs new, seifu on ebs thakur, seifu on ebs dr abiy, seifu on ebs today live, seifu on ebs this week full show
    ዮአዳን ክፍል 22, ዮአዳን, ዮአዳን ክፍል 21, ዮአዳን ክፍል 23, ዮአዳን ክፍል 20, ዮአዳን ክፍል 1, ዮአዳን ክፍል 19, ዮአዳን ክፍል 24, ዮአዳን ሙሉ ፊልም, ዮአዳን ክፍል 16
    የንስር ዐይን, የንስር ዐይን ቃና, yneser ayne የንስር ዐይን
    ዱካ ሾው duka show
    arada plus, arada plus አራዳ ፕላስ 2, arada plus 2, arada plus part 2, arada plus new, arada plus አራዳ ፕላስ, arada plus 3, arada plus youtube, arada plus part 1, arada plus part 3
    hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata part 2, addis chewata keguada,
    eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
    ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa ,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,,yensrayen,,sheger digital,አራዳ ፕላስ,,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ, 2,ethiomeznagna,endalktube,,addischewata
    ebs
    seifu on ebs
    kum neger
    ale tube
    ab tube አብርሽ ቱዩብ
    ebs tv
    abraham and ruta
    አብርሽ ቲዩብ
    አብርሽ ቱዩብ
    አብርሽ እና ሩታ
    አብርሽ ዩቱብ
    አብርሽ ይቱብ
    አብርሽ ሩታ
    አብርሽ
    አብርሽና ሩታ
    የፍቅር ታሪክ ፊልም
    የፍቅር ታሪክ ወሲብ
    የፍቅር ታሪክ በትምህርት ቤት
    የፍቅር ታሪክ
    እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
    አማርኛ ፊልም
    ሰይፉ በኢቢኤስ
    yefiker taric
    sunday with ebs
    love story
    kumneger ቁም ነገር
    ebs drama
    amharic movies
    ye fikr tarik
    ethiopian movie
    ዱካ ሾው duka show
    እዮሃ ሚዲያ
    እሁድን በኢቢኤስ new
    ቁም ነገር
    መንሱር ጀማል
    new ethiopian movie
    new ethiopian film
    habesha couple
    feta daily
    ebs tv worldwide
    ynsrayn
    ebs addis meraf
    kum neger ቁም ነገር
    እሙ ካልድ
    habesha drama
    hab media
    eyoha entertainment
    ethiopia movie
    ethiopia drama
    ethio meznagna
    dalol entartaiment
    abrelo hd
    ዘቢባ ግርማ ተውበሀል
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    #ፍቅር_እስከ_መቃብር#Ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ #Biruk_tube_ብሩክ_ቱዩብ#Eyoha_media #ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ
    #ዱካ_ሾው_duka_show
    #ዱካ_ሾው_duka_show
    #eyoha_media
    #ፍትህ_ለሔቨን
    #ፍትህ_ለሄቨን
    #ዮአዳን
    #Ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ#Eyoha_media
    #addis_chewata_youtube
    #endalk_tube_2
    ‪@abtube7318‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@comedianeshetu‬

КОМЕНТАРІ • 165

  • @HadeNege
    @HadeNege 2 години тому +13

    እቺ አክስት ተብየዋ ክብር የላትም ለሰው ልጀ ከብር መስጠት ለራስ ነው እሱ ወዶ ነው እዲህ የሆነው ፈጣሪ ነው የፈጠረው

  • @ZainabZeynu-f4x
    @ZainabZeynu-f4x 2 години тому +14

    አስቸገሪ ነው ብቻ ቤተስብ የገቡት የፍቅር ህይወት ለወደፊት ጤናማ አይሆንም።

  • @سبحاناللةولحمدللة
    @سبحاناللةولحمدللة Годину тому +6

    ሲጀመር አተ ለነሱ አትገባም ምክንያቱም ክብር የለላቸው ናቸው እወቅ ከልጅቱ ጀምሮ ትታህ ስከድ የተሻለችውን ይሰጥሀል ፋሲልየ ተስፋ አትቁረጥ ❤❤❤❤❤

