33 ቆርቆሮ ሰርቪስ ለመስራት ውሀ ልክ፣መረጋ፣ግርፍናሊሾ ስንት ብር ይጨርሳል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 43

  • @MdSaeed-bh8ho
    @MdSaeed-bh8ho 11 днів тому +1

    Ok❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NefisaAbebe
    @NefisaAbebe 14 днів тому +2

    ማሻ አላህ ታምራለች

  • @HayathHyath
    @HayathHyath 12 днів тому

    ማሻአላህ

  • @RyHj-vu4rx
    @RyHj-vu4rx 14 днів тому

    ኧናመሰግናለን

  • @fatimabibi5517
    @fatimabibi5517 13 днів тому

    👍

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 14 днів тому +7

    ክክክክክ ሥራ ይቀየር የሪያዱ ዘናጪ ጪቃ አቡክቶ ቀበጧ ምሳ ሠርታ መላም የለው ክክክክ ዘናጩ የት ነሕ ያላ ወደ ሥራ የምን ዝሐጣ እነ ደመቁን በፊሊተር ፎቶ ማማለል ብቻ የለም ክክክክክ

  • @tubetamirtube4441
    @tubetamirtube4441 9 днів тому

    እስኪ የሰርቢስ ፎቅ ስራልን የዉሃ ልክ

  • @Gftyjj
    @Gftyjj 14 днів тому

    ማሻአላሕነዉ

  • @ሡብሀነሏህ
    @ሡብሀነሏህ 14 днів тому

    በጣም ተወደደ

  • @BsnsUwhwu
    @BsnsUwhwu 14 днів тому

    በኤልነዉ82ቅጠልቤትሁለተኛግርፍናኮርኒስስትያስፈልጋል

  • @tubetamirtube4441
    @tubetamirtube4441 9 днів тому

    የሰርቢስ ፎቅ 45ቆርቆር ስራልን በአሏህ እሽ

  • @ToybaTiubu
    @ToybaTiubu 13 днів тому

    የትነዉ

  • @SadaMohammed-b4h
    @SadaMohammed-b4h 14 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 14 днів тому

    አሕለን ወኖድማችን

  • @E.ወሎየዋ
    @E.ወሎየዋ 14 днів тому +1

    ዛሬ አደኛ ነኝ ወግ ደርሶኛል በሩን ትቸ ላስገርፈው ነው ሊሾም እና አብደላህ መልስልኝ ለ92 ቅጠል ኤል ነው ሽቦ እና ሲሚቶ ቢስማር ለግርፍ እድሁም ለሊሾ ድጋይ አሸዋ ሲሚቶ።ገረገቲ ወ ዘ ተ መልስልኝ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 14 днів тому

      ያለፈዉን ቪዲወ እይ ግርፍ እኔን ነቅሎኛል በከባዱ

  • @NARI-g3l
    @NARI-g3l 7 днів тому

    አብደላ እረ ባአላህ ለ73ቆርቆሮ ቤት ገረጋቲ ስት ቢያጆ ያሥፈልገኛል አንድ ቢጆ ስንት ብር ነው

  • @HANAMairyam
    @HANAMairyam 14 днів тому

    ሸዋ መሬ አልምከተማ ትሄዳለህ መልስልኝ

  • @እሙሀያት-ፈ1ቨ
    @እሙሀያት-ፈ1ቨ 14 днів тому +2

    እኔ ደግም ብሩንእቀበላለሁ የሰሩትን😂ሂሳቡን ጪቃማአላቀብልም ምሳምአልሰራም ቢስማርይወጋኘን. ባይሆን እበት እለቀልቃለሁ😂😂😂😂እናተስ

  • @zhara-r4f
    @zhara-r4f 14 днів тому +1

    😅😅😅ቀበጥዋ

  • @aliiali113
    @aliiali113 13 днів тому

    ይመችህ አተስ ሳኡድነበርክ የየትኝዉ ነበርክ አማላይ ወላ ሹ

  • @FathimaAdem
    @FathimaAdem 14 днів тому +1

    እኔ ከሁሉምየለሁበት ክክ ምን ልስራ😂😂😂

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  13 днів тому

      ድርሻ አለሽ ጠብቂ

  • @Gftyjj
    @Gftyjj 14 днів тому +1

    ፋፊነኚማገርታቀብላለቺአላልክም

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 14 днів тому

    ዋናዉ አላለቀ ሰርቢስ 😅አለመኛ ነህ ወድሜ 120ቆርቆሮ ሰርቸ በጠለብ ደመወዝ አልቻልኩትም ፈቅ አይልም

  • @TgstChernet
    @TgstChernet 14 днів тому +1

    የትነህ መልስልኝ ሸዋ አንካበር ትሄዳለህ እዴ

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 14 днів тому +1

      እራ ይርቀዋል እዛ አካባቢ አቺ ያለሽበት ሀገር የሚሰሩ ቢታሰሪ አይሻልሽም ውዴ

    • @TgstChernet
      @TgstChernet 9 днів тому +1

      እሺ ዉዴ

  • @BsnsUwhwu
    @BsnsUwhwu 14 днів тому +1

    አሰላምአለይኩምሀይቅአሰራምደ

  • @አሚAmina-c7k
    @አሚAmina-c7k 10 днів тому

    ደመሩኝ እሰኪ የአብደሏህ ቤተሰቦች

  • @OneDay-gw4yf
    @OneDay-gw4yf 14 днів тому

    ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @الحمدللهالحمدلله-ح4و7ف

    እኔ ካሜራ ማን ልሁን

  • @seadi5
    @seadi5 14 днів тому +1

    አብይ ሊወርሰውእያለአድስቤትታዘጋጃላችሁ

  • @طيبه-س8و
    @طيبه-س8و 14 днів тому

    እሰይ ዛሬ የመዳም ቅመሞችና የአሜ ተሽከርካሪ ስራ ተሰጣችሁ ተሳተፉ

  • @hemudtthemudtt
    @hemudtthemudtt 14 днів тому

    በቃ እኔም ዉሀ አጣለሁ