ዘመናዊ 100 ቅጠል ብሎኬት ቤት ለመስራት በ2017 ስንት ይፈጃል አውቃችሁ ግቡበት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 101

  • @YdueHssh
    @YdueHssh 2 місяці тому +10

    ይህልጅ ስወደው በደብ ነው የማብራራው የምር በርታልን ወድማችን❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 2 місяці тому +10

    ይኸን አተ የምትለውን ቤት ለመሥራት ሁለት አመት ተስድስት ወር መሥራት አለብኚ እኔስ አልሀምዱልላ ደህና ደመወዝ ተከፋይ ነኚ እህቶቸ እደት ይችሉት ይሆን የአላህ አተ በራህመትህ እገዛቸው ያረብ ባለን ሀብቃቃን ሀገራችንን ሠላም አርግልን እህቶቸ አብሺሩ አላህ ይገዛችሁ እናመሠግናለን ወድማችን

    • @baytaworwatube4556
      @baytaworwatube4556 2 місяці тому +1

      ሁለት አመት እጥፍ ጨምሮ ነዉ የምታገኚዉ በዚህ ዋጋ አይቀመጥም😅😅

    • @eezx7905
      @eezx7905 2 місяці тому

      ወይኔ 😂በህልሚ ኢንሻአላህ

    • @مرفدصالح
      @مرفدصالح 2 місяці тому +1

      ስንት ነው ደመዎዝሽ

    • @ቦሩሜዳBoruMedaTube
      @ቦሩሜዳBoruMedaTube Місяць тому

      አንች ሁለት አመት ስትይ በ6 ወር ይጨምራል ባለበት አይቀመጥም እኳን ቤት ሹሮና በርበሬ በየሳምቱ ይጨምራል

    • @ሀሊማወሎየዋ-ቀ5ፀ
      @ሀሊማወሎየዋ-ቀ5ፀ Місяць тому

      ብሩን ባለችበት ሀገር ታጠራቀመችው ያውነው ውዶቸ ምክናየቱም ምንዛሬውም እየጨመረነው ስለዚህ ያውነው

  • @FafiTube123
    @FafiTube123 2 місяці тому +2

    እናመሠግናለን ትክክለኛ መረጃ ነው ተጠቀምቤታለው

  • @Pnice-m4i
    @Pnice-m4i 2 місяці тому +2

    ጎበዝ ምርጥ ማብራሪያ ነው ለባልና ለሚስ ቀላል ነው ላድ ሰው ደሞ ከባድ

  • @temesgennaedwu5458
    @temesgennaedwu5458 2 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን ስለሰጠሄን መረጃ

  • @zeharaaman9282
    @zeharaaman9282 2 місяці тому +1

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ጀዛክላኽይር ወንድም 🎉🎉🎉 እናበረታታው በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው እየሰራ ያለ ልጅ ነው

  • @عمرمحمد-ث5ح8س
    @عمرمحمد-ث5ح8س 14 днів тому

    በርታ ወድሜ

  • @danielmiessa
    @danielmiessa 2 місяці тому

    በጣም አናምሰግናለን

  • @Gjmmm-r2h
    @Gjmmm-r2h Місяць тому

    በርታ ወድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HdbsbbHshshsb
    @HdbsbbHshshsb Місяць тому

    እናመሰግናለን

  • @leacasella
    @leacasella 2 місяці тому

    Ejig yemakebrhe ye-5G Tube aqerabey, lemteseten information bemulu, betam, betam amesegnalehu! ene bet meserat efelgaleh, honom
    mekr yasfelgenal,,,,,

  • @אלמואלמו
    @אלמואלמו 2 місяці тому

    ሲያምር

  • @አብፈሀድ
    @አብፈሀድ 2 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @HabibaAbdulla-r8k
    @HabibaAbdulla-r8k 2 місяці тому

    ዋለይኩማ አሰለም ወራህመቱላህ ማሻ አላህ

  • @MmMm-wq9mf
    @MmMm-wq9mf 2 місяці тому +3

    ያንጨት ቤት ስረልን 10:27

  • @MmMm-wq9mf
    @MmMm-wq9mf 2 місяці тому

    ኢነመሰግነለን ያንጨት ቤት ስረልን

  • @netsanetgirma7951
    @netsanetgirma7951 2 місяці тому

    የእንጨቱ ይሰራለን ❤

  • @SedaHUssen
    @SedaHUssen 2 місяці тому +2

    Ena alhamduliah kornse lay derswwekuge

  • @EmusaneSiej4jjd
    @EmusaneSiej4jjd 2 місяці тому

    Walekumi aslmi woramatulhi wobarkatu masha allha xuru now 250 kari siti qorqoo yicrsali ya inctbeti❤

  • @Khatija-e7e
    @Khatija-e7e 2 місяці тому +1

    9:41 9:42 9:43

  • @5ol5ol_asabobatnah2
    @5ol5ol_asabobatnah2 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @leacasella
    @leacasella 2 місяці тому

    Hulum ende aqemu meserat endichle, 100 qetel ye-enchet bet sent Birr endemifege btenegren betam teqami
    endehone yesemagnal ( tenkara behone qoreqoro!)