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 2 години тому +6

    አይዞክ ዎንድሜ እኛ ራሱ ከፍቶኛል አነጋገረዋ ያስጠላል አክስቶዋ 🥺🥺

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Годину тому +6

    ፋሲል አይዞን ወንድም እግዚአብሔር የተሻለውን ይሰጥሀል ለበጎ ነው አንተ እኮ ምንም የጎደለህ ነገር የለም ሙሉ ሰው ነህ ሴትዬዋ የአይምሮ ደሀ ስለሆነች ነው ባፏ የተፀዳዳችው እደኔ ለህግ መቅረብ ነበረባት ባለጌ ናት ለስሙ ነጠላ ለብሳለች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት

  • @NitsuhMuluken
    @NitsuhMuluken 2 години тому +4

    ሂወታን አክስታ አትኖርም የራሳን ሂወት መምራት ያለባት እራሳ ናት

  • @Bet1771
    @Bet1771 Годину тому +3

    አክስትየዋን አሁን ብታናግራትም አስተያየቷን አትቀይርም። ቢጋቡም ሁሌ መናገሯ አይቀርም ባየችው ቁጥር። ቢከብድም ሌላ ህይወት ቢጀምሩ ይሻላል

  • @kuw6095
    @kuw6095 Годину тому +3

    ሰው እኮ አንድ ነው ግን ሴትዊ ጥፋት አጥፍታለች😢

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 години тому +26

    አክስት ተብየው ቤታቸው ባዕድ አምልኮ አለባቸው የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ የሰማ ሰው ካለ እናት ባዕድ አምልኮ አምላኪ ሆነው ልጃቸው የሌላ ብሔር አገባች ብለው በመተት ያፋቱ እንዳትወልድ የመተቱ ናቸው በኃላ ግን ቤታቸው ብዙ ኮተት ተገኘ እና ገጠመኝ አዳምጡ 😢

    • @SaraNew-fo6je
      @SaraNew-fo6je 2 години тому +2

      በትክክል እህቴ ቢከታቱ ብዙ ነገር ያገኛሉ

    • @KsGd-br1js
      @KsGd-br1js Годину тому

      እዉነት ነዉ እህቴ

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 Годину тому

      ኧረ ሲያስፈራ ምንድነው በቃ አተ ልጅ እራስህ ኑር ትቅርብህ ሆሆሆ

    • @mussieestifanos4696
      @mussieestifanos4696 53 хвилини тому +1

      አይዞ ወንድሜ የወሰንኮው በጣም ይጠቅምሀል አለበለዚያ ምድያ መልሶ ይጎድሀል አንተ ከፈጣሊ ብቻ ይሁን ሐሳብህ በጸሎት ለምነው እሱ ለአንተ የሚትሆን ይሰጣሀል

  • @NebuTefera
    @NebuTefera Годину тому +8

    ነባ የሶፊን የፍቅር ታሪክ መስማት እንፈልጋለን ቃለመጠየቅ ይደረግልን

  • @ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ

    አይዞህ ወድም አለም ሁሉም የፈጣሪ ስራ ነው ዋናው ጤና አተ ደግሞ ጤነኛ ነህ ለዚህ ፈራሺ ገላ እንመከበታለን😢😢😢😢😢😢 አይዞን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 Годину тому +2

    እውነቱን ነው እኮ. በቃ ልጅትዋ የመጨረሻ ውሳኔዋን ባደባባይ ቁርጥ አርጋ ትናገር ? ልጁም የራሱን ህይወት ይኑር?

  • @Kokob1234-o5i
    @Kokob1234-o5i Годину тому +1

    ያአላህ ከባድ ነዉ ቤተሰብ የገባበት ሂወት በረካ የለዉም አላህ ሁሉንም ያሳምረዋል ኢሻአላ

  • @Aminetsaied
    @Aminetsaied 2 години тому +1

    እረ እች ሴትዮ ምን አይነት ናት እንዴት እንደዚህ አይነት ,ይናገራል ሲጀመር በፍቅር ቡዙ ነገር ያጋጥማል ሰለዚህ እናተ ሁለታችሁ ጠካራ ሁኑ 👍👍😢

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ Годину тому +1

    ግን እኮ አክስቶዋ የተናገረቹ ይህ ከእሩስ አይጠበቅም ፋሲል እኮ ይህ ያህል አይደልም ማርያምን ዋና መፋቀረ ነው እኮ ሶፊ የኛ መልካም ነህ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቅህ ❤❤❤🎉

  • @Fateha-yj6ef
    @Fateha-yj6ef 23 хвилини тому +1

    አይዞክ ፋሲል አተ ምንም የጎደለክ የለም ዋናዉ ጤና ነዉ የተሻለዉ ይስጥክ አክስት ተብየዋ የአይምሮ ድሀ ናት አብሽር

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 Годину тому +2

    ሶፊ በቃ ለፍተሀል አላህ ኸይር ጀዛህን ይከፈልህ እሱም የራሱ ሂወት ይኑር አይለማመጥ ዝም ይበላቸው ይቅርታ ከጠየቁ ok እነዚ በዚ መልኩ ቢቀጥሉ ሰላም አይሰጡትም ቤተሰቦቿ ያጀማአ ከተሳሳትኩ አርሙኝ አመሰግናለሁ

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ Годину тому

    ሊጁ እዉነቴ አለዉ 😢ሲቴየዋ ለሱዉ ልጂ ክብር የላትምካልፈለጉ ልጃቸዉን መ ምከርዪችላዉ ቁመት የፈጣሪ ስጦታነዉ😢 እሱም ፈጣሪ የራሱን ሴቴ ያገናኝዉ😢😢😢😢😢በጣም ነዉ የአሳ?ነኝ 😢😢😢❤❤❤

  • @RahiWollo
    @RahiWollo 2 години тому +1

    የሰው ልጅ ሰው በመሆኑ ብቻ ቢከበር ማናችንም ሰወንን አሳንሰን እና አስበልጠን ባላየን ነበር የሰው ልጅ አንድ ነው እሚለያየን ነገር ቢኖር አህላቅ ብቻ ነው ለፈጣሪው ያለው ውደታ መተናነስ ብቻ ነው ሶፊ ወንድማችን ባለፈው የተለቀቀውን አይቸው የሰው ልጅ ነውጅ ታመጫለሽ ብየ ያሰብኩት የሰው ጎደሎ ነውደ ያለችው ንግግር አክስትዮዋ በጣም ነው የገረመኝ የሰውን ልጅ መጨረሻ አፈር ነው የሚበላው አፅም ምረጭ ዘርሽን ብትባል አመርጥም ጉርም ነው

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 16 хвилин тому

    አክስትዬዋ በጣም ባለየ ናት ልጁ ምንጎሎት ነው ሁሉንም የሚፈጥርው አላህ ነው ቁመት ስለርዘም ስላጠር አይደለም አይዞህ ❤

  • @رحمه-ق5ج
    @رحمه-ق5ج Годину тому +1

    አይዞህ እራስህን አትጉዳ አንዳንዴ ሳያውቁት የሚያወሩት ነገር የሚጎዳ የማይመስላቸው ሰዎች አሉና ሳትቀው ይሆናል ያለችህ ግን ልጅቱ ከጎንህ ለምን ተለየች የሚለው ነው ጥያቄ የሚፈጥረው ብቻ መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ አይዞህ

  • @retibeta
    @retibeta 50 хвилин тому

    አክስትዮው ልክ አይደሉም አነጋገራቸው ፋሲል ግን ማንም ምን ይበል መታመም የለብክም አንተ እግዛቤር ከማንም ያላነሰ አርጎ ነው የፈጠረክ አንዳንድሰዎች አቃቂር ያወጣሉ እርሳቸው ብዙውን አልፈክ መታሃል ይሄንንም ማለፍ አለብክ በርታ እሳ ከወዱችህ አንተ ከወደድካት የምትኖሩት የራሳችሁን ኑሮ ነው አንድ ቀን የግዳቸው ይቀበሉካል ካፈቀርካት ካፈቀረችህ አትተዋት እውነተኛ ፍቅር ዋጋ ያስከፍላል ሶፍዬ ምከረው ❤❤❤❤❤❤

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin Годину тому +1

    ተስፉ አትቅረጥ የኡነት ፍቅር ስላለው ታገስ ና ጊዜ ስጣት ፉሲልየ ለስዎም አስብላት አግዛት እንጂ ከቤተሰቦችዎ ጭምር አትሁንባት ረጋ በል