  • @Feizaseid
    @Feizaseid 2 місяці тому

    የሠራውባለሙያአገናኝንወንድም

  • @HedHed-s8c
    @HedHed-s8c Місяць тому

    ወንድሜ በአዳስ አበባ ሰባ ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ብር ያስፈልጋል ስራልኝ ፕሊስ ሶስት ክላስ ይወጣዋል? ከነሽንት ቤት እና ኪችን ይበቃኛል? ብሩስ ስንት ይፈጃል

  • @Asia-y5q
    @Asia-y5q 2 місяці тому +1

    እኛሰው የለለን የተሰራ ብገዛስ በጥራት አይሰሩት እደሁይ?

  • @eexx6622
    @eexx6622 2 місяці тому

    የጨቱ ይስራልን ወዲማችን እናመስግን አለን ለምታቀርብልን መርጃ

  • @TurigiZenebe
    @TurigiZenebe 2 місяці тому

    ሠላም ወንድሜ

  • @BeckyGech
    @BeckyGech Місяць тому

    sint kare lay nww mesrat michalew??????

  • @AminaAm-y6q
    @AminaAm-y6q Місяць тому +1

    የንድሜ ጥያቄ ነበረኝ ባአላህ መልስልኝ የብሎኬት ቤት ሰርቸ ነበር ውስጡም ውጩም ተለሶ አልቆል ውስጡን ጅብሰም ታላስቀባ ቀለም ባስቀባው ችግር አለውደ ?? እንዳታልፈኝ❤❤❤❤❤❤❤

    • @5gtube
      @5gtube  Місяць тому

      ችግር ለውም

    • @AminaAm-y6q
      @AminaAm-y6q Місяць тому

      @5gtube አመሰግናለሁ

  • @jemotube6210
    @jemotube6210 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZuzuHabeshawTube
    @ZuzuHabeshawTube 2 місяці тому +3

    ላሰጀምር ነው 80 ዚንጐ ነው የምፈልገው እና 650ሺ አለኘ ያሰጀምርኛን ወይሰ ሌላውን እየሰራህ ማሰራት አልቺልም እሰኪ መልሰልኘ ልምዱ ያላቹህ ሹከ በሉኘ

    • @Sabontu..Walloo
      @Sabontu..Walloo 2 місяці тому

      አስጀምሪ እስከ ብረት ማቆም ይበቃሻል ብረቱ ከቆመ ቀስ ብለሽ ቡሉኬት ትደረድርያለሽ

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 2 місяці тому

      አስጀምሪው ከዛ እየሰራሽ ትጨርሽዋለሽ

    • @user-jz3br8ur5g
      @user-jz3br8ur5g 2 місяці тому

      መሰረቱን ይጥልልሻል ከዚውጭ ምንም አይገዘም እየሰራሺ ትጭርሻለሺ እደሚወራው ቀላል አይደለም ሲገቡበት ጣጠው ብዛቱ። እኔም እያሰራሁ ስለሆነ ነው

  • @HawultDmlie
    @HawultDmlie 2 місяці тому

    ስንት ካሬቦታላይማሳረፍእንደሚቻል ብትናገርጥሩነበር

  • @fekerkonjotube2128
    @fekerkonjotube2128 2 місяці тому +1

    እባክህ የእንጨት ቤቱን ቪዲዮ 🙄

    • @5gtube
      @5gtube  2 місяці тому

      ትናት ተለቋል መለስ ብለሽ ተመለከች

  • @Uhgjb-g6t
    @Uhgjb-g6t Місяць тому

    😍😍😍😍😍

  • @solomonm.tameratsolomontam8038
    @solomonm.tameratsolomontam8038 2 місяці тому

    በስንት ካሬ ሜትር ላይ እንደሚሰራ ብትነግረን።

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 2 місяці тому

    ቁጥርህን አስቀምጥልን

  • @SaniMasamm
    @SaniMasamm 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TurigiZenebe
    @TurigiZenebe 2 місяці тому