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu Годину тому +1

    አይዞህ ወድሜ የተሻለ ታገኛለህ እውነት፡አክሥትየው ግን ይብላኝ አብረዋት ለሚኖሩ የሤጣን ቁራጭ ነች ባለጌ ናት

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 51 хвилина тому

    ዛሬ እኮ በእውነት የሚፋቀር ነው የጠፋው መስሏት ነው እንጂ ሴትየዋ ምላሷን ያረዘመችው ሰው የሚታይበት ብዙ ነገር አለው እሷ የውጭውን ቁመት ብቻ ነው ያየችው እግዚአብሄር ባርኮ ይስጥ አብራችሁ ብትኖሩም ጤናማ ኑሮ አትኖሩም ውሳኔው የአንተ ነው ቀረህባት እንጂ አልቀረህባትም ስለዚህ የሴትየዋ ብልግና ከልክ ያለፈ ነው ዘርና ክብር ትላለች ማፈሪያ አንተ ግን በርታ ድስት ግጣሙን አያጣም ምን የመሰለችዋን ጌታ ይሰጥሀል በርታ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 години тому +1

    😢😢😢😢😢ሲያሳዝን እውነት 😢😢
    ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰነው መለያያቱ ይሻላል ቤተሰብ ካልወደደው ደስ አይልም😢😢
    አይዞህ ፈጣሪ የተሻለ ይሰጥሐል ፈጣሪ❤❤❤
    ለአክስትየዋ ንግግር ግን እንኴኳን አንተን እኛንም ቀፎናል ወንድሜ የማይባል ነው በፈጣሪ ስራ መግባት አይጠበቅብንም😢😢❤❤❤

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh Годину тому

    አዳድ ቤተሰብ እሚናገረውን አያቅም በልጅ ልጅ ምን እደሚገጥም አይታወቅም ብዙ መናገር ተገቢ አይደለም ሁሉም አድ ነፍስ ነው ያለው ፍጥረቱን ለምን እደምንንቅ አይገባኝም ማስተዋልን ይስጠን😢

  • @FetiyaFeteya
    @FetiyaFeteya Годину тому +4

    አክስትየው ቀልቡን ገፈፉት🤔🤔

    • @EyerusAgechewu
      @EyerusAgechewu Годину тому

      ቀላል ገፈፉት ትገርማለች

    • @eyobteweldemedhin
      @eyobteweldemedhin 9 хвилин тому

      መላ ቤተሰቡ እኮ ናት የሰደበች ያስቀየመች ሞኝ አክስት

  • @aminaali7797
    @aminaali7797 15 хвилин тому

    አክሰትየዋ በጣም ተሳሰተዋል ቃላት እራሱ መምረጥ አልቻሉም ልጁእንደውም በጣም በሰርአት ያደገ ሰነምግባር ያለው ነው እንደፈለጉ ሲናገሩ በትግሰት ነው ያለፋቸው አሁን ተጋብተው ቢኖሩእንኳን የባሰ ሁለቱም ይጎዳሉ ሰለዚህ ወንድሜ የተሻለውን ይሰጥህ አይዞህ

  • @ashleyalemu8454
    @ashleyalemu8454 Годину тому +1

    ያንቺን ህይወት ቤተስብ አይኖርም ስለዚህ በራስሽ ወስኚ

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Годину тому

    ዋናው የልጅቷ ውሳኔ ነው አክስትየው እግዚአብሔር የማትፈራ ክፉ ሴት ናት

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 години тому +6

    አደኛ ነኝ ሶፊዬ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤

  • @tsion_koratsion_k5073
    @tsion_koratsion_k5073 2 години тому

    አክስትዮ የታነገሩ ጥሩ አይደለም አይበልም ሁሉም እግዚአብሔር የፈጠራ እሱ ወዶ አይዴለም ታስፈ አትቁራጥ ወና ፍቅር ነው ሁለታችሁ ከተወደደቹ ቤታሰብ ተውት ይስታከክለል አይዞክ

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 2 години тому +1

    ሰለም ሶፉ ❤❤❤❤ እንኮን በሰለም መጦህ

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Годину тому

    ልጅቷን አትስጥ አትፍቀድ ግን መሳደብ አትችልም ሴትዮዋ ባለጌ አሳዳጊ የበደላትነች ልቦና ይስጣት ነሰሀ ትግባ ለተናገረችው ቃላት ሁላ እነሱ ከተፋቀሩ ምን አገባት እሷንም እሱንም የፈጠረ አንድ እግዚአብሔር ነው😮😮😮

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan7711 Годину тому

    ልጃቸውን አለመዳር መብታቸውነው በዚህልክ የአላህን ፍጡር መሣደብ አግባብ አደለም አክሥትዮቱ ጥሩአደለም

  • @elizabethtewolde1305
    @elizabethtewolde1305 Годину тому

    እባክህ አንተ ሶፍ የምትባል ሰወ በአላህ ችክ አትባል። ሰወ ችግር ወስጥ እያስገባህ ነወ።

  • @menagedlu3406
    @menagedlu3406 48 хвилин тому

    ሶፊዬ አንተ የአቅምህን ሞክረሀል ትመሰገናለህ ከአንተ የጎደለ የለም ። ፋሲል የራስህን ህይወት ጊታ ይሰጥሀል ተረጋጋ የአለም ፍፃሜ አይደለም ወንድሜ ። ሶፊ ካሊድ ያለበትን ሁኔታ አሳዉቀን ።

  • @ashleyalemu8454
    @ashleyalemu8454 Годину тому +1

    እናንተ ከተዋደዳችው አክስት ተብዬዋ ምን አገባት አቦ ተያይዛችው ጥፉ ከተዋደዳችው

  • @KunjoKinjo
    @KunjoKinjo Годину тому

    ትክክል ፋሲል ፈጣሪ ለአት ይለው አይቀረም

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 години тому

    አክስት በዚህ ልክህን መሳደብ የለባቸውም ማጠሩ ምን ችግር አለው ሁለቱ ከተዋደዱ

  • @ebuyeasefa
    @ebuyeasefa Годину тому

    አክስትና የፋሲል እናት ተነጋግረው እንዳይሆን ምክንያቱም የፋሲል እናት እሱዋን እንደማይወዱዋት ተናግራለች ነገሩ ቢጣራ ጥሩ ነው አክስትየው ግን ልጅ ካላት ግፍ ነው ያስቀመጠችው

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ

    እህቶቼ ከቤተሳብ ፍቀድ አትውጡ ሴቶችዬ ፍቅር ሁሌ አንድ አይናት ሁኔታ ለይ አይኖርም ሁሉም ከቤተሰብ ጋ ስሆን ደስ ይላል

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 21 хвилина тому

    አይዞህ ፋሲል አንተ የጎደለህ ነገር የለም 😊😊😊

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 55 хвилин тому

    በጣም ያሳዝናል ሳምሪስ እንዴት ሆና ይሆን ሶፊዬ እስቲ እስዋንም እያት 😢😢

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 Годину тому

    ሡባንአላህ በአላህሥራአቶግቡ ከሡያነሠ ሠውአጭርዬለም አክሥቱዋ መምከርነው ያለባቹሠውበቁመት አይለካም የወረደአሥተሣሠብነውአላህሥትአይነትሠውይፈጥራል😢😢😢😢ተዉግንአውዚቢላህ

  • @tesfayebocho4350
    @tesfayebocho4350 20 хвилин тому

    አክስት ተብዬ 259ገጠመኝ የመ ምህርን ተሥፋዬን ገጠመኝ ብትከታይ የበለጠ እዉነታዉን ትረጃለሽ ፍጡርን የናቀ ፈጣሪዉን የናቀ ነዉ

  • @Wasaneewasanee-d4n
    @Wasaneewasanee-d4n 51 хвилина тому

    ሶፊ አንድ ግዜ እች አሮግት አረመኔ ጋ ሂድክ ጠይቀት አንተን ፋርታ እንዃን ከ ፈቀዳችለት አይተወቅም በጣም አዝናለሁ ፈስል😢😢😢

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    በጣም ያሳዝናል አክስትየዋ እግዚአብሔር ፍሪ አይዞህ እግዚአብሔር አለ ጥሉ የማይጥል

  • @FikaduBoru
    @FikaduBoru Годину тому

    ሶፊ ለማግባባት ሞክ አክስቷ አያገቡትም ስለዚህ አንተ መወሰን አለብህ አልክ ምላጭ ያስቀጣል

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 години тому

    እሷ አብራቸው መሄድ አልነበረባትም እሷ ፍላጎት የላትም

  • @meklit4262
    @meklit4262 Годину тому

    ሶፈዬ እንኳን ደህና መጣህ❤❤
    ክፉ አክስት ናት ያለቻት ሳምር አሁንም አድላይ ብሆኑ እቺ አሮግት ሰላም አትሰጤውም እራስን ማጣት እዴጉኑ ከባድ ነው ቤተሰብ ጠልቃ የገባው ትዳር መጨረሻውም አያምርም እራሱን ምን ያክል ጭንቀት ውስጥ እንደከተተ ያሳያል ህይወት ይቀጥላል ቆሞ አይቀርም ይቅርታ አድርጉልኝ እጂ እንደዚህች ቋቋታም አሮጊት ዝመድ ፈጣሪ ያርቅላችሁ አይደለም እሱ ባሌታር እኔ እንኳን አናዳኛለች