    የ80 ቆርቆሮ ስራልን ወንድሜ በቡሎኬት

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 2 місяці тому

    ወንድሜ ዘመናዊ የከራይ 8 ሰርቪስ ቤት ምን ያል ያስፈልጋል❤

  • @jemotube6210
    @jemotube6210 2 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j 2 місяці тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ብሉኬቱ ይለፈኝ 2.680 ከባድ ነወ የጨት መቶ ቅጠል ስንት እንደሚፈጅ ስንት ክላስ እንደሚሆን ስራልን ጀዛአክ አላህ ኸይር ጀዛዓ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hayattoo1
    @hayattoo1 2 місяці тому

    የ 80 ቆርቆሮ ቡልኬት ይሰራልን

  • @zamzamali8406
    @zamzamali8406 2 місяці тому

    ቁጥርህ ንየትላግኘው

  • @kikiaman3179
    @kikiaman3179 2 місяці тому

    Yeti new gine addis abeba new????

  • @fssgs9748
    @fssgs9748 Місяць тому

    ግን የትነዉይሂ

  • @yvyvuh137
    @yvyvuh137 2 місяці тому

    የትሀገርነውክፍለሀገር

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 2 місяці тому

    መቶ ቆርቆየ ማለት 10 በአስር ነው አይደለ ላስጀምር ነበር ቢላሂ አለይክ በኮሜት ንገረኝ

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 2 місяці тому

    ማሜ ለሰርቢስም ስራልን 5ኪላስ ሰርቢስ ብን ያሀል ይፈጃን

  • @baytaworwatube4556
    @baytaworwatube4556 2 місяці тому

    ልሰማዉ ነበረ ነጥብ. ካላዉ ይለፈኝ የጭቃዬን እሰራ😮😅😅😅😅

    • @eezx7905
      @eezx7905 2 місяці тому

      ክክክክ አላህ ከሪም😅

  • @SerkAlmወሎtube
    @SerkAlmወሎtube 2 місяці тому +1

    ቀጣይ የውፍጮ ዋጋ ሥራልኝ

  • @ዜድ4885
    @ዜድ4885 2 місяці тому +1

    የጨቱ ዮሠራልን

  • @QwQw-e1g
    @QwQw-e1g 2 місяці тому

    ❤❤❤👍👍🤲🤲🤲

  • @LamrotDereje-p8w
    @LamrotDereje-p8w 2 місяці тому

    Esti 100 kara lay g +2 hous price ngeregh

  • @faavv3751
    @faavv3751 2 місяці тому +2

    እኔ 180 ካሬ ላይ ያረፈ ቤት ነው ለጣራው 4መቶ ሺ ለመራፍ 153 ሺ መራፉን ለሚገጥም 7ሺ ወስዷል እወቁት ብየ ነው የምታሰሩ ‏‪

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 2 місяці тому

    ስልክህን ብታስቀምጥልን

  • @selamgebrewahd7801
    @selamgebrewahd7801 2 місяці тому +1

    100 ቅጠል ስንት ክላስ ነዉ ወንድሜ ንገረኝ

    • @muktartube1326
      @muktartube1326 2 місяці тому +2

      ተናገረ እኮ አዳምጪው

  • @ትዝታወሎየዋይቱብ
    @ትዝታወሎየዋይቱብ 8 днів тому

    100ቅጠል ቆርቆሮ ስት ካሬ ይበቃዋል

  • @አብፈሀድ
    @አብፈሀድ 2 місяці тому +1

    60 ቆርቆሮ የቡልኬት ሰራለልን ስትክላስ ይሆናል60 ቅጠል

    • @5gtube
      @5gtube  2 місяці тому

      ተሰርቷል

  • @SaudiWom
    @SaudiWom 2 місяці тому

    መቶቆርቆሮ ስት ካሬ ነው ወድሜ ይቅርታ

  • @kikiaman3179
    @kikiaman3179 2 місяці тому

    Addis new

  • @flashyfunny2531
    @flashyfunny2531 2 місяці тому

    አረ እኔ ይሄ ቅጠል ቆሮቆሮ ሚባለው ነገር አይገባኝ እስኪ አስረዱኝ ለምንድን ነው በዚ ካሬ እንዲ አይነት ቤት ለመስራት የማይባል