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Годину тому

    ሶፊ አታስገድደው ቤተሰብ ያሎደደው አስቸጋር ነው ትቅርበት በቃ አንተ ማቆም አለብህ

  • @Kokob1234-o5i
    @Kokob1234-o5i Годину тому

    ሚሲኪን ወላሂ ወስጡ በጣም ተጎድቶል ሶፊ ፊቱን አይተከዋል አይይይ

  • @yalamfrieyeshita9080
    @yalamfrieyeshita9080 51 хвилина тому

    ሌላም ፡ ብታገባ ፡ እግዚእነ ፡ ምን ፡ እንደሚሰጣት ፡ አታውቅ ፡ እኔ ፡ ሰትየዋ ፡ ግፈኛ ፡ ናት ፡ እግዚአብሄር ፡ ይቅር ፡ ይበላት ፡ በእግዚአብሔር ፡ ስራ ፡ ገባ ፡ ገባች ፡ ለሰው ፡ እንኮ ፡ ስሜት ፡ ግድ ፡ የላትም ፡ ዞሩ ፡ ብላ ፡ በግል ፡ ብትነግራት ፡

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne Годину тому

    ሰራወላይ ያተኩረ ፋቅረ ክባድነወ መልሰካለወደገሞ ልተጎዳ አይገባም ሰራህላይአላማህላይ ሰራ ዋል በፋቅረጊዜ አሉ ምንምየማይመልሱ የማይናገሩ አሉ መልሰካለወ ፋቅረህ እዳተጎዳ ሰራህን አጠክረህሱራ የሜተክበረበተ ሌላ ህይወተ ይኖራል አይዞህ

  • @Genet398
    @Genet398 Годину тому

    ኣክስትዎ ቅናት ብሆንስ 😢ምን ፍጣሪ ያጋናኛው ስብ ኣይለየው ኣይዞህ ውንድም 😢

  • @almaze214
    @almaze214 Годину тому

    እሷን እጅ ቤተሰባን አላገባህ
    ሚስትህን ይዘህ ዘወር ብላቹ ኑሩ

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 Годину тому

    ልጁያሳዝናል አላህ ሁለታችሁንም ያጣምራችሁ በፈጣሪ ስራ አክስት ተብየዋ አላህ አካለ ስኩል ያድርግሺ የትልቅ ጅል ነሺና አቦ አይዞክ ለእንተ ካላት አንድ ትሆናላችሁ😢

  • @ShaituDamee
    @ShaituDamee 2 години тому +2

    Wowo yamajamarey nagn masalgn sofi asitarekachw

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol Годину тому

    እንዳውም ተጋብታቹ መኖር አለባቹ አክስትየው ግን በዚ ምላሷ ምታፍርበት ቀን ይመጣል

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 години тому +3

    ሠላም አለይኩም ሶፍ ምንካል ውድም ጠጎርልን ሙሎውን ተላጨ ላላብለህ

    • @Kemeria-e2r
      @Kemeria-e2r 2 години тому

      ምነው ሀዘን አለብሽ እንዴ ተላጨው አልሽ ከዚህ በላይ ምን ይሁን ሆ

    • @f-io7sj
      @f-io7sj Годину тому +1

      ይቅርታየኔቆጅ በሥልምን አይፍቀድም እሽ በመላጨት ሀዘን አገልፅም ሙሥሌም በሶብር ነው እምንቀበለው እሺ ለሶፍ ነው የጣፍኩት ሀቢበቴ 😮​@@Kemeria-e2r

  • @yalamfrieyeshita9080
    @yalamfrieyeshita9080 56 хвилин тому

    እነሱ ፡ ከተግባቡአክስትየው ፡ ከወለዱ ፡ በሆላ ፡ ፡ ይቅረደታ ፡ ጠይቀው ፡ ይመጣሉ ፡ መፀሀፋም ፡ ይላል ፡ እናት ፡ አባቶ ን ፡ ትተዋለች ፡ ከባሎም ፡ ትተባበራለች ፡ ነው ፡ የሚለው ፡ ለሶ ፡ እልክ ፡ ተጋብተው ፡ ይውለዱ ፡

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Годину тому

    ልጅቷ እባክሽን አትለያዩ አክስህየዋ የአንችን ሂወት አትኖርልሽም ነገ ማቶጅዉ ሰዉ ጋ መኖር ለአንች ዋጋ ያስከፍልሻል

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu Годину тому

    እንደቤተሠብ ታክብራቸው ነገር ግን ህፃን ልጅ አይደለችም በሠው አይምሮ የምትመራው ነገር ግን የሡንም ሥሜት መረዳት አለባት ምን አይነት መሥዋት ከፍላ እዚህ እንደደረሡ ታውቃለች ሥለዚህ ውሣኔው እጁዋ ላይ ነው ፍቅር ብዙ መሥዋት ያሥከፍላል ሥለዚህ ቆም ብላ ማሠብ አለባት አክሥትየዋ የተናገሩት መጥፎ ቢሆንም ማሣመን ትችላለች

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 2 години тому

    እረ አያሳሰብክ ቆጄዋ ታፈሳለከረ🥰🥰🥰🥰
    ሶፊ የሰፈሬ ልጅ❤❤❤❤❤❤ሶፊዬ ደጉ ሆቴል ፈረሰ

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 2 години тому

    ሳምሪ የእውነት አፍቃሪ ከሆንሽ የወደፊት ትዳሬ ይሆነኛል ካልሽ የአክስትሽን ነገር ተያት ወዳ አይደለም

  • @አህሚአሚ
    @አህሚአሚ Годину тому

    ሶፊ ቪዶ ስጀምረ ሁሌ ልክ እንደበረደው ሰው እምኮነው ነገረስ

  • @RahelBirhanu-ms7tt
    @RahelBirhanu-ms7tt 55 хвилин тому

    ልጁ ችኩል ነው እኔ እኔ ነው የሚለው ፍቅር ዋጋ ያስከፍላል ዋጋ ክፈል ከዚህ በፊትም እደዛ እያለቀሰች ስትለምነው ሶፊ ሲለምነው ሶፊንም ሲያመናጭቀው ነበር የሱ እናት ጣልቃ ገብተው እሷ በትግስት እራሷን ስትጎዳ ነበር ዛሬ አክስቷ ተናገሩኝ ብሎ አልፈልጋትም ማለቱ አይወዳትም ማለት ነው እራስ ወዳድ ነው አትቸኩል

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Годину тому

    ሶፊየ መልካም ሰው እንኳን ደህና መጣህ

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 Годину тому

    እንደውም አንተ ትቦንሳቸዋለህ ተመልሳ እንደምትመጣ ደግሞ አትጠራጠር።

  • @ShaituDamee
    @ShaituDamee 2 години тому +1

    Bafithum atilYayum egiziyabehri kasofe gare silal❤❤

  • @Loveandpeace57
    @Loveandpeace57 22 хвилини тому

    Ayzoh wendeme. You deserve respect

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db 2 години тому

    የሰውልጅ ዋናው ልብነው

  • @ShaituDamee
    @ShaituDamee 2 години тому +1

    Batasaf Lila fikire Lila fikire yashanifal eji atisiti

  • @TigistDegu-yl6ym
    @TigistDegu-yl6ym Годину тому

    ሶፊዬ ምርጥ ሰው የምር ስወድህ❤

  • @UshGdh-sk8uz
    @UshGdh-sk8uz 41 хвилина тому

    ማርየምን ምንም አይነት ሰው በትሆን ሰው በታዘለው እግሬ ተጥለጥለ የምል ትውልደ ነው እደ ፍሰሌ ምንም አትጭነቅ አተ አደለህም ይፍጥረክ አምላኪ ይፍረደል እጀ ምንም ወደህላ አትበል እደውም ጭረሺ የበለጥ አብረቹ ሁኑ እጀ በሰሰታኝ ወግን አትልዬ ፍቅረህ አትጥ እናት አባት ተቅምጥ አክሰትያ ምን አግባት