  • @mehbubatube449
    @mehbubatube449 2 місяці тому

    ሲልክ ቁጡር አስቀሚጥ

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 2 місяці тому +1

    ብሎኬት ያሰራችሁ እስኪ ልምዳችሁን አካፍሉኝ እኔም ልጀምር እያሰብኩ ነው ግን ፈራሁ 80ቅጠል ቆርቆሮ ነው እንደ አቅሜ

    • @Pnice-m4i
      @Pnice-m4i 2 місяці тому

      እ ኔ ለራሡ ፈራሁ አያልቅ እደሁ ብየ እግድች አላህ የተሻለውን ይምረጥልን

    • @እሙዬኢቱብ
      @እሙዬኢቱብ 2 місяці тому +1

      ኢዊ. አሏህ የታሻለዉን ይወፊቀን. ያስፈራል. ዴምሩኝ ዉዴቺ. እኔም እመልሳሐሁ

    • @AAa-gs6dn
      @AAa-gs6dn 2 місяці тому +1

      የሚያሰሩላችሁ ሰወች ታማኝ የናተን ሀቅ የማይነኩ ከሆኑ ስሩ ያልቃል ዋናው የምትተማመኑበት ሰው ካላችሁ ቤቱ ያልቃል አብሽሩ ስራችሁ ቋሚ ከሆነ ጤና ካለ ያልቃል

    • @user-jz3br8ur5g
      @user-jz3br8ur5g 2 місяці тому

      ስራ ላይ ሁነችሁ ከሆነ ይሻለል ሲገቡበት ከባድ ነው ግን የተጀመረ ነገር ያልቃል ሞክሩ እህቶቸ እኔ እየሰራሁ ስለሆና ነው

    • @Pnice-m4i
      @Pnice-m4i 2 місяці тому

      @@user-jz3br8ur5g አላህ ይገዝሽ ማሬ እንሞክረዋል ኢሻአሏህ

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 2 місяці тому +1

    አንተ እንደምትለው ከሆነ እርካሺ ነው ግን እንኳን የብሎኬት ቤት 2ሚሊየን የጨትም አልሠራልን

    • @FafiTube123
      @FafiTube123 2 місяці тому +1

      2.6 ነው ያለው አዳምጭ መጀመሪያ

    • @RahatulQelb
      @RahatulQelb 2 місяці тому +1

      የኩብኬት መስራት ይሻላል ለትንሽ ነው ልዩነቱ እኔም ገና ላሰራ ነበር ግን ተወዛግባለሁ ዩቱብ ላይ እደምያወሩት ቀላል ይመስለኛል

  • @Tola-pl2vx
    @Tola-pl2vx 2 місяці тому

    ሠላም ወንድሜ። 100 ቆርቆሮ ስንት ካሬ ነው?

  • @أممانيساانشاالله
    @أممانيساانشاالله 2 місяці тому

    አተመይትመልሳለህ ዝብለህነው ህግአውይቦታ ስትይገኛል

  • @SaraSara-xm2ne
    @SaraSara-xm2ne 2 місяці тому

    Sent kaire new endze ymysflgew

  • @ZeharHasan-wb4xj
    @ZeharHasan-wb4xj 2 місяці тому

    ማሜ ሰርቢስ 50ቆርቆሮ ስንት ይፈጃል

    • @ZeharHasan-wb4xj
      @ZeharHasan-wb4xj 2 місяці тому

      እስከመጨርሻዉ ነዉ የሰማሁት የሰርቢሶን ነገርአደራ ስንት ክፍል እደሚሆንም ንገርኝ ማሜዋ

  • @HawaHasan-u8w
    @HawaHasan-u8w 2 місяці тому

    የፎቅ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 2 місяці тому

    እኔ 200ካሬ ቦታ አለኚ መሥራት የምፈልገው ግን ሁለት ክፍል ተሳሎን ነው ሰፋ ያለ ሳሎን ክላሱ መጠነኛ ሁለት ሻውርቤት ኪችን ስት ይፈጅብኚ ይሆን😢ጨቆኛል እህቶቸ ዱአ አርጉልኚ እጀ ላይ ያለው አድ ነጥብ ብቻ ነው አላህ ከሪም

    • @baytaworwatube4556
      @baytaworwatube4556 2 місяці тому

      በጪቃ ሰሪ ዝንጥ ብሎ ይበቃሻል😅😅😅😅

  • @FozifoziFozi-yb1yb
    @FozifoziFozi-yb1yb 2 місяці тому

    😂😂😂😂200m😢

  • @tube2086
    @tube2086 24 дні тому

    ባለሙያ በጣም በጣም በጣም አካበድከው