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 години тому

    ትክክል ማግባት የለበትም

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 20 хвилин тому

    ሲጀመር አተለነሱ አትገባቸውም አክስትተብየይቱመተታምናት ታስታደደውቃለይ እደውም ፈልገው አያገኙህም

  • @አሏህ
    @አሏህ 2 години тому

    አህለን ሶፊ አይቸስጨርስ እመለሳለሁ

  • @haregeweynanbese5568
    @haregeweynanbese5568 Годину тому +1

    Fetar hiwotachewun yastekakilachew akstyonim libona yesta fetar

  • @wachamotsaga
    @wachamotsaga 27 хвилин тому

    አይዞክ ጌታ መልካም ነው እሸሸሸሸሸ 😢😢😢😢😢❤

  • @KunjoKinjo
    @KunjoKinjo Годину тому

    አደናቸው ብትፈልገው አክሰታን ተከትላ አትኤድም ነበረ

  • @AlemTekilu
    @AlemTekilu Годину тому

    የፍቅር አጋሬ እኔ እንጂ. ቤትሰብ ሊመርጥሊኝ. አይቺልም. የምኖረው. እኔ እንጂ ቤተስብ የኔን ሂዎት እይኖሩልኝ ም. ፍቅር አትግፍ እህቴ ከውደድሺው ፍቅርአቹን. ቀጥሉ

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne Годину тому

    ቤተሰብ ምንአገባወ ዋናወልጀቱዋናተ አተንብላ ከመጣቺ ተቅበል

  • @DfUf-ut9fi
    @DfUf-ut9fi 59 хвилин тому

    ብሰመአብ ወወልደ መንፍስ ቅደሰ አክሰትዬ ምንደኖወ ቆሸሻ ነገረ አተናገረ አይዛሺ ወንደም ለለ ህወት ጀምረ

  • @HargeHa-y3z
    @HargeHa-y3z 58 хвилин тому

    በጣም ደካማ ነህ ፉሲል

  • @emmabader7307
    @emmabader7307 24 хвилини тому

    Sofii Enkuwan Selm Meta Gin Akiste Tebiyewa Baxem Yasazinli Edii Malet Ayigabam😢❤ Ayizoh Fasil

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 2 години тому

    አሰ ከወደደች አክሰትዮ አየጋበትም ሁለት አበቱ ውሰኔ ነው

  • @zizuseid
    @zizuseid 2 години тому

    ከዚህ ቤተሰብ ውጣ ይቅርብህ

  • @FiriyotTolosa
    @FiriyotTolosa Годину тому

    አክስተ ሚንአግበቺ ወነ ስሚሪ ነቲ እስ ክፈቂሬቺ መንሚ መክሊክሊ አይቺሊሚ ሶፊዬ መልክሚ ስው

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Годину тому

    ፋሲሌ አንተ ሙሉ አስተዋይ ጥሩ ልብ ያለክ ሰዉ ነክ ጥምንም አይጎሎህም ሙሉ ሰኹ ነህ ጎዶሎ ማለት ለሚናገረዉ ለከት የሌለዉ ጋጥወጥ ነዉ ሴትየዋ ናት ጋጥወጥ

  • @Helina421
    @Helina421 2 години тому +2

    Sofii ibak ibak lagegnik please ye fkr hiwot alegn

  • @saidiaibrahim6389
    @saidiaibrahim6389 Годину тому

    Ewnetu new yastelalu akstyew ❤

  • @haregeweynanbese5568
    @haregeweynanbese5568 Годину тому

    Sofye yene liyu wendmk denanew😊

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 Годину тому

    Soffie tewew akeseteyew yetenagerut leb / kesem yeseberal. Tewachew enesu kefelegu. Yegenagnue kefelegu.

  • @accacc5974
    @accacc5974 Годину тому

    ፋሲሎዬ አይዞህ እድ ፈልጋክ ከመጣች ተውት አክስቶን ደደብ ነች ከመጣች ተጠቃለሉ አትስማት አክስቶን

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    ለካ እንደዚህ ሰነፍ ነህ ለምን ትተዋለህ ዋናው እንተና እሷ ናችሁ እክስቷ ምን እገባት እንተ ማየት ያለብህ እሷን ነው ተስፍ ልትቆርጥ እይግባም እልህ ነው ሊይዝህ የሚገባህ

  • @FikaduBoru
    @FikaduBoru Годину тому

    እልክ ምላጭ ያስውጣል

  • @MekiyaMekiya-de4ti
    @MekiyaMekiya-de4ti Годину тому

    ቤተሠብያልፈቀደውትዳርመጨረሻውአያምርም